My nation is an AMHARA, but I have lived in the region of Oromia in the city of Bishoftu . I have high interest to know and to speak oromic language, so your explanation is very impressive, afan oromo language has so many speakers . I expect that it will be the national language of the country next to amharic language. Keep up it, I am attending you by online.
ከልብ እናመሰግናለን ኦቦ ሳሚ በርታልን
Thanks a lot
Barumsa bayee'en garidha. Galatoma Obolesoo kenyaa
በጣም ጥሩ ።
አንደኛ
ብሩክ ሁን ሳሚ
እናመሰግናለን
Amrinya oromifni nufidii ❤❤❤❤❤❤❤
Respect ሳላደንቅክ አላልፍም
ABOO Sami .. Thank you brother . Keep up updating us.
ጎበዝ በርታ በውሸት ፓለቲካ ከማውራት ይህ ጠቃሚነው ላንተም ለኛም
በጣም ጥሩ
My nation is an AMHARA, but I have lived in the region of Oromia in the city of Bishoftu . I have high interest to know and to speak oromic language, so your explanation is very impressive, afan oromo language has so many speakers . I expect that it will be the national language of the country next to amharic language. Keep up it, I am attending you by online.
Sami i like ur way of teaching .thanks God bless you.
አሪፍ ነው ወንድማለም
Wow!!betam des yilal simegnew yeneberew yihin memar nwketilibet obolisa
ጎበዝ በርታ
berta obbo sami
ልጅ ሥለሆኔክ እንዳሠለች የሀገር ልጅ ብዙ ትሠራለህ ገና ሥንቶች ሚሊነርፐየሆኑትፐበመማማርፐነው በርታ
በጣም ጎበዝ በርታ አገላለጽህም ደስ የሚል ነው በዚሁ ከቀጠልን በአጭር ጊዜ ኦሮምኛ ቋንቋ እንደምንችል ተስፋ አለኝ አመሠግናለሁ ።
thanks obbo sami,...
Obbo Sami መምህር ነው መሆን ያለብህ😅 የምር በጣም ነው ለሰው ማስረዳት የምትችለው።እስከዛሬ አንተን የመሰለ መምህሬን ሳላገኝ Affan Oromoo ባለመቻሌ እየተቆጨሁ ወደፊት ጎበዝ ተማሪህ እሆናለሁ።አንተም ሳሰለች ቀጥልበት የልፋትክን ዋጋ እንደማታገኝ ቢገባኝም ቋንቋውን ከማስፋፋት አኳያ ግን ትልቅ ስራ እየሸራህ እንደሆነ ማወቅ አለብህ።በርታልኝ🙏🙏🙏
Bayeee namatii tollitaaa mitti fufiii garuuu serrafii herraa issaa egaaa
Good job 👍👍👍👍👍
በጣም ጎበዝ አድናቂህ ነኝ
Galatoomi thank ❤❤
Thanks brother, keep it up.
❤ bayyee namatii tolaa jabadhaa
አሪፍ ነው በርታ
Bro baay'ee bareedaadha garuu sagalee maalif xiqqeessita jabaadhu okay
Enea betam oromogna lemawok efelgalehu gn emiyagzegni sew eflgalehu mknyatum ahun ezih yayehutn meshemdedin esew ga saworaw new
🎉Arif nw betam tnsh demts chemr
በጣም ተመችቶኛል
በጣም የሚገርም አቀራረብ ነዉ
ጥሩ ነው በርታ
Thank you so much 🎉🎉
Wwwwww heduu namatii tolaa
Gariidha
እኔ ኦሮሞ ሆኜ መፀፍ ግን አልችልም በጣም ያናድደኛል እትዮ ስገባ እማረለሁ
አይዞህ ቀስ በቀስ ትማራለሕ....የማይቻል ነገር የለም!
