ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ዉድ ቤተሰቦቻችን ለምሰጡን ክብር እና ፍቅር እናመሰግናለን ላይክ እና ሰብስክራይብ እያረጋቹ ቤተሰብ ሁኑ❤🙏
Wooww🤣🤣🤣🤣🤣🤣
Wibiye selam nash siwadsh silik quxriishn lakiliny
ግን የፈለገ እንግዳ ይምጣ እራሳቸው አፍልተው ተጠጥቶው ይህዱ ናሂ
Bagaa nagaan dhuftan aredaa kee gababsii bro bayyee gudate garu dhifama waliin isiin mati kenyaa miti
@@miskaramkwt7914 በቅንነት እነደማመር እመልሳለሁ
ኮሚዲው ጥሩ ነዉ ግን በተለይ ባለትዳሮች ማስተዋል የሚገባው ነገር አንድ ሰው ሲያተፋ እንዴት ስሜታችን ተኮታትረን ስህተት ፈፃሚውን ድጋሜ ስህተት ውስጥ እንዳይገባ በምን መልኩ ነው መምከር የሚቻለው የሚለውን ማሰብ ያስፈልጋል፣ እዚጋ ሚስቱ ባሏ ሰክሮ ሲመጣ ውሃ ይዛ መርጨርቱን ነዉ የወሰነችው፣ ግን እንደዚህ አይነት ነገር ይከሰታልና አንዱ ሲሳሳት አንዱ ረጋ ባለ መንፈስ ማስተማር ያስፈልጋል ።
ናሂ እኳ የተባረከ ልጅ ነው በቀደም ያስለቀሸው ግን ወይኔ ከአይምሮየ አይጠፋም የእኔ መልካም ይሄን መልካምነቱን አይቀይርብሽ ውብዬ እመቤቴ የልቡን መሻት ሁሉ ትፈፅምለት ናሂ ይለያል በጣም ጥሩ ልጅ ነው❤❤❤
የባለፈው ውብዬ የሰራችው ፕራንክ በጣም ያስጠላ ነበር የዛሬው ያበደ ነው
ናሂዬ አንተ ብቻ ስራ ፕራንክ የኔ ምርጥ👌👌👌👌
ደምሪኝ
እስዋም ጎበዝ ነች በጣም ሲሬስ ሰለሚሆን ይከብዳል እንጅ የሚስጨንቅ ፕራንክ የምትሰራዉ እንደዉም ዉብየ ነች
@@ኢንተርናሽናልአሽቃባ ደምሪኝ ውዴ😍
አወ ናሂዬ እንዲህ የሚያስቅ የሚያዝናና ፕራንክ ይሻላል 😀😀😀😀😀
ሀሊማ እንደመር
ወላሂ እደት እዳሳቀኝ ደጋግሜ ነው ያየሁት😂😂😂በሳቅ
ውብዬ ይገባሻል በቀሉ ነው አለቀ ናሂ ጎበዝ ዛሬ አናዝንልሽም ውብዬ😂😂😂😂😂
እንደመር
❤❤❤
በጣም ሳኩኝ እስኪበቃኝ🤣🤣ውብየ እዲህ አይነት ነገር ቢያጋጥምሽ ውሀ ሳይሆን ፀበል ነው የሚረጨው
ሆዴኔቆሠለወላህ😂😂😍
ኑ በቅንነት ደምሩኝ 😍😘
@@blentube3002 እሺ
ወይ ናሂ አለመሳቅ አይቻልም😂😂😂😂😂😂
ክክክክክክ ነፈርኩ በሳቅ ውብየ ግን አትነጫነጭ ይሄስ ፈታ ነው እሚያረግ ያንች ብራንክ አለ አይደል ኪሎ እሚያስቀንስ እንደራስሽ እይው እውነት ሆደን አመመመኝ የሳኩበት
እንደ ዛሬ ሰቄ አላቅም ናሂ ይመችህ አቦ
ሁሉም ቦታ እንደዘሬ ስቄ አላውቅም ትለላቹ. ክክክ
ክክክክክክ
እሰይ ደግ አረገልሽ
ውዶቼ ደምሩኝ😘😍
ክክክክ ዋልታና ማገር አላለም 😂😂😂ደብሮኝ ነበር የምር ግንትላንትና ሢያለቅሥ በጣም ነው ያሣዘነኝ😰😰
እናተ ቁጭ ብላቹ ለምን እሷ አፈላች ቡና እናተ ነበረባቹ ማቀራረብ የነበረባቹ
የአሁለታወን ለቅሶ በሳቅ ሰለመለስከወ እናመሰግናለን የወብየ አይወራ ዛሬ የለሁም በሳቅ😀😀😀
ራህማ እንደመር
ደምሬሻለሁ zበርቺ
እናተ ሰው የሚላችሁን አሰሙም እንዴ ነው የሚመለከታችሁ ሰው ንቀት ነው😡😡😡እስክትወልድ ድረስ ፕራክ ይቅር አትሰሙም እንዴ ጥሩ አደለም ስትባሉ የሰውን ሀሳብ አክብሩ እሺ😡😡😡😡😡😡
