ለእዮብ ልደት የተገዛው ኬት ተደፋ ቃልዬ በጣም ተናደደች New prank video

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 1.3K

  • @binitube9429
    @binitube9429 2 ปีที่แล้ว +746

    እዮባዬ የኔ ታናሽ ወንድም እንኳን ተወለድክልን አንተ ለብዙ ደካሞች የምትደርስ የልጅ የዋቂ እኮ ነክ ኑርልኝ 🍰🍰🍰🍰🍰

    • @sonyahussain4640
      @sonyahussain4640 2 ปีที่แล้ว +10

      ብንየ ጠፊተሀል በሰላም ነው ስደተኛዋ እህትህ ነኝ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

    • @binitube9429
      @binitube9429 2 ปีที่แล้ว +19

      @@sonyahussain4640 አለሁ በቅርቡ ባዲስ ምርጥ ሀሳብ

    • @azitiaziyetube6514
      @azitiaziyetube6514 2 ปีที่แล้ว +6

      Bini ye kal eniba xebaqi wundeme 😍😍

    • @roserosanna750
      @roserosanna750 2 ปีที่แล้ว +5

      Happy birthday

    • @ስላምለሀገሬ-ኘ4በ
      @ስላምለሀገሬ-ኘ4በ 2 ปีที่แล้ว +7

      አተ ቢኒ ግን ምን አስበህነው ቢድወ የማለቅልን ተናፍቀሀል ታው ግን ስደተኞች እህቶችህ በጉጉት እደምጠብቅ አታቅም እደ ሆ

  • @gedamt8898
    @gedamt8898 2 ปีที่แล้ว +56

    አሮጊት አገብቼ አላለም አይ አዲስ ምርያምን በጣም ነው ያሳከኝ😂😂 እዮባየ መልካም ልደት 🙏💞

    • @Bt-Y2XLO
      @Bt-Y2XLO 2 ปีที่แล้ว +3

      የበሰለች ሴት አግብቼ ለማለት ነዉ!! እዉነትም ቃልዬ ለእድሜዋ በጣም ሲበዛ ቆንጂዬና በሳል ናት♥♥

  • @haleluyatube19
    @haleluyatube19 2 ปีที่แล้ว +17

    😂😂😂😂ኬኩን ከብዶታል አዲስዬ እኔን በስመአብ መጣላት ስትችሉ ክክክክ ኢዮባዬ እንኳን ተወለድክልን አዲስዬ እና ቃልዬ የኔ መልካሞች ረጅም ዕድሜ ያድልልኝ

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 2 ปีที่แล้ว

      ደምሩኝ💓😃😄😅

    • @khalilcell8560
      @khalilcell8560 2 ปีที่แล้ว

      ይድብርል ምስቱን አሮግት አይበልም

  • @weynshettesfaye6225
    @weynshettesfaye6225 2 ปีที่แล้ว +36

    እዮባ መልካም ልደት ቀሪ ዘመንህን ይባርክልህ ያሰብከውን ሁሉ እግዚአብሔር ይፈፅምልህ ቃልየና አድስ ስወዳችሁ

    • @sadahuesien1678
      @sadahuesien1678 2 ปีที่แล้ว

      ወይኔ ቀልዬ ነ ሀድስ አሰቀቹኝ😂😂😂🤣👊🌹

  • @ሁለገብይቶብ
    @ሁለገብይቶብ 2 ปีที่แล้ว +29

    😂😂😂😂በተበላሸ ኬክፕራክ አረ ተዉ ኡ በሳቀ😂 አድስ ፕራክ ባይሆን ኖሮ ሚሥቱን እደዚህ አይናገርም ለዛዉም ቪድዮ ላይ

  • @amandemissew7890
    @amandemissew7890 2 ปีที่แล้ว +1

    እዮባ እንኳን ተወላድ ክልን አንተ እኮ የልጅ ትልቅ ነህ ተባረክ ሁላችሁም ንም እወዳችኋላ ሁ ስላማችሁ ይብዛልኝ 💚💛❤️🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌞🌞🌞🌞🌞🌞🌞🌞

  • @amanibelay6199
    @amanibelay6199 2 ปีที่แล้ว +15

    Prank እማ እናተ ስሩ ስርአት ያለው ደስ የሚል ለኛ ሀገር የሚሆን prank ነው በርቱ እንወዳቹሀለን እዮባ መልካም ልደት🎉🎉🎉

    • @ghada1723
      @ghada1723 2 ปีที่แล้ว +1

      ባይ

  • @emuemu1940
    @emuemu1940 2 ปีที่แล้ว +1

    እዮባዬ እንኳን ተወለድክልኝ የኔ አስታዋይ የብዙሀን የደካሞች አጋዥ በርታልኝ

  • @samirawitgobaze4945
    @samirawitgobaze4945 2 ปีที่แล้ว +3

    😃😃😃😃ወይኔ ትችሉበት አላችሁ እኩ በስማም ለማንኛውም እዮባየ እንኳን ተወለድክ እንቃልየ ደሞ በጣም እየጠፋችሁ ነው በሰላም ነው አትጡፈ ቃልየ ቀሚስሽ ታምራለች

  • @እየሩሳሌም-መ4ጨ
    @እየሩሳሌም-መ4ጨ 2 ปีที่แล้ว +37

    እዮባዬ ኬኩን አበላሉ😁 እነሡ ሲሳደቡ😁🤗
    እንኳን ተወለድክ እዮቤ❤

    • @seaditube-lz2zu
      @seaditube-lz2zu 2 ปีที่แล้ว

      ሰላም ላንች ይሁን የኔ ውድ እህት በአላህ ዴምሪኝ አድስ ነኝ

    • @TT-lz3sz
      @TT-lz3sz 2 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @emayewdshalehu2212
    @emayewdshalehu2212 2 ปีที่แล้ว +40

