Whats Apo End Imo ተጠለፈው ከሆነ እንዴት እንወቅ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 11

  • @samrisamri1217
    @samrisamri1217 หลายเดือนก่อน +1

    በርርርርር በርታ እናመሰግናለን ሰለምታሳይን ጠቃሚ ነገሮች ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @tigtubeየድንግልልጅየድንግ
    @tigtubeየድንግልልጅየድንግ หลายเดือนก่อน +1

    በርታ

  • @saadaahmad5973
    @saadaahmad5973 หลายเดือนก่อน +1

    አሰለሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱላሂ❤አህለን ወድማችን❤ደስ የሚል ቆይታ ነበር ባድስ ቪዶወ እጠብቃለን በርታ❤

  • @be20-u1u
    @be20-u1u หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ተቃሚ ትምህርት ነው እስኪ ፈትሻሉሁ በአሳየኸን መሰረት አስቤው አላቅም እናመሰግናለን 👍

  • @Edom.media7
    @Edom.media7 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ጤና ይሰጥልን ጥሩ ስራ ነዉ🎉❤

  • @HABIBATUBE2
    @HABIBATUBE2 หลายเดือนก่อน +1

    አሠላማሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ወዲም እደትነህ ማሻአላህ በርታ ሀሪፍ ትምርት ነው

  • @asmarech21
    @asmarech21 หลายเดือนก่อน +1

    አንተ ልጅ እውቀትህ ላቅ ያለ ነው ዋው ስላሳየኸን ጥሩ መረጃ ከልብ እናመሰግናለን ክበርልን 🙏🙏🙏🙏👌👌👌ጎበዝ በርታልን እስቲ የኔን ልየው ዋስትአፕ እና ኢሞ ተጠልፎ ከሆነ ባሳየኸን መሰረት እፈተዋለው ❤🙏🙏🙏

  • @ወለላቻናልwelelachanal
    @ወለላቻናልwelelachanal หลายเดือนก่อน +1

    ዋአለይኩም እስላም መሸአሏህ በርታ ወንድሜዋ

  • @Bilan21-c2g
    @Bilan21-c2g หลายเดือนก่อน +1

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Bilan21-c2g
    @Bilan21-c2g หลายเดือนก่อน +1

    👍

  • @hawamedia655
    @hawamedia655 หลายเดือนก่อน +1

    Thanks