Wurdete Ena Keberebisenet

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 331

  • @madinatilahun4632
    @madinatilahun4632 8 ปีที่แล้ว +71

    ኡስታዝ ሳዳት ከማር እኔ በጣም ትምህርትን ተጠቅሜበት አለሁ ከሽርክ ወጥቻለሁ አላህ ኸይር ሚዳህን ይክፈልህ ጀዛከላኸይር

  • @samirahasan8424
    @samirahasan8424 8 ปีที่แล้ว +36

    አሰላሙአለይከሁ ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ኡስታዝ ሳዳት ከማልአላህ ይጠብቅህ እኒሳዳትንያወኩት በቅረብ ነው ኢሰላማዊ ነሽዳ
    " " " ድራማ
    " " ፊልም
    ይኸን ሁሉእያየሁ አንዳንድ ግዚ እወዛገብ ነበረ ምክንያቱም ሃራም ነው በየ እንዳልል ኡስታዝ የሚባሉት ሁሉ አብረው አያቸዋለሁ አሁን ግን አልሀምዱሊላህ
    ኡስታዝ ሳዳት ከማል ሰበብሆኖኛል ሀቅ የማትፈልጉ ሰወች ምናለበት ሀቅ የሚፈልጉትን ሰወች የምትወንጅሉት አላህ ሁላችንንም ቀጥተኛውመንገድ ይምራን

  • @ቢንትሁሴንወሎየዋ
    @ቢንትሁሴንወሎየዋ 4 ปีที่แล้ว +4

    ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝ ያንተ ዳእዋ ልክ እንደ ንፁህ ውሀ ነው ።ምፁህ ውሀ ያለምንም ሸክ እንደምትጠጣው ሁሉ ያንተም ዳእዋ ቁራአን እና ሀድስን መረጃ ያደረገ ስለሆነ አላህ ልባችንን ለሀቅ ይክፈትልን

  • @hfgjhjkh5013
    @hfgjhjkh5013 5 ปีที่แล้ว +3

    ኡስታዝ ሳዳት ከማልን የሚተች ሰው ለራሱ ባዶ ስለሆነ ነው አላህ ይጠብቅህጀዛህን በጀነት ይመዳህ መሰሎችህን ያብዛልን

  • @ቅድሚያለተውሂድ-ቨ1ተ
    @ቅድሚያለተውሂድ-ቨ1ተ 7 หลายเดือนก่อน +1

    አህለን ውድ ኡስታዝ አቡ መርየም የተውሂድ ጀግና የሽርክ ጥላት ሳዳቴ ስወድህ አላህ ይጠብቅህ ሀድሶችህን ብሠማው ብሠማው እማልጠግበው አላህ ጀዛህን ይክፈልህ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @አላህወኪልአላህነጃየብልን
    @አላህወኪልአላህነጃየብልን 7 ปีที่แล้ว +18

    ማሻ አላህ እውነት ትምህርቱን ለመከታተል ኢንሻ አላህ ልቤ በጣም ነው የተመስጥው። ኢንሻ አላህ። እውነት ተክክል የሆነውን ትምህርት መከተል የለቤ ፍቅር ተውሂድ ነው።

  • @zuzuseman3531
    @zuzuseman3531 8 ปีที่แล้ว +9

    ጀዛክላህ ኸይረን ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ እኔ በፊት በደፈና እሰድብህ ነበር ግን ብዙ የላካቸው ደርሶች ወላሂ በጣም ቀይረውኛል አላህ ጀዛህን ይክፈልህ አንተ በተቻለህ ያክል ጠንክር ምክንያቱም አላህ ከእውነተኞች ጋር ነውና አሁንም ቅድሚያ ለ ተውሂድ! ኢንሻአላህ

  • @lobabaalmohammed9237
    @lobabaalmohammed9237 4 ปีที่แล้ว +1

    ኡስታዜ ትምህረትህ በጣም ልዩ ነው አሏህ እምንተገብር ያድርገኖ እሱ ይርዳን ወላሂ በአሏህ ፍቃድ በአንተ ሙሀደራ ከብዙ ሺርክ ወጥቻለሁ አሏህ የወመል ቂያማ በአርሺ ስር ከሚያስጠልላቸው ያደርግህ በዱኒያውም ላይ ረጂም እዲሜ ቆይልን

