ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ጥሩ ምክር
🙏
እኔ ም ይፍስኛል ፔሬደ በመጣም በአስራ አምስት ቀን ይፍስኛል ላድ ቀን
ዶክተር አሁን ላይ እርግዝና ጾታውን በስንት ወር ማወቅ ይቻላል
በአልትራሳውንድ ቀድሞ በ14ተኛው ሳምንት ማወቅ ይቻላል። ነገር ግን ትክክለኛው ወይንም በደንብ ለመለየት እስከ 20ኛው ሳምንት መጠበቅ ይመከራል። ያ ማለት 5ተኛው ወር ማለት ነው።
@@dr.amanuel- አመስግናለሁ
ዶክተርዬ መልስልኝ ወር አበባ በሄደዉ በ2ኛዉ ቀን s*ስ አደረግሁና ዉሃ ሽንት ስሸና በመጨረሸዉ ለይ በጠም ያመኛል እና ደም ይንጠባጠበል ፈረሁ😢😢😢
ዶክተር መልስልኝ እኔ የወር አበባ አያለሁ ግን ብዙ የእርግና ምልክቶች አያለሁ እደ ሆድ መጨናነቅ የጡት መተለቅና ወተት መዉጣት ሆደ በተገላበጥኩ ጊዜ ይላወስብኛል የመሳሠሉት ግን ፔሬደ በየወሩ ይመጣል ብቻ ግራ ያባ መልስልኝ በናትህ😢😢
የእርግዝና ምልክቶች እና የወር አበባ መምጫ ምልክቶች ተመሳሳይ ናቸው። ለዛ ነው። ግንኙነት እያደረክሽ ከሆነ እርግዝና ይሆናል። እሱንም የወር አበባ ሲቀር ይረጋገጣል።
የ3ወሩ መርፌ ፔሬድ ያስቀራል እንዴ
የአንዳንድ ሴቶችን ያስቀራል።
ሰላም እስከዛሬ በግኑኝነት ሰአት ደም አይፈሰኝም ነበር ለ4አመት ከባለቤቴ ጋር የተለያየ ሀገር ስለነበርን 4አመት ግኑኝነት አላኩም አሁን ከ4 አምት ብኃላ ተገናኝተን ግብረ ስጋ ግኑኝነት ስናረግ የሚፈሰው ፈሳሽ ደም ቅልቅል እና ፍርፍር ያለ ነገር ነጭ ፈሳሽ ድምም ቅልቅል መንስኤው ምን ይሆን?? ግን Herbolene ALoE PETRoLEum JELlYALOE VERA የሚልቫዚልን ተጠቅመናል
ቫዝሊንን ለግይኙነት አትጠቀሙ ብዬ ከዚህ በፊት በቪድዮ ላይ ተኒግሬ ነበር። ለኢንፌክሽን ያጋልጣል። መንስኤው ከቀላል እስከ ከባድ ቢሆንም አንዳንድ ሴቶች ግንኙነት ሲያደርጉ የደም መፍሰስ ሊያጋጥማቸው ይችላል።
መንስኤዎቹም ቪድዮ ላይ አስቀምጫቸዋለሁ
ሰላም ዶክተር እኔ የ አንድ ወር ከሁለት ሳምንት እርጉዝ ነኝ እናም ግንኙነት ሳደርግ ትንሽ ደም ይፈሰኛል ችግር ይኖሮዋል መልስልኝ
አዎ ነፍሰጡር ሆነሽ በዛም ላይ በግንኙነት ወቅት የደም መፍሰስ ካየሽ ችግር አለ ማለት ነው። ስለዚህም ቼክ አፕ አድርጊ በድጋሜ ግንኙነት እንዳታደርጊ
ድንግልና ሊሆን አይችልም ዶክተር የሚፈሰው ደም
nostifix and clomid ፔሬድ ያቆማሉደ ፔሬድ ባየሁ በሁለተኛው ቀን ታዘዙልኝ በ አራተኛው ቀ እስከጭራሹ ቆመ እስከዛሬ የማየው ለ8 ቀን ነበር
አዎ የጀመርሽበት ቀን ነው። እንዲሁም clomid የወር አበባ ዑደትንም ያረዝማል።
ዶክተርዬ የ4 ወር እርጉዝ ነኝ ዛሬ sex ሳደርግ ትንሽ ደም አየው ችግር ይኖረው ይሆን እባክህ መልስልኝ
እሺ አዎ ሊያጋጥም ይችላል። ( ጠብታ ከሆነ) ቢሆንም ነገውኑ ከቻልሽ ጊዜ ሳትሰጪ ለቼክ አፕ መሄድ አለብሽ።
@@dr.amanuel- እሺ አመሰግናለው
ጥሩ ምክር
🙏
እኔ ም ይፍስኛል ፔሬደ በመጣም በአስራ አምስት ቀን ይፍስኛል ላድ ቀን
ዶክተር አሁን ላይ እርግዝና ጾታውን በስንት ወር ማወቅ ይቻላል
በአልትራሳውንድ ቀድሞ በ14ተኛው ሳምንት ማወቅ ይቻላል። ነገር ግን ትክክለኛው ወይንም በደንብ ለመለየት እስከ 20ኛው ሳምንት መጠበቅ ይመከራል። ያ ማለት 5ተኛው ወር ማለት ነው።
@@dr.amanuel- አመስግናለሁ
ዶክተርዬ መልስልኝ ወር አበባ በሄደዉ በ2ኛዉ ቀን s*ስ አደረግሁና ዉሃ ሽንት ስሸና በመጨረሸዉ ለይ በጠም ያመኛል እና ደም ይንጠባጠበል ፈረሁ😢😢😢
ዶክተር መልስልኝ እኔ የወር አበባ አያለሁ ግን ብዙ የእርግና ምልክቶች አያለሁ እደ ሆድ መጨናነቅ የጡት መተለቅና ወተት መዉጣት ሆደ በተገላበጥኩ ጊዜ ይላወስብኛል የመሳሠሉት ግን ፔሬደ በየወሩ ይመጣል ብቻ ግራ ያባ መልስልኝ በናትህ😢😢
የእርግዝና ምልክቶች እና የወር አበባ መምጫ ምልክቶች ተመሳሳይ ናቸው። ለዛ ነው።
ግንኙነት እያደረክሽ ከሆነ እርግዝና ይሆናል። እሱንም የወር አበባ ሲቀር ይረጋገጣል።
የ3ወሩ መርፌ ፔሬድ ያስቀራል እንዴ
የአንዳንድ ሴቶችን ያስቀራል።
ሰላም እስከዛሬ በግኑኝነት ሰአት ደም አይፈሰኝም ነበር ለ4አመት ከባለቤቴ ጋር የተለያየ ሀገር ስለነበርን 4አመት ግኑኝነት አላኩም አሁን ከ4 አምት ብኃላ ተገናኝተን ግብረ ስጋ ግኑኝነት ስናረግ የሚፈሰው ፈሳሽ ደም ቅልቅል እና ፍርፍር ያለ ነገር ነጭ ፈሳሽ ድምም ቅልቅል መንስኤው ምን ይሆን?? ግን Herbolene
ALoE PETRoLEum JELlY
ALOE VERA የሚልቫዚልን ተጠቅመናል