የእንጀራ እናት !! ብዙወችን ያስለቀሰ አዲስ አስተማሪ የገጠር ድራማ ( yenjera enat adis yegeter drama)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 277

  • @Hamstercombatethiopia
    @Hamstercombatethiopia 2 ปีที่แล้ว +27

    በጣም ደስ ይላል በተለይ ወንድማማቾች ተባረኩ ሁሉም እንደናተ ቢፍቀር ዳቢሎስ ይናደድ ነበር

  • @መዲናጫኔአባቴንናፍቂ
    @መዲናጫኔአባቴንናፍቂ 2 ปีที่แล้ว +26

    እፍ ለመጨረስ ከበደኝ እኔም በእንጀራ እናት ነው ያደኩት ያሳደገችኝ ሙሉ የእናትን ፍቅር ሰታ ነው በጣም መልካም እናት ነበረች እሷ ስትሞት ሂወት በቀን ጨለመብኝ እናቴ ሙታለች እኔ ግን በቁሜ ሙቸ ነበር አባቴ ሁለተኝ አገባ ክፉ አይገልፅትም እፍፍፍፍ እያለቀስኩ ነው የምፅፈው በጣም ከባድ ነበር ትምህርቴን መማር አልቻልኩም አቆርጨ ስደት መጣሁ አሁን ግን ደስ የሚል ሂወት እየኖርክ ነው የሚገርመው አባቴ ሚስቱ የምትለው ይሰማ ነበር ቀብር ቢከፈት አሁን ያለሁበትን ብታይልኝ ብየ ሁሌም እመኝለሁ በጣም መልካም ሰው ነበረች ሁሌም አስባታለሁ እማ ሁሌም እወድሻለሁ አላህ ይራህምሽ

    • @eteneshhabte2543
      @eteneshhabte2543 2 ปีที่แล้ว +1

      L

    • @Mነኝሀላሌንአፍቃሪ
      @Mነኝሀላሌንአፍቃሪ 2 ปีที่แล้ว +1

      ወላሂ እኔም በጀራናት አድጊያለሁ ግን አባቴ አላህይስጠው የኛነውጅ የሶን አይሰማትምነበር እዳውም ስለምታዳላ በምግብም ይሁንበሌላ ከሶልጆች እኩል አታየንም ኡፍፍፍ አባቴ ፊትቢሰጣትኖሮ እደዝችነበር እምታረገን

    • @aaihsawusedawud2923
      @aaihsawusedawud2923 2 ปีที่แล้ว +2

      አሏህ ለጀነት ይበላቸው የኔም እነትም አባትም አላውቅም አሏህ ለጀነት ያርያቸው

  • @MerryBirhane
    @MerryBirhane หลายเดือนก่อน +1

    Wow 👌 astemari new bertu

  • @KidusYared12
    @KidusYared12 2 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር በሰው ዕጅ ላይ ከመውደቅ ይሰውረን ትልቅ ፈተና ነው። በዕንጀራ ዕናት በዐክስት በዘመድ ያለ ጥፋታቸው ተወንጅለው በሀሰት ዕና በፈጠራ ክስ ተከሰው መተት ተመትቶባቸው ሀገር ውስጥም ውጪም የግፍ ግፍ ተሰርቶባቸው ዕንዳይማሩ ዕንዳይሰሩ ዕንዳያገቡ ተደርገው የሚሰቃዩ ብዙ ሰዎች ዐሉ። ሑሉን የሚያይ ሁሉን የሚሰማ የዘሩትን በደንብ የሚያሳጭድ ዕውነተኛው ዳኛ እግዚአብሔር ግን ይፈርዳል።

  • @bizualemu1816
    @bizualemu1816 2 ปีที่แล้ว +4

    እዴዉ የጀራ እናት እድሚሺ ይጠር 😭😭😭

  • @KEWULETMOHAMMD
    @KEWULETMOHAMMD ปีที่แล้ว +3

    እማዬ ሺ አመት ኑሪልኝ ማነው የገጠር ልጅ እደኔ እናት ጀግና እናት ያለው የኔናትኮ ጀግናናት ወላሂ አባታችን እያለ 7 ልጆችን የቀን ስራ እየሰራይ ነው ያሳደገችን እማየ እወድሻለሁ

