አላህ ባላሰብኩት መንገድ አከበረኝ! | ክፍል 2 | የኔ መንገድ | Yene Menged | Journey to Islam |

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 31 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 880

  • @jamelayesuf6479
    @jamelayesuf6479 2 หลายเดือนก่อน +524

    የሚገርመኝ የኛ የሙስሊም ልጆች የት ናችሁ ይህንን አይነት ህይወት ታሪክ በላይክ በሸር እያደመቅን ብንከታተል ምን አለበት

    • @Sነኝወሎየዋ-c5o
      @Sነኝወሎየዋ-c5o 2 หลายเดือนก่อน +12

      እኔ እኮ እስቲለቁ ኑው የምችኩለው ስራውን እተራሁ ምስጥ ብየ ነው የምሰማቸው

    • @UuKk-u1k
      @UuKk-u1k 2 หลายเดือนก่อน +5

      አወ ወላሂ

    • @UuKk-u1k
      @UuKk-u1k 2 หลายเดือนก่อน +6

      እህኔ ፕራክ ቢሁን ያአላህ ብቻ አላህ ይምራን

    • @sitisitu3108
      @sitisitu3108 2 หลายเดือนก่อน +2

      አለን

    • @fatmah6936
      @fatmah6936 2 หลายเดือนก่อน +3

      ​@@Sነኝወሎየዋ-c5o ቅደሜን በጉጉት የምጠብቀዉ የኔመገዲና ቅደሜ ክስአትን የተጠፋፉትን የሚገናኙበት በጣም የምወደዉ

  • @RemzaBargicho
    @RemzaBargicho 2 หลายเดือนก่อน +240

    ማነው ግን እንደኔ ይሄንን ፕሮግራም በጉጉት የሚጠብቀው ?እስልምናና ከገቡበት በኃላ ሌለ ነገራቸውን በሙሉ እርግፍ አድርገው ትተው 1እና 1አላህዬ ብለዉ ተደስተው ማየት የውስጥ ደስታ የሚሰጥ ነገር ነው ዉድ የሆነውን እስልምና ለኡመተል ሙሀመድ ( ሰ.ዐ.ወ )ይወፍቅልን ያረበል አለሚን

    • @alhamdumuhajir193
      @alhamdumuhajir193 2 หลายเดือนก่อน +2

      Ene edenesu lemehon kefre meslem efelgina gen bezaw dekika bmots biye eferana etewewalehu welahi tenkara nachew

    • @RemzaBargicho
      @RemzaBargicho 2 หลายเดือนก่อน +4

      @alhamdumuhajir193 አኛ ከቤተሰብ ያገኘነው ቢሆንም ለሰከንድም ቢሆን አላህዬን ከመካድ አላህዬ ይጠብቀን ያረብ ካቲማችንን ያሳምርልን

    • @ررعع-ع1ر
      @ررعع-ع1ر 2 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @ማማhus
      @ማማhus 2 หลายเดือนก่อน

      አዑዙቢላህ አውቆ የጠመመን አላህ አያቀናም ተጠንቀቂ ስለምትናገሪው ነገር ጥፍት ካለሽ ተውበት ማድረግ ነው ተውበት ስታደርጊ ወንጀልህ ለሰለምቴዎች ያለፈው ስህተታቸው ይቅር እንደሚባለው ላንቺም ይልልሻል ​@@alhamdumuhajir193

    • @JemilaZewdu
      @JemilaZewdu 2 หลายเดือนก่อน +2

      Amiiiiiiiiiiiiiin Yarebbbbbbbbbbbbbb❤

  • @umhafsa
    @umhafsa 2 หลายเดือนก่อน +111

    ማሻአላህ ሙሹሮቹ ታድለው የሂድያ ሰበበመሆናቸው አላህ ሂወታቸውን ያሳምርላቸው

    • @Samiraderebe
      @Samiraderebe 2 หลายเดือนก่อน +1

      ኢወላህ አሚን

  • @mohammedmusa2047
    @mohammedmusa2047 2 หลายเดือนก่อน +148

    እስካሁን ካየኋቸው እህቶች አስተማሪ ታሪክ ነው።እስልምና ውስጥ ምን አለ ብትባይ ምን ትያለሽ? ሂወት አለ የመኖር ትርጉም ያለው እስልምና ብቻ ነው።

    • @Mohamedtibeso-c9r
      @Mohamedtibeso-c9r 2 หลายเดือนก่อน +1

      mashaalah yemgram tarik unkan hiday allaah saxesh betasboch ina ximat mangad lay alu hulu hiday yestachow enya muslimoch alhamdulillaahsofia allaah adunia &jenat...yest

  • @medinamedina91
    @medinamedina91 2 หลายเดือนก่อน +78

    ደጋግሜ ላይክ ማረግ ብችል ባረኩሽ ምን አይነት ጣፋጭ ነሽ በአላህ❤🥰 አንቺንም ያፅናሽ ለቤተሰቦችሽም ሂዳያን ይወፍቅልሽ ያሙቀሊበል ቀሉብ ሰቢት ቁሉበና አላ ዲነክ🤲🥺

