ጉዱን አፈረጠችው🙄 እሚት የምታፈቅረውን ሰው ተናገረች😥😥

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 1.1K

  • @Selam-xd2xt
    @Selam-xd2xt 29 วันที่ผ่านมา +133

    እነዚህን ቤተስቦች እንዴኔ የሚወዳቸው🥰🥰🥰❤️❤️❤️

    • @aleemoa9847
      @aleemoa9847 29 วันที่ผ่านมา +1

      እኔ❤❤❤❤❤

    • @MeremJemal-r6w
      @MeremJemal-r6w 29 วันที่ผ่านมา +1

      እወዳቸው ነበር ግን አሁን በጣም አስጠሉኝ

    • @Selam-xd2xt
      @Selam-xd2xt 29 วันที่ผ่านมา

      @@MeremJemal-r6w ለምንውዴ

    • @MeremJemal-r6w
      @MeremJemal-r6w 29 วันที่ผ่านมา +1

      @@Selam-xd2xt ውሸታቸው በዛ ወላሂ

    • @user-wh1qx4pd7o
      @user-wh1qx4pd7o 29 วันที่ผ่านมา +2

      ተጃጃሉብን እጅ ሆሆ

  • @hawamohammed9876
    @hawamohammed9876 29 วันที่ผ่านมา +100

    ወላሂ ሳሚየኮ ምርጥሰው ነህ የምር ባሁኑሰአትኮ እንዳተአይነትሰው የለም ወረቢ ብቻ አላህይጠብቃችሁ

    • @Hamezya
      @Hamezya 29 วันที่ผ่านมา

      ሰሀ

  • @roudha440
    @roudha440 29 วันที่ผ่านมา +75

    እዳትቆጣት ሳሚ እናእሙ ንገሪኝ አላቹ ተነገራቹ በቃ አታስጨንቋት ይበቃል አበዛቹት አታሸማቋት ይፈጠራል አረጋጉት

  • @weynhgerannafaki2123
    @weynhgerannafaki2123 29 วันที่ผ่านมา +70

    እኔ የፈራሁት ሳሚ እንዳይሆን ብየ ነበር ምክንያቱም ፍቅር እንዴት እንደሚይዝ ስለማይታወቅ ዮናስ ከሆነ ጥሩ ታዲያ ለምን ይህንን ያክል ተጎዳሽ ምንም ችግር የለዉም በጣም የሚዋደዱ እህትማማቾች ወንድም አማቹን ያገባሉ እኮ ላለመራራቅ እኔ በበኩሌ ችግር ያለው አይመስለኝም መልካሙን ሁሉ ተመኘሁልሽ 🎉🎉🎉

    • @SmilingRiverboat-pz9oh
      @SmilingRiverboat-pz9oh 29 วันที่ผ่านมา

      Sami weyna gude😂😂😂😂😂endet aesbaw

    • @jskahha1623
      @jskahha1623 29 วันที่ผ่านมา

      እኔም

    • @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
      @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc 29 วันที่ผ่านมา

      @@weynhgerannafaki2123 በሰላም
      ነዉ በፈጣሪ ስም ከመቸ ጀምሮ ነዉ የእህት
      ባል የሚፈቀረዉ።ለምን የማይሆን ነገር ትፅፋላችሁ።

    • @yeneMB
      @yeneMB 29 วันที่ผ่านมา

      Enemi besimami

    • @HuluagershTeshale-hb6gc
      @HuluagershTeshale-hb6gc 29 วันที่ผ่านมา

      እኔም አንዳንዴ እገምታለሁ ማርያምን❤

  • @hayatebrim
    @hayatebrim 29 วันที่ผ่านมา +117

    አና ታፍቅረው ምን ችግር አልው የጋብቻጂ የስጋ ዘምድና የላችውም 😢

    • @waaa4954
      @waaa4954 29 วันที่ผ่านมา +1

      አለ ዋንዱሙ ነው እኮ 🥲💔

    • @MeremJemal-r6w
      @MeremJemal-r6w 29 วันที่ผ่านมา +4

      በክርስቲያን አይፈቀድም

    • @DamxoGuchii-lj8qu
      @DamxoGuchii-lj8qu 29 วันที่ผ่านมา +1

      Yenya Kirstan tawiydooo ortodokisi ati faqidem ok Amachochin Nachoo ❤❤❤❤❤❤

    • @doda9780
      @doda9780 29 วันที่ผ่านมา

      yifeqidal​@@MeremJemal-r6w

    • @yenantw21
      @yenantw21 29 วันที่ผ่านมา +1

      አስተሳሰባችሁ ግን ጤነኛ ናችሁ ግን እንዴት ነው የስጋ ዝምድና የላትም የምትሉት ተዋልደው የለም እንዴ ?

  • @SaraNew-fo6je
    @SaraNew-fo6je 29 วันที่ผ่านมา +30

    አጉል ፕራንክ ሲደራረጉ ጠርጥረን ነበር እኛኮ የመዳም ቅመሞችኮ አልተቻልም

    • @user-iq5qq1ji6p
      @user-iq5qq1ji6p 29 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂

    • @KuWait-vc4qj
      @KuWait-vc4qj 29 วันที่ผ่านมา

      @@user-iq5qq1ji6p እዳለ ያላችሁትኮ ሆነ

    • @maryamsaeed8970
      @maryamsaeed8970 25 วันที่ผ่านมา

      ወላሂ ይሄ ነገር እሚፈጠር ተይቶኝ ነበር

  • @serkserk1091
    @serkserk1091 29 วันที่ผ่านมา +11

    እሚት የእኔ ቆንጆ ማፍቀር ጤናማ ስሜት ነው። ስለዚህ ብዙ አትጨነቂ። አንቺ በጣም ቆንጆ ልጅ ነሽ ማንም የሚፈልግሽ እንኩዋን አፈቀርኩ ብለሽ ተናግረሽ እንዲሁ የምትፈቀሪ ነሽ። አይዞሽ ቆንጆ❤ ዮኒም የተረጋጋህና ምርጥ ልጅ ነህ አብራችሁ ሁኑ። ዝምድና የላችሁም።ተፋቀሩ❤

