ደረጀ ጎዘዝ ተዋናይ ነው ጥያቄ የለውም። እስከ 15 አመት ሆኖኝ ወደ አሜሪካ በ 1985 (1993 በፈረንጅ) አስከመጣሑ ድረስ የጀረጀ ና የሐይሌን አስቂኝ ቀልዶች ሑል ጊዜ ቅዳሜ ማታ በህብረት ትርኢት ፕሮግራም ላይ ማየት ደስ ይለኝ ነበር። But here the hustle bustle life style didn't allow me to catch up with the show the way I use to in back home. But once in a blue moon I still watch them here and there. እናም እኔ በዛን ጊዜ 15 አመት ሆኖኝ ለመጨረሻ ጊዜ ሳያቸው ሑለቱም ደረጀም ሆነ ሐይሌ ቢበዛ ቢበዛ እርግጠኛ ነኝ ብዬ እገምታለሁ ከ 25 አመት አይበልጡም ነበር። አናም ደሬ አሑን በ 50 ዎቹ ቤት ውስጥ ነው ብዬ ምገምተው። Ever since he came to my attention the one thing I really noticed on him was he started behaving like old man when he was too young. ለምንድነው ደሬ ለማርጀት ቶሎ የቸኮለው?????? አንተ በ 30 አመት ቤቶች ውስጥ ነው ልክ እንደ ሽማግሌ መሆን የጀመርከው ከና በአፍላ ወጣትነት ጊዜህ። look ስትናገር ድምፅህ ና your facial and body expression made you like old man in 80s. Come on ጀሬ you are still way young please stop acting being like old old man. I know በዙ እንደ ሽማግሌ ሆነህ የሰራሀቸው ካራክተሮች ነበሩህ ነገር ግን እንደሚመስለኝ እነዛ ካራክተሮች ለትርኢትህ ከተጠቀምካቸው በኋላ በደ ኖርማሉ ማንነትህ ወይም ፀባይህ ስትመጣ መርሳት ሲገባህ በመወቅም ሆነ ባለማወቅ ያ ካራክተር አንተ ውስጥ ይቀርና your brain will learn that character permanently and force the individual to behave like one.I think that's what going on with you. But the good thing is it can still be reversed. ጀሬ አከብርሐሉ ወንድሜ ስላንተ የሚሰማኝን በማለቴ እንደዘለፋ እንዳይወሰድብኝ። አመሰግናለሁ Dr. Yohannes Solomon from Los Angeles California (LA) USA. 🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇺🇸
Super &amazing guy's really i have no time but because off your massage was amazing guy's thats why going to late Because u are proud of you 🙏🙏🙏🙏🙏 ❤❤❤❤❤❤❤👍👍❤❤❤
Dear what about Y __Endalkachew power before Derge I think you forgot that .. I like your interview very interesting and touching .I appreciate the true friendship between you and Hapeta it is good to know the meaning of true love God Bless I leaned a lot from this program a lot thank you. So much keep it up .long live to all Ethiopians.
አስተዋይ ህብረተሰብ ስላለን ዝቅ በል ፡ ትልቅ ትምርት ነው ፡ተባረክ ደርዬ ፡
ደርየ ነፍስ ነው እኮ አስተዋይ ምርጥ ኮሜዲ ምርጥ ቁምነገረኛ አዛኝ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነው
@@leyowesame8040 አንዴ ፈቃድህ/ሽ ከሆነ ቻናሌን🏠 አየት ብታረገው/ጊው አሪፍ ስራ እየሰራው እየለፋው ነው የዉዶቹ ቤተሰብ 🖌በመሆን ተባበረኝ/ሪኝ🙏
💚💛❤
ይህን ምክር ሁሉም አርቲስቶች መስማት አለባቸው
@@HiddenChronicles-abel እሽ ጎራበሉ እንደመር
Wesa
