ሀይሌ ገ/ስላሴ የማሩን መሬት የኩል ሊያርስ ነው😂😂😂 ማሩ ሀይሌን በፍቅር ተቀብሎ አስተናግዷል!!!

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 370

  • @welldon3679
    @welldon3679 ปีที่แล้ว +24

    ሻለቃ ኃይሌ ማለት አሜሪካዊ ውይም አውሮፓዊ ሆኖ ቢሆን በየከተማው ሀውል የምቆምለት ሁሌም የሚዘከር ጀግና ነው allah ረጅም እድሜ እና ጤና እንዲሰጠው ሁሌም duaየ ነው ጀግናችን ኑርልን 🙏❤

    • @AbduDemile-d5v
      @AbduDemile-d5v 2 หลายเดือนก่อน

      ሀዉልት ሥለ ቆመለት ምን ይጠቅመዋል።

  • @meroneasy-idea4289
    @meroneasy-idea4289 ปีที่แล้ว +10

    ሀዬሊሸ ለዝህ ሰውዬ አንድ ነገር አድርግለት እባክህ👍🙏🥰

    • @anteneh41
      @anteneh41 ปีที่แล้ว

      ምን ላርግለት ?እኔ አሜሪካ ነው ያለሁት

    • @meroneasy-idea4289
      @meroneasy-idea4289 ปีที่แล้ว

      አሜሪካ ሞልቶ ምን ጠፍቶ እኔ ያልኩትሀዬሌን ነው 😂

    • @anteneh41
      @anteneh41 ปีที่แล้ว +1

      @@meroneasy-idea4289 ገባኝ

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ​@@anteneh41 ደምሪኛ

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ​@@meroneasy-idea4289 ደምሪኛውዴ

  • @ክፋትንጥሉ
    @ክፋትንጥሉ ปีที่แล้ว

    👍👍👍ወሎ ካልሳመ አይጠግብምምምም😘😘😘😘😘

  • @Abawtes
    @Abawtes ปีที่แล้ว +26

    "ወደላይ ካልተገናግኘህ ሁሉም ከንቱ ነው" አለ ማሩ. ትልቅ አባባል ነው!

  • @greatPrinceMike
    @greatPrinceMike ปีที่แล้ว +10

    ገበሬው ንጉሡ 👑
    አማራው ኢትዮጵያዊው 🇪🇹 ቆራጡ ✊🏽
    ሚስቱን ሲያዝ የእኔ ጀግና
    ጀባ በይ ቶሎ በይ
    ጎንበስ በይ ቅጅው ቡናውን !

  • @zizi5555
    @zizi5555 ปีที่แล้ว +113

    ሀይሌ ምርጥ ሰው ምንም ኩራት የማይሰማው ምርጥ ኢትዮጲያዊይ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራችሁ መልካሙችን በሙሉ

    • @ፍቅርጌታቸው
      @ፍቅርጌታቸው ปีที่แล้ว +5

      ምንድነው ቀጥተኞ መንገድ የሜመራው እግዚአብሔር አምላክ ቀጥተኞ መርቱታል እናቸ ሙሰሊሞች ሰው ሴርዳቹ ወደእምነት ለማሰቀየር እሸቱንም እደዜ ሙሰሊም እደሰው አሰቡ

    • @malikatamn2589
      @malikatamn2589 ปีที่แล้ว +4

      ትክክል ሲቀርቧቸው የሚያወሩት ነገር እንድትረቂ ነው የሜያደረግሽ በነገራችን ላይ ኢትዮጵያ ወስጥ የሚኖሩ ሙስሊሞች እንደዝህ አይነት ቃል አይወጣቸውም በሚያሳዝን ሁኔታ በሀይማኖት እየገቡ የሚፈተፍቱ በሳውዲ የሚኖሩ ኢትዮጵያኖች ናቸው ለራሳቸው ሳያቁ ለሰው አወቅንልህ ይላሉ እኔ ግረም ይሉኛል በየኮሜንቱ ይገቡና ትክክለኛውን መንገድ ይምራቸሁ ይላሉ ብቻ ልቦና ይስጣቸው

