ความคิดเห็น •

  • @mariyamawit
    @mariyamawit ปีที่แล้ว +28

    ገንዬ ለምን ነጠላ አለበሳችሁም ለሌላ ቀን እንዳይለመዳቹ እወዳችሗለው ..አምላካችን በሰላም በጤና ከቁጥር ሳንጎል ለአመቱ ያድርሰን አሜን

  • @haregbirhanu2883
    @haregbirhanu2883 ปีที่แล้ว +19

    እኛ ኦርቶዶክሶች ወደ ሃይማኖት ቦታ ስንሄድ አለባበሳችን ሰርዓት ቢኖረው ነጠላ አንቺም ልጅሽም ብትለብሱ በተረፈ ከነልጆችሽ በጣም ወድሻለሁ

  • @hemenshimeless9879
    @hemenshimeless9879 ปีที่แล้ว +17

    ሀይማኖታዊ በአል ስለሆነ ነጠላ ብትለብሱ ጥሩ ነው

  • @hayuweloyewtube542
    @hayuweloyewtube542 ปีที่แล้ว +30

    ይችን ኮሜት የምታነብ ሁሉ ፈጣረ ያሰባችሁትን ያሳካላችሁ ከክፈ ይጠብቃችሁ

  • @yengustube
    @yengustube ปีที่แล้ว +28

    እንቁ ቤተሰቦች ማነው የሚወዳቸው ?🌹🌹🌹🌹🌹🌹🕊🕊🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @user-zt5eq7ym5j
    @user-zt5eq7ym5j ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔርን ለማመስገን ሳይሆን ፎቶ ለመነሳት ለመዝናናት የሄዳችሁ ነው እሚመስለው ምን አለ ነጠላ ብለብሱ

  • @user-br8gn2yx4p
    @user-br8gn2yx4p ปีที่แล้ว +10

    አቤት ኦርቶዶክስ መሆን ደስ ሲል❤❤❤
    የአመት ሰው ይበልልን❤❤❤አሜን አባታን ፍቅር ያሸንፍል

  • @manusha8023
    @manusha8023 ปีที่แล้ว +4

    እኔ ብቻ ይመሰለኛል ከልጄ ጋር የናተን ኘሮግራም በጉጉት የምጠብቀዉ እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ላመቱም በሠላም ያድርሰን

  • @zarfizizi2260
    @zarfizizi2260 ปีที่แล้ว +2

    እረ ገነት ለጠላ ልበሺ ልጂም እኮ ከናቱ ነው የሜማር

  • @inspireteachers1500
    @inspireteachers1500 ปีที่แล้ว +4

    ገኒ ነፃነትሽ ጥሩ ነው ነገር ግን ለልጆቹም ምሳሌ ለመሆን ቢያንስ በዚህ ቀን ነጠላ ብትለብሽ ታቦት ፊት ጥሩ ነበር

  • @misrakasamenw6595
    @misrakasamenw6595 ปีที่แล้ว

    በማርያም ገንዬ መስቀል ክብር ነው ጌታችን የተሰቀለበት ሕይወትን ያገኝንበት ነው ከወንበሩ አናት ላይ አንሽው አክባሪሽ ነኝ ገንዬ

  • @bezagetachewnigatu6735
    @bezagetachewnigatu6735 ปีที่แล้ว +10

    ገኒ በጣምነዉ የምወድሽ ከነልጆችሽ ግን ሀይማኖታዊ በአል ስለሆነ ነጠላ ብትለብሱጥሩ ነዉ አንቺና መክሊት

  • @banchialemu-4647
    @banchialemu-4647 ปีที่แล้ว +4

    ገኒዬ የኔ እናት ለኔ ምሳሌዬ ነሽ ሁሌም ደስ ትይኛለሽ ኑሪልኝ ሁሌም ውድድድ

  • @alemtsehay1011
    @alemtsehay1011 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ ከነመላ ቤተሰብሽ አደረሳችሁ ገኒየ
    እኔም አንቺ ልጆችሽን ሰርፕራይዝ እንደምታደርጊው የሚያሳዝን ህይወት ያለው ሰው ለማረግ ፈልጊ አቅም አነሰኝ ተማሪ ነኝ እስኪ
    ስፖንሰር አፈላልጊልኝ ገኒየ የምር በህይወቴ አንድ ሰው አስደሰቸ ልሙት ገኒየ በድንግል ማርያም ተባበሪኝ

