ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ባእድ አምልኮ ሲኦል ነው ፍፃሜው በዚ ህይወት ያለችው ሁሉ ካልተመለሳችው እድልፈንታችው የከፋ ይሆናል።ኢየሱስ ብቻውን ያድናል።
ብስርዬ ለቃላት አጠቃቀምሽ እና ለቆራጥ አስተማሪ ኘሮግራምሽ ከልብ አመሰግናለሁ ቆሜ ነው የማጨበጭብልሽ ♥
ሰማይና ምድርን በፈጠረ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ይህንን የአጋንንት ስራ የተወጋ ይሁን 😢ሆ ምን አይነት ነገር ነዉየምናየዉ 😮
😮😮😮😮😮😮😮
አረ አትሳሳቺ ሳማይና ምድርን የፈጠረው አንድ አላግ ብቻና ብቻ ነው::
መምህር ተስፋዬ አበራ የሚያስተምረው ትምህርት አዳምጡና እራሳችሁ ቤታችሁ ቤተሰባችሁ ፈትሹ የባእድ አምልኮ ለአሰቃቂ ሞት ለገሀንም ደጆች ነው እሚማግደው እባካችሁ እንዲህ አይነት ጸያፍ አምልኮ አታምልኩ❗❗ በስመአብ ከዚህ ይሰውረን ይሰውራችሁ ጠንቋይ ደብተራ እግዚአብሔር ከምድረገጽ ያጥፋልን
ብስራት በጣም ጥሩ ስራ ነው እየሰራሽ ያለሽው ቀጥይበት ጀግና ሴት 😎
😢😢😢😢😢 በስመስላሴ እግዚአብሄር ይገስጻቸዉ ለጠቋይ ለቃልቻ ለጣኦት ለባእድ አምልኮ አትስገዱ አትገዙ ከኔሌላ አምላክ የለም ይላል ቅዱስ ቃሉ ጊታሆ መጨረሻዬን አሳምርልኝ 😢😢😢
Subhanallah Allah kendazi aynet neger Allah yeseweren 😢
በጌታ በኢየሱስ ስም የሴጣን ስራ ይፍረስ
የመምህር ተስፋዬ ገጠመኝ ቁጭ ብሎ እራሱ መጣ በዚህም በጣም ይገርማን የመምህር ተስፋዬ ገጠመኝ ላይም የመጀመሪያ ልጃቸውን ለመንፈሱ ገብረው አባቷንም ልጅህን ከደፈርክ ሀብታም ትሆናለህ ተብሎ አባቷም ልጁን ደፍሮ በጣም ሀብታም ሆነ ይገርማን መጨረሻው ግን ያሳዝናን ገጠመኙን ግቡ እና አዳምጡት😢😢
ልጂ ምንም ሳይዝ ነዉ የተቃወማቸዉ እጂ ፆም ፀሎት ስግደት ቢጀምር ኖሮ ድል አድርጐ እነሡንም ከአጋንት እስራት ያወጣቸዉ ነበር እግዚአብሔርን ሳይዝ ነዉ መቃወም የጀመረዉ😢😢😢
አቤቱ የእኔ ጌታ በየቤቱ ስንት መአት እና ስንት ጉድ አለ ።እግዚ ኦ ማርነ ክርስቶስ ቸሩ መድሃኒያለም እንዴት ችለኸናል እንዴትስ ታግሰኸናል ።እግዚኦ አባት እንዴት በልጁ ላይ ለኻብት ብለው ልጃቸውን እንዴት የሚገድሉበት ዘመን ላይ ደረስን ።ቸሩ መድሃኒያለም ለሁላችንም ማስተዋሉን እና ቅን ልቦናውን ይስጠን ።በእውነት የሚሰማው ሁሉ የሚያስፈራ የሚታየው ሁሉ የሚዘገንን እግዚ ኦ ማረን ይቅር በለን
እግዝኦ መሐረነ ክርስቶስ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ልጆቻችን ከእንደዚህ ሰይጣኖች አሳሳቾች ጠቢቅልን ኣደራ ኣደራ😭😭😭😭
እግዚአብሔር ከጠንቁአይ ከመተት ይጠብቀን ፃም ፣ስግደት ከሌለ ህይወት ባዶ ነች ንስሐ እንግባ 👏
እግዚአብሔር 2016ሰላም ብቻ እና መልካም ዜና ያስማን 😢😮የኔ ከርታታዎች በሰላም ለሀገራቺን ያብቃን ❤
