ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
*Please watch this video th-cam.com/video/WngGtWEeINw/w-d-xo.htmlsi=arNjO4XlEVxnb26G
ቅዱስ ገብርኤል ያደረገልኝ ተአምር በ2010 አ፣ ም ግንቦት 19 ልጅ ሞቶብኝ ነበር ከአምስት አመት ቡሀላ ግንቦት 19 ወንድልጅ ተገላግያለሁ ለኔም ቅዱስ ገብርኤል ባለውለታዬነው
ልልልልልል እኳን ቅዱስ ገብሬል መተኪያ ሠጠሽ ልልልልልል👏👏👏
እልል ልልልልልልልእልልልልልልልእልልልልል
Congratulations
እልልልልልልል ቅዱስ ገብርኤል እኔንም ጎብኘኝ
እልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን
ከምንም ነገር በላይ በፈጣሪ መደገፋችሁ በረከቱ ከቀን ወደ ቀን እየላቀ እየላቀ የሚያኳራ እየሆነ ነው ለዚህም ክብር ለእናት እና ልጁ ከዚህ የበለጠ ከፋ የሚትሉበት በብዙ ልጅ የምትባረኩበት ያርግላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አሜን
❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤
Amen ❤❤❤❤❤
ስለ ውዱ አባቴ ቅዱስ ገብርኤል ሲወራ ደስ ነው ሚለኝ እንካን ደስ አላቹ
ማርያም እንባዬ መቆጣጠር አቃተኝ እንኳን ማርያም ማረችሽ እሸቱ መለሰ በጣም ምርጥ ባል እሚለዉ ቃል አይገልፀዉም ወላዲት አምላክ በእድሜ በጤና ትጠብቃችሁ
እኔም ጌታ😢
Ere enem😂😂😂
እኔም😢
ሜላት ደስ ትላለች ተጫዋችና ቀለል ያለች ሴት ናት እንኳን እግዚአብሄር ዳግም በልጅ ባረካቹ🎉🎉
ብዙ ግዜ ሰው ሲደረግለት አምላኩን እና የነበረበትን ይረሳል አሼ በእውነት ትልቅ ሰው ነው እንኮን ማርያም ማረችሽ እህቴ
ማርያምን እሼ ደስ ነው ያለኝ እኔ ራሱ ብወልድ እንዲህ አልደሰትም፡የኔ ወንድም ደስታህ ደስታዬ ነውእኔም፡ያደኩት ከገብርኤል ቤት ነዉ!!
AMEN 🥰BEBETU YATSNAH😍
እንኳን ማርያም ማረችሽ እሼ እንኳን ደስ አለህ
ለእኔም ቅዱስ ገብርኤል ባለ ውለታዬ ነው ደብዳቤን ከሞት ወደ ህወሀት የቀየረልኝ ነዉ የዛሬ ሃያ ሰባት አመት አከባቢ ከተወለዱኩ ቦኃላ በጣም ተምሜ ነበርኩ እዚህ ምድር ላይ ነፍስ ያድናል የምባል ቦታ በሙሉ ወሰደኝ ግን ህመሜ ከቀን ወደ ቀን እየባሰ ነበረ በቃ አጠቃላይ ቤተሰቦች ተስፋ ቆራጡ ትሞታለች እያሉ ደብራችን ገብርኤል ነበረ እናቴ ወስደኝ ተሰላችልኝ ደንኩኝ ከዛች ቀን ጀምሮ እስከ ዛሬ ድረስ አሞኝ አያውቅም ክብር ና ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን።🙏🙏🙏
Meliye enqan dess alesh antem eshea kdus Gabriel betam ywedachual ❤❤❤❤❤❤ bedestachu dess blognial yasadglachu fetari
እንኳን ማርያም ማረችሽ እንኳን ደስህ አለህ
Congratulations Eshe
Congratulations!
🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
Enken maram archushi
አረብ ሀገር ሆኜ ብቻዬን እናቴ ያለች ፣እህቴ ያለች ወንድሜ ያላ፣ ማንም በሌለበት የአለማቱ ጌታ የአርሹ በላቤት የሆነው አለህ አግዞኝ ምንም ሳልሆን ወለድኩኝ አልሃምዱልለህ
ባለቤትሽስ
ቤተሰብስ ቢኖር። ሆስፒታል ከሆነ ብቸኘ ነው የሚያረጉት😢😢😢😢 ሁለተዜ። ወለድኩ ብቻየን😊😊
@@HayatMohammad-yw7gzእኔም በስደት 5 ወለድኩ ራሴን በራሴ እያረስኩ አላህ ላያስችል አይሰጥም በእርግዝና ወቅት ህመም የሚባል ነገር አላውቅም ምጤም በጣም ቀላል ነበር አልሀምዱሊላህ አሁን አምስት ኛውን ከወለድኩ አስር ቀን ሆነኝ
እውነት ነው አላህን የያዘ ማንም አያስፈልገውም ወከፋ ቢላሂ ወኪላ መጠጋትም መመካትም ባአላህ ብቻ በቃ!!!!
@@Mame32119 እኔስ ከአርግዝናየ ጀምሬ ስቃይ😭
እንዴት እየፀለያችሁ እንዴት እናቶቻችሁ ቢፀልዩላችሁ ነው ግን እንደዚህ አይነት ህይወት የሚገጥማችሁ እንኳን ማርያም ማረችሽ
መታደል ነው እኛ አለን በአረብ ሀገር ያልታደልን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
እድልሽ ከላይ ነው ከፆፉ የሚመጣው 😢
መታደል ነው ኣይ ኡፍፍፍ ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን
የምርም ፆለታቸው ሰምሯን
የምጥን ህመም ያማጠ ያውቀዋል😢😢ስታምጥ እሸቱ ሲጸልይ በእንባ ጨረስሁት የኔ አባት ቅዱስ ገብርኤል
ኡፍ እኔስ በለቅሶ መጨረሴ😅ደስ የሚል ለቅሶ🤣ኡፍፍፍ እንኳን ማርያም ማረችሽ
Enem ❤
❤❤❤❤❤Amen amen amen marma
ማሪያምን በጣም ከባድ ነው ድምፅዋን መስማት ነበር የከበደኝ ግን እግዚአብሔር ድንቅ ነው የሆዷን በጀርባዋ አዞረላት 🙏🙏🙏🙏
የምጥን ስሜት ያማጠ ብቻ ነው የሚያውቀው...አንተ ግን ለሚስትህ ያለህ ክብር የተለየ ነው እግዚአብሔር እድሜህን ያርዝመው❤❤❤
አላህ በሰላም ሳልህ ልጅ ይስጣት ሴት ልጅ ምርጥ ስጦታ ናት እኔም የሁለት ሴት ልጆች እናት ነኝና ❤አላህ ይርዳሽ እህቴ
ሜሉዬ እንኳን ማርያም ማረችሽ በሽልም ታውጣሽ እኔንም በፀሎታችሁ አስቡኝ የ8ወር ነብሰጡር ነኝ ❤❤❤❤❤❤
እማምላክ ትቅረብሽ ታስብሽ!🙏🙏🙏
እመቤቴ ትቅረብሽ❤
ቸሪቱ እመ አምላክ ትቅረብሽ ❤❤❤❤
እመብርሐን ትቅረብሽ ውዴ
እመቤቴ ትቅረብሽ ❤❤❤❤❤❤
በጣም የሚገርም እምነት! እንኳን ማርያም ማረችሽ!እንኳን ደስ አላችሁ! ሀያሉ መልዓክ ፈጥኖ ደራሹ ቅዱስ ገብርዔል እንኳን ፈጥኖ ደረሰላችሁ!
