አባቴና እናቴን ለመጀመሪያ ግዜ ሁለቱን Prank አርኳቸው🤣

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 1K

  • @ማራናታ-ከ5ጘ
    @ማራናታ-ከ5ጘ ปีที่แล้ว +391

    የኔ አባት ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ 😢🥰

    • @RutaTube01
      @RutaTube01 ปีที่แล้ว

      ምን ሆነ ግን😢😢

    • @ስለሁሉምነገርእግዚአ-ዐ8ወ
      @ስለሁሉምነገርእግዚአ-ዐ8ወ ปีที่แล้ว

      ​@@RutaTube01አይ ሰው ለሰው ሞት አነሰው ድግምት ነው ብሏል ናሒ ልጃቸው አስደግመውባቸው😢😢😢😢

    • @MaskaramMamo
      @MaskaramMamo ปีที่แล้ว

      @@ስለሁሉምነገርእግዚአ-ዐ8ወ tadya eko tebel bihedu yftachwal tbel new lsu mdanitu ay sew esti men adrgu sew ktfal gin tell bihedu ydnalu

    • @naaammmm225
      @naaammmm225 ปีที่แล้ว

      ​@@ስለሁሉምነገርእግዚአ-ዐ8ወልጂቸዉ ነዉ ያልሽዉ 😢😢😢

    • @ስለሁሉምነገርእግዚአ-ዐ8ወ
      @ስለሁሉምነገርእግዚአ-ዐ8ወ ปีที่แล้ว

      @@naaammmm225 የተናገረውጂ ያስደገመው አይደለም ያልኩሽ እህታለሜ ያስደገመባቸው ሰው አናወቀውም ስላልተናገረ 👍❤

  • @haymi16h
    @haymi16h ปีที่แล้ว +435

    ማነው የዳጊን ማዘር የሚወዳቸው እንደኒ❤

    • @tsehaydesalew4649
      @tsehaydesalew4649 ปีที่แล้ว +2

      ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @comceilll6490ገነት
      @comceilll6490ገነት ปีที่แล้ว +2

      ወይኔ ማሞ ሲል አንጀቴ በላኝ😢😢❤❤

    • @globalglobal3024
      @globalglobal3024 ปีที่แล้ว

      🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤️❤️🇪🇹

    • @Yasmina-hl3pq
      @Yasmina-hl3pq ปีที่แล้ว

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @ሂወትታደሰ0531
      @ሂወትታደሰ0531 ปีที่แล้ว

      ኤኔ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Gfjdshfhhdhfhddhjdahjs
    @Gfjdshfhhdhfhddhjdahjs ปีที่แล้ว +138

    አባዬ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማሮት 🙏♥️♥️

  • @MissBaiyus
    @MissBaiyus ปีที่แล้ว +106

    ምርጥ ቤተሰብ ረጅም እድሜ ይስጥልን ለአባታችን መላኩ ቅዱስ ገብርኤል ምህረቱን ይለክልን😢❤🙏😍😍

  • @mawaysh
    @mawaysh ปีที่แล้ว +119

    የኔ አባት አጀቴን በሉኝ እሳቸው ህመም ላይ ሆነው ለባለቤታቸው ነው ሜሥቡት 😢😢 እግዚአብሔር ይማርዎት ዳጊ ሁለተኛ አባዬን ፕራክ እዳታደርጋቸው

    • @atalearega2607
      @atalearega2607 ปีที่แล้ว

      ትክክል በህመማቼዉ ላይ ይናደዳሉ

  • @mintamirendalamaw8156
    @mintamirendalamaw8156 ปีที่แล้ว +44

    ጀግና እናት ነሽ መምህርት ባለቤትሽን የራማው መላዕክ ቅዱስ ገብርኤል ይማርልሽ

  • @jeerrryu
    @jeerrryu ปีที่แล้ว +74

    ወይኔ ፋዘር የኔ አባት ደብረ ብረሀን ሰሚነሽ ኪዳነ ምህረት ፀበል ብትወስዷቸው እግዚአብሔር ጨርሶ ይማራቸው የኔ አባት😢
    ቀጣይ ናሂን ፕራንክ አድርገው😂

