አሜሪካ ሙሉ ቸርች 3ሺ ጴንጤ በአንዴ ኦርቶዶክስ ሆነ | እናት ቤተክርስትያን Enat Betekrstian | ቅድስት አርሴማ kidst Arsema | eotc tv

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 118

  • @ايهااايهه
    @ايهااايهه 9 หลายเดือนก่อน +19

    በርቱልን የተዋህዶ እንቁወች መጨረሻችሁን ያሳምርልን🙏🙏🙏💚⛪️💚

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-መ2መ
    @እግዚአብሔርእረኛየነ-መ2መ 9 หลายเดือนก่อน +13

    ቃል ህይወት ያስማልን ወንድሞቻችን ስለ እናንተ ሁሌም እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ🙏🙏🙏

  • @kaleb3028
    @kaleb3028 9 หลายเดือนก่อน +7

    ጌታ አምላክ ነብሳትን ሁሉ ወደ እናት ቤተከርስቲያን ከበረቱ ጨምራቸው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @wubitalmayhu
    @wubitalmayhu 9 หลายเดือนก่อน +7

    አግዚአብሔር እስከ መጨረሻው በቤቱ ያኑራችሁ

  • @kkgy1765
    @kkgy1765 9 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሔር ዘመናችሁን በሙሉ ለቤቱ ያድርግላችሁ። በጉጉት ነው ምጠብቀው ትምህርታችሁን።

  • @kaleb3028
    @kaleb3028 9 หลายเดือนก่อน +4

    ከብሩን ሁሉ አንተ ወሰድ ወንድሞቼ ፀጋውን ያብዛላቹ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Ethiopia1612
    @Ethiopia1612 9 หลายเดือนก่อน +7

    በጣም ደስ ይላል፡ ድንቅ የጌታ ስራ፡ ለማጥፋት ሲሞከር እየሰፋን፡እንሄዳለን፡፡

    • @elsamesfin2327
      @elsamesfin2327 9 หลายเดือนก่อน

      🙏 Tikikil ✅

  • @bertukantaye833
    @bertukantaye833 9 หลายเดือนก่อน +3

    በፀጋላይ ፀጋን ይጨምርላችሁ ተባረኩ

  • @bzuhangedefaw1907
    @bzuhangedefaw1907 9 หลายเดือนก่อน +4

    እምዬ ኦርቶዶክስ ሀገር ናት ስንል በምክንያት ነው ❤❤❤❤❤❤❤

  • @asseatam9125
    @asseatam9125 9 หลายเดือนก่อน +2

    በርቱ ጌታ በጎቹን እየ ሰበሰበ ነው ክብሩ ይስፋ አሜን።

  • @yeshimelaku5769
    @yeshimelaku5769 9 หลายเดือนก่อน +4

    ተባረኩ በርቱ ቃለ ህይወት ያስማችሁ

  • @ሁሉምበእርሱሆነ-ዸ1ገ
    @ሁሉምበእርሱሆነ-ዸ1ገ 9 หลายเดือนก่อน +5

    ፈጣሪ ይመስገን. ለእርሱ ምን ይሳነዋል እንኳን. ደህና መጣችሁ ወደኦርቶዶክስ

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 9 หลายเดือนก่อน +4

    ፈጣሪ ልቦና ይስጠን እግዚአብሄር ቸር ነው

  • @tafegeb8577
    @tafegeb8577 9 หลายเดือนก่อน

    ቃለሕይወት ያሰማልን መድኃኔዓለም በቤቱ ያጽናችሁ:: ዝማሬ መልእክት ያሰማልን! እኛም በቅድስት ቤተክርስትያን ያለን ከእናንተ ብዙ እየተማርን ነው:: እግዚአብሔር ይመስገን !

  • @אבאחבתה
    @אבאחבתה 9 หลายเดือนก่อน +5

    ወንድሞች በርቱ ፅናቱ ይስጣችሁ ስለ እውነት የሚከፈል ዋጋ በርቱ አይዞአችሁ ጆሮ ያለው መስማቱን ይስማ

  • @tkTk-nc6dy
    @tkTk-nc6dy 9 หลายเดือนก่อน +2

    ወንድሞቻችን በርቱልን እንወዳችኃለን🎉🎉🎉

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 4 หลายเดือนก่อน

    Amen metadel new memeret new kale hiwetin yasemalin Mengiste semayatin yawarsilin Amen

  • @HaHa-tn2eb
    @HaHa-tn2eb 9 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን
    መርጨ ሳይሆን ተመርጨ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ በመሆነ የሥላሴ ልጅ በመሆኔ ዛሬም ዘወትር ለዘለዓለም እግዚአብሔር ይመስገን አሜን

