ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የብሩክ አባት ከድራማው ይውጣ ሞራን ይነካል 😢😢 ጀዝባ ነው ይውጣ የምትሉ 👍👍 አሳዩኝ
😂😂😂😂
በጣም ከኢትዮጵያም መውጣት አለበት😂😂
@@bntdxb6726ጨረሽ ከእትዮ የችስ ጉድነዉ
@@bntdxb6726😂😂😂😂😂😂
@@bntdxb6726😅😅😅😅
በሳምንት 2 ግዜ ይለቀቅልን የምትሉ 👍👍👍 ድል ለተገፋው አማራ 💚💛❤✅✊
🌹🌹
💪💪💪💪
አረ አራት ግዜ ይሁን
👍👍👍👍❤❤❤
💪💪💪💪💪💪💪
የብሩኬ እናት ሰወዳት ደግሞ ሰትችልበት ❤❤❤❤❤
እኔራሡ ስወዳት ❤❤❤❤❤❤
እናት 1000 አመት ትኑር
yasantal zelalem tnur
ሣህ አሚንንንንን
የብሩክ እንጀራ አባት ከድራማዉ ይዉጣ ምትሉ አይኑ ይዉጣና😡😡
ለምን ? እሱም አንድ እኛ የማናውቀው የብሩክ እናት የምታውቀው ነገር አለ ተረጋጊ 😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@@genetnegash3152 አቃጥሎ ሊደፋኝ ነዉ ወገን😃
@@genetnegash3152😂😂😂😂 ወየው በሳቅ ፈገግ አረክሺኝ የምር
እረ የኒን ሀሳብ ነበር 😂😂
@@genetnegash3152ወይኔ እናን ልጆች በሳቅ😂😂😂😂❤
ወይኔ የብሩኬ እናት ስወዳት የኔ ቆንጆ እናትነት ❤❤❤❤❤❤
ፍትህ እሰረ ቤት ላሉ ወገኖቻችን
ትክክክክል ፍትህ ፍትህ
Fatre yirdan❤
ትክክልፍትህ
ፍትህህህ
E'r yetebikachewu men fitghe ale😊
የፍቅሩ ለቅሶ ይቅርና ልጆች ጠንክረው ሰርተው የቤተሰብ ህይወት መለወጥ በሚለው ይሁን ብሩክ የናቱን ይወት መለወጥ ነው ያለበት
ተማሪዎች በጣም ጥበብ አላቸው ድምፃችሁ ደስ ይላል
🎉❤🎉❤❤❤❤በጣም
የብሩኬ አባተ የወጣ በጣም ነዉ ነግግሩ የሚሰጠላዉ የወጣ የምትሉ 👍👍
ይሄ እኮ ካራክተር ነው እኩይ ገፀ ባህሪያት በተመልካች ዘንድ አይወደዱም ሙያው ውስጥ ብትሆን ይገባሀል
የብሩኬ ህይወት የእኔ ህይወት ነው እኔም ይህን ህይወት ቀምሸዉ ነው ያደኩት ዛሬ ግን ያሁሉ ነገር አልፎ እራሴን ቺዬ ልጄ ብሎ ሲጠራኝ ያሰለፍኩት ከምግብ ላይ ተሰድቤ የተባረርኩት ትዝ ይለኛል የእናቴ እይን አይኔን እያየች የምትሳቀቀዉ ነገር አረ ስንቱን አለፍኩት 😢😢😢😢
😢😢😢😢😢 አልሃምዱሊላህ በይ የኔ ውድ ሁሉም አልፎ ራስሽን መቻልሽ
@@ወሎገነቴሚዲያ አዎ አለፈ ፈጣሬ ምን ይሳነዋል ግን ፊልሙን ሳየወ ከእኔ ህይወት ተመሳሳ ሲሆን አለቀስኩ 😭😭
@@hanaguj9707 የኔውዲ የማያልፍ ቀንና የማይናጋ ለሊት የለም አልሀምዱሊላህ በይ❤❤❤
ፍትሐ አዲስ አበባ ለተሠሩ ወገኖቻችን 😢😢😢
በጣምማንይስማነ
ፍትህ ለአማራ ህዝብ ፍትህ እስርቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ፍትህ ለኢትዩ ህዝብ በሙሉ😢😢😢😢