  • @haraghh2356
    @haraghh2356 2 ปีที่แล้ว +8

    በጣም ያሥለቅሣል እናት አለሚቱ ለዘላለም ትኑር

  • @alamirdessie7956
    @alamirdessie7956 2 ปีที่แล้ว +20

    የሚሊየኖች ህይወት ይህን ይመስላል

    • @MuhammedMuhammad-ex5kc
      @MuhammedMuhammad-ex5kc 4 หลายเดือนก่อน

      @@alamirdessie7956 እኔና ያክስቴ ልጅ እደዝህ ብለን ነበር ያደግን አይይይይ ይሱሲከፋዉ ቀድሜ እኔነኝ የማለቅስ እደናትያ ያለክፉየለም ይሱ በአያት እኔበናትያ ተሰቃየን አይይይይ😭😭😪😔

  • @GfggVgc
    @GfggVgc 16 วันที่ผ่านมา

    እህህህ እንጀራ እናት ዉስጤ ተላወሰ ወድሜ ትዝ አልከኝ እህ 😭😭😭😭

  • @YusefZbib
    @YusefZbib ปีที่แล้ว +2

    የኛም ቤተሠብ እንደ እናተ ነበር አሁን ግን እግዛብሔር ይመሥገን ሁሉም አለፍ አንዱ ወንድሜ በጣም ነበር በእጀራናት የተሠቃየዉ አሁን ግን ሊመረቅ ወራቶች ነዉ የቀረው እኔ ደግሞ እድሜ ለመዳም ዛሬ መዳም ናት እናቴ እውነቴነው መዳሜን አይደለም ኩፍ ነገር ካይኔ ተለይታኝ ሥትውል በጣም ይጨንቀኛል የኛ ሒወት እንደዚሕ ነበር ሁሉም ያልፍል በርቱ በጣም ነወ ያለቀሥኩ

  • @መዲነኝወሎየዋ-ረ1ዀ
    @መዲነኝወሎየዋ-ረ1ዀ 2 ปีที่แล้ว +10

    አያሌው ምርጥ ወንድም ነህ 😘😍

  • @sjsid7832
    @sjsid7832 2 ปีที่แล้ว +4

    የልጆቹ ፍቅር ደስ ይላን አቶ ጠብቀው ሚስቱን ሰምቶ ልጁን ሲያስለቅስ ያናዳን

  • @aminayasin4428
    @aminayasin4428 2 ปีที่แล้ว

    በእውነት አለቀሳችሁኝ ደግነቱ መጨረሻው ያማረ ሆነ

  • @ሀሊማነኝከወደወሎ
    @ሀሊማነኝከወደወሎ 2 ปีที่แล้ว +6

    ምርጦች እንኳን ደህና መጣችሁ አስተማሪ ነው በርቱ🤗💕🇪🇹🕊🇪🇹🙏አቤት እንጀራ እናት እፍ 😢አላህየ ሰውረኝ ከእንጀራ እናት ሚስኪን አሳዘነኝ ልጁ ያለ ስራው😌🙆

  • @mseremhelen9729
    @mseremhelen9729 2 ปีที่แล้ว +5

    የጀራእናት፣፣ነብስሽን፣አይጥ፣ይብለዉ

    • @መካያላህባሪያ
      @መካያላህባሪያ 2 ปีที่แล้ว

      አሚን ግን ሁሉም አድ አይደሉም ደምሪኝ ውደ

  • @الحمدالله-ف4م
    @الحمدالله-ف4م 2 ปีที่แล้ว +20

    አስለቀሳችሁኝ ልጆቹ😭

    • @fafitsfnywa9259
      @fafitsfnywa9259 2 ปีที่แล้ว +2

      ኡፍፍፍፍ እኔራሱ

    • @almazkemu413
      @almazkemu413 2 ปีที่แล้ว +3

      ከእጀራ፥እናት፥ያውጣችሁ።

    • @hgghgv6098
      @hgghgv6098 ปีที่แล้ว

      ​@@almazkemu413 ppppppppppp887😅😢🎉7 &v. 4. ח😅 6🎉¡ AAA, A,A,aa,6g

  • @hanahabraham1253
    @hanahabraham1253 ปีที่แล้ว

    እኔንም አስለቀሰኝ በእጂራናት ነዉ ያደኩት ህመሙ ትዝ አለኝ😭😭😭😭

  • @akliluwoldher1221
    @akliluwoldher1221 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ ድራማ

  • @Vidyc-r4o
    @Vidyc-r4o 6 หลายเดือนก่อน

    ይሄን ሳይ የኔ ሂወት ያደኩበት ትዝ አለኝ አይ ,እንጀራናት ሁሉም አንድናቸዉግን😢😢😢😢😢😢

  • @tsedalusintayehu9932
    @tsedalusintayehu9932 2 ปีที่แล้ว

    ayalewu yelyal tnx .

