ኢትዮጵያ ከሲንጋፖር ምን ልምድ አገኘች? የልዑክ ቡድኑ ያደረገው ውይይት (ክፍል-2)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 ก.ย. 2024
  • ኢትዮጵያ ከሲንጋፖር ምን ልምድ አገኘች? የልዑክ ቡድኑ ያደረገው ውይይት (ክፍል-2) #በቀጥታ

ความคิดเห็น • 25

  • @OneEthiopia-l1s
    @OneEthiopia-l1s 3 หลายเดือนก่อน +1

    Hahaha
    እነዚህ ሰዎች ያልጎበኙት ሃገር የለም

  • @OneEthiopia-l1s
    @OneEthiopia-l1s 3 หลายเดือนก่อน +1

    የዛሬ ስንት ዓመት ጃፓንን ጎብኝተው እንዲሁ አውርተው ነበር አሁንም ከ ወሬ አያልፍም work on Unity first መንጋ

    • @girmaabdi182
      @girmaabdi182 3 หลายเดือนก่อน

      የሚገርም ሀሳብ. ነው።

  • @tilahunyimer25
    @tilahunyimer25 3 หลายเดือนก่อน

    ግራ ገብቷችኋል!...እኔ ልደናገርላችሁ። ስለምን ጥገኝነት አጠይቁም ነበር?...ስለ ሃገር beauty እና ልባሞች ስለሠሯት አገር ታወራላችሁ?..እናንተ ግን ሞራል አላችሁ ስለሃገር እድገት ለማዉራት??...

  • @tilahunyimer25
    @tilahunyimer25 3 หลายเดือนก่อน

    Experts...ነበሩ መጎብኘትና ልምድ ሊቀስሙ ሚገባቸዉ!...in all corners...proffessional.experts..
    የባህሪ የሥራ..የባህል revolution ኢትዮጵያ ዉስጥ መምጣት አለበት!!..ለዚህም ቁርጠኛ መሪ ያስፈልጋል። እንደ ማተመ ጋንዲ እንደ mr Lee...እንደ ሆቺ ሚኒ...እንደ Mao tse Tung...እና ሌሎችም!...የተማረ ዴሞክራት የሆነ ከሃገር በላይ ራሱን የማያስቀደም...የማያስመስል...ከመለያዬት አንድነት ላይ የሚሠራ (..ክፉም ቢሆን እንኳ በሃገርና መጪዉ ትዉልድ ላይ ጠቅም የሚያመጣ ከሆነ)..ፈጣን!...መገዳደልን የስልጣን ማቆያ የማያደርግ!....ለቁስ ሣይሆን ለሰዉ ልጅ ህይወት የሚጨነቅ ...የብሔራዊ ማንነት ግድ የሚለዉ...መሪ ያስፈልጋል።
    ያኔ እርግጠኛ ነኝ አገራችን ከፍፍፍ ብላ ትበራለች። አሁንግን ልልግግጫጫጫ ነዉ። ማላገጥ ነዉ

  • @OneEthiopia-l1s
    @OneEthiopia-l1s 3 หลายเดือนก่อน

    ይሄ ፕሮፌሰር ብዙም substance የለውም

  • @dontmiss53787
    @dontmiss53787 3 หลายเดือนก่อน

    Professor with great respect, I buy your idea. Ethiopian government should work on strategies that make all citizens rich (130M). Recently, what I heard is Oromia's president obbo Shimels proposed to make 30K people rich in that region. This is very pessimistic and unacceptable approach which lacks proper economic thought. Let's say if that is going to happen, what is the fate of the remaining citizens? The motive of true leadership should be to plan and propose for the benefit the now-poor-majority.

  • @OneEthiopia-l1s
    @OneEthiopia-l1s 3 หลายเดือนก่อน

    Engage the public don't just decide by yourself.Chalenge and confront your leader,the so called PM.

