ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
መልካም ጋብቻ በክብርነዉ ያገባች ትዳሯ እግዚአብሔር ይባርክላት❤❤❤❤❤
እደነው ምንጋ ነው መንፈሳዊ ጋብቻ የሚባለው አይ እደው ልብ ይስጠን ገጠር እኮ በቃ እደው ዝም ብለው መዝለለል ነው 😢
መልካም ጋብቻ ትንሽ ነች የምትሉ ዕድሜዋን አናቅም ሲቀጥ ገና በ14 አመታቸዉ ፍቅረኛ እያሉ የሚላላጡ አሉ
ትክክል ብለሻል ዲቃላ ከብታረዝ ሺሻላል በማረግ መዳር
ትክክል ከምትማግጥ ትዳር ብቲዝ ይሻላል
የካህናት ሚስት ገጠር ላይ በልጅነት ነው የሚያገቡት
እረ በአላህ ታስታውቃለች ህፃናት ግን እንኳን አገባች ኢትዮጵያ በአሁኑ ጊዜ እኮ ተበላሽቶ ሴትን እየደፈሩ
@@cequa4067 አ15 ዓመት ይሆናታል
ልባችሁ ንፁህ ስለሆነ ፈጣሪም ያውቃል ትዳራችሁን እምላክ ይባርክላችሁ❤❤❤❤
እኔ የምለው በቤተ ክርስቲያን ከተጋቡ እዴት ይዘፈናል 😅😅😅😅😅😅😂😂😂😂
Hulatu ayiqer newa
አይ
የሚዘምር የለም መሰል 😢😢😢 ሲያሳዝኑ አለማወቅ ነው
ገጠር ነው እውሸቱ ያላቸው እየዘመሩነው
ምንም አታሳዝንም እንደሆም፡ ሴት ልጅ በልጆቻቸው ነው መዳር ያለባት እኛ እንደዚህ ብንዳር ንሮ የማንም ሽንት ቤት አጣቢ ባልሆን ኖሮ ።
👉👉👉👍👍👍
❤❤❤❤❤
አማራወች❤ በዘፈን አንጨክንም ተውንን😂
😂😂😂
ወየው ገደልሽኝ እሕቴ😂😂😂😂😂
እኛን አታካቱን ሰወች
ዘፈን፡የሰይጣን፡ነውለዛ፡ነዋ፡መከራው፡የበዛብን
እውነት ነው😂😂😂😂😂😂
ተክሊልን በዘፈን 😅😅😅😅ጌታ ሆይ ተሎ ና 😮😮😮😮😮😮
😂😂😂😂
😂😂😂😂አይ ገጥር አኮ መላም የለችው አልሽሹም ዞር ነው 😂😂😂
እይዞእችሁ እህቶቸ ለናተ ደግሞ እግዚእብሄር ያስቀመጠላችሁ እለ ተስፍ እትቁረጡ ለሁሉም ነገር የራሱ ቀን እለው ከዚህ በላይ ባማረ ልዩ በሆነ ትዳር እላችሁ
መልካም ጋብቻ በጣም ደሰ ይላል በእግዚሐብር ቤት የተቀደሰ ነዉ
ምን አየይነት ጋብቻ ነው አይይይ ከበሮ ተይዞ ሆታ እግዚአብሔር ይቅር በለን😢😢😢😢😢
😢😢😢😢
ቀጣይ ሀረግየ መልካምጋብቻ❤አይ ስደት ሰውም አፈሩመ ናፈቀኝ
እግዚኦ🤔🤔በቅዱሰ ቁርባን ተጋብቶ ጭፍራኧር ወደት እየሂዳችሁ ነወለነገሩ ከዘመኑ ቄሶችእኛ የአርብ አገር ልጆች እዉቀት አለን ምን ጉድ ነወ ጨራሺ ከበሮ በዝፍን እዴ የከበሮ ሚሰር አታቁም እዴ🤔🤔🤔
❤
በትክክል በእውነት
የአባቶች ስህተት ኢዩ ሳይማሩ እየጠመጠሙ😢😢😢ይሄንን ያክል ቅዱስ ተክሊል ማዕረግ ተቀብለው በዘፈን እዲታጀቡ አደረጉ 😢😢😢አውቀናል የሚሉት መምህራን ከተማ ለከተማነው የሚዞሩት
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ሰው ፈት ያያል እግዜአብሄር ልብ ያያል ትዳራቸው ይባርክላችው የኣብራሃም አና የሳራ ያርግላችው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እልልልልልልልልልልል ❤❤❤❤❤❤
መልካም ጋብቻ እግዚአብሔር ይባርካችሁ
ደስ ይላል የአብረሐምና የሳራ ትዳር ይሁን ❤❤🎉🎉🎉
