ማመን አቃታት😱

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 2.6K

  • @ሀዩቲ-ቐ4አ
    @ሀዩቲ-ቐ4አ 5 หลายเดือนก่อน +425

    ላኢላሀኢለላአህ ሙሀመድ ያርሱሉላአህ❤️ ከአዝካሮች ሁሉ በላጩ አዝካር ላኢላሀኢለላአህ የሚለው ቃልነው

    • @Zied2023
      @Zied2023 5 หลายเดือนก่อน +3

    • @ዜናበ
      @ዜናበ 5 หลายเดือนก่อน +2

      ለእለሃ እለለሀ ሙሀመዱ ረሱሉለ

    • @SamiraSami-e8m
      @SamiraSami-e8m 5 หลายเดือนก่อน +1

      ላእላህ እለላ ሙሓመድ ሮስልላህ

    • @HuaweiHuawei-uj3df
      @HuaweiHuawei-uj3df 5 หลายเดือนก่อน

      Laailaahaa illallah❤❤❤

    • @مريمابراهيم-ك9ظ
      @مريمابراهيم-ك9ظ 5 หลายเดือนก่อน

      ላኢለሀኢለሏህ

  • @seadaabera4805
    @seadaabera4805 5 หลายเดือนก่อน +228

    ለአህሙ ስል አህሙ ጁማአ ሱረቱን ካፍ በቻናልህ ቅራልን ❤

    • @EiveShv
      @EiveShv 5 หลายเดือนก่อน +9

      በሚቀራቀት ቦታ ዝር አትሉም እዝህ እየመጣችሁ እኝኝኝኝኝኝ አትቀሉ

    • @حوهالاثيوبيه
      @حوهالاثيوبيه 5 หลายเดือนก่อน

      ትክክክል እህቴ❤❤😢😢😢​@@EiveShv

    • @seadaabera4805
      @seadaabera4805 5 หลายเดือนก่อน

      @@EiveShv በዚህስ በቀራልን ምችግር አለው ቤቱን በቂራአት ሞቅ ደመቅ ቢያደርገው ወይጉድ

    • @aminaakmad544
      @aminaakmad544 5 หลายเดือนก่อน +3

      እራስሽ ለምን አቀሪም የሴ ለአንች አይሆንም

    • @seadaabera4805
      @seadaabera4805 5 หลายเดือนก่อน

      @@aminaakmad544 ክክክ

  • @UuviUubi-kc6pv
    @UuviUubi-kc6pv 5 หลายเดือนก่อน +221

    በአህሙየምትሉ በላይክ

  • @DjgVgjg
    @DjgVgjg 5 หลายเดือนก่อน +58

    ሀስቤ አሏሁላኢላሀኢላሁ ወአለይ ተወከልቱ ወሁወ ረቡል አርሽል አዚም
    ሱባሀን አሏህ
    አልሃምዱሊላህ
    አሏሀ አክበር
    ላኢላ ሀኢላሏህ
    ላሀወላ ወላ ውወተ ኢላ ቢላህ

  • @KsaKsa-bp2kj
    @KsaKsa-bp2kj 5 หลายเดือนก่อน +19

    እኔ በአህሙ ወድሜ ስም ሰብ አድርጌያለሁ አህየ የዋህ ምርጥ ሰው አላህ ይጠብቅህ

  • @Firoz-i9z
    @Firoz-i9z 5 หลายเดือนก่อน +405

    አህሙን አይቸ ነው የመጣውት አህሙ ቆፍጠን ማለት ጀምረሃል ይመችህ አባቴ ❤❤❤❤

    • @ከረያባመታባዘራውtube
      @ከረያባመታባዘራውtube 5 หลายเดือนก่อน +16

      አው ማለት አለበት👍👍አህሙ የዋህ እና ሩሁሩህ ነው

    • @ሀዩቲ-ቐ4አ
      @ሀዩቲ-ቐ4አ 5 หลายเดือนก่อน +6

      አው አህሙ ከሊላ ሰው ጋር መስራት አለበት እየተደባበሩ ከሚሰሩ ለይታ እንኳን ክብር መጠቀቅ ነበርባት ይባስ ብላ ጅርባዋን ሰጠችው ሆሆሆ

    • @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
      @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን 5 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢😢​@@ሀዩቲ-ቐ4አ

    • @الحمدالله-ك5و6س
      @الحمدالله-ك5و6س 5 หลายเดือนก่อน +1

      እኔም

    • @Firoz-i9z
      @Firoz-i9z 5 หลายเดือนก่อน +5

      አዎ ከሌላ ጋር ብሰራ ይሻላል እሷን ማየት ራሱ አስጠልቶኛል የምር እንደ መዳም ሩዝ ነው የዘጋችኝ

  • @እናትወሎ
    @እናትወሎ 5 หลายเดือนก่อน +203

    ለአህሙ ሰል

  • @saadajamal977
    @saadajamal977 5 หลายเดือนก่อน +105

    አህሙ ሙስሊሙ ወንድሜ በጣም ተመቸኸኝ ይመችህ ቆጠን በል ጀግና በሃላል እስካልሆነ ድረስ ከሴትጋ በጣም መቀራረብ ችግር ነው ድናችንም አይፈቅድም በእስልምና የሴትና የወንድ ጓደኝነት የለም ከዝሙት ይቆጠራል ስለዚህ ርቀትህን ጠብቅ መቅድየ እንኳን ደስ አለሽ ለማንኛውም ሁላችሁም ሰላማችሁ ይብዛ

  • @ሀያዕለሴትልጅአስፈላጊነው
    @ሀያዕለሴትልጅአስፈላጊነው 5 หลายเดือนก่อน +34

    አህመድ ወንድሜ ጀነን ቆፍጠን ብለህ ስላየሁህ ደስብሎኛል እንደዚህ ነው እሚያምርብ እንዳታለቅስ እሷን እማላይበትግንትልሂድ በጣምእወዳትነበር ግን በጣም ዘረኛናት ሰቤን አስቸወጣሁ በቤቷ ትናት እያለቀስሽ ስትነፋረቂነበር በየሚዲያው ሙስሊም ወንድም ስላገኘሽ ተበሻቀጥሽ ኩራት የአሏህ ነው ውይፊትሽ ዘጋኝ

    • @መካያላህባሪያ
      @መካያላህባሪያ 5 หลายเดือนก่อน

      ዘረኛ ማለት ምን ማለት ነው?