እረ ናሂዬ የመጨረሻ ነው ያሳከኝ በውነት ተሳክቶልሃል ጎበዝ ነህ ይመችህ ውብዬ አሳዘነችኝ ደግጣ ነው የምታየው ምላሹን ጠብቅ
ውብዬ ደግሞ አትናደጂ የአንቺ የባለፈው ፕራንክከባድነው የናሂ እንደውም አሪፍነው ፈታ በይበት አትናደጂ እንዴ ፕራንክካለሽበቃ
ዋዉ ያበደ ብራክ ነዉ የሚያስደነግጥ ብራክ ከምሠሩ እደዚህ ዘና የሚያደርግ ብራክ ሥሩ ይመችህ ናሂ ዉብየ ሠራልሽ በጣም የሳኩት😃😃😃😃😃😃
ያስለቀሰችክን መለስክላት ናሂ ብራቦ ውቢዬ ደግሞ የራስሽ ሲሆን ነው የምትስቂ ሰራብሽ
የዛሬው ያበደ ነው እንደዛሬ ፈታ ብዬ አላውቅም😂😂😂😂
ሣሪ እንደመር
እስክትወልድ ታገስ ፕራንክ ለነፍሰጡር አይመከርም ግን ውብዬ በቀደም የሰራሽው ፕራክ ጥሩ ስራ አደለም 😂😂😂
ናሆም ይመችህ በሣቅ ፈነዳው ግን ውብዬ ግን ለወንድ ክብር የለሽም በሰው ፍት ረጋ ለማለት ሞክር
👍👍
ውብዬ አች ሰታረጊው ደሰ ይልሻል እሱ ሲያረግሸ የምትናደጅው ነገረሰ ሀሀ ያንሰሻል ቻይው
ወይኔ ውዷ እህቴ ውዷበለቤቴ ስል በሰቅ ፊርስስ ነው ያልኩት ናህ እደዝ አይነት ፕርክ የዝናናል የምር
እውነት እንዴት እደምታስቁ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ሁላችንም
😅😅😅😅😅
ኧር በሳቅ 😄😄😄😄😄😄😂😂😂ናሂ እንዴት ፈታ አደረከኝ ይመችህ
ናሂ በሳቅ ገደልከን ግን እርጉዝ ሴት ፕራንክ አትደረግም ይቅርባችሁ
ናህ ምርጥ ፕራንክ ነው በሳው ድክም አልኩ😂😂😂
ክክክክክክክክክክ😆😆😆😆ወይኔ እመቤቴን በሳቅ ገደላቹኝ ናሂዬ ይመች ❤❤ውብዬ ድንግል ማርያም በሠላም ትገለግልሽ❤❤❤❤
ሄሉ የሆነነገር አታረጊምዴ ኩርትም አልጭኮ😂😂😂😂😂😂😂
ፕርራክ ይሄነው ለሚስትህ አስተምራት ናሂ የሚያዝናና ነው ሰውን ከማስደንገጥ ፈጣሪን ከመፈታተን እደዚህ አይነት ፕራክ ይሻላል ይመቻችሁ
ወላሂ እደዛሬ ስቄ ፈታ ብየ አላቅም ይመችህ አቦ😂😂😂😂
እናተ ቤተሰቦች ፕራንካችሁ በጣም አሰቀያሚ ደስ የማይል ችኮ ስግጥ ያለ በእናንተ ቤት ትዋደዱ ይመስላችኋል ብራንካችሁ ጥልቅ ነገር ሚስ እንዳታደርጉ ተጠንቀቁ አያዛችሁ ለማንም ትምህርት አይሰጥም ሆረር ናችሁ ስግጥ ያላችሁ።
ዉብዬ የኔ እናት ስወድሽ ከነ ባለቤትሽ ከ ሄላ ጋር ስወዳችሁ 😘 ዉብዬ የምር ዝም ብዬ ሳይሽ ትልቅ እህቴ ትመስይኝ አለሽ ባህሪሽን ስወድልሽ ስርአትሽ ደስ ይላል የሴት ወይዘሮ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
Wowowowoowow nice 👌 prank dhuga waqayyoo akka harat kolfan hin bekku🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣💑💑💑💃💃💃💃💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖 ooso kan lalu ruzi madami gubate🤣🤣🤣🤣🤣🤣
KK😂😂😂😂madam sii gubde kaa❤️❤️😂😂😂
Kkkk gudishe fala