ፍትህ ላራጁ እና ለገዳዩ ለቡዳ እና ለጠንቋይ ለደብተራ እና ለአህያ ለነብሰ በላ እና ለጨካኙ አማራ😂😂😂ፈጣሪ ገና አማረ የሚባል የተረገመ ፍጡር እኛንላይ ያወረደው ግፍ ገና አልተነካም ጅማሬው ነው ፈጣሪ የእጃቹ ይሰጣቹ አንድ በአንድ😢
የብሩኬ አባት ከድራማው ይወጣ የምትሉ አሚሮ ይነካል ንግግሩ በተረፈ ሁሉም ደስ ይላሉ ሰላም ለኢትዮጵያ በእየ እመነታችሁ ፀልዩ😢
እኔ
እውነት ነዉ
እዉነትነዉ ከመን አለፈ
ውይ የብሩክ እናት እዴት እደምወዳት የኔውድ እናት የናትነት ፍቅር ታስተምራለች❤❤❤
ፍትህ በተወለዱበት ባደጉበት ሀገር እስር ቤት ለሚሰቃዩ አማራወች😢😢😢😢😢😢
ጋዳል ግበዉ
ወለጋ 😢
Awfzadnxubbm!adyi❤❤
በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው ተሎተሎ ይለቀቅልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው በሳምት ሁለት ቀን ይሁን የምትሉ
በጣም ደሰ የማሚል ፈልም ነው ተሎ ተሎ ይለቀቅልን👍👍
እረ ክፍል 10 አልተለቀቀም
የብሮኬ እናት የምር እናት ናት ልክ እናቴ ትመስለኛለች ኡፍ ኡሚ ፈገግታዋ ሁሉ ነገርዋ😘😘😘ቀጣይ ቶሎ ልቀቁልን
Wweacsthagizv lznl🎉🎉🎉h?bxkod
ፍትህ በስደት ለሚሰቃዩት ወድምቻቺን😢😢😢😢😢😢
ብሩክ መጨረሻቹሁን ያሳምርላቹሁ የኔ ሁለት ከርታቶች የናተመጨረሻ ካመረ ኢቶጲያምመጨረሻዋያምራል ድል ለተገፍአማራዋን እናለቡርኬ
እውነት ነው
ግን ባጣም የጣለዉት ነገር ብኖር የቡሩኬ አባት ምላስ ና ስድቡ 🙄😡 እናት ለዛለለም ትኑር ❤🎉
ለፊልም ነዉ ይስሩብት ምርጥ ፊልም ነዉ 👍👍👍
😅azxcbwypppadgklmbeo❤
እናት ለዘላለም ትኑር ውይ ስወዳት የብሩኬ እናት ❤❤❤❤❤❤ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን በጉጉት ልሞት ነው😊😊
❤❤❤❤❤
ድል ለፍኖ ወገኔ💚💛❤🇪🇹🐅🐅🐅🐅
በጣም ደስ ይላል በርቱ ሳምንት መጠበቅ ግን ልባችንን ሰቀለው በሳምንተ ሁለት ግዜ ቢሆንልን ❤❤❤❤❤
*ዋው ልጆቹ ድምጻቸው አንደኛ ነው በርቱልን*
የምር ሽማግሌዉ ባይገባ ለሚለጥቀዉ ደስ ይላል ለፊልምቢሆን ደበረኝ ሰዉየዉ አስተያየት መስጠት ግድ ነዉ ኤጭሌላዉአሪፍነዉ❤❤❤
ከመተቸታችሁ በፊት ስለ አንታጎኒስት ካራክተር እኩይ ገፀ ባህሪያት ይግባችሁ አንድ ፊልም ላይ እኩይ ገፀ ባህሪያት ለፊልሙ ማማር ወሳኝ ናቸው ግን መጨረሻቸው ያማረ አይሆንም
ህይ የብሩክ አባት ተብየዉ አዳይገባ ካሁን በሗላ ሢሥጠላ የወጣ የሚል ላይክ
በብሩኬ አባት በመቃጠሌ የተነሳ ደሜጨመረ😢😢😢
አላህ ይድፍህ የብሪኬ አብት ተብየው ይሄ ሰው አያስፈልግም ለፈሊሙ አኡዙቢላ ❤❤አይዞሽ እናት ትኑር ለዘላለም❤❤❤❤
@@toybaahmed7246ኧረ የተሠጠውን ካራክተር ነው የሚሰራው
የቡሩክ ኣባት ከድራማዉ ይዉጣ የምትሉ ኣሳዪኝ እጭ 😢😢😢
የሃና ጓደኛ በሳቅ ገደለችኝ ፊዮሪን ስትሃይ እምትደነብረው ነገር😂😂😂
እናኤራሡበጣምነወየሣኩት