  • @Firehiwot-b4v
    @Firehiwot-b4v 9 หลายเดือนก่อน +3

    አባቶቾ እንዳስተማሩን የቅዱስ ሜሮን አዘገጃጀት እራሱ ድንቅ የቅብብሎሽሽ አስራር አለዉ ከእርሾው ጀምሮ ።በቤቱ ያፅናን አምላካችን።

  • @menitadesehasen9834
    @menitadesehasen9834 9 หลายเดือนก่อน +1

    እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ተዋህዶ ድንኳንሽን አስፊ !!!!!! አእላፍ ወደ ቤትሽ በንሰሀ ይጎርፋሉ ይድናሉ ❤❤❤❤❤ በሰማይ በምድር ደስታ እልልታ ይሆናል ❤❤❤❤❤ እልልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Adonaydress9338
    @Adonaydress9338 9 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ።

  • @selamawitfiker914
    @selamawitfiker914 9 หลายเดือนก่อน

    በፀጋላይ ፀጋን ይጨምርላችሁ ወንድምቻችን ❤❤❤❤❤

  • @AbnetTefera-hu2ek
    @AbnetTefera-hu2ek 9 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ያበርታችሁ

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf 9 หลายเดือนก่อน +2

    ሁሉም እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @KureEbsa
    @KureEbsa 9 หลายเดือนก่อน

    Wow betam des yelal geta hoy zelalem enodehalen temesgen❤❤❤❤

  • @degemuargow2419
    @degemuargow2419 9 หลายเดือนก่อน +2

    ወንድሞቼ በርቱ በፀጋው ያኑራቹ።❤❤❤

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 9 หลายเดือนก่อน

      በርቱ ወንድሞቼ እነዚ ቢዝነሰና እየሱሰ የተምታታባቸው ናቸው ኧይ ጴንጤ 😂😂😂

  • @Mahi-wh9hw
    @Mahi-wh9hw 9 หลายเดือนก่อน +1

    ተመስገን ጌታየ

  • @አስተዋይልቦና
    @አስተዋይልቦና 9 หลายเดือนก่อน

    ኦርቶዶክስ መልስ አላት ወንድሞቻችን ዳቆናት እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ይጠብቅልን

  • @SaraHabtegebrielHaile
    @SaraHabtegebrielHaile 9 หลายเดือนก่อน +1

    በርቱ ሳተናው ❤️ንቦ ❤️ ታምር ታምር ይታያል🌹 ንቦ

  • @anderson46u8iy
    @anderson46u8iy 9 หลายเดือนก่อน +1

    አይዟችሁ እውነተኛው አምላክ በመንፈስ ቅዱስ ተፀንሶ ከብፅእት ቅድስት ድንግል ማርያም በድንግልእና ከስጋዋ ስጋ ነስቶ የተወለደው እየሱስ ክርስቶስ ከኦርቶዶክስአውያን ጋር ነው!!!
    የፈጠረንም ያዳነንም እየሱስ ክርስቶስ በመጀመርያው ዘመን ልክ ለአዳም አትብላ ብሎ እንደነገረው ሁሉ ለኛም በዘመን መጨረሻ እየኖርን ላለነው ሰዎች በዘመን መጨረሻ በስሜ ይመጣሉ ብሎ ዳግም እንድንጠነቀቅ እንደነገረን ሁሉ ጴንጤዎች ይኸው እየሱስ ብለው በስሙ መጡ!!!
    አሁን በጴንጤው ጠቅላይ ሚንስትር እና በጴንጤ ፖለቲከኞቹ ትእዛዛቸው ብሎም በአረብ እና በጴንጤ ሐገራት በገንዘብም በቁሳቁስም በዋነኝነት የተደገፈ የመላው ኢትዮጵያ የኦርቶዶክስአውያን ሕዝብ ግድያ የሐይማኖት ጥፋት ኘሮግራም የተመራ በኦሮሞ ብሔር ውስጥ ተደብቀው ኦርቶዶክስ አማራን፤ ኦርቶዶክስ ትግሬን፤ ኦርቶዶክስ ኦሮሞን እና ኦርቶዶክስ የሆኑትን የኢትዮጵያ ሕዝቦች ሁሉ በስሙ የመጡት ጴንጤዎች በእግዚአብሔር ሕዝቦች ላይ ያወጁት ቀጥተኛ ጦርነት በመሆኑ የኢትዮጵያ ሕዝብ ሆይ ነቅታችሁ ከኢትዮጵያ ሕዝብ አማራ ፋኖ ጎን ቁሙ !!!