Ensu kelawequyebetkirstan Abatoch 🥺🥺🥺yasezenal demo ensu mesemur meslchu ende way zenduro sentun yasyenal igzabherhoy maren👏👏👏👏🥺🥺
እግዚአብሔር አምላክ እንደ በደላችን አይሁን እነደ ምህረት እጂ በቅድስ ጋብቻ ተፈፅሞ ስርዓቱ እንዴት በጭፈራ ይታጀባሉ ሲቀጥል በግ ባርከው ይገባሉ የክርስቶስን ስጋ ወደሙ ተቀብለው አቤቱ ማስተዋልን አድለን
የክፍለ ሀገር አባቶች በጣም ነዉ እሚጨፍሩት ምዕመኑስ ምን ይማራል እኔም ዘፈን ሀጢያት አይመስለኝም ነበር ስደት ሁሉን አስተማረኝ አይይይ😢 አሁን በተክሊል ተጋብቶ ጭፈራ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን
መልካም ጋብቻ በቤየቱ ያፅናችሁ🎉🎉🎉🎉
Kabaro Lee cafaraa Adelem gin yiqirtaa😢😢😢😢😢
ተክሊል በዘፈን😅❤
በምንድነው የተጋቡት በቁርባን ከሆነ አይጨፈር ምንድነው ህግ የለም እናተ ሀገር ቀኖና😮😮😮
ተክልሊ ነው እማ ቆርበንም በተክሊልም አይጫፈርም ሰው ከዛምኑገ ነው የም አድ
እንደው ድብልቅልቁን አወጡት😢 ዘፈን መዝሙር አየየየ የዋሁ ሕዝብ😢😢
የእኔ እህት አስራምስት አመት ነች እርሱ የሰላሳ አመት ይሁናሉ የተጋቡት ሰርጉ ግን አላጀብሁም አሜሬካ ነበርሁ ዛሬ ይሄ ሰርግ ሳይ አስታወስሁ
በጣም ያሳዝናል የከበረው አመታት ደግሞ የቤተክርስቲያን ከበሮ ለዛር መንፈስ መምታት 😢😢😢
Egzabwr amlaki lubona yestachuu😢
Melekam gabech beautiful people ❤️
የአብረም የሳራ ጋብቻ ይሁን በጣም ደሰ ይላል
ደስ ይላል መልካም ጋብቻ
መልካም ጋብቻ ይሁንላቸው
ደስ ሲል❤❤❤❤❤
Begetaa siim bee teklili yetegbuu ciferaa asafarii nachuu
እች ህፃን ልጅ የኔ እናት አሁን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
መልካም ጋብቻ❤❤❤
ይህ መንፈስዊ ጋብቻ ነው ወይ ደሞ አባቶች የምባሉ አሉ 🥲እግዚአብሔር ልብ ይስጠን 🥲
ሀይ ሀርግዬ እንዴትነሽ ጠፋሽ እመብርሀን ትቅረብሽ ያለሽበት ደረጃእንዴትነው
❤❤❤❤❤❤❤❤❤መልካም ጋብቻ
egezo maren kerstos min gudi new ahuin yihe tidari yibarekal midire sekaram hula ❌️❌️❌️❌️❌️
ወይ,ዘንድሮ,በቅዱሰ,ቁርባን,,ከሆነ,ለምን,አሰፈለገ,ጭፈራው😢😢😢😢
Sewochu zimre ayikum yihonal wude lelew degmo deacon ayidelm yezemerw wuyim abatochachen ayidelum ehtenm endzi yedarkut senbat tamri le bichaw yezemeral gebarewm bichawn yichefaral😅😅😅
ገጠር ወንጌል የለም አልተማርም ህዝቡ ምን ያርጉ😢
አትመፃደቁ ገጠር መዝሙር አያውቁም መዘምራን የሚባል ነገር የለም
Zimre yelem ve teklil
