ውሽማ በገጠር አዲስ አማርኛ ድራማ 2022 New Amharic Drama 2022 || Seifu on ebs

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 424

  • @emutube6233
    @emutube6233 2 ปีที่แล้ว +5

    በርቱልን በጣም አሰተማሪ ቪዲዮ ነው እምታቀርቡልን ጎበዞች 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👏👏👏👏👏

  • @teduadaayal2841
    @teduadaayal2841 3 ปีที่แล้ว +24

    አቤት ጉድ የገጠር ሰው ሲሰርቅ ማስጠላቱ😫አቤቱ ከዚህ ሰውረን 🙏🙏🙏

  • @loveandkindnessinternation2321
    @loveandkindnessinternation2321 2 ปีที่แล้ว +1

    በየጊዜው በአካባቢያችን ሁኔታ ላይ ያተኮረ በዚህም ሆነ በተመሣሣይ ሚድያዎች ይህን የመሳሰለ የገጠር ነገር ይቀርባል በእውነቱ ጥብ አስተሜሪ እንደመሆንዋ ህዝባችን ከመሀይምነት የሚላቅበትን ጎታች ከሆኑ በህላዊና ማህበራዊ ችግሮች ተላቆ ሌሎች ክልሎች ከደረሱበት አገራችንም በስፋት ለመበልፀግና ለማደግ ከምታደገው ጥረት አኳያ ነሚያፈጥንና የሚያተጋ ኘሮግራም ብታዘጋጂ እንጂ ይኸ ከጥንት አያቶቻችን ያሳለፉት እኛም ልጆቻቸው የምናውቀውን ነገር ከማቅረቡ ዘመኑን የጊዜውን እድገት ተቋዳሽ ጀሚያደርገን ዝግጅት እንደሚቀርብ ተስፋ አለኝ

  • @saratube8487
    @saratube8487 2 ปีที่แล้ว +3

    ክክክክክክክክክክክክ አይ የገጠር ነገር ያስቀኛል በሉ የውሽማ ትዝታ ያለባችው ጥሩ ነው

    • @tewahdohaimanote
      @tewahdohaimanote 2 ปีที่แล้ว

      ሙሽራው ተዋረደ። ድንግልና መውሰድ አቃተው th-cam.com/video/3Wi-aE6Xc30/w-d-xo.html

  • @ራቢወሎየዋነኝ-ሐ2መ
    @ራቢወሎየዋነኝ-ሐ2መ 2 ปีที่แล้ว +5

    አጥር ዘሎ ሲህድ ውሸሜ ደስ ይላል አለች አይቴ እደዝህ ነው 🤣🤣🤣🤣👌

  • @dawitdejene2204
    @dawitdejene2204 2 ปีที่แล้ว +1

    በትክክል ተሣርቶል።

  • @hayateyoutube4513
    @hayateyoutube4513 9 หลายเดือนก่อน

    ወይ ካሤ ሠለሞን ወየው ይንቢዶማ ሠፈር ወሥጀነው የማሣይ ውይ😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mesitube4406
    @mesitube4406 2 ปีที่แล้ว

    በርቱ በርቱ ያገሬ ልጆች ወይ ጉድድ

  • @mesiymesiy6999
    @mesiymesiy6999 2 ปีที่แล้ว +15

    ኧረ በሳቅ ሞትኩኝ 😁😁😁🙆🙆🙆😂😂

  • @ህሌናዳኛቸዉ
    @ህሌናዳኛቸዉ 2 ปีที่แล้ว +4

    ጡሩ ነዉ የገጠር ሤት እና ወንድ እንደዚህ ሥራ የሚሠራ የለም ባሏ ካልሆነ ወይም ዘመዷ ካልሆነ ሤት ልጅ ወንድ ጋ አብራ ከሄደች በቃ በጣም መከራ ነዉ ነዉርም ነዉ የሚሉት በዛ ላይ እግዝአብሔርን በጣም ይፈራሉ ምን አልባት አንዳንድ ባለጌ ሠዎች ከተባሉ ቅዳሜ ገቢያ ሢሄዱ ወንዶች መሸታ ቤት ሢገቡ እና ሢጠጡ ሊሣሣቱ ይችላሉ እንጅ እሄን ያህል ግን ባሏ ሢወጣ ሌላ ወንድ ከቤቷ ጠርታ የምታቅፍ ገጠሬ ሤት የለችም በኤትኛዉም የኢትዮጵያ ክፍል ቢሆን ሥለዚህ ከህዝቡ ጋር የሚደርግ እንጅ የማይደርግ ትወና አትሥሩ ባይ ነኝ

