ቃልኪዳን ጥላሁን (ሊሊ) ቅጥር ሰርተህ (ልዩ ዕትም) Lily- music arrangement by Biruk Bedru (LIYU ETEM)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 527

  • @TalimosGoa-oy7op
    @TalimosGoa-oy7op 10 หลายเดือนก่อน +25

    ይህንን መዝሙር አሁን ድንገት አግንቼ ስስማው ህይወቴ በሙሉ ደስታ ተሞላ ጥሩ ስሜት ውስጥ አልነበርኩም ግን ይህንን መዝሙር ስሰማው መንፈስ ቅዱስ ልቤን በእርፍት ስመራኝ ተስምቶኛል። ሊሊዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ አንቺ ስጦታችን ነሽ።❤❤😍

    • @TechalTrefe
      @TechalTrefe 2 หลายเดือนก่อน

      Wow denke mezemore

  • @ethioteach6965-o9z
    @ethioteach6965-o9z ปีที่แล้ว +60

    እድሜዬን ሁሉ መዝሙሮችሽን እየሰማሁ መንፈስ ቅዱስም እየባረከኝ እስከ አሁን አለሁ። አይቼሽ ባላውቅም ዛሬ እንኳን ልባርክሽ "ሊሊዬ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ከመላ ቤተሰቦችሽ ጭምር አብዝቶ ይባርክሽ"

  • @yonatangebremariam8434
    @yonatangebremariam8434 8 วันที่ผ่านมา +1

    ሕይወቴ ትርጉም የሆንክ ጌታ ኢየሱስ እንደዚች አይነት እህት ስለ ሰጠሄን እናመሰግንሀለን!!!!! ሊሊዬ ዘመንሽ ይባረክ!!!!

  • @johnesku8772
    @johnesku8772 2 หลายเดือนก่อน +10

    One of the legends of Gospel songs in the history of Evangelical Christian’s!
    Praise the Lord for the lasting Grace ever seen in her !!

  • @abenatube2160
    @abenatube2160 ปีที่แล้ว +53

    አሜን🙌😍🥰
    ከማላየው ሞት አድነኸኛል🥰
    ከክፉ ሁሉ አድነኸኛል🥰
    ከዘላለም ሞት አድነኸኛል🥰
    ከመከራዬ አድነኸኛል🥰
    ከበሽታዬ አድነኸኛል🥰
    ኢየሱስ❤

  • @14MELODIES
    @14MELODIES ปีที่แล้ว +38

    ሰው ይህንን ሁሉ ዘመን ሳይወርድ ፤ ሳይጠገብ ፤ሳይቀዝቅዝ አንዴት ሊዘልቅ ይችላል ...... ከምንጩ ያልተላቀቀ እንዲህ ነው , blessed you are wish you many more years of singing in the house of the Lord.

  • @helinabeletetekiwe3250
    @helinabeletetekiwe3250 4 ปีที่แล้ว +395

    ኦርቶዶክስ ክርስቲያን ነኝ ግን እግዚአብሔር ቅጥር ሰርቶ እንደጠበቀኝ እንደ አይኑ ብሌን ተጠንቅቆልኝ ከስንቱ እያስመለጠኝ እዚ እንደደረስኩ አውቃለሁ ዛሬም ጥበቃው እንዳስገረመኝ አለሁ🙏🏽 እንደተሸከመኝ... ሊሊዬ ይሄ መዝሙርሽ ህይወቴ ነው ❤

    • @nafkotbeyene4424
      @nafkotbeyene4424 ปีที่แล้ว +9

      ❤❤❤❤እሰይ

    • @TesfaTesfa-r1s
      @TesfaTesfa-r1s ปีที่แล้ว +4

    • @mulugetatadesse5451
      @mulugetatadesse5451 ปีที่แล้ว +23

      እህቴ ተባረክ።እባክሽ ወደ ነፍስሽ እረኛ ቅጥር የሆነለልሽ ደስታን ለሰጠሽ ኢየሱስ አምልጭ።ተባረክ ጌታ የልብሽን በር እያንኳኳ ነው እንድህ እያለሽ እነሆበደጅ ቆሜ አንኳኳለሁ ማንም ድምፄን ቢሰማ ደጁን ቢከፍትልኝ ወደ እርሱ እገባለሁ ከእርሱም ጋር እራት እበላለሁ እርሱም ከእኔ ገር ይበላል። ራእይ 3.20 ።

