Betoch | “አፋልጉኝ..(ሙሽራዬን)”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 337

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 1.6K

  • @ሰዉነት
    @ሰዉነት 3 ปีที่แล้ว +1202

    ይችን የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ያሣባችሁን ይሙላላችሁ🙏🇪🇹🙏

  • @muridabereka7083
    @muridabereka7083 3 ปีที่แล้ว +221

    በሰድት የላቹ ወንድማች እና እህቶች በያላቹ በት ቦታ ሰላማቹ ያብዛላቹ አላህ በራህመቱም ይጠብቃቹ 🇪🇹🇪🇹

  • @ቃልኪዳንበቸኒ
    @ቃልኪዳንበቸኒ 3 ปีที่แล้ว +495

    እኔም ሙሽራ መሆን አማረኝ እስኪ ያርግልሽ በሉኝ 😍❤🤣

  • @silo2971
    @silo2971 3 ปีที่แล้ว +211

    ዛሬ የምወደው ወንድሜ የመጀመሬያ ልጁን ይድራል በጣም ደስ ብሎኛል የው ሰርጉን በኦን ላይን እከታተላለሁ

    • @fatimahmohammed1088
      @fatimahmohammed1088 3 ปีที่แล้ว +2

      የኔ ውዴ አይዞሽ ለልጅቷም መልካም ትዳር ይሁንላት

    • @ሶልያና-ሸ4ቐ
      @ሶልያና-ሸ4ቐ 3 ปีที่แล้ว +2

      እንኳን ደስ ኣለሽ የኔ ቆንጆ የኣብራሃምና የሳራ ጋብቻ ያድርግላቸው

    • @silo2971
      @silo2971 3 ปีที่แล้ว

      @@fatimahmohammed1088 አሚን ሀቢቢቲ

    • @silo2971
      @silo2971 3 ปีที่แล้ว

      @@ሶልያና-ሸ4ቐ አሚን አሚን

    • @temeama5782
      @temeama5782 3 ปีที่แล้ว +1

      እንኳን ደስ አለሽ

  • @فاطمهمحمدعلي-و9ظ
    @فاطمهمحمدعلي-و9ظ 3 ปีที่แล้ว +6

    የዲያሰፖራ ወጣት ተጠንቀቁ ጥሩ ማንቂያ ነዉ ።ይሄም አለ ለካ ።እንደውየእከ እንቅልፍናየነሻሼ ጭቅጭቅ መች ይሆን የሚያልቀው።ለሁሉም መላው ቤቶች ትመሰገናላችሁ።በርቱ።አላህ ሐገራችንን ሰላም ያድርግልን።

  • @salaamasalaam8674
    @salaamasalaam8674 10 หลายเดือนก่อน

    ሁሌም ትምህርት ቤት ናችሁ የቤተሰብ ፍቅር ናየህዝብ ትምህርት ና ለተካታዮች ደስታም ጭምር ናችሁ እኔም እወድችአሎው የኔ አሰተዋዮች❤❤❤😂😂🙏

  • @ሂወትይቀጥላል-ሸ1ኘ
    @ሂወትይቀጥላል-ሸ1ኘ 3 ปีที่แล้ว +5

    አልሀምዱሊላህ ደስብሎኛል ወድሜበሰላም ከየመን ወደሀገሩ ገባልኝ አልሀምዱሊላህ እምየሀገሬ ለዘላለም ኑሪልን

    • @مشعلالعصيمي-ط9ت
      @مشعلالعصيمي-ط9ت 3 ปีที่แล้ว

      እንኳንደሳለሽ

    • @ሂወትይቀጥላል-ሸ1ኘ
      @ሂወትይቀጥላል-ሸ1ኘ 3 ปีที่แล้ว

      @@مشعلالعصيمي-ط9ت አልሀምዱሊላህ አላህመንይሳነዋል በሮመዳን አሳብለይነበርኩ ያጭቀት አልፎ ደጉቀን መጣልኝ

    • @مشعلالعصيمي-ط9ت
      @مشعلالعصيمي-ط9ت 3 ปีที่แล้ว

      @@ሂወትይቀጥላል-ሸ1ኘ አወማርየማያልፋቀንየለምውዴ

    • @ALLIUssen
      @ALLIUssen 9 หลายเดือนก่อน

      ማሽአላ

  • @kelemaberha8877
    @kelemaberha8877 3 ปีที่แล้ว +105

    እሰኪ ቤቶችን እንደኔ የሚወድ በላይከ ያሳየኝ

  • @ወለተማርያምየድንግል-ፀ8ኘ
    @ወለተማርያምየድንግል-ፀ8ኘ 3 ปีที่แล้ว +81

    ማነው እንደኔ ከስደት በሁላ መሞሸር የሚፈልግ ፈጣሪ ምኞታችን ተሳክቶየልባችን መሻት ይፈፅምልን

    • @etenshi.danchonurbo1223
      @etenshi.danchonurbo1223 3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💖💖💖💖💖🌹🌹🌹🌹🌹