    • @rahmetWalte
      @rahmetWalte 10 วันที่ผ่านมา

      አረ ሞልተዋል

  • @Ethiotravel6
    @Ethiotravel6 2 หลายเดือนก่อน

    አይ ለምን ትስቃላችሁ ተስፍሽ ጎበዝ

  • @ሳምሪ-ተ1ኸ
    @ሳምሪ-ተ1ኸ 2 ปีที่แล้ว +2

    ትችላለክ ተሰፍሽ👌👌👌

  • @Hነኝየተዋህዶልጅ
    @Hነኝየተዋህዶልጅ 2 ปีที่แล้ว +5

    ቱ ከዚህ አዉጣኝ ፈጣሪ መልካሙን ትዳር ይስጠን ።ፍትህ በሳዉድ አረቢያ እስር ቤት ለሚንገላቱ ወገኖቻችን ሠሚ ያጣዉ ጩኸት 😭

  • @rahmaboge9268
    @rahmaboge9268 2 ปีที่แล้ว +13

    ድራማ የሚሰራው ልንማርበት ነው እደው ሴቶች ግርም የምትሉኝ የራሳችን ባል ታጥሞዘሙዙና የሰው ባል ፍለጋ አትሂዱ የራሳችሁን ተከባከቡት በሁሉ ነገር ያረካችኅላ

    • @tewahdohaimanote
      @tewahdohaimanote 2 ปีที่แล้ว

      ሙሽራው ተዋረደ። ድንግልና መውሰድ አቃተው th-cam.com/video/3Wi-aE6Xc30/w-d-xo.html

  • @meskeremshumie872
    @meskeremshumie872 2 ปีที่แล้ว +1

    ይሄ ፡ አሪፍ ፡ ድራማ ፡ ነው ፡ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @alemzewdhaileyes6255
    @alemzewdhaileyes6255 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው የምታሰደስቱት

  • @እናቴእመቤቴአለሁሸበይኝ
    @እናቴእመቤቴአለሁሸበይኝ 3 ปีที่แล้ว +3

    መከነ ሠላሞች እንደት ነው ሀገራችን
    አማራ ሳይንትሰ እንደት ነው
    እሰቲ ንገሩን ተጨንቀን ነው

    • @DukaTube16
      @DukaTube16  3 ปีที่แล้ว

      ሰላም እየሆነ ነው አይዞን

    • @እናቴእመቤቴአለሁሸበይኝ
      @እናቴእመቤቴአለሁሸበይኝ 3 ปีที่แล้ว +1

      @@DukaTube16 ግን እውነት ነው ከገነቴ ይዞ እሰከ መከነ ሠላም ሳይንት ጨምሮ ብዙ ንፁሃን ሙተዋል የተሰደዱም አሉ እ ሚንሻዎቹ እሰከ ሳይንት ድረሰ ያሉት ተሰውተዋል የተባለው ።

    • @DukaTube16
      @DukaTube16  3 ปีที่แล้ว

      ወሸት ነው አረረረ

    • @እናቴእመቤቴአለሁሸበይኝ
      @እናቴእመቤቴአለሁሸበይኝ 3 ปีที่แล้ว +2

      @@DukaTube16 በእውነት በጣም ተጨንቀን ነበር ኪካየ እናመሰግናለን ደሞ ኔትወርክ ተለቆ ቁርጡን አወቀን እኛም አእምራችን ባረጋጋ

    • @ኤድን-ተ1ደ
      @ኤድን-ተ1ደ 2 ปีที่แล้ว

      @@እናቴእመቤቴአለሁሸበይኝ አገሪ

  • @mmm.1637
    @mmm.1637 2 ปีที่แล้ว +2

    ደስ ይላል ድርማው

  • @የተዋህዶልጅነኝ-ዸ5በ
    @የተዋህዶልጅነኝ-ዸ5በ 3 ปีที่แล้ว +6

    አዬ መከራዬ በጣም ያስቃል 😂😂😂😂😂😂

    • @user-sd3ms6ts2q
      @user-sd3ms6ts2q 2 ปีที่แล้ว

      ሞቶል አላለችም 🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @madinaadam8520
    @madinaadam8520 2 ปีที่แล้ว +1