  • @AskaleAskale-he2kl
    @AskaleAskale-he2kl 29 วันที่ผ่านมา +36

    ማፍቀር እኮ መታደል ነው ደሞ ችግር የለውም ዝምድና የላችሁ ጋብቻ ብቻ ነው ወንድማማቿች እኮ እህት እና ወንድም ይጋባሉ ምንም ችግር የለው ሁሉም ሰው የሚያደርገው ነው በኤሷ አልተጀመረም እሙ ተረጋግ አታካብጂ ነገሮች እንደ ታላቅ እህት ቀስ ብለሽ ተረጃት ልክ እንደባልሽ እረጋ በዬ እሙዬ❤❤❤❤❤

    • @ዘዉድነሽዘዉድነሽ
      @ዘዉድነሽዘዉድነሽ 29 วันที่ผ่านมา +3

      ኧረ አይፈቀድም በኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ምን ሁነሻል😢

    • @tigiyebelle
      @tigiyebelle 29 วันที่ผ่านมา +2

      ኸረ በህግ አምላክ😳

    • @satgraway292
      @satgraway292 29 วันที่ผ่านมา +3

      በየት አገር ነው እምፈቀደው በኛ በራያ አይፈቀድም

    • @zedyearsemalj3890
      @zedyearsemalj3890 29 วันที่ผ่านมา +2

      በኛ አገር አውቃለሁ ተጋብተው እየነሩ ነው ለምሳሌ የአባቴ የአክስቱ የልጅ ልጅ ተጋብተው ወልደዋል

    • @mawaysh
      @mawaysh 29 วันที่ผ่านมา +1

      አረ በፈጠራችሁ አይፈቀድም ያማችሗል እዴ ?

  • @user-fz6gg6cp7k
    @user-fz6gg6cp7k 29 วันที่ผ่านมา +42

    ፕራንክም ከሆነ ይበቃል ከዚህ በላይ አታጃጅሉን እሚት ዩቲዩብ ልትከፍት ስለሆነ የሰውን ቀልብ ለመሣብ ከሆነ ይደብራል

    • @fbrtjf7878
      @fbrtjf7878 29 วันที่ผ่านมา

      መቸም ተጋቡ ነው ስራቸን ለዛ ነው አውቀው😂😂😂

    • @mahnobaabdo
      @mahnobaabdo 29 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂😂😂​@@fbrtjf7878

    • @mahnobaabdo
      @mahnobaabdo 29 วันที่ผ่านมา

      ይሄ ሙድ ለጋሽ ማሙድ በቃ ተጋቡ እንድንላቸው ነው አ ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ​@@fbrtjf7878

    • @user-gk1oi4od2p
      @user-gk1oi4od2p 29 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂

  • @BirhaneKebede-mu2od
    @BirhaneKebede-mu2od 29 วันที่ผ่านมา +32

    ማታ ልቀቁ ቪዲዮ እይታ እንዲኖረዉ ዮኒ አሁን የማዳም ቅመሞች ስራ ላይ ነን ለማየት አይመቼንም🤨🤨🙄

    • @mekiamekia459
      @mekiamekia459 29 วันที่ผ่านมา +1

      ልብስ እዳታቃይ ያገሬ ልጅ 😂

    • @shawaye5579
      @shawaye5579 29 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @KsaSaudi-kl2jh
      @KsaSaudi-kl2jh 29 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @user-lo1hr5kv2e
      @user-lo1hr5kv2e 25 วันที่ผ่านมา

      አይ ወመጓጓት😅🤭🤣

  • @zainabaa3397
    @zainabaa3397 29 วันที่ผ่านมา +31

    ችግር የለም ቢፋቀሩ አታሰጨንቋት አረጋጉት ሳሚ መልካም ወንድም ማሻአላህ አላህ እረጂም እድሜ ይሰጥህ

  • @BirhaneKebede-mu2od
    @BirhaneKebede-mu2od 29 วันที่ผ่านมา +24

    ዮኒ ደግሞ ልጅቷን ተረዳት ፍቅር እዉር ነው ጌታን ተጣመሩ ችግር የለውም ማፊ ዝምድና🙄🙄🙄

    • @KuWait-vc4qj
      @KuWait-vc4qj 29 วันที่ผ่านมา

      እረጡሩ አደለም በፍቅርላይም ገቡ አያምርም❤ ሥላየሁት ነዉ

    • @Betiye
      @Betiye 29 วันที่ผ่านมา

      Awo

    • @BirhaneKebede-mu2od
      @BirhaneKebede-mu2od 29 วันที่ผ่านมา

      @@KuWait-vc4qj ችግር የለውም የኔ ብራዘር አግብቶ የለ እንዴ🙄

    • @EyerusalamGatahun-1721
      @EyerusalamGatahun-1721 29 วันที่ผ่านมา +1

      ሁለታቸዉም ባለ ማህተብ ናቸዉ እኮ በሌላ እምነት አላቅም በኛ በኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች ግን አይፈቀድም በይ ፀበል ግቢና ንስሀ ግቢ ንስሀሽን ስጨርሽ ሱባኤ ይዘሽ እግዚአብሔርን ጠይቂ ነዉ የምለዉ

    • @shawaye5579
      @shawaye5579 29 วันที่ผ่านมา

      ​@@EyerusalamGatahun-1721ewnateshen new mar ❤❤❤

  • @gelaneguta6205
    @gelaneguta6205 29 วันที่ผ่านมา +20

    Miraa keessaa bahaa samii fi emu.
    Boodaa hin gabiituu.
    Emiti bodaa lubbuu ishee irraatti midhaa hin gesin. Waan hundaa suutaa jedhaa furmaata barbaada yaa jalaatu kaa mirgaa isheeti dhugaa. Anii kaan sodaadhe midhaa ofiirraa akkaa hin geesine waqaayoo sii yaa gargaaruu emiti Hadhoo koo😢😢😢.
    Gubaa marqaa kaan argetuu namaa hubaata jedhu oromoo yeroo mamaakuu. Tasgaaba waan hunduf samii fi emu. Waanummaa jiruu ishee qofaa irraatii miti