  • @abebayehubitew1667
    @abebayehubitew1667 2 ปีที่แล้ว +3

    Typical of our community, even I was a victim; OMG!
    You did it!
    Thank you!

  • @mozaalshkaili4015
    @mozaalshkaili4015 ปีที่แล้ว +2

    ኡፍፍፍፍፍፍ ስንቶቹ በዚመልኩ ይሰቃያሉ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @hiwotwalelgne2328
    @hiwotwalelgne2328 2 ปีที่แล้ว +2

    አያሌው በጣም ምርጥ ወንድም ነህ አስለቀሳችሁኝ

  • @KelemuaYibeltal
    @KelemuaYibeltal 8 หลายเดือนก่อน +3

    እናቴ ሺ አመት ኑሪልኝ

  • @msmina7423
    @msmina7423 2 ปีที่แล้ว +4

    እኔም በጀራናት ነው ያደኩት ልክ እደዚህ ሁኘ የደረሰበት ያውቀዋል😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @iqra1734
      @iqra1734 2 ปีที่แล้ว

      💔💔😭

    • @almazkemu413
      @almazkemu413 2 ปีที่แล้ว

      ወድማማቾቹ፥በጣም፥ያሳዝናሉ።እኔ፥እና፥ወድሜ፥ይህን፥አይነት፥ህወት፥አሳልፈናል፥ግን፥ሁሉም፥ይልፍል።እግዚያቢሂር፥ይመስገን።

  • @jemalseid9028
    @jemalseid9028 2 ปีที่แล้ว

    በጣም. ጥሩ ነው

  • @ሁሉም
    @ሁሉም 2 ปีที่แล้ว +4

    ልጆቹ ደስ ሲሉ

  • @emuyeemuye6731
    @emuyeemuye6731 2 ปีที่แล้ว +3

    😭😭😭😭 በእውነት አልቻልኩም እኔም ትንሽ ጊዜም ቢሆን በእንጀራናት ነው ያደኩ እናቴ ስትሙት አባታችን ካለገባል ብለን ለምንን እዲያገባ አደረግ ነው ነገር ግን ካለነው ልጆች በሙሉ ለኔ ታደላለች በጣም ትወደኝ አለች እኔም እወዳታለሁ ወላጅ እናቴ ነው የምትመስለኝ አዳድ ቦታ ደሞ በጣም ሲሰቃዩ አያለሁ በጣም ከባድ ነው

    • @zehara6644
      @zehara6644 2 ปีที่แล้ว

      አይሽ የኔ ውድ እኔም ልጄን ሳላውቅ ትንሽ ግዜ በእጄራናት ልጄን አስቃይቻት ኡለሁ ከዛ ሁሉንም ስትነግርኝ ከናቴጋር አስመጣሁኝ እያንዳንዱ ነገር ከባድ ነው ይህንድራማሳይ ያን ቁስል ተነሳብኝ አልሰርባት ሃራም ሆነብኝ ልጄንእንዳስቃዬቻት አልበቀላት በቀል የአላህ ነው በልጆቿታግኜውብዬ ከፈሬን ነግክሽ ዝምብያለሁ