የቤተክርስቲያን ፍቅርና ፈሪሀ እግዚአብሔር ያላቸው ባሎች ትዳራቸው ጠንካራና በምንም አይነት ንፋስ በቀላሉ የማይፈርስ ነው::
ለሚስትህ ያለህ ክብረ የተለየ ነዉ አላህ እድሜህን ያረዝመዉ
በጣም
መጨረሻችሁን ያሳምር ቅዱስ ገብርኤል ሁሌም አይለያችሁ❤
ቅዱስ ገብርኤል ኣባቴ ባለወለታዬ👏🙏💚🥺🥰🥰🥰💚💚💚💚
ገብርኤል አባቴ ምልጃው ጥበቃው አይለየን❤❤
ኣሜን ፫❤🎉
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen
የዛሬ 14 አመት በፊት እናቴ ታናሽ ወንድሜን ለመዉለድ የካቲት 17 ወደ ሆስፒታል ገባች ከሷ ጋር ለመዉለድ የገቡት 4 ነበሩ እናቴ በ 17 ገብታ በእለተ ቅዱስ ገብርኤል 3 ቀን ሙሉ ተሰቃይታ ከሷ ጋር የገቡ ሁሉም ሲሞቱባቸዉ እናቴ ግን የምታምነዉ በየአመቱ ታህሳስ 19 የምትዘክረዉ ቅዱስ ገብርኤል ሳያሳፍራት በሰላም ተገላገለች አሁን ታናሽ ወንድሜ አድጎ ታላቄ መስሏል ቅዱስ ገብርኤል ክብር ምስጋና ይግባዉ
አሜን በእውነት❤❤
አሜን አሜን አሜን
Amaniiii
የታመናችሁበት ቅዱስ ገብርኤል ያሳድግላችሁ ❤
እሸቱ በሃይማኖቱ ያለው ጥንካሪ ይገርማል እግዚአብሔር በቤታቸው ደስታን ሰላምን ያዝንብላችሁ ❤❤
Congratulations to Eshye and your beautiful Wife,many more blessings to your family, God bless you 🙏
በፀሎት የተደገፈ ህይወት የተባረከ ነው:: እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ:: እንኳን ማርያም ማረችሽ ሜሉ🌺🌺🌺
Amen Amen Amen
እኔም ወድ ልጀን ጥቅምት 19 ቅዱሥ ገብርኤል ቀን በሥደት ከቤቴ በሠላም የተገላገልኩት እግዚአብሔር ይመስገን🎉🎉🎉🎉
እሼ መልካም ሰው ዘርህ እንደ እሸዋ ይብዛ ለቀጣዩ ትውልድ እንደ እንተ አይነት ሰው ያስፈልገናል
ምጤን አስታወስከኝ ብቻዬን ለልጄ አባት ሳይኖር ባመቱ መዳንያለም ወለድኩኝ ደስ ሲል እንደዚህ ባል አጠገብ ሆኖ ሲጨነቅ ተባረክ
ሁለቱ ልጆቼ በቅዱስ ገብርኤል ቀን ነው የወለድኳቸው በምጥ ለኔ ገብርኤል ይለይብኛል❤❤
ዋድ ደስ ሲል እኔ ደግሞ የመጀመሪያ ልጄን በቅዱስ ሚካኤል ቀን ሴት ወርቅ የሆነች ልጅ አሳቀፈኝ ወንድ ልጄን የአቡነ ሀብተ ማርያም ደስ ሲል እኮ አሁንም የ8ወር ነብሰጡር ነኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ ❤❤❤
እመብርሀን ታስብሽ@@Yeshi987
❤️🙏❤️
እኔም አንድ ልጅ ነው ያለኝ የወለድኩት በቅዱስ ገብርኤል ቀን ነው በጣም ከባድ ጊዜ ነበር ያሳለፍኩት ከዛ መከራ ቡሀላ በወንድ ልጅ ስለተባረኩኝ ስሙንም አናንያ አልኩት ደስተኛ ነኝ።
@melekeKetema ስም ምርጫሽ አንደኛ ያሳድግልን
ይሄ ነው ትክክለኛው አካሄድ በፀሎት , ባለቤቴ እንደዚህ ነው የሚያደርገው, በሰው ሃገር ማን አለን ታዲያ ብዙ ዘመናቹ ይባረክ
እንኳን ማርያም ማራችሽ በድጋሚ እንኳን በልጅ እግዚአብሔር ባረካቹሁ በጣም ደስ ይላል ለኔም እንዲሰጠኝ ፀሎት አድርጉልኝ የድንግል ልጆች ወዳጆች በፀሎት አስቡኝ
እንኲን ማርያም ማረችሽ ለካ ለሁሉም ነገረ ከሰማይ ነው እምሰጥህ
አቤቱ አማላኬ ሆይ እኔም ለዚህ ክብር አብቃኝ😢❤ እንኳን ማርያም ማረችሸ🎉❤❤
እንኳን ደሰ አላችሁ እያለቀስኩ ነው ያየሁት ቅ.ገብርኤል አቡነ ሀራ ድንግል ለእኔ ወዳጆቼ ናቸው ጥቅምት 19 የሁለቱም በዓል አንድ ላይ ሳከብር በጣም ደስ እያለኝ ነበር የእግዚአብሔር ስራ ስለምትመሰክሩም ምስክር ይሁናቹ።
እንኳን ማርያም ማረችሽ ሜሉ።እሼ እንኳንደስ አለህ። መድሃኔአለም ሁለቱንም ልጆቻችሁን በጤና ፣በበረከት እና በፀጋ ያሳድግላችሁ።ሁላችሁንም ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ።❤❤
የኔ አባት እኔም በ19 ነው ቀለል ባለ ምጥ የወለድኩት ክብር ምስጋና ይድረሰው ለመድሀኔአለም እሸቱ ግን ምን አይነት የተባረክ ሰው ነክ ትዳርህን ልጆችህን ይባርክልህ
አሸየ በዚች እድሜህ ለሃገርህም ለሃይማኖትህም ብዙ አሻራ አስቀምጠሃል በነገርህ ሁሉ ይቅደምልህ ዋሳኝ ቦታ ላይ የሆኑ ስንቱወቹ ትዉልድን ሃገርን ለማዳን 100% እድሉ እያሌቸዉ የጥፋት መሳሪያ ሲሆኑ አንተ ግን እንዳህ በሩጫ ህይወትህ ብዙ አሻራ አስቀምጠሃል!!"