  • @terengoargaw7265
    @terengoargaw7265 3 หลายเดือนก่อน

    It was profound and enlightened discussion. Let's all of us wake up to help our country develop. Nothing can stop us from achieving our goal if we are determined. We have to quit chewing politics and move on to build a better future. Thank for organizing such an educational forum. Ethiopia will rise up, will shine!!!

  • @OneEthiopia-l1s
    @OneEthiopia-l1s 3 หลายเดือนก่อน

    ህ ዝብ እየሞተ እየተራበ እንዴት በዚህ ዓይነቱ ውይይት ተባባሪ ይሆናል?
    These are the people who are in the inner circle of Abiy.Dont just blame Abiy,blame the people in these circle...everybody just follows don't challenge the leader.

    • @girmaabdi182
      @girmaabdi182 3 หลายเดือนก่อน

      አማራ በፋኖ እየተገደለ. ይህን የመሰለ

  • @ዳድቱንጋ
    @ዳድቱንጋ 3 หลายเดือนก่อน

    ለህዝቡ ከግሉ ትምህርት የተሻለ ትምህርት ቤቶች መንግስት ቢገነባ ።ህዝቡ ድሀ እንዳይባል ገንዘብ እየከፈለ ማስተማሩን አይተዉም።ብዙ ፋራ ያለበት አገር ስለሆነ ።ኸኸኸኸኸ

    • @Hkim185
      @Hkim185 3 หลายเดือนก่อน

      ጎንዴሬ ብቻ ነዉ ፋራ አጉል የሚግደረደር ሰርግ ቤት ተጠርቶ ከቤቱ ጥርቅም አርገዉ በልዉ ሰርግ ሲደርሱ የሚግደረደሩ ጅላንፎዎቹን ለመንካት ነዉ
      ጎንደሬ ደጁ ላይ ነጭ ጤፍ አንጥፎ ከዉሰጥ ጥቁር ጤፍ የሚበላ ጀግና ነዉ

  • @OneEthiopia-l1s
    @OneEthiopia-l1s 3 หลายเดือนก่อน

    አሁን እናንተ ስለሚሞተው ህዝብ አውሩ ሞትን አቁሙ ልዩነትንና ጥላቻን ለመቀነስ ምክሩ ብቻችሁን አውረታችሁ ትቀራላችሁ

    • @Hkim185
      @Hkim185 3 หลายเดือนก่อน

      እርሰት አሰመላሾችን ለምን ተጠምዳቸዋለህ

  • @ዳድቱንጋ
    @ዳድቱንጋ 3 หลายเดือนก่อน

    በቁርጥና ቀጠጅ የተለከፈ ትዉልድ ባለበት ለዉጥ ማሰብ ቅዠት አይሆንም?

    • @Hkim185
      @Hkim185 3 หลายเดือนก่อน

      ይህ ሁሉ እርሰት አሰመላሾችን ለመንካት ነዉ

  • @OneEthiopia-l1s
    @OneEthiopia-l1s 3 หลายเดือนก่อน

    ለኢትዮያ ጥሩ model የምትሆነውን ሃገር መርጦ እዛ ላይ Focus ማድረግ ሲገባ አለምን tour ማድረግ

  • @Abbatobia
    @Abbatobia 3 หลายเดือนก่อน

    ሰው አፍሪካ ሄዶ የዱር እንስሶችን እንደሚጎበኝ ሁሉ ብልጽግና የሚባሉ የዱር እንስሶች ሰውን ለመጎብኘት ሲንጋፖር ሄዱ። ሲንጋፖር ሰው ካላግባብ መሳደብ የማይቻልበት አገር ነው። ኢትዮጵያ መንግስት ዜጎቹን የሚያርድባት አገር ናት።

    • @Hkim185
      @Hkim185 3 หลายเดือนก่อน

      እባክህን በሆነ ባልሆነ እርሰት አሰመላሾችን አትንካ