    • @namakulaqurusum9881
      @namakulaqurusum9881 29 วันที่ผ่านมา

      👍👍😂😂😂

    • @dameetube5038
      @dameetube5038 29 วันที่ผ่านมา

      Eshiii😂😂😂

    • @chaltu513
      @chaltu513 29 วันที่ผ่านมา

      Dhugaa kee jeetee

    • @ElsaAsafa-m7b
      @ElsaAsafa-m7b 26 วันที่ผ่านมา

      Dhugaadha ❤❤❤

  • @ErgoyeAbate-e3i
    @ErgoyeAbate-e3i 29 วันที่ผ่านมา +8

    ሳሚ አትናዴድ ያጋጥማል መርቃቼዉ ወላሂ እዴምታፈቅረዉ ያስታዉቃል እዉነት ቆይቷል ከያዛት ዮኒም ተቀበል አተም እርግጠኛነኝ ትወዳታለህ ግን እሷ ቀደመችህ እዉነት ነዉ አይዴል

  • @الوالو-غ1ذ
    @الوالو-غ1ذ 29 วันที่ผ่านมา +8

    ምን ችግር አለዉ አታካብዱ ብዙ ቦታ አሉ የሚጋቡ ከዝምድና ዉጭ ከሆኑ ጣጣ የለዉም ❤❤❤❤

  • @fanushalomicom1137
    @fanushalomicom1137 29 วันที่ผ่านมา +13

    Samii ye bagaa fayite ati mucaa keetif hadha mana keetif ❤❤

  • @EdenEd-qe4vg
    @EdenEd-qe4vg 29 วันที่ผ่านมา +10

    የኔ እህት ፍቅር መላመድ ነው ግን ገና ብዙ የሚጠብቅሽ ልጅ ነሽ በዚ ልክ መሰበር የለብሽም እራስሽን አበርቺ❤❤❤❤❤

    • @kakajqj1215
      @kakajqj1215 29 วันที่ผ่านมา

      ትክክለኛ ኮሜት

  • @mymunahussen1263
    @mymunahussen1263 29 วันที่ผ่านมา +7

    ዮናስ ሌላ ከሌለህ እና ከወደድካት አብራችሁ ብትሆኑ
    ምንም ዝምድና የላችሁ እንደውም ደስ ይላል ልጆቻችሁ በእናትም በአባትም እኩል ሲሆኑ
    ልጅቷ እውነቷን ከሆነ ወላሂ አሳዘነችኝ ተረዷት ፕሊስ

  • @HawaAdam-xq8pw
    @HawaAdam-xq8pw 29 วันที่ผ่านมา +15

    የገመትነው ልክ ሆና እኛም ብለን ነበር የመዲም ቅመም እኮ ምንም አይቅታትም ሁሉንም ታውቃለቺ መብሩክ እኛም አረፍን

    • @hawabintchaneyoutube1005
      @hawabintchaneyoutube1005 29 วันที่ผ่านมา

      ከገመትን ቆየንኮ

    • @MozaRrrr
      @MozaRrrr 29 วันที่ผ่านมา

      👍

    • @Zdweloyewa
      @Zdweloyewa 28 วันที่ผ่านมา

      ድራማው ሊጠናቀቅ ነው መሰል ተዋቶልሻል

    • @yewordanosshibrie1977
      @yewordanosshibrie1977 23 วันที่ผ่านมา

      😅😅😅

  • @AuufYgcc-hk4vw
    @AuufYgcc-hk4vw 29 วันที่ผ่านมา +9

    እሙና ሳሚ ካላስ ተናገሪ ማንም ይሁን አላችሁ ተናገረች በቃ ፍቅር ነው ፍቅር ሲይዝ አማክሮ አደለም ተረዶት

    • @Zippo915thZippo91th
      @Zippo915thZippo91th 29 วันที่ผ่านมา

      ወላሂ ሠውበጣምከተቀራረበ ወደ ፍቅር መቀየሩአይቀርም

  • @GonderTesema
    @GonderTesema 29 วันที่ผ่านมา +8

    ፍቅር እውር ነው የት እና ማን ላይ እንደሚጥለን አናውቅም ችግር ይኑረው አይኑረው አላውቅም ስሜቱ ዮኒ ጋ ካለ አባቶች ጠይቃችሁ የሚሆነውን አድርጉ ሳሚ በእውነት ትለያለህ እሙም እንደዛው እወዳችኋለሁ❤

    • @GODISGOOD-tn4fe
      @GODISGOOD-tn4fe 29 วันที่ผ่านมา +1

      ፍቅር ብርሃን ነው አፍቃሪው ነው እውር ሲባል ሠምቻለሁ

    • @Aktar-k6f
      @Aktar-k6f 29 วันที่ผ่านมา

      Kkkkkkk ehewi ewerenatun asayetowal🤣🤣🤦

    • @Dubai890-tl7vm
      @Dubai890-tl7vm 29 วันที่ผ่านมา +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢❤❤❤❤😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @nafishabdo380
    @nafishabdo380 29 วันที่ผ่านมา +5

    ችግር የለውም የሙእህት የሳሚ ወንድም ብታገባ ችግርየለውም እኔ ማቃቸው ብዙሉ እህትማሞች ሁለት ወንድምማች ያገብ❤❤

    • @saraa-zy1vc
      @saraa-zy1vc 28 วันที่ผ่านมา

      gin ba kirstan ayimanoti aychalum😢😢

    • @nafishabdo380
      @nafishabdo380 28 วันที่ผ่านมา

      @@saraa-zy1vc የስጋ ዝምድና የላቸው አሉ ባሁንሳትየምጋብ አሉ

  • @ToybaMuhammed-sn4hv
    @ToybaMuhammed-sn4hv 29 วันที่ผ่านมา +3

    እና ምን ችግር አለው ማፍቅር ተዋት በቃ አታስጨንቋት የኔ እናት አይዞሽ ልጅም ድርቅ ብሎ ቀረ 😢😢😢

  • @user-zb7zc1ii3w
    @user-zb7zc1ii3w 29 วันที่ผ่านมา +25

    እንዴት ናቹህ ቤተሰብ የምወዳቹህ በስደት አለም ያላቹህ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቀን ይጠብቃቹህ አሜንንንንን ደምሩኝ በፍቃደኝነት ❤❤

