ልቤን ሰበረችዉ ከበደኝ 💔💔💘

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 160

  • @genetsisaye5447
    @genetsisaye5447 2 หลายเดือนก่อน +7

    Why you are crying for her you know her only for six months. She doesn't look honest also .Let her go you are a man there are a lot of girls out there good and honest. It means she is not in love with you. She seems also very immature. Ok we know you love her but love has to balance. Move on with your life she is nothing. Please don't begging her she is nothing empty

    • @AmanuelYeshaneh
      @AmanuelYeshaneh 2 หลายเดือนก่อน

      Exactly she wasn’t love with him at the first place, just let her go bro ,
      U can find better than her for sure ,
      It’s just piss me off when I see a man cry for girls ,come on now,wtf

  • @muluadebie7945
    @muluadebie7945 2 หลายเดือนก่อน +27

    አዲ ወንድሜ በርታ በል ሁሉም እሚሆነው ለመልካም ነው ሰብለ ብትሄድ ሌላ ሰብሊ ትመጣለች

  • @madreshuwoldemanuelalemu3617
    @madreshuwoldemanuelalemu3617 2 หลายเดือนก่อน +24

    መጀመሪያም ላተ የእውነት ፍቅር የላትም ታስታውቃለች አለሌ ናት

  • @amydenekew3854
    @amydenekew3854 2 หลายเดือนก่อน +10

    አዲ አፎን እመቤት ላይ ስትከፍት ነው ጭንቅሎቶን ያየነው እንደኔ እግዚአብሔር በጊዜ ነቀለልህ አይዞህ አንተ ትችላለህ አትልፈስፈስ ኤጭ ፍቅርህን በሆድህ። አዎ ደስ ብሎን ነበር ግን አፎ ባለጌ ነው። እረ አዲ እግዚአብሔር ፍራ አዲ

  • @zeyadajameel1589
    @zeyadajameel1589 2 หลายเดือนก่อน +12

    አራ ሰብለ ታይ አዴ ምርጥ ልጅ ነው አድዬ አይዞኝ 😢😢

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ሰ6ኀ
    @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ሰ6ኀ 2 หลายเดือนก่อน +6

    ሲጀመር ስርዓትም አፍረትም የላትም አርፈህ ያገርህን ልጅ አግባ ለትዳርም ለፍቅርም የሚሆኑ የክፍለ ሀገር ልጆች ናቸው❤ በተረፈ ሰብለ ፍቅር እንደሌለባት ታስታውቃለች አዲዬ ደግሞ ወንድ ልጅና ጎበዝ የስራ ሰው ነህ ቆፍጠን ቀብረር በል አትልፈስፈስ።

  • @Sarah-km5be
    @Sarah-km5be 2 หลายเดือนก่อน +11

    አዴ ፋቅር ሃያል ነዉ አንተ ወድ ልጅነህ ጠንከር በል ያንተ ያልሆነ ነገር ያንተ አይሆንም ያንተ የሆ የትም አይሂድም ።

  • @hilamoo928
    @hilamoo928 2 หลายเดือนก่อน +13

    🙄🙄🙄🙄🙄🙄ግን የምሩ እነዉ ሚወራዉ ጎበዝ ሆሆሆሆሆሆሆ የዘንድሮ ፍቅር ፊልም ላይ ብቻ ነዉ ያለ አለቀ ኸላስ አኡዙቢላህ

  • @Haymi1619
    @Haymi1619 2 หลายเดือนก่อน +3

    አዲየ አይዞህ አንተ በጣም የዋህ ልጂ ነህ ፈጣሪ የወስጥህን አይቶ የሰብሊን ልብ የመልስልህ
    አሁን አዲስ አመት ነው የመጣው የምትሰቅበት እና የስኬት ዘመን የሁንልህ ከፍቶህ እንዳላየ ወንድሜ

  • @almazreta9110
    @almazreta9110 2 หลายเดือนก่อน +4

    አዲ እኔ ሁሌም የምልህ አንድ እና አንድ ነዉ እግዚአብሔር ለአንተ ያላት አለች አይዞህ አዲ ሁሉ ለበጎ ነዉ ድሮም አላማረችኝም

  • @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
    @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ 2 หลายเดือนก่อน +6