Yee ruzii gubee 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
asuman kota mati na tahame😍😘
ናህእደዛው ስቄአላቅም የኔውዶች እደዝህ አዝናንተህን አታውቅም ደስይላል ማስተማርያነው ትችላለህ
Endene besak hodu yekosele be like yasayegn🖐️🤣🤣🤣🤣🤣👏bravo nahi serashilachew wow mirt prank
እሰይ ብድር በምድር🤣🤣🤣🤣ናሂ ሰራህላት😜😜😂😂
😂😂😂😂😂😂😂😂ናሂ ይመችህ ወይኔ በሳቅ ሞትኩ ጎበዝ ዛሬ ተበቅለሀል ዛሬ ውብዬ አናዝንልሽም ክክክ
ቆይ ግን ወላሂ እኔ ዩቱዩብ ሠራተኛ ብንሆን ምሣሌ ባሌና እኔ በተደጋጋሚ እደዚህ ፕራክ ብንደራረግ አደ ሊሸውደኝ ይችላል ግን ካሜራ አድ ከሆነ ወጣ ያለነገር ሢያሣየኝ ካሜጋው እተቀመጠበት ቦታ ሂጀ አየዋለው ማለትነው ይመሥለኛል ፕራክ እምትሉን ባላየ ላሽ እያላችሁነው አይደል😂😂😂😂😂😂
ውብዬ ግን ትግስት የላትም እሷ ብራንክ ስታደርግ ብቻ ነው ደስ የሚላት ስትደረግ ትበሳጫለች ኤጭ
Er Nahi prank yekerebeh kezih bohala ende. Ergoz eko nat kedenegetesh tero aymetam.
ከቭራንክ ይኸ ይሻላል ምርጦችየ መልካም ዘመን ለሠው ዘር በሙሉ
ክክክክክክ የምወዳችሁ ግን ናሂ ውብዬን የሚያስደነግጥ ፕራንክ እንዳታደርጋት ጥሩ አይደለም ትደነግጣለች
ማርያምን ሁለቴ ደጋግሜ አይሁት በሳቅ ሞትሁ እፎዬ ሆዴ ቆሰለ ክክክክ አቺ ነሽ የሂወቴ ማገር አላለም😁😁😁
አይይይይይ ናሂየ እንደው ፕራካችሁ በጣም ያዝናናኛል ደሞኮ ሳቅህ ደስ ይለኛል ወንድ ልጅ ብድሩን የማይመልስ ሆሆሆሆ አርገህላታል
ናሂ 💪💪💪 ክክክክ ምርጥ ፕራንክ ነው እንድህ አይነት ፕራንክ ቢሆን ይመረጣል
አረ በድንግል እንድ ዛሬ በሳቅ አለሞትኩም ኡኡኡኡኡኡኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ሸሮ ፍትፍት የሰካራም መዳኔት.
እግዚአብሔርን እንደዛሬ ስቄ አላቅም ናሂ ይመችህ አቦ ደብሮኝ ነበር ፈታ ነው ያደረከኝ
ናሂ ትላት አሳዝነኸኝ ነበር ዛሬ ደሞ በሳቅ ወይኔ😁😁😁
ጂልአሁንይሂምንያስቃል
👌👌👌👌👌👌እመቤቴ አሪፍ ነው የመጀመሪያዬ ነው ሳያቹ ዘና አረጋቹኝ 😂😂😂
ናሂ ሄሎየ መቅበጥ ትወዳለች ጥሩአደረክ❤ በርቱ
ፕራንኩን ከመጀመሪያው መናገር የለብህም ተመልካች በጉጉት መጠበቅ የለበትም
😂😂😂ግፈኛ😂😂😂😂ሄሉአጠለጠለሽ የኔቀጮ ያችየዋንአልቻላትም እደኔ ቶፋናት😂😂😂😂
አሹ ፍቅር የሆነ ምስኪን ሰው ታድለህ ፀባዩ እርጋታው ወይ ቅንት ነው የምለው ደስ የሚል ሰው
ሆዴ ቁስል ነው ያለው ወይኔ በደብ አርጎ ነው የሰራት የስካርን ነገር 😁😁😁😁😁😁😁😁
የስካር አይመስልም ያበድክ ነው ሚመስል ባሌ ለቀቀ በቃ አበደ እያለች የተጨለች ይመለኛል 😂😂
😃😍ሰታምሩ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
በሳቅ ሞትኩኝ ናሂ ሳቅህ ያስቃል
ወይኗ ቤተሠብ እንሁን
@@tube9316 ነይ እንደማመር
እረ እንዳንተ ኣይነት ጥንዶች ኣይተን ኣናቅም ፈታ ዘና እያረጋችን ነው ይመቻቹ ሰላማቹ ይብዛልኝ ስቄ 😂😂😂❤