    እዬባዬ ስታሳዝን እነሱ እንዳይጣሉ የወደቀ ኬክ ስትበላ😂😂😂😂😍😍😍😍😍

  • @hayemanot5169
    @hayemanot5169 2 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ እዮባዬ ግን እዳላፈቅርህ ፈራሁ የምትወደድ ትእግስተኛ እና ምርጥ ልጅ ነህ😌 እንኳንም ተወለድክልን ከአንተ ብዙ እንጠብቃለን በጣም እወድሃለሁ ከመዳም ኩሽና

  • @ማርያምከፍጥረታትትበልጣለ
    @ማርያምከፍጥረታትትበልጣለ 2 ปีที่แล้ว +7

    እዮብ ምስኪን ግራ አጋቡህ😀😀😀😀እንኳን ተወለድክ ምርጥ ቤተሰቦች ሰላሙን ያብዛላችሁ❤❤❤❤❤

  • @zufannagn6027
    @zufannagn6027 2 ปีที่แล้ว +6

    ገራሚ ፕራንክ ነው ቃልማ ትልበታለች
    ቴክ ቶክ መንደር ዞር ዞር እያልኩኝ እናንተን አየሁት በጣሙን ገረመኝ ና ሮጬ ወደ youtube መጣሁ መጨረሻዉ ለማየት
    ለሁሉም በጣም ትመቻለች ሁላችንም ምርጥ ናችሁ ኢዮብ እንኳን ተወለድክ መልካም ልደት 🍩🍩🍰🍰🍰🍰🍰🎂🎂🎂

  • @firehiwoteshetu6506
    @firehiwoteshetu6506 2 ปีที่แล้ว +18

    እዮባ ግን ሲጨንቅህ ያስበላሀል እንዴ እነሱ እየተጨቃጨቁ እረ አስጨነቃቹኝ እኮ እያለ ኬኩን እኮ አጨደው😂😂😂

  • @ቃልትልቅ
    @ቃልትልቅ 2 ปีที่แล้ว +53

    አቤልን አምጡልን አቤል የናፈቃችሁ ላይክ ድምጻችን ይሰማ

  • @SamiraSamira-vx4br
    @SamiraSamira-vx4br 2 ปีที่แล้ว +17

    ለሀገርሽ ያብቃሽ ብላችሁ ከልባችሁ ተመኙልኝ

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 2 ปีที่แล้ว +4

    ደስ ስትሉ መልካም ልደት እዮባ በጣም ምርጥ ልጅ ነህ እውነት ኬኩ ተደፍቶ እራሱ ምንም አይነት ስሜት አልተሰማክም ወንድምህን እና ባለቤቱ ተዉ ችግር የለውም ብለህ ኬኩን ስትበላ አንጀቴን በላህ ❤
    HBD🎉🎈🎊

  • @eduyedingillijedu2494
    @eduyedingillijedu2494 2 ปีที่แล้ว +22

    Hbd 🎂🎂🎂እዮባ አዲስና ቃል ጠፍታችሁ ነበር ማነዉ በጉጉት እሚጠብቃቸዉ 👍👍

    • @seaditube-lz2zu
      @seaditube-lz2zu 2 ปีที่แล้ว

      ሰላም ላንች ይሁን የኔ ውድ እህት በፈጣሪ ዴምሪኝ አድስ ነኝ

  • @meseretgezahegn4904
    @meseretgezahegn4904 2 ปีที่แล้ว +55

    የተባረከ ቤተሰብ በእውነት በጣም ደስ ትላላችሁ ልኡል እግዚአብሔር ይባርካችሁ🙏
    እዮባ እንኳን ተወለድህ መልካም ልደት🎂💐

    • @liyuliyu3696
      @liyuliyu3696 2 ปีที่แล้ว +2

      🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 2 ปีที่แล้ว

      @@liyuliyu3696 ደምሩኝ😍😘

    • @Em.YouTube.
      @Em.YouTube. 2 ปีที่แล้ว

      @@liyuliyu3696 ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ ፕሮፋይሌን ጫን በማድረግ ኑ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      @@liyuliyu3696 ደምሪኝውዴዋ

    • @blentube3002
      @blentube3002 2 ปีที่แล้ว

      😍😘ኑ በቅንነት ደምሩኝ

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ 2 ปีที่แล้ว +109

    የኔ ውዶች እኛም ናፍቃችሑን ነበር እንኳን ሠላም መጣችሁ እዮባ መልካም ልደት ቀሪ ዘመንሕን ይባርክልሕ የድንግል ማርያም ልጅ 🙏

    • @kiyyaatube4930
      @kiyyaatube4930 2 ปีที่แล้ว

      mahiye ውዴ ካላስቸገርኩሽ ሰብ አርጊልኝ እማ

    • @workieyeshiwas7313
      @workieyeshiwas7313 2 ปีที่แล้ว +1

      የኔ ውዶች በጣም ተናፍቃችሁል እንኳን በሰላም መጣችሁ እዮባ መልካም ልደት እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንህን ይባርክልህ

