ความคิดเห็น •

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 2 ปีที่แล้ว +10

    እኚህ ባሀይሉ የሚባሉ ስውዬ ባዳምጣቸው ባዳምጣቸው👂🏽! ምንም አይስለቹኚም ጤና እድሜ ይስጣቸው!እንደዚሕ አይነት አዋቂ ,መምሕር, አይግኚም!🙏🏾
    💚💛❤️✌🏽🕊🇪🇹

  • @user-xr4iv1jm7n
    @user-xr4iv1jm7n 5 วันที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን ከ❤❤❤ ዳዊት !!!

  • @marakinegash8775
    @marakinegash8775 2 ปีที่แล้ว +10

    Gash Behailu is such an amazing sensible highly persuasive intellectual. I can’t stop hearing his speeches and interviews. He should have his own TH-cam channel where he can share more of his wisdom and experience to Ethiopians.
    I wish him long life with flourishing health 👏🏼👏🏼👏🏼.God bless you !

  • @bezuayehutafera5610
    @bezuayehutafera5610 2 ปีที่แล้ว +7

    በኃይሉ ምርጥ ሰው የጨዋታ ንጉስ
    በተለይ ሸገር ኤፎም102.1 ላይ የደረገው ጨዋታ ላይ አወቅነው።

  • @abebedesalew8072
    @abebedesalew8072 2 ปีที่แล้ว +5

    behilu real and knowlegbele man thanks so i respect

  • @bizuneshkifle2490
    @bizuneshkifle2490 2 ปีที่แล้ว +2

    ምን ላድርግህ በኃይሉ ትልቅ ትምህርት ትሰጣለህ፡፡ እግዚአብሄር እድሜ እና ጤና ለአንተ እና ለመላው ቤተሰብህ ይስጥልን፡፡ ዳዊት ድሪም ይሄንን የመሰለ ኘሮግራም በመፍጠርህ እግዚአብሄር እድሜ እና ለአንተ እና ለመላው ቤተሰብ ይስጥልን፡፡ በኃይሉ በመዓዛ ኘሮግራም ላይ የቅዳሜ እንግዳ ሆነህ ሰምቻለሁ፡፡ ኑርልን አንደበትህን ይባርክልን ጉልበትህ ይባረክ እኛ በአብዛኞቻችን መማረን ብቻ ነው የምናውቀው የኢትዮጵያ አምላክ ግዴታችንን እንድናውቅ ይሄን ምስኪን ሕዝብ የምናገለግልበት ጥበብ ይስጠን፡፡ አቶ በኃይሉ እንዳለው ውጭ ያሉት ወንድሞቻችን እንደሚደክሙት እኛም ሀገራችን ላይ እንድንደክም ሀገራችንን ለማሣደግ ያብቃን፡፡

  • @cherinettegegne5991
    @cherinettegegne5991 2 ปีที่แล้ว +3

    በጣም እናመሰግናለን በኃይሉ ደስ የሚል አነቃቂ አእምሮን የሚያንኳኳ ሰምቶ ቶሎ በመከፍት መጠቀም የሚያስችል መልካም አገላለጽ ነው ተባረክ ።

  • @kekrontefera4379
    @kekrontefera4379 2 ปีที่แล้ว +3

    Omg...my favorite person.i heard on meaza sheger.love u betam.

