የኔ ታሪክ ለሰሚም ይከብዳል! አዉቶብስ ላይ የጠበሰኝ አራዳ የሰራኝ ሳይገርመኝ የቤተሰቦቹ ይበልጥ አሳዘነኝ | የእርቅ ማእድ።

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 72

  • @erq-maed-TV
    @erq-maed-TV  2 ปีที่แล้ว +15

    ሰላም የተከበራችሁ አድማጮች
    ይሄ ታሪክ ድጋሚ አይደለም! አዲስ ታሪክ ነዉ።
    ምናልባት ድጋሚ የመሰላችሁ የርዕሱ መመሳሰል ይሆናል።
    መልካም ጊዜ!
    የዛሬዉ ትንሽ ለየት ያለ ብዙ ነገሮችን የሚዳስስ
    እጅግ አስገራሚ ታሪክ ነዉ።
    ✅ የባሌ ሳይገርመኝ የቤተሰቦቹ ይበልጥ አሳዘነኝ።
    መልካም ጊዜ ተመኘሁ!

    • @hiwotkassa2558
      @hiwotkassa2558 2 ปีที่แล้ว +1

      አይ እዮሃ ሚዲያ ላይ በምስል ሁለት ግዜ ቀርባ ስለነበር ነው

    • @salamaseyoum4974
      @salamaseyoum4974 2 ปีที่แล้ว

      Benante sayhon be eyoha media kerba neber

    • @alemselamenideg9562
      @alemselamenideg9562 2 ปีที่แล้ว

      ሁለት ሚዲያ ላይ ቀርባ ነበር

    • @ritamercymercy6335
      @ritamercymercy6335 2 ปีที่แล้ว

      sami selekachihun felegalew ye selenebona eredata felegalew

    • @dubaidubai2439
      @dubaidubai2439 2 ปีที่แล้ว

      አይዞሸ ቆንጆ ገበዝ ጀግና ሴት ነሸ በርቺ አድናቅሸ ነኝ ዳቦሸን ደሞ ከሐገር ከመውጣቴ በፊት በልችያለው አሰታወሸኝ ናፈቀኝ

  • @ss-jm8se
    @ss-jm8se 2 ปีที่แล้ว +3

    ጋዜጠኞቹ ሙድ መያዛችሁ ነው ከእናንተ የኛ ጊዜ እርድና ይበልጣል

  • @elizanegn4183
    @elizanegn4183 2 ปีที่แล้ว +6

    በዚህ መቅረብሽ መልካም ነው ቢያንስ በህግ ትታገዣለሽ ማማ በርቺልኝ ጥንካሬሽን ከዚህ በፊት አይቼዋለሁ እናም ጠንክሪ አይዞሽልኝ❤❤❤

  • @Ethiopia-m4m
    @Ethiopia-m4m ปีที่แล้ว

    መልካም ሰው ነሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ❤

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 2 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይርዳሽ መልካም ሰው ነሽ
    ሣሚ ፣ቸሬ ፣አለምሰገድ እናመሰግናለን👏👏

  • @tibletsealem5225
    @tibletsealem5225 2 ปีที่แล้ว +2

    አይዞሺ እህቴ የእውነት አምላክ መልሱን ይሰጠዋል አንች ትክክለኛውን የእግዚአብሔር መንገድ ነው ያደረግሺውና ላንች የፈቀደው ሰው አይደለም ላንች ያለው አለ ።

  • @maki4428
    @maki4428 2 ปีที่แล้ว +4

    የኔ እናት በድምጿ አወኳት ጥንካሬሺ የሚገርምነው አይዞሺ ማማዬ እራሰሺን ጠብቂ እግዚአብሔር ሀቅሺን ያውጣልሺ

  • @zehurahmed8545
    @zehurahmed8545 2 ปีที่แล้ว +3

    በእውነት!ምክራችሁና ንግግራችሁ በብዙዎቻችን ላይ የደረሰ ነው!እውነት ትክክለኛ ትዳር ፈላጊ እንደ እህቴ ሕይወታቸውን ማጥፋት ተመኝተው አላህ!በፍቃዱ ብዙና እስተማሪ ነገሮችን እያሳያቸው ነው ይህ ጉዳይ ግን የብዙ ባለትዳሮችን ቤት እያፈረሰ በመሆኑ አላህ!ሰላምና ጤና ይስጣችሁና!በርቱበት!!

