አባይ ያበቀለሽ ጣና ያበቀለሽ.....soooo much love & respect for u sir all the way from BahirDar!! እንሻገር ጎንደር..... ጎንደር ዛፍና ቅጠሉም ሰውም አገር....አገር!! ጎንደር እና ጎጃም በአንድ ላይ ቢጒዙ...ኧረነይ ድማማ!! እድሜ ይስጥህ የኔ ጌታ!!
I was traveling from Bahirdar to Gondar to attend my University education at the then Gondar health science college listening to this beautiful song all the way through right when it was released. In my stay at the college, this song was almost played everyday, if not more, at the students' cafe. So, guess what? every time i listen to this music, i will be taken by my sweet old memories and make me remember my then best friends. Melkamu Fanta, No 1. Thank you guys
© አረጋኸኝ ወራሽ /አባይ ያበቀለሽ፤ እንሻገር ጎንደር/
ያባይ ዳር ጠንበለል ቄጤማ
ጣና ዳር ያለሽው ቄጤማ
ነይ ልበልሽ ከሰማሽኝማ
አባይ ያበቀለሽ ጣና ያበቀለሽ
አባይ ያበቀለሽ ጣና ያበቀለሽ
ጉብልዬ ኧረ ሸግዬ [×4]
ሸጋም እንደ ዛላ ተደርጎ አሸት አሸት
(ተደርጎ አሸት አሸት)
ቢመጠጥ ሸንኮራ ቢጠረጠር እሸት
(ቢጠረጠር እሸት)
ያባይማ ልጆች ከሰው ሲላመዱ
(ከሰው ሲላመዱ)
ፍቅራቸው ይጠብቃል ልክ እንደ ግማዱ
(ልክ እንደ ግማዱ)
መቼም አለው ነገር ጎጃም ሲወለዱ
(ጎጃም ሲወለዱ)
ይቆያል ይፀናል መስተዋድዳቸው
እንደ ወፍ ያበራል ያከንፋል ፍቅራቸው
ቢተኙበት ጉዝጓዝ ቢያርፉበት መከዳ
ዐመሉ መሬት ነው የጎጃም ኮረዳ
ድማማ ኧረ ነይ ድማማ [×4]
ድማማ፣ ድማማ፣ ድማማ ነይ ድማማ [×2]
ያባይ ዳር ጠንበለል ቄጤማ
ጣና ዳር ያለሽው ቄጤማ
ነይ ልበልሽ ከሰማሽኝማ
አባይ ያበቀለሽ ጣና ያበቀለሽ
አባይ ያበቀለሽ ጣና ያበቀለሽ
ጉብልዬ ኧረ ሸግዬ [×4]
ላርግሽ ደብረቅ ደብረቅ ባይኔም በልቤም ላይ
(ባይኔም በልቤም ላይ)
ምን ይገኛል ብለሽ ከጎጃም ልጅ በላይ
(ከጎጃም ልጅ በላይ)
ተይ ጓጓሁ ተይ ሳሳሁ እባክሽ ተጫወች
(እባክሽ ተጫወች)
ዘፈኑን አድምቀው ካረጉት እንዲመች
(ካረጉት እንዲመች)
አትደክምም ይሉሻል አንዴ ከገጠመች
(አንዴ ከገጠመች)
እስቲ እሪ እምቧ ሲሉሽ ንኪው ትከሻሽን