  • @إسلمسلمألحمدلله
    @إسلمسلمألحمدلله 8 ปีที่แล้ว +14

    ጀዛኩምላሁ ኸይር ኡስታዝ ትምህርትህ ደስ ይላል አላህ ይጠብቅህ

  • @ሀስቡንአላህወኒመልወ-ፈ3የ
    @ሀስቡንአላህወኒመልወ-ፈ3የ 8 ปีที่แล้ว +6

    ኡስታዝ አላህ ጀዛህን ይክፈልህ እስቶፍርላህ የሜሳደቡትን ሰውች አላህ ሂዳ ይሰጣቸው ሽርክ ለምን ተነካህ ብለው ያንጠቀጥቃቸዋል ያላህን መብት ሲጥሱ እንዱህ አላደጋቸውም ደሞም ለነፍስህ ሰትል ተቀበል ያለበለዜህ እያንዳንድህ ስምጥ ኡስታዝ ቀጥልሽት እኛ እንቀበልህ አለን

  • @toybamuhamed955
    @toybamuhamed955 8 ปีที่แล้ว +3

    ማሻአላህ ጀዛኸአላህ ኸይረን ኡስታዝ በጣም ደስ የሚል ትምህርታችሁ አላህ እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @تركيالباسل-ص1ز
    @تركيالباسل-ص1ز 7 ปีที่แล้ว +8

    ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝ
    አላህ ከጠላች ሶራ ይጠብቅህ
    ለአላህ ብለን እንወድሃለን
    አላህ ይጠብቅህ

  • @አመቱላህነኝየሰለምቴዎችወ
    @አመቱላህነኝየሰለምቴዎችወ 4 ปีที่แล้ว

    ኡስታዜ የተውሂድ ጀግነ አለህ ይጠቢቅህ ሳደት ከመል ስወድህ አለህም ይውዳድህ

  • @makiehyosif6290
    @makiehyosif6290 5 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛከሏህኸይር አቡኑህ የዘመናችን ምርጥየተዉሂድጀግና ቢድአን አጋላጭ ወላሂሁሉነገርህሀቅ ብቻቃላትያጥረኛልአላህይጠብቅህ በርታ አብሽር

  • @990-q3d
    @990-q3d 7 ปีที่แล้ว +1

    ኡስታዝ ሳዳት ከማል እቡ ኑህ አላህ ያንተን አይነት ያብዛልን

  • @حواءإبراهبم
    @حواءإبراهبم 7 ปีที่แล้ว +7

    ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝ ሱብሀናላህ አላህይምራን

  • @jemilanurye587
    @jemilanurye587 7 ปีที่แล้ว +5

    ጀዛክሏህ ኸይር ኡስታዝነ አላህ ይጠዉል ኡምረክ

    • @fatumshaikh4174
      @fatumshaikh4174 5 ปีที่แล้ว

      Usstazi.ene.lante.kalat.yelengm.yemgelltbet..alah.yitebkh..enwedhalen

  • @savitri8091
    @savitri8091 7 ปีที่แล้ว +1

    አላሁ አክበር
    ኡስታዝነ አላህ ይጠብቅህ
    አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን
    ከብርክም ያፅዳን ያረብ

  • @ሩቅያቢንትዙበይርሰይድ
    @ሩቅያቢንትዙበይርሰይድ 8 ปีที่แล้ว +3

    ማሻ አላህ ኡስታዝ ሳዳት ከማል አላህ ይጠብቅህ ሀቅን ከባጢል ባጢሉን ከሀቅ ለይተህ እንዳስተማርከን ጀዛክን አላህ ይክፈልህ ባንተ ዳዕዋ ሰበብ ከሽርክ ወጥቻለሁ አልሀምዱሊላ የሽርክን ጉዳት ሽርክን የቀመሰ ያውቀዋል።