    • @ወለተማርይምወለተማርያም
      @ወለተማርይምወለተማርያም 2 ปีที่แล้ว

      Betam uffff

  • @ማርያምእናት-ጘ7ጰ
    @ማርያምእናት-ጘ7ጰ 2 ปีที่แล้ว +1

    አብሪ ማልቀሴ😢😢

  • @seidmarye-cw2gp
    @seidmarye-cw2gp 6 หลายเดือนก่อน

    እማየ አሏህ ያኑርሺ አልችልም 😭😭😭😭😭

  • @addesbanda362
    @addesbanda362 ปีที่แล้ว

    yenem tarik nw😢😢😢😢

  • @YfggfGhhgyj-gc6ks
    @YfggfGhhgyj-gc6ks ปีที่แล้ว

    ውይ ሲያሳዝን እናቶች ከወለዳቹህም በዋላ አትለያዩ እናት ከሞተችም የእንጀራ እናት የሆናቹህም ልቦና ይስጣቹህ ፈጣሬ😢😢😢😢😢😢😢

  • @diborahdiborah2639
    @diborahdiborah2639 5 หลายเดือนก่อน

    😢😢ኡፍፍፍ የኔ አባት😢😢

  • @brtukanabdu7479
    @brtukanabdu7479 ปีที่แล้ว

    አንድም ቀን በፊልም እና በድራማ አልቅሸ አላውቅም እሄንን ሳይ ግን ኡፍፍፍፍ

  • @menberelegesse4717
    @menberelegesse4717 2 ปีที่แล้ว

    Betme astmaery yhona derma nawu betam naw yalkaskute wow

  • @bezuyefanta896
    @bezuyefanta896 2 ปีที่แล้ว +10

    አያሌው ምርጥ ወድም ነሕ

  • @selamantachew4170
    @selamantachew4170 2 ปีที่แล้ว +20

    እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 2 ปีที่แล้ว +1

    አያሌው ምርጥ ወንድምነህ

  • @desiyebelayenew3819
    @desiyebelayenew3819 ปีที่แล้ว

    አቤት መታደል ወንድማማቾች በጣም ነው ደስ የምትሉት
    እናቲቱ ደሞ ከስህተቷ መማሯ ደስይላል
    አባትዮው ደሞ ሳያጣራ መቆጣቱ ይገርማል

  • @teruneshray9966
    @teruneshray9966 2 ปีที่แล้ว +2

    Wow, that was a very sad story !!!!!!✌️❤️🇲🇱

  • @ባለጸጋእመቤትየአማኑኤልእ
    @ባለጸጋእመቤትየአማኑኤልእ 5 หลายเดือนก่อน

    አፈር ትብላ በእርግት እግዚአብሔር ይመስገን እኔ ስለጀራ እናት አላውቅም በፍቅር ቤተሰቤ ውስጥ በእኔትና በአባቴ መሀል ነው ያደኩት ግን ጎረቤት የእንጀራ እናት ያላቸው ልጆች አሉ ግን እንደልጆቻ ነው የምታያቸው እምትሳደቡ ሁሉም ሰው አንድ አይመሰላችሁ ሁሉም ሰው የተለያየ ሀሳብ እንዳለው ሁሉ ክፉም አለ ደግም አለ

  • @zaborazabora412
    @zaborazabora412 2 ปีที่แล้ว +1

    አያሌው ምርጥ ልጅ ነው

  • @JamaDegolo
    @JamaDegolo 2 ปีที่แล้ว +1

    አስለቀሰኝ

  • @Hayutiwolloyewa
    @Hayutiwolloyewa ปีที่แล้ว

    በጣም አስለቀሳችሁኝ 😢😢😢

  • @ማር-ዠ1ኘ
    @ማር-ዠ1ኘ 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጉብዝ

  • @YfggfGhhgyj-gc6ks
    @YfggfGhhgyj-gc6ks ปีที่แล้ว

    ማረያምን 😢😢😢

  • @ሰሚራእናሰአዳዩቱብ
    @ሰሚራእናሰአዳዩቱብ ปีที่แล้ว

    ስንቱ ነው እንደዚህ የሚሰቃየው እናት የለለው ልጅ ይህው ነው 😭😭😭

  • @roozail
    @roozail 7 หลายเดือนก่อน

    ❤አላህ የአንድ ወንድሜያርግቸሁ

  • @ademadem7679
    @ademadem7679 2 ปีที่แล้ว

    በጣም አስተማሪ ነው

  • @fudxhdy9719
    @fudxhdy9719 2 ปีที่แล้ว +2

    ኡፍፍ😥ልብ ነው የሚነካው😥

  • @nawafhamad2
    @nawafhamad2 7 หลายเดือนก่อน

    ማየት አልቻልኩም አስለቀሰኝ እፍፍፍ እናት ሺ አመት ትኑር ምንም አይኑራት

  • @Yyghg-gd2sl
    @Yyghg-gd2sl 5 หลายเดือนก่อน

    እያለቀስሁ አይሁት ግን ለምን ነዉ እዲህ የሚሆኑት እህቶቼ የተሰቃዩበት ሂወት💔💔😢😢እናቴ ለዚህ ነብር አትሙቺብኝ የምለዉ ዛሬ የምፈሪዉ ሁሉ ዱረሰ😢😢😢