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 2 ปีที่แล้ว +1

      @@workieyeshiwas7313 ደምሩኝ

    • @masratalamu1450
      @masratalamu1450 2 ปีที่แล้ว

      Machine 💐🎂🕯️🥰🥰🥰🌷👏👏

    • @Em.YouTube.
      @Em.YouTube. 2 ปีที่แล้ว

      @@workieyeshiwas7313 ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ ፕሮፋይሌን ጫን በማድረግ ኑ

  • @sofitube6902
    @sofitube6902 2 ปีที่แล้ว +13

    ሐዲስ ቃል እዮባ እንኳን በደህና መጣቹ ፍቅራቹ በጣም ደስ ይላል ፈጣሪ አይለያቹ እዮባ መልካም ልደት 😘👌

  • @የድፍረትኃጢያትእንዳይገዛ
    @የድፍረትኃጢያትእንዳይገዛ 2 ปีที่แล้ว +5

    መልካም ልደት እዮባ 🎂 አቤት አድና ቃል 😂😂😂ምረጥ ተዋናይ ወቶችኋል የቃል ደሞ በጣም ከዘመኑ ተዋናይ የናተ ይብለጣል 👌👌

  • @makidahamanda2791
    @makidahamanda2791 2 ปีที่แล้ว +8

    አዲስ አሮጌ አላለም በሳቅ ገደለኝ😂😂😂 በጣም ነዉ የምታምሩት 👌👌👌👍👍

    • @Messi-vc4oo
      @Messi-vc4oo 2 ปีที่แล้ว

      ክክክክክክ አሮጊት ሞትኩኝ

    • @ኪያ-ጀ5ረ
      @ኪያ-ጀ5ረ 2 ปีที่แล้ว

      ወላ በሳቅ

  • @mel7623
    @mel7623 2 ปีที่แล้ว +5

    መልካም ልደት እዮባ፣ የደፊት የህይወት እቅድ እግዚአብሔር ያሳካልህ። ሁላችሁም ተባረኩ፣ ድንቅ ናችሁ።

  • @سعادهسعاده-د3ط
    @سعادهسعاده-د3ط 2 ปีที่แล้ว +4

    ሁሉም ቪደዋችሁ እወደዋለሁ ግን የዛሬው በጣም አዝናናኝ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ከነቤተሰባችሁ እየብ ፈጣሪ ያሰብከውን ያሳካልህ ካተ ጋር ብሰራ እምታገርጋቸው ስራ ላይ አብሬ ብሳተፍ እወዳለሁ ከምሬ ነው እየብ

  • @mahinigus2838
    @mahinigus2838 2 ปีที่แล้ว +7

    መልካም ልደት እዮባ 😍😍ቃልዬና አዲስ ግን ትወናችሁ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @ጣዕምጓልተዋህዶ
    @ጣዕምጓልተዋህዶ 2 ปีที่แล้ว

    ክክክክ አዮባየ ሳትሰብዋ ኮ ጠገብኪ😂😂
    እንኳን ተወልድካአዮባዪ💐💐💐💐💐💐💐

  • @dafna4027
    @dafna4027 2 ปีที่แล้ว +15

    መልካም ልደት ኢዮብየ😍
    ደስ ትላላችሁ ፈጣሪ ፍቅር ይጨምርላቸዎ😍

    • @seaditube-lz2zu
      @seaditube-lz2zu 2 ปีที่แล้ว +1

      ሰላም ላንች ይሁን የኔ ውድ እህት በፈጣሪ ዴምሪኝ አድስ ነኝ

  • @የሺየማርያምልጅ-ደ9ገ
    @የሺየማርያምልጅ-ደ9ገ 2 ปีที่แล้ว +3

    አዲስዬ ቃልዬ እዮባዬ በክርስቶስ ፍቅር ውድድድድድ የኔ መልካሞች እኛ ከእናንተ ብዙ እንማራለን በርቱልን!!!
    መልካም ልደት እዮባዬ እንኳን ተወለድክልን

  • @BeteHohe
    @BeteHohe 2 ปีที่แล้ว +5

    _ኢዮብዬ መልካም ልደት ይሁንልህ የራስ የልደት ቀን ስመጣ -ስለ ልደት ሲሰሙ ሳስቡ። በመጀመሪያ ወደ አእምሮ የሚመጣው ምንድነው? ክብረ በዓል! የልደት ቀን በጣም አስደናቂ ነገር ነው ፡፡ እሱ በጣም ልዩ ነው! እሱ በጣም አስፈላጊ ነው እናም እንደዛው ፣ የአንድ ሙሉ ዓመት ማብቂያ እና የሌላ ዓመት ጉዞ መጀማርም ነው ፡፡ ሁሉም ሰው የልደት ቀን ይወዳል, 🎁🎁🎁🎁ዛሬ እና ሁል ጊዜ ደስታህን እመኛለሁ ከከባድ በሽታ, ከከባድ ህመም ከከባድ ችግር ከከባድ ጭንቀት ይሰውርህ ሁሌም ደስተኛ ሁኑልኝ ሳቅህን ያብዛልኝ የልደትህ ቀን የደስታ ቀን ነች 🎂🎂🎂🎂🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ረጅም እድሜና ሙሉ ጤና ይስጥህ አሜን🎉🎉🎉🎉🎉 ዓመታትን በደስታ በሰላም በፍቅር ኑርልን መልካም🎉 ልደት🎁 የልደት🎊 ቀንህ 🎈መጣ; 💖እና ይህ ቀለል ያለ ቀን አይደለም. ላንተ እፁብ ድንቅ ልዩ ቀን ነች💖💖 ተመስገን በል 💐💐💐👏👏 በዚህ ቀን መልካም ይሁን ከፀሐይ መውጫ እስከ ፀሐይ መግቢያ ድረስ. አሜን_
    _ቃልዬና ሐዲስዬ ውዶችዬ እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማቹ በክርስቶስ ይብዛልኝ ተናፍቃቸዋል እውነትም 🥰😍😘🌺🥰😍😘🌺🥰😍😘🌺🥰😍😘🌺_