    • @mimigirma2735
      @mimigirma2735 ปีที่แล้ว

      Doma egzihaber bichanaw adagnum seminesh semaynesh yemibal neger yelem anchy tenkuay

    • @zina5085
      @zina5085 ปีที่แล้ว +3

      የኢሞ ቁጥርሽን አስቀምጭልኝ ይሄን ኮሜንት የፃፍሽው እህቴ ከይቅርታ ጋር❤❤

    • @jeerrryu
      @jeerrryu ปีที่แล้ว

      ​@@zina5085ቁጥር አያስቀምጥም መሰለኝ ዜሮአምስት ዘጠናአራት ሀያ አስራስድስት ሰላሳአራት

    • @tgtrusty6633
      @tgtrusty6633 ปีที่แล้ว

      አዎ ቢወስዷቸው ይድናሉ

    • @የድንግልማሪያምልጅነ-ጰ6ዠ
      @የድንግልማሪያምልጅነ-ጰ6ዠ ปีที่แล้ว

      አወ እዛ ብዙ ሰው ሄዳ ድናል ❤

  • @sntayehuahmed8530
    @sntayehuahmed8530 ปีที่แล้ว +72

    እናት እኮ ሽ አመት ትኑር አባቱ ሲመታዉ ተዉ ተዉ ትላለች እናቴን አስታወሰችኝ እናቴ ናፍቃኛለች ❤❤❤❤

  • @ከነአንነኝ-ደ2አ
    @ከነአንነኝ-ደ2አ ปีที่แล้ว +56

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሮት አባታችን አስለቀሱኝ😢

  • @عبدالله-س2ل1ض
    @عبدالله-س2ل1ض ปีที่แล้ว +52

    አባትህን ፕራክ ይቅርብህ ሲያሳዝኑ እናቴ እመብርሀን ምረት ትላክለወት❤❤

  • @shukriatube2535
    @shukriatube2535 ปีที่แล้ว +15

    አባትህን አላህ ጨርሶ ይማርላቹ ፈጣሪ በቃ ይበለው ድኖ ቆሞ ለማየት ያብቃን ረዠም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቸው ለናት አባት አሚን 🤲

  • @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
    @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ ปีที่แล้ว +36

    የናሆም የሄሉ የዳጊ እናት አባት የውብዬ ምራት የናታን አያት እዴት እደምወዳችሁ እግዚአብሔር እረጂም እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጣችሁ ጋሺ ማሞ እግዚአብሔር ይማረዎት ❤❤❤❤❤❤❤

  • @susu21250
    @susu21250 ปีที่แล้ว +37

    አባት ኩራት ነዉ 😌
    ፈጣሪ ጨርሶ ይማርላችሁ ኩቻ 🥰🥰

  • @aasamenewyabatulij1382
    @aasamenewyabatulij1382 ปีที่แล้ว +29

    እናትና አባትህ ጎበዝ ናቸው በትምህርት ቀልድ የለም ❤

  • @lemlemarsma9700
    @lemlemarsma9700 ปีที่แล้ว +10

    እግዚአብሔር አምላክ ጨርሶ ይማሮት ምርጥ እናት እና አባት ወላጅ ማለት እንደዚህ ነው እግዚአብሔር አምላክ ልጆቻችን ለቁምነገር ያብቃላችሁ ለእናተም እረጅም እድሜ ከጤናጋር አብዝቶ ይስጣችሁ