ድመቂበት እንደሁ ጎጃሜነትሽን
ከእንግዲህ ወገብሽ ይበል ሰበር ሰበር
እኔም የናፈቅኩት ጨዋታሽን ነበር
ድማማ ኧረ ነይ ድማማ [×4]
ድማማ፣ ድማማ፣ ድማማ ነይ ድማማ [×4]
እንሻገር ጎንደር ጎንደር
እንሻገር ጎንደር
እንሻገር ጎንደር ጎንደር
እንሻገር ጎንደር
ዛፍና ቅጠሉ ሰውም አገር አገር
እንሻገር ጎንደር
[×2]
ክረምት አያውቅ በጋ ቀን አይል ጨለማ
ምንጊዜም ፀሐይ ነው የፋሲል ከተማ
ሹምስ ባንመርጥለት ሰው ባናወዳድር
አይተነው የለም ወይ በማተቡ ሲያድር
ዛሬ መሸ ብዬ (ነይ ነይ ድማምዬ)
መቼም አላማሽ (ነይ ነይ ድማምዬ)
የጠዋት ጀምበር ነው (ነይ ነይ ድማምዬ)
ጎንደር ከተማሽ (ነይ ነይ ድማምዬ)
ኧረ ነይ ድማማ፣ ድማማ
ኧረ ነይ ድማማ
[×4]
እንሻገር ጎንደር ጎንደር
እንሻገር ጎንደር
እንሻገር ጎንደር ጎንደር
እንሻገር ጎንደር
ዛፍና ቅጠሉ ሰውም አገር አገር
እንሻገር ጎንደር
[×2]
ወርቅ አጣች ብር አጣች ለምን ይልሻል ሰው
ጥሩ ማተብ ይዘሽ ጊዜ ማይበጥሰው
ምነው ዘለል ዘለል ይላል ታዛቢሽ
ክርሽ አይደለም ወይ ወትሮስ ገንዘብሽ
አሁን ምን ይገርማል (ነይ ነይ ድማምዬ)
በኪዳን መያዙ (ነይ ነይ ድማምዬ)
ጎንደርና ጎጃም (ነይ ነይ ድማምዬ)
ባንድ ላይ ቢጓዙ (ነይ ነይ ድማምዬ)
ኧረ ነይ ድማማ፣ ድማማ
ኧረ ነይ ድማማ
[×6]
It’s awesome; thank you bro!
You're welcome my brother.
ሙዚቃውን ለጫንክል ምርኩዛችን አንዲሁም ዘፈኑን በጽሑፍ ላቀረብክልን ወዳጃችን ምስጋናዬ ቅርብ ነው ›..ይህው!!
ግርም የሚለኝ የዘፈኑ ግጥም አደራደር ፣ አወራረድ እና የየአከባቢዎቹን ( ጎጃምና ጎንደረን) በአንድ ሙዚቃ ውስጥ አቆራኝቶ የተገጠመበት መንገድ ገራሚ ነው !!
ማን ይሁን ገጣሚው ዜማውን የሰራው እና የተጫወተው ባንድ ?
@@estifanosasrat5213 ምስጋናህን በምስጋና ተቀብያለሁ። ዜማና ግጥም ደራሲውን እንዲሁም ባንዱን ምርኩዝ ከAlbum cover አይቶ እንዲነግረን እኔም እጠይቃለሁ።
ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን መለያችን አረጋኸኝ ወራሽ
ይህን ሙዚቃ ስሰማ በትዝታ ወደኃላ ይመልሰሰኝና ባህርዳር ቀበሌ 09 ያስታውሰኛል ለእረፍት አክስቴ ጋር ነበርኩ
አባይ ያበቀለሽ ጣና ያበቀለሽ.....soooo much love & respect for u sir all the way from BahirDar!! እንሻገር ጎንደር..... ጎንደር ዛፍና ቅጠሉም ሰውም አገር....አገር!! ጎንደር እና ጎጃም በአንድ ላይ ቢጒዙ...ኧረነይ ድማማ!! እድሜ ይስጥህ የኔ ጌታ!!