  • @maskaramaska9800
    @maskaramaska9800 4 ปีที่แล้ว +2

    ኡስታዝ ሳዳም ጀዛኩሙላ ኽይር የኝ ሀቅ ተናጋሪ አላህ ጤና ከእድሜ ጋር አላህ ይስጥህ ሀቂቀተን በጣም ያሳዝናል ወላሂ እኝስ አልሀምዱሊላ ስደት ወተን ይኽው በአንተ ሙሀድራት ብዙ አወቅን የቤተስቦቻችን ነገር ግን ሀቂቃ በጣም ነው የሚያሳስበን ውሎ ቦርና አካባቤ ሄዳችሁ ዳእዋ ቤታደርግላቸው ጡሮ ነው

    • @jameelaaadm4020
      @jameelaaadm4020 4 ปีที่แล้ว

      እኔም በምን ምክንያት ከሽርክ በወጡልኝ እያልኩነው ። በጫት በመውሊድ በሽርክ ዙሪያ የሰራቸውን ሙሀደራወች በሚሞሪ አስጭነን እናድርሳቸው ኢሻአሏህ አሏህ ቀጥተኛውን መገድ ይመራቸዋል እኛ ሰበቡንና የራሳችነን ሀላፊነት እንወጣ ።ፓወር ባክ እናሞባይል ገዝተን ገጠር ላሉ ቤተሰቦቻችንን በዚህመልኩ እናድርስ። አሁን አልሃምዱሊላህ ወንድሜ ተቀይሮልኛል

  • @gannamohamed4016
    @gannamohamed4016 4 ปีที่แล้ว

    ኡስታዝ.አላህ.ይጨምርልክ.በዙ.ነገር.ተምራለሁ.ከትምህርትክ.በጣም.ግልፅነው

  • @saud7930
    @saud7930 8 ปีที่แล้ว +7

    ኡሰታዝ፡አላህ፡ይተውህ፡ለኛ፡አላህይጣብቅህ፡፡ስወደህ፡እኮ፡በጣምነው፡መክረህ፡አይልየኝ

    • @3ioosh3ioosh21
      @3ioosh3ioosh21 6 ปีที่แล้ว

      ኡስታዝ አላህ እድሜህን ያርዝመዉ ያረብ እዳተ ያለ ልጂ አላህ ይስጠኝ ያረብ

  • @ameenasaeed8018
    @ameenasaeed8018 8 ปีที่แล้ว +6

    ጀዛ ከላህ ኡስታዝ ማሻአላ አላህ ይጠብቅህ

  • @ራህማወሎየዋ-ኘ3ቐ
    @ራህማወሎየዋ-ኘ3ቐ 7 ปีที่แล้ว +4

    ጀዛካላሁ ኸይረን ኡስታዜ

  • @halemaemam8335
    @halemaemam8335 8 ปีที่แล้ว +9

    ኡሥጣደ አላህ እድሜህን ያሥርዝምልህ ጢና ይሥጥህ

  • @fewzianuru9914
    @fewzianuru9914 7 ปีที่แล้ว +2

    ጀዛከላህ ኸይረን አላህ ይጠብቅህ አላህ እንዳንተ ሽርክና ቢድዓ ፍርጥርጥ አርጎ የሚያስተምር የሚያስረዳን አላህ ያብዛልን አላህ ባለህበት ይጠብቅህ