  • @hayat2582
    @hayat2582 ปีที่แล้ว +29

    አባታችሁን አላህ ያሽራቸው ዳጊ አታበሣጫቸው እዲመርቁህ በተርፈ በርታ❤❤❤❤

  • @SamiraOmar-cu5lc
    @SamiraOmar-cu5lc ปีที่แล้ว +34

    አይ አባት እና እናት ለልጅቻቸው እኮ የማይሆኑት የለም ❤❤❤❤❤

  • @makdessming8187
    @makdessming8187 ปีที่แล้ว +42

    የኔ አባት ለእሧ ነው ያሠቡት እዉነት እንባየ መጣ አባየ እግዚአብሔር መሕረቱን ይላክልወት አባቴ 🙏

  • @AlgenashMulate
    @AlgenashMulate ปีที่แล้ว +18

    ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ የኔ አባት🙏🤲

  • @GxhfuVkivhiቤዛስደተኘዋ
    @GxhfuVkivhiቤዛስደተኘዋ 10 หลายเดือนก่อน +1

    ውይ ወላጆችህ አሳዘኑኝ 😢😢😢😢😢❤❤❤❤

  • @azizatube172
    @azizatube172 ปีที่แล้ว +10

    ለካ ሁሉም እናት ናቸው የኔም እናት አባቴ ሲመታን አታስመታንም ነበር ሽአመት ይኑሩ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 ปีที่แล้ว +13

    ውይ ዳጊ በጣም አስቸነቃቸው አባትህ ሲያሳዝኑ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርዎት አባታችን 🙏ፈትለ ምርጥ እናት ስወዳት 🥰

  • @saadmohammedtube453
    @saadmohammedtube453 ปีที่แล้ว +12

    ወይኔ ያባትዮው እርጋታ የኔ አባት ቢሆን ይሰቅለኝ ነበር😂😂😂 እናትና አባቶቻችን ሺ አመት ይኑሩልን

    • @BereketBereket-xh4cg
      @BereketBereket-xh4cg ปีที่แล้ว

      የእኔም😂😂😂😂😂

    • @mediatube3914
      @mediatube3914 ปีที่แล้ว

      ክክክክክ ግን እኮ ጥሩ አባት ስቀጣ😂

    • @mediatube3914
      @mediatube3914 ปีที่แล้ว

      እድሜና ጤና ይስጣቸው በድንብ ውደዳቸው ክክክ😮

  • @seadalove5488
    @seadalove5488 ปีที่แล้ว +8

    የኔ እናት ❤❤አባትህንንን አስጨነከው እኮኮኮኮ ቁንጥጥጥ 😂😂😂😂😂🥺🥺የኔ አባት አላህ አፊያ ያድርጎት 🙏🙏🙏🙏

  • @lemlemyalwu-lj1xs
    @lemlemyalwu-lj1xs ปีที่แล้ว +26

    የኔ አባት ውይ ውይ አባትህን እግዚአብሔር ይማረው የኔ ጌታ ጨርሶ ይማርህ

  • @huaweflow2737
    @huaweflow2737 ปีที่แล้ว +19

    ምናይነት ደስ የሚል ቤተሰብ ነው❤

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 ปีที่แล้ว +35

    ዳጊዬ በርታ ጉበዝ ደሰ የምትሉ ቤተሰብ ናቸው እግዚአብሔር እድሜ ከጤናጋ ይሰጣቻው የኔ አባት እግዚአብሔር ጨርሳ ይማርህ

    • @GenetLegese-qt6ho
      @GenetLegese-qt6ho ปีที่แล้ว +1

      እድሜ እና ጤና ይስጣቹ አባታችንም እግዚአብሔር ጨርሶ ይማሮት

  • @mediatube3914
    @mediatube3914 ปีที่แล้ว +1

    እናት እኮ ራሳዋ እንደፈለገች ነው የምትመታው አባት ስነካው ግን አትወድም ተውው ትላለች አይ እና ሁሌም እናት ትኑር❤

  • @bestethio-g4c
    @bestethio-g4c ปีที่แล้ว +6

    ኡፍፍ የኔ አባትጌታ በምህረት ጨርሶ ይማሮት
    ደስ የሚትሉ ቤተሰብ ናቸው ስወዳችው💖

  • @mylove2072
    @mylove2072 ปีที่แล้ว +6

    አቤት ምክር እናትናባት ብሎዝም አላህእርሜናጤናይሥጣቸው አባትህንም ያረብ እፊያውንይመልሥለት ❤

  • @Meita-y8v
    @Meita-y8v ปีที่แล้ว +7

    አባቴ እግዚአብሔር ይማርክ አስለቀሱኝ ፈጣሪ የምህረት አይኑን ይመልስሉት 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @FatySam
    @FatySam ปีที่แล้ว +6

