Selante Bewora...Solomon Yirga

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 50

  • @dagmawiandualem9749
    @dagmawiandualem9749 ปีที่แล้ว +7

    Elias Melka 😭😭😭

  • @godisgoodallthetimejesusis6006
    @godisgoodallthetimejesusis6006 5 ปีที่แล้ว +12

    ኦኦ ኢየሱስ 😢😢😭😭 እንዲዉ ብቻ ልበል ተመስገን 🙏🙏🙌🙌 ተባረክ ሶልየ.

  • @kirubelsebsbe4767
    @kirubelsebsbe4767 3 ปีที่แล้ว +4

    Elias Melka, love this song

  • @tigistyaredtg7348
    @tigistyaredtg7348 2 ปีที่แล้ว +2

    It is a 1000,000 time but still leasing this song.

  • @DanielDaniel-nk5km
    @DanielDaniel-nk5km 8 ปีที่แล้ว +5

    mezemurocheh hulu yetebareku nachew Geta Eyesuse zemenehen betesebehen agelegelotehen hulentenahen yebarek le Geta keber yehun

  • @keyadesalegn8032
    @keyadesalegn8032 6 หลายเดือนก่อน

    The thing that Elias melaka touches will never exile from our inner soules

  • @derejeabebe712
    @derejeabebe712 3 ปีที่แล้ว +4

    Amazing Song !!!! Almaty God bless you in all life time !!!!

  • @ስኖርምለጌታስሞትምለጌታየ
    @ስኖርምለጌታስሞትምለጌታየ 3 ปีที่แล้ว +3

    አሜንንንን አሜንንንንን እልልልልልልልልልል ሃሌሉያ አሜንንንንን እስይ እየሱስ ጌታ ነዉ ብሩክ ነህ ሶል

  • @habtamutadesseofficial8540
    @habtamutadesseofficial8540 7 ปีที่แล้ว +2

    sol zemenek yebarek mezmurochik bemulu menfesawi yezetachewu migerem new tsega yebezalek! we love you.

  • @debora934
    @debora934 2 ปีที่แล้ว

    ሞቴ በሂወት ተቀይራል አሜነ ያሣረፈ ጌታ ይባረክ ዛሬም በመዝሙርህ እንባረካለን😭😭😭

  • @meseretmamo2768
    @meseretmamo2768 3 ปีที่แล้ว +3

    Tebark more bless you

  • @misrakroyer4968
    @misrakroyer4968 3 ปีที่แล้ว +4

    Egizabeher melkam new ✝️

  • @selamyihun2451
    @selamyihun2451 9 ปีที่แล้ว +12

    i love this song

    • @Daniel-to3kz
      @Daniel-to3kz 7 ปีที่แล้ว +1

      selam yihun enenm I love it

  • @abrambetragejageja2546
    @abrambetragejageja2546 3 ปีที่แล้ว +2

    Brother.god.blesse.you
    Best.gospel

  • @zewdutadesse418
    @zewdutadesse418 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ሞት በህይወት ተተክቶ እንዲሁ ብቻ ተመስገን እላለሁ ቃላት ስለማይገልጠው ውለታው

  • @hiwotterefe9503
    @hiwotterefe9503 8 ปีที่แล้ว +3

    wow keber leysus yehu tebarek wedaji

  • @selamawitgkebede4239
    @selamawitgkebede4239 3 ปีที่แล้ว +5

    ወንድሜ እውነት ብልሃል ለትልቁ አምላካችን ስለአደረገልን ነገር ሁሉ ልንከፍለው የምንችለው
    ተ - መ -ስ - ግ- ን ማለት ነው ክብር ለምንወደው
    ለጌታ እየሱስ ይሁንልን አሜን እሜን:

  • @yaregalmatso7027
    @yaregalmatso7027 3 ปีที่แล้ว +1

    amen amen......tebarek sol.

  • @meryztn6601
    @meryztn6601 5 ปีที่แล้ว +4

    Uuuuuffff getayi nuro yezalalami hate bicha new 😭😭😭

  • @dinad359
    @dinad359 4 หลายเดือนก่อน

    Temesgen yene geta Temesgen ❤❤❤😊😊😊

  • @sandidyala9058
    @sandidyala9058 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉😢😢😢🙏🙏❤️አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @deborahjesus1629
    @deborahjesus1629 3 ปีที่แล้ว +3

    GOD bless you more and more

  • @reality165
    @reality165 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ። በዝማሬዎችህ እጅግ በጣም ለዓመታት ተባርኬያለሁ። የመታመምህን ጉዳይ ስሰማ ወንድሜን ብዬ በምችለው ሁሉ ካንተ እና ከቤተሰብህ ጎን ለመቆም ቃል ገብቻለሁ። በአካል ባንተዋወቅም በጌታ ወንድሜ ነህ። ሀይል እና ማዳን የእግዚአብሔር ነዉ። እፀልያለሁ 🙏🙏🔥🔥🔥

