I found this KEDASE service a few days ago while searching to learn and memorize SEREAT KEDASE since I left home when I was so young 40 years ago. Our father Abune TD and Diacon Natu and all the others who made this possible for us THANK YOU.........AGAIN THANK YOU for sharing this MAGNIFICENT SERVICE KEDASE MARIAM WITH ALL OF US LOST SOULS ALL OVER THE WORLD!!!!!! I FELT I WAS IN HEAVEN!!!!! can someone send me the link to make a donation, Thank you and god bless you our FATHER.
We must be praying about good peoples..no matter where from...remember me and my family lord in our any mass..Efream Fessahaye Ghebrezghabiher...amen..thank you very much lord..for any thing...
This is the best thing i have heard in a long time and most definitely the biggest blessing i have recieved in a while. Thank you so much for putting it here!
In the name of Father,the Son ,the Holy Spirit ,One God. Amen. Holy, Holy, Holy.God,with Mercy Mother of God with His Promise And light let it be glory Promise and Promise, Also my family.
ቅዳሴ በመስማቴ ደስ ይለኛል ልቤ ቅዝቅዝ እርግት ዝቅ ይለኛል ከሀገሬ ከቤተክርስቲያን መራቄ ይከፋኛል ያስለቅሰኛል ብቸኛ የሆንኩ ያህል ይሰማኛል ሀገራችን ለመግባት ያብቃን ኡራኤልዬ ቢረዳኝ የሚቀጥለው አመት እደጁ እረግጣለሁ
አይዞሽ የኔውድ በሰላም ለአገርሽ ያብቃሽ
ሶ
ሰላም
ሐይ
እግዚአብሔር ይረዳሽ እህቴእ
አቤት ተዋሕዶ ቤተክርስቲያናችን ሥርዓቷ ከሠማያት የተቀዳ ሁሉም ነገሯ መንፈስን የሚመስጥ ነው ክብር ምስጋና ለጌታችን ለአምላካችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን አሜን ።
ብፁዕ: አባታችን:በረከትዎ: ይድረሰን::
ይህንን: ለእመቤታችን: ቅድስት: ድንግል: ማርያም: ወላዲተ: አምላክ: የተደረሰ: ቅዳሴ: እንደዚህ: ህሊናን: በሚመስጥ: አንደበት: ለምዕመንዎ: ማሰማት: ምንኛ: መታደል: ነው::
ለዲያቆኑ: ምንም: የምገልጽበት: ቃል: የለኝም:: እግዚአብሔር: በየደረጃችሁ:ሥልጣናችሁን: ይባርክ::
ከፅሎት ዋናው ክፍል ቅዳሴ ነው፣ እንዲህ ደግሞ በእዝነልቦና ተመስጦ መቀደስና መስማት ምን ያህል መታደል ነው፣
ቅዳሴ መላእክት ያሰማልን
አገራችን ኢትዮጵያ ይባርክልን
🙏🏾✝️
H be. Eva can 😢
ለልዑል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይድረሰው!!!!!!!!!!!!!❤❤❤❤❤❤❤
በውኑ በዚህ ዘመን እንደዚህ እጅግ ድንቅ ድንቅ የሆኑ ከአእምሮ በላይ የሆነ ተሰጦና ጸጋ ያላቸው ዲያቆናት ኡ ?????!!!!!!
አቤቱ አምላካችን ክብር ምስጋ ይግባህ ለዚህ ሁሉ !!!!!!!
ልብን እጅግ አድርጎ የሚያረሰርስ አእምሮንም የሚመስጥ አምልኮትን
(ቅዳሴን) እንድን ቋደስ ስለ አመቻቸህና ስለፈቀድክልን!!!!!!!
ለዚህም ሁሉ ሊቃውንቱ የላቀ የቀደመ የጎላ ተቀዳሚነት ያለውን ክብርና ምስጋና ለእነርሱ ለመሆኑ ጥርጥር የለውም የእነርሱ የጥበብ የላቀ ሞላት ነውና!!!!