የላቲን ፊደል ነውና ነው በቅርብ ጊዜ ነው ወደአገር የገባው በፊት ኦረሞኛውን በአማረኛ ፊደል ነበር ሥንቱ የኦረሞ ምሁርፐየተማረው ጀርመኖች የተጠላና ያረጀ ፊደል ብለው ጥለውታል ላቲንን በቤንጢ ሠበብ ነው እርዳታዋንም ምንዋንም እያሣዩ ወዳገር ገባ
እኔ ኦሮሞ አይደለሁም ግን ኦሮምኛ መወቅም ማዉራት እፈልጋለሁ አንዱ የሀገሬ ቋንቋ ስለሆ እወደዋለሁ
Samiye berta
Baay,ee gaariidha
Enamesegnalen gn enkon dehna metu sil oromogna mals yelewm ?
በርታ፣በርታ
በርታ ብሮ
Jabadhuu
❤❤❤
Is thire any Way I can get a power point material ...Thank you in advance ❤
🥰🥰🥰🥰🥰
Tank you
🥰🥰🥰
💙شكرن💚
Wow
amaa የአማርኛ ትርጉም
ግን ምነም አልገባኝም
በዋሳብ ለማስተምረኝ ወይም በቴሌ ግራም
እከፍለዋለሁ
😍😍😍
hin jarjarsin
Obbo Sami Akam, i can not find after part 10. ከአስር ቦሀላ ማግኘት አልቻልኩም ።እባክህ ልቀቀቅ Obbo Sami.
ትምህርትህ ተመችቶኛል። ክፍል 11 ልቀቅ። kuuta 11faa
❤❤❤❤❤❤❤🎉
hekmena lay lemesrat yemigez betleklen
❤
Barachuu barbada lakkofsa keessani
ዐሑን፡በግሌ፡ዖሮሞኛ፡ባቅ፡ዐሪፍ፡ነው። ነገር፡ግን፡ዓገር፡ቤት፡ዘመዶችሕ፡ሊያደርጉ፡የፈለጉት፡በግድ፡ዖሮሞኛ፡ዕወቁ፡ተማሩ፡የሚለው፡ትልቅ፡ሥሕተት፡ የማያወጣም፡ነው።
ዓንተ፡ምን፡ትላለሕ?
አንድ ሰዉ ቋንቋ መማር ያለበት በራሱ ፈቃድ ነዉ ብዬ አምናለሁ!ማንም ማንንም ሊያስገድድ አይገባ፡፡ ነገር ግን አንድ ቋንቋ በመማር የምትጠቀመዉ አንተዉ ነህ፡ ባለመማርህም የምትጎዳዉ አንተዉ ራስህ ነህ! የሰዎችን የተሳሳተ የፖለትካ አመለካከት ትተን የምናገኘዉ ጥቅም ላይ ብናተኩር የተሻለ ይመስለኛል!
barumsii gaariidha jabadha barataa jirra garu adda nuuf baasaa
wwww keep it up
ፍደል ማማር እፈልጋለሁ
tangou
በጣም ጥሩ ነው።ነገር ግን ኦሮምኛን እንዴት ማንበብ እንዳለብን የማናውቅ ስላለን ኦሮምኛን በ አማርኛ ተርጉምልን እባክህ? ቀጥልበት በጣም አሪፍ ነገር ነው አያደረግክ ያለሀው!!!
An amma argee chaanaalii kee hordofuu eegalee barannoon kee baay'ee bareedaadha haaluma kanaan nuuf itti fufi.
Ĺakkofsa keessani maxansa barisaa
ከቤተሰብ ሳለምድ ቀርቼ አሁን ተቸገርኩኝ
Baromsa guddaa irraa argannee galatoom
ቶሎ ካልቻልኩኝ አለቀልህ በዳታ ነው የምማረው
Gaarii የምትለዉ ቃል ስራም ቀንም ነው
Gaarii ማለት መልካም ወይም ጥሩ ማለት ነው
Ijoolleen Oromoo afaan Keenyaa guddisuuf carraaqii goonu irratti wal haa gargaaru.Galatooma!!th-cam.com/video/1mzUNsy32Q0/w-d-xo.html
Thanks a lot