  • @amayamohammed6516
    @amayamohammed6516 ปีที่แล้ว +4

    ወንድሜ እዮብ እንከን ተወለድክ ማልከም ልደት❤❤❤❤❤❤❤ቃልዬ እና አዲስ።ፍቅርቹን ፈጠሪ ይጨምሪለቹ❤❤❤❤❤❤

  • @Sara-ok8ri
    @Sara-ok8ri 2 ปีที่แล้ว +5

    እንኳን ደህና መጣችሁ ቃል እዮብ HBD እንኳን ተወለድክ አይ አዲስ። እንዳለቀልቅሽ አለ 😁😁😁😁 ደስ ትላላችሁ

    • @yordi8453
      @yordi8453 2 ปีที่แล้ว

      Demerige mari

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 2 ปีที่แล้ว

      😁😍ደምሪኝ😍😅

  • @ቅድስትእራያ
    @ቅድስትእራያ 2 ปีที่แล้ว +2

    የምር ዛሬ በጣም ነው የሳኩት እዮባየ እኳን ተወለድክ ቀሪ ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክል አዲስ ቃል በጣም ነው የሰራችሁት

  • @almazamlaku5537
    @almazamlaku5537 2 ปีที่แล้ว +19

    ሁለት ውብ ልቦች እንኳን ደህና መጣችሁ እዩባ እንኳን ተወለድክ 20 80 ነው አስተሣሠብ ይጨምርልህ

    • @seaditube-lz2zu
      @seaditube-lz2zu 2 ปีที่แล้ว +1

      ሰላም ላንች ይሁን የኔ ውድ እህት በፈጣሪ ዴምሪኝ አድስ ነኝ

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 2 ปีที่แล้ว +1

      አልሚ ደምሪኝ

  • @ዛሬምተመስገን-ጸ3ጀ
    @ዛሬምተመስገን-ጸ3ጀ 2 ปีที่แล้ว +4

    እንኳን ተወለድክ እዮባ 🌹🌹🌹
    አዲስ ተዉነኸዋል የምር ኬኩን ስትደፋው 👍👍👍
    እንደት እዳሳቃችሁኝ ደስስስስ ትላላችሁ❤️❤️❤️❤️

    • @seaditube-lz2zu
      @seaditube-lz2zu 2 ปีที่แล้ว

      ሰላም ላንች ይሁን የኔ ውድ እህት ባአላህ ዴምሪኝ አድስ ነኝ

  • @samutube8551
    @samutube8551 2 ปีที่แล้ว +4

    የሌባ አይነደረቅ እንደት እንዳሳቃችሁኝ የኔወንድም እዮባየ አስታራቂ 😂😂😂😂 አሮጊት አግብቸ ነው አለ 😋😋 መልካም ልደት እዮባየ

  • @banchukonjo4974
    @banchukonjo4974 2 ปีที่แล้ว +16

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣በስማም ደስ ስትሉ ጭቅጭቃችሁ ራሱ ሲያምር እዮባዬ መልካም ልደት 🥰🥰🥰🥰🎂💐

  • @hiwotalene4458
    @hiwotalene4458 2 ปีที่แล้ว +6

    እዮባዬ በልደትህ ቀን አወዛገቡህ አይደል 😄😄😄. መልካም ልደት እዮባ

  • @destatigray9547
    @destatigray9547 2 ปีที่แล้ว +15

    ዝተረፈ ዕድመኻ ይባረኽ እዮባ መልካም ልደት🎂🎂🎂🎂ኣዲስ ቃልየ ንኩሉኩም እግዚአብሔር ካብፍቅሪ ፍቅሪ ይዓድልኹም

  • @መሀተቤንአልበጥስም
    @መሀተቤንአልበጥስም 2 ปีที่แล้ว +42

    እንኳን በሰላም መጣችሁልን እዮብ መልካም ልደት እንኳን ተወለድክ ቀሪ ዘመንክን እግዚአብሔር ይባርክልህ🙏🎉🎂🌹🌻

    • @seaditube-lz2zu
      @seaditube-lz2zu 2 ปีที่แล้ว +2

      ሰላም ላንች ይሁን የኔ ውድ እህት በፈጣሪ ዴምሪኝ አድስ ነኝ

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 2 ปีที่แล้ว

      @@seaditube-lz2zu እሽ

  • @alemneshbeyene5539
    @alemneshbeyene5539 2 ปีที่แล้ว +2

    እዮብየ የኔ ወድም እንኳን ተወለድክልን ቀሪው ዘመን የተባረከይሁንል ወድሜ ከሀጢያት በስተቀር መልካም ምኞት ሁሉ ይሳካልወድሜ

  • @አርሴማየማርያምልጅወለተስ
    @አርሴማየማርያምልጅወለተስ 2 ปีที่แล้ว +4

    😂😂😂😂ወይኔ አሮጊት አግብቼ አላለም በጣም ነው ያሳቃችሁኝ ለማንኛውም መልካም ልደት እዮባ

    • @thfg8981
      @thfg8981 2 ปีที่แล้ว

      እዬብን እንደት አሰጨነቁት

  • @samritube645
    @samritube645 2 ปีที่แล้ว

    አይ እዮባዬ እኔን ጭኝቅ ይበለኝ ጨነቀው እኮዎ እናንተ ተንኮለኞች አስጨነቃችሁት እኮዎ መልካም ልደት ይሁንልህ እንኩዋን ተወለድክልን ቀሪ ዘመንህን መልካም የምትሰራበት ያድርግልህ