    አድ አይዞህ እግዚአብሔር መልካሙን ነገር አዘጋጂቶልህ ነዉ😢😢 አይ ሰብለ ምነካሽ😢😢❤❤❤

  • @خديجها-س9ل
    @خديجها-س9ل 2 หลายเดือนก่อน +4

    አይዞህ አዲ ባሁኑ ሰአት ፍቅር የሚባለው ጠፍቷል መስለኝ ትርፉ መጎዳት ብቻ ነው አይዞህ እራስክን አበርታ

  • @KalkidanTamiru-mc6hg
    @KalkidanTamiru-mc6hg 2 หลายเดือนก่อน +2

    ብዙ አትጨነቅ ፈጣሪ ያንተ ካላት ተመልሳ ትመጣለች እሽ አድነው እራስህን አትጉዳ እንዲያውም እራስህን ጠንካራ እንደሆንክ አሳያት ምን አለች በለኝ ተመልሳ ትመጣለች

  • @TeghsEshtu-bx9vl
    @TeghsEshtu-bx9vl 2 หลายเดือนก่อน +4

    አጠቅምህም ማለትነው እግዝያብሔር ያዘጋጀልህን ጥብቅ

  • @GenetWende
    @GenetWende หลายเดือนก่อน

    አይዞህ አዲ ለበጎ ነው ሁሉም ያልፋል ያጋጥማል

  • @madreshuwoldemanuelalemu3617
    @madreshuwoldemanuelalemu3617 2 หลายเดือนก่อน +6

    አብሽር አዴ መሞላ ሴት እንደዚ አትሁን ላተ ያላትን ትመጣለች እና አይዞክ በቃ ትቅርብክ እያፌዘች ነበር ያስታውቅባታል

  • @ጆሪ
    @ጆሪ หลายเดือนก่อน

    መልካም ትወድሀለች ይቅርታ ጠይቃት

  • @FtimaMohammed
    @FtimaMohammed 2 หลายเดือนก่อน +4

    አብሽረ አዲ ጠክረ ቆፋጠን በልባት

  • @አግዚአብሔርአራኛዬነው
    @አግዚአብሔርአራኛዬነው 2 หลายเดือนก่อน +2

    ዋይ ጉድ ዬ ዛንድሮ ፍቅር ግን ምንደነው ጋና ሳይዋዳዱ ማላያያት😢😢አይዞክ ዋንድሜ ላባጎ ነው💔

  • @UaeUae-gc5bm
    @UaeUae-gc5bm 2 หลายเดือนก่อน +3

    አዲ ማፈቀር መታደል ነው እኔ ሴት ነኝ ግን ብዙ ሴቶች አሰመሳይ ናቸው ኮራ በል ለበጎ ኑው የተሻለ ይሰጥሀል ❤

  • @Kalkidanየተክልየልጅ
    @Kalkidanየተክልየልጅ 2 หลายเดือนก่อน +2

    አይዞን ሰዎችን አትግፋ እንጅ መገፋትህን አትጥላው እግዚአብሔር የፃፈልህን ይሰጥሀል አዲ ጠንካራ ነው መሆን ያለብህ በማንኛውም ነገር ፈቃደ እግዚአብሔርን አስቀድም🙏

  • @yabsraዩቱብ
    @yabsraዩቱብ 2 หลายเดือนก่อน +6

    አድሱ አመት አድስ ነገር ያምጣልነ ገራችንን ሠላም ያድርግልን

  • @yeshieseta
    @yeshieseta 2 หลายเดือนก่อน +2

    አዲዬ በርታበል ድሮም ሰብለ ፍቅር ያአላት አትመስልም እየሳቀች የምትቀልድ ትመስላለች?!!

  • @Suhair100-if1vz
    @Suhair100-if1vz 2 หลายเดือนก่อน +2

    አታልቅስ አይዞን አዲስ አመት በአዲስ መንፈስ

  • @aishaahmed3968
    @aishaahmed3968 2 หลายเดือนก่อน +8

    ለእመቤት ባረገችው ፕራንክ በደንብ ማንነቷን አይቻተለው ባለጌ እንደሆነች ግልፅ ነው ከዛ ወዲህ አይቻችሁም አላቅም እሷንም ማየትም አልፈልግም

  • @zenebuasfaw3804
    @zenebuasfaw3804 2 หลายเดือนก่อน +3

    ሰላም ሰላም አድነዉ ምን ማድረግ ይቻላል እግዚያብሔር ሲፈቅድ ብቻ ነዉ አሁን እራስህን አረጋጋ ላንተ ያለዉ አለ ስለዚህ ለሰዉ ልጅ ፀሎት ነዉ የሚያስፈልገዉ አይዞህ ወንድሜ ❤🎉❤🎉❤🎉🎉