    • @JemilaZewdu
      @JemilaZewdu 2 หลายเดือนก่อน +1

      AmiiiiiiiiiiiiiiiiiiinYarebbbbbbbbbbbbbb❤❤❤

  • @شريفالاثيوبي-ك1ح
    @شريفالاثيوبي-ك1ح 2 หลายเดือนก่อน +61

    ማሻአላህ እህታችን አንቺንም እኛንም አላህ ጽናቱን ይስጠን በጣም ደስ ሚል ታሪክ ነው ቂርአን ላይ በሱረቱል አንከቡት 69 እንዲህ ሚል አንቀጽ እናገኝለን
    وَالَّذِينَ جَاهَدُوا فِينَا لَنَهْدِيَنَّهُمْ
    سُبُلَنَا وَإِنَّ اللَّهَ لَمَعَ الْمُحْسِنِينَ
    እነዚያም በእኛ መንገድ የታገሉ መንገዳችንን በእርግጥ እንመራቸዋለን፡፡ አላህም በእርግጥ ከበጎ ሠሪዎች ጋር ነው፡፡

    • @AydaSebere
      @AydaSebere 2 หลายเดือนก่อน +5

      ejig betam miwedew aya wellah betam ❤

  • @vo_6461
    @vo_6461 2 หลายเดือนก่อน +92

    አላህ እናትና አባትሽንም ሒዳያ ይስጣቸው ና ያስየን ኢንሻአላህ

  • @ZeynebIbrahim-s4k
    @ZeynebIbrahim-s4k 2 หลายเดือนก่อน +67

    ተክቢር ያጀመአ አላሁ አክበር አላሁ አክበር አላሁ አክበር አላሁ አክበር አሏህ ያፅናሽ ማሻ አላህ እድለኛ ነሽ❤

    • @monamohammed5046
      @monamohammed5046 2 หลายเดือนก่อน +4

      Masha allah allah mechershashen yasamrlesh uareb ehete

    • @zizoahmed5327
      @zizoahmed5327 2 หลายเดือนก่อน +3

      አላሁ አክበር አላሁ አክበር

    • @sayameen760
      @sayameen760 2 หลายเดือนก่อน +3

      ኣላሁ አክበር አላሁ አክበር አላሁ አክበር ❤

    • @MunisaMuyadu
      @MunisaMuyadu 2 หลายเดือนก่อน +2

      አለሁአክበር

  • @rosekb5025
    @rosekb5025 21 วันที่ผ่านมา +3

    ኡ አላህ ይጠብቅሽ በእስልምናሽም ቀጥ ያድርግሽ የኔ ቆንጆ ሁለመናሽ ደስ ይላል ስራዬን ትቼ ነው ሁለቱንም ክፍል ቁጭ ብይ ያየሁት እናትሽንም ሳላመሠግን አላልፍም ።ሶፊንም በጣም ነው የማደንቅሽ የምወድሽ።

  • @ሰርቶአደር1
    @ሰርቶአደር1 2 หลายเดือนก่อน +29

    እሚገርም ታሪክ ፅናት ልበ ሙሉነት ያአላህ አላህ ያፅናሽ አላህ ከዚ በላይ ያክብርሽ እናመሰግናለን

  • @Leyla-p7d
    @Leyla-p7d 2 หลายเดือนก่อน +24

    إن الله يهدي من يشاء اللهم ثبتها يارب

  • @rahmt2392
    @rahmt2392 2 หลายเดือนก่อน +25

    አሏሁ አክበር የእኔ ቆጆ እህት እንኳንም ወደተፈጠረሽበት እስላምና ሃያማኖት መጣሽ አልሃምዱሊላህ ቤተሠቦቼሽንም ወደቀጥተኛው ምንግደ ይምራልሽ ያረብ

  • @Medinatulmunawara
    @Medinatulmunawara 2 หลายเดือนก่อน +53

    ❤❤ያ አላህ እንዴት በጉጉት እንጠበኩኝ❤
    አዲስ ና ለየት ያለ ገራሚ መንገዷን ነው ያስጓዘችን።
    ደሞ አላህ በልጅነቷ ነው ሁሉን የገለፀላት
    ማሻ አላህ ❤
    በጣም የምትገርም ሀሳቧ እጅግ የረቀቀ ጀግና ሴት ናት❤
    አላህ ቤተሰብሽን መልሶልሽ ደስታሽን ሙሉ ያድርገው

