ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
Thank you for watching our videos ❤
❤❤❤
wow❤❤❤❤❤
ሠላም ላንች ይሁን በጣም በጣም በጣም ትችይላሽ ይህ ሙዚቃ ደግሞ ልዩ ነው መልካም ፍቃድሽ ከሆነ ካበር ብሰራበት ደስ ይለኛል 🙏🏽
❤❤
ዋው ዋው ዋው ዋው የሺ ደመላሽ
የሺዬ እምቅ አቅም አለሸ በርቺ እህታለም
This is the best tizta voice music i love it! ግን እንደ ትዝታ የልብ የሚያደርሰው፣እርቆ ፈጥኖ ሂዶ፣ ቶሎ ሚመልሰው፣
I loved this music as a kid.
የማይቀየር ዘመን አይሽሬ እንቁ ድምፅ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Beautiful
የሺ ጎበዟ ከእስካሁኑም በላቀ የምትደምቂበት ጊዜ እነሆ በፊትሽ አለ። የሙዚቃዎችሽ ወዳጅ ነኝ። የጎንዮሽ ሥራዎችሽም
እንደ አንቺ አይነት ጥበብ ስትጠራ ደስ ይላል።ለልብም ለጆሮም ይጣፍጣል።ጥበብን በራቁት፣በዳሌና በስድ ንባብ አደረቋት!ኑ ቶሎ ቶሎ ቦታዋን ያዟት እውነትም የሺ❤
ድንቅ ነው! ምርጥ ስራ ❤❤❤
በርቺ 2025 የከፍታ ዘመን ይሁንልሽ ።
Yeshi Demelash. You are special!❤
Wow!!
Good voice Good song keep it up from Eritrea much respect ❤.
የሺ የኔጀግና ብትዘገይም በራስሽ ዩትዩብ በመምጣትሽ ደስብሎኛል ወዳጆቼ ጥበብና ጥበበኛ አንድ ላይ ተከስተዋል የጆሮ ምግብ የሆነ ድምፅ ኮምኩሙ እንግዲህ
ድምፅሽ በጣም ያምራል። ምናለ ለፈጠረሽ ጌታ ብትዘምሪበት የሺዬ። ግጥሙ እንዴት እንደሚያስጨንቀኝ የፈጣሪን ስራ ለሰው ጥሩ አደለም።
Wow wow 👌 👏 😍 👍 🥰
የዳኝነትሽን ብቃት ያረጋገጥኩት ይህን ሙዚቃሽን ሳዳምጥ ነዉ
እውነትም የሺ!
Anchim geday nesh.
እረ አችም ገዳይነሺ አደኛ ነሺ ውድ በርች
Wow, what an incredible song! The high key notes and lower key transitions truly inspired me! I have so much respect for you-your dedication and kindness are truly admirable!!
exactly !
I have no words ,but I want to say thank you.
Love it sis
የሺዬ 🙏 ያምራል ።
ETHIOPIA 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ገዳይ ነው🥰🥰🥰
የሺዬ አድናቂሽ ነኝ ባልበም እንጠብቅሻለን❤😂😂😂 ያበደ ነው
Betam yamiral yeshiye... good luck on your new album❤
ጥሩ ድምጽ ነዉ ያለሽ እህት በጣም ነው ማደንቅሽ፡
አሪፍ ስራ ነው ከአንቺ ገና ብዙ እንጠብቃለን በርቺ
ዋው የሽየ
Beautiful voice 💯
Smart voice yesh
Mesmerizing, God bless you
ዋዉ ድምፅ የኔ ጀግና የሺዬ❤❤❤❤
የሺዬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል በርቺልን እህታችን🙏🙏🙏
1ኛ ነው የሺዬ
Ye tizta Nigst❤I cant stop listening
Wow nice performance go head Yesh
የሺ በጣም ደስ የሚል ስራ ነዉ እንወድሻለን
My advice for you remove the download, don't let everybody to download your music
ዳኛ እራሱ ሲዘፈነው እዴት እደሚያምረ በእናታችሁ ላክናሸረ እናድረግላት ምረጥ እንጉረጉሮ ትዝታ
እመቤት ሴት ወይዘሮ ድምፅሽ መረዋ ደርባባ የኛ ልጅ አረረ የት ነበርሽ?? ቢያንስ ከ30 ጊዜ በላይ ሰማሁሽ!!!ጨምረሽ ጨማምረሽ ይህን ድንቅ ድምሽን አሰሚን አደራ 🙏🏽🙏🏿🙏🏾👌🏽👌🏿👌🏾👏🏽👏🏾👏🏿💚💛❤️
❤❤❤❤❤❤waw
Love it.