  • @አገሬጎጃምነው
    @አገሬጎጃምነው 11 หลายเดือนก่อน

    ማርያምን አስለቀሱኝ😢😢😢

  • @انالمانالم
    @انالمانالم ปีที่แล้ว

    የምድር እንደዝሬ አልቅሸ አላቅምየኔም ልጆች በንጀራናት ናቸው

  • @TseyeYimer
    @TseyeYimer ปีที่แล้ว

    እውነት እኔ ያሳለፍኩት ህይወት ነው ውይይይ እንጀራ እናት

  • @rabyasayadomar6001
    @rabyasayadomar6001 2 ปีที่แล้ว

    ያሥለቀሠኝ ድራማ😥😥😥😥😥😥😥

  • @اسيامحمد-ج5ت
    @اسيامحمد-ج5ت 2 ปีที่แล้ว

    ያሶዝናሉ

  • @selameshetie6304
    @selameshetie6304 2 ปีที่แล้ว

    እደኔ ግን አባታቸው ነው ጥፍተኛ እኔም በዚህ ሂወት ውስጥ ነበር ያደኩት ግን እውነት ለመናገር ትክክለኛ ሁለተኛ እናት ነበረች እንጂ የእንጀራ እናት አልነበረችም ግን ዋናው የአባታችን ለልጆቹ የነበረው ቦታና ክብር ነበር ልጆቼን ካስከፍሽ ያንችና የኔ ትዳር አይቀጥልም ይላት ስለነበር ከባባ ይልቅ ለኛ ለልጆቹ የተለዬ ፍቅር ነበራች መልካም ሴት ነበርች

  • @አልሀምድሊላ-ቐ8ዸ
    @አልሀምድሊላ-ቐ8ዸ ปีที่แล้ว

    😭😭😭😭😭😭😭አይ እናት

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 2 ปีที่แล้ว

    በጣም አሪፍ ድራማ

  • @zahramohammed9349
    @zahramohammed9349 2 ปีที่แล้ว

    እኔም እንደህ ነበር ያደኩትብቻአልሀምዲላሊህለሁሊም😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔🖤🖤🖤

  • @shathafadel3415
    @shathafadel3415 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ያሣዝናል ግን ወዲምየው ጎበዝ ነው

  • @Heavennebiyu
    @Heavennebiyu ปีที่แล้ว

    Alkshe endiwetalign Enquan Yihenn video serachulign 😭💔😭💔😭💔😭💔😭💔😭💔😭💔😭💔😭💔😭💔😭💔

  • @እሙፍቅር-ቀ5ቨ
    @እሙፍቅር-ቀ5ቨ 2 ปีที่แล้ว +4

    በጣም አስተማሪ ድራማ ነው በደንብ ሰርታችሁታል ወንድማማቾቹ ስታለቅሱ አብሬ ነው ያለቀስኩት 😭😭😭

    • @agreeakemu5479
      @agreeakemu5479 2 ปีที่แล้ว +1

      እኔም በጣሞነዉ ያለቀስኩት እኔም በጀራናትነዉ ያደኩት

  • @Birtuken-jv7up
    @Birtuken-jv7up ปีที่แล้ว

    ምርጥወንድአማችየፍቅርሰዉ

  • @sofyamm5437
    @sofyamm5437 2 ปีที่แล้ว +1

    ወላሂ በጣም ነው ያስለቀሰኝ😭😭😭

  • @ፍቅርከወሎልጂ-ሸ2ዠ
    @ፍቅርከወሎልጂ-ሸ2ዠ 2 ปีที่แล้ว +1

    ምን አይነት. ናትግንአይይይይይይ😭😭😭😭😭

  • @LubabaEshetu-d4v
    @LubabaEshetu-d4v 6 หลายเดือนก่อน

    አያሌው ጀግና ሌላው ቢሆን ከእናቱጋ ይሆናል

  • @fatmaksaksa7304
    @fatmaksaksa7304 2 ปีที่แล้ว +3

    ሆድ በባሰኝ ቀን ኡፍ አስለቀሳችሁኝ ሆድ ለባሰው ስለት አታውሰው አሉ 😭😭😭😭💔💔💔💔

  • @henokasmamaw5144
    @henokasmamaw5144 2 ปีที่แล้ว

    እጅግ ትልቅ ድንቅ ት/ርት ነው። እኔም እምባዬ መጣ

  • @azaluazalu4402
    @azaluazalu4402 2 ปีที่แล้ว

    Ayi yenzera inat dirashish yexafa igzabere ayadirs uuuuuuuf 😢😢😢😢

  • @rahmet4787
    @rahmet4787 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላችሁ ወድም ስለለለኝ የወድም ፍቅር ምን እደሁ አላቅም ግን አጀቴን በላችሁት ምነው አድ ወድም ኖሮኝ በሆን ብየ ተመኘሁ ምርጥና አስተማሪ መምህር ናችሁ ልብ ያለው ይማራል በጣም አሪፍ ነው ቀጥሉበት

