#16/5/17_

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 47

  • @Bsh-gt7oc
    @Bsh-gt7oc 10 วันที่ผ่านมา +3

    እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ አቤቱ ይቅር በለን

  • @Tsion-d1d
    @Tsion-d1d 10 วันที่ผ่านมา +5

    የሰማይ አምላክ እናተ ላይ እሳተ ጎመራ ይልቀቅባቹ እናተን ለይቶ አምላክ ይችላል አሜን

  • @بلاينشبلاينش
    @بلاينشبلاينش 10 วันที่ผ่านมา +2

    አሜንአሜን❤

  • @alialee3325
    @alialee3325 9 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን🎉🎉🎉🎉

  • @BertukaBe
    @BertukaBe 10 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚኦ 😭😭😭

  • @kibrom2319
    @kibrom2319 10 วันที่ผ่านมา +3

    ብዙ አላውክም ነገር ግን ያልተግቡ ንግሮቺን ባታሰሙን ከ ጥፋተኞች ምንም የምንማረው ነገር የለም አባካችሁ...
    ፍቅራችንን ሰልሃይማኖታችን በዚህ ተራ ትምህርት አትበክሉት የትሻለ ነገር ማቀርብ ትቺላላችሁ አግዚአብሔር ያዋርዱትን ይቀጣል የራሱ መንገድ አለው.. ሁሉም አዋቂ ነኘ የምልብት ዘመን አንድሆን ግልጽ ነው
    መልካም ትምህርት ብቻ ነው የምትክመን

    • @MedanitTulu
      @MedanitTulu 10 วันที่ผ่านมา

      ያሬድዬ እግዚያቤር ይባርክ ጤና እድሜና ጤናና እድሜ ይሦጥልን አሜን አሜን

  • @DeguAlemu
    @DeguAlemu 8 วันที่ผ่านมา

    Berta❤❤❤❤❤

  • @የራያዋቀበጥ-ኰ7ሠ
    @የራያዋቀበጥ-ኰ7ሠ 9 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ፍርድህን አቅርብልን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @Amalaqel-f4f
    @Amalaqel-f4f 10 วันที่ผ่านมา +1

    Amena❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 10 วันที่ผ่านมา +1

    ምን እግዚኦ እኔ አሑንሥ መከተልም መሥማትም ላቁም አረ ታመምን ጌታን የሥተምራል ከአሕክ መጨረሻ አቅርበው ልቤ መታ😭😭😭😭አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሥገን

  • @lebegoHonelign-p4p
    @lebegoHonelign-p4p 9 วันที่ผ่านมา

    ጨረቃ ውስጤ ናት ጳጉሜ 8 ትሆናለች ፀሐይ ውስጤ ነች ሰላም በሰማይ ላይ እንዳለች ላም ታሪኳ እንጂ ወተቷ ባልዲ ባይሞላም ሰላም ብያለሁ ሰላም

  • @milorcmilorc1295
    @milorcmilorc1295 10 วันที่ผ่านมา +1

    የታባቱን ክበር ያዋረድክ መስሎ የራስሕን ክብር ነው ያዋረድከው የቱንም ያሕል ኦርቶዶክስን ለማጠልሸት ለማጥላላት ብትደክሙም አይሳካላቹ እራሳቸው ሳይሆንሴጣን ነው በተከፈተለት ብር እየገባ ነው የሚጫወቱባቹ ፈጣሪ ልቦና ይስጣቹ እዩ ጩፋ እማ ያንተን መጨረሻ ያሳየን መላኩ ቅዲስ ገብረሔልን እማ የቆሎ ጓደኛው አርጎቷል

  • @TesfaneshWoldie-s9s
    @TesfaneshWoldie-s9s 10 วันที่ผ่านมา +1

    Egziooo ebakih temeliketen adnen yetamemin honenal!!!

