ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ነባዬን ትታችሁ አትምጡ የምትሉ 👍ግጩኝ ልይና እመለሣለሁ❤❤❤❤❤😂😂❤❤❤❤
የሚኮን 10k መሙላት ሳይ እንዴት ደስ እንዳለኝ። Congra ሀቢቢ 🎂💐
ሚኮን 50K እናስገባው🙋
የቁረዐን ፍቅር ያለባችሁ በሙሉ ደምሩኝ ጀማሪነኝ አብረን እንደግ🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ምኮዬ እንዃን ደስ አለክ 🎉🎉🎉🎉🎉እንሻ አላህ በቅርቡ 50K🙌🙏አንተ መልካም ሰው ነህ አላህ ቀጥተኛው መንገድ ይምራክ ለሚወዱት ሰው የሚወዱት ነው ሚመኙት ስለ ምወድህ እስልምነን ተመኘውልህ🙏ከስቀያምኩም እቅርታ🙏✌
Enem 🫡
ነባዬንትታችሁአትምጡድምቀታችሁናት❤
ነባ አለች ብዬ ስሮጥ ተደፍቼ ነበር ለማንኛውም እካን ደስ አለህ🎉
አራ እኔም😂😂😂😂😂😊😊
@@Mariam-od7zc 😘😘😘😘
ሚኮ የዋህ ነው የአህሙ መከታ ጎደኛ ነው አሁንም ሸር አርገን20ኬ እናስገበው❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
እንኳን ደና መጣቹ አህሙ&ሚኮ ነባ ብትኖር ይበልጥ ያምር ነበር በርቱ
ይገባሀል10k ገና ይቀጥላል ወደ50k💪💪💪💪💪
@@Hayu-d8p የኔ ዉድ😘😘😘😘😘
ኪያ ተናፍቋል ይምጣልን እምትሉ ላይክ አርጉ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂ልይና እመለሳለሁ
ካሚራ ማን አሱ እኩ ነዉ 🫢🫢🫢
@@HawletABcd12የሚያስቅ ልጅ ነው ከካሜራ ፊት ይሁንልና
@@ላታህዘንኢናላህማዓናእኮ እኔም ያልኩት ከኮሚራ ፊት ይሁን ነዉ ከካሜራ ጀርባ ድምፁን ሰምቸዋለሁ ግን ፊት ለፊት ይሁንልን😂😂😂😮😮😮😮
@@ያኢላሂ የኔ ውድ እኔምኮ ካሜራው እሱ ነው ላለችው እህታችን ነው ፊት ለፊት ይሉንልን ያልኩት🌹
@ላታህዘንኢናላህማዓና ገብቶኛል የኔ ዉድ😘😘😘
ነበዬ ስለሌች ቪድዮ መየት ይደብረኝል በተረፈ እንኳን ደስስ አለቹ
አዉ እውናት ናው😌😌😌😌
ሚኮ እንኮን ደስ አለህ ወደፊት አህሙ መልካም ሰው
ነባ ናፈቀችኝ😢😢😢😢አህሙ ቀንበቀን አምጣት
ኦ ማሽአሏህ አህሙዬ የኔ ምርጥ ወንድም ሚኮዬ ኮንግራ ብሮነት ❤❤❤❤ አዚ በላይ ይጨምርላችሁ ፍቅራችሁ ይብዛ መጥፎን ያርቅላችሁ
አህሙኮ ይለያል የራሱን ክላስ መስጠቱ አህሙዬ ወላሂ ትለያለህ የጓደኛ ጥግ አይለያችሁ😘😘😘😘😘😘😘ሚኮ የምርህን መስሎኝ ላጥብህ ነበር😂😂😂😂😂😂 ሚኮ መኪናዉ የናትህ ነዉ ማለት ኮይስ😘😘
ማሻአላህ ደስ ስትሉ ❤🎉🎉 ግን ነበዬ ለምን የለችም😞የቤቱ ድምቀት ናትኮ 🎉🎉🎉❤
በርቱ ጓደኝነታችሁን አሏህ ያጠንክርላችሁ
ነባዬአምጣልንእኮንደስአለህሚኮ
ወአለይኩም ሰላም ለምን ነባየለችም ጭርብሎዋል
ሚኮ 10 🎉🎉congra ውድሜ🥰🥰🥰🥰 አህሙ ነባዬን ትተችሁ አትምጡ😊😊😢😢
❤❤❤❤❤አልሀምዱሊላ😢😢እንዴት ደስ እዳለኝ
አህሙና ሚኮእንኮን ደህናመጣችሁ 1ኘነኘዛሬ
ሚከ የኔ የዋህ እንኳን ደስ አለህ ጉዞ 50k❤ነባዬ ስለሌለች ቤቱ ይደብራል በየቀኑ አምጣት ለማንኛውም ደና ሁኑ ነባ ስትመጣ እመለሳለው❤❤