እንኳን ማርያም ማረችሽ እህቴ ማርያም በሽልም ታውጣሽ. እሸም እንኳን ደስ ያለህ የቅዱስ ገብርኤል አምላክ ተመስገን 🙏
ኦ እምላኬ ሆይ እድዛሬ አልቅሺ አላቅም ኡፍ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እንኳን ማርያም ማርችሺ ሜሉዪ እሺ አተ እኮ ትለያለህ እንኳን ደሰ አለህ ቅዱሰ ግብርኤል አባቴ የኔ ንጉሰ ኡፍ😢😢😢😢😢
እኔም ልጀን ያገኜሁት በገብርኤል ቀን ነው ስሟንም ገበርኤላ ብያታለሁ ተመስገንልኝ ብዙ ስቃይ ያሳለፍኩባት ትልቋ ስጦታየ ነች❤❤
🙏❤
❤❤❤
Enam huletun abebawochen yagegnewt begebreal ken nw
እሰሰሰሰሰይይይይ እልልልል እንኳን ማርያም ማረችሽ እንኳን ደስ አለህ እሼ ቅዱስ ገብርኤል ጠርቶ ያፈረ የለም የኔ አባት ቅዱስ ገብርኤል ያሳድግላችሁ ማርያም በሽልም ታውጠሽ🙏🥰🥰
እኳን ማርያም ማረችሽ ሜሉ እሼ እኳን ደሥ አለህ😍😍😍❤❤❤💝💝💝💝🍒🍒🍒🍓🍓🌷🌷🌷🌷🌹🌹🌹🌹🌹🌺🌺🌺🌺🌼🌼🌼🌼
የምስራች መላክ ቅዱስ ገብርኤል እንኳን ሰማህ ድንቅ ልጅ ነህ አምላክ ህወትህ ኑሮህ ዘመንህ ሁሉ የስኬት ይሁን❤በሰው ፊት ሁሌም እንደምትመሰክር አምላክ በመንግስቱ ልጄ ይበልህሜሉ እንኳን ማርያም ማረችሽ❤🎉🎉
ማነው ከሰደት መልስ መውለድ ያማረው አይ ስደት በቃ መውለድ አማረኝ ሜላት እሼ እንካን ደስ አላቹሁ ታድላቸሁ
አላህ ሳሊህ ልጅ ይሰጠን ያረብ እኔሰ መቸነው እምወልድ እላለሁ ወይእዱኒያ አይሞላ😢😢😢😢😢😢
አላህ ይወፍቃቹ
😭😭😭😭😭😭😭😭
እኔ😢
😢😢😢
አሜን አሜን አሜንየኔ ማልቀስ ምን ይሉታል 😢😢😢ያሳደክገኝ መልአክ ቅዱስ ገብርኤል አባቴ እልልልል
እሼ የኔ ልጅ በእምነትህ በጣም ቀናሁ፡፡ ያስተማርክኝ በንፁህ ብል ካመንክ ከፀለይህ የማይደረግልህ የለም፡፡ እቬ ምን አሰታወሰኝ መስለህ የሰናፍጭ ቅንጣት ታህል እመነት ቢኖራችሁ ተራራውን ትንዱ ነበር በእውነት በአንት እመነት አየሁት፡፡ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ሜሉዬ እንኳን ማርያም ማረችሽ ማርያም በሽልም ታውጣሽ
እሼ እንኳን ደስ አለህ ።ሜሊ እንኳን ማርያም ማረችሽ ❤❤የቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች እሱ ያሳድግለችሁ ❤❤
እንኳን ማርያም ማረቻት ዘርህ ይባረክ ዘርህ ይብዛ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
ወይኔ እሼ ዉዳሴ ማርያም ስትደግም በእመቤቴ አንደበትህ ጥኡም ነዉ እንኳን ደስ አላችሁ
ወለተ ገብርኤል ናት እሽ በቅዱስ ገብሬኤል ብስራት ሰማህ እድለኛው እሸ እንኳን እመብርሃን በሰላም ገላገለችሽ ሚላትዬ አንች ጀግና ሴት ነሽ ከእሸ ጀርባ ጀግና ሴት አለችህ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤❤
❤❤ ኃያሉ መላእክ ቅዱስ ገብርኤል የእናንተን ጸሎት የሰማ የኛንም ይስማን 🙏❤ እንኳን ማርያም ማረችሽ እናቴ 🙏♥️💒 እመቤቴ በሽልም ታውጣሽ 🙏🙏❤️❤️ እሼ እንኳን ደስ አላችሁ ❤❤🎉🎉🎉🎉
በጣም ደስ ይላል እሼ ሜሊ እንኳን ደስ አላቹ እንኳን ማርያም ማረችሽ ቅዱስ ገብርኤል ክብር ምስጋና ይግባው ፍሬዎቻችሁን ይባርክላቹ በጤና በሞገስ ያሳድግላቹ ህይወታቹ ሁሉ ይባረክ መሻታችሁ ሁሉ ይፈጸምላቹ ተባረኩ።
የቅዱስ ገብርኤል አምላክ ድንቅ ታምራቱ አያልቅበትም❤ድንግል ማርያም ሁሌም ከእናተ ጋር ትሁን❤እንኳን ደስ አላቹሁ❤
እሼ ሜሉ እንኳን ደስ አላቹ እንኳን ማርያም ማረችሽ የተወለደቺው ትደግልሽ ማርያም በሽሉም ታውጣሽ
እንተንስ ትርፍርፍ ያድርግላችሁ ሜላዬ በጣም ነው ደስ ያለኝ እንደው በአካል አግኝቼሽ የምር ብትመክሪኝ በጣም ደስ ይለኛል በጣም ጠንካራ እናትም ሚስቲም ነሽ የኔ እናት እመብርሃን ትቅረባችሁ ቅዱስ ገብርኤል ከእናንተ ጋር ይሁን ስሟን ገብርኤላ ብያታለሁ
ኡፍ አስለቀሰችኝ ስታምጥ😢 እንኳንም ማርያም ማረችሽ ቅዱስ ገብረኤል ሆይ ስደትን በቃሽ ብለህ ልጂን አስታቅፈኝ😢😢
የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን 🙏እንኳን ማርያም ማረችሽ እሺ እና ሜላት እንኳን ደስ ያላችሁ 🙏🙏🙏💚💛❤️❗❗❗
ከምንም በላይ ሐያሉ መላክ ቅዱስ ገብርኤል ስለረዳኽ እግዘብሔር የተመሰገነ ይሁን!! ሜሊን እኳን ማርያም ማረችሽ በልልኝ!!!