    • @seadaaeada7133
      @seadaaeada7133 2 หลายเดือนก่อน +6

      በጣም በጉጉት ነበር የጠበኩት እኔም በጣም ደሥ ምትል ልጅ ናት አላህ ለቤተሠቦቿም ሂድያን ይወፍቃቸዉ

    • @sayameen760
      @sayameen760 2 หลายเดือนก่อน +2

      በጣም የምትገርም ልጅ ❤

    • @Medinatulmunawara
      @Medinatulmunawara 2 หลายเดือนก่อน

      @@seadaaeada7133 amiin

  • @ሰሚራየአላህባሪያ-ጸ9አ
    @ሰሚራየአላህባሪያ-ጸ9አ 6 วันที่ผ่านมา +1

    አልሀምዱሊላህ እኔም አላህ መርጦኛል ❤❤❤

  • @AdbuDwad
    @AdbuDwad 7 วันที่ผ่านมา +3

    የአላህ እሰክ መጨረሻው አጠናላት እኔም ከቤተሰብ የወረስኩት እምነት የምረዳው አድርገኝ የአላህ አጠንከረኝ❤❤❤

  • @MymunaMymunaHussen-y5j
    @MymunaMymunaHussen-y5j 2 หลายเดือนก่อน +19

    ያረብ ቤተሰቦችሽንም አሏህ ሂዳያ ይስጥልሽ ውዴ አብሽሪ ሁሌም በእስልምና ኑረን የምንሞት ያርገን ንግግርሽ ማሻ አሏህ ጣፋጭ ነው አሏህ ያጠንክርሽ ያ ኡህቲ

  • @NeimaMohammed-c8d
    @NeimaMohammed-c8d 2 หลายเดือนก่อน +59

    አላህ እስልምናንሽ ይጠብቅሽ

  • @nefisanefisa9502
    @nefisanefisa9502 2 หลายเดือนก่อน +18

    ማሻአላህ ተባረከላህ የኔ ቆንጆ ደሰ ስትይ ሳንጠይቀው እስልምናን ለሰጠን አላህ ምስጋና ይገባው አልሀምዱሊላህ ሱመ አልሀምዱሊላህ

    • @monamohammed5046
      @monamohammed5046 2 หลายเดือนก่อน +1

      Allah netesbocheshenm hedya yestachew yareb

    • @AkramAkram-xf5cz
      @AkramAkram-xf5cz 4 วันที่ผ่านมา

      ወላሂ ሱብሀን አላህ ፈተና የሌለበት አልሀምዱሊላ😢😢😢🎉🎉🎉🎉

  • @MymunaMymunaHussen-y5j
    @MymunaMymunaHussen-y5j 2 หลายเดือนก่อน +58

    ወሏሂ ደግሞ ስታምሪ ሂጃብሽ ሲያምርብሽ አሏህ የሁላችንንም መጨረሻ ያሳምርልን ያረብ ❤

    • @fatmah6936
      @fatmah6936 2 หลายเดือนก่อน +3

      አሚን ያረብ

  • @3Dprinted-on3yb
    @3Dprinted-on3yb 2 หลายเดือนก่อน +34

    የሰውን መጨረሻ ሳያቁ መልስ ለሚቀድማቸው ሰዎች ማሳያ ናት ጎደኛዋን አላህ ጀዛህ ኸይሩን ይክፈላት ጥሩ ማሳያ ናት🎉🎉🎉

    • @ZynbHussen
      @ZynbHussen 2 หลายเดือนก่อน +1

      ምርጥ ጎደኛውደምርጥ ይውስዳል

  • @Jayy814
    @Jayy814 2 หลายเดือนก่อน +33

    ሶፊ እንግዶችሽን ይዘሽ ስትቀርቢ ሶፍት ከጠረጴዛው አይጥፉ
    በተረፈ በርቺ

    • @ghhh5425
      @ghhh5425 2 หลายเดือนก่อน

      لا

  • @ZeynuSeid-i3w
    @ZeynuSeid-i3w 8 วันที่ผ่านมา +1

    ያፅናሽ የእኔ ውድ እህት ማሸአላህ

  • @Whatercold-cd6jg
    @Whatercold-cd6jg 25 วันที่ผ่านมา +2

    አላሁ አክበር
    አላሁ አክበር
    አላሁ አክበር
    አላሁ አክበር
    ሱበሃን አላህ እሚገርም ታሪክ

  • @Topg-dx8im
    @Topg-dx8im 2 หลายเดือนก่อน +9

    ማሻአሏህ ስነ ስነ ስረአት አሏህ ያፅናሽ የኛ እንቁ.ቤተሰቦችሽንም አሏህ ሂዳያ ይስጣቸዉ ያረብ

  • @bahrainbh4835
    @bahrainbh4835 2 หลายเดือนก่อน +11

    ማሻአላህ አላህ በመንገዱ ያፅናሽ የሸአዳው ፓርት ያስለቅሳል እንኳን ደስ አለሽ እኛንንም መጨረሻችንን ያሳምርልን ሱብሀን አላህ

  • @seadakassaw2515
    @seadakassaw2515 2 หลายเดือนก่อน +15

    ማሻአላህ እይታዋ,አረዳዷ,አገላለጿ ጭምር መጣፈጡ!አላህ ይጠብቅሽ!!!

