ቆይታ ከወይዘሮ እጅጋየሁ በየነ ጋር በዝክረ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ጳውሎስ ፓትርያርክ!! 10 ነሓሰ 2016 ዓ ም።

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 20

  • @Petruspetrus1
    @Petruspetrus1 2 หลายเดือนก่อน +2

    ወ/ሮ እጅጋዮ በጣም ኣስተዋይ ጀግና ትምርት የሆኑ እናት እድሜና ጤና እመኝላቸዋለዉ እናቴ🙏 ስላቀረብኻቸዉ ደስብሎኛል 🙏

  • @Efiyu
    @Efiyu 2 หลายเดือนก่อน

    ወ/ሮ እጅጋየሁ በየነ ማለት በጣም ሲበዛ ለሰው ልጅ የተፈጠሩት ቀና የዋህ ቅን አስተዋይ እንደስምዋ እጅግ ውሽት የማይወዱ ማር እድሜው ያስረዝም አምላኬ እስራኤል ይባርክልን አሜን ጤናሸነ

  • @etheth5034
    @etheth5034 2 หลายเดือนก่อน

    ወዘሮ እጅጋየሁ ድንቅ ሰው ናቸው ሁሌም ለእውነት የሚቆሙ ❤❤❤

  • @fitsumfesehaye5108
    @fitsumfesehaye5108 2 หลายเดือนก่อน

    በእግዝኣብሔር የተባረከ ሰው ኣንደበታቸው መልካም ቃል ይወጣል እናታችን እግዝኣብሔር ዕድሜ ከጤና ይስጦት

  • @AbebaAbebe-e5n
    @AbebaAbebe-e5n 2 หลายเดือนก่อน +1

    በእዉነቱ ብፁእ አባታችን ፓትሪያሪክ አቡነ ጳዉሎስ በህይወት በነበሩበት ጊዜ ይወራባቸዉ የነበረዉን ሁሉ የምናስታዉሰዉ ነዉ በዚያ ጥላቻ ላይ በተመሰረተ ክፉ ንግግር በሚነገርባቸዉም ጊዜና አሁንም እዉነተኛዉ ቦታ በሄዱበትም በአሁኑ ሰዓት አንድ የማይናወጥ አቋም ይዘዉ የሚናገሩ ኩሩና እዉነተኛ ድንቅ እናት በመሆንዎት አድናቆቴን ልገልፅልዎት እወዳለሁ ::

  • @almazkahssaye9821
    @almazkahssaye9821 2 หลายเดือนก่อน +1

    ወ/ሮ እጅጋየሁ እውነትም ደግና ጀግና ናት
    እድሜ ይስጥልኝ

  • @tsehayekidanemariam8306
    @tsehayekidanemariam8306 2 หลายเดือนก่อน

    እዉነት እያደረ ይጎላል ፣ እውነት ሰለ እውነት የሚመሰክር ለራስ ነውና ወ/ ሮ እጅጋዮህም እግዚአብሔር ይስጥዎት።🎉

  • @tsegaydesta2162
    @tsegaydesta2162 2 หลายเดือนก่อน

    ወ/ዘሮ እጅጋዮህ አስተዋይ ርህሩህና ሐቀኛ እናት ኖት እና እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ።

  • @anatigrawiteya2821
    @anatigrawiteya2821 2 หลายเดือนก่อน

    ኣሜን❤ ኣሜን❤ ኣሜን❤

  • @sammahmoud1676
    @sammahmoud1676 2 หลายเดือนก่อน

    I love you so much you are an inspiration to all
    Proud of you mom ❤

  • @rosahaile445
    @rosahaile445 2 หลายเดือนก่อน

    Amen amen amen ❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @AdaneAlebachew
    @AdaneAlebachew 2 หลายเดือนก่อน

    መልካምነት እና መልካም ስራ እውነት እያደረ ይገለፃል

  • @letebrhanasfawwoldearegay9028
    @letebrhanasfawwoldearegay9028 2 หลายเดือนก่อน

    Nay kbur abona bereket ayfeleyena amen❤❤❤❤❤❤

  • @yemanetadesse2255
    @yemanetadesse2255 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @etheth5034
    @etheth5034 2 หลายเดือนก่อน

    ግዜ ለኩሉ ❤❤❤

  • @AdaneAlebachew
    @AdaneAlebachew 2 หลายเดือนก่อน

    ጀግና እጂግ የተማረ እና ወንጌልን በአለም በተለኝ በኢትዮጰያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን እንዲሰበክ ያደረጉ መልካም አባት ነበሩ
    ጥፍታቸው የሆነው ግን ወደው ፈቅደው ባልተወለዱበት የትግራይ ተወላጂ መሆናቸው ነው

  • @ZenaAbewMedia
    @ZenaAbewMedia 2 หลายเดือนก่อน +1

    የብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ጳውሎስ ፓትርያርክ ዘኢትዮጵያ 12ኛ ዓመት በዓለ ዕረፍት መታሰቢያ በዓል አስመልክቶ የተዘጋጀውን የበዓሉ አከባበርና ድባቡ እንደዚሁም ሊገለጽ የሚገባውን የቅዱስነታቸው ታሪክ አልተገለጸም ማን ይናገር የነበረ ነው እና የቅዱስነታቸው ታሪክ ከተፈለገ እንደገና ቢታይ ጥሩ ነው

  • @almazeyassu6532
    @almazeyassu6532 2 หลายเดือนก่อน

    Hak new Ewnetna nigat eyadere yinegal lehulum temesgen new 🙏🌹

  • @etheth5034
    @etheth5034 2 หลายเดือนก่อน

    ብፁእ አባታችን ጥፋታቸው ከትግራይ መሆናቸው ነው ❤

  • @abrhamtselemti2463
    @abrhamtselemti2463 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