  • @ChuchuYeGeta
    @ChuchuYeGeta 9 หลายเดือนก่อน +1

    ስፒራችን ፔጁን ስላሳየኸን እናመሰግንሃለን መንፈሱ የሚያቃጥለውና አጓርቶ የሚወጣለትም ይየው ተባረኩ።

  • @AbnetTefera-hu2ek
    @AbnetTefera-hu2ek 9 หลายเดือนก่อน

    ሌላው መናፍቅ የሚያማቸው ማቴ 24:1-36 ያለውን ስትነግራቸው ያማቸዋል እነሡ ደግሞ ሮሜ 8:34 የቀየሩት ይፈርዳል የሚለውን ያማልዳል ይላሉ 7:32

  • @ChuchuYeGeta
    @ChuchuYeGeta 9 หลายเดือนก่อน +1

    😂😂😂 ወይኔ በሳቅ ገደላችሁኝ የጥርሴ ወገቡ ተቀጨ።

  • @AbnetTefera-hu2ek
    @AbnetTefera-hu2ek 9 หลายเดือนก่อน

    የገጠመኝን እውነትነም ስትነገራቸው ይራገማሉ እርግማኑም ጌታ ይገፅፅህ ይላሉ ምን አጠፋሁ ስትለቸው መልስ የላቸውም ብዙ የሚገርም ነገር አላቸው

  • @solomonassefa-sc9dy
    @solomonassefa-sc9dy 9 หลายเดือนก่อน +3

    እድሜ ለሉተር ደንቆሮች እንድንማር አረጉን?

  • @AdaneNikola
    @AdaneNikola 5 หลายเดือนก่อน

    እውነት ትመነምናለች እነጅ አትበጠስም ሁሉም ይገለጣል እውነትም ቦታዋን እንደያዘች ከምድር እስከ መንግስተ ሰመያት እስከ ጌታ መንበር እስከ መንበረ ፀባዎት ትደርሳለች።
    ኦርቶዶክስ እውነት:
    መድረሻዋም መንግስተ ሰማያት።

  • @AberaTelahune
    @AberaTelahune 9 หลายเดือนก่อน

    ተባለእንዴ

  • @HelanZeleke
    @HelanZeleke 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤beritu Asitemirun

  • @AbnetTefera-hu2ek
    @AbnetTefera-hu2ek 9 หลายเดือนก่อน

    አንድ ነገር ልንገራችሁ ውጊው መፅሐፍ ቅዱስን በመቀየር ነው

  • @getachewpillay4188
    @getachewpillay4188 9 หลายเดือนก่อน +1

    እነዚህ የጠራሃቸው ሰዎች መፅሃፍ ቅዱስ ውስጥ ተፆፎ አይገኝምህ ዶናሲዎስ ምናምን እያላችሁ ትውልዱን አታታሉት

  • @helentewelde3647
    @helentewelde3647 9 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤

  • @khalidalmehre4420
    @khalidalmehre4420 9 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልልልል

  • @ephremyoseph-uu3lw
    @ephremyoseph-uu3lw 9 หลายเดือนก่อน

    መቼም ኢትዮጵያዊቱን ኦርቶዶክስ በቅጡ አውቀዋት አይመስለኝም?😉

  • @የገሀነብደጆችአይችሏትም
    @የገሀነብደጆችአይችሏትም 9 หลายเดือนก่อน +1

    አንበሶች❤

  • @kelemyos7843
    @kelemyos7843 9 หลายเดือนก่อน

    ውሸት ውሸት ውሸት እስኪ ተቀየሩና 3,000 ሳይሆን ሁሉም ይመጣል አሁን እንኩዋን እየተጠጋጋችሁ ነው ደስ ይላል ኦርቶ ጉዋደኞቼ ቡየሱስ ሲሉ ደስ ይለኛል ቢያንስ እንኩዋን የየሱስ ስም ይጠራል

    • @Eotc628
      @Eotc628 29 วันที่ผ่านมา

      tewa kelemyos astewul eski broye

  • @SaraHabtegebrielHaile
    @SaraHabtegebrielHaile 9 หลายเดือนก่อน +1

    ስፕርዮዑስ 🙏

  • @kaleb3028
    @kaleb3028 9 หลายเดือนก่อน

    ወንድም ወይም እሀት ከላይ የፃፍከው ተክለሀይማኖትን በዚህ መልኩ አዎርደሀ እየሱስ ክርስቶስ ወዳጁን በመስደብህ ደስየሚለው ይመስልሀል???????