  • @ልዕልቲቱ
    @ልዕልቲቱ 2 หลายเดือนก่อน +27

    አላህ ፅናቱን ይስጥሽ እኔ ሰለምቴዎችን ሳይ ሁኔታዬን እፈራለዉ ያሳቅቀኛል ምናለ እንደ ሰለምቴዎች ልባም ብሆን ኢላሂ

    • @zeynebmuhammed5643
      @zeynebmuhammed5643 2 หลายเดือนก่อน +2

      ወላሂ እኔም ምናሉ ሰለምቴ ብሆን እላለዉ ሙስሊም ሆነን እንወለድና ጥንካሬያችን 0ያርሀም እዉቀቱ ስጠኝ

  • @zozo2808
    @zozo2808 2 หลายเดือนก่อน +11

    አልሃምዱሊላህ እንኳንም አላህ ቀጥተኝውን መገድ መራሽ እህቴ❤❤❤

  • @lukaabd4677
    @lukaabd4677 2 หลายเดือนก่อน +10

    What a journey!!! May Allah increase you with knowledge, bless you with imaan and guide your families to islam. Your story is very motivational..

  • @AhmedWehabrebi
    @AhmedWehabrebi 2 หลายเดือนก่อน +5

    ወይ የኣላሂየ ነገር ሱብሃነላህ ኣላህ ከፈለገ ለካ ከማይታሰበው እና በጣም ኣሽቸጋሪ ነገር ያወጣል ኣልሃምዱሊላህ ረቢልዓለሚን። ሊጂትዋ በጣም ብልህ ናት ኣላህ የጨምርላት ኣላህ ወደ ጀነት መንገድ ያግራላት

  • @muhamednurabdela4635
    @muhamednurabdela4635 2 หลายเดือนก่อน +14

    እኔ ይሄን ፕሮግራም ክፍል ሁለት እንደዚ ጓግቼ ጠብቄው አላቅም አላህ ለአለም ህዝብ ምትደርሡ ያርጋቹ ሁላቹም እህቴም አላህ በራህመቱ ቤተሠብሽን ወደ ኢስላም ይምራልሽ በርቺልን

  • @ኢብቲሳምብንትሁሴን
    @ኢብቲሳምብንትሁሴን 2 หลายเดือนก่อน +30

    የኔ ምንገድ ፕሮግራም ክፍል ሁለት በጉጉት ብዙ ቀን ጠብቂያለሁ ይሄንግን ሳምንቱ እርቆብኝ በጣም በጉጉት ስጠብቅው ነበር❤🎉

  • @jamelayesuf6479
    @jamelayesuf6479 2 หลายเดือนก่อน +22

    አልሀምድሊላህ አለ ነኢመተል እስላም ሙስሊም መሆን እኮ መታደል ነው❤❤❤❤❤❤

  • @GdfFdd-m8z
    @GdfFdd-m8z 2 หลายเดือนก่อน +4

    አልሀምዱሊላህ ለዚህ ላበቃሽ አላህ የኔ ድንቡሽቡሽ ቃል የለኝም አላህ መጨረሻችንንም ያሳምርልን ❤❤❤ለቤተሰቦችሽም አላህ ህዳያ ይስጣቸው ኢንሸ አላህ ልብን ገለባባጭ የሆነ ጌታ ልባቸውን ወደኢስልምና የቀይርላቸው

  • @hallowiyatube575
    @hallowiyatube575 2 หลายเดือนก่อน +14

    Mashaa Allah Sofi በጉጉት ስጠብቅ ሳምንት ሪቆኝ ነበር እንኳን ድህና መጣችሁ ሁዳ በጣም እሚገርም ታሪክ ነው ሡባሃን አላህ ይገርማል አላህ ያሻዉን ሰሪ ነው አላህ ያፂናሺ ያፂናን ሰለመቴዎች ስወዳቸው ከነጥንክሬያቸዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @FATOHASEEN
      @FATOHASEEN 2 หลายเดือนก่อน

      እኔ

  • @NeimaNasr-k9c
    @NeimaNasr-k9c 2 หลายเดือนก่อน +17

    አላሃም ዱሊላህ እስልምና ለወፈቀሽ ጌታ አብሽሪ

  • @SadaHamdu
    @SadaHamdu 2 หลายเดือนก่อน +5

    አላህ ወዶሽ ነዉ እህቴ እሱ ያጽናሽ

  • @ረህመትሸጋው
    @ረህመትሸጋው 2 หลายเดือนก่อน +36

    እስኪ በአላህ ልቤን ደከመኝ አላህን እንዳስታውስ ዱአ አድርጉልኝ በብርሃን ውስጥ ሆኘ ብርሃኑን ማየት ተሳነኝ ያአላህ ልብሽን ያግራልሽ በሉኝ😢😢😢