የዱሮ ዘፋኞች ና የአሁኑ ዜማዎች በጣምደስ ነገረኝ እኔም ቀጠልሁ እንጉርጉሮ ዘፈኖች በጣም ባንድ ነው እኔ በጣም የዶሮ ሙዚቃ ወሎ yahama ዜማዎችና የድሮ ዜማዎች በሚያስደስት እና የድሮ ሙዚቃዎች በነ በጣም ያረካኛል ያስደስተኛል ማለት ነው እንደሚያረጋቸው ቤት ቀጥሉበት በጣም ደስ ይላል እኔም ከዶክተር ትላሁን ገሰሰ ለማየሁ shitaye እንዲሁም ከተማ እንደምታውቁት የዱሮ ሙዚቃወች በታም ደስ ይላል law መሀመድ አህመድ
ሓትነ ቂና አፈቃሪ ውስጥ እንኳን በአሁኑ ጊዜ የድሮ ሙዚቃዎች በጣም ደስ ይለናል የተሰሩ ሙዚቃዎች ትምህርት ነው የድሮ ሙዚቃዎች ተሰም ባይጠቀሙም ተፈልጎ የማይገኙ ዘፈን አትንኩብኝ እንዴት በጣም ደስ ዜና የዶሮ ሙዚቃዎችና የዶሮ አርቲስቶችን እንድንቃቸው እናክብራቸው እንቀጥልበት ወደፊት እና ሙዚቃ በጣም አስነስተዋል ጥሩ ዜማ ሲሰሙ በዋዜማ የረጋል ነውና
እሄን ሙዚቃ ትዝታ ወደ ሃላ ይመልሰኛል በተለይ ደሞ ትምርት ቤት በረፍት ሠዓት የሚከፈተው ይሄ እራሱ ነበር አረጋሀኝ ወራሽ ትለያለህ !!!!!!!
እውነት ቃላቶች ያጥሩኛል ሙዚቃዎችህን በጣም ነው የምወዳቸው።
እንሻገር ጎንንደር ጎንደር እንሻገር ጎንደር ዛፍ እና ቅጠሉም ሰውም አገር አገር......
ክረምት አያውቅ በጋ ቀን አይል ጨለማ
ምንጊዜ ፀሀይ ነው የፋሲል ከተማ!!
አረጌ ምርጥ ዘፋኝ ብቻ ሳይሆን ቁም ነገረኛ ና በጣም መልካም ሰው ነው!!! #Respect our Legend!!!!!
I was traveling from Bahirdar to Gondar to attend my University education at the then Gondar health science college listening to this beautiful song all the way through right when it was released. In my stay at the college, this song was almost played everyday, if not more, at the students' cafe. So, guess what? every time i listen to this music, i will be taken by my sweet old memories and make me remember my then best friends. Melkamu Fanta, No 1. Thank you guys
R u a doctor bro ?
Are you a doctor now? If so tell us and let's be proud of you.
L
We philosophers call that Nostalgia. That's a heavenly feeling. Stay blessed.
የአሁኖቹ ዘፍኞች ከነዚህ እኩል ዘፍኝ ተብለው ይጠራሉ እኔ በጣም አድናቂህ ነኝ አረጋህኝ
የዘንድሮ ዘፋኞችም ከናንተ እኩል። ዘፋኝ ሊባሉ ነው እንግዲህ አረጌ ስራዎችህ በጣም ነው የምወዳቸው
ለመሆኑ ማን ይሆን ይህን የገጠመ; የዘፋኝ አንገሽጋሽ ፤
አረጋህኝ ወራጠሽ ፤
አረጌ ምርጥ ድምጻዊ ነው።
ከልጅነቴ ጀምሮ የማውቀው።
I'm feeling nostalgia listening to this song missing my home.
Missing the old Ethiopia ☮️
ምርጥ ሰዉ መቼም ቢሰሙ እማይጠገቡ ዘፈኖች
ዋውው ትዝ አለኝ ዉቢቱ ባህር ደር የጣና ገነት
መቸም አይረሳ ትዝታዉ ናፍቆት
ውበትሽ ማራኪ አንደበትሽ ማር
የውስጤ ደስታ የልቤ ፍቅር
Ewnat nw
If...if... i can go back in time and chill with 1960s and 1970s generation!