    • @bereketmeridofficial
      @bereketmeridofficial ปีที่แล้ว +4

      ተባረኪ እህታችን

    • @SelameLast
      @SelameLast ปีที่แล้ว

      ​@@TesfaTesfa-r1s!😊

  • @hunachewbelay7598
    @hunachewbelay7598 3 ปีที่แล้ว +52

    እግዚአብሄር ከብዙ ክፉ መንገዶች ቅጥር ሰርቶ እንዳዳነኝና በመልካም ጎዳና እንደመራኝ ሳስበው ሁሌ ይገርመኛል፡፡ ይሄን መዝሙር ስሰማ እግዚአብሄር ለእኔ ያደረገልኝን በጎነት እረዳለሁ፡፡ እግዚአብሄር ይከበር ይመስገን፣ አሜን ፡፡

    • @mahlet3570
      @mahlet3570 2 ปีที่แล้ว +2

      Yyyyy

    • @grillfirehouse
      @grillfirehouse 5 หลายเดือนก่อน +1

      እኔም ሁሌ #ወይ_ጉድ እንዳልኩ ነወ

  • @MelakuBahago
    @MelakuBahago 11 หลายเดือนก่อน +13

    እንዴት እንደምወድሽ አይጠገቡ ዝማሬዎችሽ ለአመታት ቆይተዋል ገናም ይቀጥላሉ ዕድለኛ ነሽ በእውት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @DanielDangiso-g9o
    @DanielDangiso-g9o 4 หลายเดือนก่อน +8

    ዘመን ተሻግሮ የሚኖር መዝሙር ።ሊሊዬ ጌታ እየሱስ ይባርክሽ ሌላ ምን ይባላል።

  • @tatekegermewe4881
    @tatekegermewe4881 ปีที่แล้ว +11

    የመጀመሪያው ሰው እኔ ነኝ ጌታ ይረዳኝ ❤❤❤ አባትን አመሰግናለሁ ❤❤❤🎉

  • @surafelhailemariyamofficia6728
    @surafelhailemariyamofficia6728 4 ปีที่แล้ว +61

    #በቃላት ለመግለፅ አልቻልኩኝም እና
    በቃላት ልገልፀው አልቻልኩኝም እና
    ዝም ብዬ ወይ ጉድ እላለው
    ዝም ብዬ ኧረ ጉድ እላለው ......!!!!❤️💎
    ..................🎸🎺🎻🙏👏🎤
    #በምህረትህ እደነቃለው
    በጥበቃ እደነቃለው
    በቅጥርህ እንሰራፋለው ..... ኡኡኡኡኡኡኡኡ .... ኧረ እንደው ምን ልል ችላለው #አምላኬ በብዙ በብዙ በብዙ .....ይባርክሽ ከማለት ውጪ ....!!!!!🎸🎺🎻🙏💎💎

    • @zahrawelo2801
      @zahrawelo2801 4 ปีที่แล้ว +1

      Aemnnnnn!surafel.👏👏👏🙏🙏🙏👍❤

    • @seifudaba1027
      @seifudaba1027 4 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/Z1YMon0LTY0/w-d-xo.html

  • @rahelsubhay7954
    @rahelsubhay7954 4 ปีที่แล้ว +110

    I am orthodox love listening all mezmure.i really don’t understand why people dislike mezmure she is singing a word of God please be wise

    • @seifudaba1027
      @seifudaba1027 4 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/Z1YMon0LTY0/w-d-xo.html

    • @ketesafewyalefemedia2378
      @ketesafewyalefemedia2378 4 ปีที่แล้ว +5

      Yes, Indeed. we are living on the information world. information is an immaterial entity. negative elements are attacking the positive world, that including the Creator of God.
      the current world is driven by a negativity information. only few are choosing to follow a positive steps.

    • @yonidaniz2044
      @yonidaniz2044 3 ปีที่แล้ว +21

      ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ጴንጤዎችን ስወድ ለጉድ ነው እስኪ አብሮኝ አምለኮ የሚያለማምደኝ ወንድም ወይም እህት የሚሆነኝ አለሁ ይበልኝ