  • @ermyasbogale1952
    @ermyasbogale1952 2 ปีที่แล้ว

    እግዛብሄር ልጅ ይሠጥሻል እራሡ ብዙ ተባዙ ብሎ ተናግሯል ፈጣሪ ልጅ አይከለክልም ግን ክፉ መናፍሥት በማህፀን ቁጭ ብለው ዘር እንዳይተላለፍ ያደርጋሉ ለዚህም መድሀኒቱ ፀበል መጠመቅ የቅዱሥ ሩፋኤል ፀበል መጠመቅና መጠጣት ምክንያቱም ፈታሀ መሀፀን ሥለሆነ የአባኪሮሥ ገድል መሸከም መንፈሡ ደንብሮ ይሄዳል የዛኔ ትፀንሻለሽ ብዙ ሤቶች ሙሥሊም ሣይቀር ለምሥክርነት ቀርበዋል ለዚህም እግዛብሄር ይርዳሽ

  • @የሳሪስልጅ
    @የሳሪስልጅ 2 ปีที่แล้ว +2

    ጥሩ ትምርት ነው ቼሬ አለምዬ ኑሩልን
    ባለታሪክዋ ታሳዝናለች

    • @alemtube1150
      @alemtube1150 2 ปีที่แล้ว

      ሰብስክራይብ አርጌኝ እመልሳለሁ ማር

  • @dubaidubai2439
    @dubaidubai2439 2 ปีที่แล้ว

    እግዝሐብሔር ይርዳሸ

  • @marthabeyene9748
    @marthabeyene9748 2 ปีที่แล้ว +2

    ጅግና ሴት ክብር ይገባሻል

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 2 ปีที่แล้ว +1

    ሱባኤ ግቢ እህቴ ስሙ ፅፈሽ ስገጂ እመኚኝ ይስተከክልሻል እመብርሀን ሚሳንሽ ነገር የለም ሱባኤ ግቢ ጉዳይ አስተካክሊሊኝ ብለሽ ዳኞቹ ግቦ ሰቶቸዉ ነዉ እኔ ሚመስለኝ አይዞሽ እማ

  • @youtubecopyright5627
    @youtubecopyright5627 2 ปีที่แล้ว +3

    አቤት የኔ ሕይወት. ነው

  • @yaniyani8683
    @yaniyani8683 2 ปีที่แล้ว +11

    ብዙ ሚዲያ ላይ ቀርባ ነበር ምንም መፍትሔ አላገኘችም ማለት ነው የኔ እናት ተንከራተተች እዚህ ሚዲያ ላይ መምጣትሽ ጥሩ ነው መፍትሄ ታገኛለሽ

  • @kwtkwt4386
    @kwtkwt4386 2 ปีที่แล้ว +14

    እርቅ ማእድ ከአላህ በታች በሂወቴ እንድወስን ረድተውኛል እያንዳንዳን እርምጃ ከፈጣሪ ጋር እንዳስተውል ከሚያዘጋጁት የሚገርሙ ታሪኮች ተምሬያለሁ ባለውለታዬ ናቸው 💖💎💐👍

  • @aselefechgezmu204
    @aselefechgezmu204 2 ปีที่แล้ว

    መቸም እነዳልክ በናንተ መፍትሄ ታገኛለች ከአምላክ ጋር አባካችሁ እርዷት ይህች ሴት በጣም ተጎድታለችእህቴ አይዞሽ የኛ አምላከ የዘገየ ቢመሰልሸም ፈጣን ነው እነንባሽን አምላክ ያብሰው

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 2 ปีที่แล้ว +2

    እህቴ ገጠመኝ ስሚ ማህፀን ሚዘጋ መንፈስ አለ እሱም መተትና አይጥላ ነዉ ባክሽን አባ ግርማ ቀሲስ ሄኖክ መምህር ተስፋዬ አበራ ብለሽ ገጠመኝ ስሚ በርግጠኚነት ትወልጃለሽ እማ አይዞሽ ጠካራ ነሽ አይ እምነት አለመኖር ነዉ ችግሩ አይ ይገርማል ብቻ ፍቅር እኮ በልጅ አይቀየርም እኮ