    • @sadahalhabse3256
      @sadahalhabse3256 3 ปีที่แล้ว

      አሜን

    • @liyagessesse7435
      @liyagessesse7435 3 ปีที่แล้ว

      Ene besidet eyalehum ene miketelewin menfesawi astemhiro miketelina betegbar Miawil kageghhu ayjefagim

    • @hiikrammohamed6416
      @hiikrammohamed6416 3 ปีที่แล้ว

      Amiin

    • @arabtowers7924
      @arabtowers7924 3 ปีที่แล้ว +1

      አሜንንንን

  • @የፍቅርጉዞማርያምንይዞየፍ
    @የፍቅርጉዞማርያምንይዞየፍ 3 ปีที่แล้ว +11

    እውነት ቤቶች ደስ የሚል ትምህርት ነው የቀረባችሁት ውስጤ ናችሁ ሰላማችሁ ይብዛልኝ

  • @Ezza572
    @Ezza572 3 ปีที่แล้ว +62

    ማፊ ስወድሽ እኮ የማፊ አድናቂዎች እስቲ እጅ አውጡ እከዬ ሁሌም ናል

    • @እመቤትየደሴዋ
      @እመቤትየደሴዋ 3 ปีที่แล้ว +2

      ዛሬ ደግሞ አምሮባታል

    • @semenmedianetwork__
      @semenmedianetwork__ 3 ปีที่แล้ว +1

      @@እመቤትየደሴዋ ደምሪኝ

    • @hanaethiotube
      @hanaethiotube 3 ปีที่แล้ว

      ቤተሠብ እንሁን

    • @hanaethiotube
      @hanaethiotube 3 ปีที่แล้ว

      @@semenmedianetwork__ ቤተሠብ እንሁን

    • @Ezza572
      @Ezza572 3 ปีที่แล้ว

      ምጡብኝ ልምጣባቹ

  • @firehiwotfekadu8822
    @firehiwotfekadu8822 3 ปีที่แล้ว +42

    እከን ስላየሁት ደስ ብሎኛል ። ድራማው አስተማሪ ነው

  • @asrbebetikv6369
    @asrbebetikv6369 ปีที่แล้ว +5

    😢😢ሀገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያደርግልን አሜን ፫ 😢😢

  • @felieyihunlebegonew814
    @felieyihunlebegonew814 3 ปีที่แล้ว +60

    ዉዶች ይሄን ሰሞን 🇪🇹ልገባ ነው እናንተም ለዚህ ቀን ያብቃችሁ በጣም ዉድድድድድ ማረጋችሁ

  • @mihretmihret2285
    @mihretmihret2285 3 ปีที่แล้ว +21

    ቤቶችዬ እንኳን በሰላም መጣችሁልን ሙሽራዋን ለማየት እደኔ የቸኮለ ማነው

  • @fekertaethiopia9015
    @fekertaethiopia9015 3 ปีที่แล้ว +32

    ሰላም ኢትዮጵያዊ ሰላም 🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹❤️❤️🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹

  • @kedijayesufyesuf2446
    @kedijayesufyesuf2446 3 ปีที่แล้ว +65

    38ተኛ ነኝ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ኮሜንት ስፅፍ ላይክ አድርጉኝ ደስ ብሎኝ ሁል ጊዜም እንድኮምት

  • @ዉበቴነሽማሪያምዉበቴነሽማ
    @ዉበቴነሽማሪያምዉበቴነሽማ 3 ปีที่แล้ว +60

    እማማ ኢትዮጵያ የቀድሞውን ሰላምሽን እግዚሀብሔር ይመልስልን

  • @yutinasstiktok2120
    @yutinasstiktok2120 3 ปีที่แล้ว +64

    ይሄን የምታዩ ፈጣሪ ጤናችሁን ይጠብቅላችሁ🙏🙏

  • @ishitube2877
    @ishitube2877 3 ปีที่แล้ว +15

    ፕራንክ መሆኑን ግን ለማመን ይከብዳል እኛም ፕራንክ ተደርገናል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏

    • @hanigech6376
      @hanigech6376 3 ปีที่แล้ว

      እንደማመር

    • @hanaethiotube
      @hanaethiotube 3 ปีที่แล้ว

      ቤተሠብ እንሁን

    • @lubabarayatube.
      @lubabarayatube. 3 ปีที่แล้ว

      @@hanaethiotube እንደማመር

  • @መዲናአህመዲዮቱብ
    @መዲናአህመዲዮቱብ 3 ปีที่แล้ว +28

    የሻሸ መቅመድመድ እንደኔ የሚገርመው👌👍

  • @zid6626
    @zid6626 3 ปีที่แล้ว +36

    እካን ደህና መጣችሁ ቤቶች ፈጣሪ ሰላም ያዲርግልን ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትሳ-ኀ9ኰ
    @ኢትዮጵያለዘላለምትሳ-ኀ9ኰ 3 ปีที่แล้ว +29

    ወንድሜ በስደት ኣጣሁት 4ቀኑ የኔ ጌታ ከባድ ፈተና ገጠመኝ በፁሎት እና በድኣ ኣስብኝ ባክቹ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @Mነኝእናቴንናፋቂእማየ
      @Mነኝእናቴንናፋቂእማየ 3 ปีที่แล้ว

      ነብሱን ይማረው

    • @ሳራነኝየልጀናፋቂ
      @ሳራነኝየልጀናፋቂ 3 ปีที่แล้ว

      እግዛብሄር ያፅናሽ እህቴ እሱንም ነፍሱን ይማረው 😰

    • @beziyemaryamlji4833
      @beziyemaryamlji4833 3 ปีที่แล้ว

      Ayizoshi Mar Snatun Yistishi

    • @najata.medeya2225
      @najata.medeya2225 3 ปีที่แล้ว

      Abashere allha masananatena yesatasha lamalawa batasabuna wodajochu lasuma afaruna yakalelelata basedata hazana yadarasabata yakawola

    • @halima1020
      @halima1020 3 ปีที่แล้ว

      አይዞሽ እህቴ መፅናናቱይ ይስጥሽ

  • @የስልጤልጅአትኳታሀገሬ
    @የስልጤልጅአትኳታሀገሬ 3 ปีที่แล้ว +48

    ማነው የሪሴቴ ነድነቂ ቅመም እኮ ነት❤❤😘😘😘

    • @hanigech6376
      @hanigech6376 3 ปีที่แล้ว

      ዜዶ ደምሪኝ

    • @semenmedianetwork__
      @semenmedianetwork__ 3 ปีที่แล้ว +1

      @@hanigech6376 ደምሪኝ

    • @ALLIUssen
      @ALLIUssen 9 หลายเดือนก่อน

      ማማየደምሪኝ

    • @ALLIUssen
      @ALLIUssen 9 หลายเดือนก่อน

      እኔየርስቴአድናቂ

  • @officialldagiy3228
    @officialldagiy3228 3 ปีที่แล้ว +1

    ስዉ ቤቶች ድራማ ይላል ሻሼና እከ ግን ሌላ አለሙስ ገብተዋል 🤣🤣🤣እደዚው ሳስበው የሚፍቀሩ ይመስለኛል🤣🤣🤣🤣

  • @betym1206
    @betym1206 3 ปีที่แล้ว +25

    😂😂😂😂
    እከ : እራሴንም አሞኛል
    ሻሼ: እራስህን ከፍሎ ነው የሚያምህ?
    እከ : አረ በነፃ ነው😂😂😂😂😂

  • @TagesseLegesse
    @TagesseLegesse 6 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ሆይ ሁሉም ነገር በአንተ ይሁን❤❤

  • @genihabeshw3681
    @genihabeshw3681 3 ปีที่แล้ว +30

    ቤቶቻችን እንኳን በሰላም መጣችሁ❤❤ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር✊🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @hanigech6376
      @hanigech6376 3 ปีที่แล้ว +1

      ገኒዬ እንደማመር

    • @eduyedingillijedu2494
      @eduyedingillijedu2494 3 ปีที่แล้ว +1

      🇪🇹🇪🇹🇪🇹😘🙏🙏🙏

    • @nanitouamitiye4516
      @nanitouamitiye4516 3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን እምዬ አገሬ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤

    • @jaferahmed6423
      @jaferahmed6423 2 ปีที่แล้ว

      ​@@hanigech6376 የኔውድ

  • @Nesrw
    @Nesrw 3 ปีที่แล้ว +2

    ቤቶች ጭቅጭቅ በቅቶናል ለስለስ ያለ ፍቅር አስተምሩን ሻሸ በተለይ ጩህኽቷ አደነቆረኝ ደስ ትሉኛላችሁ ማየት እፈልግና ጩኽትና ጭቅጭቃችሁ ያስወጣኛል