    ክክክክክክክክክክክ ድግ አረካችው😂😂😂

  • @lammiiambo5267
    @lammiiambo5267 2 ปีที่แล้ว

    እነ በ2007 በ17 ዓሜተ አንቀዥቅዦኝ ሰው ቤት ተይዤ በአለንጋ የተገረፍኩ ትዝ አለኝ።

  • @fifiaddis
    @fifiaddis 2 ปีที่แล้ว +1

    Very funny 😄 and great message wow

  • @ፊዳከቲዬብ
    @ፊዳከቲዬብ 3 ปีที่แล้ว +3

    ሀይለኛው ጠንክር ብሮ

    • @DukaTube16
      @DukaTube16  3 ปีที่แล้ว +1

      እሺ ከሜ ወንድሜ

  • @mebratdessie5055
    @mebratdessie5055 2 ปีที่แล้ว +1

    አረ እንዳይሸነክለኝ አላለም ኸኸኸኸኸኸኸኸኸ እንደፈራው ኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸ

  • @SeeSee-mk4qr
    @SeeSee-mk4qr 7 หลายเดือนก่อน +1

    ገብቷል እሡ ተስፍሺ ተመችቶኛል😂😂😂

  • @ፀይሟነኝከወሎዎችሠፈር
    @ፀይሟነኝከወሎዎችሠፈር 2 ปีที่แล้ว

    ኪኪኪኪኪኪ ይገርማል🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈አቅራራይሉኛልአላለም

  • @زهرةعبدالله-ع1و
    @زهرةعبدالله-ع1و 2 ปีที่แล้ว +1

    🙈😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ሞትኩ በሳቅ

  • @Guest-gl9dq
    @Guest-gl9dq 2 ปีที่แล้ว

    እሰይ ደግ አሬክ

  • @zyoutube7602
    @zyoutube7602 2 ปีที่แล้ว

    ክክክክክክእሪፍ

  • @Tube-mr2mo
    @Tube-mr2mo 2 ปีที่แล้ว +2

    ምን እንማር ? ዉስልትና ነዉ?

  • @madinamadina970
    @madinamadina970 2 ปีที่แล้ว

    ወይኔ በሳቅ ሆዴ ቆሰለ ወይ ጉድ ይገባሀል ባለጊ

  • @taybawalloetube9020
    @taybawalloetube9020 2 ปีที่แล้ว

    አሰላም አለይኩም አላሆይ ሰውረኝ ከዚህ አይነት

  • @የማራምልጅ-ሰ2ነ
    @የማራምልጅ-ሰ2ነ 2 ปีที่แล้ว +1

    እረ በሳቅ🤭😂😂😂😂😂😂

  • @makayamohamoud5956
    @makayamohamoud5956 2 ปีที่แล้ว

    የሌለ ነገር በጣም ነው የሚያስጠላው መጨማለግ ኤጭ

    • @wollo501
      @wollo501 2 ปีที่แล้ว

      አስገራሚ የራያ ጨፈራth-cam.com/video/--R-VgLcEJQ/w-d-xo.html

  • @حليمهحسن-ر7ث
    @حليمهحسن-ر7ث 2 ปีที่แล้ว +11

    አይመጣ የለም ውሽማ ተብየው ውልክፍ ደግሞ ወንዳወንድ ነህ ብላ እርፍ አይይይይ ደግሞ ሁለት እግር ጫማ እረ በሳቅቅቅ😂😂😂😂

  • @نتتتنتااا-ق6ظ
    @نتتتنتااا-ق6ظ 2 ปีที่แล้ว +1

    ተልጂቱ ፍቅር ይዞኛል ዉበቷ

  • @fikirfilakit6362
    @fikirfilakit6362 2 ปีที่แล้ว +52

    ጥፋተኛ ነኛ አላለም በዚህ ዘመን ጥፋትክን ማወቅህ እራሱ ትልቅ ሰው ያስብልሀል

    • @seadamohammed8496
      @seadamohammed8496 2 ปีที่แล้ว +1

      😂😂😂አምልጦትነው

    • @fikirfilakit6362
      @fikirfilakit6362 2 ปีที่แล้ว +1

      @@seadamohammed8496ነበርሽ😂

    • @fikirfilakit6362
      @fikirfilakit6362 2 ปีที่แล้ว

      @@seadamohammed8496 አዝልሀለሁ ከምትል ጎባን ይሰውርሽ😂😂

    • @seadamohammed8496
      @seadamohammed8496 2 ปีที่แล้ว

      @@fikirfilakit6362 😂😂😂😂😂

    • @seadamohammed8496
      @seadamohammed8496 2 ปีที่แล้ว +1

      @@fikirfilakit6362 አቤት አጃኢብ ነው ታዘለኮ😂😂

  • @fatemafatema1375
    @fatemafatema1375 2 ปีที่แล้ว

    የቀን ነዉ አላለም የስርቆት ነገር ይጥማል ክክክክክ

  • @የገጠርልጂ-ቨ1ዀ
    @የገጠርልጂ-ቨ1ዀ 2 ปีที่แล้ว +7

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ፍትህ ሳኡዲ እስርቤት ላሉ ወገኖቻችን ፕሮፋይሌን ተጪናችሁ በተሰብ እንሁን