    • @ሀያዕለሴትልጅአስፈላጊነው
      @ሀያዕለሴትልጅአስፈላጊነው 5 หลายเดือนก่อน +3

      @@መካያላህባሪያ ዘረኛ ማለትማ ሰውን ማመዛዘንነው ሌሎቹ ትገለፍጣለች ለሱሲሆን ትዘፈዝፋለች

    • @HayutiSi
      @HayutiSi 5 หลายเดือนก่อน +1

      ይባስ ብላ ጀርባ ሰጠችውጅ ወላሂ ለተመልካችኳ ክብር ሳትል እኔ አፈርኩ ለሷ ደሞ ለሴቶች ጠበቃ እሆናለሁ ትላለች ጉድ እኮ ነው

    • @Endris.Kebada
      @Endris.Kebada 5 หลายเดือนก่อน

      ለምን ገደል አገቢም ምናይነቶ ጉድ ነሺ

    • @ሀያዕለሴትልጅአስፈላጊነው
      @ሀያዕለሴትልጅአስፈላጊነው 5 หลายเดือนก่อน

      @@Endris.Kebada የማሀይም ድግሪው ሰውን ማስቀየምነው ክክክክሰውነኝ

  • @mulatuayele5168
    @mulatuayele5168 5 หลายเดือนก่อน +23

    ፈኪያን ያላግባብ የምትወቅሱ ሰዎች ታሳዝናላችሁ!! ፈኪያ ካሳለፈችው ፈተና ወጥታ የወደፊት ህይወቷን በተሻለ መንገድ ለመምራት እየጣረች ያለች ድንቅ ልጅ ናት። አይዞሽ፣ በርቺ ልትባል ሲገባ የእናንተ ምኞትና ድራማ ማርኪያ አድርጋችሁ ልትቆጥሯት አይገባም። ለምንም ነገር መቻኮል አያስፈልጋትም። እንዲያውም በተቃራኒው በቂ የጽሞና ጊዜ ልትወስድ ይገባታል።

  • @daypabplda8793
    @daypabplda8793 5 หลายเดือนก่อน +139

    ለአህሙ ስል በጣም ነው የምወደው🎉🎉🎉🎉

    • @Firoz-i9z
      @Firoz-i9z 5 หลายเดือนก่อน +1

      እኔም አህሙን ብዬ ነው❤❤❤

    • @الحمدالله-ف4ث
      @الحمدالله-ف4ث 4 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂

  • @gutemaabdela3736
    @gutemaabdela3736 5 หลายเดือนก่อน +108

    የአህሙ አፈቃርዎች❤

    • @ggyftggrttf3515
      @ggyftggrttf3515 5 หลายเดือนก่อน +1

      አለን❤😂❤ my .love አህሙዋ❤

    • @Jemila-s4e
      @Jemila-s4e 5 หลายเดือนก่อน +1

      አለን 😂🎉🎉ማይላቭ 😂😂

    • @FffccMohammed
      @FffccMohammed 5 หลายเดือนก่อน +1

      አለን

    • @Fadiah-r2b
      @Fadiah-r2b 5 หลายเดือนก่อน

      አለን አለን

  • @misayeyoutube8383
    @misayeyoutube8383 5 หลายเดือนก่อน +550

    ጆሲ 27 መልካም ሰዉ በእሱ ስም የምትሉ❤

    • @sebrinatube
      @sebrinatube 5 หลายเดือนก่อน

      መሆንም አለበት ልጅቱኮ ቀበጠች

    • @ትውከልቱአላህ
      @ትውከልቱአላህ 5 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤

    • @RoseeRose-vh7kf
      @RoseeRose-vh7kf 5 หลายเดือนก่อน

      ❤❤🎉yes..27❤❤

    • @jamila690
      @jamila690 5 หลายเดือนก่อน +1

      ደምሪኝ ማር

    • @misayeyoutube8383
      @misayeyoutube8383 5 หลายเดือนก่อน

      @@jamila690 እሽ

  • @አሚናትአህመድ
    @አሚናትአህመድ 5 หลายเดือนก่อน +20

    አህሙ ፈገግታህ ደስ ይላል ፈገግታ ሱና ነው ደሞም ጠከር በል ፍቅር ላፍቃሪው ይባልል ፈኪ ለህትነትጂ ለፍቅር አቶንም እብዙ ቦታ ስለፍቅር ስትጠየቅ ምልሶ ይደብራል ፍቅርን መፈጠሩንም አታቀው እንኩዋን አፍቃሪ ልትሁን አከተመ

  • @ssaa-f8v
    @ssaa-f8v 5 หลายเดือนก่อน +8

    አህሙዬ የኔውዲ ወዲም ስወዲህ ወላሂ አላህ ይጠብቅህ💚💚💚💚💚💚💚🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲አወ ቆፍጠንማለትህ ደስብሎናል