    • @BirhanTemegen
      @BirhanTemegen ปีที่แล้ว

      ​@@yonidaniz2044❤

    • @tesfanshiwdagenw7144
      @tesfanshiwdagenw7144 ปีที่แล้ว +4

      ​@@yonidaniz2044እኛም እንወድሀለን ከምን በላይ ኢየሱስ ይወድሀል ለአንተም ሞቱልሀል

  • @Brixmas
    @Brixmas ปีที่แล้ว +28

    ሊሊዬ በመዝሙሮችሽ እግዚአብሔርን እንድንወደው እና አንድንቀርበው ስለምታረጊን ተባረኪ 🙏

  • @danielbirhan7093
    @danielbirhan7093 ปีที่แล้ว +9

    ለዘመናት የሚደንቀኝ ዝማሬ ነው ደግሞ ሊሊ የበዛላት የመዝሙር ፀጋ የባረካት ለዘላለም ይባረክ

  • @danielshewarega4733
    @danielshewarega4733 ปีที่แล้ว +16

    ሊሊዬ ዘመንሽ የበረከትን ነው ብዙ የበረከት መዝሙሮቹን እንዳዘነብሽልን ባንቺ ዝማሬ ሕይወታችን ተቃኝቶል ተለውጦል ተባረከናል

  • @DMilk270
    @DMilk270 5 หลายเดือนก่อน +8

    I am in middle of war area wollega but,when i hear this song i feel presence of the almighty God.uplifting ang shielding from chaeos.hallelujah🥰
    love you my Jesus

    • @Addis-KiddanErmeyes
      @Addis-KiddanErmeyes 5 หลายเดือนก่อน

      May God protect our country, glory be to God Hallelujah!!!!

  • @ኢትዩጵያውስጤ
    @ኢትዩጵያውስጤ 4 ปีที่แล้ว +47

    ኸረ እኔም ወይጉድ እያልኩ አንዳንደ ሞኝ የሆንኩ እየመሰለኝ ብቻ መጨረሻውን አይቼ ጌታ አየሱስ ግሩም አምላክ ነህ በእውነት ለፈለጉህ የቅርብ መልስ ነህ🙏🙏🙏

  • @CyberArmy16
    @CyberArmy16 11 หลายเดือนก่อน +8

    Liliy please yedro mezmurochishin remix adrgilen.geta yibarksh.Like adrgu enditayew

  • @adutsg5798
    @adutsg5798 3 ปีที่แล้ว +18

    Orthodox negn, gen lilin salsema weye adre alawkim. Menfes adash nesh lili. Enwedshalen 🙏🙏

    • @nebyuelias9626
      @nebyuelias9626 ปีที่แล้ว

      ደስ የሚል መዝሙር ነዉ

  • @seberzare
    @seberzare หลายเดือนก่อน +5

    ልክ የዛሬ 4 አመት በልደቴ ህዳር ወር እጩ ሟች አድርጎ ሰይጣን አስቀምጦኝ ነበር ሃዳር 4-6 በብርቱ ስቃይ እና ድካም ትግራይ በረሃ ለመጀመሪያ ጊዜ በህይወቴ አይቼ የማላውቀው ጦርነት ፊልም መሳህ ትዕይንት ሰዎች ሲወድቁ እንደቀልድ ጓደኞቻችን ሲቀሩ ቁርስ በልተን ለምሳ ስናጣቸው 😢 ውለን እያደርን የኔም ተራ ደርሶ ህዳር 19 እና ከ 23-24 በተደጋጋሚ ጊዜ ጥይት አጠገቤን ሁሉ ሲሞክር ውሎ አደረ እግዚአብሄር ግን ምህረቱን አድርጎልኝ ተረፍኩ ። ከዚያም ታህሳስ 27 1 ጓደኛዬ ተመትቶብኝ እየጎተትኩት ጥይት በላዬ አለፈ ምንም ማድረግ አልቻልኩም እሱም እኔም ተስፋ ቆርጠን ነበር እግዚአብሄር ግን እኔን አስመለጠኝ ። የመጨረሻውን የሞት ቀጠሮ የጭላይ የሚባል ቦታ ወስኖልኝ ነበር ከሰኔ 12 -19 ድረስ ከባድ ውጊያ ስናደርግ ከቆየን በኋላ ሰኔ 19 ተመታሁ ። ትከሻዬ ላይ ይዤው የነበረውን ክላሽ መያዝ አልቻልኩም ለደረቴ የላከው ጥይት ቐኝ እጄን እና ሁለቱን ደረቶቼን ጨርፎ ተረፍኩኝ ። እኔም ጠባሳውን ሳየው ማመን ያቅተኛል እንዴት ተረፍኩ በ 1 ማይክሮ ሴኮንድ ፈጥኜ ቢሆን ዛሬ ማን መሆኔ ከነሃጢያቴ ተረስቶ ነበር ግን እግዚአብሔር ምህረተ ብዙ ቃላት የማይገኝለት የምህረት ጌታ የእንደገና እድል ሰጥቶኝ ያንን ቁስል ተሸክሜ በእግሬ ተጉዤ ሰኔ 21 ሰቆጣ ገባሁ ። እባካችሁ የእግዚአብሄር ስውር እጅ ከስንቱ እንዳዳነን ያልተረዳን ሰዎች አውቀን ይሁን ሳናውቅ ያለፍነው መከራችን ሁሉ በእርሱ ምህረት ነውና ምስጋናን አናሳንስበት በቃ ሌላው ምንም እንዳልሆነ አሳየኝ እኮ ይኸው አለው ከምህረቱ ውጪ ምንም አላስደንቅ ብሎኝ ክብር በልጁ ደም በዘላለም መውደድ ለወደደን ለቅዱስ እግዚአብሄር ይሁን አሜን ❤ በዚህ አጋጣሚ ኢየሱስን የህይወታችሁ ጌታ ያላደረጋችሁ በእውነት ኑ ምንም አይጎድልባችሁም ጠፍታችሁ አትቅሩ ሰይጣን አታላይ ነው ነፍሳችንን እስኪያገኝ ነው ሳይረፍድ ኑ ወደዚህ ጌታ😢❤