ደሬ ለካስ ብዙ ያልተነገሩ እጅግ ጥሩ ስብዕናን የተካብክ ሰው ነህ::: እንደ ልፋትህና በጎ ምግባርህ ፈጣሪ የልብህን ይሙላልህ::እድሜ ከጤናጋ ያብዛልህ እሼ አንተም እናመሰግናለን::
ፓፓፓፓፓፓፓፓፓፓፓፓፓፓፓፓፓፓፓፐፓፓፓፓፓፓፐፓፓፓፓፓፓፓፓፓፓፓፓፓፓፓፓፓፓፓፓፓጳጳጳጳጳጳጳጳጳጳፓፓፓፓፓፓፓፓፓፓፓፕፓፐፓፓፓፓፓፓፓፓፓፓፕፓፐፐፓፓፓፓፓፓፓፓፓፓፓፓፓፓፕፓፓፓፓፓፓፓፓፓፓፓፓፓፓፓፓፓፓፓፓፓፓፓፓፓፓፓፓፓፓፓፓፐፓጳፐፓፓፕፐፓፓፓፓፓፓፓፓፓፐፓፓፓፐፓፓፓፓፓጳጳጳጳጳጳፕፓፓፓፓፓፓፓፓፓፓፓፓፐጵጳፓፓጳጳጳፓጳጳፓፔፓፓፕፓፓም፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣
ሁለት ምርጥ ኢትዮጵያዊ ተባረኩ እድሜ እና ጤና ይሰጣቹ
ደረጄ ቀልደኛ ብቻ ይመስለኝ ነበር ግን ትልቅ መምህር ነህ እግዝያብሔር እድሜና ጤና ከነቤተሰብህ
አላህ ይጨምርልህ ደሬ በጣም አዋቂ እና አስተዋይ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ አሼም የልጅ አዋቂ ብዬሀለሁ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ደሬ ለካስ ብዙ ያልተነገሩ እጅግ ጥሩ ስብዕናን የተካብክ ሰው ነህ::: እንደ ልፋትህና በጎ ምግባርህ ፈጣሪ የልብህን ይሙላልህ:: May you be knighted. Sir Dereje H. በእኔ አመለካከት
ደሬ ምርጥ ሰው መልእክትህ አንጀት ይበላል የዘመኑ ምርጥ ሰው ብዬሃለሁ ብቻ አገሬ ልምጣ
Wow both of you guys amazing guy's 👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
Wowደረጀ በጣም ይገርማል ቀልደኛ ይመስለኝ ነበር ከእድሜህ በላይ ታላቅ ቁም ነገረኛህ ነህ long live ደረጀ ታስፈልገናለህ እግዚሐብሔር ዕድሜ እና ጤና ይስጥህ ።
Birds of a feather flock together. The two lovely true Ethiopians. Let God be with you!!!
ደረጀ ጎዘዝ ተዋናይ ነው ጥያቄ የለውም። እስከ 15 አመት ሆኖኝ ወደ አሜሪካ በ 1985 (1993 በፈረንጅ) አስከመጣሑ ድረስ የጀረጀ ና የሐይሌን አስቂኝ ቀልዶች ሑል ጊዜ ቅዳሜ ማታ በህብረት ትርኢት ፕሮግራም ላይ ማየት ደስ ይለኝ ነበር። But here the hustle bustle life style didn't allow me to catch up with the show the way I use to in back home. But once in a blue moon I still watch them here and there. እናም እኔ በዛን ጊዜ 15 አመት ሆኖኝ ለመጨረሻ ጊዜ ሳያቸው ሑለቱም ደረጀም ሆነ ሐይሌ ቢበዛ ቢበዛ እርግጠኛ ነኝ ብዬ እገምታለሁ ከ 25 አመት አይበልጡም ነበር። አናም ደሬ አሑን በ 50 ዎቹ ቤት ውስጥ ነው ብዬ ምገምተው። Ever since he came to my attention the one thing I really noticed on him was he started behaving like old man when he was too young. ለምንድነው ደሬ ለማርጀት ቶሎ የቸኮለው?????? አንተ በ 30 አመት ቤቶች ውስጥ ነው ልክ እንደ ሽማግሌ መሆን የጀመርከው ከና በአፍላ ወጣትነት ጊዜህ። look ስትናገር ድምፅህ ና your facial and body expression made you like old man in 80s. Come on ጀሬ you are still way young please stop acting being like old old man. I know በዙ እንደ ሽማግሌ ሆነህ የሰራሀቸው ካራክተሮች ነበሩህ ነገር ግን እንደሚመስለኝ እነዛ ካራክተሮች ለትርኢትህ ከተጠቀምካቸው በኋላ በደ ኖርማሉ ማንነትህ ወይም ፀባይህ ስትመጣ መርሳት ሲገባህ በመወቅም ሆነ ባለማወቅ ያ ካራክተር አንተ ውስጥ ይቀርና your brain will learn that character permanently and force the individual to behave like one.I think that's what going on with you. But the good thing is it can still be reversed.