  • @ፍቅር-ወ2ቐ
    @ፍቅር-ወ2ቐ 2 ปีที่แล้ว +3

    ዋስ ጥሩ አኩርፈናል የት ከርማችሁ ነው🥰🥰🥰🥰😭በጣም ናፍቃችሁኝ ነበርአትጥፉ እሽ ኮሜታተሮች እናተስ?እዪባ እንኳን ተወለድክ የትንሽ ትልቅ ፈጠሪ ያሰብከውንያሳካልህ❤️

  • @ኣኩስማዊት12
    @ኣኩስማዊት12 2 ปีที่แล้ว

    ቃሊየይ ላንቺ ቃላት የለኝም ደርባባ ቆንጆ እና ኣስተዋይ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ትዳራቹ ይባርክላቹ እዮባ እንኳን ተወልድክ እግዚአብሔር ቀሪ ዘምንህን ይባርከልህ ።

  • @tgstmulat8153
    @tgstmulat8153 2 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን በሰላም መጣችሑ ውዶች
    እዩብ እንኳንም ተወለድክ በጣም ደስ ትላላችሑ
    እኔ ያሳቀይ ቃልና አዲስ እየተጣሉ እንደማገላገል እዩብ ኬኪን ይሰለቅጣለክ😀😆😅😅

  • @ለምለምየጌታልጀ
    @ለምለምየጌታልጀ 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን ተወለድክ በጣም ነው ደስ የምትሉ ዋዋዋ ፍቅራቸው ዘላቂ ይሁን👌👌👌👌💞💞💞💯💯💯💖💖💖

  • @merimoia9195
    @merimoia9195 2 ปีที่แล้ว +8

    እንኳን ተወለድክ መልካም ልደት እዮባዬ😘😘😘😘

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 ปีที่แล้ว

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ😘😘

  • @zelekashlulseged9795
    @zelekashlulseged9795 2 ปีที่แล้ว +1

    እዮባዬ የኔ ጨዋ ደስ ይላል አልክ ጎበዝ የሚያጣላ ነገር የለም

  • @blackdiamonddiamond6011
    @blackdiamonddiamond6011 2 ปีที่แล้ว +8

    I love this blessed family ❤️🙏🏽 happy birthday Eyob 🎉🎊🎈እንኮን ተወለድክ😇

  • @bizuyekassew8256
    @bizuyekassew8256 2 ปีที่แล้ว

    በመጀመሪያ ቃልና አድስ እንኳን ደና መጣችሁ H B D እዩባ እንኳን ተወለድክ ቀሪ ዘመንህን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልህ በጣም ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 🥰🥰🥰

  • @bezachanel2516
    @bezachanel2516 2 ปีที่แล้ว +3

    እኳን በሰላም መጣቹ በጣም ደስ ይላል እዮባ እኮን ተወለድ እግዚሐብሔር ቀሪ ዘመንህ ይባርክልህ 💐💐💐💐💐💐

  • @ሳምሪነኝያጣዬዋ
    @ሳምሪነኝያጣዬዋ 2 ปีที่แล้ว +2

    እዮባዬ እንኳን ተወለድህ መልካም ልደት ቀሪ ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ ቃልዬና አድስ እንወዳችሃለን ተናፍቃችሃል ብቅ ብቅ በሉልን በጣም ነዉ የምወዳችሁ የፍቅር ተምሳሌት ናችሁ

    • @seaditube-lz2zu
      @seaditube-lz2zu 2 ปีที่แล้ว

      ሰላም ላንች ይሁን የኔ ውድ እህት ባአላህ ዴምሪኝ አድስ ነኝ

  • @rajeevbadu6658
    @rajeevbadu6658 2 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ሠላም መጣችሁ አዲስ ቃል ተፍታችኋል በጣም እዮብ መልካም ልደት

    • @seaditube-lz2zu
      @seaditube-lz2zu 2 ปีที่แล้ว

      ሰላም ላንች ይሁን የኔ ውድ እህት በፈጣሪ ዴምሪኝ አድስ ነኝ

    • @rajeevbadu6658
      @rajeevbadu6658 2 ปีที่แล้ว

      @@seaditube-lz2zu እሺ

    • @ቃልዬየራሳዋ
      @ቃልዬየራሳዋ 2 ปีที่แล้ว

      @@seaditube-lz2zu ነይ እንደመር

  • @selamabera5185
    @selamabera5185 2 ปีที่แล้ว +2

    ክክክክክክክክክክ አዲስና ቃል የስራችሁንይስጣችሁ የምወዳችሁ ትችላላችሁ ማርያምን እዮባዬ የኔ ፀባየ ሠናይ እንኳን ተወለድክ ቀሪ ዘመንክን እግዚአብሔር ይባርክ ልክ

    • @samuraiadisabab9260
      @samuraiadisabab9260 2 ปีที่แล้ว

      💞💞💞💞💞💞💞💞👍👍👍👍

  • @ነኝ-ገ4ደ
    @ነኝ-ገ4ደ 2 ปีที่แล้ว +5

    ወላሂ እደዛሬ ስቄ አላቅም😂😂😂😂😂አሮጊት አግብቼ አይ አዲስ❤

  • @sarkysarky8388
    @sarkysarky8388 2 ปีที่แล้ว

    እዬባየ እንኮን ተወለድህ ቀራ ዘመንህ ይባረክ ወንድሜ።ይሰብህው ሁሉ ይሳካልህ።
    አዲስየና ቃልየ ስወዳችሁ ፍቅራችሁ ይብዛ በመልካም ፋሬ ተባረኩ ውዶች።😍😍😍😍😍😍😍😍👌👌👌👌👍👍👍👍