  • @user-qb7qp4py3l
    @user-qb7qp4py3l 8 ปีที่แล้ว +3

    መሽአላህ ጃዛከላሁ ከይራን አላህ ከክፉ ነጋር ይጣብቅህ በርታ ቅድሚየ ላታውሂድ

  • @የናቴናፋቂነኝ-ጐ6ጸ
    @የናቴናፋቂነኝ-ጐ6ጸ 3 ปีที่แล้ว

    ኡሥታዜ አላህጀነትንይመዳህ አላህየያቆይህከክፉነገረአላህይጠበቅህ

  • @YHahab
    @YHahab 8 ปีที่แล้ว +3

    ማሻአላህ በጣም ደስየምል ትምርት ነው አላህ ይጠብቅ ጀዛከላህ

  • @حبيبهبنتنورالا
    @حبيبهبنتنورالا 7 ปีที่แล้ว +3

    صلى الله عليه وسلم جزاك الله خيرن

  • @halemaemam8335
    @halemaemam8335 8 ปีที่แล้ว +2

    ኡሥጣዝ ጀዛህን አላህ ይክፈልህ ትምህርትህ በጣም ደሥ ይላል ልብ ላለው ልብ ይነካል በጣም አመሠግናለሁ

  • @fayzadsaa7693
    @fayzadsaa7693 6 ปีที่แล้ว +1

    እኔም ተመቸኝ ትምህርት ኡሥታዝ ጀዛኩሙሏህ ኸይር

  • @sadiamahmod6437
    @sadiamahmod6437 8 ปีที่แล้ว +3

    ኡሥታዝ አላህ ይጠብቅህ ያረብ

  • @ZZ-lj9nh
    @ZZ-lj9nh 7 ปีที่แล้ว +2

    ኡስታዝነ አላህ እድሜክን ያርዝምልን ስረክንም አላህ ይቃበልህ እኛንም ሰምታን ያምንታገብር ያድርገን በርታ

  • @عبدللهسالم-ه1ل
    @عبدللهسالم-ه1ل 8 ปีที่แล้ว +7

    አሠላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ መሻአላ ኡሥታዝ ጀዛክአላህኸይር

  • @hawwahawwa9036
    @hawwahawwa9036 8 ปีที่แล้ว +4

    ኡስታዝ.ሳዳት.ተውሂድህ.ልብላለው.ልብይነካል.ጀዛህን.አላህ.ይክፈልህ.ባረከላህፊኩም

  • @جناتاثيوبيا-ص7ج
    @جناتاثيوبيا-ص7ج 7 ปีที่แล้ว +6

    ኡሥታዝ ጀዛከላኸ ኸይረን

  • @she7036
    @she7036 7 ปีที่แล้ว +3

    ውስታዜ ወላሂ ትምህርትህ እከታተላለው አላህ ይጠብቅህ ብዙ ትምህት ወስጃለው ከሽርክም እወጣለው

  • @saud7930
    @saud7930 8 ปีที่แล้ว +5

    ኡስታዝ፡አላህ፡ይጠብቅህ፡ቃላት፡ያንሠኛል፡፡

  • @hananwollo2052
    @hananwollo2052 4 ปีที่แล้ว +2

    ሰለፊይው ጀግና አላህ በእውቀት ላይ እውቀትን ይጨምርህ ተቅዋን ይወፍቅህ።ወላ በአንተ ዳእዋ ሰንቶቻችን ከሸርካሸክ ወጣን አላህ እድሜህን ያርዝምልን አቡ ኑህ

  • @ቅድሚያለተውሂድ-ዘ9ገ
    @ቅድሚያለተውሂድ-ዘ9ገ 6 ปีที่แล้ว

    አላህ በተውህድ ያፅናን ኡስታዝ ጀዛክ ጀነትይሁን

  • @User-xt1hb
    @User-xt1hb 5 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛከላ ኸዪረን እስታዝ
    አላህ ከክፍ ነገር ሁሉም ዪጠብቅህ
    ሁሉም እዉቀት ያላቸዉ ሰወች እንዳንተ ቤያስትምር ጥሩ ነበር

  • @husniyahaseen7629
    @husniyahaseen7629 7 ปีที่แล้ว +2

    ኡስታዜ ጀዛኩምላኽ ኸይረን እኝልንም በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን

  • @Tube-xv5gj
    @Tube-xv5gj 4 ปีที่แล้ว

    የኢስላም ጀግና አሏህ ይጠብቅክክ ከሸረኖች ተንኮል አሏህ ይጠብቅክ

  • @jameelaaadm4020
    @jameelaaadm4020 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛከሏህ ኸይር ኡዝታዝ እኛንም በሀቅ ያፅናን ቤተሰቦቻችንም አሏህ ትውሂድን እሚበቀበሉ ያድርግለን

  • @saadawali9701
    @saadawali9701 8 ปีที่แล้ว +1

    Ustaz Jezakallah Keyr Allah Ytebkh Allah Ychemrllh

  • @behryaserage7596
    @behryaserage7596 5 ปีที่แล้ว

    ጀዛአኩምላሕ ኸይረን ውዱ ና ጀግናው ኡስታዛችን ሐቂቃ እስካሑን ዳእዋዎችሕ ባለማግኘቴ አሑን ቆጨኝ ብቻ አሑንም በምንሰማው የምንተገብር ያርገኝ
    እውነት ለመናገር ስለነሺዳ ና ስለመቃብር የመሣሥሉት ያስለቅሳሉ እንጂ አያስቁም