  • @ama_xa1222
    @ama_xa1222 หลายเดือนก่อน

    አይዞሕ ወንደሜ ፈጣሪ ይተሻለ ሰው ሊሰጥሕ ይሆናል❤❤🎉

  • @YutYutt-x8f
    @YutYutt-x8f หลายเดือนก่อน

    ቀረህባት እንጂ አትቀርብህም ጠካራ ጀግና ነህ ከሴት የተቀበሉ የሚኖሩ አይደል እንዳተ ያለ ጀግና እራሷ ትመጣለች ላተ ካላት

  • @መቅዲጎንደሬዋ
    @መቅዲጎንደሬዋ 2 หลายเดือนก่อน +1

    አይዞህ አዲየ በርታ ሴት ቢሄድ ሴት ይመጣል😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @NN-kq8ty
    @NN-kq8ty หลายเดือนก่อน +1

    አይዞህ የተሻለ ይዞልህ ነው

  • @SalamHossain-k1p
    @SalamHossain-k1p 2 หลายเดือนก่อน +1

    በደብ አቃታለው ለወላጆቻ እኳን ክብር የላትም

  • @ጎጃሜዋ-ወ6ጐ
    @ጎጃሜዋ-ወ6ጐ 2 หลายเดือนก่อน +1

    አይዞህ አዲ አታልቅስ የአንተ ያላትን እግዚአብሔር ይሰጥሀል ጠንከር በል😢❤❤❤❤❤

  • @ሰዉነት
    @ሰዉነት หลายเดือนก่อน +1

    ኧረ ሰብሊ ምን ሆነሽ ነዉ ለምን ከመጀመሪያዉ ፍቅሩን እቀበለዋለሁ ብለሽ መጣሽ ቲሽ አዲ አይዞህ መከዳት ከባድ ነዉ ግን የተሻለ ይሰጥሀል😢😢

  • @mistiresolomon1466
    @mistiresolomon1466 2 หลายเดือนก่อน +1

    አቦ ይችግም ደግሄዳለችምንአአባቷ ሥርአትየለላትሤትነቼ

  • @Lishaney3
    @Lishaney3 2 หลายเดือนก่อน +1

    Please don’t cry Adi just focus on your self and work hard .