  • @SuSu-dn6vx
    @SuSu-dn6vx 2 ปีที่แล้ว +10

    ፍትህ
    ፍትህ
    ለሳኡድ እስረኞች
    ፍትህ ለወገኖቻችን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @busyline3833
      @busyline3833 2 ปีที่แล้ว

      ተዚህሁሉጥፍቱንቢናገርይሻለውነበርአይ😪😪😪ወርደነው

  • @TesheSmart-hz5bh
    @TesheSmart-hz5bh ปีที่แล้ว

    Good

  • @nardos8769
    @nardos8769 2 ปีที่แล้ว +1

    ምን ሊረጉ ነው ቶለ በይ የሚለው ግን🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ኀ5ለ
    @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ኀ5ለ 2 ปีที่แล้ว +3

    በቀን በቀን አልቄ አላለችም ሆ 🙄🙄አዝላ አስገብታ አሰብራ ሰደደችው 🙆

    • @mohmmed702
      @mohmmed702 2 ปีที่แล้ว

      ክክክክክክ

    • @mosthmohamed4492
      @mosthmohamed4492 2 ปีที่แล้ว

      ክክክ፣ስታዝለው፣ልሞትበሳቅ

  • @fafiyotub9997
    @fafiyotub9997 3 ปีที่แล้ว +2

    የዉነትመታሀቸዉኮ"ክክክክክክ

    • @wollo501
      @wollo501 2 ปีที่แล้ว

      አስገራሚ የራያ ጨፈራth-cam.com/video/--R-VgLcEJQ/w-d-xo.html

  • @זהבהאליאס-ל8פ
    @זהבהאליאס-ל8פ 2 ปีที่แล้ว +12

    የስርቆት ትርፉ ይህነው እደዛሬ ስቄአላውቅም ይመቻችሁ

  • @asteras8075
    @asteras8075 2 ปีที่แล้ว

    ወይኔ በሳቅ ክክክክክ

  • @rlrf895
    @rlrf895 2 ปีที่แล้ว

    በጣምደስትላላቸሁ

  • @ቲጅየገጠሯ
    @ቲጅየገጠሯ 2 ปีที่แล้ว +1

    አይ ክላሽ ሰለሞን አለመሳቅ አይቻልም😂😂😂😅

  • @fatumaseid720
    @fatumaseid720 2 ปีที่แล้ว +3

    ምኑም አላማረኝ የተጨማለቀነው

  • @ይማም-ጨ4ወ
    @ይማም-ጨ4ወ 2 ปีที่แล้ว

    ጀግናማ ጀግና ነኝ አላለም

  • @محمد-ز5خ5خ
    @محمد-ز5خ5خ 9 หลายเดือนก่อน

    ይመችህ😂😂😂

  • @ProudHabesha
    @ProudHabesha 3 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን ደና መጣህ ጠፍተህ ነበር