እግዚአብሔር ይመስገን ያንተ እምነት ይለያል እሼ ! ❤❤❤❤
እልልልልልልል እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ማርያም ማርችሽ ማርያም በሽልም ታውጣሽ🙏❤አሼ እንኳን ደስ አላቹሁ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ቅዱስ ገብርኤል የለመንኩትንበለተቀኑ አሳክቶልኛል ክብርለሱይሁን❤❤❤❤
ቅዱስ ገብርኤል አባቴ የኔ ፈጥኖ ደራሽ አንተን ጠርቶ ማን አፍሮ ያውቃል ምስጋና ይድረስህ🙏🏽❤️
እንኳን ማርያም ማረችሽ ስታምጥ እኔም ጨነቀኝ 😢😢😢ወይ የኔ እናት ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ 🙏
ተመስገን ፈጣሪ ብስራታዊ ቅዱስ ገብርኤል ምን ይሳነዋልእንዃን ማርያም ማረችስ በእውነት እሺ እንዴት የተባረክ ሰው ነህ ደግ ስራ የሚሰራ ሁሌም ፈጣሪ ኣለይተወውም ባለቤትህም የሆነች ደግ ሴት ትመስለኛለች ፈጣሪ ደጋግሞ በልጆች ይባርካቹ 🙏🙏🙏❤❤❤❤
እኔ ግን የእሼ ደስታ በጣም ነው የሚያሥደስተኝ አላውቅም ብቻ አልኸምዱሊላህ እንኳን አላህ በሰላም ገላገለሽ ሜሊዬ ደስ ብሎኛል እድግ ትበልላቹ
እልልል…..እሼ እና ሜሉ ቅዱስ ገብርአኤል በአእለተ ቀኑ በድንግል ማሪያም አማላጅነት እነኳን በሰላም ገላገለችሽ🙏🏼ማሪያም በሽልም ታውጣሽ🙏🏼ለጃችሁም ትደግላችሁ ትመንደግላችሁ🙏🏼 “ምጡን እረሺው ልጁን አነሺው”😍
ሚሉዬ እንኳን ማርያም ማረችሽ እንኳን ደስ ያለህ እሼ 🎉 ቅዱስ ገብርኤል ጥበቃው አይለያችሁ
እንኳን ማርያም ማረችሽ የኔ ማር እሼ ምርጥ ባል ምርጥ አባት ትለያለህ የኔ ምርጦች ሜሎዬ እሼ ፍቅራችሁ ደስ ሲል ፈጣሪ ያብዛላችሁ ቅዱስ ገብኤል ያሳድግላችሁ
ሜሉዬ ባንቺ ዉስጥ መልካምዋን ሴት አያለው እሼ ደግሞ ትክክለኛዋን አይቱዋል ብዙልኝ ❤
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ ለኛም ለዝ ክብሪ ያብቃን በእውነቱ 🤲✝️❤️
አብረን አረገዝን አብረን አማጥን አብረን ጸለይን አብረን ወለድን አብረን በደስታ አመሰገንን አነባን ደስ ደስ ደስ ብሎኛል።
እንኳን ማርያም ማረችሽ ልጆቻችሁን ፈጣሪ በሞገስ በጥበብ ያሳድግላችሁ 🙏❤️❤️❤️🎉🎉🎉🇪🇷
አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግላቸው
እንኳን ድንግል ማርያም በሠላም ገላገለችሽ እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልል🙏🙏
እረተው አሸ አሳቅከኝ ያጥር ወፍ አትስማሽ ይትባረክም እህት አገኘ አላህ በስላም ይገላግልሽ
እንኳን ማርያም አስማረችሽ የሚገርም ምንእንደሆነ ባላቅም ሳየው እንባዬ እየፈሰሰ ነበር እህቴ ደስ ብሎኛል አንተም እንኳን ደስ አለህ
እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤❤ እንኳን ማርያም ማረችሽ ሜሉ❤
አንተን የያዘ ሰው ምን ይጎልበታል በምልጃው በረከት ቤቱ ምልቶለታል ❤❤የቅዱስ ገብርኤል በረከት ለሁላችንም ይድረስ አሜን
እሽዬ እንኳን ደስ ያለክ ሜልዬም ድንግል ማርያም እንኳን በሽልም አወጣችሽ ፈጣሪ ልጆቻችሁን በፀጋ ያሳድግላቹ
እንኳን ማርያም ማረችሽ ሜልዬ ቅዱስ ገብርኤል ምስጋና ይግባህ አባቴ ቸሩ መድሀኒአለም ተመስገን በሰላም ስለገላገልካት❤
እልልል እግዚአብሔር ይመስገን ቅዱስ ገብርኤል አባቴ እንኳን ደረሰልሽ እንኳ ን እማምላክ ማረችሽ❤ እንኳን ቅዱስ ሩፋኤል እረዳሽ ❤🎉❤🎉❤ በፀሎት የሚወለዱ ልጆች ❤
ቅዱስ ገብርኤል ምስጋና ይድረሰው እንኳን ማርያም ማረችሽ
ደጋግሞ ይባርካችሁ እሼ እንኳን ማርያም ማረችሽ ሜሉ❤🥰
የኔ ማልቀስ ምን ይሉታል አቤት ደስታ ክብር ምስጋና ለሱ ይሁን🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
እኔም በማልቀስ ጨረስኩት እምነቱ ጽናቱ ያስደስታል
አችን የርዳ ቅዱስ ገብርኤል ለኔም ይድርስልኝ በስደት አገር ለዛውም በማዳም ስራ ተወጥሬ ነው ያለሁት አሁን 7ወሬን ልይዝ ነው በፆለት አስቡኝ እዝህ አገር ማንም የለኝ ከድግል በቀር🙏😥
እግዚአብሔር አምላክ በሰላም ይገላግልሽ የስዴት እህቴ ❤❤😭
እሷ ካለችሽ ሁሉም ትርፍ ነው እህቴዋ ማሪያም ትቅረብሽ ታማልድሽ ከቸሩ ልጇ
እመቤቴ ትድረስልሽ ውዷ
@@SamreaMama አሜን አሜን አሜን
@@emebettomass ❤
ሰለ መላኩ ቅዱስ ገብርኤል አባቴ የደስታ አብሳሪው ሁሌም ታአምሩ ሲነሳ በጣም ነው ደስ እሚለኝ ጥበቃህ አይለኝም አሜን 🙏❤
እንኩዋን ማርያም ማረችሽ ሜሉ:: ለመላው ቤተሰብ እንኩዋን ደስ አላችሁ 🎉
አባትህ አባታችን ቅዱስ ገብርኤል ከጭንቅ ገላገላት አሰይይይይይይይይይይይይይይ
እግዚአብሔር ይመስገን በመጀመሪያ እንኳን ደስስ ያላቹ መላኩ ቅዱስ ገብርኤል በጥበብ በሞገስ ያሳድግላቹ🤲🙏 ደስታቹ ደስታችን ነው በእንባ ስታመሰግን 😢እኔም ከናንተ እኩል እያለቀስኩ ሳመሰግን ነበር 😢ሜላት ስታምጥ አሳዘነችኝ ምክንያቱም ያለፍኩበት ነው ።ባጠቃላይ እግዚአብሔር በበረት ይሙላ ቤታቹን እመብርሃን ትጎብኛቹ🎉🎉❤🙏
እንኳን ማርያም ማረችሽ እንኳንም ደስ አላችሁ
ኡፉ እደምጥ ከባድ አለ ግን ሴት መሆን ከባድ ነው 😢😢😢😢እንኳን በሰላም ተገላገልሽ እንኳን ማርያም ፈታችሽ🤲🤲🤲💒💒💒💒💒ተመስጌን አምላኬ🙏🙏🙏🙏
አሜንአሜንአሜን 🤲🤲🤲 እልልልልልልልልል 👏👏👏 ክብርለቅድስገብሬኤልክብርለመቤቴእኳንደስአላችውእኳንእመቤቴቀርበችሺገብሬኤልንክርስትንበመሆኔእዴትደስእዳለኝእግዚብሔርይመስገንአሜንአሜንአሜን❤❤❤❤
መታደል ነው እንደዚህ አይነት ባል ከእግዚአብሔር ሲሰጥ ቅዱስ ገብርኤልን ሳይ እባ ተናነቀኝ 😢
እኔም 😥😥😥
ስሟ ገብርኤላ ይሁን የምትሉ
እእእልልልልል እንኳን ማርያም ማረችሽ ❤❤❤ ፈጣሪ ልጆችህን ሀይማኖታቸውን አገራቸውን የቤተሰባቸውን የተባረኩ ያድርግልህ ብዝት በሉልኝ ማርያም በሽልም ታውጣሽ❤❤❤
እንኳን ማርያም ማረቺሽ ማርያም በሽልም ታውጣሽ እንኳን ደስ አለህ እሼ
እንኳን ማርያም ማረችሽ ሜሊ። እኔ ለእናንተ አሴት ነው የተሰማኝ። አምላከ ቅዱስ ገብርኤል የተመሰገነ ይሁን።🎉🎉❤
እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ ነው ምን ይባላል ተመስገን❤እንኳን ቅዱስ ገብርኤል በሰላም ገላገለሽ❤❤❤
ጌታን ሜላትን ሳያት አለቀስኩኝ የወለደ ሰው ነው ስሜቱን የሚያውቀው 🙏🙏🙏 እንኳን ማርያም ማርችሺህ 🤲🤲
እንዴ ከመቼው ኧረ ማሻአላህ አረብ ሀገር እያሳሳቀ እድሜዬን በላው ጌታዬ በቃቹ በለን የማይሞላ ዱንያ ተጫወተችብኝ ወላሂ 😢እንኳን ደስ አላቹ🎉
ሱብሀን አላህ እሼቱ በአንድ ፈጣሪ ያጋራሀው ስንት ነው እባክህ ከአላህ ሌላ በሀቅ የሚመለክ አምላክ የለም ያዳናት አንድ ፈጣሪ ቢቻ ነው አይወልድም አይዋለድም👆
በጣም ጅል ነሽ
*Please watch this video th-cam.com/video/WngGtWEeINw/w-d-xo.htmlsi=arNjO4XlEVxnb26G
ቅዱስ ገብርኤል ያደረገልኝ ተአምር በ2010 አ፣ ም ግንቦት 19 ልጅ ሞቶብኝ ነበር ከአምስት አመት ቡሀላ ግንቦት 19 ወንድልጅ ተገላግያለሁ ለኔም ቅዱስ ገብርኤል ባለውለታዬነው
ልልልልልል እኳን ቅዱስ ገብሬል መተኪያ ሠጠሽ ልልልልልል👏👏👏
እልል ልልልልልልልእልልልልልልልእልልልልል
Congratulations
እልልልልልልል ቅዱስ ገብርኤል እኔንም ጎብኘኝ
እልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን
ከምንም ነገር በላይ በፈጣሪ መደገፋችሁ በረከቱ ከቀን ወደ ቀን እየላቀ እየላቀ የሚያኳራ እየሆነ ነው ለዚህም ክብር ለእናት እና ልጁ ከዚህ የበለጠ ከፋ የሚትሉበት በብዙ ልጅ የምትባረኩበት ያርግላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አሜን
❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤
Amen ❤❤❤❤❤
ስለ ውዱ አባቴ ቅዱስ ገብርኤል ሲወራ ደስ ነው ሚለኝ
እንካን ደስ አላቹ
ማርያም እንባዬ መቆጣጠር አቃተኝ እንኳን ማርያም ማረችሽ እሸቱ መለሰ በጣም ምርጥ ባል እሚለዉ ቃል አይገልፀዉም ወላዲት አምላክ በእድሜ በጤና ትጠብቃችሁ
እኔም ጌታ😢
Ere enem😂😂😂
እኔም😢
ሜላት ደስ ትላለች ተጫዋችና ቀለል ያለች ሴት ናት እንኳን እግዚአብሄር ዳግም በልጅ ባረካቹ🎉🎉
ብዙ ግዜ ሰው ሲደረግለት አምላኩን እና የነበረበትን ይረሳል አሼ በእውነት ትልቅ ሰው ነው እንኮን ማርያም ማረችሽ እህቴ
ማርያምን እሼ ደስ ነው ያለኝ እኔ ራሱ ብወልድ እንዲህ አልደሰትም፡
የኔ ወንድም ደስታህ ደስታዬ ነው
እኔም፡ያደኩት ከገብርኤል ቤት ነዉ!!
AMEN 🥰BEBETU YATSNAH😍
እንኳን ማርያም ማረችሽ እሼ እንኳን ደስ አለህ
ለእኔም ቅዱስ ገብርኤል ባለ ውለታዬ ነው ደብዳቤን ከሞት ወደ ህወሀት የቀየረልኝ ነዉ የዛሬ ሃያ ሰባት አመት አከባቢ ከተወለዱኩ ቦኃላ በጣም ተምሜ ነበርኩ እዚህ ምድር ላይ ነፍስ ያድናል የምባል ቦታ በሙሉ ወሰደኝ ግን ህመሜ ከቀን ወደ ቀን እየባሰ ነበረ በቃ አጠቃላይ ቤተሰቦች ተስፋ ቆራጡ ትሞታለች እያሉ ደብራችን ገብርኤል ነበረ እናቴ ወስደኝ ተሰላችልኝ ደንኩኝ ከዛች ቀን ጀምሮ እስከ ዛሬ ድረስ አሞኝ አያውቅም ክብር ና ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን።🙏🙏🙏
Meliye enqan dess alesh antem eshea kdus Gabriel betam ywedachual ❤❤❤❤❤❤ bedestachu dess blognial yasadglachu fetari
እንኳን ማርያም ማረችሽ እንኳን ደስህ አለህ
Congratulations Eshe
Congratulations!
🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
Enken maram archushi
አረብ ሀገር ሆኜ ብቻዬን እናቴ ያለች ፣እህቴ ያለች ወንድሜ ያላ፣ ማንም በሌለበት የአለማቱ ጌታ የአርሹ በላቤት የሆነው አለህ አግዞኝ ምንም ሳልሆን ወለድኩኝ አልሃምዱልለህ
ባለቤትሽስ
ቤተሰብስ ቢኖር። ሆስፒታል ከሆነ ብቸኘ ነው የሚያረጉት😢😢😢😢 ሁለተዜ። ወለድኩ ብቻየን😊😊
@@HayatMohammad-yw7gzእኔም በስደት 5 ወለድኩ ራሴን በራሴ እያረስኩ አላህ ላያስችል አይሰጥም በእርግዝና ወቅት ህመም የሚባል ነገር አላውቅም ምጤም በጣም ቀላል ነበር አልሀምዱሊላህ አሁን አምስት ኛውን ከወለድኩ አስር ቀን ሆነኝ
እውነት ነው አላህን የያዘ ማንም አያስፈልገውም ወከፋ ቢላሂ ወኪላ መጠጋትም መመካትም ባአላህ ብቻ በቃ!!!!
@@Mame32119 እኔስ ከአርግዝናየ ጀምሬ ስቃይ😭
እንዴት እየፀለያችሁ እንዴት እናቶቻችሁ ቢፀልዩላችሁ ነው ግን እንደዚህ አይነት ህይወት የሚገጥማችሁ እንኳን ማርያም ማረችሽ
መታደል ነው እኛ አለን በአረብ ሀገር ያልታደልን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
እድልሽ ከላይ ነው ከፆፉ የሚመጣው 😢
መታደል ነው ኣይ ኡፍፍፍ ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን
የምርም ፆለታቸው ሰምሯን
የምጥን ህመም ያማጠ ያውቀዋል😢😢
ስታምጥ እሸቱ ሲጸልይ በእንባ ጨረስሁት የኔ አባት ቅዱስ ገብርኤል
እኔም😢
ኡፍ እኔስ በለቅሶ መጨረሴ😅ደስ የሚል ለቅሶ🤣ኡፍፍፍ እንኳን ማርያም ማረችሽ
Enem ❤
❤❤❤❤❤Amen amen amen marma
ማሪያምን በጣም ከባድ ነው ድምፅዋን መስማት ነበር የከበደኝ ግን እግዚአብሔር ድንቅ ነው የሆዷን በጀርባዋ አዞረላት 🙏🙏🙏🙏
የምጥን ስሜት ያማጠ ብቻ ነው የሚያውቀው...አንተ ግን ለሚስትህ ያለህ ክብር የተለየ ነው እግዚአብሔር እድሜህን ያርዝመው❤❤❤
አላህ በሰላም ሳልህ ልጅ ይስጣት ሴት ልጅ ምርጥ ስጦታ ናት እኔም የሁለት ሴት ልጆች እናት ነኝና ❤አላህ ይርዳሽ እህቴ
ሜሉዬ እንኳን ማርያም ማረችሽ በሽልም ታውጣሽ እኔንም በፀሎታችሁ አስቡኝ የ8ወር ነብሰጡር ነኝ ❤❤❤❤❤❤
እማምላክ ትቅረብሽ ታስብሽ!🙏🙏🙏
እመቤቴ ትቅረብሽ❤
ቸሪቱ እመ አምላክ ትቅረብሽ ❤❤❤❤
እመብርሐን ትቅረብሽ ውዴ
እመቤቴ ትቅረብሽ ❤❤❤❤❤❤
በጣም የሚገርም እምነት! እንኳን ማርያም ማረችሽ!እንኳን ደስ አላችሁ! ሀያሉ መልዓክ ፈጥኖ ደራሹ ቅዱስ ገብርዔል እንኳን ፈጥኖ ደረሰላችሁ!