  • @osi9998
    @osi9998 4 ปีที่แล้ว +35

    እርሱ የወደደው ተማምኖ ይኖራል
    በትከሻው መሃል በክብርም ያድራል
    እኔም ተወደድኩኝ ፍቅሩንም ኣየሁኝ
    እግዚኣብሔር ሳስልኝ ተጠነቀቀልኝ
    ኣቤት ጥበቃህ ያስደንቀኛል
    ከክፉ ሁሉ ኣድነኸኛል
    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

    • @abenezerbereketalemu2511
      @abenezerbereketalemu2511 4 ปีที่แล้ว

      ሐሌ ሉያ ዝም ብዬ ወይ ጉድ እላለሁ ወይ ጉድ ፣፣፣ ሕልውናው ወይ ጉድ ያስብላል ፣፣

    • @seifudaba1027
      @seifudaba1027 4 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/Z1YMon0LTY0/w-d-xo.html

    • @osi9998
      @osi9998 4 ปีที่แล้ว

      @@seifudaba1027 👏👏👏

    • @Hiwi1
      @Hiwi1 13 วันที่ผ่านมา

      ቅጥር ሰርተህ እህህህህህህ እኔን ከበህ ሆሆሆሆ እንዳይንህ ብሌን ተጠንቅቀህ
      አቤት ጥበቃህ ጥበቃህ ያስደንቀኛል ከክፋ ሁሉ አድነህኛል።
      እግዚአብሄር መሪ ነው ሁሌ ይመራኛል ከረግረግ ከጭቃው እኔን አውጥቶኛል
      እግሬን በሰላሙ መንገድ የሚያቀና የታመነ አምላክ ይድረሰው ምስጋና

  • @ለታመኑትዘመንአመጣ
    @ለታመኑትዘመንአመጣ 3 ปีที่แล้ว +11

    ቅጥር ሰርተህ
    እኔን ከበህ
    እንደ አይንህ ብሌን ተጠንቅቀህ
    አቤት ጥበቃህ ያስደንቀኛል
    ከከፉ ሁሉ አድነኸኛል
    ጌታ እየሱስን ማወቅ ከምንም ከማንም የማይነፃፀር ትልቁ እድል ነው

  • @rahelnegasie7937
    @rahelnegasie7937 2 ปีที่แล้ว +32

    ጌታሆይ የሊሊዬ አንደበት በቀባህበት ቅባት እኔንም ዳሰኝ ። ሊሊዬ ዘመን ተሻጋሪ የ ማይጠገቡ መልክቶች በዙህሰአት እንኳን ለእኔ መልክት ነው እኔ ሳላውቅ ቅጥር እየሰራ የሚጠብቀኝ ጌታዬ ይባረክ።ለምልሚ

    • @azebtesfai3564
      @azebtesfai3564 11 หลายเดือนก่อน

      😢

    • @realtubecomedy
      @realtubecomedy 6 หลายเดือนก่อน

      Amen yikekash inenim yidaseng

  • @derejesiyum8623
    @derejesiyum8623 3 ปีที่แล้ว +6

    እውነትም ወይ ጉድ የሚያስብል አምላክ ነው ያለኝ ባመልከው ባላመልከው በትግስት ጠብቆ እንደ አይኑ ብሌን ተጠንቅቆ እስከዛሬ በብዙ ወጣ ውረድ እየመራኝ ከገባውበት የጭቃ ማጥ ውጥ ምንም ሳልሆን ወደ እራሱ ጉያ ያስገባኝ ጌታ ስምህ ይባረክ ሊሊዬ ገልፀሽዎል ተባረኪ የኔ እናት እውነተኛ የጌታ ባሪያ