    • @Meserttube893
      @Meserttube893 ปีที่แล้ว

      @@malikatamn2589 አወቅሺ አወቅሺ ቢሏት ጤፍ አጠበይ አደለ ነገሩ አችሳ 😂😂😂

    • @zizi5555
      @zizi5555 ปีที่แล้ว +4

      ለሁላችሁም ቀጥተኛውን መንግድ እመኝላችኀለሁ 🇪🇹🇪🇹ኑው ይች አለም የውሼት ነች እሺ

    • @ፍቅርጌታቸው
      @ፍቅርጌታቸው ปีที่แล้ว

      @@zizi5555 እግዚአብሔር ይመሰገን ቀጥተኞውን መንገድ ይዘናል ለራሰሸ አሰቤበት እሰላም ማለት አራጅ ናቹው እሰቴ በሊቤያላይ ያርዳቹት እርሶቹት ሙሰሊም ከመወን አይኔ እያየው አንገቴን ለሰይፍ እሰጣለው አንድም ለተቸገር የማትደርሱ እሰቴ ቤኔ መቁዳኔያን እሸቱ ዘር ሙሰሊም ሳይሎ ትክክለኞው እምነታቸውን ይዘው ሰውን ይርዳሎ ሙሰሊም ግን ሴያርድ አንገት ሴያርድ እንሰማለንን

  • @Abyotable
    @Abyotable ปีที่แล้ว +30

    ሃይሌ ገ/ ስላሴ የኔ አንደኛ የምድራችን ጀግና እኔስ መቼ የሆን አግኝቼ የማወራህ? እድሜህ እንዲረዝም እፀልይልሃለሁ ኑርልን

  • @አቅለሲያአማራዊትይቱብ
    @አቅለሲያአማራዊትይቱብ ปีที่แล้ว +22

    ማርዋ የኔ ጅግና ስው አክባሪ ማሩ ባላገሩ❤❤❤

  • @ሰናይሰላም
    @ሰናይሰላም ปีที่แล้ว +18

    ኢትዮጵያውያን እንዲ ስትሰበሰብ ስታምሩ!! ሰላም ለኢትዮጲያ ሰላም ለሀገራችን. አዲስ አበባም የሚፈናቀሉትን ጌታ ይያቸው!!

  • @ሄለን-ሐ5ረ
    @ሄለን-ሐ5ረ ปีที่แล้ว +23

    ኃይሌ የኛ አምበሳ 😘😘

  • @aschebogala7673
    @aschebogala7673 ปีที่แล้ว +10

    አይ ሀይሌ ለአገሩ እና ለህዝቡ እዳተ የሚጨነቁትን መልካም ሰወች ፈጣሪ ያብዛልን ሺ አመት ኑርልን ሀይልዬ ደጉ ሰው ማሩ የደጎቹ ዘር ኑርልን አባቴ

  • @mequanentketsela5255
    @mequanentketsela5255 ปีที่แล้ว +29

    ሀይሌ የእኛ አርቆ አሳቢ በእውነት ዘላለም ኑርልኝ ።

  • @kassayewubbie7010
    @kassayewubbie7010 ปีที่แล้ว +26

    ሁለት ማሮች በርቱልን 💚💛❤️

  • @dawithaddis3588
    @dawithaddis3588 ปีที่แล้ว +7

    ፈጣሪ ሁሉን ያውቃል የሚጠብቀው የኛን ወደፍቅራችን መሠለሳችንንነው እንድንማርበት ከፍቅር እንጂ ከጥላቻ የሚያተርፍ የለም ፈጣሪ ለሀገራችን ሠላም ያውርድልን በዱአውም በፆሎቱም ይስማን ሀይሌ ፊጣሪ ሲመርቀው ያልተመፃደቀ ጀግናችን ነው እድሜጤናውን ይስጥልን