ኧረ በሳቅ አይ ናሂ አንደኛ ነህ እኮ ይመችህ አቦ
ምርጥ ፕራክ ደሰ ሰትሉ ውብዬ ተናደደች💕💕💕
ማርያምን እኔ እራሱ ሆዴን አሳመመኝ ናሆም ይመችህ❤❤❤❤❤❤️❤️❤️😘❤️😘❤️😘😘😘😘😘
ናሂዬ ስካር እንዳንተ ከሆነ ደስ ይላል በጣም ነው ያሳከኝ ሄሉ ደግሞ አስቃየሽ እኔ ልሰቃይልሽ ወይ ጉድ በሳቅ ሞትኩ እኮ
😂🤔
ናሂ ትዳራችውን ፈጣሪ ይባርክላችው
ያንተ ሀሳብ ይሻላል ናሂ በሳቅ ፍርጥ ነው ያልኩት እሺየውብየ ፕራንክ እኳን የጅል ጨዋታነው
ሄሉዬ መቅጠንሽ አስዴፈረሽ እዴወፍ አንችን ነው እሚያጠለጥልሽ
ይመችህ በጣም ነው ደሥያለኝ እደዝህ ነው እሚደረገው ይመችህ ያራዳልጅ ይገባሻል በደብ እሺ ቀጥልበት ይመችቺሁ
እኔ ያሳቀችኝ ሄሉ ነች 😄😄😄😄
መሢ ደምርኝ
አች ነሽ የቤቴ ማገር ዋልታና ማገር መታሁ ከሸገር እረኔ በሳቅ ሞትኩኝ😂😂😂
ኧረ በሳቅ ሞትኩ አይ ሄሉ ሳቅሽ ገደለኝ የኔማሩ ስወድሽ
Nahi getan anidegna..nek...endet..enedemiyamerebek...❤❤❤❤❤
Gadalikagn yimiri basaki🤣🤣🤣🤣🤣🤣
አቤት ውቤ የራስሽ እድት እደማያናድድ በዛላይ አጠር የለም እደውም ናሂ ገር ነው ቶሎ ነው የሚያሳጥረው ኖኖኖኖ መናደድ ከላስ😃😃😃😃😂😂😂😂😂😁😁😁😁😁😁
ኖ ኖ ኖ መናደድ 😃😃😃🤣🤣🤣🤣
ዉይ ኔበሳቅ🤣🤣🤣🤣🤣👌👌👌👌❤️❤️❤️❤️❤️የኔልዩወች
አላህ ሀገራችንንሰላም ያድርግልን🇪🇹🇪🇹እኛ ጡዋት ተነስተን ፊታችንን ስንታጠብ ሌለኛው ደግሞ ኩላሊቱን የሚያሳጥብ አለ!! እና ሙሉ ጤናህን ለሰጠህ ጌታ ምስጋና ይገባዋል!!ፕሮፋይሌን በመጫን ነው ዴቤቴ ቤተሰብ ሁኑ 🇪🇹👈
Ara b.saqi motekugn ❤❤😂😂😂😂😂
የእውነት እንባዬን ነው ያስጨረስከኝ😂😂😂😂😂😂😂❤
ሰከራም መችረሳዉ እደዛኗ ይመሰክሮት ሰውች ካሉ ትምርትማው ጎበዞች!!!wow
በጣም ቆንጆ እንደዚ ቀሊል ፕራንክ ስሩ ካልሆነ ያስፈራል እውነት አንዳንዴ ሂወት ፕራንክ ይመስላል
አንቺነሽ የሂወቴዋልታና ማገር መጣው ከሸገር😂😂😂😂😂😂😂😂😂ኡኡኡ እረናሂ ፈታአደረከኝኡሀሀሀሀሀ😂😂😂😂😂😂😂ዘእብደት
እኮ አላለም😂😂😂😂😂😂😂
ውዶቼ ደምሩኝ😍
🤣🤣🤣
ትችልልችው በጣም ግብዝንች ባሥማም ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️
እውነት ፕራክህ አሪፍ ነው የሄለንና የውብዬ ደሞ አዝግ ነው አሥተምራቸው እሺ😃😃😃😃😃😃😃
Nayi bemaryam endez ayneti perank sera ene betamnw desblong
በጣም ደሰሰ የሚል ፕራክ ናሂ 🤣🤣🤣🤣🤣
Kkklkkkk yene wdochii🤣🤣🤣🥰🥰🥰🥰🥰
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😁😁😁😁😁😁😁bay.ee nahii kolfaa gara naa dhukubee
ፕራንክ እንዲህ ነው በሳቅ ገደልከኝ መዳም እያለች ነው ያሳቅኩት
እስይ ደግ እርግህላት ያእንቺው ፍራንክ ምንም እይመስልችም ውብ
ተዉ..ግን..ነብሰ.ጡረ..ዲንጋጤ..አይችልም..ትጓዳለች..ደግመህ..ባሰራ..ቢቀረብህ..ምክሬ..ነዉ..