  • @zeinazeina1442
    @zeinazeina1442 5 หลายเดือนก่อน +114

    ለ አህሙ ስል❤❤❤

  • @halimaomar7769
    @halimaomar7769 5 หลายเดือนก่อน +138

    ለአህሙሥል

  • @zየበረ
    @zየበረ 5 หลายเดือนก่อน +68

    አህሙ አሁን ቆፍጠን እያልክ ነዉ ጎበዝ ቆፍጠን በል ጥሩ ነዉ ግን ሳቃችሁ ስለጠፋ ደብሮኛልግን ፈኪ እየተረዳይህ ስላልሆነ መጎዳትህን አንፈልግም እናበ4ስም አድርጊለሁ

  • @s-ir1kz
    @s-ir1kz 5 หลายเดือนก่อน +25

    አህሙየ ቆፍጠን በል ያተ ያላት አሏህ ይሰጥሀል ይች በየ ኢቶብ እየዞረ ለወዴ ፊትና ነው የምትሆነው ☺️☺️☺️☺️

    • @AjaybaHamid
      @AjaybaHamid 5 หลายเดือนก่อน

      አዉ ሁሉም ቤት አለች

    • @الحمدالله-ف4ث
      @الحمدالله-ف4ث 4 หลายเดือนก่อน

      😝😁😁😁​@@AjaybaHamid

    • @Fufi-bs1kj
      @Fufi-bs1kj 4 หลายเดือนก่อน

      ትክክል ወላሂ እደት አዳስጠላችኝ ዶማ

    • @Fufi-bs1kj
      @Fufi-bs1kj 4 หลายเดือนก่อน

      አህሙኮ ልዩ ልጂ ነው ወላሂ ለአዚም

  • @ዜድ-ሸ3ዠ
    @ዜድ-ሸ3ዠ 5 หลายเดือนก่อน +8

    አሙየ ወላሂ ኮራስትል ነው እደዝህ የሚያምርብህ ጎበዝ

  • @Sዬህልመኛዋ
    @Sዬህልመኛዋ 5 หลายเดือนก่อน +28

    አህሙ የኔ ቀብራራ ወንዴሜ አይዞህ ለበጎነው

  • @Abuki-gh4fl
    @Abuki-gh4fl 5 หลายเดือนก่อน +267

    አህሙ ቆፍጠን ማለት ጀምረሀል ጀግናና😂

    • @uaekalba3062
      @uaekalba3062 5 หลายเดือนก่อน +3

      😅😅😅😅 ይመችሽ

    • @Fafi-l6d
      @Fafi-l6d 5 หลายเดือนก่อน +19

      አወ አሁን ፈኪ ማፍቀርትጀምራለች😂😂😂

    • @ኡሙሙባረክ-ኈ8ከ
      @ኡሙሙባረክ-ኈ8ከ 5 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂

    • @Hayutiyuti21
      @Hayutiyuti21 5 หลายเดือนก่อน +5

      መሆንም አለቤት ❤

    • @Zedo_Ke-6
      @Zedo_Ke-6 5 หลายเดือนก่อน +5

      ወለህ እንዴት ደስ እንደለኝ አትጠይቁኝ😅😅😅😅😅😅😅ጨምርበት እኘ ሴቶች ስለመመጡን አንወድም 😅

  • @አይሻኮከብ
    @አይሻኮከብ 5 หลายเดือนก่อน +87

    እኔ 4ታችሁንም እወዳችኋለሁ በ4ታችሁም ስም ነው ያረኳችሁ ❤❤ ይመቻችሁ

    • @mednamohmmed
      @mednamohmmed 5 หลายเดือนก่อน

      እኔም

    • @fatemaAl-g4d
      @fatemaAl-g4d 5 หลายเดือนก่อน

      Yes

    • @AassAszs
      @AassAszs 5 หลายเดือนก่อน +1

      እኔምአራታቸውንምእወዳቸዋለሁ

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd 5 หลายเดือนก่อน +8

    ❤❤❤❤❤ ጆ አህሚ መውዲ ፍኪ።ምርጥ ጥምረት ናችሁ

  • @user-ov4cb1oj8k
    @user-ov4cb1oj8k 5 หลายเดือนก่อน +78

    ለአህሙ ስል ነው 🥰

  • @Rahma.MuhammadMuhammad
    @Rahma.MuhammadMuhammad 5 หลายเดือนก่อน +43

    ለአህሙ ስል የኔ የዋህህ

  • @1ያአላህ
    @1ያአላህ 5 หลายเดือนก่อน +34

    ለአህሙ ስል ነው sb ያራጉሽ የኔ ልዩ አህሙዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ🥀💞Ⓐ↩️

  • @Jemila-s4e
    @Jemila-s4e 5 หลายเดือนก่อน +9

    እኔ ለአህሙ ብዬ ነው ❤ የሚበልጠውን ግን ትነግሩን አላቹ አስቡበት 😂እናም መቅዲ በርችልን ጆሲ ምርጥ ሰው ታላቅ ሰው ፈኪ የኔ ውድ ❤እዎዳችሁ አለሁ❤❤❤❤❤

  • @AlainAlain-e7p
    @AlainAlain-e7p 5 หลายเดือนก่อน +8

    ለአህሙ ስል ወንድሜ እንደዚህ ቆፊጠን ስል ደስ ትለለህ የኔ ዬዎ❤❤❤❤

  • @MekiyaAli-n3j
    @MekiyaAli-n3j 5 หลายเดือนก่อน +55

    አህሙየ ወንድሜዋ አይዞህ አላህ ከከፍታው ማማ ያድርሰህ ኢንሻአላህ ይቺ ፈቲ ጥጋብ ከተሰማት ንገረንን ለአንተ ካልተመቸች ቃልህን ካላከበረች ጥጋብ ጥጋብ ካላት በአድማ ሰብሰክራይባችን እናነሳለን በየቦታው ከማንም ባአድ ወንድ ጋ መገላፈጥ ከጀመረች የራሷ ጉዳይ ነው አሰተዋይሴት ከሆነች ከሙሰሊም ወንድሞ ጋ ነገሮችን አሰተካክላ ክብሯን ጠብቃ ከአንተ ጋ ብቻ መሰራት አለባት ፣በአድ ወንድ ወንድሜ ወንድሜ እያለች ወንዶችን ሁሉ መፈተን የለባትም አላህ ይቀጣታል አሰቢበት በሏት ከማንም በላይ የሀላል ሪዚቅ በላጭ ሰኬትን ያጎነፅፋል ።