  • @መሬምይማም-በ4ዐ
    @መሬምይማም-በ4ዐ หลายเดือนก่อน

    ላይክ አድርጉት እስኪ ኡፍፍፍፍፍፍ አይዘክ ታዋት ጥርግ ትበል አላህ የተሻለ አለው

  • @ሰላም-ፀ3ቈ
    @ሰላም-ፀ3ቈ 2 หลายเดือนก่อน +3

    ሲጀመር አትሆንም እኔ ከግዜ በኋላ መከታተል አቁሚያለሁ ትቅርብህ

  • @yetemashmenyilu4320
    @yetemashmenyilu4320 หลายเดือนก่อน

    አደ አይዘወክ ,ለበጎነዉ ,😢😢አተጠንካራ ,መሖንአለብከ ,ወጣትነከ ,የተሻለይመጣል ,

  • @EyobEyob-i5g
    @EyobEyob-i5g 2 หลายเดือนก่อน +1

    አትጨነቅ አዲ ላንተ ያላት ትመጣለች አይዞህ ❤❤❤

  • @amanuelbeyene1342
    @amanuelbeyene1342 2 หลายเดือนก่อน +1

    መልካም ና ሰብለ ደሞ ሂደሽ ይቅርብህ ወንድሚ ተራጋጋ።

  • @TigistHailu-q7x
    @TigistHailu-q7x หลายเดือนก่อน

    ፈጣሪየፈቀደዉነዉየሚሆነዉ

  • @እናቴማርያም-ገ3ለ
    @እናቴማርያም-ገ3ለ 2 หลายเดือนก่อน

    አይዞህ አዴ እውነት ከሆነ በጣም ያስጠላል ግን ጠንከር በል

  • @DgfGdgg-g8f
    @DgfGdgg-g8f 2 หลายเดือนก่อน

    አይዝወህ ወዲምየ ሁሉም ነገር በምክናየት ነዉ የሚህወነዉ

  • @nfreefqr9657
    @nfreefqr9657 2 หลายเดือนก่อน

    አይዞሽ ወ ድሜ ሁሉ ለበጎ ነው ተመስገን ብቻ ጸሎት አድርጉ

  • @malikatamn2589
    @malikatamn2589 2 หลายเดือนก่อน +2

    እዴ አተ ደግሞ የሚከዳ ሴት ነው እዴየሚገጥምህ

  • @teje7615
    @teje7615 2 หลายเดือนก่อน +1

    አዲዬ አይዞክ ለበጎ ነው

  • @SitraOumer-x2k
    @SitraOumer-x2k 2 หลายเดือนก่อน +1

    ካሜራ ማኗ እሧ መሆን አለበት

  • @Grgc-y6l
    @Grgc-y6l 2 หลายเดือนก่อน +1

    ኣይዞህ ወንድሜ ልጅቷ እሙን ፍራንክ ያደረገች ግዜ አይተናል ማንነቷን

  • @የፍቅርአድናቂ
    @የፍቅርአድናቂ 2 หลายเดือนก่อน +1

    እና እኞ ምናገባን የናተ መጫዋቻ አይደለንም ok!

  • @mekdestemeche6871
    @mekdestemeche6871 2 หลายเดือนก่อน

    አይዞህ በርታ ጠፋች እያልኩነበር ሰብለ ብትሄድ ሺሰብለአሉ❤❤❤❤❤

  • @AsnakechBekele-gz2pe
    @AsnakechBekele-gz2pe 2 หลายเดือนก่อน

    አዲአይዞኽ፡ሌላሰብለትመጣለች፡እግዚአብሔር ላተያዘጋጅልኽአለ፡ከእግዚአብሔር ጠብቅ፡አትበሰጭ፡አይዞኽ በርታምነውእንደዜኸአትሑን፡ስራኽንስራትመጣለች።

  • @ሰዉነት
    @ሰዉነት หลายเดือนก่อน

    አዲ አንተኳ ፈገግታህ ብቻ ገዳይ ነህ😢😢አይዞህ

  • @weyeinshtdiri8703
    @weyeinshtdiri8703 หลายเดือนก่อน

    Mejemeriya fetarin be selot be insea teyiki fetari yelelebet hiwet endezi new arifek siraken sira gena le fikiri beku ayidelekemi ‼️

  • @TeghsEshtu-bx9vl
    @TeghsEshtu-bx9vl 2 หลายเดือนก่อน +1

    አትናደድ ሁሉም ለበጎነው አታስብ😢❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Beza-q8e
    @Beza-q8e 2 หลายเดือนก่อน

    አድየ የኔ ውድ ሑሉም ነገር ለበጎ ነው ፅና በፈጣሪ ይክስሐል ❤❤❤

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 หลายเดือนก่อน

    ድሮም እኔ አልተዋጠልኝም መልካምን የመሰለች የተረጋጋች ልጅ ትተህ ይችን ገና እሮጣ ያልጠገበች ልጅ አፈቀርኩ ስትል አየይ😮😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @fafitube2448
      @fafitube2448 หลายเดือนก่อน

      መልካም አላልሽም😂😂 ያች ነገረኛ ሀሜተኛ አሮጊት 😂😂😂😂😂😂😂

  • @HUAWEIHUAWEI-vb9wt
    @HUAWEIHUAWEI-vb9wt หลายเดือนก่อน

    እና እኛምን አገባን😂😂😂

  • @fevenmeliro9374
    @fevenmeliro9374 2 หลายเดือนก่อน

    አይዞኘ 😢😢😢😢አታልቅሰ ለአተ ከለች ትመጣለች አዲ 😢😢😢😢😢😢

  • @TseguTsegu-v9l
    @TseguTsegu-v9l หลายเดือนก่อน

    አዛካ❤❤❤❤❤

  • @Martha71
    @Martha71 2 หลายเดือนก่อน

    አይዞህ እግዚአብሔር ይርዳህ !!!😢

  • @mistiresolomon1466
    @mistiresolomon1466 2 หลายเดือนก่อน

    የተሻለይሠጥሐል ያች ምንዋምአታምረኝ ጋጠወጥነ

    ርነች

  • @asrdewadmas8959
    @asrdewadmas8959 2 หลายเดือนก่อน +2

    Ewnet betam balege nat ayzoh fetari lante yalatn ysethal ewnet

  • @MaryoomKabdi-pe2om
    @MaryoomKabdi-pe2om 2 หลายเดือนก่อน +1

    ተዋት ሊጂቱ ገዘቡነዉየምፈሊገዉ ተወት ብዙየምፈሊገህአለ አትሆኒህም ተወት የተያላት አቀረም ሸረሙጣናት አተየምፈሊገህ ሙሉቶአሊ አተሊመጢመጢ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ማረነህ

