"እረካሁ" ምርጥ አዲስ የገጠር ድራማ(Erekahu New Ethiopian Dirama) 2023

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 155

  • @ayuwwuwhhwsus3495
    @ayuwwuwhhwsus3495 ปีที่แล้ว +5

    ወንድሜ ካልጋላይ መሽናት ቤተሰቦቻችን እንደቀልድአሳደጉን ይህ ትክለኛ ታሪክነው ያይነጥላ መንፈስ ነውፀበል መፀበል ነው መፍትኤው ጠንቆይ ደብተራ እየሮጡ አክለውአደነዘዙን

  • @fasicamolla7352
    @fasicamolla7352 ปีที่แล้ว +11

    ልጆች አይነጥላ እና ቡዳ ሰይጣን በልጅነት ከገባብን ስናድግ በሽንት በጥርስ ማረሀጨጭ በመባተት በቅዠት ያሥቸግረናል። እና መፍትሔው ሁሉም በየ እምነቱ መፀለይ እና ፀበል በመጠመቅ ይለቃል።❤

  • @lemlemabebaw6952
    @lemlemabebaw6952 ปีที่แล้ว +11

    ስቄ ልሞት ነው መቸም ትልቅ መዝናኛወች ናችሁ የተዋናይ
    ተዋናዮች በሙሉ ምርጥ ናችሁ በርቱ ቀጥሉ::

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 ปีที่แล้ว +11

    ለምለሙ ጎጃም አፈሩ እራሱ ሲያምር

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 ปีที่แล้ว +5

    😀😀😀😀እረ ዛሬ ያየሽ ገደልሽን ❤❤ ቅመም እሷና አበጀሽ ሲችሉበት ምን እከሌ እከሌ ሁሉም

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 ปีที่แล้ว +6

    አቤት ያዬሽ እምትለብሰው የባህልብስ ሲያምር

  • @gdggg2692
    @gdggg2692 ปีที่แล้ว +6

    ክክክክ አክስቴ ጥሪኝ😂😂 በሳቅ

  • @ejigayehu-cq5bi
    @ejigayehu-cq5bi ปีที่แล้ว +2

    😂😂😂የህን ያህል አመት እየሸናህ ብሎ ኮፍያውን ሲያወልቅ 🤣🤣🤣🤣ኡፍፍ 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @sameeradxb1830
    @sameeradxb1830 ปีที่แล้ว +4

    ኧረ ዛሬ ገረው አልተፈም ባፍጢሙ ተከለው 😀😀😀😀😀😀😀

  • @natnaelwendmu5975
    @natnaelwendmu5975 ปีที่แล้ว +44

    እረ መግቢያውላይ ሰው subscriber እና ላይክ አርጉ የሚል ማስጠዋወቂያ አስገብ ብዙ ተመልካች እንዲኖረው

    • @ጠቢየፍቅርሃገር
      @ጠቢየፍቅርሃገር ปีที่แล้ว

      የዋህ ናቸውኮ

    • @tcxjhvc2190
      @tcxjhvc2190 ปีที่แล้ว +1

      እዉነትነዉ እሚሰሩት ሁሉ ደስ ይላል ግን ተመልካች የላቸዉም ለምን😢😢😢😢❤❤❤❤😊

  • @nadayashaneh4485
    @nadayashaneh4485 ปีที่แล้ว +10

    አካባቢውም ሰወችም በጣም ደሰ ትላላችሁ ዘና ነው የምታደርጉት😊😊😅

  • @asteramenyeredahegneyesusa2422
    @asteramenyeredahegneyesusa2422 ปีที่แล้ว +2

    Weoy atesho 😂❤

  • @tcxjhvc2190
    @tcxjhvc2190 ปีที่แล้ว +3

    ተመልካቾች እናበረታታቸዉ አሪፍ ስራነዉ የሚሰሩት ግን ተመልካች የላቸዉም😢😢😢❤❤❤❤❤😊

  • @MebituYeshambel
    @MebituYeshambel ปีที่แล้ว +5

    ❤yayesh gobez lij!!!

