ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አሏሁመ እርዳን ያረብ🙏🇪🇹
ሀገራችን ሰላም ረቢ ያርግልን እንጂ የለት ጉርስ ረቢም አያሳጣንም ተፍተፍ እንላለን ለሰበቡ እንጂ ኑሮ የተወደደው ሁሉም አለም ነው
አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ኡፍ እውነት ከባድ ነው የሚሉትግን በሰው ሀገር ያለነው እዚሁልንኖርነውዴ ኡፍፍ
ዋናው ጤና13አመቴ ስደት ይህን ስለሠማሁ አልቀርም
Weldone
يرب يالله😭😭😭😭😭😭😭😭
🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲☝🏻☝🏻❤
ለምን ሚበር በኦሮመኛ በአፋረኛ በሶማለኛ አይቀርብም የሚበልጠው ሙስሊም ከአማረኛ ተናጋሪ ውጭ ነው ይህንን ህዝበሙስሊም ማንቃት ያለበት መሀል ኢትዮጺያ ያለነው ነን
መንግስት ሀገሪቷን ምምራት አልቻለም !! በየትኛውም መስክ ብታየው አቅርቦት እና ፍላጎት በከፍተኛ ሁኔታ ሊመጣጠን አልቻለም !!! 85 % በገብርና የሚተዳደር ባለበት ሁኔታ እስከ ዛሪዋ ቀን ድረስ በእርዳታ እህል እየኖርን የእርዳታ እህል እየበላን በብሄር ተደራጅተን እንፋጃለን የኑሮ ውድነትን ለመቅረፍ እነደመንግስት እጅግ ብዙ ስራ ይጠብቅበታል ጦርነት አያልቅም ቶሎ ወደ ድርድር ተገብቶ መፍትሄ ካልመጣ ለማይገባ ጦርነት ብዙ የተራበ እና የተፈናቀለህዝብ ባለበት ሀገር ከዚህ በጦርነት ውስጥ መቆየትማለት የባሰ ችግር መንግስት ላይ መፈጠሩ የማይቀር ነው ለጦርነቱ በቀን የሚወጣው ወጪ ከላል የሚባል አይሆንም መቼም መፍትሄው ያለው ህዝብ ጋር ሳይሆን መንግስት ጋር ነው