  • @user-xz1wz4po8w
    @user-xz1wz4po8w ปีที่แล้ว +6

    ትግሰት ግን ምነው ጠፍች
    ትግሰት ትቀረብልን የምትሉ 👍👍👍👍 በሰላም ገው ግን

  • @user-de6db7hs9j
    @user-de6db7hs9j ปีที่แล้ว +6

    ገኒዬ ቲጂ ለምን ከቤትሽ መምጣት አቆመች😰

  • @temesgenhailemariyam2473
    @temesgenhailemariyam2473 ปีที่แล้ว +2

    ቆይ ለምን ጎንደር አትመጡም ለሎዛ በዓል በ21 ይከበራል

  • @sofiseid6257
    @sofiseid6257 ปีที่แล้ว

    ኡፍፍፍ ማሻ አላህ የኛ ቀናት ስትሉ ራሱ የድምፃችሁ ቅላፄ ሲያምር ተናፈቂዎቹ ስወዳችሁ

  • @user-sj3xk2km2r
    @user-sj3xk2km2r ปีที่แล้ว +4

    ውይ ኦርቶዶክስ መሆን መታደል😢😢

  • @bizuayele1871
    @bizuayele1871 ปีที่แล้ว

    ስታምሩ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ገኒዬ እንኳን አብሮ አደረሰሽ

  • @sintayosintayo443
    @sintayosintayo443 ปีที่แล้ว

    እኳን አብሮ አደረሰን ገንየ ከነልጆችሽ የከርሞ ሰው ይበላችሁ

  • @ethiopiat5237
    @ethiopiat5237 ปีที่แล้ว +3

    Good show as usual, But I am curious that usually, I don't see your kids around churches. This is an excellent way to teach them manners and to keep them close to God. As a parent, we need to show more of this to kids in such places. I see them every where but you need to engage them more with bible study and churches activity. Keep up the excellent job!! may God bless you more!!!

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 ปีที่แล้ว

    እንካን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ሎሚ በወረውር ኸኸኸ ደረቱን መታውት አወይ ኩላሊቱን ልብን ባገኘውት

  • @selomberhane2478
    @selomberhane2478 ปีที่แล้ว

    I am so jealous. I have to be there next year. Bless all. The feeling is amazing.

  • @emuyeamare2970
    @emuyeamare2970 ปีที่แล้ว

    ውድ ቤተቦቻችን እንኳን በሰላም አደረሳችሁ!
    በጣም ነው የምወዳችሁ እግዚአብሄር ረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ!

  • @astertbue5632
    @astertbue5632 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን 👍👍

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt ปีที่แล้ว +2

    ወጋገን ባንክ እናመሰግናለን በገኒ በኩል ምርጫዬ አረኳችሁ

  • @hsshsshjw5942
    @hsshsshjw5942 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አምን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን 🥰🥰🥰🙏🙏

  • @tigyoutube2999
    @tigyoutube2999 ปีที่แล้ว +1

    አንድ ሰው የጎደለ ይታየኛል እሱዋም ማድመቂያዋ ትግስት ናት

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt ปีที่แล้ว +1

    ደስ ሲል

  • @emu4955
    @emu4955 ปีที่แล้ว

    Ganiye yene wid betam wedishalew gin defersh atibeyigh ena netela tal bitaregu anchi ena konjiyewa lij beterefe ilove you muchich