    • @genetnegasa9811
      @genetnegasa9811 29 วันที่ผ่านมา

      Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn 🙏🏻 ❤❤❤❤

  • @ሰዉነት
    @ሰዉነት 29 วันที่ผ่านมา +5

    እኛኮ ተናግረናል ካፏ ይዉጣ ብላችሁጂ ጎበዝ እዳትቆጡኝ ብላለች እዳትቆጧት ማፍቀር በሷ ልተጀመረም ።

  • @Yetenbi-i1f
    @Yetenbi-i1f 29 วันที่ผ่านมา +5

    ሳሚ ምንም እንዳትለው ዮናስን ምክንያቱም እሚት ናት ያፈቀረችው እሱ ምን ያድርግ እኔ አጉል ቅርርባቸውን ድሮም ፈርቼነበር የምሬንነው ቀልድ የተጀመረ ነገር የከረረግዜ አይታወቅም እሚትን ፀበል ውሰዷት አለቀ።

  • @user-mm9jl3wc1u
    @user-mm9jl3wc1u 29 วันที่ผ่านมา +4

    ሳሚሻ ሁሉንም እዳትቆጦቸዉ አዉቃ አላመጣችዉም ደሞ የጋብቻ እጅ የሥጋ ዝምድና የላችሁም እራሴን አጠፋለሁ ብላለች እዳተገብረዉ ይፀፅታችሗል እሙና ሳምቾ

  • @UaeUae-gc5bm
    @UaeUae-gc5bm 29 วันที่ผ่านมา +2

    ሳሚዬ ምርጥ ሰው በቃ ዝምድና ከሌላቸው ይፍቀሩ ፍቅር ከመላመድ የሚመጣ ነው አይዞሺ እሜት እኔ ግን ገምቸ ነበር ዮኒ ይህን ያክል አሰጨነካት ትቀጣለህ እሸ እያወኩ አብርህ ታዝጋታለህ አይደል😂😂😂

  • @እምየሀገሬየኢትዮጲያናፈቅ
    @እምየሀገሬየኢትዮጲያናፈቅ 29 วันที่ผ่านมา +13

    የምር እንዳትመቱት የወናሥን ሣሚይ እሱ ላይ አታፍጡ እሱ ምን ያድርግ እሷም ወዳ አይደለም እንዳዉም ከሌላ ወንድ የምታቀዉ ወንድሟ ይሻላታል ሥለዚህ ፍቅር አይመርጥም የወንድም አማቿች አንድቤት እህት አማቾች አንድቤት ምን ችግር አለዉ አማች ነዉ እንጅ ወንድሟ አይደል ቀለል አድርጉት ሁለቱም ደሞ ጠንካራ ናቸዉ ሠርተዉ ይለወጣሉ

    • @jesusislord8865
      @jesusislord8865 29 วันที่ผ่านมา

      Tikikil new ❤❤

    • @ethiopia-wj3vo
      @ethiopia-wj3vo 29 วันที่ผ่านมา

      በሃይማኖታችን አይፈቀድም

    • @Sare-wc7sc
      @Sare-wc7sc 29 วันที่ผ่านมา

      ሲጀመር እነሱ ቤጤናቸዉ ሲጀመር በሀይማኖት የቱነዉ ክልክሉ መታ ሁነዉ ይጋቡ የለ​@@ethiopia-wj3vo

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 29 วันที่ผ่านมา

      እረ 🙄ማነው ያለው ዝምድና የላቸውም እኮ ​@@ethiopia-wj3vo

  • @saca5512
    @saca5512 29 วันที่ผ่านมา +4

    ይሄ ሁሉ ጭቅጭቅ ሳምንት ሁናትኮ አይ እሚት 😂😂 የኔ ውድ አይዞሽ ይፈጠራል ❤❤❤❤❤

  • @busyline1119
    @busyline1119 29 วันที่ผ่านมา +2

    ወላሂ ፍቅር አስቼጋሪ ነገር ነው ሁለቱንም እዳት ቆጦቼው የኔ ማሮች አብረው እየዋሉ አይ ይ በናተ እምነት አላውቅም በኛ ግን ሽገረየለውም ዋናው ፍቅር ነው.

  • @AishaBibi-z2j
    @AishaBibi-z2j 29 วันที่ผ่านมา

    ችግር የለውም በሁሉም ቦታ አለ ወንድም አማቶች እህት አማቶችን ያገባሉ አድስ አይደለም ይጋብ በውነት እሱም ምርጥ ልጅ ነው ፍቅር በመላመድ የሚመጣ ነገር ነው እና በደብ ሰለተዋወቁ ይጋብ

  • @user-db4fk2sm9j
    @user-db4fk2sm9j 29 วันที่ผ่านมา +14

    እኔበሟችህፃን ቆሶልኩ😢

    • @BrtukanSa
      @BrtukanSa 29 วันที่ผ่านมา

      እኔም😭😭

    • @AuufYgcc-hk4vw
      @AuufYgcc-hk4vw 29 วันที่ผ่านมา

      በጣም ሁላችንም አዝነናል😢😢😢

    • @yeneMB
      @yeneMB 29 วันที่ผ่านมา

      Bewuneti...koseleni

    • @MohdHas-uz1cs
      @MohdHas-uz1cs 29 วันที่ผ่านมา

      በጣም

  • @YimaM-mo2gj
    @YimaM-mo2gj 29 วันที่ผ่านมา +1

    እውነት ለመናገር ያክስት ባል ሳይሆን አባትም ወንድምም እናትም እህትም ወንድምም ነው ሳሚ በጣም ጀግና የዋህ አሳኝ

  • @الياسالأمدي
    @الياسالأمدي 29 วันที่ผ่านมา +3

    ግንኮ ፍቅር ወዶውት አይደለም የሚመጣው በመቀራረባቸው ጠርጠር አርጌ ነበረ አየሣሚ ዬዎናሥን ምን😅😅😅😅

  • @user-tk8mc2kl1h
    @user-tk8mc2kl1h 29 วันที่ผ่านมา +1

    ሁሉም ነገረ የአላህ ውሳኔ ነው ቀደምሲል ከማን ፍቅር እንደሚይዛት ተከትቦል ስለዝህ ተረዱት አታስጨንቁት ማፍቀርም መፈቀርም መታደል ነው ፍቅር የአላህ ፀጋ ነው 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MemeMeme-o4t
    @MemeMeme-o4t 29 วันที่ผ่านมา +31