አሁንም የድንግል ልጅ ይክበር ይመስገን
ፍቅራ በረከቷ ምልጃው ሁሌም አይለያችሁ አይለየን
አሜን አሜን አሜን ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️
ኣቤት እንዴት ያለ መንፈስህን እሚያረጋ ቅዳሴ መላእክትን ነው:: በጣም እሚገርም ድምጽ የጳጳሱን ና የዲያቆኑ🥰
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏❤❤❤❤
Amen 🤲🤲🤲
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል ደግሞ ድምፃቸውን ሲያምር ለአባታችን እና ለወንድማችን ለዲያቆን ናትናኤል ወንደሰን ሳሊተ ምህረት የአገልግሎት ዘመናቸውን ታርዝምልን!!!
Ethiop 🇨🇬🕊️🕊️
@@tesfaytesfay6834 ) 30th
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤
@@tesfaytesfay6834 ገገገገገገገገገገገገገገገገገገገገገጠጠጠጠጠገገገገገገገገገገገገጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠገጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠገጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠገገጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠገጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠገጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠ
አሜን ከኀ
በጣም ደስታ ነው የተሰማኝ ዳግም የተወለድኩኝ ያህል ነው የአምላኬ እናት ♥️♥️♥️ ሲል ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን።❤❤❤
I found this KEDASE service a few days ago while searching to learn and memorize SEREAT KEDASE since I left home when I was so young 40 years ago. Our father Abune TD and Diacon Natu and all the others who made this possible for us THANK YOU.........AGAIN THANK YOU for sharing this MAGNIFICENT SERVICE KEDASE MARIAM WITH ALL OF US LOST SOULS ALL OVER THE WORLD!!!!!! I FELT I WAS IN HEAVEN!!!!! can someone send me the link to make a donation, Thank you and god bless you our FATHER.
እግዚያቢሄር ይመስገን ተዋህዶ ሀይማኖቴ ውበቴ ለዘላለም ፀረሽ ኑሪልን ጠላቶችሽ ይጥፉ ሀገራችን ሰላም ስጭል አሜን አሜን አሜን
በአባታችን የተመጠነ ተገቢነቱ የሚገባ የዜማው ሥርዓት ፍሰቱን የተጠበቀ የቅዳሴ ባለተሠጥዖ መሆናቸውን ያየሁበት ደሥ የሚያሠኝ ሥጦታቸው ባዜሙ የሚያሠኝ ናፋቂ እና አይጠገብም ። የድቁናው ቀለም ዜማው እጅግ የተላዘዘ እና ቅጥ ያጣ የዜማ ርዝመት ለዛውን ፍፁም አጥቷል ይታረም ቀልጠፍ ያለ ወዙን ያልለቀቀ የዜማ ዘይቤ መከተል ተገቢ ነው ። ድምፅን በአግባብ አለመጠቀም .......... ሥጦታችንን ከትህትና እና ከማሥተዋል ጋራ ብናደርግ መለኮታዊ አገልግሎት ነውና በተሠበረ ልብ ቢሆን አብረውን ያሉትንም አገልጋዮች .......... ውዳሴ ከንቱ ላይ እንዳይጥለን ጥንቃቄ ሊደረግ ይገባል ።
የሁላችሁንም የአገልግሎት ዘመን ይባርክላችሁ ፣
ከከንቱ ውዳሴ ይጠብቃችሁ ፣
በመንፈሳዊ ልዕልና ያክብራችሁ ።
በጣም ትክክል። ዲያቆኑ ያለ አግባብ ዜማ ያረዝማል። በዚህም በተደጋጋሚ ከምልክት ይወጣል። አባታችን ግን ምልክቱን ጠብቀው ስለሚያዜሙ ክብር ይገባቸዋል
አሜን አሜን አሜን ቅዳሴ መላዕክት ያስማልን
ኢትዮጵያን ና ህዝቦቿ ይጠብቅልን ቸሩ አምላካችን
ያገሬ ልጅ ናቲ ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ ገዳማችን ያስጠራህ ወንድሜ
የት ነው ሀገርህ
እግዚአብሔር አምላክ ቃለሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን ያርዝምልን ይባርክልን እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያንአገራችንም ሰላም ያድርግልን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅአቹሁ ❤❤❤❤
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ግሩም የሆነ ቅዳሴ ነው እሁየ ናትናኤል በዚህ ድምፅህ ከምልክቱ ባትወጣ ደስስ ይለኛል ብቻ ግን ትለያለህ የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ !!!