    • @MarkosTena
      @MarkosTena 6 หลายเดือนก่อน

      እኔ ወንድም እሆንሀለሁ

  • @የሺወሎየዋ-ኰ5ቈ
    @የሺወሎየዋ-ኰ5ቈ 2 ปีที่แล้ว

    በጣምያሳዝናል😭😭💔💔

  • @LubabaEshetu-d4v
    @LubabaEshetu-d4v 6 หลายเดือนก่อน

    አሏህ ይጠብቀን እናት ከምትሞት አባት ይሻላል ግንብ እናቴ እዲሜይስጥሽ እኔ ምንም አልጠቀምኩሽም ግን ኡንሻአላህ

  • @getnetanley4806
    @getnetanley4806 ปีที่แล้ว

    እንጀራሽን ይቅበረው አባቴ መድሀኒት አለም !

  • @dagnachewsetegn9704
    @dagnachewsetegn9704 ปีที่แล้ว

    ሲያዣዝን በጣም

  • @ieyegg7wyegg797
    @ieyegg7wyegg797 ปีที่แล้ว

    አይይይ ወዲምፈጣሪ ያሳዝንልህ

  • @zahra951aseeri
    @zahra951aseeri หลายเดือนก่อน

    እደዚ አይነቶን ቀዶን ብሎ ጎትቶ መጠል መን እደነት😢😢😢😢

  • @MimMim-ib4fz
    @MimMim-ib4fz 10 หลายเดือนก่อน

    ዲራማ መሆኑንያወኩ ማልቀሴ😢😢😢😢

  • @zeyenbuzeyenb1591
    @zeyenbuzeyenb1591 2 ปีที่แล้ว

    እፍፍፍፍ.እኔምበናትያነውያድኩት.ብቻአልሀምዱሊላሂ.ሁሉምአለፍ.አሁንግንበስድትላይነኝ.

  • @ermyasbezie544
    @ermyasbezie544 2 ปีที่แล้ว

    Azinalehu betam tiru astemari

  • @dceesaun7374
    @dceesaun7374 2 ปีที่แล้ว +2

    በእውነት ሴቶች ስንባል ጨካኞች ነን እውነቴን ነው ሳይበላ በልቷል ይባላል የኔ ወንድም አሳዘነኝ በእውነት ወንድ ልጅ የሚያለቅስ አይመስለኝም ነበር ለካ ስታለቅሱታሳዝናላችሁ

    • @mistrefeleke2759
      @mistrefeleke2759 ปีที่แล้ว

      ተይ ማጠቃለል አይቻልም ስንት የዋህ ሴቶች አሉ።

    • @mdfahim8194
      @mdfahim8194 ปีที่แล้ว

      ወንድልጅ እንኳን ታርበዉ አፍቅሮ ያለቅሳል እኛሴቶች ግን አይመሰለንም 😊😊

  • @MadinaAdam-s6n
    @MadinaAdam-s6n 6 หลายเดือนก่อน

    ልጅቹ አሰለቀሱኝ 😭😭

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቐ6ሠ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቐ6ሠ 2 ปีที่แล้ว +3

    እፍፍ አስለቀሰኝ 😥😥😥

    • @zd5125
      @zd5125 2 ปีที่แล้ว

      የኔማልቀስ ምንይሉታል😭😭😭ኡፉ

  • @santosabebe2114
    @santosabebe2114 ปีที่แล้ว

    The bitter truth 😢! This is very solid fact and real issue that many are the victims of such evil. Lost life directions and future hopes!