እንደዛሬ ስቄ አላውቅም እረ ናሂ ይመችህ😂😂😂😂
ስካር አይመስልም ግን አስቆኛል ስካር እደዚህ አይደለም ሰውስትሸከም ምንምኮ አላለም መውደቅ ነበርብህ
ሄሉ 😂😂😂ትሲቃሌች😅😅😅
woyinee bee saki😂😂😂😂ናህ ይመችህ
የሳቄ ምንጮች ይመችህ ናሂ
የመልስ ምት እኔኮ አስለቅሰኸኝ ነበር በቀደም😂😂😂😋😋😋😣😣😣
በቅንነት እነደማመር
ሄለንን ብቻ ነው የሚያነሳው ሌሎቹማ አይነሱትም 😄😄😄
ውይ ናሂ❤❤❤😂😂😂በጣም አዝናናኽ
አልቻልክበትም ናሂየ ብትወዛገር አሪፍ ነበር
ዉድ ቤተሰቦቻችን ለምሰጡን ክብር እና ፍቅር እናመሰግናለን ላይክ እና ሰብስክራይብ እያረጋቹ ቤተሰብ ሁኑ❤🙏
Wooww🤣🤣🤣🤣🤣🤣
Wibiye selam nash siwadsh silik quxriishn lakiliny
ግን የፈለገ እንግዳ ይምጣ እራሳቸው አፍልተው ተጠጥቶው ይህዱ ናሂ
Bagaa nagaan dhuftan aredaa kee gababsii bro bayyee gudate garu dhifama waliin isiin mati kenyaa miti
@@miskaramkwt7914 በቅንነት እነደማመር እመልሳለሁ
ኮሚዲው ጥሩ ነዉ ግን በተለይ ባለትዳሮች ማስተዋል የሚገባው ነገር አንድ ሰው ሲያተፋ እንዴት ስሜታችን ተኮታትረን ስህተት ፈፃሚውን ድጋሜ ስህተት ውስጥ እንዳይገባ በምን መልኩ ነው መምከር የሚቻለው የሚለውን ማሰብ ያስፈልጋል፣ እዚጋ ሚስቱ ባሏ ሰክሮ ሲመጣ ውሃ ይዛ መርጨርቱን ነዉ የወሰነችው፣ ግን እንደዚህ አይነት ነገር ይከሰታልና አንዱ ሲሳሳት አንዱ ረጋ ባለ መንፈስ ማስተማር ያስፈልጋል ።
ናሂ እኳ የተባረከ ልጅ ነው በቀደም ያስለቀሸው ግን ወይኔ ከአይምሮየ አይጠፋም የእኔ መልካም ይሄን መልካምነቱን አይቀይርብሽ ውብዬ እመቤቴ የልቡን መሻት ሁሉ ትፈፅምለት ናሂ ይለያል በጣም ጥሩ ልጅ ነው❤❤❤
የባለፈው ውብዬ የሰራችው ፕራንክ በጣም ያስጠላ ነበር የዛሬው ያበደ ነው
ናሂዬ አንተ ብቻ ስራ ፕራንክ የኔ ምርጥ👌👌👌👌
ደምሪኝ
እስዋም ጎበዝ ነች በጣም ሲሬስ ሰለሚሆን ይከብዳል እንጅ የሚስጨንቅ ፕራንክ የምትሰራዉ እንደዉም ዉብየ ነች
@@ኢንተርናሽናልአሽቃባ ደምሪኝ ውዴ😍
አወ ናሂዬ እንዲህ የሚያስቅ የሚያዝናና ፕራንክ ይሻላል 😀😀😀😀😀
ሀሊማ እንደመር
ወላሂ እደት እዳሳቀኝ ደጋግሜ ነው ያየሁት😂😂😂በሳቅ
ውብዬ ይገባሻል በቀሉ ነው አለቀ ናሂ ጎበዝ ዛሬ አናዝንልሽም ውብዬ😂😂😂😂😂
እንደመር
❤❤❤
በጣም ሳኩኝ እስኪበቃኝ🤣🤣
ውብየ እዲህ አይነት ነገር ቢያጋጥምሽ ውሀ ሳይሆን ፀበል ነው የሚረጨው
ሆዴኔቆሠለወላህ😂😂😍
ኑ በቅንነት ደምሩኝ 😍😘
@@blentube3002 እሺ
ወይ ናሂ አለመሳቅ አይቻልም😂😂😂😂😂😂
ክክክክክክ ነፈርኩ በሳቅ ውብየ ግን አትነጫነጭ ይሄስ ፈታ ነው እሚያረግ ያንች ብራንክ አለ አይደል ኪሎ እሚያስቀንስ እንደራስሽ እይው እውነት ሆደን አመመመኝ የሳኩበት