  • @Dannyadisaba
    @Dannyadisaba 2 ปีที่แล้ว +1

    Behailu full of wisdom I envy you man !! Egzabher yetebekh

  • @hanaengda330
    @hanaengda330 2 ปีที่แล้ว +3

    Wow amazing, ድንቅ ሰው 👏👏👏thank you 😊

  • @bheembheem3111
    @bheembheem3111 2 ปีที่แล้ว +5

    በሐይሉ ገብረ መድሕን መቼም አድጠነው የማንጠግበው ተወዳጅ አንደበት ያለው ሰው ነው ክብረት ይስጥልን!🙏❤👍

    • @dejulada
      @dejulada ปีที่แล้ว

      😢❤🎉❤😢vj8go86i😮g6y6867😮8goal 😢i😢😮😢😅😅😅😮😮😢o😅😅😅😮😮😢😮😮9m😅😅😅😮😮😢😮😮😮😮❤😮6i😅😅😅😢😅😢😮😢😮h😮7😂❤😮😅😮😮😮😅😅😢😮😢😅😮😢😅😮😮😮🎉😢😮😂😢😂😮😅😮😮😅😮9😮😢😮😅😢😅😢7😅😮😅😂🎉😮😅😮😮😢❤😮😮😅🎉😅😮😮😢😮❤😢😢😮😢😅😮😮😮😮😂😂😮🎉😮😢🎉😮😮😢😅😮😢😮😅😅😢😮😅😅😅😅
      🌻🌻💐💐💐🌻🌻
      🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
      🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻
      🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻😅😅😅😅😮😢😮❤😮😢😅😮😅😅❤😮😂😢😢😂😮😂😮
      🌻🌻💐💐💐🌻🌻❤😮😅😮😂❤😮
      🌻🌺 እንኳን 🌺🌻😅
      🌻🌻💐💐💐🌻🌻
      🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
      🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻
      🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻
      🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻😅😢😮😂😮😢😮
      🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻😮
      🌻🌻💐💐💐🌻🌻😂
      🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
      🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻😅😅🎉😮🎉❤😮😅
      🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊😢😅😅😢😂😮
      🌻🌻💐💐💐🌻🌻😂😂😂😮😮❤
      🌻🌻💐💐💐🌻🌻
      🌻🌺 እንኳን 🌺🌻😮😮😢
      🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻
      🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻
      🌻🌻💐💐💐🌻🌻
      🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
      🌻🌹አደረሰሽ🌹🌻
      🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻😮
      🌻🌺 እንኳን 🌺🌻😂😅😅
      🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻
      🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻😮😅
      🌻🌻💐💐💐🌻🌻
      🌻🌺 እንኳን 🌺🌻😮😮😮😮😢😂😮😮
      🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻
      🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻😮❤😅😢😮😮
      🌻🌻 መልካም 🌻🌻️😢😮😢😢😮😢😮😅😢😢😮
      🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
      🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️😮😮😮😢🎉
      🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻
      🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊😮
      🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻😮😮😮😮😅😮😅😅😢😮😅😮😮

  • @metasebiaseboka1347
    @metasebiaseboka1347 2 ปีที่แล้ว +2

    Thank You Ato Behailu And All Dawit Team

  • @ananian469
    @ananian469 2 ปีที่แล้ว +3

    Thank u so much dear behaylu and dreams family🙏🙏🙏

  • @semiraweleyewa3586
    @semiraweleyewa3586 5 หลายเดือนก่อน

    በጣም አንደፈጠ ጣፋጭ ሰዉ ነህ አመሰግናለሁ

  • @zewditubekana902
    @zewditubekana902 2 ปีที่แล้ว +5

    ሰለዚህ የማይጠገብ ምከሮት በጣም እናመሰግናለን 👍

  • @bosenaderso6633
    @bosenaderso6633 2 ปีที่แล้ว +2

    so amaizing thanks too much ...God bless u

  • @INDO433
    @INDO433 2 ปีที่แล้ว +1

    behaylu....allah edmehin rezem yarglin///ante stwara bitadir atitegebm////

  • @meseretbegashaw83
    @meseretbegashaw83 2 ปีที่แล้ว +1

    ጋሽ በሀይሉ አቤት ትህትና ኢትዮጵያን አንተ ዉሰጥ አያታለሁ ድንቅ ነህ

  • @oshoendendosho1887
    @oshoendendosho1887 2 ปีที่แล้ว

    Thanks both Behailu and Dawit

  • @user-wr1tq3se6g
    @user-wr1tq3se6g 5 หลายเดือนก่อน

    በሀይሉ መድረክ ላይ ከመውጣትህ በፊት ጀምሮ የምትጫወታቸው ጨዋታዎች አሁን ድረስ ይታወሱኛል እድሜ ከጤና ይስጥልኝ

  • @romangeneme7831
    @romangeneme7831 2 ปีที่แล้ว

    Thank you so much for amazing speech. God bless you with all family

  • @billaancha8394
    @billaancha8394 11 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤ today you surprise me 😢😊 I love statistion Bahilu G/Medhin 😊 long live

  • @firehiwotdimissie2933
    @firehiwotdimissie2933 2 ปีที่แล้ว +2

    It is so excited and amazing speech we need to apply it!! Thank you so much!! for your time and sharing the amazing 🗝️ of life!