  • @amydenekew3854
    @amydenekew3854 2 หลายเดือนก่อน

    አዲ አንድ ነገር ልንገርህ አዎ እውነተኛ አፍቃሪ ይጎዳል። አዲዬ ጠንካራ ሆነህ ወንድ ሆነህ አሳያት ነግሬአለሁ ሴት ልጅ ጠንካራ ኮስታራ ወንድ ነው የምትፈልገው ስለዚህ አንተ አታልቅስ ዋጋ ትከፍላለች እንኳን እሷ ገፋችህ እንኳን አንተ አልገፋሀት እሺ አይዞህ እባክህ ጠንካራ ሁን ስራህን ስራ በልጠህ ተገኝ አስሬ እየወጣህ አታልቅስላት ይቺ ባለጌ እራሷ ባመጣችሁ ፕራንክ ነው የተጋለጠችው ይቺ አብራህም ብትቀጥል ታቃጥልህ ነበር ለበጎ ነው በራሷ ስራ ባህሪዋ የተገለጠው። ይቺ መንደሬ ዋጋ ትከፍያለሽ የወንድ ልጅ እምባ ዋጋ ያስከፍላል በድሎሽ ቢሆን እሺ አንቺ ባጠፋሽው ጥፋት ምን አድርገኝ የምትይው አንዴ በቅርቡ ታይዋለሽ የምትከፍይውን ዋጋ ይቺ እዩኝ አዩኝ

  • @ፍቅር127
    @ፍቅር127 2 หลายเดือนก่อน

    አይዞን ደሜዋ ተዋት ያተያለው የትም አይሄድም አትጨነቅ

  • @Meseret-uk2cd
    @Meseret-uk2cd 2 หลายเดือนก่อน

    እኛስ ተቸገር ትናትና ተፋቀርን ዛሬ ተለያየን

  • @hekmaahmed4792
    @hekmaahmed4792 หลายเดือนก่อน

    እራስህን ጠብቅ አላህ ላንተ ያላትን ይሠጥሀል ደሞ እኮ ሠብለ ታስታውቃለች ጥቅመኛ ናት ተዋት

  • @kalbeteseb3073
    @kalbeteseb3073 2 หลายเดือนก่อน

    ላንተ ያላት ትመጣለች አድየ ተረጋጋ ሁሉም ያልፋል

  • @ሚሚአለሙአለሙ
    @ሚሚአለሙአለሙ 2 หลายเดือนก่อน

    አይዞህ አዲ ያጋጥማል

  • @alemtadesse5560
    @alemtadesse5560 2 หลายเดือนก่อน

    አዴዋ ፕራንክ ነው በለን❤

  • @طيفالعنزي-ط7ب
    @طيفالعنزي-ط7ب 2 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢 yzoh Adey

  • @fransodesta2421
    @fransodesta2421 2 หลายเดือนก่อน

    Auzhohe wondeme Adie ewunete new mafkere waga yaskefelale leante yehonechwune yestehale ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @RgffhgTtyt
    @RgffhgTtyt 2 หลายเดือนก่อน