እንደ ዛሬ ሰቄ አላቅም ናሂ ይመችህ አቦ
ሁሉም ቦታ እንደዘሬ ስቄ አላውቅም ትለላቹ. ክክክ
ክክክክክክ
እሰይ ደግ አረገልሽ
ውዶቼ ደምሩኝ😘😍
ክክክክ ዋልታና ማገር አላለም 😂😂😂ደብሮኝ ነበር የምር ግንትላንትና ሢያለቅሥ በጣም ነው ያሣዘነኝ😰😰
እናተ ቁጭ ብላቹ ለምን እሷ አፈላች ቡና እናተ ነበረባቹ ማቀራረብ የነበረባቹ
የአሁለታወን ለቅሶ በሳቅ ሰለመለስከወ እናመሰግናለን የወብየ አይወራ ዛሬ የለሁም በሳቅ😀😀😀
ራህማ እንደመር
ደምሬሻለሁ zበርቺ
እናተ ሰው የሚላችሁን አሰሙም እንዴ ነው የሚመለከታችሁ ሰው ንቀት ነው😡😡😡እስክትወልድ ድረስ ፕራክ ይቅር አትሰሙም እንዴ ጥሩ አደለም ስትባሉ የሰውን ሀሳብ አክብሩ እሺ😡😡😡😡😡😡
እረ ናሂዬ የመጨረሻ ነው ያሳከኝ በውነት ተሳክቶልሃል ጎበዝ ነህ ይመችህ ውብዬ አሳዘነችኝ ደግጣ ነው የምታየው ምላሹን ጠብቅ
ውብዬ ደግሞ አትናደጂ የአንቺ የባለፈው ፕራንክከባድነው የናሂ እንደውም አሪፍነው ፈታ በይበት አትናደጂ እንዴ ፕራንክካለሽበቃ
ዋዉ ያበደ ብራክ ነዉ የሚያስደነግጥ ብራክ ከምሠሩ እደዚህ ዘና የሚያደርግ ብራክ ሥሩ ይመችህ ናሂ ዉብየ ሠራልሽ በጣም የሳኩት😃😃😃😃😃😃
ያስለቀሰችክን መለስክላት ናሂ ብራቦ
ውቢዬ ደግሞ የራስሽ ሲሆን ነው የምትስቂ ሰራብሽ
የዛሬው ያበደ ነው እንደዛሬ ፈታ ብዬ አላውቅም😂😂😂😂
ሣሪ እንደመር
እስክትወልድ ታገስ ፕራንክ ለነፍሰጡር አይመከርም ግን ውብዬ በቀደም የሰራሽው ፕራክ ጥሩ ስራ አደለም 😂😂😂
ናሆም ይመችህ በሣቅ ፈነዳው ግን ውብዬ ግን ለወንድ ክብር የለሽም በሰው ፍት ረጋ ለማለት ሞክር
👍👍
ውብዬ አች ሰታረጊው ደሰ ይልሻል እሱ ሲያረግሸ የምትናደጅው ነገረሰ ሀሀ ያንሰሻል ቻይው
ወይኔ ውዷ እህቴ ውዷበለቤቴ ስል በሰቅ ፊርስስ ነው ያልኩት ናህ እደዝ አይነት ፕርክ የዝናናል የምር
እውነት እንዴት እደምታስቁ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ሁላችንም
😅😅😅😅😅
ኧር በሳቅ 😄😄😄😄😄😄😂😂😂ናሂ እንዴት ፈታ አደረከኝ ይመችህ
ናሂ በሳቅ ገደልከን ግን እርጉዝ ሴት ፕራንክ አትደረግም ይቅርባችሁ
ናህ ምርጥ ፕራንክ ነው በሳው ድክም አልኩ😂😂😂
ክክክክክክክክክክ😆😆😆😆ወይኔ እመቤቴን በሳቅ ገደላቹኝ ናሂዬ ይመች ❤❤ውብዬ ድንግል ማርያም በሠላም ትገለግልሽ❤❤❤❤
ሄሉ የሆነነገር አታረጊምዴ ኩርትም አልጭኮ😂😂😂😂😂😂😂
ፕርራክ ይሄነው ለሚስትህ አስተምራት ናሂ የሚያዝናና ነው ሰውን ከማስደንገጥ ፈጣሪን ከመፈታተን እደዚህ አይነት ፕራክ ይሻላል ይመቻችሁ
ወላሂ እደዛሬ ስቄ ፈታ ብየ አላቅም ይመችህ አቦ😂😂😂😂
እናተ ቤተሰቦች ፕራንካችሁ በጣም አሰቀያሚ ደስ የማይል ችኮ ስግጥ ያለ በእናንተ ቤት ትዋደዱ ይመስላችኋል ብራንካችሁ ጥልቅ ነገር ሚስ እንዳታደርጉ ተጠንቀቁ አያዛችሁ ለማንም ትምህርት አይሰጥም ሆረር ናችሁ ስግጥ ያላችሁ።