    • @Rahel-g8v
      @Rahel-g8v 5 หลายเดือนก่อน

      አረ እባክሽ/ህ የሰው ባአድ የለውም ፈጣሪ ሁሉን በራሱ አምሳል የፈጠረው ነው የአዳም ዘር በሙሉ አስንናገር ለቃላቶቻችን እየተጠነቀቅን ለምን ፀያፍ ቃል ለምን እናወራለን አላህም አይፈቅድም ሌላውን መሳደብ አክብሮ ማስረዳት እየተቻለ

    • @Rahel-g8v
      @Rahel-g8v 5 หลายเดือนก่อน

      አረ እባክሽ/ህ የሰው ባአድ የለውም ፈጣሪ ሁሉን በራሱ አምሳል የፈጠረው ነው የአዳም ዘር በሙሉ አስንናገር ለቃላቶቻችን እየተጠነቀቅን ለምን ፀያፍ ቃል ለምን እናወራለን አላህም አይፈቅድም ሌላውን መሳደብ አክብሮ ማስረዳት እየተቻለ

    • @MekdesMulugeta-el3uj
      @MekdesMulugeta-el3uj 5 หลายเดือนก่อน

      men new enat neggrshin astkaky ke amu ga tesra malt lelchu mn den nachew besew hiwet telk yemtlu testkaklu bad mnden new mans new hulochm fkr nachew kerakmbachhun eyamtachehu ezh atlflfu ena berase Muslim ga Abra belch tetch yadku negn andun kandu malyayt kebr yemibal negr ale lesew lij

    • @GhggFujj
      @GhggFujj 5 หลายเดือนก่อน

      ጉድማሽቃበጥ ምንአገባሽ ፈልገሽዋልመሠል አህሙን

    • @HayutiSi
      @HayutiSi 5 หลายเดือนก่อน +3

      እኛ የመዳም ቅመሞች ስንወድም እስከ ጥግ ነው ስንጠላም እስከ ጥግ ነው

  • @EyerusZewdu
    @EyerusZewdu 5 หลายเดือนก่อน +45

    ጆሲን እስቲ 100k እናስገባው ለዚህ መልካም ለሆነ ወንድማችን እናበረታታው 🙏🥰🥰🥰🥰 ፈኪ & አህሙ ምርጥ ልጆች በርቱ 😘😘😘😘😘😘

  • @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
    @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን 5 หลายเดือนก่อน +53

    የኔ ውድ መቅዲ ቲኒሽዬ ነገር የሚያስደስታት 😢ወርቅ የሆነች ልጅ ❤❤❤

  • @senayetjima6450
    @senayetjima6450 5 หลายเดือนก่อน +9

    አህሙይ ጀነን በል በእሃሙይ ስም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-pf7zi5uq3q
    @user-pf7zi5uq3q 5 หลายเดือนก่อน +4

    ጆሲዬ ምርጥ ልጅ በጣም የተባረክ ነክ በጣም ነው ምወድህ ወንድሜን የናቴን ልጅ ነዉ ምትመስለኝ ትልቅ ቦታ ደርሰህ ፈጣሪ ያሣየኝ ለጆሢ ለመቅድ ለአህሙ ሥል 🎉🎉

  • @WEt-pj4jv
    @WEt-pj4jv 5 หลายเดือนก่อน +37

    አሕሙ ቆፍጠን መለት ጀምረሐል አቦ ይመች ❤❤❤

  • @AileenJoyPorras
    @AileenJoyPorras 5 หลายเดือนก่อน +72

    ጆሲ መልካም ሰው 4 ታቹም ስትመጡ እንዴት ደስ እንደምትሉኝ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤ አላህ አይለያቹ 🎉🎉🎉🎉

  • @fatimaahmad1541
    @fatimaahmad1541 5 หลายเดือนก่อน +39

    ፈኪ አህሙን የመስለ ልጂ አለሁልሽ እያላት ጉራ ብላበት ነበር አህሙ በተራው ኮራ አል ይመችህ ቀጥልበት አላወቀችውም ነበር እሷ በተራዋ ደበራት ዚም ሲላት ይመችህ አህሙየ ❤

  • @Ggg-lg9lu
    @Ggg-lg9lu 5 หลายเดือนก่อน +10

    አህሙየ.እሰይ.እንደዚህ.ቆፍጠን.በል

  • @ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ
    @ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ 5 หลายเดือนก่อน +8