  • @azaluazalu4402
    @azaluazalu4402 ปีที่แล้ว +1

    Bexam astamari new des sil 👌🥰🥰🥰

  • @firenegash5786
    @firenegash5786 ปีที่แล้ว +5

    ❤❤❤❤የኔ ዉዶች ያዬሽ የኔ ቅመም

  • @dokmayoutube4703
    @dokmayoutube4703 ปีที่แล้ว +9

    የኔ ማሮች ስወዳችሁ በፍቅር ነዉ በተለይ ያየሽ የኔ ቅመም ባህላችን ካለባበስሽ ጀምሮ ላለም እያስተዋወቅሽልን ስለሆነ እነመሠግናለን ከፍየ ደሞ ባለፍዉ ኢትዮ መጥቸ ሳለ ባህርዳር አይቸህ ከገብርሸት ቢተዉጋ ምሳ እየበላችሁ ሠላም ለማለት ፈርቸ አልፊ በጠገባችሁ ቁሜ በጣም ማየት ሚፈልጋችሁ ሰዉ ነበርና ሣይነቃ አሣይቻችሁ ተሠዉርሁኝ በጣም አድናቂያችሁ ናት አሣይኝ ብላኝ ብቻ በርቱልን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @YordanosUtopia
    @YordanosUtopia ปีที่แล้ว +1

    የልብሳችሁ የቤታችሁ ፅዳት ዋው ነው ማይ ጎጄም❤❤❤

  • @لينامحمد-ك4ف
    @لينامحمد-ك4ف ปีที่แล้ว +4

    ስትመጡ❤❤ደሰይለኛል❤❤❤

  • @Aden-w9g
    @Aden-w9g 27 วันที่ผ่านมา

    አቤት ስታውቁበት ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @لينامحمد-ك4ف
    @لينامحمد-ك4ف ปีที่แล้ว +2

    አሉ😢የሚሸኑ ዋናው ፍቅርነዉ❤

  • @Eyob797
    @Eyob797 ปีที่แล้ว +5

    በርቱ ደስ የሚል የገጠር ድራማ ነው።

  • @كونفيكون-ج2س
    @كونفيكون-ج2س ปีที่แล้ว +4

    ወላሂ እኔ የማውቀው ሰው አለ ሲነኩት በያዘው ነገር ይዞ ድስቅ ነው የሚያደርገው እና ሚስቱ ልክ እንድህ በሽመል ነበር የምትቀሰቅሰው 😍😍😍😍😍😍