1ኛ🎖
The only one music with many memories 😢😢😢
Wow the edit is so fine and also respect to our yeshi
Wowoooo amazing ❤
ዋውውው በጣም ደስስ ይላል
የሺዋዬ ይሄን ዘፈንሽን እንዴት እንደምወደው ድምፅ ዋው🥰🥰🥰🥰
የኔ ቅመም...የጎጃሟ እመቤት።ውድድ❤❤❤
You have an amazing voice . Beautiful song
Wow! You have amazing talent, keep it up 👍 you got a beautiful voice we are expecting more music from you.
You are talented dear Amhara sister 😍 keep the good work I rarely stop on music but you got me !!
You nailed it!
She's going to teach me you know she is great woman
የሺዬ ላጭር ጊዜም ቢሆን ለሰጠሽኝ የሙዚቃ እዉቀት አመሰግንሻለዉ ለተማሪዎችሽ የምታስተምሪበት መንገድና ፍቅር አክብሮትሽን ሳላደንቅ አላልፍም
Thank you so much 💓
1 ኛ የሺ ቆንጇ
Yeshiye yane konjo Arif sira new berchi🥰🥰🥰🥰🥰🥰
WOW WHAT A VOICE ❤
❤❤❤❤❤❤❤
Wawww amazing sounds
Wow!!! What an amazing voice. ❤👏👏👏👏
Wooow. Soooo beautiful 💚💛❤️
Woweeee amazing song ❤
I couldn’t stop listening to you . Very touching song. ❤️❤️❤️
Great Audition❤
So nice!!!
የኔ ግን የሺ❤❤❤❤❤
Techeyaleshi❤❤❤❤
የፍቕር ስራዎችሽ ምርጥ ናቸው ። ፋኖ እሚለው ስራሽ ግን ይሰቐጥጣል ። ኸ ኤርትራ !!!
ምርጥ ድምጽ
wow, so sweet to listen❤💛💚
Yeshi best of z best
የኔ ምርጧ ዳኛ የሺዬ ፡
Mert sera new yeshiye be adis sera musica entebkashalen
የኔ ጣፋጭ አንደበትሽ ጣፋጭ ❤❤❤❤❤❤❤❤
1ኛ ነሺ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Wow yeshya♥️♥️♥️♥️🌺🌺🌺🌺
WOW yeshye yimechish!!❤❤❤❤
Wow btam gobez❤
Wow🔥🔥🔥🔥
የሚደመጥ❤
ከንፋሱ ነው ከውሃው ወይ ጎጃም ❤
ዋው አንደኛ ነው ❤❤❤
የኔ ድምፀ መረዋ ሰወድሽ
great!!!
የሺዬ በጣም ነው ምወድሽ ምርጥ ስራ ምርጥ ድምፅ ❤❤❤
ዋው
በርቺ ልጄ!!!
ትችያለሽ❤❤❤❤❤❤❤❤
የሺዋ በጣም የምወድሽ ❤❤❤❤❤
የሺዬ 1ኛ
Gobze Nashe ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
1ኛ yeshi
የ Ethiopian Idol ዳኝነት ባንቺ እና ስርፀስብሃት ቀረ,ከዛ ውጭ ያለ ስው ሁሉ ዳኛ እስካይመስለኝ ነበር እምወዳችሁ::አሁን ደግም በድምፅሽ ❤❤
Good job ❤❤
Wow❤
ለኔ የሠርጌ ማስታወሻ ነው 2004,8,25
Thank you for watching our videos ❤
❤❤❤
wow❤❤❤❤❤
❤❤❤
ሠላም ላንች ይሁን በጣም በጣም በጣም ትችይላሽ ይህ ሙዚቃ ደግሞ ልዩ ነው መልካም ፍቃድሽ ከሆነ ካበር ብሰራበት ደስ ይለኛል 🙏🏽
❤❤
ዋው ዋው ዋው ዋው የሺ ደመላሽ
የሺዬ እምቅ አቅም አለሸ በርቺ እህታለም
This is the best tizta voice music i love it!
ግን እንደ ትዝታ የልብ የሚያደርሰው፣
እርቆ ፈጥኖ ሂዶ፣ ቶሎ ሚመልሰው፣
I loved this music as a kid.
የማይቀየር ዘመን አይሽሬ እንቁ ድምፅ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Beautiful
የሺ ጎበዟ ከእስካሁኑም በላቀ የምትደምቂበት ጊዜ እነሆ በፊትሽ አለ። የሙዚቃዎችሽ ወዳጅ ነኝ። የጎንዮሽ ሥራዎችሽም
እንደ አንቺ አይነት ጥበብ ስትጠራ ደስ ይላል።ለልብም ለጆሮም ይጣፍጣል።
ጥበብን በራቁት፣በዳሌና በስድ ንባብ አደረቋት!
ኑ ቶሎ ቶሎ ቦታዋን ያዟት እውነትም የሺ❤
ድንቅ ነው! ምርጥ ስራ ❤❤❤
በርቺ 2025 የከፍታ ዘመን ይሁንልሽ ።
Yeshi Demelash. You are special!❤
Wow!!