    ምን ችግር አለ ዮወናስን ብታፈቅርው ከኛ ጋ እኔ የማቃቸው እህታማቾች ወንድማማቾችን አግብተው የሚኖሩ አቃለው ❤❤❤ እሱ ካላፈቀራት ይከብዳል እንጂ

    • @weltemariyam978
      @weltemariyam978 29 วันที่ผ่านมา +2

      በክርስትና አይቻልም የጋብቻ ዝምድና አላቸው ይባላል ግን ከመቶ አስር በርሰንት ነው ህጉን የሚአከብረው ሰው ብዙም የለ በተላይ ገጠር እትማማቾች እና ወንድማማቾች ውሰድ ለውሰድ ይጋባሉ

    • @BezaMengistu-ez2tb
      @BezaMengistu-ez2tb 29 วันที่ผ่านมา

      ERa begna emant ayefekedim

    • @RahimaRahima-x2y
      @RahimaRahima-x2y 29 วันที่ผ่านมา

      የህቷልጂ አደለች ምችግር አለው​@@weltemariyam978

    • @jesusislord8865
      @jesusislord8865 29 วันที่ผ่านมา

      Yichalali yigabu❤❤❤❤

    • @BezaMengistu-ez2tb
      @BezaMengistu-ez2tb 29 วันที่ผ่านมา

      @@jesusislord8865 yameshila ende be orthodox haymanot ayfekedim segemera endet betseba new

  • @user-ci3yj9li9h
    @user-ci3yj9li9h 29 วันที่ผ่านมา

    እንኳን የሙ የእህቷልጅ ታናሺና ታላቅ ወድም አማቾቹን ተጋብተዋን ከኔ አገር ማሪያምን❤❤እና ምን ችግር የለውም😢😢😢😢😢😢😢

  • @IfjtDjv
    @IfjtDjv 29 วันที่ผ่านมา +3

    ምችጊር አለወ አታካብዱ ይፋቀሩ ተዋቸዉ😢😢😢

  • @ethiopanlove7543
    @ethiopanlove7543 29 วันที่ผ่านมา +1

    ውይ prank አንዳይሆን ዮኒዬ ቢወድድ የምን ይወጣለታል ግን አይቻልም እንጂ ዮኒ ምን አሰብክ ዛሬ ሳሚ አልመታክም ሲመታክ እኮ ቅጥል ነው የሚያርገኝ ማፍቅር እኮ መታደል ነው ጥሩ ልብ ነው ያለሽ ቆንጆ ግን ችግር የለውም

  • @busyline1119
    @busyline1119 29 วันที่ผ่านมา +3

    ውይኔ ሳሚ የፍራው ወላሂ ሳሚ ጎበዝነው እኒህ ልጆች እያለ ነበር

    • @user-cv2sv3cc9o
      @user-cv2sv3cc9o 29 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂ሳህ

  • @FoziaYesuf
    @FoziaYesuf 29 วันที่ผ่านมา +1

    እኛም ጠርጥረን ነበር እኮ 😂😂😂 ተናግረሽ ትፍስ ብትይ ይሻላል ተንፍሽ እስከ አምቀሽ ትይዥዋለሽ 😂😂😂. አብረሽው እየዋልሽ 😢😢😢

  • @gelaneguta6205
    @gelaneguta6205 29 วันที่ผ่านมา +8

    Hundii keessaan maalii ijaa ittii babasatuu 🙆🙆🙆

    • @balanish8572
      @balanish8572 29 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂❤❤❤

    • @MakiaAbdu
      @MakiaAbdu 29 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂

    • @abershi5171
      @abershi5171 29 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂

    • @LoloLolo-lp6xq
      @LoloLolo-lp6xq 29 วันที่ผ่านมา

      misirachoo dhagahuufi😂😂

    • @fakr22
      @fakr22 29 วันที่ผ่านมา

      Ijolee amaraa tanaa osoo xaraganii dhugaa safu😢😢😢

  • @user-om9hb8lr3l
    @user-om9hb8lr3l 29 วันที่ผ่านมา +1

    ሁለት መታ ወድማማቾችንስ ያገቡ የለዴ እዴ በረቀቀ ዘመን ወገን ወደኋላ አንሂድ

  • @raap5594
    @raap5594 29 วันที่ผ่านมา +5

    እኛ መቼ ጠፋን አብሽሪ ፍቅር ድንገት ነው የሚይዘው ክክክክኮ

  • @Fullnessperson
    @Fullnessperson 29 วันที่ผ่านมา +1

    እኔም ደንግጬ ነበር ሳሚን እንዳትል ብዬ ምክንያቱም ተናገሪ ብላችሁኛል ይኼ ቤት እንዳይበጠበጥ ስትል በነገራችን ላይ በየትኛዉ ሀገር ወንድም እህቱን ያገባል የሚል ህግ ያለ አይመስለኝም ባለመተዋወቅ ልከሰት ይችል ይሆናል ብዬ አስባለሁኝ በኛ ዝምድ እስከ ሰባት ትዉልድ ክልክል ነዉ

