ነብይ ጆሲ ወደ ዐለም ተመልሻለሁ አለ! ፓስተር ፃዲቁ እና ብዙዎችን ያስለቀሰ ክስተት ነብይ ጆሲ አቅቶኝ ወጥቻለሁ ሲል ተደመጠ!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ก.ย. 2024
  • ነብይ ጆሲ ወደ ዐለም ተመልሻለሁ አለ! ፓስተር ፃዲቁ እና ብዙዎችን ያስለቀሰ ክስተት ነብይ ጆሲ አቅቶኝ ወጥቻለሁ ሲል ተደመጠ!I thanks for watching . Please like .share subscribe for more video @Seifu ON EBS @ PRESENCE TV CHANNEL WORLD WIDE @ MARSIL TV WORLDWIDE @ Prophet Henok Girma /JPS TV WORLDWIDE @RGI TV @Seifu ON EBS
    ሰላም ውድ ቤተሰቦች ፡፡ ከሰኞ እስከ ሰኞ ልዩ ልዩ ዝግጅቶችን፣ዕለታዊ መረጃዎችን፣በተለያዩ ወቅታዊ ሞጋች ሀሳቦች ይቀርባል፣ሰብስክራይብ በማድረግ አዘጋጅተን ወደ እናንተ የምናቀርባቸውን ፕሮግራሞች ትከታተሉ ዘንድ እንጋብዛችኋለን!

ความคิดเห็น • 55

  • @user-kq5kr9zs5l
    @user-kq5kr9zs5l 2 หลายเดือนก่อน +7

    ወይ እናት! እናት አልክ የሰማይ አባትህን የሞተልህን ክርስቶስን ብቻ ተመልከት ያኔ ትበረታለህ ጌታ ይርዳህ

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk 2 หลายเดือนก่อน +7

    ጌታ አንተ ብትክደው ሺ ይ ጆሲዎች አሉ ሠይጣን እንጃይጫወትብህ ፀልይ አባትህን ጌታ ኢየሱስ ይቅርታ ጠይቅ

    • @mihret-hh7ny
      @mihret-hh7ny 2 หลายเดือนก่อน

      በትክክል

  • @BeleteGeda-bn4eq
    @BeleteGeda-bn4eq 2 หลายเดือนก่อน +8

    የምታገለግለው ለሰው ብለህ ከሆነ Ok አለበለዚያ መጽሐፍ ቅዱስ የሚለው በፈተና የሚጸና እርሱ የተባረከ ነው

    • @mihret-hh7ny
      @mihret-hh7ny 2 หลายเดือนก่อน

      ተባረኪ እህቴ

  • @haregeweinabdisa8967
    @haregeweinabdisa8967 2 หลายเดือนก่อน +6

    ጌታ ይርዳህ ተመለስ :: ለሰዉ ነዉ እነዴ የምታመልከዉ ? አትሳሳት

  • @mihret-hh7ny
    @mihret-hh7ny 2 หลายเดือนก่อน +1

    ወንጌልን መጥላት የሞተልህን እየሱስን መጥላት መሆኑን እወቅ ይሄደግሞ ፀረ ክርስቶስ ያደርግሀል

  • @alazarshalom2198
    @alazarshalom2198 2 หลายเดือนก่อน +4

    ለግዜዉ አገልግሎት አቁመህ ቁጭ በልና ፀልይ አይዞህ ወንድሜ

  • @ermiasdebele635
    @ermiasdebele635 2 หลายเดือนก่อน +4

    FALSE TEACHERS ALWAYS BLAME SOMEONE ELSE.