የተክሊል:ሥርዓቱ:ካለቀ:ካባውንና:ተክሊሉ:ቤተክርስቲያን:መቅረት:ነበረበት:የተባረከ:ስለሆነ:የአሁኑ:ሥርዓት:እንዴት:እንደሆነ;ባይገባኝም:አባቶች:ግን:ሥርዓት:ቢያሲዙ:ጥሩ:ይመስለኛል:ለማንኛውም:ጋብቻችሁን:ይባሮክላችሁ:❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
መልካም ጋብቻ።ግንበመዝሙርቢሖንደስይላል
Aree min gudi new😢😢
ሸዋወች ሰርጋችሁ ምርጥነው አጠር ያለነው ወሎኮ ያገር ህዝብነው እሚጠራው
እረ ሸዋም በጣም ነዉ የሚጠሩት አይደለም ለሰርግ ለመልስ እራሱ በጣም ያሰፉታል እኔ ባሌ ቤተሰብ ሄጄ አይቼ ነዉ
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ለሙሺሮቹ የአብርሀም የሳራያዲርግላቸዉ
ምን ልኩምት😷
😏😏😏😏ማን ኮምች አለሽ
መልኳም ጋብቻ🎉🎉
እደኔ ጥሎሹን ያየ😂😂🎉🎉ሹራብምአለ😂😂😂
መልካም ጋብቻ
ከጨፈራ ቦዋላ ዘማሬ 🥲ደሞ የካብሮ አምታት የኦርቶዶክስ ሰይሆን የሌላ ነገር ነው, የአብሾ መንፈስ, የጨፍሩ ያሉት ደብትርዎች ናቸው እንጂ ኑጽሁ የኦርቶዶክስ አባቶች አይድሉም, ስርሃትም የላችውም 🥲እግዚአብሔር ሆይ ልብ ሰጠን
Yet Agerno bebetkerstan beteklel tegbto zafan egzabher yeqer yebalchu👏👏👏👏👏🥺🥺
እነሱ አያውቁም ካህናቱ ምን ነካቸው ዘፈን አረ አለማወቅ ብቻ መልካም ጋብቻ በክብር ሰለተጋቡ
እኔንም አንዱ እንደዚ አግብቶኝ ከማዳም ጩኸት በገላገለኝ
ፈጣራ ይማረቀሸ❤❤
አይ ጉድ ቆርበው እያሆ
አባት እና ልጅ ናቸው😂
ጭፈራ😮😮😮እረይደብራል
እንደ ስርአቱ በመዝሙር ለምን አልሆነም
😢😢😢😢😢😢እግዘኦኦኦኦኦኦኦ😢😢
እንኳን ደስ አላችሁ ግን በተክሊል ጋብቻ ከዚያ ጭፈራ😓ምነዉ
የገጠር ሰው ከልጨፍሩ አይሆንላቸውም😢
😢😢😢😢ono 😊
Ere abatoch astemru tekelil bemzemur eje be cheers egizo
ዋውው ካገቡ አይቀር እድህ ነው የኔን ሰርግ ማየት የሚፈልግ ቤቴሰብ ያርገኝ❤
የአብረሃም የሳራ ያደረግላቾሁ
Tiru new kazi idme kalafech digilinawan taxalech malkam gabicha
አሑንደስትላላችው
ሀረግየ የኔ እቁ ሤት ሥወድሺኮ
እኔ ምለው የተጋቡት በተክሊል ነው አጃቢ ጭፈራው ለምን አስፈለገ ደሞ ለከበሮ ክብር ይኑራቹ😢😢 ከበሮው ለቤተክርስቲያን ነው እጂ😢😢
Tklele bzfen aydrgeme
😭😭😭😭💔💔💔💔
Are music mendenew
ኧርዘምሩ ሼምነው
እር ታድላ በዚን ዘመን እንድ ተከበር ተሞሸርች እግዚአብሔር ትዳርቸውን ይባረክ
😂😂😂 be zefen
ለምን ነው የምታሳዝነው ጀላ አትችልም ነው
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እሰይ ከነክብራቸው ተዳሩ ደስሲሉ
😢
አረ የየት አገር ነው ጭፈራው ቢቀርስ😅😢😢
ኧረ ይቅር ይበላችሁ።ምን አይነት ድፍረትነዉ።አንዱን ምረጡ
😂😂😂🍺🍺🍺🍺🍻🍻🍻
Camere😭😭😭❌❌❌❌zafhney. Sarety. Adelmey