    ጠካራሁነህአሳያት

  • @Biyu151
    @Biyu151 2 หลายเดือนก่อน

    mndn nw enba saynor aynhn emtergew hooo😅😅😅

  • @birtukankassu7356
    @birtukankassu7356 หลายเดือนก่อน

    Ayzogn wedme

  • @AlTamkeen-p4t
    @AlTamkeen-p4t 2 หลายเดือนก่อน

    ሄደች ብለ መልከም አደትመጠልህ😂😂😂 አይዞህ

  • @Kabe-jt1xq
    @Kabe-jt1xq 2 หลายเดือนก่อน

    Azo wedime

  • @SalamWw-zp8fh
    @SalamWw-zp8fh 2 หลายเดือนก่อน

    ባክህ አትነፍርቅ ቆፍጠን በል እኔ የሚነፍረቅ ወድ አልውድም

  • @madeenamohammed8430
    @madeenamohammed8430 หลายเดือนก่อน

    ወይኔ ገናምንገጠማችሁእእእ

  • @SarkalamSdar
    @SarkalamSdar 2 หลายเดือนก่อน

    እረ ምነዉ አለቃቀሳችሁብን እረ ወደዛ ተገላገልን አትመቸኝም ላንተ ኘዝናለሁ ቻለሁ።

  • @elesabetgezahin1765
    @elesabetgezahin1765 2 หลายเดือนก่อน

    አረ ሰብሊ ነይህ❤❤❤❤❤

  • @azebteshome750
    @azebteshome750 2 หลายเดือนก่อน

    አስቀያሚዎች:ለሰው:ክብር:የሌላችሁ

  • @ElsaBiru
    @ElsaBiru 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአበሔር ምክንያት አለው የተሻለ የልብህን የምታቅ የምትረዳህን ሊሠጥህ ነው ሁሉ አፈቀርኩህ ሞትኩልህ ያለህን ሁሉ አትመን መጀመርያ በደብ አጥና ከዛ የፍቅር ልብ ስጣቸው

  • @getebayu9367
    @getebayu9367 2 หลายเดือนก่อน

    ALKAShA WEND ALWEDEM Please

  • @KFrfour
    @KFrfour 2 หลายเดือนก่อน

    እዚህ

  • @abisalat-qx9ii
    @abisalat-qx9ii 2 หลายเดือนก่อน

    Ayzok ade

  • @getebayu9367
    @getebayu9367 2 หลายเดือนก่อน

    Alkasha Leagn

  • @FBhedgHiJJchj
    @FBhedgHiJJchj 2 หลายเดือนก่อน

    አይዞህ

  • @gxh3ur129
    @gxh3ur129 2 หลายเดือนก่อน

    አታልቅሥ ንፈጣም ልጄቱ ሰጄመር ፈቅር የላትም ካንተ

  • @MissZubaida-c9x
    @MissZubaida-c9x 2 หลายเดือนก่อน

    ማቼም አትላይም ሳብላ ታጋስ

  • @mekdyzawide
    @mekdyzawide 2 หลายเดือนก่อน

    እየመጣችሁ አታልቅሱብን ምን ይሻላ ኧረ ወንዶች ቆፍጣና ሁኑ

  • @ZahrerAhmad
    @ZahrerAhmad 2 หลายเดือนก่อน

    አዲ በስራክ ጠክር ሰቢሊ ብትሄድ አስር ሰቢሊ ይማጣል ወንሜ ጠከር በል እሽ

  • @balynshyoutube-kv5fp
    @balynshyoutube-kv5fp 2 หลายเดือนก่อน

    ayzk wadm hlm labg naw🙏

  • @JfXh-gx2eo
    @JfXh-gx2eo 2 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭🤲

  • @Kedire-s5s
    @Kedire-s5s 2 หลายเดือนก่อน

    adi abshir yaalfaal

  • @HiwetKerefde
    @HiwetKerefde 2 หลายเดือนก่อน

    አበዛከው አዲ ፍቅር በልክ ነው አስርዬ ተለያየን ተጠበቅኖ ምንድነው ግን

  • @elsaarage500
    @elsaarage500 2 หลายเดือนก่อน

    አዲአይዛህወንዲምይቆጫታልቀርህባት

  • @meskizewde9878
    @meskizewde9878 2 หลายเดือนก่อน

    Feker Acha la Acha kalhone tekerbeh!!!

  • @zerayimam
    @zerayimam 2 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂በለው

  • @amydenekew3854
    @amydenekew3854 2 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን ቀረችብ ሀዲ she is balege ማንነቶ ስለተገለጠ ነው ስትታይ እርግብ ነገር ትመስል ነበር እሙን በተናገረቻት ነገር ማነ ነቶ ተገልጦል እና አዲ ለበጎ ነው ተረጋጋ ወንድ ሁን ምንድነው በየጊዜው ለቅሶ እውነት አንዴ አንዳንዴ አዲ ሴት ልጅን እንዲህ ፍቅርህን ስታሳያት ስታለቃቅስ ትንቅሀለች። አሁን ቪዲዬ ለመስራት ብላችሁ በቃ ያዙን ልቀቁን ማለት ያስጠላል። ወንድ ልጅ እረ ወነድ ልጅ ወዴት ነህ እንዴ ቪዲዮ አየቀረፁ ለቅሶ እረ እረ ይብቃ። አዲ የአንተ ከሆነች የትም አባቶ አትሄድም እና እባቅህ አትነፋረቅ እህታዊ ምክሬ ነው