የቤተክርስቲያን ፍቅርና ፈሪሀ እግዚአብሔር ያላቸው ባሎች ትዳራቸው ጠንካራና በምንም አይነት ንፋስ በቀላሉ የማይፈርስ ነው::
ለሚስትህ ያለህ ክብረ የተለየ ነዉ አላህ እድሜህን ያረዝመዉ
በጣም
መጨረሻችሁን ያሳምር ቅዱስ ገብርኤል ሁሌም አይለያችሁ❤
ቅዱስ ገብርኤል ኣባቴ ባለወለታዬ👏🙏💚🥺🥰🥰🥰💚💚💚💚
ገብርኤል አባቴ ምልጃው ጥበቃው አይለየን❤❤
ኣሜን ፫❤🎉
አሜን
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen
የዛሬ 14 አመት በፊት እናቴ ታናሽ ወንድሜን ለመዉለድ የካቲት 17 ወደ ሆስፒታል ገባች ከሷ ጋር ለመዉለድ የገቡት 4 ነበሩ እናቴ በ 17 ገብታ በእለተ ቅዱስ ገብርኤል 3 ቀን ሙሉ ተሰቃይታ ከሷ ጋር የገቡ ሁሉም ሲሞቱባቸዉ እናቴ ግን የምታምነዉ በየአመቱ ታህሳስ 19 የምትዘክረዉ ቅዱስ ገብርኤል ሳያሳፍራት በሰላም ተገላገለች አሁን ታናሽ ወንድሜ አድጎ ታላቄ መስሏል ቅዱስ ገብርኤል ክብር ምስጋና ይግባዉ
አሜን በእውነት❤❤
አሜን አሜን አሜን
Amaniiii
የታመናችሁበት ቅዱስ ገብርኤል ያሳድግላችሁ ❤
እሸቱ በሃይማኖቱ ያለው ጥንካሪ ይገርማል እግዚአብሔር በቤታቸው ደስታን ሰላምን ያዝንብላችሁ ❤❤
Congratulations to Eshye and your beautiful Wife,many more blessings to your family, God bless you 🙏
በፀሎት የተደገፈ ህይወት የተባረከ ነው:: እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ:: እንኳን ማርያም ማረችሽ ሜሉ🌺🌺🌺
Amen Amen Amen
እኔም ወድ ልጀን ጥቅምት 19 ቅዱሥ ገብርኤል ቀን በሥደት ከቤቴ በሠላም የተገላገልኩት እግዚአብሔር ይመስገን🎉🎉🎉🎉
እሼ መልካም ሰው ዘርህ እንደ እሸዋ ይብዛ ለቀጣዩ ትውልድ እንደ እንተ አይነት ሰው ያስፈልገናል
ምጤን አስታወስከኝ ብቻዬን ለልጄ አባት ሳይኖር ባመቱ መዳንያለም ወለድኩኝ ደስ ሲል እንደዚህ ባል አጠገብ ሆኖ ሲጨነቅ ተባረክ
ሁለቱ ልጆቼ በቅዱስ ገብርኤል ቀን ነው የወለድኳቸው በምጥ ለኔ ገብርኤል ይለይብኛል❤❤
ዋድ ደስ ሲል እኔ ደግሞ የመጀመሪያ ልጄን በቅዱስ ሚካኤል ቀን ሴት ወርቅ የሆነች ልጅ አሳቀፈኝ ወንድ ልጄን የአቡነ ሀብተ ማርያም ደስ ሲል እኮ አሁንም የ8ወር ነብሰጡር ነኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ ❤❤❤
እመብርሀን ታስብሽ@@Yeshi987
❤️🙏❤️
እኔም አንድ ልጅ ነው ያለኝ የወለድኩት በቅዱስ ገብርኤል ቀን ነው በጣም ከባድ ጊዜ ነበር ያሳለፍኩት ከዛ መከራ ቡሀላ በወንድ ልጅ ስለተባረኩኝ ስሙንም አናንያ አልኩት ደስተኛ ነኝ።
@melekeKetema ስም ምርጫሽ አንደኛ ያሳድግልን
ይሄ ነው ትክክለኛው አካሄድ በፀሎት , ባለቤቴ እንደዚህ ነው የሚያደርገው, በሰው ሃገር ማን አለን ታዲያ ብዙ ዘመናቹ ይባረክ
እንኳን ማርያም ማራችሽ በድጋሚ እንኳን በልጅ እግዚአብሔር ባረካቹሁ በጣም ደስ ይላል ለኔም እንዲሰጠኝ ፀሎት አድርጉልኝ የድንግል ልጆች ወዳጆች በፀሎት አስቡኝ
እንኲን ማርያም ማረችሽ
ለካ ለሁሉም ነገረ ከሰማይ ነው እምሰጥህ
አቤቱ አማላኬ ሆይ እኔም ለዚህ ክብር አብቃኝ😢❤ እንኳን ማርያም ማረችሸ🎉❤❤
እንኳን ደሰ አላችሁ እያለቀስኩ ነው ያየሁት ቅ.ገብርኤል አቡነ ሀራ ድንግል ለእኔ ወዳጆቼ ናቸው ጥቅምት 19 የሁለቱም በዓል አንድ ላይ ሳከብር በጣም ደስ እያለኝ ነበር የእግዚአብሔር ስራ ስለምትመሰክሩም ምስክር ይሁናቹ።
እንኳን ማርያም ማረችሽ ሜሉ።እሼ እንኳንደስ አለህ። መድሃኔአለም ሁለቱንም ልጆቻችሁን በጤና ፣በበረከት እና በፀጋ ያሳድግላችሁ።ሁላችሁንም ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ።❤❤
የኔ አባት እኔም በ19 ነው ቀለል ባለ ምጥ የወለድኩት ክብር ምስጋና ይድረሰው ለመድሀኔአለም እሸቱ ግን ምን አይነት የተባረክ ሰው ነክ ትዳርህን ልጆችህን ይባርክልህ
አሸየ በዚች እድሜህ ለሃገርህም ለሃይማኖትህም ብዙ አሻራ አስቀምጠሃል በነገርህ ሁሉ ይቅደምልህ ዋሳኝ ቦታ ላይ የሆኑ ስንቱወቹ ትዉልድን ሃገርን ለማዳን 100% እድሉ እያሌቸዉ የጥፋት መሳሪያ ሲሆኑ አንተ ግን እንዳህ በሩጫ ህይወትህ ብዙ አሻራ አስቀምጠሃል!!"