ኤጭ የብሩኬ አባት ንግግሩም ተግባሩም ልክ አይደለም በጣም አበዛ😏 እናት ስትሰቃይ ማየት የማል😢😢😥😥😥
የብሩኬ እናት በጣም ደሴ ትለኛለች ሰወዳት ደግሞ ሰትችልበት 💕💕💕💕😍😍😍😍😍አባቱ አይምሮ የሚነካ ንግግር ነው ሚናገርው
በጣምደስስይላል የብሩክ አባት ተብየው በጣም ከበድ ሰው ነው የሚነገረው ቃል የቡሩኬናት ደስስትል ፀባዯ ፍቅሯ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የብሩኬ እናት ደስ ስትል❤❤❤
የዛሬው በጣም ደስ ይላል ስአት ትንሽ ጨምሮአል እየጨመረሁ ህዱ በረቱ ግን አረ በሳምንት ሁለቴ ለማድረግ ሞክሩ እግዚአብሔር አምላክ እትዮጵያ አገራችን ሰላም ያድርግልን
አሜንዬ ምርጥ እህት ነሽ ደስ ትላላቹ ምርጥ ድራማ ነው አትጥፉ❤❤❤❤❤
ውይይ አባት ተብየው ከእድዝህ ያለ ውድ እግዚአብሔር ይስውርን😢
ሀኒቾ አሁንም ገልያድ መጣልሽ 😃ደና ተረጋግተሽ ነበር አይ
የኔ መዳምና የብሩኬ አባት ካፍቸው የሚወጠው መረዝ ነው ቅጭላት ያዞራል አምላኬ ሆይ ሀገራችን ሰላም አረግልን አነ በቃቹ ብለህ በሀገራችን በሰላም አኑረን ፍትህ ለንጹሃን የአማራ ፍኖ ህዝቦች የብሩኬ አናት ልክ እዳማረው ህዝብ ቆስለነል😢
ወይኔ ተለቋል ብየ ሠፍ ሥል ገና 😢
እኔምበይነበር
እኒም
ኧረቶሎይለቀቅ የምትሎ በላይክ አሳዩኝ
yas
አይይይ ፍቅር በፊልም ብቻ ሆኖ ቀረ😢😢😢
Low key ye biruke abat is so funny 😅 becha One love afela fikir ❤🩹
የብርክእናት ደስስትል እናትእኮ ሁሉንቻይናት የባሏን ድብድብ ስድብቻላ ፍገገተዋ🥰🥰🥰
የብሩኬ እናት የምትወዱ በላይክ ❤❤❤❤❤
ፍትህ ለአማራ ህዝብ ለታሰሩ ወንድሞቻችን ና እህቶቻችን😢😢😢😢
ማነወሰ እደኔ ዬብሩኬ አባት በሳቅ ዬሚገለው 😜😜😜😁😁😁😁😁
የቡርክ አባት ይረብሻል ጭራሽ ለድራማው አይመጥንም
ዋው በጣም ደስ ይላል ቢያንስ ከበፊቱ አሁን ይሻላል። ግን በቻላቹት አቅም ቶሎ ቶሎ ይለቀቅልን😢😢
አሜንዬ የእህትነት ጥግ🥰🥰የብሩኬ አባት አላህ ይናእልክ😡
አባቴ ይሙት ሲሸልል ልጁ እንዴት እንዳስደነገጠኝ😂😂😂
🎉❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉🎉በጣም ደስ ትላላችሁ ተማሪወች❤❤❤❤🎉
እኛ አሁን ከዝ ሰዉዬ ምን እንመር አራ ከድራመዉ ይዉጠ የምትሉ👍ምንም የምያስተምርነገር አይዴለም 😢
አባትየው አሁን ላይ ሀረካቱ ጨምሮአል😂😂😂
😅😅ክክክክ
በርቱ ጎበዝ ፍትህ ለሚከላታው ቤት ኖሮት ያለቤት እብርድ እውርጭ ለይ ለሚገላቱ ለአማራ ወገን ግን እስከመቼነው
ትምርት ቤት ይፎከራልዴ ግን ደስ ሲሉ😂ብሩኬ ሲያሳዝን እውነተኛ ታሪክ እስከሚመስለኝ ደርስ አባቱ እየሰከረ እየመጣ እናቱንም አባቱንም ሲሰድባቸው ያሳዝነኛል😢😢ለዚህ ለሰካራም ብር መስጠቷ ያናድለኛል ትታው አትሄደውምዴ እንደዚህ እያወረደባት🙄
ኸረ በሳቅ ያለኮላ😂😂😂