    • @zizoahmed5327
      @zizoahmed5327 2 หลายเดือนก่อน +4

      አላህ ያግራልሽ ያግራልን 😢😢

    • @ረህመትሸጋው
      @ረህመትሸጋው 2 หลายเดือนก่อน +1

      @zizoahmed5327 አሜን ያረብ 🤲🤲🥹🥹

    • @Zemuyetub
      @Zemuyetub 2 หลายเดือนก่อน +4

      እስቲግፋርና ሶለዋት አብዥ ፍቱን መዳሀኒት ነው ውዴ❤

    • @ረህመትሸጋው
      @ረህመትሸጋው 2 หลายเดือนก่อน

      @Zemuyetub መርሀባ ሀቢብቲ 🥰🥰🥰

    • @ዘይድአክመል
      @ዘይድአክመል 2 หลายเดือนก่อน +1

      ከወንጀል እራቂ በተለይ ዘፈን ምታዳጪ ከሆ

  • @VgsHhjd
    @VgsHhjd 2 หลายเดือนก่อน +7

    አልሀምዱሊላህ እስላም ያደረገን ጌታ

  • @qtrdoh2067
    @qtrdoh2067 2 หลายเดือนก่อน +177

    የወር ደሞዜ እንደዚ ፕሮግራም አልጠበኩም የሚል ኮመት አየሁ 🤣🤣🤣🤣🤣ውነት ነው ሶፊ ሼም የለም እንዴ ምንሼ ለማንኛውም ደርሰናል አልሃምዱሊላህ 🎉

    • @LylaLyla-p6d
      @LylaLyla-p6d 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @b.6015
      @b.6015 2 หลายเดือนก่อน +3

      ewunet newu ehhhh edet des edemil agelaletwa

    • @qtrdoh2067
      @qtrdoh2067 2 หลายเดือนก่อน +5

      ​@@b.6015አቺንም አላህ ቤተሰቦችሽ ባላሰብሽው መገድ በእስልምና ያብሽርልሽ ሞተው አላህ ይዘንላቸው ማለት ቀላል ነገር አይደለም 😔🥺

    • @Pnice-uq3gs
      @Pnice-uq3gs 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂

    • @TeyibaumerDejen-dv8dm
      @TeyibaumerDejen-dv8dm 2 หลายเดือนก่อน

      ክክክ የኔ ውድ🎉🎉🎉❤❤❤

  • @SudiJemal-m7t
    @SudiJemal-m7t 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ብስምላህ ይሄንን የ እስልምና ውበት ሁሉም ሰው ብያገኝ
    በተለይ ይህንን ብርሃን የምወድላት እህት አለችና እባካችህ ዱዓ አርጉላት ወንድም እህቶቼ
    የ አላህ ሰላምና ዉዴታ በሁላችሁም ላይ ይሁን

  • @seadanur1373
    @seadanur1373 2 หลายเดือนก่อน +2

    ማሻአላህ እህታችን በጣም ትለያለሽ!!!
    አላህ እናትና አባትሽን እንሁም ወንድምሽን ሂዲያ ይስጣቸው ያአላህ🤲🤲🤲
    ሶፈ እባካችሁ የነዚህን ድንቅ እህቶቻችን ታሪክ በመጽሐፈ መልክ ይዘጋጅልን እባካችሁ አላህ
    ያግዛችሁ.
    ልጆቻችን አላህ ይጠብቅልን ያአላህ🤲🤲🤲

  • @imanislam7367
    @imanislam7367 2 หลายเดือนก่อน +8

    አሏህያዬ ለኛም እንዲኽ ❤️ ብርት አድርግልን የኔ ቆንጆ የኔ ምርጥ ልጅ ዱንያላይ እስካለሽ ሕይወትሽ ሁሉ ያመረ በአኬራ ደግሞ የትኛውን ጀነት ይወፍቅሽ እንሸአሏህ ለሁላችንም አሚሚሚሚሚሚሚን

  • @rihana-g1z
    @rihana-g1z 2 หลายเดือนก่อน +4

    ያ አላህ አላሀ ያፅናሽ ያረብ ለቤተሰቦችሽም አላህ ሂዳያ ይጣቸው ያረብ የኔ ቆንጆ
    ያረህማን አንተው አፅናን

  • @rukiazekerya6385
    @rukiazekerya6385 2 หลายเดือนก่อน +9

    እስካሁን ብዙ መንገዶች አብረን ተጉዘናል የዛሬው ደግሞ ይለያል የኔ ቆጆ አላህ ፅናቱን ይስጥሽ ለቤተሰቦችሽ አላህ ሂዳያ ይስጣቸው ወላሂ ኢትዮጵያ ብሆን ሂጄ ባቅፋት ብየ ተመኘሁ ያአላህ ያተ ታአምር እኮ ተዘርዝሮ አያልቅም የሰወችን ልብ እንደፈለግክ የምትገለባብጥ ጌታ ምስጋና ጥራት ይገባህ እውነትም ሂዳያ

  • @kedirmohammed6768
    @kedirmohammed6768 หลายเดือนก่อน +2

    ከእከዛሬዎቹ መንገደኞችሽ ሁሉ የተሻለች መንገደኛሽ ናት ተምሬባታለሁ
    ማሻዓላህ በተረፈ በድርጅታችሁ ውሥጥ በሆነ ፕሮግራም ውሥጥ
    ባያት ደሥተኛ ነበርኩኝ

  • @zewariwEyasu-m5d
    @zewariwEyasu-m5d หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአሏህ አላህ ያፅናሽ ውዴ ድንሽን ተክረሽ ተማሪ ሙስሊሞች የኢቅራ ኡማነው አብቡ እንማር ድናችንን እንወቅ ነብስያና ሸይጦን እዳያሸንፍን በርቱ