    • @MT-mc4hk
      @MT-mc4hk 3 ปีที่แล้ว

      ምን ያረጋል አይሰሙም::

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 3 ปีที่แล้ว +87

    እስኪ ዝም ብላችሁ ፈጣሪ
    ያሰብሺዉን
    ይሙላልሺ
    ያሳካልሺ በሉኝ

    • @ሞሚሚዲያ1
      @ሞሚሚዲያ1 3 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ ጠይባዬ

    • @biniman9120
      @biniman9120 3 ปีที่แล้ว

      ምነው ዲያስፖራ ለመጥበስ አስበሻል እንዴ 😂

    • @ኤዱኤዱ-ፀ9ዀ
      @ኤዱኤዱ-ፀ9ዀ 3 ปีที่แล้ว +1

      ፈጣሪ ያሰብሽውን በሙሉ ያሳካልሽ

    • @horyathehoor9402
      @horyathehoor9402 3 ปีที่แล้ว

      ያሳካልሽ

    • @bestebeste448
      @bestebeste448 3 ปีที่แล้ว

      ያሳካልሽ ዉዴ

  • @hayat.712
    @hayat.712 3 ปีที่แล้ว +17

    የአላህ ሠላም አይለያችሁ አይለየን
    ዉዲ ኢትዮጵያዉያን ወገኖቸ
    እሥኪ በዱአችሁ አሥቡኝ ትንሽ ሀሣብ ነገር ወጥር አርጎኛል
    ዱአ አርጉልኝ

  • @ጥቁርአዝሙድነኝ
    @ጥቁርአዝሙድነኝ 3 ปีที่แล้ว +20

    _ይሄ አሹ ብልሹ ስንቴ ነው የሚያታልልሽ ማፊዬ በላይሽ ላይ አሸሼ ገዳሜ እያለማ አይጨፍርብሽም😂😂 በጥፊ ወልውይው😊 ልልሽ ስል ለካ ፕራንክ ሆኗል😜_

  • @ዜድየአላህባሪያ-ደ2ቨ
    @ዜድየአላህባሪያ-ደ2ቨ 3 ปีที่แล้ว +105

    ለዱናችን ትንሽ እንስጥ ዋጋ ኑ ሁላም እስላማዊ ጥያቄ መልስ በኢትዮጵያ ከምሽቱ አራት ሰአት እንማማር🌺ማነው ለዱኑ ያሳስብው ነገ ለአኸራው ኑ 🌺🌺ትምህርት እንማማር ለሀገራችን ኢትዮጵያ ስላም ፍቅር የትምኛቹ

    • @fatimahyasian2155
      @fatimahyasian2155 3 ปีที่แล้ว

      እኔ ፈልጋለሁ ውዴ

    • @አያምበልራያ
      @አያምበልራያ 3 ปีที่แล้ว

      በምን መልኩ ነው ማግኘት የሚቻለው❤

    • @zakyaalain1168
      @zakyaalain1168 3 ปีที่แล้ว

      እህት ምንገባበት ሊንክ ካለሽ ላኪልን

    • @fatimahyasian2155
      @fatimahyasian2155 3 ปีที่แล้ว

      ምን አይነት ሊንክ

    • @rahmamohammed7871
      @rahmamohammed7871 3 ปีที่แล้ว

      እኔምመማርእፈልጋለሁ ግንእዴትነው

  • @mangalg783
    @mangalg783 3 ปีที่แล้ว +4

    ቤቶች ሽአመት ኑሩ በሳቅ ገደላቹ😂😂

  • @hosanna3393
    @hosanna3393 3 ปีที่แล้ว +23

    ቤቶችዬ እንኳን በደና መጣችሁ በጉጉት ስጠብቅ ነበር

  • @ሱሱሀበሻዊቷ-ኈ7ቨ
    @ሱሱሀበሻዊቷ-ኈ7ቨ 3 ปีที่แล้ว +14

    ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች እደት ናችሁ እኔጋ አልሀምዱሊላህ 🥰

  • @cdg4530
    @cdg4530 3 ปีที่แล้ว

    የዛሬ ሉዩነዉ ደሞ በጣም ልክብላቹዋል እነዚ ዩቱቦሮች ህዝ ለህዝብ ስያጋጩ እየዋሉ ነዉ ልቦና ይስጣቸዉ ኣያባሉን ነዉ

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 3 ปีที่แล้ว +35

    ቨሎውን ሳይ ሰረገ ያመረኛል😔👈😋😀 ከሰደት መለሠ አገበተን ወለደን 🤱ለመሣም ያበቃን🙏🙏🙏

  • @ሰላማዊትአስማረዩቱብ
    @ሰላማዊትአስማረዩቱብ 3 ปีที่แล้ว +2

    ዉዲ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ብዝት ትርፍ ይበልሀሳባችሁ ተሳክቶ ለሀገራችሁ ያብቃችሁ