  • @zinashuae2231
    @zinashuae2231 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን የኔድቡሺ እድግበይ

  • @haregumirach3707
    @haregumirach3707 2 ปีที่แล้ว

    Fetari tena na edmeystachuh
    betam tilk tmhrt new

  • @yeneshmiss8996
    @yeneshmiss8996 2 ปีที่แล้ว

    እኔ ሰለደረሰቡኘ ተረድቼሸ አለሁ እኔም አሳልፌዋለሁ ግን አለፈ

  • @kwtkwt4386
    @kwtkwt4386 2 ปีที่แล้ว +2

    ቸሬ በፈጠረህ የእነ አባባ ማሙሽ ነገር ሰፋ አርገህ ብትመጣ ደስ የሚለኝ ፓርት ነው👍🙏

  • @uipo5929
    @uipo5929 2 ปีที่แล้ว

    ቸሪ እውነት ነው ትመቸኛለህ

  • @ሀይማኖትቡዙአየሁ
    @ሀይማኖትቡዙአየሁ 2 ปีที่แล้ว +2

    አንች ጀግና ነሽ እህቴ ትህትና ፍቅር እርጋታ ግርማ ሞገስ የተላበሽ ነሽ የተሻለ ሊሰጥሽ አስቦ ነው እክዋንም ሄደ ጦስሽን

    • @alemteka3149
      @alemteka3149 2 ปีที่แล้ว

      ዶክተር አግብታለች ሳይክያትሪትስ ያክማት የነበረውን አግብታለች ። ያገባት እድለኛ ነው በጣም ንፁህ ልብ ያላት ጨዋ ሴት ናት ።

    • @Holylove260
      @Holylove260 2 ปีที่แล้ว

      @@alemteka3149
      እግዚአብሔር መልካም ነው እርግማኑን ክፋቱን ይዞላት ሃደ
      እሷስ ወደ ባርኮቷ ገባች እግዚአብሔር ከልጅ በላይ ነውና

  • @helenthomas5230
    @helenthomas5230 2 ปีที่แล้ว +1

    yechi setyo eyoha layem kerba neber

  • @abebalegesse5645
    @abebalegesse5645 2 ปีที่แล้ว

    Astemari negeger nw manegnawm neger laye Emotional mehone Ayasefelegem yenanten program gize norogn hule besemaw dese yelegn neber

  • @sameman536
    @sameman536 2 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ ነሽ አደንቅሻለው

  • @ወለተማርይምወለተማርያም
    @ወለተማርይምወለተማርያም 2 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen

  • @marmar4976
    @marmar4976 2 ปีที่แล้ว

    በስመአብ ቸሬ ትንታኔህ ን በጣምም አደንቃለሁ ሰውን ማመን ቀብሮ በተለይ ባሎች ዝርክርኮች ያላገባን ሰዎች ንብረትን በተመለከተ ጥንቃቆ ማድረግ አለብን ፍቅር እንዳለ መጣላት አለ እንጠንቀቅ እናመሰግናለን አለወረቀት መኖር ዋጋ ያስከፍላል ሴቶች እባካችሁ