እንኲን ደስአለክ ወንድመችን ደስተክ ደስታችን ነው
ሚኮ congra10k🎉🎉🎉❤❤❤
እንኮ ደሰ አለህ ሚኮ
ሀለተኛ ነኝ የሚኮ እና ያህሙ ቤተሰቦች ደምሩኝ የመዳም ቅመም ነኝ😢😢😢
መልሽ እሕች😢
@ሁሉምያልፋል-አ3ጰ እሺ
ማሻ አለህ😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤
ምርቃታቸው ኢድርሰህ🎉🎉🎉
ነብየን ለምን ትተሐት መጣሕ ይምረጡ ፍቅር አሲዚኛለች እንድትታይ ከፈለክ ነቡን ይዘሕ ና
በትክክል ነሸ ወንድም አብሸር በጣም
ዋው ሚኮ 👍👍👍👍👍👍👍👍ቁጥር በማጋጋጥ አን ጌትን ወለቀ 😘😘😘😘😘
ነባየየለችምሳ
ነባሥየለችምእሣ
አምጡልንነባን
አይነባየለችም
ከምር የዋህ ነው ሚኪ አህሙ የጓደኝነት ጥግ 🎉🎉🎉🎉
አይለያችሁ ውዶቸ ግን ነባ እለለችበት አይሞቅምቤቱ
አደኛ ነኝ 😮😮😮ላይኩኝ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
🎉🎉🎉🎉😂😂😂😂አይለያችሁ ምርጦች
😂😂😂😂 ሀሙዬ ለአላህ ብሄ ነዋ ም
ሚኮይገባዋልምርጥልጅነው፡አሥተዋይልጅነው፡❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አላሙ በውስጥህ ያለ ሁሉም አይወራም የምትሉ ላይክ አርጉ video ግን አልጨረስኩኝ ጫወታችሁ ደስ ይላል አሞ ስታውራ ተረጋጋ የሰራ ነገርና ያሰብከውን ሁሉ አታውራ
ነባዬስ አህሙ
wa.wr.wb እንካን ደስስስ አለህ ሚኮ ነባዬ ናአህሙናሚኮ አንድ ላይ ስቶኑ ደስስስ ትላላቹ❤❤❤🎉🎉🎉
አህሙ መልካም ሰው❤❤😊 ሚኮ😂😂😂
አህሙ ነባዬስ ለምን አላመጣካትም
Mikoo qalii namaa sitti xiqaata ammaas jabadhuu akkanumatti itti fufii ❤❤❤❤❤❤❤ Congratulations🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤
ሚኮ የዋህነው ወላሂ አህሙየ❤❤
Miko teru lej new gen balefewe neban mekina tegecshto prank yaregat laj aserut betam yecshelal wellahi yesera metelu like
እኳን ደስ አለህ ሚኮየ10k🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እሻለህ እገባል
ዩቱበሮች ዩቱባችን ቀዝቅዟል😥 ምን ሆኖ ነው ግንሶፊና አህሙ ፕራክ ስሩስኪ ልፈትፍትባችሁ በናንተ ስሰራ ነው የሚታያኝ😢
ሚኮ ኮሜቴን ለአህሙ አሳይልኝ😂
lelah min amarreh😂😂😂miko tasikaleh ❤❤🎉🎉
አህሙና ሚኮ በጣም ነዉ እምታምሩት አላህ ይጠብቃችሁ
ነባየ ነባየ ነባየ ወይ ኩመት ያበደነዉ ❤ ይመቻቹህ
Congratulations 🎊 👏 💐 🥳 Baga gammade obbolessa ❤
ሀሙና ሶፊ ይቀራረባሉ ማለቴ ባህሪያቸው
ሚኮ ሚስኪን❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂
አይለያችሁ ሜኮ እኳን ደስአለህ ሜኮ ግንእኔን ብቻነው እሜያሳዚነኝ