Yebiruk abat😭😭yanadal😭😭😭😭😭😭
ሀና ሀኒቾ እወድሻለሁ ለፈተናው ፀንተሽ ታገሽ ብሩክ ተርታልኝ ጀግና
በጣም ደስይላል ቶሎ ቶሎ ልቀቁት❤❤❤❤❤
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
አሪፍነው በርቱ በሳምት ሁለተየ ቢሆን
ከዚያም በላይ❤❤❤❤❤
@@sawa8227❤❤❤❤❤
ውይ ሀንቹ😢መጣይላቸው😂እስተሚለቀቅ እደት እደጓጎህ😢😂😂😂
አረ የቡሩኬ አባት በጣም ነው የሚያስጠላው አስወጡት የሚናገረው ነገር በጣም ያስጠላል 😥
የብሩክ እናት ፈገግታዋ ይበቃል🥰🥰😘
የብሩኬ አባት ድራማውን አቆረፈደው ከዚህ ወላጂ ምን እንማር ቡሃላ ስህተቴ ገባኝ ይቅርታ ሊጠይቅ ነው ግን ልብ ሰብሮ ይቅርታ አይዋጥም።
የመዳም ቅመሞች እስኪ ስብስክራይብ አደርጉኝ ከመዳም ኩሽና ናኝ ለአዲስ አመት አስር ሺ ልገባ ❤🙏
@@ተምሬየቦረናዋኮመንት አስቀምጭ እመጣለው
እንደማመር እኔም አዲስ ዩቱብ ከፍቼ
❤❤❤❤❤❤❤❤
እሺ
የተማሪዎቹ ድምፅ ዋዉዋዉ❤❤
ማጀብያውን ከጌም ኦፍ ትሮን ነው የተዋሳችሁት?
ሀኒቾ ናፍቃኝ ነበር መጣች አይ እናት 🥰🥰🥰😘😘
ይሄ የብሩክ አባት ተብየዉን መኪና በገጨዉና በሞተ😢😢😢😂😂😂😂😂
ልሳቅ ላልቅስ ኧረ ልሳቅ መሠል ክክክክክክክ
ቶሎ ቶሎ ይለቀቅ በጣም ነዉ የምወዳችሁ በርቱ❤❤
የብሩኬ እናት ደስ ስትል ትክክለኛ የኢትዮጲያዊነት ባህሪ ለዛዉም የድሮ እናቶች ❤❤❤
እንደ ብሩኬ አይነት አፍቃሪ ዎችን ያብዛልን
ጀግናብየሻለሁ አጥበሸ አሠጥተሽው ቢሆን ወይ ንግግሩ አጀት ይበጥሳል
የብሩክ አባት የእውነት ካልሆነ ምናልባት ፊወሪ እህቱ ልትሆን ትችላለች ብሎ የገመተ ማነው እደኔ😊
ኔም ገመትኩኝ ከምር
ፍትህ በሳኡድ አረቢያ ለሚሰቃዩ እስረኞች ከ600 በላይ ህፃናት መሞታቸው ተዘግቧል ፍትህ ያለምግብ ለሚሰቃዪ ለሳኡድ እስረኞች
ውይኔ የብርክ እነቴ ወለሂ እኔን እነት ማሰለኝ እነት ሽ አማት ኑር የኔ ከረተተ ቶሎ ብለቹ ቀጥይ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የብሩክ አባት በጣም ነው የሚያስጠላው
ቶሎ ቶሎ ይለቀቅ የምትሉ❤❤❤❤
የብሩኬ አባት በሳቅ ሆዴን አሣመመው ወላሂ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
የብሩኬ እናት ግን በጣም ነው ደስ ምትለኝ
ለምንድነዉ ብሩኬ አሳዘነኝ ለምንድነዉ እልፍስልደሞ መለሰ ያስቀኛል ተመቸኝ❤❤❤❤😅😅
እፍፍፍፍፍ የቡርኬ እናት😢😢😢😢
ለምን ሙሉውን አትለቁልንም
የብሩከ እናት ስወዳት ❤❤❤❤
የብሩኬእናትበጣምደስትላለች❤❤❤
የብሩኬ አባትን በፈጠራቹ ሌላ ካራክተር ስጡት ወይ አስወጡት ኤጭ
❤❤❤❤wooooow❤❤❤❤
የብሩኬ አባት ግን አይነፋም በጣም ነዉ የምናደድበት
አምላኬ ሆይ ትግስቱን ስጠኘ
እረ የብሩክን አባት አሥወጡት ምኑ ያልተማረ ነዉ😢😢😢😢😢😢
Adry qaxiy kifil tool liqeku .......?