  • @አብነትዩቱብ-ዠ7ጨ
    @አብነትዩቱብ-ዠ7ጨ 3 ปีที่แล้ว +11

    አይ እከ እኔ ለሊት የምተኛበት ሠአት አጥቸ አንተ ቀኑን ሁሉ ትተኛለህ😍

  • @ኢትዮጵለዘላለምትኑሩዉብሽ
    @ኢትዮጵለዘላለምትኑሩዉብሽ 3 ปีที่แล้ว +2

    ቤቶች እንኳን ደህናመጣችሁ ኢትዮጵያ ለዘላላም ትኑሩ

  • @አባይነሽየማርያምልጅ
    @አባይነሽየማርያምልጅ 3 ปีที่แล้ว +4

    ዋው የዛሬው በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ለሌሎች ሊማሩበት ይገባል

  • @ታወከልቱአለህ
    @ታወከልቱአለህ 3 ปีที่แล้ว +117

    ሁለታኘ ነኝ እርስቴን የምወድ የምየደንቅ ለይክ

    • @hanigech6376
      @hanigech6376 3 ปีที่แล้ว

      እንደማመር

    • @Nejat197
      @Nejat197 3 ปีที่แล้ว

      @@hanigech6376 ነይ

    • @semenmedianetwork__
      @semenmedianetwork__ 3 ปีที่แล้ว

      @@Nejat197 ደምሪኝ

    • @Nejat197
      @Nejat197 3 ปีที่แล้ว

      @@semenmedianetwork__ ነይ እሺ ተደመሪ

    • @ALLIUssen
      @ALLIUssen 9 หลายเดือนก่อน

      እኔንአትደምሩኝምየኔማሮች

  • @abitube3078
    @abitube3078 3 ปีที่แล้ว +19

    እንኳን በስላም መጣቹህ እከየ የቤቶች ድምቀት ግን ጥያቂ አለኝ ለዘሩሞላ የእከ ልብስ ሥንት አመቱ ይየይር ወይ በደመወዙ ወይ በናንተ ሥንት አነት አንድ ልብስ እርግጥ። ለቀረጣብቻ እንደሚለብሥ እናውቃለን። ግን ቢሆንም ድራማው። እያዝናኑ ለማስተማር ነው እና ብዙሀብታሞች ዘበኛ አላቸው እነሱምን ይማሩ ልብሱን ይቀየር ካጠፋው ይርታ ግን የእከልብስ። እንደነሻሸ መቀየር አለበት በሚቀጥለው ለእከና ለነሻሽ ልብስ አዛኑእና አሩ ይግዙላቸው የቤት ስራተኛ ዘበና። በትንሹ ማሥደስት። እንዲለምድሌሎችም

    • @TGTEthiopia
      @TGTEthiopia 3 ปีที่แล้ว

      የኔም ጥያቄ ነበር

  • @መሁባ-ቀ9ገ
    @መሁባ-ቀ9ገ 3 ปีที่แล้ว +2

    ያረብ ያሠብነውን አሳክቶ የሀገራችን ያብቃን

  • @samirag501
    @samirag501 3 ปีที่แล้ว +9

    እኔም በስደት ሀገር ስራ አጣሁ ጥሩ ስራ ይግጠምሸ በሉኝ እህቶቺ

  • @samsun3493
    @samsun3493 3 ปีที่แล้ว +1

    ሜላትየ ቅመም ነሽ በርች የኔ ቆንጆ

  • @አማረችተሰፋዬ
    @አማረችተሰፋዬ 3 ปีที่แล้ว +4

    የሚኮ እጅ አለበት 😂😂👍 ምነው ቤቶች ዛሬ prank prank ነገር አጫወታችሁሳ😆

  • @ethiopiatub9303
    @ethiopiatub9303 3 ปีที่แล้ว +2

    ማነው የሻሸ ጮህት ያስደነገጠው እንደኔ 😏😏😏😏😏😀😀🤪🤪😀😀🤪🤪😀😀🤪🤪😀😀🤪🤪

  • @recagalaso1151
    @recagalaso1151 3 ปีที่แล้ว +4

    ዋው ዋው የዛሬው የተለየ ነዉ ቤቶች❤❤❤❤❤❤❤❤❤😍

  • @Hነኝእሱንአፍቃሪ
    @Hነኝእሱንአፍቃሪ 3 ปีที่แล้ว +3

    ይበቃል ቢኖር የበለጥ ፒራኩ ይደምቃል ይመቻችሁ ደሞ በበለጥ ካገር ብንወጣ መቀበያችንን ቤት ከመሰራቱ በፊት ቤቱ የሚርፍበት መሬታችንን ቡዙ ያሳለፈች ለማንም የማትበገር በዱአ በፆለት የለመለመች አገራችንን ኢትዮጵያ በዛም በዝህም ምቀኛዋን አስቶ ሰላም እድሰጣት በምናምነው እፀልይ 🥰🥰🇪🇹💪