  • @maeritube21
    @maeritube21 ปีที่แล้ว +8

    ሀይልየ በምን ልግለጽህ ፈጣሪ እረጂም እድሜና ጤና ይስጣችሁ አባቶቻችን🙏🙏🙏😍

  • @besufikad8924
    @besufikad8924 ปีที่แล้ว +1

    አማራ ኦሮሞ የውስጥ ለውስጥ የማቀራረብ ስልት ዘዴ ይች ነች !ግን ሴራ አለባት! እመኑኝ! ትኩሳቱን ለማብረድ ምእራባውያን ከልብ ሰርተውበት ፍሬው በግብፅ እና በሱዳን የቅርቡ ደግሞ በዩክሬን በግልፅ አይተናል ! ይህ ነው ከእግዚአብሔር ከሆን አለም በመላ እንደ ተይዘ እናውቃለን የሚያስብል!!! ስለዚህ ሀይሌ ትግራይ ሂዶ መርዛዊ ሽምግልና እግዚአብሔር ያከሸፈበት ! እንዴት ! አማርኛ ተናጋሪዎች ጋር መስራትን ፈለገገገገ????! ጠርጥ!!!!

  • @yakobkumie8600
    @yakobkumie8600 ปีที่แล้ว +32

    ሀይሌ እግዚአብሔር ይጠብቅህ በጦርነት የተጎዱ ወገኖቻችን ስለጠየቅህ

    • @عثمانعثمان-ر2ن3ي
      @عثمانعثمان-ر2ن3ي ปีที่แล้ว

      አች ጨምላቃ ነሽ አሁንም ተጨማለቂ በይ ቡኑን ቅጂና ለሀይልየ ስጪ እረ ቅኔው

    • @Meserttube893
      @Meserttube893 ปีที่แล้ว

      @@عثمانعثمان-ر2ن3ي 😃😂😂😂😂

    • @zedahmed9371
      @zedahmed9371 ปีที่แล้ว

      ​@@عثمانعثمان-ر2ن3ي😂😂😂😂😂

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ​@@عثمانعثمان-ر2ن3ي ደምሪኛ

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ​@@Meserttube893 ደምሪኛ

  • @solomonwolde409
    @solomonwolde409 ปีที่แล้ว +1

    አስተባባሪዎች ግርግር እና መገፋፋት አበዙ ; ሀይሌ አይመቸውም እንዲህ አይነት የሌለ ጎንበስ ቀና
    ማሩ ይሻላል ቆፍጠን ብሎ ባህል እና ስርአቱን በማሳየት
    ልጅቷን ግን ጨምላቃ ማለትህ አስደንግጦናል ; ከበድ ያለ ቃል ትርጉሙ ብዙ ቢሆንም አትጠቀም ; ሰዎችን ያደናብራል

  • @wenyasrat4101
    @wenyasrat4101 ปีที่แล้ว +12

    ምርጥ ባህል ያኑራችሁ!!