እስከዛሬ ያልገባኝ ነገር ቢኖር😂😂😂ሁሉም ኢቲበሮች ቤት ገዛሁላት ገዛሁ እሚባለዉ አማርኛ😂😂😂አዲስ አበባ ቤት እደዚህ እርካሽ ነዉ እዴ
ማስታወቂያ እየሰሩላቸው ነው ውዷ። እንጂ ቤት ገዝተው አይደለም ።
ሚኮ congra እንኮን ደስአለህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
MashaaAllaa MashaaAllaa namati toltaa 😂😂😂😂akaaniti bareduu
ነባየሳ
Miko tenadejeb neber😡ahemuyyy eyasekefahew meselogn ❤❤❤❤❤❤
ሚኪ ለፕራንክ ጌታን ጌታን ትላለህ እንዴ? ለውሸት መማል እንዴት ይታያል በእምነታችሁ? የእውነት መስሎኝ ፍራሹን እምቢ ያልከው እኔ ራሱ ደሜ ከፍ ብሎ ነበር😂 አህሙ ወንድሜ የኔ ልዩ የኔ ልበ መልካም ❤❤ ጓደኝነታችሁ ደስ ይላል ። እንደዚህ አድርጌልህ እንደዚህ አድርገህልኝ አትባባሉ ።ለእናንተ Normal ነው። ሰው ግን በሌላ ሊረዳችሁ ይችላል። በተረፈ በርቱልኝ ።
❤
Congratulations ❤❤❤❤miko❤❤❤Ahmuye ❤❤we're is Neba ❤😢😢
አይለያችሁ ❤❤❤❤❤❤
ማሻ አላህ አላህ ይጨምራላችሁ🎉🎉🎉🎉❤❤
ኡንከን ደስስስስ አለቹሁ🎉🎉🎉🎉
ማሻአላህ❤❤❤❤❤
ማሻአላህ
ጊን ወዲሜ መገድ ለይ ሰዉ ሲጪኝ ተጠቀቅ ቡዙ ሌቡች አሉ
WOW WOW 😂😂😂😂😂A&M💔💔💔💔😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🫶🏻🫶🏻🫶🏻🫶🏻
ነባን አምጡልን🎉🎉🎉 20:26
የኔ ሱሶች ሚኮ በአህሙ በት ነው የማውቅህ
ሚኮ እንኳን ደስ አለህ
አህሙዬ😢 ሚኮ ስወዳችሁ❤❤❤
Miki ahemun atasekefaw ዋ አሀሙዑይይይይይይ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሰብ አረኩት ደስ ይበልህ
አህሙ እነ ሚልኮ ሁሌም አብራቹ ስሩ
Bertuu 🎉🎉Congo 10k
Congratulations ❤️ 🎊 😅
Waw baxam das ilal gadanyaaa malat iyee naw bartuu 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሚኮ በርታ
ወይኔ ሥወዲቺሁ❤❤❤
ደሰስትሉ❤❤❤❤❤
Wow mashallah wuddoche A💓M🎉
ጎበዞችችችችች በርቱ💐💐💐💐💐
ሚኮ ይሄን መልካምነት ይዘህ አላህ ሂዳያ ይስጥህ
ማሻአላህአህሙ😊😊😊😊
ወሌይኩም አሰለም ወራመቱላህ ወበራካቱ አህሌን
Wowwwww ❤❤❤❤❤❤🎉🎉
አህሙ ስወደቹዉ❤❤❤❤
በርቱ
❤❤❤❤❤ammale umiir woliin dheeraadhaa❤❤❤❤🎉🎉🎉
Berat miki👍👍👍👍❤
ከሚፍታ ቤት ሲሮጥ ያማጣ 👍😌😂😂😂
Congra ❤👍👍
ሚኮዬ ምርጡ ነባዬስ ???? ሚኮ

ዩቱበሮች ዩቱባችን ቀዝቅዟል😥 ምን ሆኖ ነው ግን
ሶፊና አህሙ ፕራክ ስሩስኪ ልፈትፍትባችሁ በናንተ ስሰራ ነው የሚታያኝ😢
ሚኮ ኮሜቴን ለአህሙ አሳይልኝ😂
lelah min amarreh😂😂😂miko tasikaleh ❤❤🎉🎉
አህሙና ሚኮ በጣም ነዉ እምታምሩት አላህ ይጠብቃችሁ
ነባየ ነባየ ነባየ ወይ ኩመት ያበደነዉ ❤ ይመቻቹህ