  • @destamelese3244
    @destamelese3244 ปีที่แล้ว +3

    እንዴኔ በሳቅ ልቡ የቆሰለ ማነዉ 😂😂😂😂😂

    • @Mekedsmekeds-b8z
      @Mekedsmekeds-b8z ปีที่แล้ว +2

      😂😂😂😂😂😂እኔ ከማዳም ስራ እና ከዱባይ ሙቀት ጋር ልቤ ቀለጠ ውይይይይይ😂😂😂😂😂😂

    • @destamelese3244
      @destamelese3244 ปีที่แล้ว +1

      እኔም ከማዳም ስራ በተጨማሪ የኳታር ሙቀት ጋ ተጨምረዉ ልቤን አቀለጡት 🤣🤣🤣🤣🤣

  • @elsaelsa867
    @elsaelsa867 ปีที่แล้ว +1

    የዛሬው ይለያል እሱባለው ነፍስህ አይማርም😅😅😅😅😅

  • @SuhfAlgetwira-vy1xl
    @SuhfAlgetwira-vy1xl ปีที่แล้ว +2

    ያየሽ የኔ ቅመም😂😂😂😂😂😂😂አክቴ ጥሪኝ ሆዴ ቆሠለ ክክክክክክክክክክክ

  • @semiratube5568
    @semiratube5568 ปีที่แล้ว +1

    አረቢስሚላ በሳቅቅቅቅ የአላህ ክክክክክክክ አረሆዴ ቆሰለ ውላሂ👌👍

  • @Hayutiwolloyewa
    @Hayutiwolloyewa ปีที่แล้ว +3

    እንኳን ደህና መጣችሁ ❤❤❤❤

  • @woletemaryam418
    @woletemaryam418 ปีที่แล้ว +2

    🤣🤣🤣🤣ወይኔ ስታስቁ አጣመኸኝ ነበር እኮ አላለም 🤣🤣🤣🤣🤣

  • @almaayala4768
    @almaayala4768 ปีที่แล้ว +3

    እረ እድሌ የእውነቱን ሸና😂😂😂😂

  • @سارةمحمد-ج1ن
    @سارةمحمد-ج1ن ปีที่แล้ว +3

    😂😂😂😂😂😂😂 አክስቴ ጥሪኝ 😂😂😂😂😂 በሳቅ ሞትኩ

  • @getahunteshome1470
    @getahunteshome1470 ปีที่แล้ว +5

    ያየሽ የኔ ፍካት መጣሽ አረ አሁንስ እያፈቀርኩሽ መጠው

  • @ነገንበተስፍእንጠብቅ
    @ነገንበተስፍእንጠብቅ ปีที่แล้ว +1

    እሱባለው ነፍስህአይማርም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @FrlkechTameru
    @FrlkechTameru 5 หลายเดือนก่อน

    እሱቤ የኔ ፍልቅልቅ❤❤❤😅😅😅

  • @Hiwot19981
    @Hiwot19981 ปีที่แล้ว +3

    የዛሬው ይለያል ያያሽ ፍቅር😂😂😂😂😅😊

  • @ነገንበተስፍእንጠብቅ
    @ነገንበተስፍእንጠብቅ ปีที่แล้ว +1

    አረያየሽ😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @EldanaSisay-qp3dj
    @EldanaSisay-qp3dj 2 หลายเดือนก่อน

    በጥፊ ከሚማታ ከክፉ ጋለሞታ ሰዉረኚ😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @Ayall12
    @Ayall12 ปีที่แล้ว +2

    ክክክክክ በሳቅ ገደላችሁኝ እኔ እሌላ ሰፈር ሄጀ አንድ ሴት በድጋይ አሯሩጣኛለች

  • @umumuaz9784
    @umumuaz9784 ปีที่แล้ว +3

    ያጎቴ ልጅ ነበር እንደዚህ የሚደረግመን 😂😂😂😂😂😂😂

  • @እሙየክርስቶስባሪያ
    @እሙየክርስቶስባሪያ ปีที่แล้ว +1

    ነብሶንይማረውእጂ😢😢ክርስትና እናቴ እንዲ ነበረች😢😢😢እቡጥሲሉባት😢😢😢ትማታነበር😢😢😢

  • @YordanosUtopia
    @YordanosUtopia ปีที่แล้ว +1

    የኔ ውዶች አለባበሳችሁ ፅዳታችሁ ጎጃሞች ስታምሩ ፍክት ያላችሁ ናችው ውድድድድ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሰአሊለነማርያምእምነ
    @ሰአሊለነማርያምእምነ ปีที่แล้ว +2

    ታመላልሳለህ አልጋ ላይ 😂😂😂 ኡፉ😂

  • @lenateshome3896
    @lenateshome3896 ปีที่แล้ว

    በርቱ. አሁን. የናንተ. ተከታታይ. ሁንያለዉ. በርቱልንይ. 💕💕💕💕

  • @mahi141
    @mahi141 ปีที่แล้ว +3

    እረ ወይኔ😂😂😂😂

  • @NehineMeseret-u8n
    @NehineMeseret-u8n ปีที่แล้ว +2

    የምሩን ነው እንዴ የወደቀው

  • @ElleniMinalu-bp7cd
    @ElleniMinalu-bp7cd ปีที่แล้ว +2

    Wudochi🥰🥰🥰🥰

  • @Hነኝሰብስክራይብአርጉራማ
    @Hነኝሰብስክራይብአርጉራማ ปีที่แล้ว +1

    የዛሬዉ ይለኛል😂😂😂😂😂😂 በሳቅነዉ የጨረሶኩት

  • @መክያወሎየዋቤተአማራ
    @መክያወሎየዋቤተአማራ ปีที่แล้ว +1

    ❤❤🎉🎉የሳቄምንጭ😂😂😂😂

  • @saidarqway5739
    @saidarqway5739 ปีที่แล้ว

    አበጀሽን አንጧት አዳድግዜ ድምቀት አላት ያች ሴት በተረፈ በርቱ ምርጦቸ

  • @GhinaSalam-i5l
    @GhinaSalam-i5l ปีที่แล้ว

    Enanten betam new mewodashihu❤❤❤

  • @selomedamte1960
    @selomedamte1960 9 หลายเดือนก่อน

    ድል ለፋኖ❤❤❤❤

  • @tcxjhvc2190
    @tcxjhvc2190 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ፈገግታዎች😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @Sosnademelash
    @Sosnademelash ปีที่แล้ว