  • @genetnecho8482
    @genetnecho8482 2 ปีที่แล้ว

    መልስ የለኝም በጣም ።የሚገርም ትውስታ ነው ።ደግሞም ውድድድድድ።አደረኳቾሁ የእውነት ስለሆነ

  • @HaymeHayme-iq1ko
    @HaymeHayme-iq1ko 6 หลายเดือนก่อน

    Temesgen dulawenem erhabunem ermenu hulunem edchel adergo fetariye sayeleyegn adeku tarik tekeyere ende enjeranat kefu fetari hoye lej lakmada sayders ebakehn enaten atewesed 🙏🙏😭😭

  • @zelealemakele3686
    @zelealemakele3686 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ይገርማል አንዷ እኛ ሰፈር ሰውየው አንድ ልጅ አለው ክፉ አይገልፃትም አውሬ ናት ጉልበተኛ ናት ሰውየውም አይችላትም ስታሰቃየው አይማርም ሌሎች ይማራሉ መጨረሻ ሁሉም ልጆች ወደቁ ያኛው ወጣ እና ለብቻው አዲስ አበባ ይኖራል , ሰውየውም ታሟል ልጁ ቢሞት አልሄድም ይላል እባካቹህ ልጆች ማለት ለሁም አንድናቸው ,አባት ደግሞ አይረዳም እንደምንም ቤብላ ታጣላቸውአለች

  • @ፍቅርከወሎልጂ-ሸ2ዠ
    @ፍቅርከወሎልጂ-ሸ2ዠ 2 ปีที่แล้ว +2

    ምን አይነት. ጉፋፊናት😢😢😢

  • @የፀይሙሚስትየነሸጋውእህት
    @የፀይሙሚስትየነሸጋውእህት 2 ปีที่แล้ว

    እማየ ኣላህ እድሜ እና ጤና ይስጥሽ. ኡሚ ሀያቲ. ዒቲ ኩል ሸይ ወላ

  • @UiUu-ht4wo
    @UiUu-ht4wo ปีที่แล้ว

    ከምር ወንድ ነኝ እምባ አይወጣኝም ብዬ ነበር ይሄ ድራማ ግን አሸነፈኝ እምባዬ መጣ

  • @መቅዲክብረት
    @መቅዲክብረት ปีที่แล้ว

    እፍፍፍፍፍ😢😢😢😢

  • @حليمهحليمه-غ1ز
    @حليمهحليمه-غ1ز 7 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢ኡፍፍፍ

  • @workensh2514
    @workensh2514 2 ปีที่แล้ว +3

    የኔ ሄወት እንድህ ነበረ ስላሳለፍኩትእባይን መቆጣጠር አቃተኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @sameramohamed4716
      @sameramohamed4716 ปีที่แล้ว +1

      የኔዉድ አይዞሽ 😢 ማን እደናት😭

  • @yirgagizachew2718
    @yirgagizachew2718 2 ปีที่แล้ว

    ጥሩ ወንድም አለህየኔ ጌታሀለታችሁም

  • @ሰሚራእናሰአዳዩቱብ
    @ሰሚራእናሰአዳዩቱብ ปีที่แล้ว

    እፍፍፍ አሰለቀሳችሁኝ እኔስ በሰደት ነው ያለሁት መገንኔ ወንድሞች 😭😭😭💔💔

  • @amerghhd9169
    @amerghhd9169 2 ปีที่แล้ว +1

    ማርያምን የኔና የወንድሞቼን ሂወት አስታወሰኝ ይከዉ ዛሬም ተበታትነን አለን የእዉነት አለቀስኩ ሳልበላ እዉልነበር የበላሁ መስዬ አባቴ ግን አያቅም አቤት ስቱን አሳለፍኩት

    • @agreeakemu5479
      @agreeakemu5479 2 ปีที่แล้ว

      እኔም በጀራናትነዉ ያደኩትአይይይይይ የጃራእናት

    • @Mነኝሀላሌንአፍቃሪ
      @Mነኝሀላሌንአፍቃሪ 2 ปีที่แล้ว

      ወላሂ በጣም ነው እሚበታትነው እኛም ተበታትነናል ጥርት አርገውነው የሰሩት

  • @amalalashi7731
    @amalalashi7731 2 ปีที่แล้ว

    ውይአስለቀሱኝ

  • @ይሁንለበጎነው-ቸ2ሰ
    @ይሁንለበጎነው-ቸ2ሰ 2 ปีที่แล้ว

    አይይይይየ😭😭😭😭😭😭😭ወላሂ እነሱ ለፍልም ብለው እየዋሹ የኔ ማልቀስ

  • @nabylly
    @nabylly 2 ปีที่แล้ว

    👌👌👌👌👌👍👍👍👍👍👋👋👋👋👋Great