  • @Momina-e3z
    @Momina-e3z 2 หลายเดือนก่อน +6

    ማሻ አላህ አላህ የወደደውን ቀጥተኛውን መንገድ ይመራል ሱባህን አላህ

  • @Alhamdulilah37
    @Alhamdulilah37 2 หลายเดือนก่อน +8

    አላሁ አክበር ማሻ አላህ አልሀምዱሊላህ አላህ ያፅናሽ የኔ ቆንጆ 🤲❤️

  • @Rahmaram-r6z
    @Rahmaram-r6z 2 หลายเดือนก่อน +6

    ማሻ አላህ ተባረከ አራህማን አልሃምዱሊላህ❣️❣️💕💕💓💓👍🏼

  • @jemilaworku9737
    @jemilaworku9737 25 วันที่ผ่านมา

    ማአሻ አላህ አቤት ያአላህሰራ እዴት ከምን እዴሚያወጣን ሱብን አላህ አልሃምዱሊላህ ለሰም 🎉🎉🎉🥰😘

  • @wisdomprojectconsultancy1857
    @wisdomprojectconsultancy1857 2 หลายเดือนก่อน +32

    ስለ እሷ እኔን ደስ አለኝ♥
    ኢላሂ የሰጠህንን የእስልምና ፀጋ እናመሰግን ፡እንኖረው ዘንድ እኛንም እርዳን✍

    • @ZynbHussen
      @ZynbHussen 2 หลายเดือนก่อน

      አሚን

    • @debebelaytefera
      @debebelaytefera หลายเดือนก่อน

      አሚንንን

  • @MohammedMosa-s2x
    @MohammedMosa-s2x 2 หลายเดือนก่อน +20

    ሱብሀን ለዲናችን እንዲህ ዋጋ የምንከፍል ባሮች አድረገንን ያረብብ😢😢

    • @MsAjah-e6j
      @MsAjah-e6j 17 วันที่ผ่านมา

      አሚንያረብ

  • @maryem9100
    @maryem9100 2 หลายเดือนก่อน +20

    በእባ ጨረሰኩት ያአላህ ለሰለምቲዎች ኢስቲጋማን ስጣቸወ 😢

  • @ሪምነኝየሀይቋ
    @ሪምነኝየሀይቋ 8 วันที่ผ่านมา

    አሏህ አክበር
    አላሁአክበር
    አሏሁአክበር
    አላህአክበር ማሻ አላህ አላህ ያበርታሽ እህቴ ቤተሰቦችሽንም አላህ ወዴ ቀጥተኛው መንገድ ይምራልሽ ❤

  • @umhafsa
    @umhafsa 2 หลายเดือนก่อน +12

    ማሻአላህ አገላለጿ ሲምር አላህ ለቤተሰቦችሽም ለኛም አላህ ሂድያ ይስጠን

    • @sayameen760
      @sayameen760 2 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም ❤️

  • @toyebahussen8302
    @toyebahussen8302 2 หลายเดือนก่อน +6

    የኔቆንጆ እህቴዋየ በጣም ነው ያስለቀሽኝ በመስለምሽ አልሃምዱሊላህ ግን በምን መንገድ ላግኝሽ እኔ ወላሂ በስስት ነው ያየሁሽ በጣም ነው የወደድኩሽ አላህ ይጠብቅሽ

  • @husseinebrahim362
    @husseinebrahim362 2 หลายเดือนก่อน +6

    Subhanallah MashaaAllah endet das yemil ehit nat Allah yetebikat. Allah bless her and give her a handsome husband who is kind like Aliyyi ibn Abi Talib

  • @AkramAkram-xf5cz
    @AkramAkram-xf5cz 4 วันที่ผ่านมา

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሺ መጨረሻቺን ሀቲማችን በአላህ ላመነች ነብስ ሁሉ አላህ የላኢላሀ ኢለላህ ሞትን ይወፍቀንንን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @ሀያትእንድሪስ-ኈ3ቐ
    @ሀያትእንድሪስ-ኈ3ቐ 2 หลายเดือนก่อน +9

    ማሻአላህ አላህያፅናሺ

  • @NureMohammed-f8i
    @NureMohammed-f8i 2 หลายเดือนก่อน +7

    አሏህ ፅናት ይስትሽ እህቴ ❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @HadraNesru-p3k
    @HadraNesru-p3k 2 หลายเดือนก่อน +2

    Hidayaye enwedshalen Allah ytebkish

  • @semirahmedin894
    @semirahmedin894 2 หลายเดือนก่อน +21

    ቢስሚላሂ ረህማን ኢረሂም ጀግና ባል ጀባ አላሁመሰሌ

    • @ZeynebIbrahim-s4k
      @ZeynebIbrahim-s4k 2 หลายเดือนก่อน +4

      አሚን ይስጣት ያረብ አላሁመሠሊ ወሰሊም አላ ነብይና መሀመድ

    • @MsAjah-e6j
      @MsAjah-e6j 17 วันที่ผ่านมา

      አሚንያረብ

  • @jemalmohammed863
    @jemalmohammed863 2 หลายเดือนก่อน +4

    ካላገባች ጥሩ ባል ኣግብታ ወልዳ ከባልዋና ከልጆችዋ ጋራ ሁና ላያት ተመኘው ! ኢንሸኣላህ ያረብ 🤲❤️🌹 ኣላህ በዲንሽ ያጠንክርሽ ቤተሶቦችሽም ኣላህ ህድያ ይስጣቸው 🤲❤️