ልዮ ትውስታ አለኝ ይህ ካሴት እንደ ወጣ ከጎንደር እስከ አዲስ አበባ ይህን ሙዚቃ እየሰማውት ነው የመጣሁት
ኸረ ነይ ደማማ እንሻገር ጎንደር /አባይ ያበቀለሽ ዘመን ተሻጋሪ ስራ
አቤትትትት ትዝ አለኝ ያገር ቤቱ ትዝታ
thank you best
እዚም እንደዛው
ዘፋኝኝኝ ብሎ ዝም አረጌ የኔ ዉድ ምን ላርግህ ኑርልኝኝኝኝኝ
Best old song...Glad to listened it after many years. I first listened to it when I was young kids Ethiopia.
I'm in love with this song. Teddy Afro needs to make music like this
It was 1985, when I was 21 years old and Aregie is the part of my life.
ላርግሽ ደብርቅ ደብረቅ በዓይኔም በልቤ ላይ .?
ወርቅ አጣች ብር አጣች ለምን ይልሻል ሰው
ጥሩ ማህተብ ይዘሽ ጊዜ ማይበጥሰው.......,
አመሰግናለው ምርኩዝ
አረግዬ እረዥም እድሜ ጤና ይስጥልኝ
መልካም ቀን ይሁንላቹ!!!!
Thanks, lol and yet another challenging word, "ደብረቅ ደብረቅ" lol!
መዉደድ አይደክመኝም ተሥፍየወቅነህ
መዉደድ አይደክመኝም
כ
መዉደድ አይደክመኝም
አረግየ እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ
Muzak nafken Elnendnante yemhon tefa goroachenen eytlzut new yahun muzekgieoche end gebe lge and nachew
አረጌ አንተን የሚደርስ ደምፅ የለም ብል ደፍረት አይሁንብኛና ግን ምን ዋጋ አለው የአሁኑቹ የአንተን ያህል ሳይሰሩ ይሸለማሉ እረጅም እደሜ ከጤና ተመኘው
Wow listing this music while I am traveling Gondar after 9 years.
he has specialy voice the perfect one.
Tks. For posting!!!
You're welcome
Memoriable song
The Living Legend Argey
ጎጃሜ ነኚአረገሐኘብዙትዝታአለብኚበአንተሙዚቃሙዚቃህነእወደዋለሁኑርልንአድናቂህነኚ
አረጋሃኝ እኔ ያንተን ዜማ ስሰማ ከመቀመጫየ መቸ እንደተነሳሁ አላውቀውም ከልጂነቴ ጀምሮ እጂግ በጣም ደስ ይለኛል
aregahgne kelb adanakih neg I like your all songs forever.....!!!!!!!!!!
Bahiru Jemberie 💖💝👍👍👍
እንሻገር ጎደር እንሻገር ጎጃም❤
kalat yatregnal betam adnakih negn
so much love and respect!!!!!!
አረግዬ ፍቅር ነህ ስወድህ
His music has great message
wow betam kelibe mifeligewin ya Aregahegn zefen agegnew Thanks
እንሻገር ጎንደር
❤️❤️❤️❤️❤️❤️
I don't stop hearing........
ያምራል ዋው
Thank you, Mirkuzz. I have been searching for this music for a long time.
is. this. 1985 etho. colander music right ?
Tebarek arege lik belehal.
Le gojame lijoche hulu gabezulenge fikerrrrrr nachrwuuuu
Long live real vocalist Aregahegn
Wudu yewubochi zemen.......!!
❤❤❤
❤
አረጌምርጥ ሰው
edemehen yarzemew ! weddd
betam adinakinegn arege
wow sewadeh
ברוך
adenakih neg edema yeseteh
yyaa u..'are good men
❤ sewadeh Arge nureln
wowwwwe
1984 E.C 🤔
No 1984 he released his “አንቺ የኔማ /ምኑን ልንገርሽ / ዋ ለኔ" album.
wow!
1989🇪🇹🤫
10 Q Arege
wow
U r so good singer, Aregshegn. Every single song remembers my childhood back in elementary school and all my area
nac
aregye betam bew mwodh edme yisth
😅
Yadegnebet Zefen
10 q
wow sewadeh
woow