ጀሬ አከብርሐሉ ወንድሜ ስላንተ የሚሰማኝን በማለቴ እንደዘለፋ እንዳይወሰድብኝ።
አመሰግናለሁ
Dr. Yohannes Solomon from
Los Angeles California (LA) USA. 🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇺🇸
ደሬ ስወድህ ገና ሳይህ ነው የምስቀው በቃ ፊትህ ላይ የምታሳየው ነገር ለዛ የተፈጠርክ ነህ ኑርልን ረጅም እድሜ እና ጤና እመኝልሃለሁ አንተ ባለህበት እያሳደድኩ ለማየት እመለከታለው ሲቀጥል ቀልዶች ዘመን የማሽራቸው ከልብ የሚየሰቁ ለዛ ያላቸውእና የተሟላ ነገር ያለህ ስነምግባርህ ሁሉ አስተማሪ ነው ስራህ ይናገራል።
ሃሃ ደሬ እንካንም ተናግረክ እንዲህ ሳይህ ሳቄ ይቀድመኛል ሶ ኣሉ ከሚባሉ ኮሜድያን ኣንዱ ኣንተ ነክ በሁላችን ልብ ትኖራለህ ሁሉን ትችልበታለህ ኣምበሳው 😍
WOW, it’s a great advice thank you so much. It helps for everybody. We love you and keep it up.
አሪፍ Interview ነበር ደሬ Respect
ደሬ ትልቅ ሰው ቁምነገረኛ ብትደመጥ አትጠገብም እድሜና ጤና ይስጥህ
Thank you. You guys always make laugh &smile 😃 @ the same time Educational.
በእውነት እጅግ በጣም ይገርማል በህይወቴ እንደዛሬ በተመስጦ ደሬን አዳምጬው አላውቅም የሚገርም ትምህርት ነው የተማርኩት ምክርም ትምህርትም ለካ ቀና ብለው የሚታዩ ግን ራሳቸውን ዝቅ ካደረጉት ውስጥ ነው ያለው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ ላላዩት እንዲዩት እንጋብዛቸው
ሁሉንም ክፍል ተከታትየዋለሁ ። ደረጀ ኃይሌ እጅግ በጣም በሳል ከፍተኛ አቅም ያለው የሞያውንም ሆነ የራሱን
ክብር አስጠብቆ አሁን ላይ የደረሰ ጀግናዬ ነው ። ደረጀ ዛሬም ይችላል ! ደርዳርዬ
ረጅም ዕድሜና ጤና አምላክ ይስጥህ ለልመንህ ታደሰም ለምታደርገው በጎ ነገር የላቀ ክብርና ምስጋና ይገባሀል !!
ደሬ ደርዳሬ ምርጥ ሀሳብ ነዉ ያነሳኸው እድሜ ከጤናጋ ያብዛልህ እሼ እናመሰግናለን አንተም በርታ
ወይ ደሬ ከቀልዱ ቁምነገሩ እንዴት ደስ ይላል በጣም የማይጠገብ ሰው ሆነብኝ
እሼ ቀጣይ ክፍሎችን ብትጨምሩ ምኞቴ ነው
ደርዳሬ ዋዉ አስተዋይ ነህ ደስ ብሎኛል እኔዲሁም ዉሸት አለመዉደድህ እራሱ ትልቅ ነገር ነዉ ዘናና ብዬ ነዉ የሰማዉህ ዉድድ 😍👌
ውይ እሼየ ስወድህ ያንተን ስራዎች ስከታተል በጣም ይመቸኛል ጭንቀቴን ሁሉ እረሳለሁ ውይ ይመችህህህህህ
I wish long life for you dera you're my best with fantastic ❤ thanks for you make us better pirson
እሼ ምርጥ ልጅ በጣም በከፍታ የምታድግ ጥሩ ስብዕና ያለህ ሰው ነህ በርታልን ቁምነገር አዘልና ሀገራዊው ጨዋታህ እንዲሁም የምታቀርባቸው እንግዶች እና በምታነሳቸው ሀሳቦችህ በጣም የምትደነቅ ሰው ነህ ቀጥልበት የበለጠ እንደምትሰራ እምነቴነው ።
በእውነት ከናተ ብዙ ተምሪያለሁ እግዚአብሔር ይባርካቹ!!