  • @samsunggrandprimepro5373
    @samsunggrandprimepro5373 ปีที่แล้ว +3

    ገኒዬ እንኳን አደረሳችሁ ስታምሩ

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 ปีที่แล้ว

    እንኩዋን አደረሳችሁ ገንዬ የምወዳችሁ ቤተሰብ 🥰🥰

  • @mesiGodolyas
    @mesiGodolyas ปีที่แล้ว +2

    ስታምሩ

  • @katrakatra4626
    @katrakatra4626 ปีที่แล้ว

    ስወዳችሁ ገኒዬ ክንልጆችሽ ሠላምሽ ይብዛ

  • @user-ur4mj2gi4g
    @user-ur4mj2gi4g ปีที่แล้ว

    Wow enkane adarasacu

  • @user-pw1bc5ht8j
    @user-pw1bc5ht8j ปีที่แล้ว +1

    ሥታምሩ🥰ያመት ሠውይበለን🥰🥰👏👏

  • @zikremariyam7123
    @zikremariyam7123 ปีที่แล้ว +3

    Konjo nachu 😘gn short hone 😯😃

  • @amhara74
    @amhara74 ปีที่แล้ว +1

    ገኒዬ ስታምሩ እንኳን አደረሳችሁ😍😍😍😍😍

  • @hayahaya2765
    @hayahaya2765 ปีที่แล้ว +2

    ገኒ እኳን አደረሠሺከነቤተሠብሺ ሥለትግሥት ንገሪን ጠፋችኮ በሰላምነው

  • @mdaleyka4209
    @mdaleyka4209 ปีที่แล้ว

    ትንሹ ምን አይነት ሴት መጥበስ እንዳለብኝ እያሰብኩ ነው አላለም 😂😂😍😍😍🙏

  • @hanahana2595
    @hanahana2595 ปีที่แล้ว

    መልካም በአል💖

  • @hima-vc5od
    @hima-vc5od ปีที่แล้ว +2

    ትግስትስ

  • @mekdelawittesfaye
    @mekdelawittesfaye ปีที่แล้ว

    Wow mummy is nine enjoy with you children that good is nice clothes wow wow is nice sun wow very nice people

  • @yayayaya5229
    @yayayaya5229 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen

  • @yohannesayalew339
    @yohannesayalew339 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ ነው ግን ታይትሉን ስትጽፉ ፊልሙ የተለቀቀበትን ቀንና እና ሰዓት መግለጻችሁን ለምን ትረሳላችሁ

  • @user-lx5up3sm8e
    @user-lx5up3sm8e ปีที่แล้ว

    ምርጥ ቤተሰብ ❤️❤️❤️

  • @user-hh8vt7ld9f
    @user-hh8vt7ld9f ปีที่แล้ว +1

    1ኛ ነኝ እንኩዋን ደና መጣቹ የገኒ ቤተሰቦች 🥰🥰

  • @mekdelawittesfaye
    @mekdelawittesfaye ปีที่แล้ว

    Thanks mummy 🙏

  • @beletuasefa5884
    @beletuasefa5884 ปีที่แล้ว

    የሐይማኖት ስርአት መፈፀም ሕይወት አይሆንም ሕይወት ስለ ሰው ልጂ ሞቶ የተነሳው ዳግም የሚመጣው ጌታ ኢየሱስ ብቻ ነው እባክሺን ልጆችሺን አችም መፂፍ ቅዱስ አብቡ

  • @samriathuobi5288
    @samriathuobi5288 ปีที่แล้ว

    ደሰ ሰትሉ እንካን አደረሳቹህ

  • @user-cg5gf2ut2n
    @user-cg5gf2ut2n ปีที่แล้ว +7

    በቃ ለጥምቀት ባሀል ነጠላ መልበስ ቀረ ማለት ነው 😭😭

    • @hayuweloyewtube542
      @hayuweloyewtube542 ปีที่แล้ว

      ፊዩነ ደምረኝ

    • @user-zt5eq7ym5j
      @user-zt5eq7ym5j ปีที่แล้ว

      ምን ይቀራል እኛ እግዚአብሔርን ከመስማት ይልቅ ለራሳችን ስሜት ስለምንገዛ እንጂ ልቦና ይስጠን በቸርነቱ ይቅር ይበለን እኛስ አልሰማንም ተነግረን ተመክረን አንሰማ አርቴፍሻል ፀጉር ጥፍር ቀለም ከንፈር መቀባት አይቻልም እነሱ ተለቅልቀው ነጠላም ሳይለብሱ😢