  • @dubaidubai2439
    @dubaidubai2439 2 ปีที่แล้ว

    እህቴ ዳቦሸን እኔም ቀምሸያለው እጅሸ ይባርክ

  • @kirosabbay6523
    @kirosabbay6523 ปีที่แล้ว

    ይወድሻል ግንግን አንድ ያለያያችሁ ልጅ በመካከሉ አለመኖሩ እየፈለገሽ እንደማይፈልግሽ መስሎ ታይተዋል:: ሆኖም ግን የባህሉ ተፅኦኖ ጋር የቤተሰብና ዘመድ አዝማዱ ሁሉ ተፅእኖ ለትዳርሽ መፍረስ አስተዋጾ እንዳደረገ ይታየኛል:: ባልሽ እንደተባለው ቅድሚያ አንቺን እግኝቶ እንጂ ልጅ የሚኖረው ካንቺ በፊት ልጅ ማስቀደሙ ትክክል አልነበረም:: ፍቅር እያለው ግን በባህል ተፅእኖና በቤተሰብ ጫና ስህተት ውስጥ ገብቶአል:: ይህ አድርጎ ግን እንቺን ላለመበደልና ላለማስቀየም ፍቺ ልታደርጉ 3 ወር ሲቀረው ሃብቱን ተሳስባችሁ ግማሹን ማካፈሉ ፍቺ ህጋዊ ስታደርጉም እንዲሁ ጭቅጭቅ ሳያስነሳ ጨርሳችሁሃል:: ስለዚህ የኔ አስተያየት ጠልቶሽ ሳይሆን ቅድም እንዳልኩት ባህላችን ተፅዕኖው ክፍተኛ ድርሻ አለውና ባድረገው ያለማስተዋል ሂደት ይቅር እንዳልሽው እርግጠኛ ነኝ::

  • @mastyasfaw9176
    @mastyasfaw9176 2 ปีที่แล้ว +3

    YecHi Sateyo Hulum Medeya Layi New Enda Metekerebew Beka Yeraseshi Noru Nore EsuM Agebetu Weledali Anechim Agebetesali Keze Wechi Medenew

    • @ሰፊናስ
      @ሰፊናስ 2 ปีที่แล้ว +1

      ኣትፍረጂ መተንፈስ ራሱ ሳይትራክስ ነው 😔

    • @alemtube1150
      @alemtube1150 2 ปีที่แล้ว

      @@ሰፊናስ ደምሪሻለሁ ደምሪኝ

    • @ምህረትብዙ
      @ምህረትብዙ 2 ปีที่แล้ว +1

      ሁሉጋ ብትመሰክር ምን ችግር አለው ለትምህርታችን ነው ከሷ ብዙ መማር ይቻላል

    • @Love-zd2bi
      @Love-zd2bi 2 ปีที่แล้ว

      ቤሽቲያም ምናባሽ አረገችሽ ምንሽ ተነካ

  • @meazashegezahegne4812
    @meazashegezahegne4812 2 ปีที่แล้ว +1


    ለእግዚአበሐር ምን ይሳነዋል መልስ ይሰጥሻል በብዙ ቤት ያለ ነው እንዳልሽው በዝምታ ተይዞ ው እንጂ

  • @Holylove260
    @Holylove260 2 ปีที่แล้ว +1

    ለልጅ የከበረውን ትዳር አፍርሶ ይችን ሴት ጎድቶ በመኝታዋ ላይ እያለቀሰች እሱ በሰላም ይኖራል?? ምንአለበት ንብረቱን እንኳ ቢተውላትስ? ምን ያስፈራኛል ሰው የዘራውን ሊያጭድ የግድ ነውና ጣኦት የሆነበት ልጁ ነገ ቢያስለቅሰውስ ስንቶች መሃን በሆንን ብለዋል እኮ:: ሰው ሰውንም እግዚአብሔርንም በድሎ ቤቱን አይሰራም : ስለሱ ለማወቅ ጏጏሁ ደሞም የወደደ ከሚመስል ወንድ ይጠብቅ::የልጁ እናትም ተወዳ ተፈቅራ ሳይሆን ስለወለደች ነው: እሷ ጋም red flag አለ:: ኑሮውም ንብረቱም ዘሩም በእርም የተዘፈቀ የክፉ ሰው ህይወት

  • @ekeramemuhamdeawole424
    @ekeramemuhamdeawole424 2 ปีที่แล้ว +1

    ባልሳሳት በዮሃ ሚዲያ የቀረበችው አደለችም እዴ ይችሲት ?