  • @tesfayegirma7439
    @tesfayegirma7439 2 หลายเดือนก่อน +4

    ድሮም እኮ በጌታ አልነበርክም እኮ

  • @yohanneskelati9381
    @yohanneskelati9381 2 หลายเดือนก่อน +1

    በሂወቴ እንዲህ ንግግር ሰምቸ አላቕም፡ ጆሲ ወንድሜ ወደ ጨለማ እመለሳለው፡ ብለህ ያ የተናገርከውን ሊያቃናላህና ሊያቀላጥፍ ሌት ተቀን የሚተጋ የጨለማ ንጉስ አለ። በጣም ቁጭ ብለህ መማር ነው ያለብህ፡ ወደ ጌታ ተመለስ ንስሃ ግባ፡ አደባባይ እየወጣህ ጌታንና የጌታ ሰዎችን አታሰድብ። ጌታ ይርዳህ

  • @kidstteferra9557
    @kidstteferra9557 2 หลายเดือนก่อน

    ቻው ተገላገልን👍

  • @natannati4255
    @natannati4255 หลายเดือนก่อน

    ጌታ እኮ አሁን ከቀድሞ የበለጠ ይወድሀል አይዞህ ጆሲዬ ኢየሱስ አልደከመም

  • @user-wy1hh9qq8v
    @user-wy1hh9qq8v 2 หลายเดือนก่อน +1

    ጌታ ከነገሮች ሁሉ በላይ ነው
    ሰይጣንገዳይ ነው

  • @AshenafiDegiso1989
    @AshenafiDegiso1989 2 หลายเดือนก่อน +1

    Pls pls Go fastly
    Getan Lepente bilek new yemitagelegilew

  • @user-vj5zp6my7q
    @user-vj5zp6my7q 2 หลายเดือนก่อน +1

    አልበሰልክም ቁጭ ብለህ መጀመሪያ ተማር ጌታ እየሱስ የሚከተለኝ ቢወድ መስቀሌን ይሸከም አለ ስለ ሰሜ ልዩ ልዪ መከራ ሲደርስባችሁ እንደ ሙሉ ደስታ ቁጠሩት ተብሎ ተፅፏል ስለዚህ ፅና ወንድሜ

  • @martaeredadohossana3102
    @martaeredadohossana3102 หลายเดือนก่อน

    Witaa hidii acibaribarii jose🚙

  • @eyerusalemzelleke8888
    @eyerusalemzelleke8888 2 หลายเดือนก่อน

    ፀልዩለት ለደከመ ነው የተባልነው ሰው በራሱ አይበረታም ራርተን ወንድምነቱ ተሰምቶን እንፀልይለት እኛው እኮ ነንየሰባበርነው ገብቶንም ይሁን ሳይገባን፣ በራሳችን እንደቆምን እናስብ አሁንም ለምንፅፈው comment እንጠንቀቅ፣ እባካችሁ

  • @atsedetilahun6996
    @atsedetilahun6996 2 หลายเดือนก่อน

    ጌታ እየሱስ ክርስቶስን አላወከውም ማለት ነው። ሀይማናት አረከው። እሱ ግን ይቅር ይልሀል ይወድሀል።

  • @user-hf3dx4oo9q
    @user-hf3dx4oo9q หลายเดือนก่อน

    ተጎዳህ አንተ ወይ ጉድ ለምን ሰውን ታያለህ ጌታን እይ

  • @user-ox7pr3mx3g
    @user-ox7pr3mx3g 2 หลายเดือนก่อน +3

    እናንተ ሸክማቹ የከበደ ወደኔ ኑ እኔም አሳርፋችዋለው ነው የሚለው።
    ወደጨለማ ልሄድ ነው ያለከው ብርሀን የሆነውን እየሱስን በጨለማ አለውጠውም ምን መከራ ቢበዛ ።ይሄን ካረክ መጀመሪያም አልዳንክም ማለት ነው።