    እናትና አባትህ እርስ በራሳቸው ሲተሳሰቡ ደስሲሉ አላህ ያባታችሁን ጤና ይመልስላቸው

  • @tareshak4793
    @tareshak4793 ปีที่แล้ว +11

    በማርያም ሲያሳዝኑ አባትየው እርጋታቸው ትህትናቸው ኡፍፍፍ ድንግል ማርያም ትማሮት አባቴ

  • @meskeremfares8200
    @meskeremfares8200 ปีที่แล้ว +9

    አባት እኮ አባት ነው ውሳኔ እራሱ ያስፈራል ❤❤❤❤❤❤የኔ አባት

  • @AhmadAsmar-dd5tc
    @AhmadAsmar-dd5tc ปีที่แล้ว +7

    የኔ አባት አላህ ይማሮዎት አባታችን አንተ ምች የሆንክ ልጅ ቤተሰቦችክን አታናድ እባክህን

  • @ሰላምአድማሱበላይ
    @ሰላምአድማሱበላይ ปีที่แล้ว +13

    አባይየ እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክለወት. 🙏🙏

  • @waagayeeasanaqaa3618
    @waagayeeasanaqaa3618 ปีที่แล้ว +20

    እናትና፡አባትህ፡፡ንግግራቸዉ፡በጣምነዉ፡የሚያስደስቱኝ፡አቤትስነስራታቸዉ፡ፈጣሪ፡ጨርሶ፡ይማርህ፡አባታችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @እመቤትአድማሱ-ጸ5ገ
    @እመቤትአድማሱ-ጸ5ገ ปีที่แล้ว +7

    እናት እኮ አስተዋይ ልዩ ናት እናት ሺ አመት ትኑር ❤

  • @bettykoste183
    @bettykoste183 ปีที่แล้ว +13

    የኔ አባትእንዴት እንዳሳዘነይን የምር ፈጣር ጨርሶ ይማረው😢❤

  • @balainesh8473
    @balainesh8473 ปีที่แล้ว +8

    ምስኪን አባትህ😢😢 ፈጣሪ ይማሮት 😍😘🙏❤❤❤

  • @tigistDemeke-he7hi
    @tigistDemeke-he7hi ปีที่แล้ว +4

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣 የኔ አባቴ የማይማር ሳዉ ካኔ ጋር አይኖርም አሉ እራጅም እድሜ ❤️❤️❤️

  • @shmsyatube9612
    @shmsyatube9612 ปีที่แล้ว +1

    ጤናወትን አላህ ይመልሰላቸው ምርጥ አባት

  • @FatySam
    @FatySam ปีที่แล้ว +8

    እናትና አባትህን አታስጨንቃቸው ሲያሳዝኑ መልካምነታቸው መታደልነው እደዚህ ያለ ቤተሰብ ማግኝት

  • @Aynalem-em5dw
    @Aynalem-em5dw ปีที่แล้ว +7

    ሁሉም ወላጀ ልጅ እደዝህ ብቆጣጠሩ ዛሬ የሀገር ሽክም በሽታ አይሆኑም🎉

  • @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
    @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ ปีที่แล้ว +11

    አባታችን እግዚአብሔር ይማረወት😢😢❤

  • @ዘይነባይማም
    @ዘይነባይማም ปีที่แล้ว

    ኡኡኡኡ ምስክን አባት በጣም አዛዘኑኝ ዲግ ምሲክን አባትህን ፍራክ አታደረጋቸሁ በጣም አባቴ ህወዳቸዋለሁ

  • @lalisammohabbath-ud4ck
    @lalisammohabbath-ud4ck ปีที่แล้ว +5

    የኔአባት እግዚአብሔር ይማርዎች ኡፍፍፍፍ እዴት እዳሳዘኑኝ አሟቸዋል አባትህን ሁለተኛ ፕራክ እዳታረግ ፕሊስ ❤❤❤ሺአመት ይኑሩልህ የኔወድም❤❤❤