    ክክክክክክክክክክ አይ ጎጃም እደት ዘና አልኩኝ ይመቻችሁ

  • @Aden-w9g
    @Aden-w9g 27 วันที่ผ่านมา

    ውዶቸ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @azaluazalu4402
    @azaluazalu4402 ปีที่แล้ว +1

    Ere wayine zendiro bexam new yesaktu axishu 😂😂😂😂🙆🏻‍♀️

  • @HabtewoldTegafaw-dn1jo
    @HabtewoldTegafaw-dn1jo ปีที่แล้ว +1

    Wooow tchiyalesh yayesh andegna

  • @اسيامحمد-ج5ت
    @اسيامحمد-ج5ت ปีที่แล้ว

    በርቱ

  • @taybasaid299
    @taybasaid299 ปีที่แล้ว +10

    እርእሳችሁ ግን ትንሽ ይዴብራል ለይታብላችሁ እማያምር ነገር አትፃፉ ለክፉም ለዴጉምብየነው

    • @ወለተማርይምወለተማርያም
      @ወለተማርይምወለተማርያም ปีที่แล้ว +4

      እንዴ ለምን ሰው ሰርቶም ይረካል በልቶም. ይረካል. ጠጥቶም ይረካል

    • @Yekrta-LLB
      @Yekrta-LLB ปีที่แล้ว

      ልክ ነሽ አረእስታቸው ብዙ ግዜ ደስ አይልም!!!

  • @birtukan120
    @birtukan120 ปีที่แล้ว +1

    😂😂😂😂😂አክስታ ጥርኝ

  • @tigtig1274
    @tigtig1274 ปีที่แล้ว +2

    ❤❤

  • @zemzemzemzem3258
    @zemzemzemzem3258 ปีที่แล้ว

    ወይ በሳቅ😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @hekmahhekmah5823
    @hekmahhekmah5823 ปีที่แล้ว +1

    አህሊን እኳን ድህና መጣችሁ❤️🥰

  • @ZainabSaeed-d9q
    @ZainabSaeed-d9q ปีที่แล้ว

    በርቱደስይላል

  • @HabtewoldTegafaw-dn1jo
    @HabtewoldTegafaw-dn1jo ปีที่แล้ว +1

    Emigerm new yayesh berchi ketiyebet

  • @ምህረትምህረት-ደ6ኸ
    @ምህረትምህረት-ደ6ኸ ปีที่แล้ว +5

    ሁላችሁም ደስ እምትሉ ናችሁ. ❤❤❤❤ አቤት. ውበታችን ባህላችን እኮ. አገሬ ሰላምሽ ይብዛልኝ❤ በርቱልን

  • @ወለተማርይምወለተማርያም
    @ወለተማርይምወለተማርያም ปีที่แล้ว +3

    የዛሬው ደሞ በየአልጋስር የሚወሽቅ

  • @hanahaile596
    @hanahaile596 ปีที่แล้ว

    ማርያምን እንደው ስወዳችው ❤❤❤❤

  • @DaniDani-rw3do
    @DaniDani-rw3do ปีที่แล้ว

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ወይኔ ዛሬ በሳቅ ሞትሁ😂😂😂😂😂ከምር ይመቻችሁ

  • @bizubizu5058
    @bizubizu5058 ปีที่แล้ว +3

    መቼ ነው አገራቹሁን እማይው❤❤❤❤

    • @MarryNagusa
      @MarryNagusa ปีที่แล้ว

      ነይ እኔ አሳይሻለሁ

  • @RahileBante
    @RahileBante ปีที่แล้ว

    አገራችንን ሰላም ያራግልን

  • @g7vg900
    @g7vg900 ปีที่แล้ว +1

    😂😂😂😂አክስቴ ጥሪኝ

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 ปีที่แล้ว +1

    😂😂በሳቅ ሞትኩ አክስቴ ጥሪኝ
    እኛ ስፈርም ጎርቤታችን ጡጥ ካሉባት የያዘችውን እላያችን ላይ ታፈነዳዋለች ያልያም በጥፊ ይዛ ጯ ታደርጋለች😅በትክክል የስው ልጂ ችግሩን ሲናገር መፍትሄ ይገኝለታል ምርጥ ትምህርት ነው🙏🙏😍😍