  • @NakhlTeleco
    @NakhlTeleco 2 หลายเดือนก่อน

    😮😢😢😮😢😢🎉🎉🎉❤

  • @dagmawisamson2101
    @dagmawisamson2101 2 หลายเดือนก่อน +1

    የአገልግሎት ጥሪው የእውነት ከሠራዊት ጌታ ከቅዱስ እግዚአብሔር የሆነለት ሰው ይፈራል እንዴ!?
    ሁሉን ቻይ በሆነው በቅዱስ እግዚአብሔር ዓምላክ ነው እንጂ መተማመን በከንቲባ አብይና አዳነች አበቤ መተማመን ወይም ኧረ! ወዮ! አድኑኝ፣ ድረሱልኝ ብሎስ ለሰው ማልቀሱን ምን አመጣው!? የተሰደብክለት፣ የታሰርክለትና እየተሳደድክለት ያለው አገልግሎት የስጋ/ የመንግስት ነው!? ወይስ የእግዚአብሔር!?? ይህ ያጠያይቃል።
    ሌላው ነብይ ነኝ የሚል ወይም የቅዱስ እግዚአብሔር ዓምላክ እውነተኛ አገልጋይ ነኝ የሚል ሰው እንዴት እንዲህ ዓይነቱ ፈተና ወይም ገና ከዚህ የበለጠም ፈተና እንደሚያጋጥመው በመንፈስ ቅዱስ መረዳት/ ማወቅ አቃተው?? ይህ በእውነት በጣም ይገርማል። እንደ አንድ ክርስቲያን ልልህ የምፈልገው ነገር ቢኖር ከቅዱስ ቃሉም መረዳት እንደምንችለው፣ እንደ ቅዱስ እስጢፋኖስ፣ ቅዱስ ጴጥሮስ፣ ሐዋርያው ጳውሎስ እንዲሁም ሌሎችንም የእግዚአብሔር ቅዱሳንን ብንመለከት ስለ ወንጌል ብለው፣ ስለ ጌታችን፣ ስለ ክርስቶስ ኢየሱስ መስቀል ብለው ብዙ ችግሮችንና ስቃይን እንደተቀበሉ፣ እንደታሰሩና በግፍ እንደተገደሉ እንመለከታለን። በዚህም አለም በጌታ ሆነው ሲኖሩ የተደላደለ ህይወትን እንዳልኖሩ በመረጃና በማስረጃ ተቀምጦልናል። ከመንፈስ ቅዱስም እንማራለን/ እንረዳለን። ጌታ ኢየሱስም በአንድ ቦታ ላይ "በዚህ ዓለም ላይ ስለ ስሜ የተጠላችሁ ትሆናላችሁ። ትሰደዳላችሁ፣ ትታሰራላችሁ፣ ትሰቃያላችሁ ___ ትገደላላችሁም።" ብሎ እንደተናገረው።
    ይህ ሁሉ ስቃይንና መከራን መቀበል፣ ስለ ጌታችን፣ መድሃኒታችንና ዓምላካችን / ስለ ወንጌሉ ተብሎ የሚከፈል ዋጋ መክፈል፣ ምንም እንኳ ስጋን ቢያደክምም፣ በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል ብቻ የሚገኘውን የእግዚአብሔርን መንግስት/ የዘላለም ህይወትን በማሰብና የጌታችንንም የኢየሱስ ክርስቶስን ዳግም መምጣት በፅናት በመጠበቅ መኖርን መምረጥ እንጂ፣ ወደ ዓለም እመለሳለሁ፣ ባክ አደርጋለሁ ማለቱ ያንተን እውነተኛ ነብይነት ጥያቄ ውስጥ የሚከትና ያንተን መንፈሳዊ ድካምም ቁልጭ አድርጎ የሚያሳይ እንጂ ከአንድ ራሱን ነብይ/ የወንጌል አርበኛ ነኝ ብሎ ከሚጠራ ሰው ፈፅሞ አይጠበቅም።
    እስቲ ዓይንህን ከሰው ላይ አንሳና ለዚህ ለቅዱስ አገልግሎቱ ወደ ጠራህ ወደ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ተመልከት __ ይህን ይህን የምስክር ወረቀት ከእንትናና ከእንትና እጅ ተቀብያለሁ የሚለውን ተራ የሆነ የዚህ ዓለም ወግ ትተህ፣ በቅዱስ እግዚአብሔር ዓምላክ ቀን የክብር አክሊልህን ከጌታ ከኢየሱስ ክርስቶስ እጅ ለመቀበል ጣር፣ እርሱንም በማሰብ ብቻ በክርስቶስ ኢየሱስ ውስጥ ሆነህ በእርሱና ለእርሱ ብቻ ኑር። የዓለምን ክብርና ምስክር ወረቀቷን ለዓለማዊያን ተው። እኛ ከዚህ ዓለም አይደለንምና።