  • @እኔማለትእኔነኝ-ሠ9ዀ
    @እኔማለትእኔነኝ-ሠ9ዀ 3 ปีที่แล้ว +7

    ለሀገራችን ሰላም
    ለወገናችን ፍቅር
    አንድነትን የፈጠረን አምላክ ይስጠን
    በስደት ያለነውንም በሰላም ለሐገራችን ከምንናፍቀው ወገናችን ቸሩ አምላካችን ያገናኘን
    አሜን አሜንንንንንንንንንንንን
    ቤቶችዬ በጣም አስተማሪ መልእክት ነው ያስተላለፋችሁልን ከልብ እናመሰግናለን
    ሻሼ ቀወጥሽው እክ ክክክክክክክ ስወድሽ
    እከዬ የቤቶች ማድመቂያ ስለተመለስክ ደስስስስስስስ ብሎኛል

    • @hanaethiotube
      @hanaethiotube 3 ปีที่แล้ว

      ቤተሠብ እንሁን

  • @almazdesslegn1884
    @almazdesslegn1884 3 ปีที่แล้ว +8

    ከይቅርታ ጋ አስተያየት ልስጥ የሻሼ ጩኸት በጣም በዛ ማየት አልቻልኩም ጩኸትዋ ይጨንቃ ብትቀንሰው አሪፍ ነው አመሰግናለሁ🙏

  • @emebettube4963
    @emebettube4963 3 ปีที่แล้ว +4

    ሰላም ለሁላችሁ ይሁን ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @ነኢምነኝየማናፉቂእናቴውስ
    @ነኢምነኝየማናፉቂእናቴውስ 3 ปีที่แล้ว

    ተመቸኝ ትምርታአለው። ግን የአድሳባ ሌቦች ፈጣሪ ይሰራቸውን ይስጣቸው አጭበርባሪዎች

  • @መስዬመሰዬ
    @መስዬመሰዬ 3 ปีที่แล้ว +4

    _ወደ የሚወዳቸው ቤቶችዬ እንከን ደና መጣችሁ 💗💗💗👏_

  • @ፍቅርየእናቷልጅ
    @ፍቅርየእናቷልጅ 3 ปีที่แล้ว +2

    ቤቶች ፈታ እኮ ነው የምታረጉኝ ስወዳቹ እኮ

  • @fozi6670
    @fozi6670 3 ปีที่แล้ว +3

    ፕራክ ዘጋኝ ዘጋኝ😂😂
    ሆዴ እስኪቆስል ነው የሳኩት🤣🤣

  • @rukeyawollo675
    @rukeyawollo675 3 ปีที่แล้ว +1

    እከየ ተመለስክደ አማረበት ቤቶች

  • @aynalmeyeborenalji7877
    @aynalmeyeborenalji7877 3 ปีที่แล้ว +7

    ሰላም ለሀገራችን💚💛❤ ቤቶች እንኳን ደና መጣችሁ

  • @sdddfgnk7040
    @sdddfgnk7040 2 ปีที่แล้ว

    ትባረኪ ትምርት ነው የሰጣችሁን

  • @kuriethopia3937
    @kuriethopia3937 3 ปีที่แล้ว +6

    😂😂😂😂እኔ ቆሜ ቀረው ጎበዝ 🥺🥺ምን ይሻላል 🙄🙄

  • @ፋኖነትክብሬነውጀግናይሞታ
    @ፋኖነትክብሬነውጀግናይሞታ 3 ปีที่แล้ว +1

    ኡፍፍፍፍ ከድራመው ይልቅ ቡናው ቀልቤን ሳበው እስኪ ከስደት ወተሽ ላገር ያብቃሽ ቡና እዲህ ርጎ ቡናቆልቶ ለመጠጣት ያብቃሽ በሉኝ