ሙስሊም አድርጎ ለፈጠረኝ ለአለማቱ ጌታ ለአምላካችን አላህ ጥራት እና ምስጋና ይገባው Ameen!!!❤🎉❤🎉🎉
😂😂😂😂ሀይማኖት ሳይለይ ጠንቋይ ቤት ሁልሽም ያፈነድዳል
አኡዝቢላ ምኒሽጦን እረጅም አላህ ከእንደዚህ አይነት የሰይጣን ተግባር አላህ ይጠብቀን ምን አይነት አውሬ ናችው 💔💔😢😢
እግዚኦ መሀርነ ክርስቶስ ምን አይነት ጭካኔ ነው ይህ በሀገራችን መሆኑ በጣም ይቀፋል😢😢😢😢
ትክክክክክል
እውነት እእንዲህ ያለ ነገር አለም ላይ አአለ ይገርማል ስው ልጁን እንዲህ ካደሩገ ባእዳ ምን ያርገን ፈጣሪ አገራችንን ያስብ ።
ይህን መረዳት ከፈለጋቹህ ገጠመኝ አድምጡ
ሀኡዙቢላህ ምን ጉድ ነው የምናዬው የምንሰማው 😢😢😢
ሰይጣን ነፃ ስጦታ የለውም ሰው ለገንዘብ ብሎ ህሊናውን ያጣል ይገርማል።
በስመ ስላሤ የገርማል የትልቅ ልጃቸው እድል ወስደው እዮኖሩ ነበር ኢሄ የሴጣን ስራ ነው የምትድነውም በፀበል ነው። የበለጠ መረጃ መምህር ተስፋዬ ኢትዮብ ገጠመኝ ብላቹ ግቡ
God Bless You ❤❤❤🎉🎉🎉
ሰይጣን ጨካኝ ነው ምህረት ከእግዜአብሄር ብቻ ነው የዳቢሎስን ስራ ሊያፈርስ የእግዚአብሔር ልጅ እየሱስ ተገለጠ መዳን በእየሱስ ብቻ ነው
የመምህር ተስፋ አበራ ተማሪዎች አንዳንድ ኮሜት እያየው ነው ደስ ይላል ለውጥማ አለ ልጅ ፆም ፀሎት ስግደት ጀምሮ ትምህርቱ ገብቶት ቢቃወም አይሞትም ነበር የኔ ሚስኪን አሳዘነኝ ፈጣሪ ነፍስህን ባፀደ ገነት ያኑራት
እግዚእ ማረን ክርስቶስ ምን አይነት ጊዜ ላይ ነው ያለ ነው
ብዙ እንዲህ አይነት ሰዎች አውቃለሁየሚገርመው ግን ክርስቲያን መስሎ በመኖር ተወዳዳሪ የላቸውም አልቀርባቸውም
ወንድምየዉ ያጠፋዉ ነገር ቢኖር ሆስፒታል ከመዉሰድ ፀበል ቢወስዳት ጥሩ ነበር
ወይኔ በጣም ነው ያዘንኩት 😭😭😭
ገና ከዛች ሀገር ብዙ መአት ብዙ መከራ እንሰማለን ገና ምን አይተን ድንቄም የተቀደሰች ምድር አጀብ🤒🤒🤒
ወንድም መከታ ነው ፈጣሪ ሆ በጣም ከባድ ነገር ነው ይህ አይነት
እግዚኦ ማህርነ ክርስቶስ! በየቤቱ ስንት ጉድ አለ አምላኬ😭😭💔 የሚያዝን ልጅ የምታሳዝን እህት። ነፍሱን በአጸደ ገነት ያኑረው🙏🙏 ጌታ በዚህ መንፈስ የታሰሩ ቤተሰቦችን ይፍታ🙏🙏
እዝጊኦ ማሀረነ ክርስቶስ 🙏🙏🇪🇷
እዝጊኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦእዝጊኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦእዝጊኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኣቤት ኣቤት ኣቤት ጌታየ ይቅረ በለልና ፈጣሪ ኣቦይ ጌታየ ይቅረ በለልና 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
Allahu wakber what i can't believe that😢😢😢😢😢😢😢
ሱብሀንአላህ❤🎉❤🎉
ማሓረኒ ክርስቶስ
ብስራት ለምንድነው ማዕተብሽ ያወለቅሽው አንቺኛዋም ኧረ ተው መስቀላችሁ አታውልቁ🤔
አድርጋ መቸ ታቃለች ?