Welcome back. Waiting for you guys 🌼 God Blessed Ethiopian& Ethiopia 💚💛❤
በጣም ደሥ የሚል መልክት ነው እናመሠግናለን የእኛ ምርጦች
ደሬ ያንተ ስራ ማሳቅ ብቻ ይመስለኝ ነበር ስለአንተ ተገልጦ እስከምሰማው ድረስ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር
ደሬ እና ትንሹ እሸ አላህ እረጂም እድሜ ጤናጋ ተመኘሁላችሁ🙏🙏🙏🙏።
ሁለታቹም በጣም የምትወደዱ ናቹ ፈጣሪ ይጠብቃቹ
የምሰማው ዜና ሁሉ ያሳዝናል በጣም 💔ልብ ይሰብራል ፈጣሪ ሰላሙን ምህረቱን ይላክልን
Min semash?
Dereje bewenet tebarek geta eyasuse hoye rejeme edeme ketena ga adelelen Eme berehane befekerewa bamalajenetewa benbesehem besegahem ekefe degefe taregelen antenem Eshetuyi
እስተዋዩ ደሬ በናንተ ዘመን ስላደኩ እግዚአብሔር እመሰግናለሁ: በእኛ ዘመን ማለት ጀምረና እድሜ ለዚህ እውሬ ለሆነው ትውልድ: እርጅም እድሜ እና ጤና ተመኘውልህ ክበርልኝ❤️🙏
Eshetu betam konjo interview new. Dere ke keldeh betechemari mekrochehem betam asfelagi nachi. sile Ethiopia yetenagerkachew bemulu tekekel nachew. hulachenenem mastewal yesten ena hagerachenen selam yargelen
አሽ ገና ዛሬ ሪል ቁምነገር አወራህ አንድ ጥቆማ ልስጥህ አንድ ግብጻዊ ምርጥ ኮሜዲ ነበር እሱን ልጠቁምህ ወ ደድሁ አደል ኢማም በጣም ምርጥ ቀላጂ በሙሉ አረቢያ ነበር በጣም ይጠቅምሃል ፈልገው ዛሬ ደረጃ እንደዚህ ሲናገር መስማት በጣም አስደሰተኝ ለካ አንድ ትዉልድ ነን ዋው።
ብጣዕሚ ደስ የሚል ብቀጥል ጡሩ ነው
ደሬ "ሁሌ ዝቅ በል"ያልከው በጣም ትልቅ አባባል ነው።ትህትና አስፈላጊ መሆኑን የገለፅክበት ነው።አመሰግናለሁ።
ሰላም ለእናንተ ይሁን, እ ትልቁ ኮሜዲ ደረጀ, በርታ ይህንን እንደ Enteviw ሳይሆን ደረጀን , ለ እሼ እንደ አባት መካሪ እና ልምድ አካፈይ ሆኖ አግኝቼዋለሁ፡ አሪፍ ነው, ደረጀን እንደ ኮሜዲ ብቻ ሳይሆን ቁም ነገር የየዘ ፡ አንዳንዴም ኮስታራ ጀገና መሆኑን አወቃትቹ ስታዩስ ከመሳቅ ተቆጥባችሁ ስረአት ያለው ሰላም ታ መስጠት ያስፈልጋል ይህ ለሁሉም ኮሜዲያን ነው , መልካም ጊዜ
እሺ በጣም አመሰግናለው ዛሬም በደድጋሜ ደርዬ ውድ ወንድማችን እንቁ ነክ ኑርልን በጣም ነው የማከብርክ እሺ ብዙ ነገር ነው የተማርኩት ከዚ ውይይት
በጣም በጣም በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር አምላክ ጨምሮ ይስጣችሁ
አሸቱ አሁን በጣም ጥሩ ነገር አየሰራህ ነው በዚህ ቀ ጥልበት በጣም ለሰው አዛኝ ነህ ለካ በፊት በጣም ትደብረኝ ነበር አወነቱን ለመናገር.. አሁን ከመቼው በለቀቀ አያልኩ አንደኛ ነኝ ያንተን ፕሮግራም ለማየት
ደሬ ማኛ እኮ ነህ ሺህ ዓመት ኑርልን!!