ዉብዬ የኔ እናት ስወድሽ ከነ ባለቤትሽ ከ ሄላ ጋር ስወዳችሁ 😘 ዉብዬ የምር ዝም ብዬ ሳይሽ ትልቅ እህቴ ትመስይኝ አለሽ ባህሪሽን ስወድልሽ ስርአትሽ ደስ ይላል የሴት ወይዘሮ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
Wowowowoowow nice 👌 prank dhuga waqayyoo akka harat kolfan hin bekku🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣💑💑💑💃💃💃💃💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖 ooso kan lalu ruzi madami gubate🤣🤣🤣🤣🤣🤣
KK😂😂😂😂madam sii gubde kaa❤️❤️😂😂😂
Kkkk gudishe fala
Yee ruzii gubee 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
asuman kota mati na tahame😍😘
ናህእደዛው ስቄአላቅም የኔውዶች እደዝህ አዝናንተህን አታውቅም ደስይላል ማስተማርያነው ትችላለህ
Endene besak hodu yekosele be like yasayegn🖐️🤣🤣🤣🤣🤣👏bravo nahi serashilachew wow mirt prank
እሰይ ብድር በምድር🤣🤣🤣🤣ናሂ ሰራህላት😜😜😂😂
😂😂😂😂😂😂😂😂ናሂ ይመችህ ወይኔ በሳቅ ሞትኩ ጎበዝ ዛሬ ተበቅለሀል ዛሬ ውብዬ አናዝንልሽም ክክክ
ቆይ ግን ወላሂ እኔ ዩቱዩብ ሠራተኛ ብንሆን ምሣሌ ባሌና እኔ በተደጋጋሚ እደዚህ ፕራክ ብንደራረግ አደ ሊሸውደኝ ይችላል ግን ካሜራ አድ ከሆነ ወጣ ያለነገር ሢያሣየኝ ካሜጋው እተቀመጠበት ቦታ ሂጀ አየዋለው ማለትነው ይመሥለኛል ፕራክ እምትሉን ባላየ ላሽ እያላችሁነው አይደል😂😂😂😂😂😂
ውብዬ ግን ትግስት የላትም እሷ ብራንክ ስታደርግ ብቻ ነው ደስ የሚላት ስትደረግ ትበሳጫለች ኤጭ
Er Nahi prank yekerebeh kezih bohala ende. Ergoz eko nat kedenegetesh tero aymetam.
ከቭራንክ ይኸ ይሻላል ምርጦችየ መልካም ዘመን ለሠው ዘር በሙሉ
ክክክክክክ የምወዳችሁ ግን ናሂ ውብዬን የሚያስደነግጥ ፕራንክ እንዳታደርጋት ጥሩ አይደለም ትደነግጣለች
ማርያምን ሁለቴ ደጋግሜ አይሁት በሳቅ ሞትሁ እፎዬ ሆዴ ቆሰለ ክክክክ አቺ ነሽ የሂወቴ ማገር አላለም😁😁😁
አይይይይይ ናሂየ እንደው ፕራካችሁ በጣም ያዝናናኛል ደሞኮ ሳቅህ ደስ ይለኛል ወንድ ልጅ ብድሩን የማይመልስ ሆሆሆሆ አርገህላታል
ናሂ 💪💪💪 ክክክክ ምርጥ ፕራንክ ነው እንድህ አይነት ፕራንክ ቢሆን ይመረጣል
አረ በድንግል እንድ ዛሬ በሳቅ አለሞትኩም ኡኡኡኡኡኡኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ሸሮ ፍትፍት የሰካራም መዳኔት.