  • @ተዋሂዶሀይማኖቴየጥንትነሽ
    @ተዋሂዶሀይማኖቴየጥንትነሽ ปีที่แล้ว +8

    ክርስቲያን እና ሙስሊም በፍቅር አብረው ሲሆኑ ሳይ በጣም ደስ ይለኛል ለምን እንደሁ አላውቅም ልዩ ደስታ ነው የሚሰማኝ

    • @መሲቲቲዩብ
      @መሲቲቲዩብ ปีที่แล้ว +3

      ጥሩ ሰዉ ስለሆሺ ወላሂ እኔም ደስ ይለኛል

    • @እሙኢብራሂምኢትዮጵያትቅደ
      @እሙኢብራሂምኢትዮጵያትቅደ ปีที่แล้ว

      ሀገሩእኮወሎነው
      እኔሙስሊምነኝ
      እናቴክርስቲያንናት

    • @fatumaseid5133
      @fatumaseid5133 ปีที่แล้ว

      እውነት ነው

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ​@@እሙኢብራሂምኢትዮጵያትቅደ ደምሪኛ

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ​@@fatumaseid5133 ደምሪኛ

  • @misikernigatu6787
    @misikernigatu6787 ปีที่แล้ว +24

    ቀለል ያለ ደስ የሚል ልጅ

  • @rehmaemam571
    @rehmaemam571 ปีที่แล้ว +6

    ማርየ😂😂😂😂 ሀይሌ ሰው አክባሪ❤❤

  • @meheretnegusie1088
    @meheretnegusie1088 ปีที่แล้ว +7

    ማሩና ሀይሌ ሁለት ገራገሮች!😍

  • @ahmedumerumer3155
    @ahmedumerumer3155 ปีที่แล้ว +7

    እደው ማሩየ ብሰልም እዴት ደስባለኝ ምርጥ ሰው ሁሉም ንግግሩ እደኢስላም ነው አላህ ይወፍቅህ

  • @kedirassefa16
    @kedirassefa16 ปีที่แล้ว +1

    ማሩ ሲበዛ የገባው ሰው ነው ። በጣም የሚገርመው የሐይሌ የጭንቅላት ምጥቀት ነው ። ማሩ ተራ ኮሜዲያን ሳይሆ phylosopher ነው።

  • @زينبسعيد-ك2و
    @زينبسعيد-ك2و ปีที่แล้ว +8

    በናት ረመዳን እንዴች አይዟችኋል አላህ ያግዘን

  • @undermysaviour
    @undermysaviour ปีที่แล้ว +5

    አንተ ማሩ ያ ጀግና ከንቲባችሁ የት አለ? አይ ስታምሩ 💚💛❤

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ደምሪኛዋ❤❤🎉

  • @ፋፊ-ዘ3ጨ
    @ፋፊ-ዘ3ጨ ปีที่แล้ว +4

    ወሎ የፍቅር ሀገሬዋ ሙስሊም ክርስቲያኑ ደስስስስ ሲሉ ❤❤❤❤❤

  • @thebrilliantking6870
    @thebrilliantking6870 ปีที่แล้ว +6

    ስታምሩ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @KidsCutes
    @KidsCutes ปีที่แล้ว +2

    የሰዉ ልጅ የተፈጠርረው በፍቅር አምላክ በፍቅር እንዲኖር ነው ፣ ሌላ አማራጭ የለም ፣ only positive energy 🙏💡🚀

  • @esheeshe8360
    @esheeshe8360 ปีที่แล้ว +1

    ከሁሉም የፀዳ ኩሩ ጀግና ኢትዮጵያዊ አትሌት ሀይሌ ገ/ስላሴ

  • @emugela-tube
    @emugela-tube ปีที่แล้ว +4

    ሀይልሻዬ የሰው ልክ❤

  • @berhanufantu843
    @berhanufantu843 ปีที่แล้ว +2

    ሀይሌ የእምዬ የኢትዮጽያዬ ጀግና ልጅ!!!
    በጣም ጨዋ ትሁትና ብርቱ ሰው።
    እንወድሀለን!!!!!❤❤❤

  • @yordanosdanial7674
    @yordanosdanial7674 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ሀግራችን ሰላም ያድርግልን

  • @tttthhhy3456
    @tttthhhy3456 ปีที่แล้ว +4

    አባታችን በረከትዎ ይደሩብን አገራችንን ሠላም ያርግልን

  • @zemassefa1397
    @zemassefa1397 ปีที่แล้ว +4

    አረ ይሄን ሰረአት የሌለው ንግግርህ ተው ማሩ እንደት እንግዳ ጅሌ ይባላል ማን ሲል አይተህ ነው የትኛው የወሎ መሀበረሰብ ነው እንግዳውን ጅሌሚለው