  • @hanatsegaye327
    @hanatsegaye327 3 หลายเดือนก่อน

    Egziyabher yemsgen

  • @AberaAsefa-pj1fp
    @AberaAsefa-pj1fp 9 หลายเดือนก่อน +1

    Tsegawun yaabzelachihu bertu yetewahido lijoch

    • @TruthEz
      @TruthEz 9 หลายเดือนก่อน

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ።
      ☝🏾☝🏾☝🏾

  • @WondafrashBelay
    @WondafrashBelay 9 หลายเดือนก่อน +1

    በደዚህ አየነት ርእስ አሁን ላይ ያለውን ትዉልድ ክርስቶስን እንዳያዉቅ መጋረጃ መሆኑ ነዉ አሁን ላይ ያለነው ከ30 ሚሊዮን በላይ ያለነው የወንጌል አማኝ ከኦርቶዶክስ ቤተክር የወጣን ነን ከእርቶዶክስ ወደ ወጌል አማኞች መምጣት ሳይሆን እዚያው ሆናችሁ ገድል እና ተረታተረት ትታችሁ ወንጌልን ብቻ ከአስተማሪችሁ ሁላችንም እንስማማለን ስለዚህ እየሱስ ክርስቶስያለረዳት ብቻዉን ያድናል ሌላ ማንም አያድንም::

    • @DejeneFetene-q4l
      @DejeneFetene-q4l 9 หลายเดือนก่อน +1

      እኛ መቼ እረዳት ይፈልጋል አልን?

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 9 หลายเดือนก่อน +1

      😁😁😁አይይይ ወንጌል አማኝ ማለት ምን ማለት ምንድነው ያመናችሁ ?????

    • @mekadr842
      @mekadr842 9 หลายเดือนก่อน +3

      የኛ ኢየሱስ ክርስቶስ ማንም የማይሸፍነው ታላቅ ነው ያንቺ ግ የሚሸፈን ውሸታሙ ሀሰተኛው ኢየሱስ ነው አምላክነቱን ስለካዳችሁት የሚሸፈንባችሁ እናንተ ናችሁ .......

    • @sarahsmith7930
      @sarahsmith7930 9 หลายเดือนก่อน

      Seriously, Martin Luther's slave. 30 million you mentioned, you will end up just like the German(Martin Luther's County). Just watch, it's just a matter of time.
      You should be grateful for Orthodox, who introduced you to Christ .

  • @Kidist-rn2xc
    @Kidist-rn2xc 9 หลายเดือนก่อน

    እልል እልል የአዳም ዘር ዳነ

  • @willyou2030
    @willyou2030 9 หลายเดือนก่อน

    ክህነት እንዴት ና ማን ነዉ ሚሰጠዉ ? ክህነት በብሉይ ኪዳን ለሌዊ ዘር ነዉ የተሰጠው ምሳሌ ሙሴ,አሮን,የአሮን ልጅ ወ.ዘ.ተ በዚህ ቶፒክ ቡታስተምሩ ?

    • @fhhf3250
      @fhhf3250 9 หลายเดือนก่อน +1

      በሐዲስ ኪዳን ከቋንቋ እና ከዘር ጌታችን ኢየሱስ በደሙ የዋጀን ስለዝህ በዘር መምረጥ አይቻልም ክህነት የምገኝዉ ከሐዋርያት ቅብብሎሽ ነዉ ለምሳሌ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ከቅዱስ ማርቆስ እስከ አሁን ነዉ ቅብብሎሽ ❤

    • @willyou2030
      @willyou2030 9 หลายเดือนก่อน

      @@fhhf3250 ከቅዱስ ማርቆስ ,? እባክህ አብራራልኝ ?

    • @SelamHailu-w5v
      @SelamHailu-w5v 9 หลายเดือนก่อน

      ​@@willyou2030ሰሞኑን በደንብ አስተምረዋል ገብተህ አዳምጥ ። ሀዋሪያዊ ቅብብሎሹ አሁን እስከ አለንበት ደረሷል። አሁን ለምሳሌ አሁን ያለው መንበር የቅዱስ ማርቆስን መንበር ነው ይሔ ማለት ደግሞ ከሀዋሪያቶቹ ጀምሮ ነው ሀዋሪያው ቅዱስ ጳውሎስ ወደ ቅዱስ ማርቆስ ከዛ ቅዱስ ማርቆስ ደግሞ ሰንሰለቱ እየቀጠለ አሁን ላለንበት የክህነት ስልጣን ደረሰ ቅደም ስት ቤተክርስቲያን ሀዋሪያዊት ናት የምትባለው ለዚህ ነው ጌታችን ለሀዋሪያት ሀዋሪያት ደግሞ ለሚቀጥለው እያለ እዚህ ደረስን እግዚአብሔር ይመሰገን