ቤጤ ናት
ብስራት ሲጀመርም ፕሮቴስታንት
እዝግኦ
Seytan seytan mesulo ayemetam😢😢suite yelbse pastor or akilli yedefa kesi meraki huno yemeta😢😢
አምላኬ ከዚህ አይነት ጉድ ጠብቀን
ሲጫንቅ በአላህ 🙄🙄😢😢
እግዚኦ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ያማልትፍ
አኡዚቢላህ😢😢😢😢😢
😂😂😂ዳቢሎስ እኮ ክብረ የለውም 😂😂😂😂😂😂ለዳቢሎስ ነብሱን የገበረም የተዋረደ የተጠላ የተረገመ የተወገዘ ነው 😂😂😂
አኡዙቢላህ ሠወቹራሡ ትክክለኛ ሰው አይመሥሉም ሰያሰፈሩ ሲትዪዋ ሲያፈጡ😢
ሰዎቹ ሲታዩ እራሱ ሲያስፈሩ
😮እንዴ አነዚ እኮ ኣክተሮች ናቸው
😅😅😅😅
@@thegoldengamer24138:13 😮ሸሸ ሰው ቀናቈ
@@thegoldengamer2413ቀሰቀሰ ሸሸቈቈቊቈቈቊቈቊቈቈ
@@sadaMustefa-ij8fuለቀቀቈሷ😅ሷ😊እሷ ሸሸ ቀሰቀሰ ኧረ
ብስራትዬ ይሄን የኢትዮጰያን ህዝብ ጉድ እየበረበርሽ እንድናቀው ስለረዳሽን በኢየሱስ ስም በደሙ ይሸፍንሽ ያልተሰራ ነገር የለም
በእየሱስ ስም! ምን አይነት ዘግናኝ አምልኮ ነው
Wuyi 😢😢😢😢😢😢
ዲያብሎስ እኮ ሰውን ያከብረ መስሎ ያዋርዳል ከዛ ክስርት ስድርሰ ዞር ይላል እሱ ሰለወደቀ የስው ወድቀት በተምስቶጦ የጠባበቃል ከዛ የሰውን ውርደት ሲያይ ይሰቃል
ያሳዝናል
Endazi aynet lij faxari aystechu😢😊
ሰው ተጨካክኖዋል እንደዚ አይነት ታሪክ ሰምቼነበር ልጆቻቸው እገበሩ ሀብታም ይሆነ ልጆታንም ለዚነው የሚኖሩዋት
ፈጣሪ ሆይ
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ 🤲😥
በ እየሱስ ደም!!!
ሌሎቹ ልጆችም ለፍርድ መቅረብ አለባቸው
በኢየሱስ, ክርስቶስ, ስም 😪😪😪😪😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ምን, ጉድ, ነዉ
❤
Dignity yemesele hafte yelemi ❤❤
በስመአብ ሲያስፈራ በጌታ😢😢
mene gude nawe allhe yetabekane kadazike aynate gude
😢😢😢😢
😭😭😭😭😭🙏🙏🙏
😢😢😢😢😢😢
😢😢😢
Enat yatefachew ahun sayhon mejemerya tenqay bet yehadech gezay new yaney new lejua yemotew
መንፈሱ ይወጋ
😢
አይ የክርስትያን ደሴት 🤔🤔🤔
😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
Yiha ye Oromo bahil ahyimanot waki feta aba geda mekawem new be Ethiopian hig yemaninawenim hayimanot maen mebitu new so endezi yesew eimenet mankisheshe matatal be hig yasketal yesew mebit atitasu ye 1hayianot 1kunkiwa Ethiopian ayashagirm !!!!!!!