    • @gigsrone6765
      @gigsrone6765 ปีที่แล้ว

      Arife astyayt new enm dengchalhu geli sile

    • @abetu_maren2682
      @abetu_maren2682 ปีที่แล้ว

      ይባላል

    • @genetyilma7717
      @genetyilma7717 ปีที่แล้ว +1

      በጣም ይጥማል እኮ

    • @zemassefa1397
      @zemassefa1397 ปีที่แล้ว

      @@abetu_maren2682 ወሎዬኮነኝ ሲሉ አልሰማውም ምን አልባትየሱ ዘመንን አላውቅም በኛ ዘመን የለም

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ​@@gigsrone6765 ደምሪኛ

  • @oumerahmed7832
    @oumerahmed7832 ปีที่แล้ว +2

    እውነት ኢትዮጵያ ውስጥ አንተና ቴዲ አፍሮ ብቻ ናችሁ የምትታዩኝ ኑሩ ክበሩ

  • @nardoosnardoos6781
    @nardoosnardoos6781 ปีที่แล้ว +4

    ማሩዬዬዬዬዬዬ❤❤❤❤❤ ስወዳችሁ ጋይልዬጋ

  • @RomanWoelebo
    @RomanWoelebo 2 หลายเดือนก่อน

    በርቴልኝጀግናውየምስኪኖችደራሽፈጣሪይጠብቅህ፡የማትኮራሁሉንምእኩልየምታይኢትዮጲያዊውሃይሌእድሜይስጥህ

  • @AsenaksheMulate
    @AsenaksheMulate 2 หลายเดือนก่อน

    ይህ ሰው በስተጀርባ የአረቦች እና የአንዲት ኢትዮፕያዊ ጉዳይ ሁሉም ኢትዮፕያዊ ይወቀው
    የአንድ አትሊቲክስ ቢተሰብ ጉዳይ ቸምሮ ሁሉም እንዲያውቀው እነ አበበ ቢቂላን በፈራች ሀገር እነዚህ የሮናለዶ አቃታሪ ስማግሊ አትሊቶች በዘር ተማምነው የሚፈስሙት ድርጊት ሊላውን ለኢትዮፕያ ህዝብ

  • @liligebre4043
    @liligebre4043 ปีที่แล้ว +5

    ዋዉ መልካም ሰው ❤

  • @ebz1040
    @ebz1040 ปีที่แล้ว +2

    ዋው ሀይሌ የደሃ አባት ደስ ሲል ምን ግዜም እንወድሀለን ሀይሌ እድሜ ከጤና ይስጥህ

  • @AbdurezakBargichoShukralaABS
    @AbdurezakBargichoShukralaABS 3 หลายเดือนก่อน +1

    ይዘህ እንዳትሮጥ ። ወለዬዎች አማሪኛችሁ እጅግ በጣም ተመቸኝ ።

  • @safyaa-qu9dg
    @safyaa-qu9dg ปีที่แล้ว +1

    ኦርጁናል የኢትዮጵያ ውይ ሁለት ሰወች ሀይልየ የኔ የዋህ ማርየ ስወዳችሁ ♥♥♥♥♥

  • @worke7270
    @worke7270 ปีที่แล้ว +2

    ሀይሌ አሁን አሁን ጥሩ ነገር እያየሁብህ ነው በርታልን

  • @IbrahimGure-sl7cf
    @IbrahimGure-sl7cf หลายเดือนก่อน

    ደስ አይልም ግን በ እውነት እንደዚህ አይነት ፍቅሪና መቻቻል ስያይ እምባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም ያረብ ሰላም አምጣልን❤❤🙏