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc 9 หลายเดือนก่อน

      በብሉይ ኪዳን የለዊ ዘር ነበር በሀዲስ ኪዳን ግን በስሙ ለአመኑት ሁሉ ይቻላል። ተፈቅዷል ነገር ግን ክህነት የሚሰጠዉ ሰዉ ሀዋርያዉ ዻዉሎስ ለጢሞቲዎስ ልጁ እንዳዘዘዉ ነዉ። ለምሳሌ ዲያቆናት ማሟላት ያለባቸዉ ቀሳዉስት ኤዺስ ቆቦስ ምን አይነት መስፈርት ሊኖራቸዉ እንደሚገባ በተነገረዉ መሰረት ይሾማሉ።

    • @fhhf3250
      @fhhf3250 9 หลายเดือนก่อน

      @@willyou2030 ለምሳሌ የግብፅ መንበር የቅዱስ ማርቆስ ነዉ የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ከግብፅ ነበር ጳጳሳት የምመጣ ብሃላ ከኢትዮጵያ ይሻም የምል ቡዙ ግዜ ይጠይቁ ነበር ከዛ እሽ ተብለዉ የመጀመሪያ አብነ ሰላማ ይባላል አብነ ቴፉሎስ አብነ ተክለሃይማኖት አብነ መርቆሬዎስ አብነ ጳዉሎስ አብነ ማትያስ አሁን ያሉ እንደዝህ እያለ ይወርዳል እህቴ

  • @AdaneNikola
    @AdaneNikola 5 หลายเดือนก่อน

    አለምም እሚሻላትን የሚያድናትን ማየት ጀመረች። "ያለወላዲት አምላክ አማላጅነት አለም አይድንም" አይደል? ቃሉ።

  • @WsenbetGegeziabeher
    @WsenbetGegeziabeher 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂

  • @hanatsegaye327
    @hanatsegaye327 3 หลายเดือนก่อน

    Weye kelmye

  • @aklilgeorge8670
    @aklilgeorge8670 9 หลายเดือนก่อน

    በለው

  • @Pitanc
    @Pitanc 9 หลายเดือนก่อน +1

    Min lemehon ?yetekliyen teqimat lemetetat?gedilagedilin ,dirsanatin lemesmat? Lefituran lemesged,....memot yishalal taoot kemamulek tiqir tibel.

    • @yitbarekhailu7192
      @yitbarekhailu7192 9 หลายเดือนก่อน +2

      Gay kemehon ayshalim. Maferiya yehonachiw. Church wust wend le wend!

    • @Pitanc
      @Pitanc 9 หลายเดือนก่อน

      @@yitbarekhailu7192 ye gedamun resahaw ende?gedamiko ye gay matersqemia,ye shifta,ye wenbede,amatsiyan,eza balefew anduwan yasweled alayehim gibiz Hulu yetekliyen teqimat, tegat midree taoot amilaki yehaymanot delala hula anten mesayoch.

    • @DeaconYeabkal
      @DeaconYeabkal 9 หลายเดือนก่อน

      እንደዚህ የሚያደርጉት በአጋንንት መንፈስ የሚመሩ ሐሰተኛ መነኮሳቶች ናቸው። ዛሬ የምዕራቡ የፕሮቴስታንት ዓለም ወደ ግብረ ሰዶማዊነት ወደ Illuminatism እየሄደ ነው። ​@@Pitanc

    • @DeaconYeabkal
      @DeaconYeabkal 9 หลายเดือนก่อน +1

      መቼም በካራቴ ከመመታትና ሣር ከመጋጥ እና እንደ ቁራ ከመጮህና ከመጨፈር ገድል መስማት በምን እድላችሁ? ሲቀጥል እኛ ጣዖት አናመልክም። ይህ አባባል ተራ የድንቁርና አባባል እኛ የማንለውን እንደምንል አስመስሎ ማቅረብ ተራ ወንጀል ነው። በተረፈ ኦርቶዶክስ መሆን መመረጥ ነው።