  • @selamethpiya2504
    @selamethpiya2504 2 ปีที่แล้ว +12

    የኔማሮች ስወዳቹ እኔም ከሰደት ተምልሸ ከቤተሰቦቼ ጋራ እንድ ማድረግ ምኞቴ ነው በጣም ደሰ ትላላቹ🥀🥀🥀🥀🌹🌹🌹እዮባ መልካም ልደት

    • @seaditube-lz2zu
      @seaditube-lz2zu 2 ปีที่แล้ว

      ሰላም ላንች ይሁን የኔ ውድ እህት በፈጣሪ ዴምሪኝ አድስ ነኝ

  • @mebratmebratmelka8965
    @mebratmebratmelka8965 2 ปีที่แล้ว

    Wegud yigermal
    Iyob iko batltew cherisewal 😂😂😂😂Wayne keliye iko unet Aregichiko Egzabehir kezi yebelate fikir yistachu betam desitilalachu.
    Happy birthday Iyob🎉🎉🎉

  • @amarosamaros7951
    @amarosamaros7951 2 ปีที่แล้ว +6

    እንኳን በሠላም መጣችሁ በጣም ተናፍቃችሁ ነበረ እዮባ እንኳን ተወለድክ ቀረው ዘመንህ የተባረከ ይሁንልህ

  • @trngotrngo669
    @trngotrngo669 2 ปีที่แล้ว +2

    እዬባ እኳን ተወለድክ መልካምልድት
    🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂
    ቃልዬ ግን ነገረኛ ሴት ውሶጦ ያለች ይመሰላል😃😃ወይትወና ትችላለችሁ 👌👌አሮጊት አግብቼ አላምአዲስ በጣም ያሳቃልክክክክክክ
    በጣምድስትላለችሁ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 2 ปีที่แล้ว +5

    ደስ ስትሉ እዮባዬ በድጋሜ መልካም ልደት🎂 አዲስና ቃልዩ በጣም ነው ያሳቃቹሁኝ 🤣🤣

  • @helenworku8170
    @helenworku8170 2 ปีที่แล้ว +2

    እዮባ እንኮን ተወለድህ ቀሪ ዘመንህን ይባረክልህ ደስ ነው የምትሉት ፈጣሪ ፍቅራቺሁን ያብዛላቺሁ

  • @sheberehibrahim5279
    @sheberehibrahim5279 2 ปีที่แล้ว +6

    እንኳን ደህና መጣቹህ የኔ ዉድቹ ቃሊዬ እና ኣዲሰ በጣም ናፍቅቹኛል በጣም ታምራላችሁ እዮባ እንኳን ተዉልደከ

    • @seaditube-lz2zu
      @seaditube-lz2zu 2 ปีที่แล้ว

      ሰላም ላንች ይሁን የኔ ውድ እህት በፈጣሪ ዴምሪኝ አድስ ነኝ

  • @ፍቅሪማርያመይሲአለዎሓለፋ
    @ፍቅሪማርያመይሲአለዎሓለፋ 9 หลายเดือนก่อน

    መልካም ልደት እዮባ 🥰🥰❤️ቃልዬና ግን ትወናችሁ🤣🤣🤣🤣🤣

  • @ዜድየተዋህዶጎዶልያስ-ቀ2በ
    @ዜድየተዋህዶጎዶልያስ-ቀ2በ 2 ปีที่แล้ว +14

    መልካም ልደት እዮባ እንኳን ተወለድክ ቀሪ ዘመንህ እግዚአብሔር የተባረከ የተወደደ ይሁንልክ 😍😍😍 የአዲስ አወዳደቅ በሳቅ ፍርፍር አረገኝ 🤣🤣🤣 ኧረ ቃልና አዲስ ትወና አልተቻላችሁም

  • @workegetachw8360
    @workegetachw8360 2 ปีที่แล้ว

    ቃልዬ በጣም አድናቂሽ ነኝ ፕሮግራማችሁ በጣም አስተማሪ ነው በርቱልኝ

  • @helentube4131
    @helentube4131 2 ปีที่แล้ว +18

    😂😂😂😂እውነት በጣም ነው የምታምሩት ባል እና ሚስት ፍቅራቹ የተባረክ ይሁን ♥️♥️ እዮባ እንኳን ተወለድክ ምልካም ልደት ይሁንለክ 🌷🌹🍰🍰🍾🥂🍾🍷

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 2 ปีที่แล้ว

      😍😂😂ደምሩኝ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      ቤተስብእናሁንውዴዋበቅንነትዋ

  • @elsamengesha701
    @elsamengesha701 2 ปีที่แล้ว +2

    መልካም ልደት ወንድማችን እዮባዬ ግን ቃል እኮ ያአንተ እህት ነው የምትመስለው አድስዬ እናት የሆንች እህት እና ሚስት ስላለችህ ፈጣሪ ይወድሀል ምርጥ ቤተሰብ ከምወዳቻው ቤተሰቦቼ ቀጥሎ የሁለተኛ ቤተሰቦቼ ናችሁ በርቱ