  • @Hkim185
    @Hkim185 ปีที่แล้ว

    ሐይሌ እዬዞርክ አልማ፣ ፍብሪካዉን ሞክረዉ እርሻዉንም ግፋበት ዘመናዊ የዶሮ እርባታ ሞክረዉ ፤ፖሊቲካዉን እርግፍ አርገህ ተወወ

  • @FantayeTiku
    @FantayeTiku 3 หลายเดือนก่อน +1

    👌👌👌👌👌👌🥰🥰🥰🥰🥰👍👍👍👌👌👌🥰🥰🥰🥰

  • @የተኝቢ
    @የተኝቢ ปีที่แล้ว +5

    ወላሂ በሳቅ ሞትኩኝ😂😂😂😂😂😆😆😆

    • @Meserttube893
      @Meserttube893 ปีที่แล้ว

      ኸደ እንግድህ ኧረ ዱሉት አለ ማሩ 😃😂😂😂😂

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ​@@Meserttube893 ደምሪኛየኔውዴ

  • @abemeliek3162
    @abemeliek3162 ปีที่แล้ว +3

    Hailie ena Maru des sitlu❤❤❤

  • @AsenaksheMulate
    @AsenaksheMulate 2 หลายเดือนก่อน

    ስፖርት ፊደሪስን ማፈሪያ በአሮጊ የስፖርት እቃዎች ህልውና የሚሰት

  • @Habeshaking
    @Habeshaking 2 หลายเดือนก่อน +1

    አይሌ ❤❤❤❤❤❤

  • @hawamohamed5443
    @hawamohamed5443 ปีที่แล้ว

    ክክክ ማሩየ ከጪካውልቅ እፎቁ ጥልቅ አልክ ከጪቃው ወተን እፎቁ ገባን ምን ዎጋ አለው ያረብ ፎቅ ሆነ ማሩየ

  • @genetEshete-lc1qz
    @genetEshete-lc1qz หลายเดือนก่อน

    SubhanAllah! Alhmdulillah those people makes me ❤️ my country and my culture.

  • @jemalzedtube1071
    @jemalzedtube1071 ปีที่แล้ว +2

    አረረ ማሩና ሀይሌ ተሀናኙ ማሻአላህ ደስ ስትሉ አቦ ስታምሩ

  • @asaaislam2152
    @asaaislam2152 ปีที่แล้ว +2

    ማሩየ እንደት ነህ ወንድምአለም ወሎየው

  • @eliasmohammedkedir917
    @eliasmohammedkedir917 ปีที่แล้ว +1

    ሃይሌያችን ጀግና የስራ ሰው ወሬ የለ ወፍ ነው በሱ ዘንድ።እድሜ ይስጥክ።

  • @yonasgeda2180
    @yonasgeda2180 ปีที่แล้ว +2

    Wow what a good and a genuine authentic talent. Great.

  • @Atifra1532
    @Atifra1532 ปีที่แล้ว +1

    ደስ የሚል አርሶ አደር😮

  • @meseretwoaldegorgis9602
    @meseretwoaldegorgis9602 ปีที่แล้ว +2

    አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን

  • @netsitube
    @netsitube ปีที่แล้ว

    ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳን ደና መጣሽ ጥሩ ቆይታ ነበር ሀይሌ የሀገር ባለውለታ

  • @FikaduTadesse-wu4wj
    @FikaduTadesse-wu4wj 10 หลายเดือนก่อน

    Hole G/gebresilase ejige yemiwodh wondime yehagre kurat jegina edime egziabre yechemrh......kejinka ketema fikadu Tadesse Abebe yewolita soddo tewolaj.Ethiopiawian ende sifaqeru yamiral.

  • @mamemoliso2635
    @mamemoliso2635 หลายเดือนก่อน

    I am so happy when I am looking this among Ethiopians that is there realty.

  • @madina3096
    @madina3096 ปีที่แล้ว

    እንደው በአላህ መልሱልኝ ማሩ አውቆ ነው እንደዚ የሚሆነው ወለ ከተፈጥሮ ነው አንዲ ልጅ ጋር ክርክር ገጥመነው እኔ አውቆ አዴለም ነው ያልኩት እሱ ዴሞ ውሸቱነው አለ 😂እና ነገሩኝ❤

  • @romadiabrha253
    @romadiabrha253 ปีที่แล้ว

    Why u need to pretending like Raya when u ar omnipresent lost clan
    Ugly

  • @ጎልጎታ
    @ጎልጎታ 2 หลายเดือนก่อน

    እኔሰ ኢትዮጵያዊነቴን በምን ቃል ልግለፀወዉ ቃል አጣሁለት አቤት ፍቅራችን መዋደዳችን ባህላችን እሄን ፀጋ ለሰጠን እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባዉ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @davidbelay9833
    @davidbelay9833 ปีที่แล้ว +1