    ሌላው ደግሞ ወደ ዓለም እመለሳለሁ ስትል ያም ያንተ የራስህ ምርጫ ይሁን! በሌላው ሰው ላይ አታማኻኝ! የሰው ሃይማኖትን ደግሞ አክብር (ቢቻላችሁስ ከሁላቸው ጋር ሰላም ሁኑ። ተብሎ እንደ ተፃፈው) ከቻልክ በክፉ ስምም አትጥራ ። ወደ ዓለም መመለስ ማለት የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖትን ከመከተል ጋር ለምን ታመሳስለዋለክ!??? ለምን ወደ ዓለም እመለሳለሁ/ ባክ አደርጋለሁ ስትል፣ ጥንቆላዬ፣ ወደ ዝሙቴ፣ ጭፈራዬ እንደ ቀድሞው ኑሮዬ መኖርን እጀምራለሁ አትልም!??? ዓለማዊ ሆኖ ለመኖር ስትል ለምን የኦርቶዶክስ ተዋህዶን ሃይማኖት መረጥክ!??? ስንት ዓለማዊ የሆኑ ሃይማኖቶች ባሉባት አገር!?? ደግሞስ የሚያሳድዱኝ ጌታን የተቀበሉቱ ናቸው እያልክ አይደል እንዴ!? የዘንድሮ አማኞች ችግራችሁ ይህ ነው!! በአብዛኛው እንዲሁ በባዶ የምትመፃደቁ ሐሰተኛ አገልጋዮች ትልቁ ችግራችሁ የራሳችሁን ድካምና ስህተት ትታችሁ ጣታችሁን በሌላው ሰው ወይም የሃይማኖት ተቋም በተለይ " የኦርቶዶክስ ተዋህዶ " ላይ ትቀስራላችሁ። በቃ ራስህን/ ራሳችሁን ሁኑ። የሰውን ሃይማኖት ለምዕመኑና ተከታዮ ተዉላቸው። መጀመሪያ ከራስህና ከዓምላክህ ከቅዱስ እግዚአብሔር ጋር ተስማማ! የራስህን ሃይማኖት አጥብቀህ ያዝ። ያዙ። በሚመለከትህ ነገር ላይ ብቻ ብታተኩርና፣ ቅዱስ እግዚአብሔር የተናገረህን ነገር ብቻ ብትፈፅም ኖሮ ሰላም በበዛልህና እንዲህ ወደ አለም ልመለስ ነውና አብይ፣ አዳነች ድረሱልኝ ባላልክ ነበር። ቅዱስ እግዚአብሔርም ፊቱን ባላዞረብህ። እስቲ ቅዱስ እዮብን ተመልከት __ እንዴት ያ ሁሉ ፈተናን ያለፈ ይመሳካል!? የእስራኤል ዓምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር ስለነበረ አይደል እንዴ!? አየህ አንተም በርከክ በልና ልዑል እግዚአብሔር ዓምላክ ሆይ እንዳልወድቅ እጄን ያዘኝ! የኔ ስራን ትቼ ያንተን ስራ ብቻ ልስራ በል። ንስሐም ግባ። ያንተን የስጋ ስራና አሳብ ተወት አድርገህ የቅዱስ እግዚአብሔርን ስራና ሃሳብ ብቻ ፈፅም። ስጋህን ነፍስህና መንፈስህን ቀሪውን ነገር ሁሉ ለእርሱ አሳልፈህ ስጥ። ከዛም በነገሮች ሁሉ አሸናፊ ትሆናለህ። ወንድም ጆሲ እባክህ አንተ ያንተን ስራ ብቻ ስራ!! የእግዚአብሔር ዓምላክን ስራ ደግሞ ለእርሱ ብቻ ተውለት። ፍርድ መፍረድ የቅዱስ እግዚአብሔር ዓምላክ ስራ ብቻ ነውና።
    ቅዱስ እግዚአብሔር ዓምላክ ማስተዋልን ከጥበብ ጋር አብዝቶ ለሁላችንም ይስጠን። አሜን ❤❤❤