አሜን አሜን አሜን የዲያቆን ናትናኤል ድምፅ በጣም ነው ልቤን የተመሰጠዉ ልክ እዛው ቤተክርስቲያን ውስጥ እንዳለሁት ነው የመሰለኝ።እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሰጥህ
ከአሜሪካ ❤🎉
ክብር ምስጋና ለመድሀኒአለም ይሁን!!!
ቃለ ሂዎት ያሰማልን!!!
We must be praying about good peoples..no matter where from...remember me and my family lord in our any mass..Efream Fessahaye Ghebrezghabiher...amen..thank you very much lord..for any thing...
ኧረ ዲያቆኑ ድምፁ ሲያምር ዋውውውው 🙏🙏🙏
ኦርቶዶክስ ያደረከኝ አምላኬ ተመስገንልኝ አቤት ስርዓት
እግዚአብሔር ይመስገን !!! ቅዳሴ መላእክትን ያሰማልን!!!!!!
አሜን ቅዳሴ መላእክትን ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን ቅዳሴ መልላክት ያሰማልን!!🙏🙏🙏
Ethio 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
አሜን ከመቤታችን በረከቷ እረዴይቷ ያካፋለን
አሜን አሜን አሜን!
ብጹእ አባታችን አቡነ ዲዮናስዮስ ቡራኪዮ ትድረሰን!!!
Ethiop 🇨🇬🙌🙏🇪🇹👐👐🇨🇬🤲🤲🤲
ዔ😅😅😅😊😅
አቤት ይህንን ስሰማ ውስጤ በደስታ ፍክት ነው የሚለው ማሪያምን ክበር ተመስገን ጌታችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ አሜን❤❤ሀገራችን ገብተን በስደት ያላችሁ እህት ወድሞቸ ከደጃፉ ቁመን ምመናስቀድስ ያድርገን🎉❤❤❤❤
ቅዳሴ በሰማው ቁጡር እባዬ ይቀድመኛል ለልቤን ይደክመኛል ፈጠሪዬ አደሪህን ለንሰሀ አብቃን🙏🙏🙏
ዘእምነገደ ወህጻኒ ፍቃደ
ዘእምነገደ ወሕጻኒ ፍቃደ ነገሠ
ትስመይ ዘእምነገደ ወሕጻን
ወይነ ዘእምነገደ ቅዱሰ ህጻኑ
ፀሎትከ ምህረት ንወድሶ
Really amazing & awesome! Orthodox Tewahido Church
This is the best thing i have heard in a long time and most definitely the biggest blessing i have recieved in a while. Thank you so much for putting it here!