  • @asteryimam3687
    @asteryimam3687 ปีที่แล้ว +2

    አባትህ እግዚአብሔር የማራቸው ሲያሳዝኑ

  • @salamaaa095
    @salamaaa095 ปีที่แล้ว +5

    ዳጊ እናትህ እና ኣባትህ ደስ ይላሉ ❤❤❤እኔ ዶሞ እናቴ ስትመታኝ ኣባቴ ጋነው እምሮጦው😂😂

    • @nefisa70
      @nefisa70 ปีที่แล้ว

      እኔ በናቴና ባባቴ ተመችቴ አላቅም እህቴ ወንድሜ ሥትቆጣኝ አለቅስ ነበር እናቴ አንትኩብኝ እንቢ ካላቹህ ይዤ እጠፋለሁ ትላቸው ነበር የመጨረሻ ልጅ ነኝ

  • @RebuniRebuni-fs3zo
    @RebuniRebuni-fs3zo ปีที่แล้ว +2

    ትክክለኛ መምህር ፈጣሪ ይባርካቹ ዕድሜ ጤና ይስጣቹ አባቴ መልአኩ ገብርኤል የምህረት ዜና ያጣልህ

  • @ዙዙነኝየእነቴነፋቂ
    @ዙዙነኝየእነቴነፋቂ ปีที่แล้ว +4

    ኩቻየ ከባድ ፕራንክ አታድርጋቸው በተረፈ በርታ ጎበዝ ልጅ አላህ ጤነቸውን ይመልሰላቸው

  • @Zufannigatu-ii1wf
    @Zufannigatu-ii1wf ปีที่แล้ว

    አባባ ፈጣሪ ይማረወት ትልቅ ምርጥ አባት ናቼዉ እረጂም ጤና ይስጠወት ክብር ለናትና ላቢቶቺ እነሱ ሳይማሩ እኛን ለሚያስተምሩ እዉቀት እድንይዝላቼዉ ቁም ነገረኛ እድንሆንላቼዉ ለሚጥሩት ክብር ይገባቸዋል😢😢😢😢❤❤

  • @msMekides2215
    @msMekides2215 ปีที่แล้ว +4

    የኔ አባት እግዚአብሔር አምላክ ይማረዎት ሲያሰዝኑ❤😢

  • @bogalefiry4986
    @bogalefiry4986 ปีที่แล้ว +7

    የኔ አባት ፈጣሪ ጨሪሶ ይማሮት ደስ ስትሉ

  • @meretechhassni305
    @meretechhassni305 ปีที่แล้ว +5

    መጀመሪያ የኔ አባት እግዚአብሔር አምላክ ጨርሶ ይማረችሁ በመቀጠል ዲግዬ አባታችን አተሰጫንቀኝ ተው ግን ሁለቱም ጎበዝች ነች❤❤👌😃

  • @Kaleyee414
    @Kaleyee414 ปีที่แล้ว +2

    Dagii please abatihin pirank atadirgi uuuufffff yane abat siyazazinu egzabiher yimarot 🥰🥰🥰