  • @ኢትዮጵያዊቷቆንጆ
    @ኢትዮጵያዊቷቆንጆ 2 ปีที่แล้ว +21

    አሮጊት አግብቼ አላለም😂እፎይ😂😂😂😂
    መልካም ልደት እዮባ💟🎂

    • @brtaglab2516
      @brtaglab2516 2 ปีที่แล้ว

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣 በጣም

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 2 ปีที่แล้ว

      በሳቅ ደምሩኝ😆😍😁

  • @AsdAsd-lf6up
    @AsdAsd-lf6up 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው የምታምሩት እመቤቴን እወዳችሁ አለሁ በምን ላግኛችሁ ሥናፍቁኝ በጣም ጠፍታችሆል እና ደግም ቃልና አአድሥ በህልሜ አየሆችሁ ደግሞ እርጉዝ ነኝ

  • @ዮወርድ
    @ዮወርድ 2 ปีที่แล้ว +3

    ልደት የምትለዋን እረሳሁትእኮ ቃልየና አድስ በሳቅ ገደሉኚ ምርጥ ተዋናኚ ወቷችኃል 👌👌👌👌💝💜💝💜

  • @ሀገሬናፈቅሽኝ-ኘ5ዘ
    @ሀገሬናፈቅሽኝ-ኘ5ዘ 2 ปีที่แล้ว +1

    ማርያምን አዝናናችዉኝ እኳን ተወለድክ እዮባየ

  • @haregmak1519
    @haregmak1519 2 ปีที่แล้ว +7

    ጠፉቹ እውነት ቃልዬ ልዕልት❤😍💋
    እዬባ እንኳን ተወለድክ በድጋሚ።

    • @kiyyaatube4930
      @kiyyaatube4930 2 ปีที่แล้ว

      Hareguwa ውዴ ካላስቸገርኩሽ ሰብ አርጊልኝ እማ

  • @ሀይሚቲዩብH
    @ሀይሚቲዩብH 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ፍቅር ለዜህ ቤት የኔ ምርጦች ልዬዬዬው ናቸው በጣም እምወዳቹው ሰላመ እግዛብሒር በያላቹበት አዴስይና ቃልዬ ፈታ ነው ይረጋቹን😂😍
    እዮዮባ ወድሜ መልካም ልደት ቀሪይ ዘመንህ ይባረክ🙏🙏🙏

  • @bezagadisa1124
    @bezagadisa1124 2 ปีที่แล้ว +8

    እንኳን ሠላም መጣችሁ የኔ ውዶች እንኳን ተወለድክ እዮባ መልካም ልደት 🎂🎂🎂🎂

    • @seaditube-lz2zu
      @seaditube-lz2zu 2 ปีที่แล้ว

      ሰላም ላንች ይሁን የኔ ውድ እህት በፈጣሪ ዴምሪኝ አድስ ነኝ

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 2 ปีที่แล้ว +1

    አዮባ አስተዋይልጅ ቀሪዘመንህ ይባረክ ሁለቱጥንዶች ስወዳቹእኮ❤❤❤

  • @tsedihabshawit3375
    @tsedihabshawit3375 2 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን ደህና መጣችሁ መልካም ልደት ቀሪ ዘመንህ እግዚአብሔር ይባርክልህ 👏❤❤❤

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 2 ปีที่แล้ว

      ደምሩኝ💓💚💓💚💓

  • @Sara-nh3zg
    @Sara-nh3zg 2 ปีที่แล้ว

    እዮባዬ የኔ መልካም እንኳን ተወለድክልን
    ትወና ትችላላችሁ

  • @ሳራቲዩብ-ሰ1ቘ
    @ሳራቲዩብ-ሰ1ቘ 2 ปีที่แล้ว +12

    እንኳን ተወለድክ መልካም ልደት እዮባዬ 🎂❤
    የመዳም ቅመሞች ደምሩኝ🙏🙏🙏

  • @yordanos3320
    @yordanos3320 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ተወለድክ እዮበ ቃል ና አዲስ በጠም ነው ምወደችሁ እግዚአብሔር ፍቅርችን ይጭርላቸሁ

    • @seaditube-lz2zu
      @seaditube-lz2zu 2 ปีที่แล้ว

      ሰላም ላንች ይሁን የኔ ውድ እህት በአላህ ዴምሪኝ አድስ ነኝ

  • @ተመስገን-ወ2ገ
    @ተመስገን-ወ2ገ 2 ปีที่แล้ว +4

    ወይኔ ውዶቼ ኬኩን እኮ በእጃቹ ገባቹበት እወዳችሃለው💝💝

  • @kokobewerku9269
    @kokobewerku9269 2 ปีที่แล้ว +2

    መልካም ልደት እንኳን ተወለድክ እዮብየ ቀሪ ዘመንህ ይባረክ

  • @felahtube4108
    @felahtube4108 2 ปีที่แล้ว +17

    እናት ሀገራችንን አላህ ስላሟን ይመልስልን

  • @ወሎየዋዩቶብ
    @ወሎየዋዩቶብ 2 ปีที่แล้ว +2

    እኮን ተወለድክ በጣም ደስ ነው የምትሉት ያላቹሁ ፍቅር ደስ ይላል መልካም ልደት ይሁንልህ🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂

  • @ድንግልማርያምእናቴ-ቈ9ኈ
    @ድንግልማርያምእናቴ-ቈ9ኈ 2 ปีที่แล้ว +4

    አዲዬ የኔ ትሁት ወንድሜ ቃልዬ የኔ ፍልቅልቅ እህቴ ኢዮባዬ የኔ ባለ ልብ ወንድሜ ስወዳችሁ❤❤❤❤እዮባዬ መልካም ልደት የኔ ቅን❤❤❤❤❤ወይኔ እዮባ የምር አስተዋይ ልጅ❤❤❤❤