አሜን ማስተዋሉን ይስጣችሁ! ለእኛም ማስተዋሉን ይስጠን!!!
አገሬ ኢትዮጵያ የተወሰደው ሰላምሽ ይመለስ
Love you so much with many respect Dere ❤️ Great job Eshe 👌🏽🙏
ደሬ በጣም ነው ምናከብርህ !
ዋው 👍👍👍💚💛❤️አድሜ ጤና ሁሉም ያድላቹ
ደስ የሚል ነው የምታቀር በው ነገር ትምህርት ስለ ሚሆን ❤
ጥሩ ሀሳብን ነው የምታነሳቸውን ተልቅ ነሕ እግዝአቤሄር ይባርክ
ሁለታቹም ደስ የምትሉ ናቹ እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና አብዝቶ ይስጣቹ በጣም ነው ምወዳቹ እናቴን
ዋው ተመስጨ ነው ያዳመጠሁት ብዙኅ ት ት አገኘሁበት በእውነት ደአ በጣም እናመሠግናለን
ደሬ እና እሼ እንወዳችሁአለን ኑሩልን
እውነት ነው ህፃናትና ሴት እናትና አባት በአስቃቂ አየሞቱ እያየን ልባችን ተሰብሮ አል ሚታይና ሚስማው ነገር ምንም ደስ አይልም እግዚአብሔር በምህረቱ ይየን አሜን
RESPECT DERE THE LEGEND ,,, ESHE YOU ARE ON THE WAY....
Super &amazing guy's really i have no time but because off your massage was amazing guy's thats why going to late
Because u are proud of you 🙏🙏🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤❤❤👍👍❤❤❤
ደረጅ ሃይሌ ሰላምህ ይብዛ
እሸቱም ሰላማቹ ይብዛ
ቁምነገራችሁ መከባበራችሁ በጣም ደስ ይላል
Sele ager metenagrew nager Dere betam gerami new, i wish mirebishu sewoch bisemuh
አሜን ደርየ እግዚአብሄር ይባርክህ
አሚን ማስተዋለን ይስጠን ለሁላችንም። ደሬ ክብር ላንተ!
ደሬ አስተዋይ ነህ በጣም ረዥም አድሜ ተመኘሁልህ 🌹
የእኛ አንደኛ የሁልጊዜ ምርጥ ደርየ
Very good my bro💚🙏
🗣😉😉😉👈😁
Wow Dare betam tlk sewu nw....anegagaru astewayenatu yedenkal.........kumneger seyawera yesemawut ezeh show lay nw...amazing... be keldu degmo ejeg betam yemewedew comedy nw.........Eshe ante esun endemetetekaw aleteraterm.........bizu tmrt setohal setonal..........enamesagenalen.
አሜን አሜን አሜን 😭😭😭😭😭😭😭🇪🇹🇪🇹አሜን አሜን አሜን ደ አ
Thank you
ደሬ /እሸቱ ምርጦቹ
Dere kiberlen dinq sew neh bro👍👍👍👍👍💚💛❤
Deriy &Eshe Betam new yemwedachw
እሽየ ደርየ እናመሰግናለን እንወዳቹሃለን በሳውዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችንን ታደጉልን
God bless both of them I love so much
ደርየ እንወድህአለን ከመድያ እሸቱ አነመሠግነለን
ደሬ በጣም ጎበዝ ስው አክባሪ ነው
አባት ደሬ እኔም አሚን ብያለሁ የመግቢያ ዱዓህን😅ለምን ለእሼ ብቻ 🙄 ምን ይታወቃል ይደርሰኝ ይሆናል😍
በቆይታህ በጣም ደስተኛ ነበርን እናመሰግናለን ስለሰጠህን የህይወት ተሞክሮ😘
በበቤትህ እንገናኛለን😍
Eshu andaga naw kedara ga
Yantan video fiker salam ymil tube eyayhu naw