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጭራሽ ከበሬ ለዘፈን አማራ ክልል ግን በጣም ታሳፍራላችሁ በቅዱስ ቁርባን ይጋቡና እስክክታ ይደንሳሉ 😢😢😢😢😢
ዴጋይ እራስ
አጭብጭቡ ያለሽዉ ተለከሽዉ በጣም ነዉ ያሳቀሽኝ😂😂😂😂😂😂❤❤❤
በተክሊልም በቁርባንም የሚጋቡ ዘፈን አይፍቀድም ሙሉውን መዝሙር ነው የሚደረገው
ወይኔ
❤❤❤❤❤❤❤❤
Maa waliin dhahan kun jarii hin maraatee
Eghzberey 😭😭😭yqere. Yibalchu. Almweqe. Zafeney. Aychalmey. Sarety. Adelmey Eye yawemey. Qadusey. Qurbaney. Ethey hgerey. Mqarshey. Yalbzhmey. Achikoney. Altshimdey. Basey. Kansu 😭😭😭
ቆይ አንዴ ምናምን እያልሽ ትጫወችባቸዋለሽ አች ቢዝነስሽን እያጣጣፎሽ ነው ምስኪኖች
አይ አለማወቅ መዝሙር ነበር
😭😭😭😭😭😭😭😭⛪☝️
ወኔ በየሀገሩ ባህል ይለያል😮
መልካም ጋብቻ ወደፊት ባል ይጠፋል ተብሏል እደ ግን😂🙆
እድሜዋን አልቆጠርሽም እሺ ሲቀጥል ከነክብርዋ በግዜ ጥቅልል ማለት ነው የሚያዋጣው
ከበሮአችንን አስቀምጡልን ጅልጦች😢😢😢😢
አልልልልልልል ❤
አባቶች ስርአቱን አስተምሩ የምታውቁትን
እኔ ገራማኝ ምድኖ ግን
ዳቆነውመሠለኚ ሙሺራው
❤❤
መልካም ጋብቻ በክብርነዉ ያገባች ትዳሯ እግዚአብሔር ይባርክላት❤❤❤❤❤
እደነው ምንጋ ነው መንፈሳዊ ጋብቻ የሚባለው አይ እደው ልብ ይስጠን ገጠር እኮ በቃ እደው ዝም ብለው መዝለለል ነው 😢
መልካም ጋብቻ ትንሽ ነች የምትሉ ዕድሜዋን አናቅም ሲቀጥ ገና በ14 አመታቸዉ ፍቅረኛ እያሉ የሚላላጡ አሉ
ትክክል ብለሻል ዲቃላ ከብታረዝ ሺሻላል በማረግ መዳር
ትክክል ከምትማግጥ ትዳር ብቲዝ ይሻላል
የካህናት ሚስት ገጠር ላይ በልጅነት ነው የሚያገቡት
እረ በአላህ ታስታውቃለች ህፃናት ግን እንኳን አገባች ኢትዮጵያ በአሁኑ ጊዜ እኮ ተበላሽቶ ሴትን እየደፈሩ
@@cequa4067 አ15 ዓመት ይሆናታል
ልባችሁ ንፁህ ስለሆነ ፈጣሪም ያውቃል ትዳራችሁን እምላክ ይባርክላችሁ❤❤❤❤
እኔ የምለው በቤተ ክርስቲያን ከተጋቡ እዴት ይዘፈናል 😅😅😅😅😅😅😂😂😂😂
Hulatu ayiqer newa
አይ
የሚዘምር የለም መሰል 😢😢😢 ሲያሳዝኑ አለማወቅ ነው
ገጠር ነው እውሸቱ ያላቸው እየዘመሩነው
ምንም አታሳዝንም እንደሆም፡ ሴት ልጅ በልጆቻቸው ነው መዳር ያለባት እኛ እንደዚህ ብንዳር ንሮ የማንም ሽንት ቤት አጣቢ ባልሆን ኖሮ ።
👉👉👉👍👍👍
❤❤❤❤❤
አማራወች❤ በዘፈን አንጨክንም ተውንን😂
😂😂😂
ወየው ገደልሽኝ እሕቴ😂😂😂😂😂
እኛን አታካቱን ሰወች
ዘፈን፡የሰይጣን፡ነውለዛ፡ነዋ፡መከራው፡የበዛብን
እውነት ነው😂😂😂😂😂😂
ተክሊልን በዘፈን 😅😅😅😅ጌታ ሆይ ተሎ ና 😮😮😮😮😮😮
😂😂😂😂
😂😂😂😂አይ ገጥር አኮ መላም የለችው አልሽሹም ዞር ነው 😂😂😂
እይዞእችሁ እህቶቸ ለናተ ደግሞ እግዚእብሄር ያስቀመጠላችሁ እለ ተስፍ እትቁረጡ ለሁሉም ነገር የራሱ ቀን እለው ከዚህ በላይ ባማረ ልዩ በሆነ ትዳር እላችሁ