  • @milanprajapati3932
    @milanprajapati3932 7 ปีที่แล้ว +2

    ጀዛከላህኸይር ኡስታዙና

  • @አላህክሪም-ዐ2ኈ
    @አላህክሪም-ዐ2ኈ 5 ปีที่แล้ว +1

    ከጠላቶችህ ሲራአላህ ይጠብቅህ በዱአህ አትርሳን ሱበሀን አላህ አላህ ይምራን አሚን 💯💯❤️❤️❤️❤️♥️♥️💚💚💚

  • @sarakonjo177
    @sarakonjo177 9 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ሀሪፋ ትምርት ነው ጀዛከላህ

  • @عليهزازي-س7ل
    @عليهزازي-س7ل 7 ปีที่แล้ว +2

    ሳዳት ከማል ኬዬር ጀዛህን አላህ ይክፈልህ ኢኔ ሳዳት ሲሉ ኢስማለው ላክን ላገኘህ አልቻልኩም ሱበሀነከ ያረብ ዛሬ ገጠመኘ አልሀምዱልላህ ያረብ

  • @djfjfjdhxhcncn1908
    @djfjfjdhxhcncn1908 9 ปีที่แล้ว

    ጀዛከላሁ ኸይረን ወንድሜ የምትሠጠን ትምህርት ትክክለኛ ነው አላህ ዳእዋ አድርገው ከሚቀበላቸው ያድርግህ አላህ ከሥህተት ይጠብቅህ እህትህ ወለላ ሠይድ

    • @khailfaghanim2730
      @khailfaghanim2730 8 ปีที่แล้ว

      አሠላሙአለይኩም ጀዛክ አላህ ኸይረን በጠምደሥ ዬላል

  • @mmmlllmmmlll9688
    @mmmlllmmmlll9688 9 ปีที่แล้ว +1

    masha alhaa tabrkarhaman jzk alhaa yacmralhaa jzk al dinalal isamaa!!!

  • @ahmedahned9997
    @ahmedahned9997 5 ปีที่แล้ว

    ስለላህ አለሂ ወሰለም
    ጀዛኩም አላህ ኸይር ኡስታዝ

  • @amnaieamahmed3487
    @amnaieamahmed3487 7 ปีที่แล้ว +4

    ማሻ አለህ ተባረከለህ ኡስታዝዬ አለህ ይጠብቅህ

  • @zahrafatema8394
    @zahrafatema8394 8 ปีที่แล้ว +2

    አላህ አክበር አላህ ይጨምርልህ ያኡስታዝ ማሻአላ

  • @AsdAsd-gh6qy
    @AsdAsd-gh6qy 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛክ አላህ ኸይረን ኡሥታዝ

  • @አልህምዱሊላህአላኩሊሀል
    @አልህምዱሊላህአላኩሊሀል 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻላህ አላህ ያክብርህ እኛንም አላህ ሀቁን ያሳውቀን ያረብ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @emanhassen7233
    @emanhassen7233 4 ปีที่แล้ว

    ውዱ ና ብርቅዬ ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ ያረብ

  • @khanachati6874
    @khanachati6874 6 ปีที่แล้ว

    ያ አቡ ኑህ ኡስታዝ ሳዳት አህሰን //አበጀህ//

  • @السلامعليكمورحمةاللهالسلام-ظ6ظ

    السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ماشاء الله تبارك الرحمن الرحيم الحمد الحمد لله رب العالمين جزاك الله خيرا وبارك الله فيك وجزاك الله خيرا 👍 👍 👍 👍 👆 👆 👆 👆

  • @fnasri5538
    @fnasri5538 9 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ ኡስታዝ አላህ ይጣብቅህ!