Yanta naw
በርታ ይመችህ ጥሩ ፕሮግራም ነወ
Betam new miwodachu bicha Mirt Melikt Daruye salamachu yibza lign♥️♥️😘👏
እሼ ምርጡ ተባረክ 😍👌
እሼ በመጀመሪያ አንተንም ደረጀንም በጣም ነው ማደንቃችሁ አንተ እውነት የደሬን አርኣያ መከተል ይጠቅምሀል ግን በምላስህ በቻ እንዳይቀር 🙏🏾 እናም 4 ክፍል ተከታተልኩ በጣም ተማርኩበት፣ ተዝናናሁ፣ ደስ እያለኝ ነው ያዳመጥኳችሁ እንደውም ሚቀጥል ክፍል ቢኖረው እስክል ድረስ እናም የደሬን ምክሮች ተጠቀምበት።
አሜን ማስተዋል ይስጠን አሜን
ደርዬ መልካም ሰው የማንም አሽቃባጭ አደለህም እንደ ዘመኑ ሰዎች ፖለቲካ ውስጥ እንዳትገባ አንዳንዶቹ ኮሜድያን ተብዬዎች ልወደድ ብለው ያለፈውን ሲሳደቡ እናያለን ብቻ አንተ ጥሩ ሰው ነህ እሸቱም በርታ ወዳጄ
We love you dera ❤
Dereye aunem fetari Erzem edeme yestek 🙏😘😁
Dear what about Y __Endalkachew power before Derge I think you forgot that .. I like your interview very interesting and touching .I appreciate the true friendship between you and Hapeta it is good to know the meaning of true love God Bless I leaned a lot from this program a lot thank you. So much keep it up .long live to all Ethiopians.
ዳቦ በ አስር ሳንቲም በመንግስት ጌዜ ነበረ ለዛውም ቀበሌ በእንድ ብር አስር ዳቦ እንቡጥ ያለው አስታውስክኝ ሻይ በዳቦ ቁርስ መክሰስ ዋውውውው
Tadelachu
Super Super Super 👌
ደሬ እና እሸቱ ኑሩልን።እናንተ ባትኖሩና ባንስቅ ኑሮውን እንዴት እንችለው ነበር፣እሼ እስኪ አንዳንድ ደራሲ ዎችና ገጣሚ ዎችን ጋብዝልን፣ደራሲ አለማየሁ ገላጋይ እና ገጣሚ በዕውቀቱ ስዩም፣ ለሁሉም ደሬናእሼ እድሜ ይስጥልኝ
ሠላም እደምን አመሻችሁ ውድ የሀገራ ልጅዎች እደየሠአት አቆጣጠራችሁ የክርሥቶሥ ሠላምታ ይድረሣችሁ 🤝🤝🤝የኔ ምርጥ ሠዎች ነፍ አመት ኑሩልኝ ደግሞ በጣም ነው የምትመቹኝ እውነት እውነቱን ነው የምትናገሩት ዋውው እሸቱ መለሀ ፈጣሪ ይጠብቅህ ግን ደህና እቃና ደህና ሠው አይበረክትም አተ ብቻ በሀይማኖትህ ፀልይ ሠው እዳሠማ የኔ ምክር ነው ።
ሰላም ዋላችሁ የሀገሬ ልጆች የዚህ ፔጅ ወዳጆች
ሰብስክራይፕ በማድረግ አበረታቱኝ አንድ ደቂቃ ብቻ
ኑ በቅንነት እንደመመር
እሼ ያራዳ ልጅ አክብሮትሽ ይበቃል ደሬ ምርጥ ሰው ይገባዋል ሁለታቹም ይመቻቹ
Esya Allah ytbkeh
Betam tru new bertulghl ewdachuhalew dare ena eshee
ደሬ ምርጡ ብዙ አስተማርከኝ
ደርዬ አባቴ
Woye metet 😂😂😂😍👏👏👏
እሼ በጣም አስተዋይ ወጣት
ደሬ እሸት ❤❤❤
god bless u
እሼ አባቴ ተባረክ
ግን ሰይፋን አቅርብልን
እሼ ሰይፉን እንዳታቀርበው ቦታህ ለጀግና መፍጠር ፕሮግራም ላይ አይመጥነውም የትኛው አገር ወዳድነቱ ነውና ነው መላጣ በለው
@@leyowesame8040 አረ ቤተሰብ አረጋጊው አጂ እሱም እኮ ሰርቶ እጂ ሰርቆ አደለም ለዚ የበቃው
ደሞ የሃገር ፍቅር ባይኖረው ለምን የመዝናኛ ጋዜጠኛ ሆነ አገሩን ከጠላ አክቲቪስት አይሆንም ነበር
👈 Lucy Tip