    አሁን አወቅህበት ሀይሌ

  • @Solo-yy6dw
    @Solo-yy6dw หลายเดือนก่อน

    የኔ ፍቅር ሃይልዬ የገባው እንኳን ሰጠህ

  • @mohammedabdin8393
    @mohammedabdin8393 ปีที่แล้ว +1

    ሀሀሀ ኧረ ማሩ አልተቻለም 😂😂😂😂😂😂

  • @ትርንጎአቢኩሩኢትዮጵያዊ
    @ትርንጎአቢኩሩኢትዮጵያዊ 8 หลายเดือนก่อน

    💚💚💚💚💚💚💚💚💚
    💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
    ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️

  • @egigayehudesalegen3434
    @egigayehudesalegen3434 ปีที่แล้ว +1

    Jegnawe hayele welcome lemlemeytu yeju god bless you hayele ❤🇲🇱🌷🤲

  • @genetyilma7717
    @genetyilma7717 ปีที่แล้ว +2

    ሀይሌ ተባረክ

  • @asefa_eshete
    @asefa_eshete ปีที่แล้ว

    ሺህ አለቃ ኃይሌ እራሱ ወሎዬነው አነጋገሩ😀

  • @awokemelsie7511
    @awokemelsie7511 ปีที่แล้ว

    በእዉነት እንደዚህ እያዝናናህ መደገፍ መልካምነት ነው ይዘህ እንዳትሮጥ አልደርስብህም ተመቸኝ

  • @habshawimedia47
    @habshawimedia47 ปีที่แล้ว

    abro mesrat yablsegal teru new berta maru hayli yesra sew betam habtam sekitama yehonew yefker sew sakita ena destga selhone new sucsussful yehonew lemerkatu egam amen aln

  • @AadanAli-x1z
    @AadanAli-x1z 3 หลายเดือนก่อน

    Amhar they are best in Ethiopia i was wollo and gojjam and wonder they're god believes mastengid alle

  • @mimiroth403
    @mimiroth403 ปีที่แล้ว

    ማሩ ባልገሩ እጣፈጠው ፕሮግራሙን ወሎ ለማስተንገድ ማን ብሎት
    የሚመው ብግሩ ከክለሃገር ክለሃገር እንደባድ ዉጣ እየተባለ በማንነቱ መስድዱ መግደሉብ ይማምል

  • @BiraraReda
    @BiraraReda 2 หลายเดือนก่อน

    አቦ ሁለታችሁንም አባታችንም ስወዳችሁ ማርያምን

  • @etiomess5791
    @etiomess5791 ปีที่แล้ว

    Big boss enazihe yefeker sewoche gare investing areg

  • @eniyewasmare243
    @eniyewasmare243 ปีที่แล้ว +1

    massive respect to our legend !!above all his personality is second to none

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 3 หลายเดือนก่อน

    ሃይልዬ የምናከብረው ነው እናመስግንሃለን ወንድማችን ባላገሩ blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @mahishosaid3076
    @mahishosaid3076 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤ሀይሌ ምርጥ ሰዉ በእዝጋብሄር በአላህ ስም እለምንሀለዉ ጥሩ ኢንበስተር ስለሆን ለአገርም የምጠቅም ስለሆነ እዚህ ደግ ህዝብ ወሎ ህዝብ አገር ኢንቤስት አርግ በችግርም ጊዜ መጥተ እረድተሀል ኮንበልቻ ድረስ
    God Allah created Haile G selassie the best design created for Ethiopia
    God Allah bless Haile G selassie and his great family

  • @nemanema1902
    @nemanema1902 ปีที่แล้ว +1

    ክክክክክክክክ ወይኔ ማሬ በሳቅ. ክክክክክክ ግደልክኝ ክክክክ

  • @marthaghebre502
    @marthaghebre502 ปีที่แล้ว

    ሀይሌ ጉልበቴ እንኩዋን ደህና መጣህ እንግዲህ ልማቱን መንገዱን አሳያቸው በእጅ እያለ ወርቅ መሬት የሰው ፊት ማየት ድህነት መለመን ከሰው መጠበቅ ጥሩ አየደለም እግዚአብሔርም አይወደውም በቃችሁ ይበለን ሰላሙን ፍቅሩን ይስጠን ወንድም ወንድሙን ይሙትለት ማደግን የማይፈልግ ጠላት ከመሀል ከውጭ ካለ ይጠራርገው ተስፋፊዎች ወራሪዎች ዘመናቸውን ሽብር እየፈጠሩ ስልጣናቸውን የሚያረዝሙትን ከላይ ከሰማይ እሰከወዲያኛው ይጠራርጋቸው የማይሰሩ አይምሮና እጆች ደወገዱ ልበ ቅኖች እንግዳ ተቀባዮች ሰላሙን ይስጣችሁ ከጠላት ይከልላችሁ🙏