  • @nigusb7447
    @nigusb7447 2 ปีที่แล้ว

    ጋሽ በሃይሉ የጨዋታው ንጉስ ድንቅ ሰው ክብረት ይስጥልን

  • @aselefechtekleyohannes6336
    @aselefechtekleyohannes6336 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ አባት ሰውድህ የኔ ወንድሜ እደሚና ጤና ይስጥልኝ

  • @user-dl9wo5xy4c
    @user-dl9wo5xy4c 4 หลายเดือนก่อน

    Wow

  • @ifgodiswithuswhocanbeagain9485
    @ifgodiswithuswhocanbeagain9485 2 ปีที่แล้ว +1

    Wow all you talked is the truth. We have to take full responsiblity the work we are working, we dont need to have supervisor we are old enough for that. Thank you and respect. This is eye opener speach.

  • @solyanamatewos3953
    @solyanamatewos3953 2 ปีที่แล้ว +3

    መነሻችን ከረሳን መጨረሻችንንም እናቅም !!!👏ስቶጣ ከምትለምን ዛሬ ሰው እክብር !!!👏ትልቅ እውቀት እግኝቻለው እግዚአብሔር ይስጥልን 🙏❤️😇

  • @fekadutekil7471
    @fekadutekil7471 5 หลายเดือนก่อน

    Thank-you

  • @chernetwyesus6842
    @chernetwyesus6842 2 ปีที่แล้ว +1

    አንደኛ ነው

  • @mesfinkebedegonfa580
    @mesfinkebedegonfa580 2 ปีที่แล้ว +4

    All Ethiopians regardless of their ethnicity should understand that hard work is the only way to change their lives.

  • @dagemhilu1458
    @dagemhilu1458 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @yezinamulu6727
    @yezinamulu6727 ปีที่แล้ว

    Abatachin edime Tena yadililin enameseginalen ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @yaredhaile2859
    @yaredhaile2859 7 หลายเดือนก่อน

    Life changing lessons

  • @merhawiberhe4476
    @merhawiberhe4476 ปีที่แล้ว

    Waw it’s real man thanks

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 ปีที่แล้ว

    ባሃይሉ.ስወድክ.አቦ.ይመችክ.እናመሰግናለን

  • @DxBDxB-hj1nz
    @DxBDxB-hj1nz ปีที่แล้ว

    ዳዊት በእዉነት አገሬ ገብቼ ለመጀመር ከምፈልገዉ ትምህርት አንዱ ያንተን ነዉ እንደምታግዘኝ አልጠራጠርም!!!

  • @sangdggshz42
    @sangdggshz42 2 ปีที่แล้ว +2

    ሀገር ሰው ነው የሚባለው ነገር ባንቱ ውስጥ አያለው ።እጂግ በጣም እናመሰግናለን

  • @chefchiro
    @chefchiro 2 ปีที่แล้ว

    Keep it up davo brother.

  • @tirsitgetahun4541
    @tirsitgetahun4541 2 ปีที่แล้ว

    Betam enamesegnalen ato behaliu gebermedhen

  • @elfiwagashmesfin8446
    @elfiwagashmesfin8446 2 ปีที่แล้ว +1

    It is great to listen the generation who made a change and still giving their wisdom to the new genaration with a spice of eloquence, charisma and love of people. Mr. Behailu, thankyou , your lecture is very educational and constructive to our society and you should have your own channel

  • @hayerdenhussen1953
    @hayerdenhussen1953 ปีที่แล้ว

    Long life for you

  • @user-dz7lu3ri7b
    @user-dz7lu3ri7b 4 หลายเดือนก่อน +1

    በሃይሉ ከህወት ልምድ የቀመሰው እያጨዋወተ ትልቅ ሀገር ለዎጭ፡ የሆኑ ትምርቶች፡ የሚያስተላልፍ፡ ጥበበኞ፡ አስተዎይ፡ አስተማሪ።

  • @abagudakershu9599
    @abagudakershu9599 2 ปีที่แล้ว

    ከድህነትም በታች የምንኖር መሆናችንን የሚያሳዩ ብዙ ፎቶዎችን ሳይሆን ሰዎቹን ማሳየት ትችሉ ነበር። እንዳሉ ብታቀርቡዋቸው ደግሞ ምናልባት አዳራሹ ባዶ ሊሆን ይችላል።

  • @zewditubekana902
    @zewditubekana902 2 ปีที่แล้ว

    እኔም👏👏👏

  • @betelihemmaregu2704
    @betelihemmaregu2704 2 ปีที่แล้ว +1

    Egzer yakbrln betam des yemil presentation neber
    "zm bleh tekelakel" des yemil ababal new, it can be an antidote for Ego!