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 ปีที่แล้ว +1

    ሆዴ ቆሰለ በሳቅ

  • @janina1807
    @janina1807 ปีที่แล้ว +2

    አር የቀበር ቀዳዳ አላለም 😂😂😂

  • @zaharhali4476
    @zaharhali4476 ปีที่แล้ว

    አረ ዛሬ በሳቅ ሞኩኝ

  • @rhakma6479
    @rhakma6479 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ሆደቆሠለ😂😂😂😂😂😂

  • @amakalegatihaw869
    @amakalegatihaw869 ปีที่แล้ว

    ትወዳቺው❤❤❤❤

  • @Asd-qi8wg
    @Asd-qi8wg ปีที่แล้ว +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @tayiba4872
    @tayiba4872 ปีที่แล้ว +1

    ክክክክክ

  • @BetebeteBetebete
    @BetebeteBetebete ปีที่แล้ว

    ስወዳችሁ

  • @እሙየክርስቶስባሪያ
    @እሙየክርስቶስባሪያ ปีที่แล้ว

    😂😂😂😂ወይኔ

  • @marituasfaw9528
    @marituasfaw9528 ปีที่แล้ว +1

    besaq motku eko yayeshn yebrkun enat yeweledechwn swedachew bertu hagerachn ethopiyan qulich adrgo yemiyasay drama nw

  • @የሚጠብቀኝአይተኛምገኒ
    @የሚጠብቀኝአይተኛምገኒ ปีที่แล้ว +1

    ክክክክክክክክክክ በሞፈር ቀዳዳ አገብተህ😅😅

  • @sadasada9242
    @sadasada9242 ปีที่แล้ว +1

    ❤😂❤😂❤😂❤❤

  • @bizuayehutebeje7730
    @bizuayehutebeje7730 ปีที่แล้ว

    Resachihun hulgize ya Stella

  • @guyvgh7340
    @guyvgh7340 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊

  • @MekdesAyalew-fk9dz
    @MekdesAyalew-fk9dz ปีที่แล้ว

    😂😂😂አወዳደቅህን አይተከዋል 😄😄😄😄

  • @የብርሀኑእናትወልድያ
    @የብርሀኑእናትወልድያ 9 หลายเดือนก่อน

    ኧር ቀጣይ ቢኖርው ንጥሻው መጨርሻው

  • @መልካምነትለራስነው-ቘ8ተ
    @መልካምነትለራስነው-ቘ8ተ ปีที่แล้ว +2

    😂😂😂😂😂😂❤

  • @adenalene6777
    @adenalene6777 ปีที่แล้ว +3

    በሂወቴ እንደዛሬ ስቂ አላቅም አክስቴ ጥሪኝ 😅😅😅

  • @SuhfAlgetwira-vy1xl
    @SuhfAlgetwira-vy1xl ปีที่แล้ว +1

    ❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ggff6852
    @ggff6852 ปีที่แล้ว +2

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤

  • @mrvip5025
    @mrvip5025 ปีที่แล้ว

    😁😁😁😁😁❤️

  • @yesharegchernet8589
    @yesharegchernet8589 ปีที่แล้ว +2

    😂😂😂😂🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @MeseretAbirham
    @MeseretAbirham 11 หลายเดือนก่อน

    ንዴቱን ተወቶ ልማድ አለብኝ

  • @MetadelTemesgen-x7w
    @MetadelTemesgen-x7w ปีที่แล้ว

    አድ ነገር መናገር እፈልጋለሁ ቤት ስታፀዱ ቤት ስትለቀልቁ ለምን ነው ነጭ የምትለብሱት

  • @xciteali30
    @xciteali30 ปีที่แล้ว

    😘😘😘😘😘🤩

  • @Zzzzz-e7j
    @Zzzzz-e7j ปีที่แล้ว +3

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ሁላችሁም ታስቃላችሁ❤❤❤❤

  • @GgtTt-pf4ec
    @GgtTt-pf4ec 5 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉

  • @bemnet-dw2yk
    @bemnet-dw2yk ปีที่แล้ว

    😂😂😂😂😂 ብድር መላሽ