እግዚአብሔርን እንደዛሬ ስቄ አላቅም ናሂ ይመችህ አቦ ደብሮኝ ነበር ፈታ ነው ያደረከኝ
ናሂ ትላት አሳዝነኸኝ ነበር ዛሬ ደሞ በሳቅ ወይኔ😁😁😁
ጂልአሁንይሂምንያስቃል
👌👌👌👌👌👌እመቤቴ አሪፍ ነው የመጀመሪያዬ ነው ሳያቹ ዘና አረጋቹኝ 😂😂😂
ናሂ ሄሎየ መቅበጥ ትወዳለች ጥሩአደረክ❤ በርቱ
ፕራንኩን ከመጀመሪያው መናገር የለብህም ተመልካች በጉጉት መጠበቅ የለበትም
😂😂😂ግፈኛ😂😂😂😂ሄሉአጠለጠለሽ የኔቀጮ ያችየዋንአልቻላትም እደኔ ቶፋናት😂😂😂😂
አሹ ፍቅር የሆነ ምስኪን ሰው ታድለህ ፀባዩ እርጋታው ወይ ቅንት ነው የምለው ደስ የሚል ሰው
ሆዴ ቁስል ነው ያለው ወይኔ በደብ አርጎ ነው የሰራት የስካርን ነገር 😁😁😁😁😁😁😁😁
የስካር አይመስልም ያበድክ ነው ሚመስል ባሌ ለቀቀ በቃ አበደ እያለች የተጨለች ይመለኛል 😂😂
😃😍ሰታምሩ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
በሳቅ ሞትኩኝ ናሂ ሳቅህ ያስቃል
ወይኗ ቤተሠብ እንሁን
@@tube9316 ነይ እንደማመር
እረ እንዳንተ ኣይነት ጥንዶች ኣይተን ኣናቅም ፈታ ዘና እያረጋችን ነው ይመቻቹ ሰላማቹ ይብዛልኝ ስቄ 😂😂😂❤
ኧረ በሳቅ አይ ናሂ አንደኛ ነህ እኮ ይመችህ አቦ
ምርጥ ፕራክ ደሰ ሰትሉ ውብዬ ተናደደች💕💕💕
ማርያምን እኔ እራሱ ሆዴን አሳመመኝ ናሆም ይመችህ❤❤❤❤❤❤️❤️❤️😘❤️😘❤️😘😘😘😘😘
ናሂዬ ስካር እንዳንተ ከሆነ ደስ ይላል በጣም ነው ያሳከኝ ሄሉ ደግሞ አስቃየሽ እኔ ልሰቃይልሽ ወይ ጉድ በሳቅ ሞትኩ እኮ
😂🤔
ናሂ ትዳራችውን ፈጣሪ ይባርክላችው
ያንተ ሀሳብ ይሻላል ናሂ በሳቅ ፍርጥ ነው ያልኩት እሺ
የውብየ ፕራንክ እኳን የጅል ጨዋታነው
ሄሉዬ መቅጠንሽ አስዴፈረሽ እዴወፍ አንችን ነው እሚያጠለጥልሽ
ይመችህ በጣም ነው ደሥያለኝ እደዝህ ነው እሚደረገው ይመችህ ያራዳልጅ ይገባሻል በደብ እሺ ቀጥልበት ይመችቺሁ
እኔ ያሳቀችኝ ሄሉ ነች 😄😄😄😄
መሢ ደምርኝ
አች ነሽ የቤቴ ማገር ዋልታና ማገር መታሁ ከሸገር እረኔ በሳቅ ሞትኩኝ😂😂😂
ኧረ በሳቅ ሞትኩ አይ ሄሉ ሳቅሽ ገደለኝ የኔማሩ ስወድሽ
Nahi getan anidegna..nek...endet..enedemiyamerebek...❤❤❤❤❤
Gadalikagn yimiri basaki🤣🤣🤣🤣🤣🤣
አቤት ውቤ የራስሽ እድት እደማያናድድ በዛላይ አጠር የለም እደውም ናሂ ገር ነው ቶሎ ነው የሚያሳጥረው ኖኖኖኖ መናደድ ከላስ😃😃😃😃😂😂😂😂😂😁😁😁😁😁😁
ኖ ኖ ኖ መናደድ 😃😃😃🤣🤣🤣🤣
ውዶቼ ደምሩኝ😘😍
ዉይ ኔበሳቅ🤣🤣🤣🤣🤣👌👌👌👌❤️❤️❤️❤️❤️የኔልዩወች
አላህ ሀገራችንንሰላም ያድርግልን🇪🇹🇪🇹እኛ ጡዋት ተነስተን ፊታችንን ስንታጠብ ሌለኛው ደግሞ ኩላሊቱን የሚያሳጥብ አለ!! እና ሙሉ ጤናህን ለሰጠህ ጌታ ምስጋና ይገባዋል!!
ፕሮፋይሌን በመጫን ነው ዴቤቴ ቤተሰብ ሁኑ 🇪🇹👈