    አህሙ ቆፈጠን ብለህ ስላይሁህ ደስ ብሎኛል❤️❤️👍👍👍

  • @meremayimamahmed733
    @meremayimamahmed733 5 หลายเดือนก่อน +53

    ጆሲ በጣም በጣም መልካም ሰው ነህ❤❤❤ አህሙ ሰው አክባሪ 👍👍👍👍

  • @salima44-z8w
    @salima44-z8w 5 หลายเดือนก่อน +85

    ጆሲ መልካም ሰው ጥሩ አስተዋይ ሰው የምትሉ❤❤❤

  • @الحمدللهربلالمن
    @الحمدللهربلالمن 5 หลายเดือนก่อน +38

    አህሞ መልካም ቅን ልብ ለእሱ ስል❤❤

  • @مكم-ذ3ض
    @مكم-ذ3ض 5 หลายเดือนก่อน +8

    አህምየ ጀግና እንደህነው ወንደልጂ ቆፈጠን ነው

  • @AsnaKemal-qd9hn
    @AsnaKemal-qd9hn 5 หลายเดือนก่อน +7

    የሰው ልጅ ወረተኛ ነው በጣም ፈኪሃ የኔ ቆንጆ የኔ ሙስሊም እህቴ የአሄራ እህቴ በጣም እወድሻለሁ አህመድን ለምን ፊት እንደነሳሺው አንቺ ታውቂያለሽ ግን ማስመሰል ስለ ማትችይ ፊትሽ ላይ ያስታውቃል የኔ ቆንጆ ሁሌም ቢሆን ንፁ ልብሽ አላህ ይጠብቅልሽ ቴሌ ግራም ፅፌልሽ አላየሽውም የከተማ ሰው እያስመሠለ ነው የሚኖረው የኔ ውድ ነገሮችሽን የዋህነትሽን በልክ አድርጊው ሚዲያ ላይ የሚመለከትሽ ሰው ፊትሽን እንጂ ውስጥሽን አያይም እናም አንቺ ጀግና ነሽ i am proud of you love you my sweetheart❤❤

    • @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
      @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን 5 หลายเดือนก่อน

      አሪፍ ኮመንት ስለዚህ ፊቷን ባትዘፈዝፈው የሆነችውማ አለ ያልተነገረን ግን ለተመልካች ጥሩ ሆና ብትመጣ ማለት አይተናታው ከብዙ ወንድሞችጋ እንዴት እደምትጫወት እሱጋ ሲሆን በዚህ ልክ ቁጡ መሆን ጥሩ አይደለም ወይ ያረጋትን መናገር ነው😢😢😢

    • @الحمدالله-ف4ث
      @الحمدالله-ف4ث 4 หลายเดือนก่อน

      ​@@ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን😏😏😏😏

  • @maremadegu4687
    @maremadegu4687 5 หลายเดือนก่อน +20

    አህሙ ጥሩ ሰዉ ሁላችሁን አላህ ይጠብቃችሁ

  • @AminWebreis123
    @AminWebreis123 5 หลายเดือนก่อน +16

    ለአህሙ ስል❤❤❤❤

  • @median_A6
    @median_A6 5 หลายเดือนก่อน +26

    ጂሲ ምርጥ ስው የስው ደስታ የሚስደስትህ አባ ፍጣሪ የችለከውን ያስሽከውን ያስካልህ ❤❤❤

  • @habibbi8152
    @habibbi8152 5 หลายเดือนก่อน +11

    ማሻአላ መቅዲ ትንሽ የስደስታታል የቼስ ሰገጤ ፈቲ የምትበለዋ ልትደባደብ ትደርሰለች

  • @FatimaAbry
    @FatimaAbry 5 หลายเดือนก่อน +3

    ደስታችሁ ደስታችንነው ሁሌም እንወዳችሗለሁ ለሁላችሁም ጥሩነገር አላህይስጣችሁ በርቱ መቅድየ በርች የኔቆንጆ

  • @ኢክራምወሎየዋ-ጀ7ወ
    @ኢክራምወሎየዋ-ጀ7ወ 5 หลายเดือนก่อน +18

    አህሙ😂ያለህበት ሁኔታ ደስ ይላል እደህ ቆፈጠን በል ሤትልጀ ቆፈጣናነወወ የምንወደዉ

  • @جميلهجميله-م4ن
    @جميلهجميله-م4ن 5 หลายเดือนก่อน +45

    አህሙ በቃ ቆፍጠንማለት ጀመርክ በቃ እራሷን ስቆልልነበር አሳንሳትትይ የምር ፈኪ ተጠቀቂ እዳያመልጥሽ አህሙ ቀጥልበት የምትሉ ❤ 😢

  • @Nejimiya
    @Nejimiya 5 หลายเดือนก่อน +192

    የ አህሙ ቆፍጠን ማለት ያስደሰተዉ

    • @musliyanesra1442
      @musliyanesra1442 5 หลายเดือนก่อน +2

      እኔኔኔኔኔኔ❤❤❤🎉🎉

    • @MominaMomina88
      @MominaMomina88 5 หลายเดือนก่อน +1

      እኔኔ

    • @ZahraHusin-pj9ec
      @ZahraHusin-pj9ec 5 หลายเดือนก่อน +4

      እኔ አህሙ ከምርም ቆፍጠን ብሏል

    • @Hayu-d8p
      @Hayu-d8p 5 หลายเดือนก่อน +5

      @@ZahraHusin-pj9ec በጣም ደስ ይላል ቆፍጠን ማለት ጥሩ ነው

    • @ሀኒቾ-ዠ7ጨ
      @ሀኒቾ-ዠ7ጨ 5 หลายเดือนก่อน +3

      በጣም ተጨመላልቃነበር😅

  • @ያረብአተእረዳኝ
    @ያረብአተእረዳኝ 5 หลายเดือนก่อน +6

    ወይኔአህሙየ ይመቺህ አባቴ ዝበላት

  • @ayeshaAy-n2z
    @ayeshaAy-n2z 5 หลายเดือนก่อน +4

    መልካምነት ለራስ ነው ከዘረኝነት ከብሄርተኝነት የፀዳ ትውልድ በመፈጠር ሀገራችን ወገናችን እንጥቀም እኔ በሁላችሁም ስም ሰብ አድርጌአለሁ