  • @rahelabebayehu3039
    @rahelabebayehu3039 2 ปีที่แล้ว

    🙏❤❤❤❤❤

  • @yotor6221
    @yotor6221 2 ปีที่แล้ว

    🙏🖤🙏🖤👏

  • @girumkassa9353
    @girumkassa9353 ปีที่แล้ว

    ወንድም በሃይሉ ገ/መድህን ለትንተናህና ለጥቆማህ እያመሠገን ነገር ግን የዚህ ሁሉ ድሀነት መነሻዉ ዕራሡን ነፃ ለማዉጣት ግንባር መፍጠርና ላዩ ላይ የተጫነበትን በዘርና በቋንቋ ከፋፍሎ እንድንጠፋፋ በግንባር ቀደም ከፍተኛ ሥራ የሚሠራዉን ለዘመኑ የማይመጥን የዝንጀሮና የጦጣ መንጋ በህብረት ታግሎ መብቱን ማሥከበር ያልቻለና ለክፍፍሉ የሚመች አናሣና አኩራፊ ህዝብ ተሸክሞ የትም መድረሥ ሥለማይቻል ቅሥቀሣዉ መሆን ያለበት ተነሣ ተራመድ ክንድህን አበርታ ነዉ ።

  • @asmare5631
    @asmare5631 2 ปีที่แล้ว +1

    ከአሪፍ ሰው አሪፍ ጠቃሚ ምክር

    • @abdobatser7379
      @abdobatser7379 ปีที่แล้ว

      አቶ በሀይሉ በጣም ትልቅ ስው ነህ የምትስጠው ትምህርት በጣም አስተማሪ ነው እድሜና ጤና እመኝልሀለሁኝ ለመላው ቤተስብህ እድሜና ጤና እመኝልሀለሁኝ አመስግናለሁኝ

  • @birtub8832
    @birtub8832 ปีที่แล้ว

    ስወድህ እኮ

  • @fikirtehailu1922
    @fikirtehailu1922 ปีที่แล้ว

    Thanks for all

  • @naodbeba6277
    @naodbeba6277 ปีที่แล้ว

    አክባሪህ ነኝ ጋሼ

  • @frehiwotasfaw6013
    @frehiwotasfaw6013 2 ปีที่แล้ว

    100% true

  • @yasinahmed7271
    @yasinahmed7271 2 ปีที่แล้ว +1

    አቶ በሀይሉ ትክክል ብለሀል አኔ ያለሁት (ሲዊዲን) ነው የዚህ አገር ት/ሚኒስቴር የሆነች ሴት ባጋጣሚ ለመኪናዋ ቤንዚን ልቀዳች ፈልጋ የባንክ ካርዳን አጣችው !! እንደ አጋጣሚ የማሰሪያ ቤታን ካርድ አገኘች 100 ክሮ ማለት$10 ዶላር ተጠቅማ ቤት ሄዳ ገንዘቡን ተመላሽ አደረገች ኦዲተሮች ሲያዩ ጠየቋት ያጋጠማትን አሰረዳች የእነርሱ መልስ ለመታመን ብቁ አይደለሸም ሰራሸን በፈቃደኝነት ሪዛይን አድርጊ አላት አደረገችው የአገራችን ባለሰልጣናትሰ የአገሪቱን ሀብት ዘርፍ የማይጠየቅ????

    • @elaybright8884
      @elaybright8884 2 ปีที่แล้ว +2

      ስልጣን የሁልጊዜ የስርቆት ምንጭ ነው የኛ ደደቦች!

  • @aronmelos6636
    @aronmelos6636 2 ปีที่แล้ว +2

    ስታስቲሽያን ማለት ምን ማለት ነዉ?