  • @ሠላምለሀገሬ-ፀ4ኘ
    @ሠላምለሀገሬ-ፀ4ኘ 2 ปีที่แล้ว +1

    ባልዬውደህናሠውነውአይዞህህህህህእረስቸዋለሁአላለም

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 2 ปีที่แล้ว

    እግዚኦ መሐረነ ክርስቾስ።

  • @tub2482
    @tub2482 2 ปีที่แล้ว

    እረ ክላሽ ማሩ ባላገሩን ቁርጥ😂😂😂😂

  • @ሠኒ-ረ3ተ
    @ሠኒ-ረ3ተ 2 ปีที่แล้ว

    ያሥቃል ቆጅነው

  • @arsemakidist642
    @arsemakidist642 2 ปีที่แล้ว

    ጉድ የት ነበራችሁ ደስ ትላላችሁ

  • @bortoqalaamman713
    @bortoqalaamman713 2 ปีที่แล้ว

    😂😂😂😂 ኧረ ምን ጉድ ነው

  • @نورهمحمد-ف8ر2د
    @نورهمحمد-ف8ر2د 2 ปีที่แล้ว

    ባልዮው ጎበዝ

  • @tigisttigist7499
    @tigisttigist7499 2 ปีที่แล้ว

    እረ በሳቅ ሞትኩ ክክክክክክክክ

  • @መስከረምነኝባለማህተ-ቈ5ኀ
    @መስከረምነኝባለማህተ-ቈ5ኀ ปีที่แล้ว

    😂😂😂😁😁😃😁😁😁😁😆😆😁😃😃እረ እናቴ ክክክክ

  • @sentayehumesay1123
    @sentayehumesay1123 2 ปีที่แล้ว +2

    አቦ ይመቻችሁ

  • @ራቢወሎየዋነኝ-ሐ2መ
    @ራቢወሎየዋነኝ-ሐ2መ 2 ปีที่แล้ว

    እረ ሆደ ነፈር በሳቅ ያገሬ ልጅች 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @zenbzenb289
    @zenbzenb289 2 ปีที่แล้ว +3

    ክክክክክ ፈታ አረጋችሁኝ ታሞ ተመፏቀቅ አስቀድሞ መጠቀቅ

    • @zelekashlulseged9795
      @zelekashlulseged9795 2 ปีที่แล้ว

      ደሞ ከባሏ የተሻለ ደህና ሰው ቢሆን

  • @fatemafatema1375
    @fatemafatema1375 2 ปีที่แล้ว

    ወለሂ እንደት እንዳሳቀኝ አስጠጣዉኮ ክረፈፍ

  • @SeeSee-mk4qr
    @SeeSee-mk4qr 7 หลายเดือนก่อน

    መቸም መግስት የለም ብለህ ነው አደል ተጫወትክበት ወዲ ልጂ ተበላሸ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @አብረንእንደግ-ጐ7ቨ
    @አብረንእንደግ-ጐ7ቨ 2 ปีที่แล้ว +2

    ከባል እና ከውሽማ ማንኛው ይሻላል እሚሻለውማ ባልዋ ይሻላል
    አጥር ዘሎ ሲሄድ ውሽሜ ደስ ይላል
    ሲባል ነው የሰማሁት ታዝሎ ገብቶ ምን ልሰራላትነው ሰውረን

  • @dubai1280
    @dubai1280 2 ปีที่แล้ว +2

    በሣቅ

  • @toybaseid4072
    @toybaseid4072 2 ปีที่แล้ว +4

    እደዛሬው ስቄ አላውቅም🤣🤣🤣

  • @hasatpice9198
    @hasatpice9198 2 ปีที่แล้ว +1

    ኧረበሣቅ ሊበላ አይ 😂😂

  • @demesewmereid9147
    @demesewmereid9147 2 ปีที่แล้ว

    በጣም የምታስጠሉ ሰካራሞች ነው የምትመስሉት

  • @zedzed6609
    @zedzed6609 2 ปีที่แล้ว +1

    ይች የተርገመይ ሀድህና ቤትህ የተቀመጥከዉን አዝላ ይዛመጥታ አስደበደበችህ

  • @alhamdulillah6617
    @alhamdulillah6617 2 ปีที่แล้ว

    አይ ገጠር በቃ እደዚህሁኖ ቀረ ግን እውነት ነው አሥተግፍርሏህ 🤣🤣🤣🤣😬😬🤭🤭

  • @tesla7609
    @tesla7609 7 หลายเดือนก่อน

    Ere bakachuh endzih aynet koshasha sra atasayu miskinun yewah yegeterun hzb emetawaredut yasaznal

  • @saryt6378
    @saryt6378 3 ปีที่แล้ว +1

    ተሥፎሺ አና ክላሺ በርቱ ያገሬ ልጆች ዘና አረጋቺሑኝ

  • @antenehasratofficial9156
    @antenehasratofficial9156 2 ปีที่แล้ว +2

    "ሰላም ለሀገሪትነ ኢትዮጵያ " በጣም ነው ዘና ያረጉኝ -- እናመሰግናለን !!!