  • @mathiwososebo7289
    @mathiwososebo7289 3 ปีที่แล้ว +2

    God bless you more

  • @birukarbas5484
    @birukarbas5484 3 ปีที่แล้ว

    Fetehegne tefetichalew, ewinet new geta

  • @አለም773
    @አለም773 ปีที่แล้ว

    ሳልዬ ሁሉም በልባችን ውስጥ ትኖራለህ 😭😭😭😭💔💔💔💔💔ነብስ ይማር 🥺😭😭😭

  • @JojoJojo-kc3nd
    @JojoJojo-kc3nd 3 ปีที่แล้ว

    Egeziyabehare abezeto yibarekeh

  • @mebratuwonjala664
    @mebratuwonjala664 3 ปีที่แล้ว

    Amen God bless you Sol

  • @hopeofglory1600
    @hopeofglory1600 4 ปีที่แล้ว +2

    Thank you Lord

  • @ebba5445
    @ebba5445 3 ปีที่แล้ว +3

    LOVE,jesus,🙌🙌🙌❤❤❤

  • @deborahjesus1629
    @deborahjesus1629 3 ปีที่แล้ว +2

    Amen amen amen hallelujah 🙏

  • @erma9171
    @erma9171 ปีที่แล้ว

    Weyne des sil mezmuru❤❤❤

  • @deborahjesus1629
    @deborahjesus1629 3 ปีที่แล้ว +2

    Hallelujah hallelujah hallelujah 🙏

  • @tizitalameso35
    @tizitalameso35 3 ปีที่แล้ว

    Amen amen haleluja!

  • @almazfeleke8811
    @almazfeleke8811 3 ปีที่แล้ว

    Berke bele!!!

  • @lydiahana5616
    @lydiahana5616 4 ปีที่แล้ว +6

    አርነት ፡ ነፃ ፡ ወጥቻለሁ ፡ እርሱ ፡ ለቅቆኝ ፡ ተለቅቄያለሁ
    አልሄድ ፡ ወደኋላ ፡ ወደፊት ፡ እራመዳለሁ
    እርሱ ፡ ከከፈተው ፡ አትገባም ፡ የሚለኝ ፡ ማነው
    ሸክሜን ፡ ጣለ ፡ ቀንበሬን ፡ ሰበረ ፣ እዳዬም ፡ በርሱ ፡ ተከፈለ
    አለኝ ፡ አልጥልህም ፡ አልተውህም ፣ ፍጹም ፡ ከእጄ ፡ አላወጣህም
    መርጬሃለሁ ፡ ምንም ፡ ነገር ፡ አያስፈራህም

    • @እየሱስከሁሉበላይነው
      @እየሱስከሁሉበላይነው 4 ปีที่แล้ว +1

      አዝማቹ በፁፉ። በትፅፍ ዴስ ይላል። ካዎቀሽ።
      የአባቴ ልጅ ያልገባን ቦታ ስላሌ ነዉ እሽ

    • @mimidesalegn1225
      @mimidesalegn1225 3 ปีที่แล้ว

      Thbarkilgn

    • @lydiahana5616
      @lydiahana5616 3 ปีที่แล้ว

      @@እየሱስከሁሉበላይነውእሺ ወዳጄ💐💚

    • @lydiahana5616
      @lydiahana5616 3 ปีที่แล้ว +2

      አዝ፦ ስላንተ ፡ ሲወራ ፡ ሲነገር ፡ ቢዋል ፡ ቢታደር
      የሚበቃ ፡ አይደለም ፡ ብዙ ፡ ነው ፡ ያረከው ፡ ነገር
      እንዲሁ ፡ ብቻ ፡ ልበል ፡ ተመስገን
      ቃላት ፡ አይገልጸውም ፡ ያረከውን ፡ ነገር (፪x)
      ሞቴ ፡ በሕይወት ፡ ተቀይሮልኛል ፡ ኑር ፡ ብለህ ፡ ፈቅደህልኛል
      በምድር ፡ በርዝመቷ ፡ በስፋቷ ፡ በላይ ፡ በላይ ፡ በከፍታ
      እንድወጣ ፡ እንድገባ ፡ ፈቅደህልኛል
      የሚይዘኝ ፡ የለም ፡ ከፊቴ ፡ ወጥተህልኛል (፪x)
      አዝ ፦ ስላንተ ፡ ሲወራ ፡ ሲነገር ፡ ቢዋል ፡ ቢታደር
      የሚበቃ ፡ አይደለም ፡ ብዙ ፡ ነው ፡ ያረከው ፡ ነገር
      እንዲሁ ፡ ብቻ ፡ ልበል ፡ ተመስገን

    • @lydiahana5616
      @lydiahana5616 3 ปีที่แล้ว

      በጣም ይቅርታ መጠየቅ እፈልጋለሁ አሁን ነው ያየሁት ሌላው ግዚ ወኪ መዝሙር ብላችሁ ዌብሳይት ላይ ሁሉም መዝሙሮች አሉ ተባረኩ🌷💚

  • @JojoJojo-kc3nd
    @JojoJojo-kc3nd 3 ปีที่แล้ว

    sole tebarke

  • @aliye9320
    @aliye9320 3 ปีที่แล้ว

    Be blessed 🙏

  • @bertukanberehanu8754
    @bertukanberehanu8754 ปีที่แล้ว

    ❤❤ቀቀቀቀ

  • @Asinakech-mz4pn
    @Asinakech-mz4pn 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤😥😥😥😘😘😘😘🔥🔥🔥

  • @reality165
    @reality165 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ። በዝማሬዎችህ እጅግ በጣም ለዓመታት ተባርኬያለሁ። የመታመምህን ጉዳይ ስሰማ ወንድሜን ብዬ በምችለው ሁሉ ካንተ እና ከቤተሰብህ ጎን ለመቆም ቃል ገብቻለሁ። በአካል ባንተዋወቅም በጌታ ወንድሜ ነህ። ሀይል እና ማዳን የእግዚአብሔር ነዉ። እፀልያለሁ 🙏🙏🔥🔥🔥

  • @abdul-maliksomo7466
    @abdul-maliksomo7466 ปีที่แล้ว +2

    Elias Melka 😢