  • @teebh7448
    @teebh7448 ปีที่แล้ว +8

    ወይ እናት እናት አባት ሽ አመት ኑሩልን አባታችሁን እግዚአብሔር የማርትላችሁ

  • @weynicookingshow4426
    @weynicookingshow4426 ปีที่แล้ว +1

    ይሄ እዉነተኛ ታሪክ ነዉ ብዙ ቦታ ይደረጋል ግን አባትህን አስጨነካቸዉ ሌላ በሽታ ጨመርክባቸዉ ሁለተኛ ኣታድርግ👍

  • @saraethiopi9378
    @saraethiopi9378 ปีที่แล้ว +16

    እግዚአብሔር ይማረወት አባታችን 😍😍😍

  • @bitewm7998
    @bitewm7998 ปีที่แล้ว +16

    የኔ አባት ፈጣሪ ጨርሶ ይማርዎት

  • @merrimaebrahim
    @merrimaebrahim ปีที่แล้ว +7

    እስኪ የዳጊን አባት ቆመው ለማየት እንደኔ በጉጉት የሚጠብቅ ማነው

  • @almazalmaz8478
    @almazalmaz8478 ปีที่แล้ว

    የኔ አባት እግዚአብሔር ወደ ቀድሞ ጤናው ይመልሰወት አይ ጤና 😢 ማዘር ግን ለምጨክነው አይማቱ 😅😅😅😅

  • @elsayayu6658
    @elsayayu6658 ปีที่แล้ว +8

    እግዚአብሔር በምህረት እጆቹ ይዳብሶት አባቴ🙏🙏🙏

  • @ሔለንተስፋዬ
    @ሔለንተስፋዬ ปีที่แล้ว

    እናትክን በጣም ነው ምወዳቸው በፈጣሪ የእውነት እናት ናቸዎ አዛኝ የዋህ በቃ እውነተኛ እናት የሄለን አረገዝኩ ስትላቸው የነበራቸው ንዴት አዘኔታ እናትነት ይለያሉ አርአያ የሆኑ እናት አባትክም እግዛቤር ይማራቸው

  • @hay5360
    @hay5360 ปีที่แล้ว +3

    ፍትህ ለማዘር ተው ግን ኩቻ 😂😂😂😂 ማዘርዬን አታበሳጫት የኔ እናት የኔ አባት እግዚአብሔር አምላክ ይማርክ አባቴ❤❤❤❤

  • @የጆሌዋነኝየክስታኔባይ
    @የጆሌዋነኝየክስታኔባይ ปีที่แล้ว +2

    ዝጊቲ አቡነገብረመንፈስቅዱስ ፀበል ውሰዷቸው በቅርባቹ አይደል

  • @EeEe-qk1ym
    @EeEe-qk1ym ปีที่แล้ว +9

    እግዚአብሔር ይማሮት አባታችን

  • @ZenatMohammed-xp6yt
    @ZenatMohammed-xp6yt 8 หลายเดือนก่อน

    የኔ አባት አላህ ጨርሶ ያሽራቸው ምርጥ ቤተሰብ ማን ነው እደኔ የምወዳቸው❤❤❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👍👍👍👍

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 ปีที่แล้ว +10

    ፈጣሪ ይማርልን አባታችንን ሠላም ለሠው ዘር በሙሉ

  • @muhamad3183
    @muhamad3183 ปีที่แล้ว

    ክክክክክክክክክክክ ተኮልህ ነዉ ያሥመታህ እሠይ አባትህን አላህ ያሺረዉ እናትህ ጀግና ናት

  • @tameamaaa1189
    @tameamaaa1189 ปีที่แล้ว +20

    ፈጣሪ ይማርዎት😢😢😢😢

  • @እማምላእእናቴናት
    @እማምላእእናቴናት ปีที่แล้ว +1

    አባትህ አታስጨንቃቸው😢😢መቀጣት አለብህ😂😂😂

  • @umuemranumuemran6522
    @umuemranumuemran6522 ปีที่แล้ว +4

    እር አባት ታሞ ፖራክ አታደርጋቸው የእወነት አንጀቴን የሚያማታው ሲናገር 😢ጤናውን ይመልሰለት ያርብ እደሜ ይሰጣቸው❤

  • @bitybity4949
    @bitybity4949 ปีที่แล้ว +2

    እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ የኔ አባት እግዚያብሄር ጨርሶ ይማርህ እውነት የሚያሰበው ለናቲ እናት ነው ደከምሽ አለ እኮ ምስኪን አባትህን ሁለተኛ ፖራንክ እንዳታደርግ ዳጊ በጣም ነው የሚያሳዝነኝ ምስኪን የዋህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @betijwubetutube9992
    @betijwubetutube9992 ปีที่แล้ว +5