አሜን አሜን አሜን ቅዳሤ መላእክት ያሠማልን
በጣም ያምራልቃለህይወትን ያሰማልንተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ወለተ ጻዲቅ ብላችሑ በጸሎታችሑአስቡይ ፈተናበዝቶብያል
ቃለህወትን ያሰማልን እድሜ ከጤናጋር ያድልልን በረከታቸው ይደርብን አሜን አሜን አሜን
🌻እግዚአብሔር ይመስገን 🌻
አሜን (3) ቅዳሴ መላእክት ያሰማልን በጣም በጣም ደስ የሚል ❤❤❤
ቅዳሴያችንን መስዋእታችንን እግዚአብሔር ይቀበልልን::
Wow! what an incrideble voice
Kaleh hywetn yasemaln
ይህንን ቅዳሴ በመስማቴ በጣም ደስታ ይሰማኛል ።በኦርቶዶክስ ሀይማኖት ሥር በማደጌ ኩራት ይሰማኛል ።
እግዚአብሔር ይመስገን ይሄንን የእግዚአብሔር ቃል በመስማታችን እድለኞች ነን 😢
አሜን ያገልግሎት ዘመናቸውን እግዚአብሔር ያርዝምልን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 💚💛❤🙏
ክብር ምስጋና ለዘላለሙ አሜን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን አባታችን
አሜን ያገልግሎት ዘመናቸውን ያርዝምልን
እግዚኦ ተሰሃለነ ወልደ ዳዊት
አሜን ወአሜን
ዕድሜና ጢና ይስጥህ ናትናኤል ቃለ ሂወት ያሰማልን
እግዚአብሔር ይመስገን ለራቅን ሰዎች ቅዳሴ መስማት በጣም ያስደስተኘል በጣም ሆድ ይብሰኘል ለአገራችን ያብቃን በፀሎታችሁ አስቡን🙏❤️🙏❤️🙏❤️
ቃለ ሂወት ያሰማልን፡ በኡነቱ ቅዳሴ እንደዛ እንደ ጳጳስ ኣባ ዴናስዮን ነው ሌላ ኣይደለም፡
በድጋሜ ቃለ ሂወት ያሰማልን፡
❤❤
ቀለ ህይወት ያሰማልን!!!!
Abetu Egziabher amlakachin hoyi kibrna misgana lante yihun kidst nisthit maryam hoyi lanchim misgana yigebashal temesgen
እግዚአብሔር ይመስገን🙏
ናፍቀኝሀገሬ.የክርስትያን.ሀገር.ኢ.ያሀገራችንን.እደቸርነትህ.አተጠብቅልን.አሜን😢😢😢😢😢
ኣሜን ቅዳሴ መላእክት ያሰማልን
ቃለሕይወት ያሠማልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ታድለን እዛ ያለሁ ያህል ነው የተሠማኝ እንደኔ በስደት የሉትን ሁሉ ለሀገራችን ያብቃን የአባቶቻችን በረከት ይደርብነ
አሜን
አባታችን ብርክት ይደርብን ይፍቱን ይባርኩን ቅዱስ መልእክት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆያችሁ ሁላችሁንም
❤❤❤❤እግዚአብሔር ይስጥልን ዕድሜ ከጤና ጋር ለዘላለም ኑሩልን አገልጋዮች ተባረኩ ❤❤❤በስደት እያለን ምታፅናኑን ተመስገን በርቱ ቀጥሉበት❤❤❤❤❤❤ ክብር ምስጋና ለማርያም ልጂ ይሁን አሜን ❤❤❤አሜን❤❤❤አሜን
ኣሜን ኣሜን ኣሜን እግዚኣብሄር እድመ ይስጣቹ.
አሜን አሜን አሜ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
በጣም የሚገርም ነው ቃላት የለኝም ዘመናችሁን እግዚአብሔር ይባርክ
እግዚአብሔር ፀሎታችሁን ይስማ🙏 ለሀገራችን ምህረትን ይላክልን❤ እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ🙏 አቤቱ የሆነብንን አስብ😢 😭 እግዚአብሔት ይታረቀን❤
In the name of Father,the Son ,the Holy Spirit ,One God. Amen.
Holy, Holy, Holy.God,with Mercy Mother of God with His Promise
And light let it be glory Promise and Promise, Also my family.