እንኳን ማርያም ማረችሽ እህቴ ማርያም በሽልም ታውጣሽ.
እሸም እንኳን ደስ ያለህ
የቅዱስ ገብርኤል አምላክ ተመስገን 🙏
ኦ እምላኬ ሆይ እድዛሬ አልቅሺ አላቅም ኡፍ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እንኳን ማርያም ማርችሺ ሜሉዪ እሺ አተ እኮ ትለያለህ እንኳን ደሰ አለህ ቅዱሰ ግብርኤል አባቴ የኔ ንጉሰ ኡፍ😢😢😢😢😢
እኔም ልጀን ያገኜሁት በገብርኤል ቀን ነው ስሟንም ገበርኤላ ብያታለሁ ተመስገንልኝ ብዙ ስቃይ ያሳለፍኩባት ትልቋ ስጦታየ ነች❤❤
🙏❤
❤❤❤
Enam huletun abebawochen yagegnewt begebreal ken nw
እሰሰሰሰሰይይይይ እልልልል እንኳን ማርያም ማረችሽ እንኳን ደስ አለህ እሼ ቅዱስ ገብርኤል ጠርቶ ያፈረ የለም የኔ አባት ቅዱስ ገብርኤል ያሳድግላችሁ ማርያም በሽልም ታውጠሽ🙏🥰🥰
እኳን ማርያም ማረችሽ ሜሉ እሼ እኳን ደሥ አለህ😍😍😍❤❤❤💝💝💝💝🍒🍒🍒🍓🍓🌷🌷🌷🌷🌹🌹🌹🌹🌹🌺🌺🌺🌺🌼🌼🌼🌼
የምስራች መላክ ቅዱስ ገብርኤል እንኳን ሰማህ ድንቅ ልጅ ነህ አምላክ ህወትህ ኑሮህ ዘመንህ ሁሉ የስኬት ይሁን❤
በሰው ፊት ሁሌም እንደምትመሰክር አምላክ በመንግስቱ ልጄ ይበልህ
ሜሉ እንኳን ማርያም ማረችሽ❤🎉🎉
ማነው ከሰደት መልስ መውለድ ያማረው አይ ስደት በቃ መውለድ አማረኝ ሜላት እሼ እንካን ደስ አላቹሁ ታድላቸሁ
አላህ ሳሊህ ልጅ ይሰጠን ያረብ እኔሰ መቸነው እምወልድ እላለሁ ወይእዱኒያ አይሞላ😢😢😢😢😢😢
አላህ ይወፍቃቹ
😭😭😭😭😭😭😭😭
እኔ😢
😢😢😢
አሜን አሜን አሜን
የኔ ማልቀስ ምን ይሉታል 😢😢😢
ያሳደክገኝ መልአክ ቅዱስ ገብርኤል አባቴ እልልልል
እሼ የኔ ልጅ በእምነትህ በጣም ቀናሁ፡፡ ያስተማርክኝ በንፁህ ብል ካመንክ ከፀለይህ የማይደረግልህ የለም፡፡ እቬ ምን አሰታወሰኝ መስለህ የሰናፍጭ ቅንጣት ታህል እመነት ቢኖራችሁ ተራራውን ትንዱ ነበር በእውነት በአንት እመነት አየሁት፡፡ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ሜሉዬ እንኳን ማርያም ማረችሽ ማርያም በሽልም ታውጣሽ
እሼ እንኳን ደስ አለህ ።ሜሊ እንኳን ማርያም ማረችሽ ❤❤የቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች እሱ ያሳድግለችሁ ❤❤
እንኳን ማርያም ማረቻት ዘርህ ይባረክ ዘርህ ይብዛ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
ወይኔ እሼ ዉዳሴ ማርያም ስትደግም በእመቤቴ አንደበትህ ጥኡም ነዉ እንኳን ደስ አላችሁ
ወለተ ገብርኤል ናት እሽ በቅዱስ ገብሬኤል ብስራት ሰማህ እድለኛው እሸ እንኳን እመብርሃን በሰላም ገላገለችሽ ሚላትዬ አንች ጀግና ሴት ነሽ ከእሸ ጀርባ ጀግና ሴት አለችህ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤❤
❤❤ ኃያሉ መላእክ ቅዱስ ገብርኤል የእናንተን ጸሎት የሰማ የኛንም ይስማን 🙏❤ እንኳን ማርያም ማረችሽ እናቴ 🙏♥️💒 እመቤቴ በሽልም ታውጣሽ 🙏🙏❤️❤️
እሼ እንኳን ደስ አላችሁ ❤❤🎉🎉🎉🎉
በጣም ደስ ይላል እሼ ሜሊ እንኳን ደስ አላቹ እንኳን ማርያም ማረችሽ ቅዱስ ገብርኤል ክብር ምስጋና ይግባው ፍሬዎቻችሁን ይባርክላቹ በጤና በሞገስ ያሳድግላቹ ህይወታቹ ሁሉ ይባረክ መሻታችሁ ሁሉ ይፈጸምላቹ ተባረኩ።
የቅዱስ ገብርኤል አምላክ ድንቅ ታምራቱ አያልቅበትም❤ድንግል ማርያም ሁሌም ከእናተ ጋር ትሁን❤እንኳን ደስ አላቹሁ❤
እሼ ሜሉ እንኳን ደስ አላቹ እንኳን ማርያም ማረችሽ የተወለደቺው ትደግልሽ ማርያም በሽሉም ታውጣሽ
እንተንስ ትርፍርፍ ያድርግላችሁ ሜላዬ በጣም ነው ደስ ያለኝ እንደው በአካል አግኝቼሽ የምር ብትመክሪኝ በጣም ደስ ይለኛል በጣም ጠንካራ እናትም ሚስቲም ነሽ የኔ እናት እመብርሃን ትቅረባችሁ ቅዱስ ገብርኤል ከእናንተ ጋር ይሁን ስሟን ገብርኤላ ብያታለሁ
ኡፍ አስለቀሰችኝ ስታምጥ😢 እንኳንም ማርያም ማረችሽ ቅዱስ ገብረኤል ሆይ ስደትን በቃሽ ብለህ ልጂን አስታቅፈኝ😢😢
የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን 🙏
እንኳን ማርያም ማረችሽ እሺ እና ሜላት እንኳን ደስ ያላችሁ 🙏🙏🙏💚💛❤️❗❗❗
ከምንም በላይ ሐያሉ መላክ ቅዱስ ገብርኤል ስለረዳኽ እግዘብሔር የተመሰገነ ይሁን!! ሜሊን እኳን ማርያም ማረችሽ በልልኝ!!!