    የኔ አባት ፈጣሪ ይማርህ በጣም ነው የሚያሳዝነው አባትህ 😔🥰

  • @yonatanteshome2121
    @yonatanteshome2121 ปีที่แล้ว +2

    gashe mamo ezgiyaber yimarote yene geta dagiye my bro berta ambessaw we love you . eteye fetelewerke merte enate i swear enewedachoualen ezgiyaber yitebekachou❤❤❤❤❤❤

  • @የድንግልማሪያምልጅነ-ጰ6ዠ
    @የድንግልማሪያምልጅነ-ጰ6ዠ ปีที่แล้ว +4

    አባታችሁን ፈጣሪ ይማርላችሁ ስወዳችሁ ፍቅር የሆናችሁ ቤተሰባች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @userenter2635
    @userenter2635 ปีที่แล้ว

    የኔ አባት ሲዛዝኑ እግዚአብሔር ይማረዎት🙏 አልጋ ላይ መዋል ከባድነው የሰው አይን ማየት እናትህ በእኔ ትሰቃያለች ደግሞ አንተ ታሰቃያታለክ አሉ መልካም ቤተሰብ ናቸው አባትየው ለባለቤታቸው ያስባሉ እናትየው ለአባትየው ያስባሉ የሚተሳስብ ጥንዶች

  • @mbet1840
    @mbet1840 ปีที่แล้ว +10

    ፈጣሪ ይማርህ እባታችን ❤

  • @talaalex2032
    @talaalex2032 ปีที่แล้ว +2

    ፋዘርዬ የነገው ቅዱስ ገብርኤል ምህረቱን ይላክሎት

  • @Betty-cv5wn
    @Betty-cv5wn ปีที่แล้ว +4

    Wow የሆነ family 🥰❤️❤️በረታ

  • @Iyerusalem5433
    @Iyerusalem5433 ปีที่แล้ว +2

    ውይ አባቴ እመብርሀን ትዳብስዎት። ሲያሳዝኑ

  • @netsanetworku2852
    @netsanetworku2852 ปีที่แล้ว +4

    ዳጊየ እስኪ ከቤት ፅሎት ክፈል አዘጋጁ እና ስገዱ ጧት ባይመቻቹሁ ማታ ማታ በይመች ጧት ጧት ስገዱ ለአባታችንን ስሙን እየፅፍቹሁ ስገዱ ገጠመኝ ወይም መምህር ተስፍዬ አበራ ብላቹሁ TH-cam ላይ አዳምጡ❤❤❤❤

  • @RahelTesfa.
    @RahelTesfa. ปีที่แล้ว

    ውይይይ ጋሽ ማሞ ደስ ሲሉ ንግግራቸው እራሱ ሲያሳዝን የበርሚሉ ቅዱስ ጊዮርጊስ ጨርሶ ይማሮት

  • @mariamtesfalem2101
    @mariamtesfalem2101 ปีที่แล้ว +16

    የ ዳጊን እናት በጣም ነዉ ምወዳቸው ኖሮኝ ስጦታ ብሰጣቸው ደስስስስስ ባለኝ ነበር😢😢😢😢

    • @dohadoha8116
      @dohadoha8116 ปีที่แล้ว +5

      ግን ከይቅርታ ጋር ካለሸም መጀመሪያ የናትና የአባትን ሀቅ ይቀዲማል እነሱን ቨዴንብ ካሰዴሰትን ወዴሌላ ይኬዳል ዬት አዬሸኝ አዳርጊሰ እንዴሁ እንዳትይኝ ባይሆን ውዴ ያወ ምንም ያህል ብናረግላቸውም ብዬ ነወ

    • @dohadoha8116
      @dohadoha8116 ปีที่แล้ว +2

      ግን እንዳትቀዬሚ ውዴ ሀሳቤን ነወ የተናገርኩት

    • @mariamtesfalem2101
      @mariamtesfalem2101 ปีที่แล้ว

      @@dohadoha8116 like nesh enasun ahun lay eyerekugn new enem yalkut landau adrige biterfagn lemalat new