  • @hewanmekonnen2501
    @hewanmekonnen2501 2 หลายเดือนก่อน

    አይዞህ ጆሲ

  • @fekadieassefa932
    @fekadieassefa932 2 หลายเดือนก่อน +1

    ወደ ጨለማው ኦርቶዶክስ ልመለስ ነው ያልከው?

  • @lilywendu7200
    @lilywendu7200 2 หลายเดือนก่อน

    እባክህን የኔ ወንድም ከሚድያ እራስህን ደብቀህ ከእየሱስ ጋር ቆይ በሰው አልዳንክም በሰውም አትጠፋም ወደ ሀላ ብትመለስ ከዚህ በላይ ዋጋ ትከፍላለህ የኔ ወንድም እባክህን ከእየሱስ ጋር በቻ ጊዜ ይኑርህ ከግርግሩ ውጣ attention for Jesus and ur family ለጌታ ታስፈልገዋለህ እንወድሀለን

  • @addisdemeke1472
    @addisdemeke1472 2 หลายเดือนก่อน +2

    ዝምምምም ማለት ይሻላል አሁንስ

  • @rrrrrr5480
    @rrrrrr5480 2 หลายเดือนก่อน

    እረ ነብይ ጆሲ ንቃ ቀድሞ ያመለጥከው መንፈስ ሊበቀልህ ነው እባክህ ፀልይ ወደጋዳ ግባ ፅሞና ውስጥ ሁን በቤቱ ያሉ ናቸው የሚያሳድዱኝ ያልከው ቀድሞም በቤቱ አይደሉም ምክንያቱም ወንድሙን የሚያሳድድ በቤቱ አይደለም።

  • @saraworkneh1620
    @saraworkneh1620 2 หลายเดือนก่อน

    አይ ጨዋታ ያ ሆድህን የበላው ጅብ ነው ያለው ማን ያዘህ የሚወደኝ ቢኖር ይከተለኝ ነው ያለው አልገባህም እንደእናንተ አይነት ነው ጌታን የሚያሰድበው ነቢይ ነኝ ካልክ ስለራስህ አትፀልይም ጌታ የሚያገለግለው አላጣም ሰው ቢቀር መልእክቶች ሺ ጊዜው ሺ እልፍ ጊዜ እልፍ የሚያመልኩት ሀያል አምላክ ነው ደግሞ አንተን እሹሹ የሚል የለም

  • @samsongetachew7466
    @samsongetachew7466 2 หลายเดือนก่อน

    Lemin majemara Malkam watat hedo ayidem! 2016 malkam watat emasgab

  • @user-iu8gu8zx9x
    @user-iu8gu8zx9x หลายเดือนก่อน

    Who told you Orthodox is the mother Church!!