    • @DeepseaManning
      @DeepseaManning 9 หลายเดือนก่อน

      አንተ እንኳን አላፈርክም እንኳን እኛ ኦርቶዶክሶቹ አንተ ሸለፈታም ያልተገረዝክ ።

  • @Kidist-rn2xc
    @Kidist-rn2xc 9 หลายเดือนก่อน

    እዮቤ አልገባህም ወደ ስራ ሲልህ አንተ የማታየዉ እነሱ ሲፈልፉ በአየር ላይ መርዙን መርጨት ነዉ ስራዉ ዘንዶ ነዋ ለዛ ነዉ የሚያላዝኑት ወገኖቼ መንፈስ ሸምታችሁ እንዳትገቡ እነሱ አጠገባችሁ ሲለፈልፉ አማትቡ ሰላም እለኪ ብላችሁ መክቱት መርዞ ዲያቢሎስ ነዉ የሚያወራዉ ለዛ ነዉ አንዳንድ ሰነፍ ኦርቶዶክሶች የነገሯቸዉ አእምሯቸዉ ዉስጥ ተሰንቅሮ የሚጠራጠሩት

  • @ethioeri1550
    @ethioeri1550 9 หลายเดือนก่อน +2

    Ye America orthodox? Egziabher yetabken enesu bezu gez birr yewdalu ena bezi menged gebtew hezbun endayastu yetebeken.

    • @DeaconYeabkal
      @DeaconYeabkal 9 หลายเดือนก่อน

      ሁሉም አሜሪካዊውያን አንድ አይደሉም። ዝም ብላችሁ አትፍሩ።

    • @menitadesehasen9834
      @menitadesehasen9834 9 หลายเดือนก่อน

      በፍፁም !!!!!!! ወደዚች ቅድስት ቤተክርስትያን ተጎትጉተው አይደለም የሚመጡት አንብበው ፣ መዝነው ፣ አስተውለው ፣ ነው !!! መሰሪ አይኖርም አይባልም ። ኦርቶዶክስ ዙሪያዋ በጠላት የተከበበ ነው ፣ በቤቷ ዘኬ በልተው ተምረው ከ ክህነት እስከ ልዩ ልዩ እውቅና አግኝተውባት የስጋ ብልፅግና አታሏቸው ጭንብላቸውን አውልቀው ዙሪዋን ከበው የናት ጡት ነካሾች ሲወጓት ኖረዋል ወደፊም ይኖራሉ ግን ተዋህዶ በየ አደባባዩ እንደ አንቡላንስ ስታንባርቅ አትኖርም ። እግዚያብሔር እረድቷቸው መርቷቸው የመጡትን ነፍሶች በንሰሀ በእልልታ ትቀበላለች እንዲፀኑ ታስተምራለች በየአውደምረቷ ኑ ዳኑ እያለች ትመክራለች !!! የምእመናን ድርሻ ፀንተን እንዲፀኑ መፀለይ እና እውቀት ማካፈል ነው ። ሌላውን ልብን ለሚመረምር አምላክ መተው ነው ። ብዙ መስጋት አይገባም ተዋህዶ ፀንታ ለዘላለም ትኑር አሜን !!!!!!!!!!!!!

    • @TruthEz
      @TruthEz 9 หลายเดือนก่อน

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ።

    • @menitadesehasen9834
      @menitadesehasen9834 9 หลายเดือนก่อน

      @@TruthEz ሀሳቡ ከገባን በ ቁቤ ቢፃፍም ምንም አይደል ዋናው መልእክት ማስተላለፉ ነው

  • @melber7957
    @melber7957 9 หลายเดือนก่อน +1

    Lemehonu yetu ye US church adarash new 3,000 sew yemeyezew ena hulum Orthodox yehonew????? 1 sew enkwan lehon aychelem yemetamelkuten yemataweku!

    • @TruthEz
      @TruthEz 9 หลายเดือนก่อน +1

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ።

  • @marthaalebachew1199
    @marthaalebachew1199 9 หลายเดือนก่อน +1

    እኔኮ የሚገርመኝ ለምን አዳራሻቸው አይቀመጡም ስራ ፈት ሁላ መሔጃ አሳጡን እኮ ህግ የሌለበት ሀገር ኑሮ ይበናል አታደንቁሩን ውሸታሞች

  • @yade716
    @yade716 9 หลายเดือนก่อน

    አሜሪካውያን መሰረታቸው ፕሮቴስታንት ነው።። በዚህ ዘመን ኦርቶዶክስ መሆን መፈለጋቸው የሚያሰገርም አይጀለም። ምክንያቱም የአያት ቅድመ-አያት ኃይማኖታቸውን ክደው ከመቼውም ጊዜ ይበልጥ ወደ ሰይጣን እየቀረቡ ነው። ይበልጥ ለመቅረብ የሚያመቻቸው ደግሞ ኦርቶዶክስ መሆን ነው።