እግዚአብሔር ይመስገን ያንተ እምነት ይለያል እሼ ! ❤❤❤❤
እልልልልልልል እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ማርያም ማርችሽ ማርያም በሽልም ታውጣሽ🙏❤አሼ እንኳን ደስ አላቹሁ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ቅዱስ ገብርኤል የለመንኩትንበለተቀኑ አሳክቶልኛል ክብርለሱይሁን❤❤❤❤
ቅዱስ ገብርኤል አባቴ የኔ ፈጥኖ ደራሽ አንተን ጠርቶ ማን አፍሮ ያውቃል ምስጋና ይድረስህ🙏🏽❤️
እንኳን ማርያም ማረችሽ ስታምጥ እኔም ጨነቀኝ 😢😢😢ወይ የኔ እናት ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ 🙏
ተመስገን ፈጣሪ ብስራታዊ ቅዱስ ገብርኤል ምን ይሳነዋልእንዃን ማርያም ማረችስ በእውነት እሺ እንዴት የተባረክ ሰው ነህ ደግ ስራ የሚሰራ ሁሌም ፈጣሪ ኣለይተወውም ባለቤትህም የሆነች ደግ ሴት ትመስለኛለች ፈጣሪ ደጋግሞ በልጆች ይባርካቹ 🙏🙏🙏❤❤❤❤
እኔ ግን የእሼ ደስታ በጣም ነው የሚያሥደስተኝ አላውቅም ብቻ አልኸምዱሊላህ እንኳን አላህ በሰላም ገላገለሽ ሜሊዬ ደስ ብሎኛል እድግ ትበልላቹ
እልልል…..እሼ እና ሜሉ ቅዱስ ገብርአኤል በአእለተ ቀኑ በድንግል ማሪያም አማላጅነት እነኳን በሰላም ገላገለችሽ🙏🏼ማሪያም በሽልም ታውጣሽ🙏🏼ለጃችሁም ትደግላችሁ ትመንደግላችሁ🙏🏼 “ምጡን እረሺው ልጁን አነሺው”😍
ሚሉዬ እንኳን ማርያም ማረችሽ እንኳን ደስ ያለህ እሼ 🎉 ቅዱስ ገብርኤል ጥበቃው አይለያችሁ
እንኳን ማርያም ማረችሽ የኔ ማር እሼ ምርጥ ባል ምርጥ አባት ትለያለህ የኔ ምርጦች ሜሎዬ እሼ ፍቅራችሁ ደስ ሲል ፈጣሪ ያብዛላችሁ ቅዱስ ገብኤል ያሳድግላችሁ
ሜሉዬ ባንቺ ዉስጥ መልካምዋን ሴት አያለው እሼ ደግሞ ትክክለኛዋን አይቱዋል ብዙልኝ ❤
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ ለኛም ለዝ ክብሪ ያብቃን በእውነቱ 🤲✝️❤️
አብረን አረገዝን አብረን አማጥን አብረን ጸለይን አብረን ወለድን አብረን በደስታ አመሰገንን አነባን ደስ ደስ ደስ ብሎኛል።
እንኳን ማርያም ማረችሽ ልጆቻችሁን ፈጣሪ በሞገስ በጥበብ ያሳድግላችሁ 🙏❤️❤️❤️🎉🎉🎉🇪🇷
አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግላቸው
እንኳን ድንግል ማርያም በሠላም ገላገለችሽ እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልል🙏🙏
እረተው አሸ አሳቅከኝ ያጥር ወፍ አትስማሽ ይትባረክም እህት አገኘ አላህ በስላም ይገላግልሽ
እንኳን ማርያም አስማረችሽ የሚገርም ምንእንደሆነ ባላቅም ሳየው እንባዬ እየፈሰሰ ነበር እህቴ ደስ ብሎኛል አንተም እንኳን ደስ አለህ
እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤❤ እንኳን ማርያም ማረችሽ ሜሉ❤
አንተን የያዘ ሰው ምን ይጎልበታል በምልጃው በረከት ቤቱ ምልቶለታል ❤❤የቅዱስ ገብርኤል በረከት ለሁላችንም ይድረስ አሜን
እሽዬ እንኳን ደስ ያለክ ሜልዬም ድንግል ማርያም እንኳን በሽልም አወጣችሽ ፈጣሪ ልጆቻችሁን በፀጋ ያሳድግላቹ
እንኳን ማርያም ማረችሽ ሜልዬ ቅዱስ ገብርኤል ምስጋና ይግባህ አባቴ ቸሩ መድሀኒአለም ተመስገን በሰላም ስለገላገልካት❤
እልልል እግዚአብሔር ይመስገን ቅዱስ ገብርኤል አባቴ እንኳን ደረሰልሽ እንኳ ን እማምላክ ማረችሽ❤ እንኳን ቅዱስ ሩፋኤል እረዳሽ ❤🎉❤🎉❤ በፀሎት የሚወለዱ ልጆች ❤
ቅዱስ ገብርኤል ምስጋና ይድረሰው እንኳን ማርያም ማረችሽ
ደጋግሞ ይባርካችሁ እሼ እንኳን ማርያም ማረችሽ ሜሉ❤🥰
የኔ ማልቀስ ምን ይሉታል አቤት ደስታ ክብር ምስጋና ለሱ ይሁን🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
እኔም በማልቀስ ጨረስኩት እምነቱ ጽናቱ ያስደስታል
አችን የርዳ ቅዱስ ገብርኤል ለኔም ይድርስልኝ በስደት አገር ለዛውም በማዳም ስራ ተወጥሬ ነው ያለሁት አሁን 7ወሬን ልይዝ ነው በፆለት አስቡኝ እዝህ አገር ማንም የለኝ ከድግል በቀር🙏😥
እግዚአብሔር አምላክ በሰላም ይገላግልሽ የስዴት እህቴ ❤❤😭
እሷ ካለችሽ ሁሉም ትርፍ ነው እህቴዋ ማሪያም ትቅረብሽ ታማልድሽ ከቸሩ ልጇ
እመቤቴ ትድረስልሽ ውዷ
@@SamreaMama አሜን አሜን አሜን
@@emebettomass ❤
ሰለ መላኩ ቅዱስ ገብርኤል አባቴ የደስታ አብሳሪው ሁሌም ታአምሩ ሲነሳ በጣም ነው ደስ እሚለኝ ጥበቃህ አይለኝም አሜን 🙏❤
እንኩዋን ማርያም ማረችሽ ሜሉ:: ለመላው ቤተሰብ እንኩዋን ደስ አላችሁ 🎉
አባትህ አባታችን ቅዱስ ገብርኤል ከጭንቅ ገላገላት አሰይይይይይይይይይይይይይይ
እግዚአብሔር ይመስገን በመጀመሪያ እንኳን ደስስ ያላቹ መላኩ ቅዱስ ገብርኤል በጥበብ በሞገስ ያሳድግላቹ🤲🙏 ደስታቹ ደስታችን ነው በእንባ ስታመሰግን 😢እኔም ከናንተ እኩል እያለቀስኩ ሳመሰግን ነበር 😢ሜላት ስታምጥ አሳዘነችኝ ምክንያቱም ያለፍኩበት ነው ።ባጠቃላይ እግዚአብሔር በበረት ይሙላ ቤታቹን እመብርሃን ትጎብኛቹ🎉🎉❤🙏
እንኳን ማርያም ማረችሽ እንኳንም ደስ አላችሁ
ኡፉ እደምጥ ከባድ አለ ግን ሴት መሆን ከባድ ነው 😢😢😢😢እንኳን በሰላም ተገላገልሽ እንኳን ማርያም ፈታችሽ🤲🤲🤲💒💒💒💒💒ተመስጌን አምላኬ🙏🙏🙏🙏
አሜንአሜንአሜን 🤲🤲🤲 እልልልልልልልልል 👏👏👏 ክብርለቅድስገብሬኤልክብርለመቤቴእኳንደስአላችውእኳንእመቤቴቀርበችሺገብሬኤልንክርስትንበመሆኔእዴትደስእዳለኝእግዚብሔርይመስገንአሜንአሜንአሜን❤❤❤❤
መታደል ነው እንደዚህ አይነት ባል ከእግዚአብሔር ሲሰጥ
ቅዱስ ገብርኤልን ሳይ እባ ተናነቀኝ 😢