  • @coffeezonetv
    @coffeezonetv 2 ปีที่แล้ว +1

    best culture shaow

  • @mulunafakiwa2537
    @mulunafakiwa2537 2 ปีที่แล้ว +1

    እኔን ምን አሳፈረኝ ከቶ አይ አየ የእኔ ነገረ🤭🤭

  • @ዙፋንነኝየወልዲያዎ
    @ዙፋንነኝየወልዲያዎ 2 ปีที่แล้ว

    እረበሳቅ ወየው 😂😂😂😂😂😂

  • @msayeyelgamawa8643
    @msayeyelgamawa8643 2 ปีที่แล้ว

    ክክክክክወየውበሳቅ

  • @mesitube4406
    @mesitube4406 2 ปีที่แล้ว

    ኦሯሯሯሯሯ ክክክክክክክክክክክ

  • @ሠላምለሀገሬ-ፀ4ኘ
    @ሠላምለሀገሬ-ፀ4ኘ 2 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔበሳቅ😂😂አይዞህእረስቸውቁስልህንአላለምባልዮውደህናሠውነውየኔቢሆን,ደቂቃምአያቆይህ😂😂

  • @ሰላማዊትአስማረዩቱብ
    @ሰላማዊትአስማረዩቱብ 2 ปีที่แล้ว

    በርቱ ክላሽ አልተቻልክም😂😂😂

  • @mmkk940
    @mmkk940 2 ปีที่แล้ว +25

    ፍትህ በሳውድ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን

  • @hananalzzani7550
    @hananalzzani7550 2 ปีที่แล้ว

    Good baele gonder 😂😂😂😂😂😂😂😂🏃🏃🏃🏃🏃🏃🏃😁😁😁😁😁

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 2 ปีที่แล้ว +1

    ውሺሜ፡ተቢዬው፡ከአባወራ፡ምኑ፡ተሻለ፡እንዲሁም፡የወዳደቀ፡ነው

  • @mmmsss9657
    @mmmsss9657 2 ปีที่แล้ว +1

    ክክክክክ ምነው ቢቀርባችሁ አይይይ ሙሽሜ ጣጣህን ጨረስክ ዳሞ ይሞታል አላለችም ጦሠኛ አንችው ጠርተሽ

    • @wollo501
      @wollo501 2 ปีที่แล้ว

      አስገራሚ የራያ ጨፈራth-cam.com/video/--R-VgLcEJQ/w-d-xo.html

  • @ሀዩነኝየመካነሠላሟ
    @ሀዩነኝየመካነሠላሟ 2 ปีที่แล้ว +2

    ሀሪፍ ነው ተበራቱ ወድሞቸ 😘😘😘

  • @Rohaentertainment521
    @Rohaentertainment521 2 ปีที่แล้ว

    ኸኸኸኸኸ ይመቻችሁ

  • @ዜድነኝእናቶዋንናፋቂእምየ
    @ዜድነኝእናቶዋንናፋቂእምየ 2 ปีที่แล้ว +2

    አቦ ይመቻችሁ ሀሀሀሀሀ

  • @Ethel608
    @Ethel608 2 ปีที่แล้ว +1

    ገራሚ😂

  • @rukya837
    @rukya837 2 ปีที่แล้ว +8

    ፍትህ ፍትህ በሰኡዲ እስርቤ ለሚሰቃዪት 😭😭😭😭😭😭😭💔

  • @NnN-kj1hn
    @NnN-kj1hn 7 หลายเดือนก่อน

    ኪኪኪኪኪኪ 😂😂😂😂

  • @ቃልነኝየሽዋልጅ
    @ቃልነኝየሽዋልጅ 2 ปีที่แล้ว

    አረ በሣቅሞትኩኝ ክክክክክ

  • @kalEntertainment2018
    @kalEntertainment2018 2 ปีที่แล้ว +1

    ኣረ ምን ኣይነት ካሜራ ማን ነው በናታቹ ዥዋ ዥዌ ተጫወተብን እኮ

  • @Wasn-x7k
    @Wasn-x7k หลายเดือนก่อน +1

    Ere ketay ketay

  • @shadamedan5593
    @shadamedan5593 2 ปีที่แล้ว

    ወየዉ😅😅😅😅😅😅😅🙆🙆🙆

  • @mfmffm3470
    @mfmffm3470 2 ปีที่แล้ว +1

    በወፍጮ መጥረጊያ ጓሳ ነው ድላው ድላ ብሎ ዝም ነው ክክ

    • @wollo501
      @wollo501 2 ปีที่แล้ว

      አስገራሚ የራያ ጨፈራth-cam.com/video/--R-VgLcEJQ/w-d-xo.html

  • @niceprime8523
    @niceprime8523 2 ปีที่แล้ว +3

    ኧረ የፍትህ ያለህ 😭😭

  • @hayatali7158
    @hayatali7158 2 ปีที่แล้ว

    ወይኔበሳቅምኩ🤣🤣🤣🤣🤣