  • @user-yu4ct9vr4d
    @user-yu4ct9vr4d 8 หลายเดือนก่อน +1

    እንደዚህ ያለ መካሪ አይቼ አላውቅም?(በዜ)

  • @seidahimedoumer5251
    @seidahimedoumer5251 2 ปีที่แล้ว

    yeleyal getan

  • @hen6964
    @hen6964 2 ปีที่แล้ว

    Please could you post his official TH-cam account

  • @girmaabdi182
    @girmaabdi182 ปีที่แล้ว

    ሞራል ያስፈልጋል ስንል ምን ማለታችን ነው? አባባሉ ልክ ነው?

  • @wondew9
    @wondew9 2 ปีที่แล้ว +1

    what a humerus guy I ever know

  • @mikiyasgetachew7498
    @mikiyasgetachew7498 2 ปีที่แล้ว

    Tlk sew ena astemari program 1 lay sikerb betam des yilal

  • @tamratketema6926
    @tamratketema6926 2 ปีที่แล้ว

    😁😁😁

  • @salemhailu11-11
    @salemhailu11-11 2 ปีที่แล้ว

    Respect to the honorable guest. However, we have to get out of the habit of complaining about problems and pointing fingers on others. It was my understanding that Dawit Dreams' purpose is to help us shift from this paradigm focusing on problems to that of becoming problem solvers. I found the presentation informative and entertaining, but I did not see the relevance to the purpose of DREAMS at hand.

  • @dawitgirma6885
    @dawitgirma6885 2 ปีที่แล้ว

    Good work👌👌👌👌 pls share us behailu's youtube channel

  • @etava4296
    @etava4296 2 ปีที่แล้ว

    yihene ke ethiopia wede australia yehedew nech bihon noro sidetegna sayhon asash bilew neber yemiastewawukun. yaw egnan masanes enesum siraye bilew sileyazut enji ewunetim sidetegna sayhon explorer yihonal sewuyew tadia beza zemen min kortot eza dires yihedal?

  • @Yetenbi114
    @Yetenbi114 2 ปีที่แล้ว

    No investors no jobs!

  • @mamityisma3010
    @mamityisma3010 2 ปีที่แล้ว

    Dinqe sew

  • @babilove5096
    @babilove5096 2 ปีที่แล้ว

    ባይላ ማን ይጀምረው ታድያ ለወጥ ከምን ይሁን

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 ปีที่แล้ว

    በሃይሉ.ገብረመድን.ዩቱብ.ክፈት.አለብክ

  • @honey24247
    @honey24247 ปีที่แล้ว

    Abet negeger aytegebem gash behaylu edmena tena

  • @shunumii7214
    @shunumii7214 2 ปีที่แล้ว +1

    የተማረ ይግደለኝ ማለት እንዲህ ነው። በኤርትራና ኢትዮጵያ መስመር ተሰመረ እንጂ አንድ ነን። ፕረሲደንት ኢሳያስም እንዲህ ብለው ነበር ኤርትራውያንና ኢትዮጵያውያን አንድ ህዝብ በሁለት አገር ብለው ነበር። ይህ ሎጂክ ኢትዮጵያን አፈርሳታለሁ ለሚለው ለደንቆሮው ወያኔ ብቻ ነው ያልገባው።

  • @bashailema9043
    @bashailema9043 2 ปีที่แล้ว +1

    Ethiopia and Eritrea are two different independent nations. Accept the reality, Mr Statistician!!!

    • @aj8229
      @aj8229 2 ปีที่แล้ว

      extremist a$$ shushhhh🙊

    • @aj8229
      @aj8229 2 ปีที่แล้ว

      war is coming for Eritrea within these years and we'll take back our ASAB port then you'll go to hell.

    • @bashailema9043
      @bashailema9043 2 ปีที่แล้ว

      @@elkethiopiatube7080 You are welcome to visit/live in Eritrea!