  • @መስከረምየድንግልማርያምል
    @መስከረምየድንግልማርያምል 3 ปีที่แล้ว +3

    ወይኔ ጉድሽ ማፊዬ 🙊 😀😀 እኛንም ፕራንክ አደረጋችሁን 🤔😀😀😀😀😀👍👍

  • @aynalemsahle6083
    @aynalemsahle6083 3 ปีที่แล้ว +1

    የእውነት መሥሎኝ ከማሚዬ ይልቅ እኔ እራሱ በጣም ነበረ የተናደድኩት በተላ በስተ መጨሻ የምሯን ያመረረይ መስሎኝ ነበር ወድጄዋለሁ መልካም ሳምንት ይሁንልን ለመላው ለሀገሬ ልጆች ።

  • @mfriyatsultanmfriyatsultan6876
    @mfriyatsultanmfriyatsultan6876 3 ปีที่แล้ว +16

    የዛሬው ድራማ ትልቅ መልክት አለው እናመሰግናለን 🥰

  • @jawadladki8490
    @jawadladki8490 3 ปีที่แล้ว

    የዛሬው ልዩ ነው ዋውው አዛሉዬ የኔ እናት ስወድሽ

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 3 ปีที่แล้ว +17

    እንኳን በደና መጣችሁ ቤቶች ለሀገራች ሰላም ያድርግል ፀሎት አድርጉ

  • @sameeramohammad4338
    @sameeramohammad4338 3 ปีที่แล้ว +1

    ይበቃል ከወጣ ጀምሮ ምንም አይጥምም እንዳይከፋችሁ ብለን ነው የምናያችሁ ቤቶች

    • @hananalzzani7550
      @hananalzzani7550 3 ปีที่แล้ว

      Maen aesegededehe wergnae 👎👎👎👎👎👎👎👎👎😝😝😝😝😝

    • @sameeramohammad4338
      @sameeramohammad4338 3 ปีที่แล้ว

      @@hananalzzani7550 ይዘግዝቅሽ ምን አባትሽ አገባሽ መሀይም አህያ

    • @sameeramohammad4338
      @sameeramohammad4338 3 ปีที่แล้ว

      @@hananalzzani7550 አሽቃባጭ

  • @መቅዲመቅደስ
    @መቅዲመቅደስ 3 ปีที่แล้ว +4

    እኔ ብቻ ፕራክ ሳላረግ ወይ ሳልደረግ አለውት እድሜ ዘመኔን😂😂😂😂

  • @tigistassefa1120
    @tigistassefa1120 3 ปีที่แล้ว

    በለዉ በጣም ተመቼኝ ቤቶችዬ ኑሩልኝ

  • @abushe1364
    @abushe1364 3 ปีที่แล้ว +3

    ፈጣሪ ትክክለኛውን ፍቅር ይስጠን ✌️❤

  • @ሪችጎንደሬዋ
    @ሪችጎንደሬዋ 3 ปีที่แล้ว

    አዛሉዬ ማነው እንደኔ የምወዳት ደግ አደርግሸልኝ ዙርሸ ፕርክ😂😂😂😂

  • @DBUthyear
    @DBUthyear 3 ปีที่แล้ว +18

    እህቶቼ በጠም ከፍቶኛል ከፍቶኘል ዱወ ፀሎት አድርጉልኝ

  • @ዮርዲዩቱብ
    @ዮርዲዩቱብ 3 ปีที่แล้ว

    የላይክን ጥቅም ባወኩ እና እኔም በለመንኩ ላይክ ስጡኝ ብዬ 😊😊😊😊😊

  • @nanitouamitiye4516
    @nanitouamitiye4516 3 ปีที่แล้ว +5

    ጋ ዘሩ አባቴ እደሆ ታቃላችው አደል የማዳም ቅመምወች😂😂😍

  • @hikmadawd9076
    @hikmadawd9076 3 ปีที่แล้ว

    ጥሩ ትምርት ነው በዚህ ጉዳይ በጣም ቢሰራ በተለይ ቤት የሰሩ የውሸት እያገቡ እህቶቻችንን እቀሟቸው ብዙ የማቃቸው አሉ

  • @ወሎ-የ7በ
    @ወሎ-የ7በ 3 ปีที่แล้ว +3

    እከ ካለ ደስ ብሎኝ ነው እማየው😘😘😘

  • @የበረሀዋአበባውሃጥምትያላ
    @የበረሀዋአበባውሃጥምትያላ 3 ปีที่แล้ว +1

    አገሬ ገብቸ እደእከ እንቅልፍ መተኛት ነው ያመረኝ

  • @ቲነኝአበሻዊቷ-ለ9ጐ
    @ቲነኝአበሻዊቷ-ለ9ጐ 3 ปีที่แล้ว +19

    ቤቶቺ ፈጣሪ ሠላሙን ያብዛላቹህ የቤቶቺ ድራማ ተከታታዮች በሙሉ 💗

  • @mustefaahmed4489
    @mustefaahmed4489 3 ปีที่แล้ว +1

    እከ ከላ ቤቶች ማየት ደስ ይላኛል

  • @eyasuasres685
    @eyasuasres685 3 ปีที่แล้ว +3

    This is a good message for all Ethiopian🙏🏾🙏🏾

  • @TekelaMamo
    @TekelaMamo 10 หลายเดือนก่อน