ሰላም
ኧእግዛቢሔርይመስጌን
ይህንንየግዛቢሔርንቃል.በመስማታችን.አማላኬ.ሆይ.እንደአፂያታችንብዛትሳይሆን.እንደቸርነትህ.ብዛትይር.በለን.አባታችን.ሆይበሠማይ.የምትኖርፍቃድህ.በሰማይእደሆነ.እድሁም.በምድርትሁንአሜንአሜንአሜን.ጌታችንመድሀኒታችንእየሱስ.ክርስቶስ.ቃለ.ህይወቱን.ያሰማልን.አሜን.አሜን.አሜን❤❤❤❤
አሜን: አሜን: አሜን: እግዚአብሔር: ያክብርልን::
እግዚአብሔር ይመሥገን🤲🤲ቃለሂውት ያሠማልን 🤲🤲🤲🤲
በረከታችሁ ይድረሰን አሜን አሜን አሜን
አሜን እነት እመቤቲ እግዚአብሔር ን ይሰጥሸን እነመሰገንሻለን
አሜን ቃለ ህይወት ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 😍😍🤲🤲😭🙏🙏🙏
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
አሜን፣ አሜን አሜን ለዚህ ቀን ያደረሰን
አሜን3 ቅዳሴ መላእክትን ያሰማን
እግዚአብሔር ይመስገን. አባቶቻችን አስቡን. አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን !!!
አሜን 🤲🤲🤲 ቃለ-ህይወት ያሰማልን 🙏
አሜን አሜን አሜን በረከታቺ ይደሪብን 👏👏👏👏👏
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን
በመጀመርያ ይህ ቤክ የት ነው?
ሲቀጥል ፣ በሚገርም ሁኔታ ከሚያስቀድሱት ውስጥ አብዛኛዎቹ ወጣቶች ናቸው። ከሀገር ከወጣሁ 10 ዐመት ሁኖኛል፣ ይህን ማየቴ ትልቅ ለውጥ በእምነቱ ላይ እያመጣ ነው ሰዉ። እውነት ነው፣ ይህ ጊዜ እግዚአብሔር ን የምንፈልግበት ነው።
ደብረ ምጥማቅ ሰዓሊተ ምህረት ቤተክርስቲያን፤
አዎ አዎ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🏽
@ቶማስ አመሰግንሃለሁ ።
Sealitemihret tibalalech liyu bota gurid shola 1 akababi
ብፁዕ አባታችን አቡነ ዲዮናስዮስ በረከት ጸሎትዎ ይድረሰኝ ቅዳሴ መላዕክትን ተልዕኮተ አርድዕትን የተቀበለ አምላክ ቅዳሴዎትን ተቀብሎ ለእኛ ምሕረቱን ይላክልን።
የዲያቆኑ ነገር ግን ያሳዝናል ምናለበት በዚህ ድምፁ በሥነ ሥርዓት ቢቀድስ እንዲህ በቃለ እግዚአብሔር ከሚጫወትበትና ከሚያሽካካበት ራሱን ቢያስተካክል መልካም ነው ።
ፈጣሪ ድምፅን ሳይሆን ልብን ነው የሚያው ለዚያውም ከሊቀ ጳጳስ ጋር እየቀደሰ ቃለ እግዚአብሔሩን ባይጨማለቅበት በቦታው ያሉት አስተዳዳሪና የአብነት መምሕራንም ሊመክሩትና ሊያስተካክሉት ይገባል።
ወንድሜ ሀሳብ መስጠትህ ጥሩ ነው ነገር ግን ብፁዕ አባታችንን ማመስገንህ ጥሩ ሆኖ ሳለ ሊቀ ዲያቆን ናትናኤልን እንዲ ማለትህ የቅናት አስመስሎብሀል ስለ ዜማ እና አቋቋም ድጓ የተማሩ ሊቃውንት ዲያቆኑን በጣም ሲያደንቁት ተመልክቻለሁ እግዚአብሔር የሰጠው ስጦታ ነው ድምፁ ልቦናን ሰውሮ ሰማየ ሰማያት ድረስ ይመስጣል
ዜማው ትንሽ ይረዝማል እንጂ ቀለሙን አይለቅም በጣም ልምድ ያለው ስለሆነ ነው እና ወንድሜ የሱን ፀጋ ቢሰጠኝ ብለህ አምላክን ጠይቅ እንጂ አታቃልል