  • @Jkeesum
    @Jkeesum 5 หลายเดือนก่อน +13

    አህሙ ኮራ ቀብረር ጀነን ብለሀል ወንድ ልጅ ቆፍጠን ሲል እወዳለሁ በርታ❤❤❤

  • @Tነኝየወንድሞቼናፋቂ
    @Tነኝየወንድሞቼናፋቂ 5 หลายเดือนก่อน +21

    ደሞ ለመቅድዬ ያለሆነ ሰብስክራይብ ደስ የምትል እርግት ያለች ምርጥ ሴት ስወዳት አህሙዬ ፎበል ወንድሜ

  • @زينباحمد-ل6ض
    @زينباحمد-ل6ض 5 หลายเดือนก่อน +19

    ለአህሙስል የኔ ጨባይ ሰናይ ጅሲም መልካልብ ያለዉ ሰዉነው ❤❤❤❤❤

  • @SoDo-dw3ke
    @SoDo-dw3ke 5 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህ❤❤❤❤ አሏህ የጭምርላ ችሁ ውዱች ድስተላልችሁ

  • @ከርታተዋነኝ-ቀ6ዀ
    @ከርታተዋነኝ-ቀ6ዀ 5 หลายเดือนก่อน +72

    ለአህሙና ለፈኪ ለጆየ መልካም ወድማችን ይመቻችሁ

  • @firdu219
    @firdu219 5 หลายเดือนก่อน +25

    አህሙየ ሁሌም ቆፍጠን በል እሽ ወንድ ልጅ ነህ ኮስተር ስትል ነው ሁሉም እሚያከብርህ እና እኔ ሁላችሁንም እወዳችሁ አለሁ ጆሲየ ምርጥ ሰው

  • @ConfusedBread-mq3gn
    @ConfusedBread-mq3gn 5 หลายเดือนก่อน +35

    አህሙ ማሻአላህ ቆፍጠን ማለት ጀምረሀል

    • @Fufi-bs1kj
      @Fufi-bs1kj 4 หลายเดือนก่อน

      ጀርባዋን ሰጠችውኮ የዚች መዳኒት ጭራሽ መተው ነበር ወላሂ

  • @Zainab-i9u4y
    @Zainab-i9u4y 5 หลายเดือนก่อน +2

    አህሙየ ጸባየ ሰናይ ላህሙ ስል አደርጋለሁ። ጆየ ምርጥ ሰው በጣም ነው ደስ ይምትሉት ❤❤

  • @HanaWoldegebriel
    @HanaWoldegebriel 5 หลายเดือนก่อน +114

    ለአህሙ አይቺ ነው ይመጣሁት

    • @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
      @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን 5 หลายเดือนก่อน

      ፈኪ አህሙን የጠላችው ወዳጆቹ ስለበዙ ነው😅😅😅😅ሲመስለኝ❤

    • @sabeebamasafi6443
      @sabeebamasafi6443 5 หลายเดือนก่อน

      እናአሊላሒ🤣🤣🤣🤣

    • @ethiotube-qw7fp
      @ethiotube-qw7fp 5 หลายเดือนก่อน

      ሳይሆን አይቀርም😂​@@ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን

    • @Firoz-i9z
      @Firoz-i9z 5 หลายเดือนก่อน

      ልክ ነሽ ይች አሽቃባጭ😢😢​@@ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን

    • @NeimanMuhammed
      @NeimanMuhammed 5 หลายเดือนก่อน +1

      ለአህሙና ለጆሲስል የኔ እንቁወች

  • @dgehjsxwgioey7712
    @dgehjsxwgioey7712 5 หลายเดือนก่อน +26

    ❤❤❤❤❤❤❤በአህመድ ስም🎉

  • @tsehayhussein6333
    @tsehayhussein6333 5 หลายเดือนก่อน +16

    አህሙ ምርጥ ልጅ ልቡ ንፁህ ለአህሙ ስል

  • @Gjmmm-r2h
    @Gjmmm-r2h 5 หลายเดือนก่อน

    አህሙዋ ወንድሜ አብሽር. ፈኪ ተብየዋ በጣም ጥጋብ ጥጋብ እያጫወታት ነውና አደራእራስህን እንዳትጎዳ በርታ ከተረዳች ትረዳ ካልተረዳች የራሷ ጉዳይ ተዋት ልጅቱ ደቆሮ ናትና አትሰማም ይህን በማለቴ ደግሞ ቅር ካለህ ይቅርታ እና ላተ ያላትን ልጅ አላህ ይሰጣሀል😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ዙዙስድትኛዋ
    @ዙዙስድትኛዋ 5 หลายเดือนก่อน +8

    እዚህ ቦታ ያድርስሽ አህመድ ነው ማለቴ ስበብ ይሁነሽ በአላህም ላይ እሱ ነው ግን ደሞ ፈቲሀ እሱጋ ስተሁኝ ፊተሽን ተዘፈዝፏልሽ ከሌላ ጋ ስመጪ ድድሽ ታስጫለሽ አገተቢስ ስታስጠሊ በችግር ጊዜ ከጓን ይሁንን ሰዉ እንድህ አይድርግም

  • @smirahussain3227
    @smirahussain3227 5 หลายเดือนก่อน +9

    አህሙየ የኔጨዋ ወድም ሰወድህኮ❤ወላሂ 🥰ለአህሙ ሰል🥰

  • @Hayutiyuti21
    @Hayutiyuti21 5 หลายเดือนก่อน +23

    እኔ በወንድሜ አህሙ ና በወንድሜ ጆሲ ስም ነው መቅድ የኔ ውድ ማሻ አላህ በትንሽ ነገር ብዙ ፈገግታ አለሽ በዚሁ ቀጥይበት ❤❤❤❤

    • @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
      @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን 5 หลายเดือนก่อน