Congratulations 🎊 👏 💐 🥳
Baga gammade obbolessa ❤
ሀሙና ሶፊ ይቀራረባሉ ማለቴ ባህሪያቸው
ሚኮ ሚስኪን❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂
አይለያችሁ ሜኮ እኳን ደስአለህ ሜኮ ግንእኔን ብቻነው እሜያሳዚነኝ
እስከዛሬ ያልገባኝ ነገር ቢኖር😂😂😂ሁሉም ኢቲበሮች ቤት ገዛሁላት ገዛሁ እሚባለዉ አማርኛ😂😂😂አዲስ አበባ ቤት እደዚህ እርካሽ ነዉ እዴ
ማስታወቂያ እየሰሩላቸው ነው ውዷ። እንጂ ቤት ገዝተው አይደለም ።
ሚኮ congra እንኮን ደስአለህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
MashaaAllaa MashaaAllaa namati toltaa 😂😂😂😂akaaniti bareduu
ነባየሳ
Miko tenadejeb neber😡ahemuyyy eyasekefahew meselogn ❤❤❤❤❤❤
ሚኪ ለፕራንክ ጌታን ጌታን ትላለህ እንዴ? ለውሸት መማል እንዴት ይታያል በእምነታችሁ? የእውነት መስሎኝ ፍራሹን እምቢ ያልከው እኔ ራሱ ደሜ ከፍ ብሎ ነበር😂 አህሙ ወንድሜ የኔ ልዩ የኔ ልበ መልካም ❤❤ ጓደኝነታችሁ ደስ ይላል ። እንደዚህ አድርጌልህ እንደዚህ አድርገህልኝ አትባባሉ ።ለእናንተ Normal ነው። ሰው ግን በሌላ ሊረዳችሁ ይችላል። በተረፈ በርቱልኝ ።
❤
Congratulations ❤❤❤❤miko❤❤❤Ahmuye ❤❤we're is Neba ❤😢😢
አይለያችሁ ❤❤❤❤❤❤
ማሻ አላህ አላህ ይጨምራላችሁ🎉🎉🎉🎉❤❤
ኡንከን ደስስስስ አለቹሁ🎉🎉🎉🎉
ማሻአላህ❤❤❤❤❤
ማሻአላህ
ጊን ወዲሜ መገድ ለይ ሰዉ ሲጪኝ ተጠቀቅ ቡዙ ሌቡች አሉ
WOW WOW 😂😂😂😂😂A&M💔💔💔💔😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🫶🏻🫶🏻🫶🏻🫶🏻
ነባን አምጡልን🎉🎉🎉 20:26
የኔ ሱሶች ሚኮ በአህሙ በት ነው የማውቅህ
ሚኮ እንኳን ደስ አለህ
አህሙዬ😢 ሚኮ ስወዳችሁ❤❤❤
Miki ahemun atasekefaw ዋ አሀሙዑይይይይይይ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሰብ አረኩት ደስ ይበልህ
አህሙ እነ ሚልኮ ሁሌም አብራቹ ስሩ
Bertuu 🎉🎉Congo 10k
Congratulations ❤️ 🎊 😅
Waw baxam das ilal gadanyaaa malat iyee naw bartuu 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሚኮ በርታ
ወይኔ ሥወዲቺሁ❤❤❤
ደሰስትሉ❤❤❤❤❤
Wow mashallah wuddoche A💓M🎉
ጎበዞችችችችች በርቱ💐💐💐💐💐
ሚኮ ይሄን መልካምነት ይዘህ አላህ ሂዳያ ይስጥህ
ማሻአላህአህሙ😊😊😊😊
ወሌይኩም አሰለም ወራመቱላህ ወበራካቱ አህሌን
Wowwwww ❤❤❤❤❤❤🎉🎉
አህሙ ስወደቹዉ❤❤❤❤
በርቱ
❤❤❤❤❤ammale umiir woliin dheeraadhaa❤❤❤❤🎉🎉🎉
Berat miki👍👍👍👍❤
ከሚፍታ ቤት ሲሮጥ ያማጣ 👍😌😂😂😂
Congra ❤👍👍
ሚኮዬ ምርጡ
ነባዬስ ???? ሚኮ