መልካም ጋብቻ በጣም ደሰ ይላል በእግዚሐብር ቤት የተቀደሰ ነዉ
ምን አየይነት ጋብቻ ነው አይይይ ከበሮ ተይዞ ሆታ እግዚአብሔር ይቅር በለን😢😢😢😢😢
😢😢😢😢
ቀጣይ ሀረግየ መልካምጋብቻ❤አይ ስደት ሰውም አፈሩመ ናፈቀኝ
እግዚኦ🤔🤔በቅዱሰ ቁርባን ተጋብቶ ጭፍራ
ኧር ወደት እየሂዳችሁ ነወ
ለነገሩ ከዘመኑ ቄሶች
እኛ የአርብ አገር ልጆች እዉቀት አለን ምን ጉድ ነወ ጨራሺ ከበሮ በዝፍን እዴ የከበሮ ሚሰር አታቁም እዴ🤔🤔🤔
❤
በትክክል በእውነት
የአባቶች ስህተት ኢዩ ሳይማሩ እየጠመጠሙ😢😢😢ይሄንን ያክል ቅዱስ ተክሊል ማዕረግ ተቀብለው በዘፈን እዲታጀቡ አደረጉ 😢😢😢አውቀናል የሚሉት መምህራን ከተማ ለከተማነው የሚዞሩት
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ሰው ፈት ያያል እግዜአብሄር ልብ ያያል ትዳራቸው ይባርክላችው የኣብራሃም አና የሳራ ያርግላችው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እልልልልልልልልልልል ❤❤❤❤❤❤
መልካም ጋብቻ እግዚአብሔር ይባርካችሁ
ደስ ይላል የአብረሐምና የሳራ ትዳር ይሁን
❤❤🎉🎉🎉
Ensu kelawequyebetkirstan Abatoch 🥺🥺🥺yasezenal demo ensu mesemur meslchu ende way zenduro sentun yasyenal igzabherhoy maren👏👏👏👏🥺🥺
እግዚአብሔር አምላክ እንደ በደላችን አይሁን እነደ ምህረት እጂ በቅድስ ጋብቻ ተፈፅሞ ስርዓቱ እንዴት በጭፈራ ይታጀባሉ ሲቀጥል በግ ባርከው ይገባሉ የክርስቶስን ስጋ ወደሙ ተቀብለው አቤቱ ማስተዋልን አድለን
የክፍለ ሀገር አባቶች በጣም ነዉ እሚጨፍሩት ምዕመኑስ ምን ይማራል እኔም ዘፈን ሀጢያት አይመስለኝም
ነበር ስደት ሁሉን አስተማረኝ አይይይ😢 አሁን በተክሊል ተጋብቶ ጭፈራ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን
መልካም ጋብቻ በቤየቱ ያፅናችሁ🎉🎉🎉🎉
Kabaro Lee cafaraa Adelem gin yiqirtaa😢😢😢😢😢
ተክሊል በዘፈን😅❤
በምንድነው የተጋቡት በቁርባን ከሆነ አይጨፈር ምንድነው ህግ የለም እናተ ሀገር ቀኖና😮😮😮
ተክልሊ ነው እማ ቆርበንም በተክሊልም አይጫፈርም ሰው ከዛምኑገ ነው የም አድ
እንደው ድብልቅልቁን አወጡት😢 ዘፈን መዝሙር አየየየ የዋሁ ሕዝብ😢😢
የእኔ እህት አስራምስት አመት ነች እርሱ የሰላሳ አመት ይሁናሉ የተጋቡት ሰርጉ ግን አላጀብሁም አሜሬካ ነበርሁ ዛሬ ይሄ ሰርግ ሳይ አስታወስሁ
በጣም ያሳዝናል የከበረው አመታት ደግሞ የቤተክርስቲያን ከበሮ ለዛር መንፈስ መምታት 😢😢😢
Egzabwr amlaki lubona yestachuu😢
Melekam gabech beautiful people ❤️
የአብረም የሳራ ጋብቻ ይሁን በጣም ደሰ ይላል
ደስ ይላል መልካም ጋብቻ
መልካም ጋብቻ ይሁንላቸው
ደስ ሲል❤❤❤❤❤
