ፋ-ኖ ተጫማሪ ከተማ ተቆ-ጣ-ጠረ II ም-ሽ-ጉ ተሰ-በረ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 7

  • @محمدالغامدي-س7ظ4س
    @محمدالغامدي-س7ظ4س 14 วันที่ผ่านมา +4

    ድል ለኢትዮጵያ ፍትህ ለኢትዮጵያ አንድነት ለቆሙት፡ለአማራፋኖ

  • @ghggDvhh
    @ghggDvhh 14 วันที่ผ่านมา +1

    ድል ለኢቶዮ ዴልለሀገር አድነት ለኢቶዮ

  • @ጀማሌሽሙየማሳ
    @ጀማሌሽሙየማሳ 14 วันที่ผ่านมา +4

    👍👍👍👍👍✊✊✊💪💪💪

  • @ghggDvhh
    @ghggDvhh 14 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤

  • @WossenyleshKitaw
    @WossenyleshKitaw 14 วันที่ผ่านมา

    👍

  • @tameratmolla9670
    @tameratmolla9670 14 วันที่ผ่านมา

    Amora sayint for heaven sake pronounce the names correctly….. It is Amara Sayint

  • @LiseyasSanchase-kq8xd
    @LiseyasSanchase-kq8xd 13 วันที่ผ่านมา

    በውጪሃገራት ያሉ በትውልድ ኢትዮጵያውያን የሆኑ በደርግም ሆነ በህወሃት ኣሁንም በብልግና የተገፉ ኣንጋፋ ኢትዮጵያውያን ሃገር ኣቀፍ ኣፍሪካዊ የጥቁር ሕዝብን የጋራ ጥቅምንና ኣንድነትን ባማከለ ሃገራዊ ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ ለማቋቋም ምን ዕየተጠበቀ ነው ወይ ምን ዕንቅፋት ወይ መሰናክል ኖሮ ነው የተተኛው፧ ነው ወይስ ሃገርቤት ባሉ ተፋላሚ ፋኖ ሃይላት ላይ ሁሉም ነገር ዕንዲከናወን ከመጠበቅ ነው፧ ሓገርን ኣማራውንና ተሰግስገው የሚኖሩ ዕየተባሉ ክልል ኣልባ ሆነው መድረሻ መጠጊያ ያጡ የተገለሉ የህብረተስርባችንንም ክፍል ዕየተከላከሉ የዜግነትን ፖለቲካ ለማራመድ የሚታገሉ መፈናፈኛ ቦታ ባጡባት ኢትዮጵያ ውስጥ ሃገራቀፍ የፖለቲካ ፓርቲ በነሱ ብቻ ተነሳሽነት ዕንዲመሰረት ነው ወይ የሚጠበቀው፧ ሓገር መምራት በተለይም ኣሁን ኢትዮጵያን ሶስት መቶ ኣመት ወደ ሁዋል ከወሰዱ በፈሩ ጎሰኞች ብቻ በፈሩባት ኣፍሪካን ጠሎች መሃል ተገብቶ ዘመናዊ የፖለቲካ ፓርቲ ለማቋቋምና ዕነሱን ኣቅፎ ለመስራት ለማናችንም ቀላል ስላልሆነ ከወዲሁ ጥረት ቢደረግ ዕየተወያዩ ዕየተማከሩ ዕራሳቸውን በተለየዩ ግፊቶች ያራቁ ጨዋ ዘመናዊ የኣፍሪካ ልጆችን ጠርቶ በማሳተፍ ግማሽ መንገዱን መጓዙ ሳይጠቅም የሚቀር ኣይመስለኝም። የተለያዩ የፋኖ ክንፎች መኖራቸው ሐጢያት ኣደለም ተገቢም ነው። ዓንድነት የላቸውም ብሎ ወቀሳውም ኣሰራር ኣደረጃጀት የትግልን ሂደትና ክንዋኔ የሁኔታዎችን ኣስገዳጅነት ባለመረዳት ይመስላል ቅሬታ ኣስነዛዘሮችን ስንከታተል። ዓንድም ወጥ ሆኖ ለዘመቻ ስምሪት ትዕዛዝ ሲወርድ የተወስኑ ዕዞች ናቸው ወርደው ስራውን የሚሰሩት ያም ኣንድ ዕዝ የፋኖ ረጅም ክንፍ ነው ወገኖቻችንን ተከላክለው ህዝባችንን ኣቅፈው ዕንዲጠብቁ የተላኩ ሃይሎች የምንላቸው ። የኣንድነት ዋና ዋርካ ያነሣሣቸው ኣላማ ነው ያም ማጀመሪያ ዕራስን መከላከል ከዛም ቤተሰብን ቀጥሎም ሃገርን ኣቅም ሲፈጠር ደግሞ ኣሀጉሪትዋ ውስጥ ያሉን በሚል የመከላከሉ ሂደት ስከሚቀጥል በትንሹ ከወዲሁ ላለመቀጨት መሞከሩ ይበጃል። ፋኖዎች ኣንድ ናችው። ጥቅት ዕንዳይገባቸው መተጋገዙ ላይ ፈጥኖ ደራሽ ለመሆን ከተፈለገ ብዙ መላ ኣለ ለሱም ውጪ ሃገራት ያለን በቴክኒዮሎጂ ዕገዛ ዕንዲንቀሳቀሱ ለማድረግ ከፍተኛ ይጦር ኣዛዥ ክፍል ዕንዲመሰርቱና ትዕዛዝ ዕንዲተላለፍ ኣጋዥ ይሆኑ መሳሪያዎች ኣሉ። ዓታዋክቡ። ብዙ ኣይነት መንግስታዊ ኣገነባቦችና ኣሰራሮች ኣመራር ሰጪዎችንና ባለውለታዎችን ኣክብሮ የማስተናገጃና ባለማዕረግ ኣድርጎ የስራድርሻ መስጫ ዘዴዎች ስላሉ ያሁኑ ስልጣን ኣስቦ ካሁኑ ሽኩቻ መፍጠሩ የጨለማው ኣለም ሰዎች ኣስተሳሰብን በመከተል የሚመነጭ ድክመት በምሆኑ ቢታሰብበት ከወዲሁ ይመረጣል።