    • @lunettamargherita7800
      @lunettamargherita7800 2 ปีที่แล้ว +1

      yes , indeed brother .We are good neighbours / So please avoid yr un-necessary hate comment/ We are ok with this ..stay in peace /there are no bad words in with this gentlman stated/ just be positive at the end you are african and , not only you, the whole world is Ethiopian..since our mother/ancestor is Lucy/don't think always in ''narrow-minded ''way

    • @natty2781
      @natty2781 2 ปีที่แล้ว

      Wodi kelbi Junta

  • @titukedu2456
    @titukedu2456 9 หลายเดือนก่อน

    ጋሽ በሀይሉ ሲያወራ በሰዓት ምክንያት አታዋክቡት

  • @zerai56
    @zerai56 2 ปีที่แล้ว +1

    He wasn't ready, I can tell he rambles around, and he was whispering, there isn't certainty and passion in his voice. When you invite him to come back again, he said "Meteto Lemawerat" This isn't a stage he comes to talk about, but to share what he knows and practices. All that he preach about respect, I can tell he didn't practice it by showing up without preparation.

    • @fitsescollection
      @fitsescollection 2 ปีที่แล้ว

      አለመዘጋጀቱን ነገረህ እኮ!
      ከባሪያዎች ሁሉ የሚያስፈራኝ
      ባሪያ ነኝ ብሎ የማያምነውን ነው። Period!

  • @walelign14
    @walelign14 2 ปีที่แล้ว

    Statistician is a title ha?

  • @ayelebeyene7486
    @ayelebeyene7486 2 ปีที่แล้ว

    ሰው ለምን ልኩን እንደማያውቅ ይገርመኛል ። አዋቂ ተብሎ ተጠርቶ ዘባራቂ መሆን በጣም ነው የሚያሳፍረው ። አዋቂ ተብየው አቶ ያሬድ መቼ ነው ኢትዮጵያ የኤርትራ አካል ሆና የምታውቀው ። ለዚህ እኮ ነው ትንሽ ዕውቀት አደገኛ ነው የሚባለውና እነደው በባዶ አትኮፈስ።

    • @hailemichaelbogale6258
      @hailemichaelbogale6258 ปีที่แล้ว +1

      እኔና አንተ ሳንወለድ መሰለኝ አብረው ነበሩ

  • @getayalewe1009
    @getayalewe1009 2 ปีที่แล้ว +1

    FUTURE TIME.
    I observe this from Ethiopia's History.
    1) Ethiopia was founded in the Tigray Region
    2) The current Ethiopian flag was designed by the former Ethiopia King Emperor Yohannes
    3) Tigray is the motherland of all the regions of Ethiopia and Eritrea. there is more chance Eretria will unite with Tigray and Ethiopia. We may not accept it right now even though its hard to swallow, but it's going to happen in the near future. if not Otherwise , the mother of Ethiopia and Eritrea Tigray will be destroyed.
    as this result Ethiopia and Eritrea will collapse and they will be colonized by the foreigners,. Mother Tigray Ethiopia and Eritrea must be united to protect their sovereignty, So Tigray is the foundation of Ethiopia and Tigray will not be separated or break up. because Tigray is the mother of Ethiopia .no one will destroy the foundation. by no means can a mother be separated from her children's This is an unbreakable bond.

    • @limayahe363
      @limayahe363 2 ปีที่แล้ว +1

      I hope we are not claiming ownership on the dids (civilization) of people who lived there life thousands of years ago as if we (generations of the last 60 years) have made any contribution. The people who lived thousands of years ago had different languages, cultures, even landscapes than the people living now and similarly it will be different in thousand year in the future. While knowing true history is very important if used constructively, history alone never feeds people if we are not willing to work together for a better life.

    • @lunettamargherita7800
      @lunettamargherita7800 2 ปีที่แล้ว

      of course ..the first port in the red sea was Adulis and it was a port for the axumite civilization ..

  • @ketemayearega4653
    @ketemayearega4653 2 ปีที่แล้ว

    አቶ በኃይሉ ንግግሮችህን፣ ወግ አዋቂነትህን እና አመለካከትህን በጣም አደንቃለሁ። ነገር ግን .... ስለ ሀይማኖት ያነሳኸው "Religious norms" ለሚለው የሰጠኸው ምሳሌ በኦርቶዶክስ ላይ የሚነገረውን የሀሰት ትርክትን መሰረት ያደረገ ነው። ይህንን በድፍረት ለመናገር የቤተክርስቲያኗን ስለ ስራ ያላትን አስተምህሮ በተጨባጭ ማወቅና መመርመር ይጠይቃል። ..... እስኪ መነኮሳቱ በገዳማት እንዴት ይሠራሉ?.....

  • @yonatandaniel4690
    @yonatandaniel4690 2 ปีที่แล้ว

    Wow