    • @user-cg5gf2ut2n
      @user-cg5gf2ut2n ปีที่แล้ว

      @@user-zt5eq7ym5j በጣም ያሳዝናል

    • @user-cg5gf2ut2n
      @user-cg5gf2ut2n ปีที่แล้ว

      @@hayuweloyewtube542 እሺ ውዴ

  • @netsanetjemama8237
    @netsanetjemama8237 ปีที่แล้ว

    sitamiru ayileyachu kayin yawixachu

  • @zinashworku8319
    @zinashworku8319 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን አደረሳችሁ ገኒዬ ስታምሩ

    • @natanemu9304
      @natanemu9304 ปีที่แล้ว

      ገኒዬ ፀጉርሽን ቀለም ተቀቢ በጣም ነዉ ሚያምርብሽ

  • @saritis4220
    @saritis4220 ปีที่แล้ว

    ሴቶች ግን ነጠላቹን ልበሱ እባካቹ ፀጉራቹን ሸፈንፍን አርጉት እንጂ በቃ ሌላው አሪፍ ደስ ትላላቹ

  • @mahiabiyot461
    @mahiabiyot461 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤ጥምቀት❤❤❤❤ye amet sew ybelen

  • @samsuneatfamily5753
    @samsuneatfamily5753 ปีที่แล้ว

    ገኒይ እማ አንድ ነገር ላካፈልሽ ፈልጌ ነበር ጨንቆይኝ ነው እና ፈቃደኛ ከሆንሽ ስልክሽ ይዋትሳፕ ላክልኝ መጨረሻው 20እምቢ ቡሎኝ ነው በማርያም አይተሽ ዝም እንዳትይኝ በማርያም

  • @tgderatube
    @tgderatube ปีที่แล้ว

    Enekone Aderesachu Yemewodachu

  • @user-dh8yt9xq4w
    @user-dh8yt9xq4w ปีที่แล้ว

    የኔጌታእምትይይውጌታሽአላህነሰውአይደለም

    • @genetyetwahdolij2494
      @genetyetwahdolij2494 ปีที่แล้ว

      ሲጀመር አላህን ጌታ ያደረገው ማነው ሰይጣንም ጌታ ሆነዴ ሲቀጥል ምን አገባሽ ንገሩኝ ባይ

  • @bayoushnaghusu1718
    @bayoushnaghusu1718 ปีที่แล้ว

    Enkan adersachu ❤❤❤❤❤❤💋

  • @solabebe1283
    @solabebe1283 ปีที่แล้ว

    ኧረ ቲጂ የት ጠፋች? ናፍቃናለች እረፍት ትወጣ አልነበር እንዴ ለምን ጠፋች ?

  • @scitalk8125
    @scitalk8125 ปีที่แล้ว

    amazing

  • @tubeofficial3188
    @tubeofficial3188 ปีที่แล้ว

    እርስ በእርሳችሁ ስለ ጥምቀት መንፈሳዊ ጠቅላላ እውቀት ጥያቄና መልስ ጠብቄ ነበር ስንቶቻችን ለምን እና በምን ምክንያት እንደምናከር እናውቀዋለን? ቢያንስ ነጠላ ልበሱ ጉልላት የሌለበት ቤተክርስቲያን መሄዳችን አንዘንጋ።

  • @sameri424
    @sameri424 ปีที่แล้ว

    እረ ነጠላ ጉድ እኮ ነው

  • @alemdereba9365
    @alemdereba9365 ปีที่แล้ว

    ገኒየ ቀለበት አየሁ እጅሽ ላይ ምድነው

  • @yeshimartube8466
    @yeshimartube8466 ปีที่แล้ว

    አልገባኝም መቁጠሪያውን ያሰቀመጠችባችሁ

  • @hassnaahmad4143
    @hassnaahmad4143 ปีที่แล้ว

    ገኒ በመጀመሪያ እንኳን አደረሳችሁ ሲቀጥል ይሄ ትልቅ ክብረ ብእል ነው ልጅሽ ካንቺ ነው መማር ያለባት ታቦት ፊት ለቫኬሽን እንደወጣ ሰውተገላልጦ መውጣት ምን ይልታል የኦርቶዶክስ አስተምህሮ ኮ በጣምጉድለት አለ ለሌላው ግዜ እባክሽ ቦታ ይለይ ላለባበስ