ዉይ ብሩኬንና ሀኒቾን ባታጣላቸዉ ፊወሪ መጨረሻዉናፈቀኝ❤❤❤❤
ኧረ ፊዎሪ ጋር ቢሆን ነው ሚያምረው ሃና ጋማ አይነፋም
@@Mቀብራራዋየሀበሻልጅ-x1rአረ ከሀንቾ ጋር ብሆን አረፈ ነዉ መጨረሻው ናፈቀኝ
ሠላም ለሀገራችን ያረብ ፍትህ ለእስረኞቸ
Waw yabkal I love you so much who agree be like asayugn ❤❤❤
ብሩኬ የኔ የዋህ❤
የፊከራው ነገርስ😅😅😅❤❤❤❤
ዉይይይ የብሩክ አባት ምናለ ቢወጣ አቃጠለን እኮ
በቃ ቡሩኪን ከዝቺ ልጅ ጋር ፍቅር ልይዛው ነው ጌታ ነገሮኝል❤😂
ዉይይየብሩኪናትስወዳቸዉ💓💓 ፋሲካየሆኑእናትናቸዉፍትህ በአራትም ማህዘንለሚሰቀዬወገኖቻችንቀጠዩንበጉጉትእንጠብቃለን
በጣም ነው የምታምሩት እሽ 👍👍👍👍👍

ትምርት ቤት ይፎከራልዴ ግን ደስ ሲሉ😂
ብሩኬ ሲያሳዝን እውነተኛ ታሪክ እስከሚመስለኝ ደርስ አባቱ እየሰከረ እየመጣ እናቱንም አባቱንም ሲሰድባቸው ያሳዝነኛል😢😢ለዚህ ለሰካራም ብር መስጠቷ ያናድለኛል ትታው አትሄደውምዴ እንደዚህ እያወረደባት🙄
ኸረ በሳቅ ያለኮላ😂😂😂
Yebiruk abat😭😭yanadal😭😭😭😭😭😭
ሀና ሀኒቾ እወድሻለሁ ለፈተናው ፀንተሽ ታገሽ
ብሩክ ተርታልኝ ጀግና
በጣም ደስይላል ቶሎ ቶሎ ልቀቁት❤❤❤❤❤
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
አሪፍነው በርቱ በሳምት ሁለተየ ቢሆን
ከዚያም በላይ❤❤❤❤❤
@@sawa8227❤❤❤❤❤
ውይ ሀንቹ😢መጣይላቸው😂እስተሚለቀቅ እደት እደጓጎህ😢😂😂😂
አረ የቡሩኬ አባት በጣም ነው የሚያስጠላው አስወጡት የሚናገረው ነገር በጣም ያስጠላል 😥
የብሩክ እናት ፈገግታዋ ይበቃል🥰🥰😘
የብሩኬ አባት ድራማውን አቆረፈደው ከዚህ ወላጂ ምን እንማር ቡሃላ ስህተቴ ገባኝ ይቅርታ ሊጠይቅ ነው ግን ልብ ሰብሮ ይቅርታ አይዋጥም።
የመዳም ቅመሞች እስኪ ስብስክራይብ አደርጉኝ ከመዳም ኩሽና ናኝ ለአዲስ አመት አስር ሺ ልገባ ❤🙏
@@ተምሬየቦረናዋኮመንት አስቀምጭ እመጣለው
እንደማመር እኔም አዲስ ዩቱብ ከፍቼ
❤❤❤❤❤❤❤❤
እሺ
የተማሪዎቹ ድምፅ ዋዉዋዉ❤❤
ማጀብያውን ከጌም ኦፍ ትሮን ነው የተዋሳችሁት?