  • @ዜድየወለየዋያረብመጨረሻየ
    @ዜድየወለየዋያረብመጨረሻየ 5 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩምላሁኸይረን ኡሥታዝ አላህ ይጠብቅህ አቡ መሬም

  • @rabiaa1169
    @rabiaa1169 4 ปีที่แล้ว

    ኡስታዝ ጀዛካላህ ካይር አለህ ይጠብቅህ መሻኣላህ መሻኣላህ መሻኣላህ

  • @ethiopiag4001
    @ethiopiag4001 8 ปีที่แล้ว +1

    ኡሥታዝአችን አሏህ ይጠብቅህ
    ጀዛክ አሏህ ኸይረን እናተ ሀቅን የማትወዱ ሠወች ሀቅንአንቀበልም ካላችሁ ዝምበሉ
    በአሏህወጅል አትጭምሩ

  • @toibamohammed3007
    @toibamohammed3007 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛካላህ ኸይረን ወዲም ሳዳት ከማል የጀነት መግቢያቺንን አሳወከን

  • @ፉፊነኝስደተኛዋ
    @ፉፊነኝስደተኛዋ 8 หลายเดือนก่อน

    ጀዛከላሁ ኸይር ኡስታዝ

  • @rejebkedr1564
    @rejebkedr1564 ปีที่แล้ว

    አላህ ከውርደት ይጠብቀን በሀቅምን መረያርገን አተም እረጅም እድሜ ጤና ይስጥህ ጀ ዛአክ አላህ ኸይር

  • @jemalibrahim1949
    @jemalibrahim1949 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛከሏህ ኸይር ኡስታዝ

  • @madeenaaden590
    @madeenaaden590 8 ปีที่แล้ว +1

    ኡስታዜ.ጀዛክአላህከይር.አብሽር.
    ያንተን.ክፍው.ለሚያወሩ.ቦታየለንም.እውነትንመስማትየማይፈልግ.የፈለገውንይበል.አላህይጨምርልህ.ምግዜምአክባሪሂነንንን.ለሙስሊሙኡማየምትታገሉበሙሉ.አላህይገዛቺሁ.ረመዳን.ከርም.

    • @afsstst5433
      @afsstst5433 5 ปีที่แล้ว

      አላሁአክበርኡስታዜጀዛከላህከይርአላህይጠብቅህ

  • @ለሀውላወለቅዋተኢላቢላስብ
    @ለሀውላወለቅዋተኢላቢላስብ 7 ปีที่แล้ว +6

    ጀዛከ አላህ ከይር ንኡስታዝ።

  • @ሩቅያቢንትዙበይርሰይድ
    @ሩቅያቢንትዙበይርሰይድ 8 ปีที่แล้ว +2

    አሰላምአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ። ኡስታዙና ጀዛ ከላሁ ኸይረን ጀዛ ፊዱንያ ወል አሂራ።
    የኡሱል ሰላሳ ሙሉ ዳዐዋ ብትለቅልን
    ባረከላሁፊክ
    በጉጉት እጠብቃለሁ።

    • @seadaabdu5778
      @seadaabdu5778 4 ปีที่แล้ว

      በቴሌግራም አለ ሙሉው ዴርሥ ኡክት

  • @እናቴኑሪልኝሣትከፊብኝኡሚ
    @እናቴኑሪልኝሣትከፊብኝኡሚ 4 ปีที่แล้ว

    ሳዳት ከማል አላህ ይጠብቅልን ጀግናዬ በርታልን ጀዛከላህ ኸይረን

  • @امحيات-ك3ظ
    @امحيات-ك3ظ 8 ปีที่แล้ว +4

    መሻአላ ተባረክአላ አላህይጠብቅህ

  • @zaharahussain3141
    @zaharahussain3141 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩመላሁ ኸይር ያኡሥታዝ ይጠውል ኡምሩኩም

  • @nasibohuqa
    @nasibohuqa 8 หลายเดือนก่อน

    ustaz sadati Kamal hukit ala yicemirachu lealla biye wodalo❤

  • @sweetjamil7977
    @sweetjamil7977 3 ปีที่แล้ว

    ኡስታዜ አላህ ይጠብቅ እኔ ሰለዉቅ እጠለክ ነበር አዉፍ በለኝ አዉን የአንተ ተማሪ ነኝ

  • @nuraealhamdulillah2390
    @nuraealhamdulillah2390 7 ปีที่แล้ว +2

    maash alla jezakallhukerni ustazuna

  • @bintislam3553
    @bintislam3553 9 ปีที่แล้ว +6

    Masha allah allah yetebekah ustaze

  • @maliali7144
    @maliali7144 6 ปีที่แล้ว

    Ahunko kante wchi lila mesmat akumiyalehu.
    Becouse sle tewhid bemastemar lay new tkureth yhi degmo le and amagi asfelagi new.
    Allah abzto be ewket lay ewketcychemrlh💖💖