Good voice Good song keep it up from Eritrea much respect ❤.
የሺ የኔጀግና ብትዘገይም በራስሽ ዩትዩብ በመምጣትሽ ደስብሎኛል ወዳጆቼ ጥበብና ጥበበኛ አንድ ላይ ተከስተዋል የጆሮ ምግብ የሆነ ድምፅ ኮምኩሙ እንግዲህ
ድምፅሽ በጣም ያምራል። ምናለ ለፈጠረሽ ጌታ ብትዘምሪበት የሺዬ። ግጥሙ እንዴት እንደሚያስጨንቀኝ የፈጣሪን ስራ ለሰው ጥሩ አደለም።
Wow wow 👌 👏 😍 👍 🥰
የዳኝነትሽን ብቃት ያረጋገጥኩት ይህን ሙዚቃሽን ሳዳምጥ ነዉ
እውነትም የሺ!
Anchim geday nesh.
እረ አችም ገዳይነሺ አደኛ ነሺ ውድ በርች
Wow, what an incredible song! The high key notes and lower key transitions truly inspired me! I have so much respect for you-your dedication and kindness are truly admirable!!
exactly !
I have no words ,but I want to say thank you.
Love it sis
የሺዬ 🙏 ያምራል ።
ETHIOPIA 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ገዳይ ነው🥰🥰🥰
የሺዬ አድናቂሽ ነኝ ባልበም እንጠብቅሻለን❤😂😂😂 ያበደ ነው
Betam yamiral yeshiye... good luck on your new album❤
ጥሩ ድምጽ ነዉ ያለሽ እህት በጣም ነው ማደንቅሽ፡
አሪፍ ስራ ነው ከአንቺ ገና ብዙ እንጠብቃለን በርቺ
ዋው የሽየ
Beautiful voice 💯
Smart voice yesh
Mesmerizing, God bless you
ዋዉ ድምፅ የኔ ጀግና የሺዬ❤❤❤❤
የሺዬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል በርቺልን እህታችን🙏🙏🙏
1ኛ ነው የሺዬ
Ye tizta Nigst❤
I cant stop listening
Wow nice performance go head Yesh
የሺ በጣም ደስ የሚል ስራ ነዉ እንወድሻለን
My advice for you remove the download, don't let everybody to download your music
ዳኛ እራሱ ሲዘፈነው እዴት እደሚያምረ በእናታችሁ ላክናሸረ እናድረግላት ምረጥ እንጉረጉሮ ትዝታ
እመቤት ሴት ወይዘሮ ድምፅሽ መረዋ ደርባባ የኛ ልጅ አረረ የት ነበርሽ?? ቢያንስ ከ30 ጊዜ በላይ ሰማሁሽ!!!
ጨምረሽ ጨማምረሽ ይህን ድንቅ ድምሽን አሰሚን አደራ 🙏🏽🙏🏿🙏🏾👌🏽👌🏿👌🏾👏🏽👏🏾👏🏿💚💛❤️
❤❤❤❤❤❤waw
Love it.
1ኛ🎖
The only one music with many memories 😢😢😢
Wow the edit is so fine and also respect to our yeshi
Wowoooo amazing ❤
ዋውውው በጣም ደስስ ይላል
የሺዋዬ ይሄን ዘፈንሽን እንዴት እንደምወደው ድምፅ ዋው🥰🥰🥰🥰
የኔ ቅመም...የጎጃሟ እመቤት።ውድድ❤❤❤
You have an amazing voice . Beautiful song
Wow! You have amazing talent, keep it up 👍 you got a beautiful voice we are expecting more music from you.
You are talented dear Amhara sister 😍 keep the good work I rarely stop on music but you got me !!
You nailed it!
She's going to teach me you know she is great woman
የሺዬ ላጭር ጊዜም ቢሆን ለሰጠሽኝ የሙዚቃ እዉቀት አመሰግንሻለዉ ለተማሪዎችሽ የምታስተምሪበት መንገድና ፍቅር አክብሮትሽን ሳላደንቅ አላልፍም
Thank you so much 💓
1 ኛ የሺ ቆንጇ
Yeshiye yane konjo Arif sira new berchi🥰🥰🥰🥰🥰🥰
WOW WHAT A VOICE ❤
❤❤❤❤❤❤❤
Wawww amazing sounds
Wow!!! What an amazing voice. ❤👏👏👏👏
Wooow. Soooo beautiful 💚💛❤️
Woweeee amazing song ❤
I couldn’t stop listening to you .
Very touching song. ❤️❤️❤️
Great Audition❤
So nice!!!
የኔ ግን የሺ❤❤❤❤❤
Techeyaleshi❤❤❤❤
የፍቕር ስራዎችሽ ምርጥ ናቸው ። ፋኖ እሚለው ስራሽ ግን ይሰቐጥጣል ።
ኸ ኤርትራ !!!