  • @ahaduahad9903
    @ahaduahad9903 2 หลายเดือนก่อน +8

    አላሁ አክበር እንኳን አላህ አከበራሽ አላህ ዱንያሽን አኼራሽን ያሰምራልሽ

  • @TamimYy-xj1xc
    @TamimYy-xj1xc 2 หลายเดือนก่อน +5

    መሻ አላህ እንኳን ወደ ተፈጠርሽበት ሀይመኖት መጠሽ ሁብ አላህ ያፅናሽ 🎉🎉

  • @abdihakimabdlahi8147
    @abdihakimabdlahi8147 2 หลายเดือนก่อน +2

    Masha Allah ,ከደካማ ከምንገጨገጭ
    ሙስሊም ፣ጨፈ የረገጠ ኩፈር ሸሀደ ሰይዘ በእበዳም በእማነም ጠንካራና የአላህ ወዴትም እባደም ተቀባይነት አለው፣በተለይ ከእስላም ተወልደን በለን ከእባዳ በንዘናጋ ጥሩ ነው።

  • @IbtissamMohammed-f5d
    @IbtissamMohammed-f5d 2 หลายเดือนก่อน +2

    ماشالله تبارك الرحمن ربي يثبتك على طعتو

  • @tyufgy6870
    @tyufgy6870 2 วันที่ผ่านมา

    ማሽአላህ አላህመጨረሻሽን ያሳምርልሽየኔቆጆ

  • @KhayriaSoror-ny8tp
    @KhayriaSoror-ny8tp 2 หลายเดือนก่อน +24

    ውሰታዝ አቡሀይደር አላህ ረጂምእድሜ

    • @JemilaZewdu
      @JemilaZewdu 2 หลายเดือนก่อน

      AmiiiiiiiiiiiiiinYarebbbbbbbbb❤❤❤❤

    • @sayameen760
      @sayameen760 2 หลายเดือนก่อน

      ኣሜን ❤️

  • @zuleykaoumerderso2438
    @zuleykaoumerderso2438 2 หลายเดือนก่อน +3

    MashaAllah she is so matured Allahumabarik ❤ May Allah keep her steadfast

    • @reyuyenu340
      @reyuyenu340 2 หลายเดือนก่อน

      Aameen ya Rab❤❤❤

  • @vzvzvzvzvzvz
    @vzvzvzvzvzvz หลายเดือนก่อน +1

    yareb bezich lij aymro kelb lay yawalkewn brhan benem lay adrg amin

  • @myoutube1806
    @myoutube1806 2 หลายเดือนก่อน +6

    ማሻ አላህ አላህ ያፆናሺ መጨረሻሺን ያሳምርልሺ ያሳምርልን

  • @Marema-y2v
    @Marema-y2v 2 หลายเดือนก่อน +7

    አብ ሀይደራ ጀዛህነ በይክራ አላህ ይክፉልህ

  • @MesuedMohammednur
    @MesuedMohammednur 2 หลายเดือนก่อน +5

    ዋው እሂቴ ማሻአሏህ አንችን ፅናቱን ቤተሰቦችሽን ደግሞ ሂዳያ አሏህ ይስጣቸው። በእውነቱ ድንቅ ወላጆች ናቸው። ብዙ የተቋቋሙት ነገር አለ። አቡ ጧሊብ የነብዩ ሶ ዓ ወ አጎት እንኳ እውነቱን እያወቀ ነበር ሰው ምን ይለኛል ብሎ ሳይሰልም በይሉኝታ የቀረው።እና ወላጆችሽን ውስጣቸው የሚገባ የልብ እርጋታ በእስልምና ሰበብ ይስጣቸው እና ትክክለኛውን መንገድ አሏህ እንዲመራቸው የልብ ምኞቴ ነው።
    ሃሳቤን መግለፅ በፈለኩት ልክ አልገለፅኩትም ግን…።