ሀኒቾ ናፍቃኝ ነበር መጣች አይ እናት 🥰🥰🥰😘😘
ይሄ የብሩክ አባት ተብየዉን መኪና በገጨዉና በሞተ😢😢😢😂😂😂😂😂
ልሳቅ ላልቅስ ኧረ ልሳቅ መሠል ክክክክክክክ
ቶሎ ቶሎ ይለቀቅ በጣም ነዉ የምወዳችሁ በርቱ❤❤
የብሩኬ እናት ደስ ስትል ትክክለኛ የኢትዮጲያዊነት ባህሪ
ለዛዉም የድሮ እናቶች ❤❤❤
እንደ ብሩኬ አይነት አፍቃሪ ዎችን ያብዛልን
ጀግናብየሻለሁ አጥበሸ አሠጥተሽው ቢሆን ወይ ንግግሩ አጀት ይበጥሳል
የብሩክ አባት የእውነት ካልሆነ ምናልባት ፊወሪ እህቱ ልትሆን ትችላለች ብሎ የገመተ ማነው እደኔ😊
ኔም ገመትኩኝ ከምር
ፍትህ በሳኡድ አረቢያ ለሚሰቃዩ እስረኞች ከ600 በላይ ህፃናት መሞታቸው ተዘግቧል ፍትህ ያለምግብ ለሚሰቃዪ ለሳኡድ እስረኞች
ውይኔ የብርክ እነቴ ወለሂ እኔን እነት ማሰለኝ እነት ሽ አማት ኑር የኔ ከረተተ ቶሎ ብለቹ ቀጥይ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የብሩክ አባት በጣም ነው የሚያስጠላው
ቶሎ ቶሎ ይለቀቅ የምትሉ❤❤❤❤
የብሩኬ አባት በሳቅ ሆዴን አሣመመው ወላሂ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
የብሩኬ እናት ግን በጣም ነው ደስ ምትለኝ
ለምንድነዉ ብሩኬ አሳዘነኝ ለምንድነዉ እልፍስልደሞ መለሰ ያስቀኛል ተመቸኝ❤❤❤❤😅😅
እፍፍፍፍፍ የቡርኬ እናት😢😢😢😢
ለምን ሙሉውን አትለቁልንም
የብሩከ እናት ስወዳት ❤❤❤❤
የብሩኬእናትበጣምደስትላለች❤❤❤
የብሩኬ አባትን በፈጠራቹ ሌላ ካራክተር ስጡት ወይ አስወጡት ኤጭ
❤❤❤❤wooooow❤❤❤❤
የብሩኬ አባት ግን አይነፋም በጣም ነዉ የምናደድበት
አምላኬ ሆይ ትግስቱን ስጠኘ
እረ የብሩክን አባት አሥወጡት ምኑ ያልተማረ ነዉ😢😢😢😢😢😢
Adry qaxiy kifil tool liqeku .......?
ዉይ ብሩኬንና ሀኒቾን ባታጣላቸዉ ፊወሪ መጨረሻዉናፈቀኝ❤❤❤❤
ኧረ ፊዎሪ ጋር ቢሆን ነው ሚያምረው ሃና ጋማ አይነፋም
@@Mቀብራራዋየሀበሻልጅ-x1rአረ ከሀንቾ ጋር ብሆን አረፈ ነዉ መጨረሻው ናፈቀኝ
ሠላም ለሀገራችን ያረብ ፍትህ ለእስረኞቸ
Waw yabkal I love you so much who agree be like asayugn ❤❤❤
ብሩኬ የኔ የዋህ❤
የፊከራው ነገርስ😅😅😅❤❤❤❤
ዉይይይ የብሩክ አባት ምናለ ቢወጣ አቃጠለን እኮ
በቃ ቡሩኪን ከዝቺ ልጅ ጋር ፍቅር ልይዛው ነው ጌታ ነገሮኝል❤😂
ዉይይየብሩኪናትስወዳቸዉ💓💓 ፋሲካየሆኑእናትናቸዉ
ፍትህ በአራትም ማህዘንለሚሰቀዬወገኖቻችን
ቀጠዩንበጉጉትእንጠብቃለን
በጣም ነው የምታምሩት እሽ 👍👍👍👍👍