  • @TurungoJima
    @TurungoJima 9 วันที่ผ่านมา

    ❤🎉❤🎉❤🎉❤

  • @tiruchedange5084
    @tiruchedange5084 9 วันที่ผ่านมา

    አዪ ዘመን የመጨረቨው ዘመን ለዪ እደርሰአለሁ ብዪ አሰቢ አለውቅም ተመሰገን ጊተአቸን እየሱሰ ክርሰቶሰ እኮን በመለአክት በቅዱሰን ሰም የተሰየመውን ተአቦት ቀርቶ ሲሰቅሉት የሚያደርጉትን አዪውቁትምና ዪቅርበለቸው ነው የለው እነተሰ በሱ ሰም ምን እየረገቸሁ ነው እዲት የሰውልጅ በዚህ ደረጀ ዪወርደአል ትክክል አዪደለም ከአለቸሁ ጎተቸን እደለው ዪቅርበላቸው ብለቸሁ ፆም ፀሎት መዪዝ ሰድበ ትቸት የሰዪጠአን ነው ልቦና ዪሰጠአቸሁ

  • @tesfuteshome1406
    @tesfuteshome1406 9 วันที่ผ่านมา

    ፈጣር
    ላይ የሚዳፈር
    በሙሉ በእግዚአብሔር መዶሻ ይመታል አጉል
    ቅብጠት ሞትን ያመጣል

  • @MssMaqds
    @MssMaqds 10 วันที่ผ่านมา +1

    ሰላም ከይቅርታ ጋር ያበዱትን ሰዎች አታቅርብን ጭንቅላታችን በነሱ አይበከል ከይቅርታ ጋር ትምህርት የሚያስተምሩ አባቶቻችንና ብቻ አቅርብልን

  • @LISANEWORKMELESE
    @LISANEWORKMELESE 10 วันที่ผ่านมา +1

    አንድ ግዑዝ ነገርን መቀጥቀጥ የእራስን ፈጠራና ፍላጎት በቤተ ክርስቲያኗ ላይ መደረት ዛሬ እንኳን አልበቃ አለ የቤተ ክርስቲያኗ አገልጋይ ሆነው ለቤተ ክርስቲያኗ ስርአት አለመጨነቅ በግድዬለሽነት አንድ ተራ አማኝ እንኳን ለእምነቱና ለቤተ ክርስቲያን ስርአት የሚጨነቀውን ያህል አለማሰብ አሳዛኝ ነው እኔ በእምነት አባቶቼ ልቤ የሚሰበረውንና ተስፋ የምቆርጠውን ያህል ምንም ነገር የለም አባቶቻችን ሆይ አናሳዝናችሁም አትራሩልንም ለምን የጠላቶቻችን መሳለቃ ታደርጉናላችሁ ክፉ ዘመን ሲመጣ ለምን ሰብሳቢ የሌለው መንጋ ታደርጉናላችሁ በደህና ዘመን የነበረው እረኝነታችሁ ወዴት ጠፋ እንድንበተን ለምን እናንተ መንገዱን ታሳዩናላችሁ የእረኝነት ስራ ሰለቻችሁ?ከመጀመሪያው እናንተ እረኞቻችን ባትሆኑ ኖሮ እረኝነት አንፈልግም ብትሉ እኮ በክፉ ጊዜ ጥሎን የማይሸሽ እረኛ ይሰጠን ነበር

  • @kediradem7965
    @kediradem7965 10 วันที่ผ่านมา +2

    ሰዉየዉ እልል ያለ ኤሉሚናቲ ነዉ ወንጌል አልገባዉም ይስታል ግን ቤ/ክ መክሰስ አለባት

  • @getnetadane5555
    @getnetadane5555 10 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤

  • @DeguAlemu
    @DeguAlemu 8 วันที่ผ่านมา

    Sitekel yibalal wondme❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ማኢ-2ሸ
    @ማኢ-2ሸ 10 วันที่ผ่านมา

    አረ ተው በታቦት አይቀለድም ፈጣሪ ልብ ይስጣችው ሌላ ምን ይባላል

  • @ZnashBubu
    @ZnashBubu 9 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @dagmtemesgen-g4i
    @dagmtemesgen-g4i 10 วันที่ผ่านมา +1

    አንተ ትቃጠላለህ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር

  • @AliHidecha
    @AliHidecha 10 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤🎉😢😢😢 🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲

  • @TsiyeLove
    @TsiyeLove 9 วันที่ผ่านมา

    እንደው ጴንጤ ተቃጥላችሁ ልትሞቱ ነው ምን አገባችሁ በኛ ሀይማኖት እንደውም ኑ ወደ እኛ በብርሃኑ ተመላለሱ

  • @haseerahmad2421
    @haseerahmad2421 10 วันที่ผ่านมา +1

    ልኡልእግዚአብሔርእድሜናጤናይስጥልንለአባቶቻችንቃለህይወትያሰማልን🎉🎉🎉

  • @AlkasserCell-f7b
    @AlkasserCell-f7b 10 วันที่ผ่านมา +1

    🙆🙆🙆🙆🙆😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @Aziza100-y5w
    @Aziza100-y5w 10 วันที่ผ่านมา +1

    የታቦት፡ጣላት፡😢የከኒፊረ፡ይበላል፡እሱን፡በአዴባባይ፡ማሲቀል

  • @AsterBelachew-s6g
    @AsterBelachew-s6g 9 วันที่ผ่านมา

    Bemegemerya anbeb mehyem yerasehen emnet yaze yemayenelekethn ataweta

  • @KalDemoz
    @KalDemoz 9 วันที่ผ่านมา

    ቆብ ገዝቶ ልብሱን ገዝቶ ለብሶ ይሳደባል

  • @hermelaaddi8713
    @hermelaaddi8713 10 วันที่ผ่านมา +1

    ORTODOXS.. SINODOSUS...TEZEGTOWWAA.....HEG Agelgelot...TEBEKOCHU YET HEDEWAAL...ALEMANEN MEBTU New Geen Mesadeb AYCHELEMM.WETATUS YETABATU HEDEE...

  • @DB-kv3wu
    @DB-kv3wu 10 วันที่ผ่านมา +1

    ያሮስ ሚዲያ፡ በየቀኑ፡ የፓስተሮችን ስብከት በየቀኑ ማቅረቡ፡ እንድንጠራጠረው እያደረገን ነው። ጠርጥር! ነጠላህን ስትጥል ነው መጠራጠር የጀመርኩት። እግዚአብሄር ልቦና ይስጥህ። ኧረ ስለ እነሱ ማውራት ተው። ያንተ ዝግጅት ማጣፈጫ አደረካቸው።

    • @YafiYafitbinyam
      @YafiYafitbinyam 10 วันที่ผ่านมา

      እነሱምኮ የራሳቻው ስብከት የላቻውም በየመድረካቸው ማርያም ገብርሄል እያሉ ይውላሉ ይሄ ጩፋማ ገብርሄልን የቆሎ ጓደኛው ነው ያደረገው ሳይጠራው አይውልም ያሮስማ መምህር አይደለምኮ እየሰበከን አይደለም የኛ አባቶች ሁሌ ትምህርት አስተምረው ነው የሚሸኙን እነሱጋ ደሞ ተቃራኒ ስለኛ አውርተው ይበተናሉ

    • @hailemariamtamirat3125
      @hailemariamtamirat3125 10 วันที่ผ่านมา +1

      @DB: መናፍቅ ነህ እንዴ?? ራስህን ነው ያስጠረጠርከው!!

    • @MokeDad
      @MokeDad 9 วันที่ผ่านมา

      የሴጣን ልጆች አባታቸው ሴጣን ሲነካ በጣም ነው የሚያንገሸግሻቸው

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m 10 วันที่ผ่านมา +1

    አንተመናፍቅ ታቦት ትከተክታለህ ይከትክትህ አሁንም ተከትክተሃል ሴይጣን ባንተላይአድሮ ክብሩን ያሳነሳችሁ መስሎዋችዋል ለአንተና ለመሰሎችህ

  • @MokeDad
    @MokeDad 9 วันที่ผ่านมา

    😊😊😊 አንተ የውሸት ፓስተር የሆንክ እዩ ተብዬ እየሱስ ክርስቶስና። ቸሩ እግዚአብሔር ምን ልዩነት አላቸው አንተ የሴጣን ልጅ ወደ ቀልብህ ተመለስ ባይ ነኝ 😊😊😊😊

  • @yade716
    @yade716 10 วันที่ผ่านมา

    ሰሞኑን ታቦቱን ወደ ጠረጴዛ ቀይራችኋል አይደለም እንዴ? ልክ እንደ ተክለ ሃይማኖት እግረ-ቆራጣ ጠረጴዛ።

    • @atuabeb
      @atuabeb 10 วันที่ผ่านมา

      የሠውን ሀይማኖት የማያከብር የራሱንም አያከብርምና አይገርምም