  • @sadahamashallahsadaha7861
    @sadahamashallahsadaha7861 8 ปีที่แล้ว +3

    jezaka allah kayer ustaze

  • @taibaali9047
    @taibaali9047 7 ปีที่แล้ว +3

    Alhaa yetbikh ustaz

  • @foziyejimmalij739
    @foziyejimmalij739 8 ปีที่แล้ว +2

    masha Allah ustaz Allah idme ina tena yistk shukran jkr

  • @gfgh8851
    @gfgh8851 8 ปีที่แล้ว +3

    ማሻአለህኡሰታዝአላህይጨምርልህ

  • @jemalyoutube59
    @jemalyoutube59 5 ปีที่แล้ว

    ጀዛከላኸ ኡስታዜ ባለህበት አላህ ይጠብቅ

  • @ሡሡብንትአሊ
    @ሡሡብንትአሊ 5 ปีที่แล้ว

    ጀዘከላህ ኸይር ኡስታዝ

  • @hajiremohammad5174
    @hajiremohammad5174 5 ปีที่แล้ว

    ጀዛክ አላህ ኸይር ኡስታዝ

  • @FaFa-jj4jr
    @FaFa-jj4jr 8 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛኩሙላህ.ወንድምየትምህርት.አሰጣደስሲል.የታሰሩትንም.አላህ.የስፈታልን።ያርብ.ያረብ.ያረብ.እንወድሀለን......

  • @حسينمحمد-و9س2ر
    @حسينمحمد-و9س2ر 5 ปีที่แล้ว +1

    ኡስታዝ እኔ አልሀምዱሊላህ ዱአህ ከሺክ አውጥቶኛል አልሀምዱሊላህ ጀዛከላህከይር እኔ በተውሂድ ኑሬ በተውሂ እንድሞት ዱአ አርጉልኝ

  • @bentiselambentiselam3230
    @bentiselambentiselam3230 8 ปีที่แล้ว +1

    jzakeallah hyerr ustaz amsyhen yabzaln

  • @samseiahabib6990
    @samseiahabib6990 8 ปีที่แล้ว +7

    መሽ አለህ አለህ ይጨሚሪልህ

  • @hf2996
    @hf2996 8 ปีที่แล้ว +3

    ማሸአላኡዝታዜ አላህይጠብቅህ.ያርብ

  • @የአህመድልጅ-ረ3ሐ
    @የአህመድልጅ-ረ3ሐ 5 ปีที่แล้ว +1

    ሳአዳት ሀያትህን ያርዝመው ጀነተል ፍርዶስ ይፍቅህ ይወፍቀን አሚን

  • @zibebazibeba7443
    @zibebazibeba7443 3 ปีที่แล้ว

    ኡስታዝ አላህ ይጨምርልህ

  • @marelias2477
    @marelias2477 7 ปีที่แล้ว +5

    masha Alla Allah yichamiril ustaz

  • @fatumaendris9707
    @fatumaendris9707 5 ปีที่แล้ว +1

    جزاكم الله خيران اللهم صلى على سيدنا محمد

  • @hawwahawwa9036
    @hawwahawwa9036 8 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላህ.ኡስታዜ.አላህ.ባለህበት.ይጠብቅህ.

  • @mdjafor1518
    @mdjafor1518 8 ปีที่แล้ว +6

    አላህ ያቆይህ ጀዛከላህ ኸይር

  • @yutub-lh3tc1gg9h
    @yutub-lh3tc1gg9h 4 ปีที่แล้ว

    alhamdu lillah ketilibet jezake ustaz

  • @fatmaahmed3715
    @fatmaahmed3715 5 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛከላህ.ኽይርኡስጣዜ