Begetaa siim bee teklili yetegbuu ciferaa asafarii nachuu
እች ህፃን ልጅ የኔ እናት አሁን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
መልካም ጋብቻ❤❤❤
ይህ መንፈስዊ ጋብቻ ነው ወይ ደሞ አባቶች የምባሉ አሉ 🥲እግዚአብሔር ልብ ይስጠን 🥲
ሀይ ሀርግዬ እንዴትነሽ ጠፋሽ እመብርሀን ትቅረብሽ ያለሽበት ደረጃእንዴትነው
❤❤❤❤❤❤❤❤❤መልካም ጋብቻ
egezo maren kerstos min gudi new ahuin yihe tidari yibarekal midire sekaram hula ❌️❌️❌️❌️❌️
ወይ,ዘንድሮ,በቅዱሰ,ቁርባን,,ከሆነ,ለምን,አሰፈለገ,ጭፈራው😢😢😢😢
Sewochu zimre ayikum yihonal wude lelew degmo deacon ayidelm yezemerw wuyim abatochachen ayidelum ehtenm endzi yedarkut senbat tamri le bichaw yezemeral gebarewm bichawn yichefaral😅😅😅
ገጠር ወንጌል የለም አልተማርም ህዝቡ ምን ያርጉ😢
አትመፃደቁ ገጠር መዝሙር አያውቁም መዘምራን የሚባል ነገር የለም
Zimre yelem ve teklil
የተክሊል:ሥርዓቱ:ካለቀ:ካባውንና:ተክሊሉ:ቤተክርስቲያን:መቅረት:ነበረበት:የተባረከ:ስለሆነ:የአሁኑ:ሥርዓት:እንዴት:እንደሆነ;ባይገባኝም:አባቶች:ግን:ሥርዓት:ቢያሲዙ:ጥሩ:ይመስለኛል:ለማንኛውም:ጋብቻችሁን:ይባሮክላችሁ:❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
መልካም ጋብቻ።ግንበመዝሙርቢሖንደስይላል
Aree min gudi new😢😢
ሸዋወች ሰርጋችሁ ምርጥነው አጠር ያለነው ወሎኮ ያገር ህዝብነው እሚጠራው
እረ ሸዋም በጣም ነዉ የሚጠሩት አይደለም ለሰርግ ለመልስ እራሱ በጣም ያሰፉታል እኔ ባሌ ቤተሰብ ሄጄ አይቼ ነዉ
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ለሙሺሮቹ የአብርሀም የሳራያዲርግላቸዉ
ምን ልኩምት😷
😏😏😏😏ማን ኮምች አለሽ
መልኳም ጋብቻ🎉🎉
እደኔ ጥሎሹን ያየ😂😂🎉🎉ሹራብምአለ😂😂😂
መልካም ጋብቻ
ከጨፈራ ቦዋላ ዘማሬ 🥲ደሞ የካብሮ አምታት የኦርቶዶክስ ሰይሆን የሌላ ነገር ነው, የአብሾ መንፈስ, የጨፍሩ ያሉት ደብትርዎች ናቸው እንጂ ኑጽሁ የኦርቶዶክስ አባቶች አይድሉም, ስርሃትም የላችውም 🥲እግዚአብሔር ሆይ ልብ ሰጠን
Yet Agerno bebetkerstan beteklel tegbto zafan egzabher yeqer yebalchu👏👏👏👏👏🥺🥺
እነሱ አያውቁም ካህናቱ ምን ነካቸው ዘፈን አረ አለማወቅ ብቻ መልካም ጋብቻ በክብር ሰለተጋቡ
እኔንም አንዱ እንደዚ አግብቶኝ ከማዳም ጩኸት በገላገለኝ
ፈጣራ ይማረቀሸ❤❤
አይ ጉድ ቆርበው እያሆ
አባት እና ልጅ ናቸው😂
ጭፈራ😮😮😮እረይደብራል
እንደ ስርአቱ በመዝሙር ለምን አልሆነም
😢😢😢😢😢😢እግዘኦኦኦኦኦኦኦ😢😢
እንኳን ደስ አላችሁ
ግን በተክሊል ጋብቻ ከዚያ ጭፈራ😓ምነዉ