  • @MgBg-rq4js
    @MgBg-rq4js 29 วันที่ผ่านมา +2

    እኔም ጠርጥሬያለሁ እሱን አፍቅራ እንደሁ መናገር ይከብዳል የህቷን ባል ደሞ መገን እሥምና ሸሪአ ወንድ እና ሤት መቀራረብ ይከልክላል የህትም ባል ቢሆን ግን አብዛሀኛውን አረቦች አይተያዩም የኢቶቢያም ሙሥሊም ወንድ ጋ መጋፍት ነው

  • @YebaleworkAsamenew
    @YebaleworkAsamenew 29 วันที่ผ่านมา +1

    ይቺ ልጅ ቤቱን አጨለመችው በአውዳመት እባካቹ ሸኟት

  • @SeliNaa502
    @SeliNaa502 29 วันที่ผ่านมา +2

    ዮኒ 😅😅😅 ቻለው እግዲህ የሳሚን ቁጣ 😅😅😅 አይ እሚት አቺ እኮ ትለያለሽ 😍😍😍👌👌

  • @tinasaron2728
    @tinasaron2728 29 วันที่ผ่านมา +1

    ምንም ችግር የለውም ሁለት ወንድም አማች እህት አማቾችን ያገባሉ ሳሚ ተረጋጋ ኡፈይ እኛም አረፍን አዛጋችሁ እኮ 😊😊😊

  • @firdoushabasha
    @firdoushabasha 29 วันที่ผ่านมา +2

    የመዳም ቅመሞች ጎበዝናችሁ ትረዳላችሁ ተረዷት

  • @user-mf5jv2nx2j
    @user-mf5jv2nx2j 27 วันที่ผ่านมา

    ችግር የለውምኮ ወንድማማቾች እህትማማቾችን ያገቡ ብዙ ሰው አውቃለሁ ማርያምን😢😢

  • @user-yj1wd2dh2r
    @user-yj1wd2dh2r 29 วันที่ผ่านมา +5

    ያጋጥማል በቃ ተዋት በጣም አስጨነቃችኋት 😢😢❤❤❤

  • @MariamMariam-q2z
    @MariamMariam-q2z 29 วันที่ผ่านมา +1

    በቃ አትቆጦት ብዝው ተስቃይታለች ላለመናገር በመቀራርብ ድገት ይዛት ይሆናል እንካን ከሳሚ አልሆነ ፈሪቸ ነበር ፈልጋ ፍቅር አይዛትም መፍትሄ ፈልጉ

  • @SrUae-bh9nr
    @SrUae-bh9nr 29 วันที่ผ่านมา +4

    አይእኝ.የማዳምቅመሞች.እኮ.የልብእናውቃለን.ከሳሚነው.ብለን.ነበር😂❤❤❤

    • @user-cd6cw5ph3f
      @user-cd6cw5ph3f 29 วันที่ผ่านมา

      😳😂😂😂😂😂😂❤

  • @ZaharaSeid-x3s
    @ZaharaSeid-x3s 29 วันที่ผ่านมา +2

    በክርስትና ሀይማኖት አይቻልም እንደ ወንድም እና ወንድም እህትና እህትን መጋባት እኛ በስልምና እኔ የማቃቸው የሰፈሬ ልጆች ተጋብተው ወልደዋል

    • @hawabintchaneyoutube1005
      @hawabintchaneyoutube1005 29 วันที่ผ่านมา

      እህት ና እህት አይደሉም አክስቷ ነው

    • @FatumaAssen-qu3hp
      @FatumaAssen-qu3hp 29 วันที่ผ่านมา

      የህት ልጂ ናት ዝብለው ነው እጂ ለእሚት አክስት ናት ግን ዝብለው ያካብዳሉ ሙስሊም መሆን እኮ በእውቀት መመራትነው

  • @user-ri9hj9ez
    @user-ri9hj9ez 29 วันที่ผ่านมา +2

    ሳሚ ትለያለህ የእኔም የእህቴ ወንድም እንደዚህ ነበር አሞኝ ባጃጅ እንኳን አይጠብቅም በወገቡ ተሸክሞ ነበር ሀኪም ቤት የሚያደርሰኝ😢😢

  • @Fani-xb9ju
    @Fani-xb9ju 29 วันที่ผ่านมา +1

    የፈርኦት ደረሰ እኔ እኮ ብዬ ነበር አረሺም ነው 🤔🤔🤦‍♀️ የእህትሽ ባል ወንድም እኮ ነው

  • @amina-r5k9q
    @amina-r5k9q 29 วันที่ผ่านมา +4

    ዮኒይ ያንተውጉድነው😂😂😂እኔምኮገምቸነበር በሉድራማውን ክፍልአትርሱ😂😂

  • @Jujutaher-v8n
    @Jujutaher-v8n 29 วันที่ผ่านมา +1

    ፍቅር ታስቦበት ፈልጋው መርጣ አደለም የሚይዛት አትፍረዱባት ከተቻለ ማረጋጋት ነው እሷን ሲቀጥል መጀመሪያ በጣም ሲቀራረቡ ማሰብ ነበረባችሁ ልጆች ናቸው ምን እደሚፈጠር አታቁም

  • @Fgh-qm9ls
    @Fgh-qm9ls 29 วันที่ผ่านมา +6

    እረ እኔ ፈራሁ ሣሚን እንዳይሆን ያፈቀረችው እሥኪ እንደኔ የገመተ ላይክ

    • @የመስቆዋ
      @የመስቆዋ 29 วันที่ผ่านมา

      ኧረ ወደዛ 😂😂😂

    • @eexx5392
      @eexx5392 29 วันที่ผ่านมา +2

      ባለጌ እንደት የህቷን ባል ታፈቅራለች እምታወሩትን እወቁ

    • @user-sl3no2bk2u
      @user-sl3no2bk2u 29 วันที่ผ่านมา

      ቱ ማፈሪያ😮 እሥኪ ዝም በሉ ጅል

    • @Mነኝየወግዲዋቀበጥ
      @Mነኝየወግዲዋቀበጥ 29 วันที่ผ่านมา

      ኧረ አች ደሞ ጂል ሞክሮሺ ያቃልደ የህትሺን ባል😂😂😂😂

    • @WalidKadi-lj4cf
      @WalidKadi-lj4cf 29 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂አኮ

  • @zebenaybayu6346
    @zebenaybayu6346 29 วันที่ผ่านมา +1

    ተው እንጂ ሳሚ እንደ ተማረ እናስብ ንገሪኝ አልክ ነገረቺክ ለምን እንዲህ ትሆናላቺሁ ፍቅር እውር ነው አትፍረዱ እሚሆነውን በጥሞና አስረድዋት

  • @مكهالخالدي
    @مكهالخالدي 29 วันที่ผ่านมา +3

    እዳታስቀይሞቸዉምንምማረግአይቻልምፍቅርነዉና

  • @lucihymaryo7483
    @lucihymaryo7483 29 วันที่ผ่านมา +1

    በቃ አትቆጧቸው ሁሉ ነቀር በምክክር አድርጉት መናደድ አያስፈልግም እህል ውሀ ካላቸው ተዋደው ተጋብተው መኖር ይችላሉ ያም ፈጣሪ ከፈቀደ ነው

  • @Shayitube01
    @Shayitube01 29 วันที่ผ่านมา +3

    Yonii Durumanuu Bayee Hirraa Dubifamaa Akkaa Jalaalii Siraa Qabee Jiruu Eee Misikinaa 💔💔🥰🥰🥰🥰

    • @lalinegaso5849
      @lalinegaso5849 29 วันที่ผ่านมา

      Kojo Mali tanirani

  • @EteneshSolomon-f8p
    @EteneshSolomon-f8p 29 วันที่ผ่านมา +1

    ሳሚ ያምር በላ አቤት ወንድም ጎደኛ ማለት ነው ምርጥ ሰው እንድው ቃጥልበትትትትት🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @MadinaJajdj
    @MadinaJajdj 29 วันที่ผ่านมา +4

    እንደሳሚ ሰው ቢኖር የምር ምርጥ ሰው❤❤❤❤

    • @MeremJemal-r6w
      @MeremJemal-r6w 29 วันที่ผ่านมา

      በውሸት የተካነ ማለትሽ ነው

  • @marimyelemiwa1664
    @marimyelemiwa1664 29 วันที่ผ่านมา +1

    ክክክክክክ ወላሂ በሳቅ ነፈርኩ እሱን ነው ሥትል ሳሥባት ፕራንክእያደርገችይመሥለኛል ግን ዩኒን ተወደደችውም ችግርየለውም

  • @KokokoKo-fl2vu
    @KokokoKo-fl2vu 29 วันที่ผ่านมา +3

    Sinitti hin himmu gizee sini jetu sin hin galuu anii bekadhe😂😂😂 nurio isani ma baxbaxaa italoo sorry 😢😢😢😢

  • @سَيَجْعَلُٱللهُبَعْدَعُسْرٍيُ
    @سَيَجْعَلُٱللهُبَعْدَعُسْرٍيُ 29 วันที่ผ่านมา +1

    መጀመሪያምጠርጥረንነበር እኛኮ የኡነት አይተንብቻተረድተንእምናቅ ምርጥ የማዳምቅመሞችነን

  • @AsnqechTalilaa
    @AsnqechTalilaa 29 วันที่ผ่านมา +5

    Samii koo Bagaa fayitaa atii Bagaa fayitaa atii Garamii obolesaa koo

  • @Umuabdellah567
    @Umuabdellah567 29 วันที่ผ่านมา +1

    ተከፍተን ተከፍተን ሰልችቶናል አንከፋም አለ ክክክ ግንኮ ችግር የለውም ቢጋቡ ዘምድናኮ የለም ወላሂ ኖርማል ነው

  • @FikralemMengestu
    @FikralemMengestu 29 วันที่ผ่านมา +3

    እንኳን ደናመጣችሁ እሚትየ አይዞሽ በመላመድ የመጣ ፍቅርነው

  • @Obsee4495
    @Obsee4495 29 วันที่ผ่านมา +2

    Samiye Sumaara Jalaali Qabee Lataa😢😢😢

    • @mdlike2637
      @mdlike2637 29 วันที่ผ่านมา +1

      Kiwi jechuu ammaa kaaaa

    • @namakulaqurusum9881
      @namakulaqurusum9881 29 วันที่ผ่านมา

      ​@mdlike2😂😂637

    • @hawyayansa2717
      @hawyayansa2717 27 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @KuWait-vc4qj
    @KuWait-vc4qj 29 วันที่ผ่านมา +3