😢😢😢😢😢😢😢😢😪😪😪😭😭😭😭😭😭
😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔😭😭😭😭😭😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔😥
😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔
ይሄ ታሪክ እውነት ነው ወይስ ልብ ወለድ?
ይህ እውነት ሰለመሆኑ ገጠመኝን በእውነተኛ ታሪክና ላይ መንፈሳዊ ትንታኔ የባዕድ አምልኮን የሚተነትን ነው እሱን join አድርግ..
የኔም ጥያቄ
እዉነተኛ ታሪክ ነዉጂ😢
እውነተኛ ነው። ተንታኞ የህግ ባለሞያ ነች።
እውነትነውበሀገራችን በገሀድእያየንነው ግብርነው የመፈሱ ያዛቸዋል
ግን እውነት ነው ወይስ ድራማ ነው
እዉነተኛ ታሪክ ነው
የመምህር ተስፋየን ትምርት አዳምጭ ዉነት ለመሆኑ
እየሱሲ ያድናል
የሰይጣን ፍፃሚው ፀፀትና ሞት ነው !!!!
Characteroch irasu siyasfaru abiso arogituwa😂😢😢
እነዝህ እውነተኛ ናቸው ወይስ ትወና ነው😮
😱😱😱😱😱🙄🙄🙄🙄🙄
Ye selam minch eyesus bicha new
Wuyi gudi beyesusim 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ነጭ ለባሿ ጋዘጠኛ አድስ ናት መሰል እ እ ትል አለች ስታወራ😂😂
Seytan tkmegna new snader new ymiydergew. Egzabhr gen kegna mnem sayfelg ysetenal yhen yemesele amlk eylen lezi awre meketel
beyesusmi wegahu beysusm
beyesusim
አልሀምዱሊላህ አለ ክል ሀል ሀብታም መሆን ጠላሁ
Egzabher ygeththew ysnsaln
egzio Ethiopa Min Ltweld Nat
Sabl
Yememhr tesfaye aberan tmhrt adamtuna erasachun kezih asekaki gud erasachun tebku wegenoche!!!!
የቁሞትነው,ሞትአደየነበር
was this narrative written by a small chiled ???
ቆሻሽነሸእሸ
😢😢😢😢😢
😭😭😭😭😭😭
ባእድ አምልኮ ሲኦል ነው ፍፃሜው በዚ ህይወት ያለችው ሁሉ ካልተመለሳችው እድልፈንታችው የከፋ ይሆናል።ኢየሱስ ብቻውን ያድናል።
ብስርዬ ለቃላት አጠቃቀምሽ እና ለቆራጥ አስተማሪ ኘሮግራምሽ ከልብ አመሰግናለሁ ቆሜ ነው የማጨበጭብልሽ ♥
ሰማይና ምድርን በፈጠረ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ይህንን የአጋንንት ስራ የተወጋ ይሁን 😢ሆ ምን አይነት ነገር ነዉየምናየዉ 😮
😮😮😮😮😮😮😮
አረ አትሳሳቺ ሳማይና ምድርን የፈጠረው አንድ አላግ ብቻና ብቻ ነው::