    • @yeshilema
      @yeshilema 9 หลายเดือนก่อน

      ምስኪን

  • @GenetMengistu-z3v
    @GenetMengistu-z3v 9 หลายเดือนก่อน

    አሀሀሀ አረ ውሸት በጣም ያስቃል የሚገርመው ይሄን ያህል የሰው ቁጥር በአንድ ቤ/ክ ውስጥ የለም የሚመስል ውሸት ዋሹ እባካችሁ

    • @yeshilema
      @yeshilema 9 หลายเดือนก่อน +2

      የአምስት ቸርች ነው በማስተዋል መስማት ጥሩ ነው

  • @chefhotelcollege
    @chefhotelcollege 9 หลายเดือนก่อน

    Ewunet? seol mola malet newa? Bad news!!😂😂

    • @TruthEz
      @TruthEz 9 หลายเดือนก่อน

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ።
      ☝🏾☝🏾

  • @romanmoti6022
    @romanmoti6022 9 หลายเดือนก่อน

    ቀለሜ እኮ እብድ ነው

  • @ኦርቶዶክስመዝሙር-ኸ5ቨ
    @ኦርቶዶክስመዝሙር-ኸ5ቨ 9 หลายเดือนก่อน

    አዲሱ የጴንጤ አጀንዳ
    በይቅርታ ወደ ተዋህዶ ከተመለሱ በኋላ ቤተክርስቲያኗን አበጣብጦ እንደገና ምእመኗን ይዞ መውጣት ነው ስለዚህ ተመለሱ እያላችሁ አትጃጃሉ 😂😂😂😂

  • @aynalemzerfeshual1446
    @aynalemzerfeshual1446 9 หลายเดือนก่อน

    ጭፍን ውሽት አቤት የውሽት

  • @BMW-vn8bz
    @BMW-vn8bz 9 หลายเดือนก่อน

    ጌታችን መድሃኒታትን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ በጎቼ ያዉቁኛል,ድምፄ'ንም ይሰማሉ ከሌላ በረትም ወደ ራሴ በረት አመጣቸዉለሁ ብለዋል የየዉሀንስ ወንጌል 10/16 ስለሆነም የሱ የሆኑት ወደ ርትዕት ሀይማኖት ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን ይመጣሉ የጌታ በረት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን ናት

  • @guluko1212
    @guluko1212 9 หลายเดือนก่อน

    ውሸት ኃጢአት መሆኑን እንኳን የመታውቅ ውሸታም የውሸታም አባት ከራሱ አውጥቶ ያወራልና እናንተም እንደ አባታችሁ ውሸት ስለምታወሩ ማንም ደነብሮ ወደ እናንተ መቃብር አይመጣም ንስሀ ግቡ በጌታ ኢየሱስም እመኑ።

  • @Amel-f9y
    @Amel-f9y 9 หลายเดือนก่อน

    Ante degami yemyadnew EYESUSEN endegl adagnu mekebelu bchana bcha new hulunm begeta fit setekerb taweraleh beglh teteyrksleh yemteterachew kotetoch bemulu mshaf kdus ayawkewm ehzio meharene krstos !!!! Kotetun tewuna getan begleh tdkebel yeferenjunm yabeshawnm teret teret m😅shaf k😊dus ayawkewm stlfu getana kalu bekina beki new!!!!kegeta tesmama selamem yinureh begonetn kzys tagegnaleh KEGZISBHER GAR YEMITALU YIDEKLU!!!!!!??

    • @AbekiyaTriple
      @AbekiyaTriple 9 หลายเดือนก่อน

      Manegn bay neh ante eko sew mtketel sew neh

    • @YoniYona-nx7hi
      @YoniYona-nx7hi 9 หลายเดือนก่อน +1

      እስኪ አንድ ጥቅስ ጌታ ኢየሱስ የግል አዳኝ የሚል በመፅሐፍ ቅዱስ አሳየኝ? እና ነገ እኔ ፔንጤ እሆናለሁ። ደግሞስ ወደ የትኛው ጌታ ነው ምቀበለው? ጥምቀት ድህነት ሚሰጠው የሚለው? ወይስ አይሰጥም የሚለው? ድህነት አይጠፋም የሚለው ኢየሱስን ነው ወይስ ድህነት ሊጠፋ ይችላል የሚለው ነው? ስጋውና ደሙን አማናዊ ነው የሚለውን ነው ወይስ መታሰቢያ ነው ብሎ የሚያምነው?ወይስ ለአለም ተሰቅሎ አዳነ የሚለውን ነው ወይስ ለተወሰኑ ተሰቀለ የሚለውን? አስቀድሞ ፈርዷል የሚለውን ነው ወይስ አስቀድሞ አልፈረደም የሚለውን? የትኛውን ኢየሱስ ነው የምንቀበለው?