    • @yordi8453
      @yordi8453 2 ปีที่แล้ว

      Demerige mari ❤❤

  • @tsigeredatefera6063
    @tsigeredatefera6063 2 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ውዶች እኛም ናፍቃችሑን ነበር እንኳን ሠላም መጣችሁ እዮባ መልካም ልደት ቀሪ ዘመንሕን ይባርክልሕ ትወናው አሪፍ ሄዶ ነበር ግን የውሸት ነገር አንዳንዴ አይሳካም አንዳንዴ ይሳካል በርቱ አትጥፉ

  • @ቲጂወለየዋ
    @ቲጂወለየዋ 2 ปีที่แล้ว +4

    የመጄመሪያ ኮማች ነኝ እነቃልየን የምወዱ በላይክ አሳዩኝ🥰🥰🥰🥰🥰እነ ቃልልየና አድስ ኦኳን ሰላም መጣችሁ ተናፍቃችሗል🥰🥰#እዮብ እኳን ተወለድክልን🥰

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 ปีที่แล้ว

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ 👩‍❤️‍💋‍👩👩‍❤️‍💋‍👩

  • @bate1314
    @bate1314 2 ปีที่แล้ว +1

    እደማን ብትሆኔ ትመኛለሽ ቤሉኝ እንደእዮብ እላቸው ነበር ወንደሚ ካንተ ብዙ ተምራለሁ መልካምነትን እኔም ሀገሬ ገብቸ የተቸገሩትን መረዳት እንደት እደናፈቀኝ መልካም ልደት ወንድሜ እግዚአብሔር የእርሜ ዘመንህን ይባርክልህ 🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🎤

  • @welansaali674
    @welansaali674 2 ปีที่แล้ว +8

    መልካም ልደት እንኳን ተወለድክ እዮብዬ የኔ መልካም ሰው 🕯🕯🕯👑🎂🎂🎂🍰🍬🍬🍦🍦

    • @sebleabate2106
      @sebleabate2106 2 ปีที่แล้ว

      መልካም ልደት እንኳን ተወለድክ እዮብዬ የኔ መልካም ሰዉ

  • @alemubelay4245
    @alemubelay4245 2 ปีที่แล้ว

    እንደ እናንተ አይነት ፕራክ አይቼ አላቅም በጣም ነው ያዝናናኝ 💚💚💚💚💚💚💚💚😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤️💚💚👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️💚💚💚💚❤️❤️

  • @lidyalidya7062
    @lidyalidya7062 2 ปีที่แล้ว +8

    እንኳን ደህና መጣችሁ አበዛችሁችኮ በጣም ጠፍታችሆን
    እዮባዬ መልካም ልደት የልብህን መሻት እግዚአብሔር ይፈፅምልህ ከምንም በላይ ፍቅራችሁ ይማረካል ከዚህም በላይ ይጨምረላችሁ

    • @seaditube-lz2zu
      @seaditube-lz2zu 2 ปีที่แล้ว

      ሰላም ላንች ይሁን የኔ ውድ እህት በፈጣሪ ዴምሪኝ አድስ ነኝ

  • @kiyayemaryamlij3585
    @kiyayemaryamlij3585 2 ปีที่แล้ว +1

    ፍቅር የሆነ ቤተሰብ እዮባ Happy birthday 🎂🎂🎂 ስታስቀኑ ማርያምን

  • @ድንግልማርያምእናቴናት
    @ድንግልማርያምእናቴናት 2 ปีที่แล้ว +3

    ዋው መልካም ልደት እዮባ በጣም ደስ የሚል ትወና ነው🎂🎂🎂😍

  • @Aኝጎንደሬዋ
    @Aኝጎንደሬዋ 2 ปีที่แล้ว +1

    እውይ እንኳን ደህና መጣችሂ በጣምናፍቃቹኝ ነበር🎂🎂🎂🎂🎂

  • @አይሻሙሀመድነኝስደተኛዋ
    @አይሻሙሀመድነኝስደተኛዋ 2 ปีที่แล้ว +4

    የኔውዶችእኳንደህናመጣቹህ የኔውዶች አይለያቹህ ፍቅርየሆናቹህ ቤተሰቦች የኔማሮች እዮባዬ እኳንተወለድክ 🎂🎂🎂🎂😍😍😍

  • @ሰርኬወሎየዋ
    @ሰርኬወሎየዋ 2 ปีที่แล้ว +1

    እዮባ እንኳን ተወለድክ ግን አቤልን የት አደረሳችሁት

  • @የማክቤልእናትነኝ
    @የማክቤልእናትነኝ 2 ปีที่แล้ว +6

    እዮባየ የ ልጅ አዋቂ ለነሱ አለመክፋት ብልህ የወደቀ ኬክ ስትበላ እንዴት እንዳዘንኩ እፍፍፍ ተባረክ እዪባየ ቀሪ ዘመንህ ይባረክ 😘😘😘😘🌿🌿🌿🌿😍

  • @ክርስቶስአባቴድንግል-ከ5ፀ
    @ክርስቶስአባቴድንግል-ከ5ፀ 2 ปีที่แล้ว

    እዮባ እንኳን ተወለድክ ቀሪው ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ አዲስ ቃል ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ደግሞ የቃልዬ ጎባን መሆን እፈልጋለሁ እዮባ አስብበት