  • @MuhammedKemal-z6f
    @MuhammedKemal-z6f 2 หลายเดือนก่อน +2

    ማሻ አላህ !አላህ እንኳን ቀናዉን መንገድ መራሽ አልሀምዱልላህ

  • @GalaxyA-ys8pc
    @GalaxyA-ys8pc 2 หลายเดือนก่อน +5

    ማሻአላህ ማሻአላህ እህታችን አላህ ያፅናሽ የሚገርም ታሪክነው❤❤❤❤❤

  • @mrvip-hf2ry
    @mrvip-hf2ry 2 หลายเดือนก่อน +4

    ማሻአላህ ማሻአላህ እህታችን እንኳን ወደትክክለኛዉ ምገድ አላህ መራሽ❤❤❤❤❤❤ግን ወይት ናችዉ ሙስሊሞች

  • @aimam9825
    @aimam9825 2 หลายเดือนก่อน +5

    አላህ አከበረኝ
    አላህ ጽናቱን ይስጥሽ ጀነትም ያስገባሽ አሏህ

  • @meki-eg7rh
    @meki-eg7rh 2 หลายเดือนก่อน +4

    አላህአክበር ማሻአላህ አላህ ከሚወዳቸዉ ባሮቹ ያድርገን

  • @MohammedZein-e3x
    @MohammedZein-e3x หลายเดือนก่อน

    እውነት አንቺ አስተዋይ አድርጎ ፈጥሮሻል ❤ አለህ እስከመጨረሻው ይወፍቅሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rabiamohammad8489
    @rabiamohammad8489 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ ተባረከ አረህማን አላሁመ የህዲ መን አህበብ አላህ የሞላ ኢማነሰ ይስጥሽ በጣም ከባድ ነገረሰ ነው ያሳለፍሽ እህቴ

  • @AlsamadKedir
    @AlsamadKedir 2 หลายเดือนก่อน

    يارب العالمين ثبت قلوبنا على دينك ❤

  • @Ancor123
    @Ancor123 2 หลายเดือนก่อน +7

    ይህችን ልጅ ኣለማድነቕ ንፉግነት ነው። በጣም ጥንካራ ሰው ነሽ።

  • @fayikamuhammed8536
    @fayikamuhammed8536 2 หลายเดือนก่อน +3

    Mashallah Tabarakallah,what a brilliant beautiful young Muslim grill may Allaha to fulfill ur dream and reward you with a higher level of Janatal firdoes.May Allah guide your beloved mother to Islam.

    • @reyuyenu340
      @reyuyenu340 2 หลายเดือนก่อน

      Aminn ya rab😢

  • @mekkahmadina7672
    @mekkahmadina7672 11 วันที่ผ่านมา

    ማሻ አላህ❤❤❤❤❤

  • @abcd-y5w1q
    @abcd-y5w1q 2 หลายเดือนก่อน

    Masha Allah Tabarakallah Allah yetabikish❤❤❤

  • @Sayada-q2s
    @Sayada-q2s 2 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ ተባረክ አረህማን አላህ ወክበር አላህ ወክበር አላህ ወክበር የኔ ጣፋጭ ስጣፍጥ

  • @zulfaabdulla105
    @zulfaabdulla105 2 หลายเดือนก่อน +2

    ማሻአላህ አላህ ወክበር ደስ የሚል ታረክ እና ንግግሯ ደሞ ሚጣፍጥ ሀያቲ አላህ ያጠክርሽ ጀግና ነሽ

  • @FarihaAhmed-d5b
    @FarihaAhmed-d5b 2 หลายเดือนก่อน +3

    Alahmdulillah Allah ukan katitegna meged marash❤❤❤❤

  • @ZakiyaShukur
    @ZakiyaShukur 2 หลายเดือนก่อน

    Mashallah ihete Alahe ychemrlshi

  • @bezuyefanta896
    @bezuyefanta896 2 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላሕ አላሕ ይጨምርልሽ አላሕ ያጠክርሽ

  • @Edrishussien
    @Edrishussien 2 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላአሏህይጨምርልሽ

  • @HayatiiHusen
    @HayatiiHusen 2 หลายเดือนก่อน +2

    ማሻ አላህ አላህ የጠብቃሁ ሁላቹሁም አላህ ያጠክራቹ

  • @ZebuZebu-k6t
    @ZebuZebu-k6t 2 หลายเดือนก่อน +5

    አላህ ያፅናሽ የኔ ዉድ እኛንም መጨረሻውን ያ ሣምረዉ❤❤❤❤❤

  • @FatumaIssa-c4l
    @FatumaIssa-c4l 2 หลายเดือนก่อน +2

    نسأل الله لنا ولكي الثبات يا عسل والله كلامك لا يمل

    • @FatumaAbdo-k4j
      @FatumaAbdo-k4j 2 หลายเดือนก่อน

      اللهم امين يارب❤❤❤❤

  • @abdusalah9683
    @abdusalah9683 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤😂🎉🎉😢ማሻአላህ እህቴ ስንቱን አለፍሽው አላህ እንደሰው አይደለም በትክክል አላህ ይጠብቀሽ

  • @KamiluAdem
    @KamiluAdem 2 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻ አሏህ አሏህ ፅናቱን ይስጥሺ የሁላቺንንም መጨረሻቺንን ያሣምርልን

  • @KadryaAi
    @KadryaAi หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ አገላለፅሺ ደሥላል አላህ ያፅናሺ🎉

  • @Opp-r6k
    @Opp-r6k 2 หลายเดือนก่อน

    ሱባሀን አላህ እህታችን ያንችንም የኛንም መጨረሻችንን ያሳምረልን መመረጥ እሚባለው ነገር አላህ ከፈለገ የፈለገውን ይመረጣል