    • @sasaa6587
      @sasaa6587 ปีที่แล้ว

      ​@@dohadoha8116ልክ ነው ሰደቃ ከቤት ይጀምራል

  • @saafasaada200
    @saafasaada200 ปีที่แล้ว

    ሚሥኪን አባታቺንን አላህ አፊያውን ይመልሥላቸው ያረብ ወላሂ አሥለቀሡኚ

  • @tube-ml7rl
    @tube-ml7rl ปีที่แล้ว +19

    አባቱን መካስ ማስደሰት አለበት እምትሉ 😢😢😢😢😢😢😢አባትነት

    • @hekmahhekmah5823
      @hekmahhekmah5823 ปีที่แล้ว

      ሳዛዝን አባቱ አፍየረው ይመልስለት😢

  • @fasikaLifetube1118
    @fasikaLifetube1118 ปีที่แล้ว +20

    ማርያምን ዳጊ አባትህን ሁለተኛ ፕራንክ እንዳታደርግ የኔ አባት እውይይ አሳዘኑኝ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማሮት አባዬ ❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🙏🙏🙏

    • @Bet1771
      @Bet1771 ปีที่แล้ว

      በጣም እንዲህ እያመመው እንዴት ደንግጦ እንደተነሳ

  • @dhrrfhgdd7714
    @dhrrfhgdd7714 10 หลายเดือนก่อน

    ሁለታቸውንም አቅፈህ መሳም ነበረብህ ወይ ፍቅር የሆኑ እናታባት የኔ ቤተሰቦች ቢሆኑ ኧረ ብቻ ደህና ይሁንልኝ

  • @aster7876
    @aster7876 ปีที่แล้ว +6

    የመምህር ተስፋዬ ገጠመኝ አዳምጡ አባባ ይሻላቸዋል የፀሎት ቦታ አዘጋጅ እና ፀልዩ ቀጥቀጡ ስገዱላቸው በክርስትና ስማቸው ላባባ

  • @QwertyQwerty-vp8bj
    @QwertyQwerty-vp8bj ปีที่แล้ว +1

    ልጆች ግን አዋቂ ናቸው ማሻ አላህ

  • @rabiaseid2385
    @rabiaseid2385 ปีที่แล้ว +8

    የመዳም ቅመሞች አላህ የማታ የእርፍት እንጀራ ይሰጣችሁ🤲

  • @NetsuhTaye
    @NetsuhTaye ปีที่แล้ว

    በስማም ምን አይነት ቤተሰብ ናቸው እግዚአብሔር ፍቅር ያድላችሁ ኪዳንምህረት ምረቱን ታብዛለወት

  • @tamramohamed563
    @tamramohamed563 ปีที่แล้ว +3

    የኔአባት ወላሂ አጀቴንበሉት እዳይደገምህ እናትህን ፕራክአርግ አባትህጋር ተመካክረህ 😂😂 አባትህ በበሽታእየተሰቃዩተዋቸው❤❤❤❤

  • @lubabaYimer-i5p
    @lubabaYimer-i5p 11 หลายเดือนก่อน +1

    ዳጊ አባትህ ይማርልህ❤❤❤❤

  • @fanytesfaye
    @fanytesfaye ปีที่แล้ว +13

    ስወዳቸው ❤️❤️ዳጊዬ በርታ😍🥰

  • @ኡሙአብደላ
    @ኡሙአብደላ ปีที่แล้ว +1

    አባየ አላህ አፊያ ያርጋቸዉ ያረብ

  • @ባላገራአYouTube
    @ባላገራአYouTube ปีที่แล้ว +4

    ዳጊዬ ሁለተኛ ማሞን የሚያበሳጭ ፕራንክ አታድርገው ለራሱ ያመዋል ፈትለወርቅንም የሚያናድድ ፕራንክ አታድርግ😢

  • @yefkrsew-v7u
    @yefkrsew-v7u ปีที่แล้ว +2

    የሄሉ ወንድም ሁነክ ተኮል አታጣም 😂😂😂😂 ማዘርን ስወዳቸው ❤❤❤ ፋዘርየ ፈጣሪ ጤናወን ይስጠወት

  • @kopreesa8674
    @kopreesa8674 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይማሮት አባታችን😢