    • @TruthEz
      @TruthEz 9 หลายเดือนก่อน

      ⁠ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ።
      @@AbekiyaTriple

  • @Kidist-rn2xc
    @Kidist-rn2xc 9 หลายเดือนก่อน

    እናንተ ለምን ትስቃላችሁ እነሱ ሞክ እያደረጉ ፀረ እየሱስ ናቸዉ። አንተ ምን ቤት ነህ አብረህ የምትስቀዉ? ተጠንቀቁ የ እኛ ልጆች ሳጥናኤል በሳቅ ይገባል። እነሱ ተይዘዉ ነዉ እናንተ ግን አብራችሁ አትዘብቱ

  • @getachewpillay4188
    @getachewpillay4188 9 หลายเดือนก่อน

    አይመስለም ማንም ሰው ጌት ኢየሱስን እንደግል አዳኝ አድጎ የተቀበለ ሰዉ ዳግም ወደጨለማ አይሄድም ቃሉን ካላነበበ በስተቀር አይሄድም ውሸት ነው.!!! ለምን ይዋሻል.....!?

    • @getachewpillay4188
      @getachewpillay4188 9 หลายเดือนก่อน

      በምንም አይገባችህም ከአዋቂዎች ተረዱ ተማሩ.....

  • @aynalemzerfeshual1446
    @aynalemzerfeshual1446 9 หลายเดือนก่อน

    ማነው ወደ ተረት ተረት ትምህርት የሚመጣ እንዴት ስው ወደ ጨለማ ይሔዳል ወሽት የሞላበት ትምህርት ስለዳግም መወለድ ያልገባ ትንሽ የሚያውቅ ከገኙ ትላለህ እንዳንተ ደንባራ ካልሆነ በቀር ወደ ኦርቶዶክስ አይመለስም

    • @devydas
      @devydas 9 หลายเดือนก่อน

      Ante terer teret keabati poster tebiye temark esti kenezi lijoch demo wengel temar zendro prowovh anlakekim yegna kristos awki ab weld menfes kidus sim

  • @Luna23official
    @Luna23official 9 หลายเดือนก่อน

    በጌታ በእየሱስ ስም ይዋሻል ቢባል እንዲህ ነው እንዴ? ኣንዴ የዳነ ሰው ይሞታል እንጂ ወደ ጨለማ ኣይመለስም በቃ ምን እንደምታደርጉ ጠፋባችሁ ።የቅዘናችሁን ገድል የተረሳላችሁ መሰሏችሀ ነው ተራ ርእስ ወደ መዳን የማያመጣ ተራ ነገር እያነሳችሁ ይሄ ያደነዘዛችሁት ሕዝብ እንዳይነቃ የምትዋሹት ውሸት ጌታ ዋጋ ያስከፍላችሁዋል። የፕሮቴስታንት መጨረሻ ይታወቃል። የናንተ ነው የማይታወቀው የጌታዬን ደም እና የተክለሀይማኖት ቅዘን እኩል የምታደርጉ ሰይጣኖች ምህረት ያድርግላችሁ።

    • @FekaduMelkie
      @FekaduMelkie 9 หลายเดือนก่อน +2

      ይቅርታና ወንድም ለመሳደብ አትቸኩል።መጀመሪያ ስድብ አያጸድቅም ሌላው መረጃው እውነት መሆኑን መርምሮ መድረስ ጥሩ ነው።ስለ ገድል ከመናገር በፊት በመሠረታዊ ነገሮች ላይ መግባባት ይጠይቀናል።

  • @tigstuersumo6454
    @tigstuersumo6454 9 หลายเดือนก่อน

    ተረት ዘኦርቶዶክስ😂😅

    • @MulumabetgetachoMule
      @MulumabetgetachoMule 9 หลายเดือนก่อน

      😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @Adonaydress9338
    @Adonaydress9338 9 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ።

  • @AdaneNikola
    @AdaneNikola 5 หลายเดือนก่อน

    አለምም እሚሻላትን የሚያድናትን ማየት ጀመረች። "ያለወላዲት አምላክ አማላጅነት አለም አይድንም" አይደል? ቃሉ።

  • @AdaneNikola
    @AdaneNikola 5 หลายเดือนก่อน

    አለምም እሚሻላትን የሚያድናትን ማየት ጀመረች። "ያለወላዲት አምላክ አማላጅነት አለም አይድንም" አይደል? ቃሉ።

    • @Eotc628
      @Eotc628 29 วันที่ผ่านมา

      teret abezah eko broye endemtawukew egna endezih blen anamnm