  • @semirahabi
    @semirahabi 2 ปีที่แล้ว +1

    Eda Seti mide lenu yemtemchu yersishen nuro nure

  • @yeneshmiss8996
    @yeneshmiss8996 2 ปีที่แล้ว

    ሴቶች አየ ከእክፋ ወንድ እግዛቤር ይጠቡቅካችሁ በእዉነት አንዴ ከተበላሸ ለማሰተካከል ከባድ ነዉ

  • @saaara7869
    @saaara7869 2 ปีที่แล้ว

    አቤት,,ዎንዶች,ልባቹ,አይገኝም,,እባቦች

  • @merryyosef9727
    @merryyosef9727 2 ปีที่แล้ว +2

    ድጋሚ ነው ይሄን ኬዝ ሰምቼዋለው ግን ለምን አልተደከመም ትላለህ ሳሚ እኔ በጣም ነው የምከታተልስላችሁ ስለዚህ ድጋሚ

  • @techawatch
    @techawatch 2 ปีที่แล้ว

    ልጅ ተኮር የሆኑ ሴቶችም ቢያስቡበት መልካም ነው ወንዶችም እንዲሁ ባንድ የናንተ አነጋገር የአንድ በኩል ወሬ ስለሆነ ነው።ትዳር ክቡር ነው በዛ መሀል የሚመጣ ፍቅር ደስ ይላል ብዙወቹ ግን ይሄንን ሳይገነዘቡ ልጅ እስኪወልዱ ይጠብቁና ይለያያሉ በተለይ በውጭው አለም ይደረጋል ይሄ ለልጆችም ብዙ ጉዳት አስከትሏል።

  • @Mita460
    @Mita460 2 ปีที่แล้ว +2

    ፕሊስ 🙏አዲስ ፕሮግራም ከሌላችሁ አትደጋግሙብን🙄

    • @Holylove260
      @Holylove260 2 ปีที่แล้ว +2

      ፊዬና
      ረጋ ብለሽ ስሚው ተደግሞ ሳይሆን
      በድጋሜ በንብረት ጉዳይ ተመልሳ መጥታ ነው :: ድጋሜ ሲሆንብሽ ደግሞ ዝለይው ለአንቺ ድጋሜ ቢሆን ለሌላው አዲስ ሊሆን ይችላል
      በነገራችን ላይ ቢደጋገምም አይሰለችም

    • @Mita460
      @Mita460 2 ปีที่แล้ว

      @@Holylove260 እሺ😁

  • @DireMama-lt8ll
    @DireMama-lt8ll 2 ปีที่แล้ว +1

    እናበአለፈአቅረባችሁነበርአሁንደግሞመልሳችሁነዉእምታ ቀርቡት

  • @ሀይማኖትቡዙአየሁ
    @ሀይማኖትቡዙአየሁ 2 ปีที่แล้ว

    አንች ጠንካራ ሴት ነሽ

  • @siaw5419
    @siaw5419 2 ปีที่แล้ว

    Anite Demo were besilik yewushtet tarik silehone ayidel 🤪

  • @yeneneshekebede9707
    @yeneneshekebede9707 2 ปีที่แล้ว

    አዲስ ነገር የለም እንዴ ይሄ እኮ ድጋሜ ነው

    • @alemtube1150
      @alemtube1150 2 ปีที่แล้ว

      ብሮ ደምረኝ

    • @erq-maed-TV
      @erq-maed-TV  2 ปีที่แล้ว +4

      ሰላም የተከበራችሁ አድማጮች
      ይሄ ታሪክ ድጋሚ አይደለም! አዲስ ታሪክ ነዉ።
      ምናልባት ድጋሚ የመሰላችሁ የርዕሱ መመሳሰል ይሆናል።
      መልካም ጊዜ!

    • @alemtube1150
      @alemtube1150 2 ปีที่แล้ว

      @@erq-maed-TV እውነት ለመናገር ድጋሜ መስሎኝ እኔም ሙሉውንሳላዳምጥ አቋርጥሁት በቃ ልቀጥል እና ልስማው መልስ ስለሰጣችሁ thanks

    • @ምህረትብዙ
      @ምህረትብዙ 2 ปีที่แล้ว +3

      ልክ ነህ ይሄ ታሪክ አዲስ አይደለም ግን እዮሀ ሚዲያ ላይ ነው ቀርባ የነበረው : አስታወስኳት ሴትየዋን

    • @ከቅዱሳንሕይወትእንማር
      @ከቅዱሳንሕይወትእንማር 2 ปีที่แล้ว +3

      @@ምህረትብዙ አዎ እኔም በድምጽዋ አስታወስኩዋት ስለ ዚህ ለሳሚ ሚዲያ አዲስ ናት 💐

  • @እንደቤቴ
    @እንደቤቴ 2 ปีที่แล้ว

    Sorry ይሄ ታሪክ ተደጋገመ🤨