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልል

  • @hareguayalew3319
    @hareguayalew3319 ปีที่แล้ว

    ላመቱ በሰላም ያድርሳቹ አትጉደሉ ታምራላቹቹቹቹቹቹቹቹ

  • @akiyadegu8210
    @akiyadegu8210 ปีที่แล้ว

    Ganiye enkuwan aderesachiwu be,halachin das yilal ortodoks mahon indet metadel nawu gainye naxela anchi na meklit naxela malbes nabarebachiwu yihe haymanotawuyi be,al nawu hulategna endayilemedachiwu yane wudoch bexam nawu yemihodachiwu nurulign

  • @Love-mk1gi
    @Love-mk1gi ปีที่แล้ว

    አባታችሁስ የት አለ

  • @emantekalegn8193
    @emantekalegn8193 ปีที่แล้ว

    ገኒ ከኔ ጋር ትጣያለሽ ዳዊትን አትናገሪው

  • @frewlema1826
    @frewlema1826 ปีที่แล้ว +1

    ዴባእንብላ

  • @wsnwsn7573
    @wsnwsn7573 ปีที่แล้ว

    💞💞💞

  • @arestmesfin9660
    @arestmesfin9660 ปีที่แล้ว

    ነጠላ ነጠላ ነጠላ

  • @redietassamnew
    @redietassamnew ปีที่แล้ว

    Ene bcha negne gn meklit and joro get bcha endaregech yayehut

  • @wsnwsn7573
    @wsnwsn7573 ปีที่แล้ว +2

    Maalfi naxala hin ufaanee

    • @blentube3002
      @blentube3002 ปีที่แล้ว +1

      kotume mati naf tahi malo

    • @wsnwsn7573
      @wsnwsn7573 ปีที่แล้ว

      @@blentube3002 tolee

  • @lidiagebre7991
    @lidiagebre7991 ปีที่แล้ว

    I really respect you family but where is your (netelaa) absolutely wrong. specialy mom ?????? please

  • @eyerustadese4916
    @eyerustadese4916 ปีที่แล้ว

    የተዋህዶ ልጅ መሆን መመረጥ ነው

  • @tigisttasew899
    @tigisttasew899 ปีที่แล้ว

    🥰🥰🥰🥰🙌🏾🙏🏾💒

  • @nestanetgirma2248
    @nestanetgirma2248 ปีที่แล้ว

    ነጠላ ቡትለቡሱ ጥሮ ነበር

  • @Ahadu21.
    @Ahadu21. ปีที่แล้ว

    🌹🌹🌹🌹🌹🥰🥰🥰

  • @hirutteshome2668
    @hirutteshome2668 ปีที่แล้ว

    ምነው ነጠላ ደረብ ብታደርጉ

  • @hanna4751
    @hanna4751 ปีที่แล้ว

    ያለ ነጠላ ታቦት ፊት ይቅር ይበላችሁ ሴቶቹ።

  • @user-jr9lo3vd2f
    @user-jr9lo3vd2f ปีที่แล้ว

    እር ገነት እንድሜሽ ሁኝ ከልጆችሽ እያነሽ ነው ነጠላ ሳትለብሽ ደረትሽ ገልብጠሸ ቤተክርስቲያን እየሄድሽ መዝሙር ከፍትሽ አንች ትዘፍኛለሽ

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt ปีที่แล้ว

    ስታምሩ

  • @akiyadegu8210
    @akiyadegu8210 ปีที่แล้ว

    Ganiye enkuwan aderesachiwu be,halachin das yilal ortodoks mahon indet metadel nawu gainye naxela anchi na meklit naxela malbes nabarebachiwu yihe haymanotawuyi be,al nawu hulategna endayilemedachiwu yane wudoch bexam nawu yemihodachiwu nurulign