  • @dagimtiroro5489
    @dagimtiroro5489 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዮሴፍ ዛሬ ሂድ እባክህ ትዕግሥት አለቃ አይደለም በፍቅር ሰይሆን በትዕግስት ተከትሎ መዝለቅ አይቻልም ከናድከምህ በጌታ ፍት ወድቅ በፌስቡክ ከምትሆን እሺ 🌴🌴🌴

  • @asebefantahun4624
    @asebefantahun4624 2 หลายเดือนก่อน

    ሰውን አትይ ክርሰቶሰን ተመልከት

  • @kefetatube3338
    @kefetatube3338 หลายเดือนก่อน

    ሰውን ማየት ወጥመድ ነው

  • @ethiopiawolde2415
    @ethiopiawolde2415 2 หลายเดือนก่อน

    Why you're problem don't worry holy God judge

  • @FatimaMohammed-hy4in
    @FatimaMohammed-hy4in หลายเดือนก่อน

    Bak btdrg geta aygdewm .lerash ezen.bzu gtan bewnet yemiyageleglut bzu alu

  • @habtamudehne8502
    @habtamudehne8502 2 หลายเดือนก่อน +2

    መጀመሪያም ነብይ ሳይሆን ተባይ ጆሲ ነበርክ።

  • @eftahtube7646
    @eftahtube7646 2 หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ አይዞህ ፔጤዎቹ ጋር ያለው ግድ ነው እኮ

  • @TurhamJesus91
    @TurhamJesus91 2 หลายเดือนก่อน

    😂😂 sejmer be geta aydlem ko

  • @hewanmekonnen2501
    @hewanmekonnen2501 2 หลายเดือนก่อน

    ተው

  • @mulugetagebreg8859
    @mulugetagebreg8859 2 หลายเดือนก่อน

    ቀድሞም አላወከውም መንገዱን

  • @relaxationclassicalmusic4444
    @relaxationclassicalmusic4444 หลายเดือนก่อน

    ድሮም አልተመረጠህም በራስህ መንገድ ነውየሄድከው ኦርቶዶክሰ አትቀበልህም

  • @meskeremjara292
    @meskeremjara292 2 หลายเดือนก่อน

    እራሱን ነብይ ብሎ የሚጠራው አልክ ጆሲ ከልቡ ነብይ ነው እውነተኛ ደፋር እራሱን ለእውነት ብሎ አሳልፎ የሰጠ እንዳንተ ለፍላፊ አይደለም።

  • @JesusTribe-r6p
    @JesusTribe-r6p 10 วันที่ผ่านมา

    12ቱ aposteloch የደረሰባቸዉን መከራ አጥና አንተ ሰነፍ ?????????

  • @eliasbekele2486
    @eliasbekele2486 2 หลายเดือนก่อน

    አንተ በመንፈሳዊ ህይወት ውስጥ አይደለህም ። በሃይማኖት ታርጋ ለጥፈህ አትኑር።

  • @user-zh2nc8vc5o
    @user-zh2nc8vc5o 2 หลายเดือนก่อน

    ጭው ማለት ነው

  • @judithabraham3175
    @judithabraham3175 2 หลายเดือนก่อน

    Chegerhene la geta negare .yatakatLakawe sawene wsyse kerstosene yatskatslkae. Rashene tamalkate bamaga.rea mherte yargelhe.kerstena maskale maskame nawe selazhe?????? 😂😂😂😂😂😂😂atslkakese ka abtocjchene atebLtme

  • @addisuamare6922
    @addisuamare6922 2 หลายเดือนก่อน +1

    በቃ አታልቅስ 200,000 ብር አስገባልሀለው አንተ ምን ስትፈልግ እንደዚህ እደምትል አውቃለሁ በቃ በቃ ገቢ ይደረጋል

  • @solomontesfaye9292
    @solomontesfaye9292 2 หลายเดือนก่อน +1

    አጭበርባሪ ማንን ነው የምታስፈራራ ጥርግ በል አንድ አጭበርባሪ ተቀነሰ

    • @sabamakonnen4709
      @sabamakonnen4709 2 หลายเดือนก่อน

      Pls dolomon endih atbelem 1 nfs le geta asflagi nat

    • @sabamakonnen4709
      @sabamakonnen4709 2 หลายเดือนก่อน

      Solomon