    በጣምደስሲል❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊😊

  • @ጅወይሪያሀላሌንናፋቂ
    @ጅወይሪያሀላሌንናፋቂ 3 ปีที่แล้ว +6

    የዛሬዉ ማስታወቂያ ብዛቱ ከድራማዉ ማስታወቂያዉ ሰአቱን ጨረሰዉ

  • @mariyatube1661
    @mariyatube1661 3 ปีที่แล้ว +4

    በእውነቱ ጥሩ መልእክት ነው🙏❤

  • @abdoksa-i8w
    @abdoksa-i8w 21 วันที่ผ่านมา

    irte Mafy ❤❤❤mama azalh kelelahu dirama ayximim

  • @ዜድየኪዳንልጅ
    @ዜድየኪዳንልጅ 3 ปีที่แล้ว +7

    Well come ቤቶች 😍😍❤❤

  • @halmahalma9745
    @halmahalma9745 2 ปีที่แล้ว

    ወይኔ በሳቅ 😂😂😂👭👭👭

  • @sarchsdetegnawa768
    @sarchsdetegnawa768 3 ปีที่แล้ว +3

    ቤቶች ሁሌም ፍቅሮች ናችሁ ከምር ፕራካችሁ ደስ ይላል እከየና ሻሸ ባይኖሩ ድራማው አይሞቅም እከ በሳቅ ነው የገደለኝ ሻሸጋር የተመላለሱት መልስ በፈጣሪ ኑሩልን ዘርየ የትከዱ

  • @azebtufa7389
    @azebtufa7389 3 ปีที่แล้ว

    በጣም አሪፍና ልብ አንጠልጣይ ነበር ይመቻችሁ፩

  • @madinayoutube9157
    @madinayoutube9157 3 ปีที่แล้ว +24

    ወድ ኢትዮጵያኖች እህትወድሞች እህቴን በሥደት አሞብኛል በዱአችሁአሥቡኝ ምን እደማደርግ ግራ ገባኝ

    • @merryyederrick
      @merryyederrick 3 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ይማርልሽ🙏🙏

    • @haimahambali6309
      @haimahambali6309 3 ปีที่แล้ว

      Alaheyherleh

    • @koodanneeran5460
      @koodanneeran5460 3 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ይማርልሽ

    • @saratube1230
      @saratube1230 3 ปีที่แล้ว

      አላህ ያሽራት አይዞሽ ትድናለች

    • @zedohussen1878
      @zedohussen1878 3 ปีที่แล้ว

      Allha afya yaderglish

  • @እናናዬ-ጸ4ቨ
    @እናናዬ-ጸ4ቨ 3 ปีที่แล้ว

    እከየ የእኔ ጌታ. አለህልኝ

  • @Arsema_u7y
    @Arsema_u7y 3 ปีที่แล้ว +11

    ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ሲነጋ መልካም ዜና ያሰማን

  • @ማሜሸቃለውእናቱንወዳጅ
    @ማሜሸቃለውእናቱንወዳጅ 3 ปีที่แล้ว +1

    ስወዳችሁ ቤቶች

  • @betitube1100
    @betitube1100 3 ปีที่แล้ว +3

    Wow
    ያምራል♥🇪🇹

  • @hiwet5
    @hiwet5 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋው እጀረዋ እዴት እዳማረችኝ

  • @እናቴአለኝየምታብሽእንባ
    @እናቴአለኝየምታብሽእንባ 3 ปีที่แล้ว +3

    የዛሬው ልዩ ነው ቤቶችየ ሰወዳችሁ ከተጀመረ ጀምሮ ነው የማያችሁ ቀጥሉበት

  • @fatemaali8328
    @fatemaali8328 3 ปีที่แล้ว

    ማነውእደኔ የእከ በር አከፋፈትየሚመቸው😃😃😃

  • @LoveLaugh2013
    @LoveLaugh2013 3 ปีที่แล้ว +5

    Storical Betoch comedy on the same day of my wedding. Thank you God for having us this amazing day.

  • @SE-pn9mq
    @SE-pn9mq 3 ปีที่แล้ว

    Kale chuhet meserat atechelum........betam eyastelachu metachual. chuhetachu lijoch yasberegegal. Ebakachu ye Sahe chuhet ye Bezien chuhet kenesu