መምህር ተስፋዬ አበራ የሚያስተምረው ትምህርት አዳምጡና እራሳችሁ ቤታችሁ ቤተሰባችሁ ፈትሹ የባእድ አምልኮ ለአሰቃቂ ሞት ለገሀንም ደጆች ነው እሚማግደው እባካችሁ እንዲህ አይነት ጸያፍ አምልኮ አታምልኩ❗❗ በስመአብ ከዚህ ይሰውረን ይሰውራችሁ ጠንቋይ ደብተራ እግዚአብሔር ከምድረገጽ ያጥፋልን
ብስራት በጣም ጥሩ ስራ ነው እየሰራሽ ያለሽው ቀጥይበት ጀግና ሴት 😎
😢😢😢😢😢 በስመስላሴ እግዚአብሄር ይገስጻቸዉ ለጠቋይ ለቃልቻ ለጣኦት ለባእድ አምልኮ አትስገዱ አትገዙ ከኔሌላ አምላክ የለም ይላል ቅዱስ ቃሉ ጊታሆ መጨረሻዬን አሳምርልኝ 😢😢😢
Subhanallah Allah kendazi aynet neger Allah yeseweren 😢
በጌታ በኢየሱስ ስም የሴጣን ስራ ይፍረስ
የመምህር ተስፋዬ ገጠመኝ ቁጭ ብሎ እራሱ መጣ በዚህም በጣም ይገርማን የመምህር ተስፋዬ ገጠመኝ ላይም የመጀመሪያ ልጃቸውን ለመንፈሱ ገብረው አባቷንም ልጅህን ከደፈርክ ሀብታም ትሆናለህ ተብሎ አባቷም ልጁን ደፍሮ በጣም ሀብታም ሆነ ይገርማን መጨረሻው ግን ያሳዝናን ገጠመኙን ግቡ እና አዳምጡት😢😢
ልጂ ምንም ሳይዝ ነዉ የተቃወማቸዉ እጂ ፆም ፀሎት ስግደት ቢጀምር ኖሮ ድል አድርጐ እነሡንም ከአጋንት እስራት ያወጣቸዉ ነበር እግዚአብሔርን ሳይዝ ነዉ መቃወም የጀመረዉ😢😢😢
አቤቱ የእኔ ጌታ በየቤቱ ስንት መአት እና ስንት ጉድ አለ ።እግዚ ኦ ማርነ ክርስቶስ ቸሩ መድሃኒያለም እንዴት ችለኸናል እንዴትስ ታግሰኸናል ።እግዚኦ አባት እንዴት በልጁ ላይ ለኻብት ብለው ልጃቸውን እንዴት የሚገድሉበት ዘመን ላይ ደረስን ።ቸሩ መድሃኒያለም ለሁላችንም ማስተዋሉን እና ቅን ልቦናውን ይስጠን ።በእውነት የሚሰማው ሁሉ የሚያስፈራ የሚታየው ሁሉ የሚዘገንን እግዚ ኦ ማረን ይቅር በለን
እግዝኦ መሐረነ ክርስቶስ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ልጆቻችን ከእንደዚህ ሰይጣኖች አሳሳቾች ጠቢቅልን ኣደራ ኣደራ😭😭😭😭
እግዚአብሔር ከጠንቁአይ ከመተት ይጠብቀን
ፃም ፣ስግደት ከሌለ ህይወት ባዶ ነች ንስሐ እንግባ 👏
እግዚአብሔር 2016ሰላም ብቻ እና መልካም ዜና ያስማን 😢😮የኔ ከርታታዎች በሰላም ለሀገራቺን ያብቃን ❤
ሙስሊም አድርጎ ለፈጠረኝ ለአለማቱ ጌታ ለአምላካችን አላህ ጥራት እና ምስጋና ይገባው Ameen!!!❤🎉❤🎉🎉
😂😂😂😂ሀይማኖት ሳይለይ ጠንቋይ ቤት ሁልሽም ያፈነድዳል
አኡዝቢላ ምኒሽጦን እረጅም አላህ ከእንደዚህ አይነት የሰይጣን ተግባር አላህ ይጠብቀን ምን አይነት አውሬ ናችው 💔💔😢😢
እግዚኦ መሀርነ ክርስቶስ ምን አይነት ጭካኔ ነው ይህ በሀገራችን መሆኑ በጣም ይቀፋል😢😢😢😢
ትክክክክክል
እውነት እእንዲህ ያለ ነገር አለም ላይ አአለ ይገርማል ስው ልጁን እንዲህ ካደሩገ ባእዳ ምን ያርገን ፈጣሪ አገራችንን ያስብ ።
ይህን መረዳት ከፈለጋቹህ ገጠመኝ አድምጡ
ሀኡዙቢላህ ምን ጉድ ነው የምናዬው የምንሰማው 😢😢😢