      የመጋረጃው ፕራንክ ትዝ አለኝ😢😢😢 አይ ፈኪ😅😅😅😅

    • @Hayutiyuti21
      @Hayutiyuti21 5 หลายเดือนก่อน

      @@ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን እኔም ወላሂ

  • @Meymunaseid-h6v
    @Meymunaseid-h6v 5 หลายเดือนก่อน +3

    መቅዱየ ትንሺ ነገር የሚያስደስትሺ መልካም ሰዉ🌹😘

  • @nunuzia3209
    @nunuzia3209 5 หลายเดือนก่อน +71

    በአህሙ ስም

  • @FatumAli-k4w
    @FatumAli-k4w 5 หลายเดือนก่อน +18

    ለፈኪ ላአህሙ ለጆሲ በዝህ አጋጣሚ ጆሲ ስራወችህን በጣም ነው የምወድልህ❤

  • @Fafi-f5o
    @Fafi-f5o 5 หลายเดือนก่อน +62

    በአህሙ በፈከ ሰም ❤❤❤❤❤

  • @fatumamohamad1707
    @fatumamohamad1707 5 หลายเดือนก่อน +6

    እኔ በመቅዲየ ስም ነው የኔ ውድ ስነስርአት ያለሽ ልጅ ነሽ አለባበስሽ አነጋገርሽ ምርጥ ሴት

  • @Fvj-fu6uc
    @Fvj-fu6uc 5 หลายเดือนก่อน +6

    መናዉ እደኔ አህሙ እና ፋኩኑ አይቶ ያማጠ እኔ በአህሙ እና በፈኩ ስም ነዉ ያረኩት🎉

  • @Semufika45
    @Semufika45 5 หลายเดือนก่อน +23

    🎉🎉መቅድዬዬ ይህ ስመኘው ነበር እንኳን ደስ አለሽ እናበረታታት ፈኪ እና አህሙ ግን እንደበፊቱ ሁኑ ይደብራል ለተመልካች ክብር ይኑራችሁ

  • @Chereqa1357
    @Chereqa1357 5 หลายเดือนก่อน +55

    ፈኪ ግን ምን አስበሽ ነው ለአህሙ ጀርባሽን ሰተሽ ከጨዋታ ውጭ አረግሽው እኮ 😓😓

    • @hawuathawuat6164
      @hawuathawuat6164 5 หลายเดือนก่อน +6

      በጣም ጀርባዋንም ሰጠችው በዋላይ ኮስተር ትላለች እኛ ሴቶች እኮ ችግር አለብን የሚለማመጠንን አንወድን እኛ የምንፈልገው የማስለቅሰንን ነው

    • @shfeekshfeekgg4594
      @shfeekshfeekgg4594 5 หลายเดือนก่อน +3

      ምን እደምጥፍ ግራገባኝ ብቻ እነሱ ያውቃሉ ልበል ይመቻቸው

    • @Tነኝየወንድሞቼናፋቂ
      @Tነኝየወንድሞቼናፋቂ 5 หลายเดือนก่อน +9

      ላያት እያስጠላችኝ ነው ተለፋጫች

    • @ነኝየሱአፍቃሪሀላሌ
      @ነኝየሱአፍቃሪሀላሌ 5 หลายเดือนก่อน +5

      እኔ ራሡ አናደደችኘ

    • @ayshaa-mj1oy
      @ayshaa-mj1oy 5 หลายเดือนก่อน +2

      ኪኪኪኪኪ

  • @JemilaY-vf1vs
    @JemilaY-vf1vs 5 หลายเดือนก่อน +35

    ለኣህሙ ❤❤❤ስምምምምም

  • @حوهالاثيوبيه
    @حوهالاثيوبيه 5 หลายเดือนก่อน +1

    በአህሙ &ጆሲ ስም ሰብስክራይ አድርጌለሁ መቅድየ ቆጆ በርች ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @HemanMuluy
    @HemanMuluy 5 หลายเดือนก่อน

    በፈኪ ስም ፈኪ በጣም ጠንካራ ነሽ አሁንም በርች የኔ ውድ❤❤❤❤

  • @firdossebelete3330
    @firdossebelete3330 5 หลายเดือนก่อน +8

    በአህሙ ሰም subscribe አርጌአታለሁ😊😊😊

  • @ኢተቂላህ-በ4ዘ
    @ኢተቂላህ-በ4ዘ 5 หลายเดือนก่อน +31

    እኔ በሁላቺሁም 🥰🥰🥰 ኮሜንተሮቺ ተረጋጉ እራሳቼው ያውቃሉ በአህሙና በፈኪ መሀል አትግቡ ራሳቼው ያውቃሉ 🥰🥰🥰

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 5 หลายเดือนก่อน +159

    ዬትምይማቻኛል ፋኪያን አህሙ ያሉባት ያምትሉ ለይክ 😢😂😂😂😂😂😊😊

    • @ሀሊማየ
      @ሀሊማየ 5 หลายเดือนก่อน +1

      እኔ😢

    • @musliyanesra1442
      @musliyanesra1442 5 หลายเดือนก่อน +1

      እኔም ወላ

    • @HayatMohammad-j3y
      @HayatMohammad-j3y 5 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂❤❤🎉🎉