@user-kj4wh4ml9v
ወንድሜ አስተያየት መስጠቱ መልካም ሆኖ ሳለ በዚህ መንገድ መሆኑ ልብን ይሰብራል ለዚያም አንድ social media platform ላይ በሚያዜምበት ጊዜ የቃላት ግድፈት አላየሁትም እንደሁም ትልቁ የሱ
ተሰጦ ከዜማ ቀጥሎ ይሄ ይመስለኛል ብዙ ጊዜም እርሱን መፅሐፍ ይዤ ለመከታተል ሞክሬአለሁ ዜማ ከማርዘም በስተቀር ምንም ችግር አላየሁበትም ጉሮሮው በተፈጥሮ አዛሚ ስለሆነ ጊዜ ይወስዳል። በዚህ ልክ አንድ የእግዚአብሔርን አገልጋይ መተቸት ከ እግዚአብሔር ወገን የሆነ አይደለም ችግር ቢኖር እንኳን የሚያገለግልበት ቤተክርስቲያን በመሄድ ለራሱ መንገር ነው ክርስትና። ለዲያቆቅ ናትናኤል እግዚአብሔር የበለጠውን ይግለጥልህ በቤቱ ፈተና ይበዛልና ፈተናውን አንድታልፍ እመብርሃን ትርዳህ እግዚአብሔር በሰጠህ ጸጋ በትህትና እንድታገለግለው የክብሩ መገለጫ እንድትሆን የድንግል ምልጃ አይለይህ። እግዚአብሔርንም በህይወትህ አብዝተህ ለምነው !!!
እረ በምልክቱ ነዉ የሚያምረው !!
Kale hiwot yasemalen!
amen amen amen qale hiwet yesmaelna abotat amlak xega yebzhalkum
Amlaake hoy anta mahari nahina mareny,yikir baleny 2017 la nisaha abqany lijochen asadigiliñy,tidaren barkiliny
A men Amen Amen አቤት በመቅደስህ ቆሞ ማስቀደስ ናፍቆኛል
Please give the mic to Diakon Nati to hear his beautiful voice. He’s Amazing voice.
ተዋህዶ ኩራቴ እሰይ
በርታወንድማችን❤😊
❤
በመፍራት እንቁም እሊናቺንን ለእግዚአብኤር እንስጥ
ያንተስ ይለያለል ምን አይነት ፀጋ ነዉ አመስግነዉ
Berekatu yederaseni.
ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኖረልንእ በእዉነቱ
ቅዳሴ ስሰማ መንፈሴ ይታደሳል 🥹🥹✝️❤️❤️
Amen Thank you God
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ❤❤🙏🙏❤❤🙏🙏
በዚህ መሆን ምንኛ መታደል ነው!።
አሜን ወአሜን🙏🙏🙏
አሜንዝማሪያሳማ🙏🙏🙏🙏
እኔም ቅዳሴ ስሰማ ልክ ያንተ አይነት ስሜት ነው ይሚሰማኝ አንተ መሄድ በመቻልህ እድለኛ ነህ እኔግን በኩላሊት ችግር ስለገጠመኝ ዳያሌሲስ እያደረኩ ሰለሆነ መሄድ ባለመቻሌ ሌሊትም ቀንም አዝናለሁ ለማንኛውም ፈጣሪዬን እየለመንኩ ነው የሚያደርገውን እየጠበኩ ነው እሱ ያውቃል
ለኛ በስደት ሀገር ላለነው በጣም እናመሰግናለን
ኣሜን
❤️
ኣሜን
❤️
ኣሜን
❤️
እንደ ቃላችሁ ይሁንልን
Thanks good service . The Deacon voice amazing. Consider to use a monitor for the Kidse. Advertisements irritating.
አሜን💒💒💒💒💒🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