    አብረዉ እተዋቸዉ የዋናሥ😂😢😢ይቅርብሽ ዉደ የቤተሠብ ግቢ ጠቡአያምርም😢😂😂

  • @user-hb4bf5nx1t
    @user-hb4bf5nx1t 29 วันที่ผ่านมา +1

    ውይ ሳምየ ተቃጠልክ ወድሜ

  • @RahimaRahima-x2y
    @RahimaRahima-x2y 29 วันที่ผ่านมา +2

    በቃ ነፃነት ስጧት ነግረናችሁ ነበር ከተቀበላት ይቀበላት ካልሆነም ተረዷት በቃ

  • @FatimaSeid-e2w
    @FatimaSeid-e2w 29 วันที่ผ่านมา +1

    😂😂😂😂እኔ ያሳቀኝ የሳሚ አስተያየትነው

  • @Handle-q5g
    @Handle-q5g 29 วันที่ผ่านมา +2

    ምን ችግር አለው ዘር ይባዛልእጂ

  • @user-sw5gg8gb5q
    @user-sw5gg8gb5q 28 วันที่ผ่านมา

    በቃ ፍቅር አማክሮ አይዝም ከዚህ በላይ አታስጨንቆት ወደመፍትሔው ሂዱ😢

  • @furiduri8440
    @furiduri8440 29 วันที่ผ่านมา +3

    እና ምንችግርአለው ደነገጣቹህኮ 😅😅😅😅

  • @GxhHchc-ti9xe
    @GxhHchc-ti9xe 29 วันที่ผ่านมา

    እሚትየ ፍቅር ያሸንፍል❤ አታስጨንቆት ግን ልጁን ለ3 አታሰቃዩት ፍትህ❤🎉🎉

  • @user-lb6hy4qx1c
    @user-lb6hy4qx1c 29 วันที่ผ่านมา +2

    ኮመታተሮች ኡፍ በሳቅ አንድ ኮመንት አይቼ ሞትኩ 😂😂😂😂ሳሚዬ እኳን ደህና መጣክ

    • @mahnobaabdo
      @mahnobaabdo 29 วันที่ผ่านมา

      የትኛው ኮመንት ነው ንገሪኝ እኔም አይቼው ልሳቅ 😂😂😂😂😂

  • @AmeenaBadru
    @AmeenaBadru 29 วันที่ผ่านมา +2

    እና ተናገሪ ብላቹኋት የለም አትቆጥዋት

  • @ኪ.ያ.ዬ
    @ኪ.ያ.ዬ 29 วันที่ผ่านมา +1

    ዮኒ አሳዘነኝ😂😂😂😂😂😂ሊመታኝ ነው ብሎ ብድግ አለ ቶለ😂😂😂😂😂😂

  • @user-fz6gg6cp7k
    @user-fz6gg6cp7k 29 วันที่ผ่านมา +3

    እሚት ሳሚን ነው እንዴ ያፈቀረችው😂😂ብዬ ሳልጨረስ እሱን ነው ስትል ክው ነው ያልኩት 😂😂

  • @user-gy7rf7qq1u
    @user-gy7rf7qq1u 28 วันที่ผ่านมา

    ታዳ ቢጋቡ ምን ችግር አለው ወንድም እና እሕት አይደሉም የጎዛ ዝምድና የላቸውም

  • @user-io4nj3mg9j
    @user-io4nj3mg9j 29 วันที่ผ่านมา +2

    አይ እሚት አፈረጠችዉ ቀጣይ ምን ሆነ ልቀቁልን

  • @Ali-pi8wg
    @Ali-pi8wg 29 วันที่ผ่านมา +1

    እዮናስ ላይ አትፍረዱ ያፈቀረችው እሳ ሲቀጥል ፍቅር ከየት እደሚይዘን አይታወፍምና አትጩሁባቸው🤔🤔

  • @Zayneb-zo9mf
    @Zayneb-zo9mf 29 วันที่ผ่านมา +2

    እና ምን ችግር አለው ብታፈቅረው በናታችሁ አታስጨንቋት 😢

  • @fhgdjdjgf7310
    @fhgdjdjgf7310 29 วันที่ผ่านมา

    እኔ የሚገርመኝ የአድስ አበባ ወሀ ሴቶቹን ያጦዛቸዋልዴ😂😂😂😂😂😂እር ፍትህ ለወንዶች😂😂😂😂😂ዬዊኒየ አብሽር አትደናገጥ በምክክር ፍቱት❤❤❤❤❤

  • @user-lo2ks8iw6f
    @user-lo2ks8iw6f 29 วันที่ผ่านมา +11

    በቃ ብርቅ ነው እዴ ተዋት አታሠቃዩት እዴ አውቃ አደለም አደል ተረዷት😢

  • @user-vi5tq8ys7i
    @user-vi5tq8ys7i 29 วันที่ผ่านมา

    ተመሰገን ተገላገልን ከሀሳብ እረ ሳሚ በቃ የፍቀሩ ኤኔ መጀመሪያም ብያለው

  • @asdqwe9814
    @asdqwe9814 29 วันที่ผ่านมา +2

    መጀመራም ተመልካች ብሎ ነበር

  • @sintayehutilahun5200
    @sintayehutilahun5200 29 วันที่ผ่านมา +1

    ዉዶችዬ ችግር የለዉም ዮንዬ ከተረዳት ደስ ይላል 🥰🥰🥰🥰🥰እሚት ፈጣሪ ይርዳሽ

  • @TeghsEshtu-bx9vl
    @TeghsEshtu-bx9vl 29 วันที่ผ่านมา +3

    ጅግር የለም መጋባት ይችላሉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @MeremJemal-r6w
      @MeremJemal-r6w 29 วันที่ผ่านมา

      ማነው ያለው

  • @mawaysh
    @mawaysh 29 วันที่ผ่านมา +1

    ይለቃታል ለጊዜው ወደእናቷም ቢሆን ትሒድ እስከሚለቃት ይጋቡ የምትሉ ግን ሰረአት ይኑራችሁ በተላይ የኦርቶዶክክ እምነት ተከታዮች በእስልምና እምነት እንጅ በክርስትና የለም እህትማማቾችን ወንድማማቾች መጋባት

  • @zanb6852
    @zanb6852 29 วันที่ผ่านมา +3

    20016 ሴቱ ምን ጠጥቶነው የፈላበት የጉድ አገር

    • @ShakiraShakira-f6f
      @ShakiraShakira-f6f 29 วันที่ผ่านมา

      Ayegermshemi inde be fetari

    • @SaAs-bu4yc
      @SaAs-bu4yc 29 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂

  • @MeseretZelalem-d4v
    @MeseretZelalem-d4v 29 วันที่ผ่านมา

    ሳሚና እሙ ግን ይደብርባችሑ ተናገሪተ ምንም ማነም ይሑን ካላችሑ በሗላ ስትናገር የናተ እንደዚሕ መሖ ን በጣም ያስጠላል ደሞም መጀመሪያም እንደዚሕ እንደሚሖን ታውቃላችሑ እሚትየ አትፍሪ ይሔኮ ያለነው አያስጨንቅም❤

  • @TenuAsefa
    @TenuAsefa 29 วันที่ผ่านมา +8

    አላልኩም በዚ ደረጃ መላመድ ጥሩ አይደለም ልጅቷ ምን ታርግ ፍቅር እኮ መላመድ ነው

    • @mastwalebezabh2349
      @mastwalebezabh2349 29 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂እኮ ሁሉም ጠርጥሮል አንገረም እየተሻሹ ባይፋቀሩም