    • @Jemila-s4e
      @Jemila-s4e 5 หลายเดือนก่อน

      እኔም😂😂❤❤❤

    • @HayutiSi
      @HayutiSi 5 หลายเดือนก่อน

      አጭ እኔ በዚህ ቪድዮ በጣም አስጠልታኛለች ያለፈው እንዳለ ሁኖ ይባስ ብላ ጀርባ መስጠት ጀመረች

  • @KsaKsa-bp2kj
    @KsaKsa-bp2kj 5 หลายเดือนก่อน +3

    አህሙየን አይቸ ነው የመጣሁት እደዚህ ቆፍጠን ብለህ እራስህን አስከብር ወድሜዋ በድትህም ላይ ጣካራ ሁን

  • @Ayishu2356
    @Ayishu2356 5 หลายเดือนก่อน +5

    አላህ ሆይ በሰው ሂወት ገብቶ ከማቡካት ይጠብቀን ኮመንታተሮቺ አላህ የራሳቹህን ሂወት ይወፍቃቹህ ፈኪ እና አህሙን የምትረሱበት

  • @FerdosJuhar-vv2qj
    @FerdosJuhar-vv2qj 5 หลายเดือนก่อน +9

    በአህሙ ስል ሰብ አርጌለሁ

  • @seadamuhammed7252
    @seadamuhammed7252 5 หลายเดือนก่อน +11

    በአህሙ ስም አድረጋታለሁ መልካም ሰዉ

  • @መቅደስ-ቘ5ፐ
    @መቅደስ-ቘ5ፐ 5 หลายเดือนก่อน +16

    ዋው መቅዴዬ የኔ ቆጆ እካን ሰላም መጣሺልኝ ❤❤❤❤❤❤ ስወድሺ

  • @AzezaYassin
    @AzezaYassin 5 หลายเดือนก่อน +2

    ፈኪ ግን ከንግግርሽ ቆጠብ ብትይ
    ለምሳሌ አትጃጃይበት ላልሽው መቅዲ ቆጠብ ያለች ክብራን የምትጠብቅ ጠንቃቃ እንደናን፣፣፣፣፣አትጃጃልም ግን አይባልም ከመናገር በፊት ቆም ብሎ ማሰብ

  • @SaraAlqahtany-y4q
    @SaraAlqahtany-y4q 5 หลายเดือนก่อน +1

    ደሞለመቅዲየ ያልሆነ የኔወድ በርች❤❤🎉

  • @JamelaJamela-ti5yv
    @JamelaJamela-ti5yv 5 หลายเดือนก่อน +19

    በጆሲ ❤ባሀሙስም ተቀላቅያለው ወደ መቅዲ ቤት🎉ሀሙ ጎበዝ ቆፍጠን ብሎል🎉🎉

  • @semira541
    @semira541 5 หลายเดือนก่อน +38

    አህሙ

  • @fatumaomer7966
    @fatumaomer7966 5 หลายเดือนก่อน +43

    ለአህሙና ለጆሲ ስል s b አርጌአለሁ

  • @Rahma.MuhammadMuhammad
    @Rahma.MuhammadMuhammad 5 หลายเดือนก่อน +24

    አህሙ ግን እደህት ልገርህ ፈኪ ፈኪ አትበል እሷ ክብር አታውቅም እራስህን አስከብር ተዋት ትቀሳቀስ

  • @SalmaanAli-vt2rt
    @SalmaanAli-vt2rt 5 หลายเดือนก่อน +1

    Makedi yena konjo cool grow. I wish you teach Fauki.

  • @shawaa123
    @shawaa123 5 หลายเดือนก่อน +69

    ለአህሙ ስል ነው🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @zaza-p4k
    @zaza-p4k 5 หลายเดือนก่อน +31

    አህሙ ግን ከአዳማ መመለስ በኋላ ቀዝቀዝ ብለሀል በሰላም ነው ደግሞ ፈኪ እስኪ መቅዲ ለጆሲ ያላትን ነገር እይና አንቺም ለአህሙ እንደሷ ሁኚለት ስትስቅ ሁላ የሱን ፊተት እያየች ነው ምትናገረው ነገር ሁላ እሱን እንዳያስከፋው እየተጠነቀቀች ነው

    • @Tነኝየወንድሞቼናፋቂ
      @Tነኝየወንድሞቼናፋቂ 5 หลายเดือนก่อน +3

      መቅድኮ አስተዋይ ሴት ነች

    • @Zedo_Ke-6
      @Zedo_Ke-6 5 หลายเดือนก่อน +1

      አዉ ትለንትነ ወንድመ ገሆኖ ስቀልዱ በጠም ፈርተ ስትንቀጠቀጥ ነበር ❤ቅመም ልጂ

    • @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
      @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን 5 หลายเดือนก่อน +5

      የተማረ ሰው ይግደለኝ ሲሉም አልሰማሽ😢😢😢

    • @HayutiSi
      @HayutiSi 5 หลายเดือนก่อน +2

      መቅድኮ ተማረች ምርጥ የሆነች አስተዋይ እናት ነች ያሳደገቻት ❤

    • @zaza-p4k
      @zaza-p4k 5 หลายเดือนก่อน +1

      አይ ስለተማረ ስላልተማረ አይደለም ነገር አትጠምዝዙ ሁለቱም ለኛ አንድ ናቸው

  • @RomanaAlRomana
    @RomanaAlRomana 5 หลายเดือนก่อน +9

    አህሙየ የኔሚስኪን ሳይህወንድሜን ትመስለኝአለህ❤❤❤❤

  • @SameeraA-g5n
    @SameeraA-g5n 5 หลายเดือนก่อน

    ለሁላችሁም ስል ሰብ አድረጊታለሁ በርቱ ጠንክሩ ጆየ መልካም ልብ ንፁህ ልብያለህ ሰዉ ነህ አህመድም እንደዛዉ ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላችሁ

  • @fentafetene6517
    @fentafetene6517 5 หลายเดือนก่อน

    Joss 27 medhenyalem kezhim belay kef yadrgachihu 🎉🎉🎉🎉🎉dess sel zare degmo medhenyalem new lehegerachin selamon ymelslin