ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የዚህ ቪዲዮ ተመልካቾች ኢትዮጵያውያን እንደሆኑ ተስፋ አደርጋለሁ, thanks for more than 230k views and more than 1k likes, Gracias!
አወ ኢትዮጵያ ብርቅየዋ
Still watching my brother
አደኛዋ እኔ ነኝ ❤❤❤
who is listening to this in June 2024? a music that never get old. my young age, my memory, school and everything
ይህንን ዘፈን ስስማ ዘፋኟ ማን እንደሆነች በማላውቅበት ዘመን ትልቅ ትዝታ አለኝ አባቴ ቴፕ ለመጀመሪያ ጊዜ ሲገዛ አብሮ የተገዛው ካሴት ይሄ ነበር
እስመራ የ ደርግ ዘመን በየ ጠላ ቤቱ ይዘፈን ነበር ጥሩ ዘመን ኣለፈ💗
😢😢😢
በየቡናቤቱ
ከዚህ አለም የተለየኝ ግን አብሮኝ ሁሌም በእቅፉ ያለሁ ትዝዝዝዝዝዝዝ አለኝ😭😭😭❤❤❤❤ አብሽር አባቴ
ትዝ አለኝ 1 ሰዉ❤ አይ ትዝታ ነብስህ አይማር ሰው ግን አብሮ ላይኖር ለምን ይገናኛል ❤
ጄግናው የደርግ ሰራዊት ትዝታ!!!!
አይ ትዝታ የሰዎችን ኮሜንት ሳነብ ባላወኩት ነገር እንባዬ ይመጣል ትዝታ ሕመም አለው ያውም አጥንት ውስጥ ዘልቆ የሚገባ
ያ ድንቅ ዘመን ትዝ አለኝ ኡፍፍፍፍፍፍ
Wow it took me my young time in ethiopia 🇪🇹 she was the best singer back in the 80s.
አይ ሀቡ ትዝታሽ ደፈኝ ብትበድይኝም ብታደምኝም ትዝታሽ ግን ውስጤ ናው እድሜ ሙሉሽን ለስለቅስሽ ናበር እንደለቀስኩኝ ግን ፈጣሪ በበደልሽ ልክ ይክፈልሽ ማማ እኔ ለፈጣሪ ሰጥቻለሁኝ ግን የምበቀልሽ ልጄን አይኑን የየሽ ቀን እና ሌለም ማስፈርቶች አሉኝ ካዘ ልክ ካለፊሽ ለህዎቴ ቅንጣት አለዝንም በቀሌም የካፈ ናው የምሆናው ለጅሽንም እኔንም ክደሽ አክስትሽን ካበለገ አንችም በልገሽ ልጄን አንድ አራግሽብኝ😢
ብሮ ተረጋጋ በዝች ምድር ያልተበደለ የለም ነገሮችን እርሳቸው ተሸናፊ አትሁን
Took me back my childhood 🥰🥰🥰
Ariel Pink sent me
ይሄን ሙዝቃ ስሰማ እናቴ ትዝ ትለኛለች
እኔ ደግሞ ያደኩበት ቤት ሰፈፌ ቦሌ ትምህርት ቤት ትዝ ይለኛል
የድሮ ሙዝቃ ወዝ አለው ተመችቶኛል
what a heart breaking memories music it is ! long live the legend artist yeshye.
ደቡብ ሱዳን ላይ ትዝታ ኡፍፍፍ
ትዝ አለኝ 1ሰው 1:40 😢😢😢😢😢
My memory goes back to 1983 E.C
Ariel pink did a cover of this…how’d he even find this lol. And then Lil B rapped over the cover Ariel pink did.
Heart touching memories ....
የኔማር፡ስራሽ፡አይረሳም፡እንወድሻለን
So good
ትዝታ አይይይይይይይ
የልጅነቴ የእናቴ ማስታወሻ የአክስቶቼም ጭምር
Me too betam
ትዝ አለኝ አንድ ሰው ❤️😢
የሽዬ ቆንጆ
Yaaas
Desta yimenu
ariel
ኡኡኡኡፍ መስረቅረቅ
❤
indeed .who lesson at April 2014 E.C
✋
❤❤❤❤
ምላማሩአደባባይጎንሻይቤትነበረሼኪቤትትዝአለንቆቀርየበላሁበትበአስራምስትሳንቲም 7:13
1:03
👍
Does anyone know what language she is singing in?? I like this song✨
Ethiopian
@@maiq6230 thanks, it sounds a lot like Ariel pinks song
@@MarcusDaily101 it is actually a cover
@@asliamayilmaz yep.
Ethiopia (Amharic song)
Ya tallak wandima masatawash batam yiwadat nabara wandima yechin muzca
Shorte
Lamahi.wadma.adrswelne.ylban.salngirwe.hhhhhhhhhh
Hoodamoott chharkaa gaa igaqchh baajryaaahlam eqooahhnsaw taibahharyaan
00
❤❤❤