  • @alzeinphone9732
    @alzeinphone9732 28 วันที่ผ่านมา

    ይምዬጀግናአላህዮጠብቅህ❤❤❤❤🎉🎉ላይክ

  • @rakibgirma7019
    @rakibgirma7019 ปีที่แล้ว +1

    ሀይልዬ ስወድክ ኑርልን❤️

  • @Mahi1630
    @Mahi1630 7 หลายเดือนก่อน

    ማነው ያባቶቻቺን ፎቶ ያየው የፍቅር ሀገር ወሎ ሙስሊም ክርስቲያኑ ተፋቅሮ የሚኖርበት አገሬ ሰላምሺ ይመለስ

  • @helawisolomon8291
    @helawisolomon8291 3 หลายเดือนก่อน

    Amara mebt kaltekebere. Ethiopia ende ager atketelem. Ethiopia tefersalech

  • @meseretwoaldegorgis9602
    @meseretwoaldegorgis9602 ปีที่แล้ว

    አግዚአብሔር ይመስገን ደስ ሲሉ ሻምበል ሀይሌ የኢትዮጵያ ደግና😅😅😅we love you so much❤❤❤

  • @KidaneHagosGHiwot
    @KidaneHagosGHiwot 18 วันที่ผ่านมา

    He is the most dangerous person

  • @kalebangaw7999
    @kalebangaw7999 2 หลายเดือนก่อน

    Ethiopian we have only one man this is Haile

  • @zeenatz1233
    @zeenatz1233 ปีที่แล้ว +1

    😂😂😂 ወሎ ሂዶ ነው ሀይሌ❤

  • @toyibahassen3283
    @toyibahassen3283 ปีที่แล้ว

    የኔገራገሮች አሁን ለዚህ ህዝብ ክፉ የሚስየሚስብ እፍፍፍፍፍ
    አላህ ይጠብቃችሁ
    እማትሰለቹ እማትጠገቡ
    ለወሎ ሳስብ ልቤድክም ይላል

  • @alemmohammed935
    @alemmohammed935 ปีที่แล้ว

    ወድሜ እዴት ነህ እቴጌ መነን አብርን ተምርናል ድራማም የወላጆች ቀን ስርተናል አለም ሙሀመድ ነኝ ካስታወስከኝ

  • @nahiyanahiyan1482
    @nahiyanahiyan1482 24 วันที่ผ่านมา

    ማሩ ባላገሩ ክርሲታነው እደ

  • @yerfubesha1998
    @yerfubesha1998 ปีที่แล้ว +1

    ማሩ የ ወሎ አምባ ሳደርሆኖ የለም

  • @bogaledemessie6056
    @bogaledemessie6056 ปีที่แล้ว

    Haile malet awakim tawakim yezemenachin tilik sew new

  • @YimerMohammed-sd7bd
    @YimerMohammed-sd7bd หลายเดือนก่อน

    ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሀይሌ።

  • @AbaynewAbaynewAtnafuMolla
    @AbaynewAbaynewAtnafuMolla 3 หลายเดือนก่อน

    ኢትዬጵያ ይችነች መሥጠትብቻ

  • @tiruworkwoldamlak2478
    @tiruworkwoldamlak2478 ปีที่แล้ว

    God bless you both of you I keep pray more aboundent Love for Atlat Hail with farmer God almighty in haven never forget my prayer you are my anser lord Jesus hear me .this is my exprctation . GOD fsther bless our prime minstet to in name of Jesus.