ሰይጣን ነፃ ስጦታ የለውም ሰው ለገንዘብ ብሎ ህሊናውን ያጣል ይገርማል።
በስመ ስላሤ የገርማል የትልቅ ልጃቸው እድል ወስደው እዮኖሩ ነበር ኢሄ የሴጣን ስራ ነው የምትድነውም በፀበል ነው። የበለጠ መረጃ መምህር ተስፋዬ ኢትዮብ ገጠመኝ ብላቹ ግቡ
God Bless You ❤❤❤🎉🎉🎉
ሰይጣን ጨካኝ ነው ምህረት ከእግዜአብሄር ብቻ ነው የዳቢሎስን ስራ ሊያፈርስ የእግዚአብሔር ልጅ እየሱስ ተገለጠ መዳን በእየሱስ ብቻ ነው
የመምህር ተስፋ አበራ ተማሪዎች አንዳንድ ኮሜት እያየው ነው ደስ ይላል ለውጥማ አለ ልጅ ፆም ፀሎት ስግደት ጀምሮ ትምህርቱ ገብቶት ቢቃወም አይሞትም ነበር የኔ ሚስኪን አሳዘነኝ ፈጣሪ ነፍስህን ባፀደ ገነት ያኑራት
እግዚእ ማረን ክርስቶስ ምን አይነት ጊዜ ላይ ነው ያለ ነው
ብዙ እንዲህ አይነት ሰዎች አውቃለሁ
የሚገርመው ግን ክርስቲያን መስሎ በመኖር ተወዳዳሪ የላቸውም
አልቀርባቸውም
ወንድምየዉ ያጠፋዉ ነገር ቢኖር ሆስፒታል ከመዉሰድ ፀበል ቢወስዳት ጥሩ ነበር
ወይኔ በጣም ነው ያዘንኩት 😭😭😭
ገና ከዛች ሀገር ብዙ መአት ብዙ መከራ እንሰማለን ገና ምን አይተን ድንቄም የተቀደሰች ምድር አጀብ🤒🤒🤒
ወንድም መከታ ነው ፈጣሪ ሆ በጣም ከባድ ነገር ነው ይህ አይነት
እግዚኦ ማህርነ ክርስቶስ! በየቤቱ ስንት ጉድ አለ አምላኬ😭😭💔 የሚያዝን ልጅ የምታሳዝን እህት። ነፍሱን በአጸደ ገነት ያኑረው🙏🙏 ጌታ በዚህ መንፈስ የታሰሩ ቤተሰቦችን ይፍታ🙏🙏
እዝጊኦ ማሀረነ ክርስቶስ 🙏🙏🇪🇷
እዝጊኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦ
እዝጊኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦ
እዝጊኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦ
ኣቤት ኣቤት ኣቤት ጌታየ ይቅረ በለልና ፈጣሪ ኣቦይ ጌታየ ይቅረ በለልና 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
Allahu wakber what i can't believe that😢😢😢😢😢😢😢
ሱብሀንአላህ❤🎉❤🎉
ማሓረኒ ክርስቶስ
ብስራት ለምንድነው ማዕተብሽ ያወለቅሽው አንቺኛዋም ኧረ ተው መስቀላችሁ አታውልቁ🤔
አድርጋ መቸ ታቃለች ?
ቤጤ ናት
ብስራት ሲጀመርም ፕሮቴስታንት
እዝግኦ
Seytan seytan mesulo ayemetam😢😢suite yelbse pastor or akilli yedefa kesi meraki huno yemeta😢😢
አምላኬ ከዚህ አይነት ጉድ ጠብቀን
ሲጫንቅ በአላህ 🙄🙄😢😢
እግዚኦ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ያማልትፍ
አኡዚቢላህ😢😢😢😢😢
😂😂😂ዳቢሎስ እኮ ክብረ የለውም 😂😂😂
😂😂😂ለዳቢሎስ ነብሱን የገበረም የተዋረደ የተጠላ የተረገመ የተወገዘ ነው 😂😂😂