  • @theblessedsarahchaka1233
    @theblessedsarahchaka1233 4 ปีที่แล้ว +35

    ሊሊዬ ተባረኪ, ባንቼ የፈሰሰው ፀጋ ብዛቱ የእዚአብሔርን ዘላለማዊነት ይገልጣል ❤️❤️❤️❤️❤️🙌🏾🙏🏾

    • @seifudaba1027
      @seifudaba1027 4 ปีที่แล้ว +2

      th-cam.com/video/Z1YMon0LTY0/w-d-xo.html

  • @GetanehFekadu-b3d
    @GetanehFekadu-b3d ปีที่แล้ว +67

    ይህን Comment ለመፃፍ እጅግ በጣም ተሰቃይቻለሁ በርግጥ መጥፎ ሰው ነኝ 1996/97 ዓም አብርሐም የሚባል እጀግ የዋህ ጓደኛ ነበረኝ የተለያዩ መፅሐፍዎችን እያሳደድን እናነብ ነበር እኔ የ ሀሺሽ ተጠቃሚ ነበርኩ አብርሃም ቀስ በቀስ እንደኔው ሀሺሽ ለመደ መፅሐፍ እያነበብን እየተቀያየርን አድቅቀን ነበር የምናነበው ድንገት ከሞት በውኃላ ምን እንዳለ ለማወቅ እንደምፈልግ ደጋግሜ እነግረው ጀመር በ Friedrich Nietzsche ፍልስፍና ከልክ በላይ የተወሰድንበት ነበር አንድም ሳይቀር የ Nietzsche ን መፅሐፍ ደጋግመን አነበብን የተለያዩ የ ፍልስፍና ድርሳናትን ውኃ እንደተጠማ ሰው እየተስገበገብን አነበብን የ IMMANUEL KANT የ PLATO The Republic Phaedo symposium Apology Crito የ Marcus Aurelius Meditation በብዙ አነበብን እኔ አይምሮ ውስጥ የሚመላለሰው ከሞት በውኃላ ያለው ሕይወት እነዚህ ጠቢባን ያሉበት ቦታን ማየት እጀግ ጓጓሁ ጓደኛዬም አብርሃም እንደዚሁ ስለዚህ weed እያገዘን ራሳችንን ገድለን ለማደር ተስማማን ሲመሽ እሱም ወደ ቤቱ እኔም ወደቤት እየተመለስኩ የሊሊ የያንጊዜ ቅጥር ሰርተህ መንገድ ላይ ተከፍቶ ሰማሁት ውስጤ ስለገባች ያሰብኩት ስህተት መሆኑን ተረድቼ ወደ ቤቴ ገባው እጅግ በጣም ሃይለኛ ድካም ተጭኖኝ ተኛሁ ለሊት 10 ሆኖብኝ አያውቅም አልጋዬ ላይ ሸንቼ ነቃሁ እጅግ በጣም ነው የደነገጥኩት እንዴት እንዲህ ልሆን ቻልኩ ብዬ በጣም ተጨነኩኝ ተመልሼ አልተኛሁም ቁጭ ብዬ ነጋ ጠዋት ላይ የሰማውት ግን ሕይወቴን እስከመጨረሻው አጨለመው አብርሓም ራሱን አጥፍቶ አድሯል ሕይወቴ እስከመጨረሻው ጨለመ እኔም እስካሁን በተለያዩ የ አይምሮ ጭንቀቶች እየተሰቃየሁ አልጋዬ እንደረጠበ የ ሲኦልን ኑሮ እየኖርኩ ነው ሊሊ ግን መቼም ከውስጤ አትወጪም ምንም የ ፕሮቴስታንት እምነት ተከታይ ባልሆን ግን መዝሙርሽ ከሞት አድኖኛል እወድሻለሁ እኔ የምወድሽ እንዴት እንደሆነ ለኔ እራሱ ይደንቀኛል መጥፎ ሰው ሆኜ እንዴት ከ ውስጤ መውደድ ይወጣል ሰላም ሁኚልኝ ቅጥር ሰርተህ እኔን ከበህ እንዳይን ብሌን ተጠንቅቀህ አቤት ጥበቃህ ጥበቃህ ያስደንቀኛል ከክፉሁሉ አድነኸኛል

    • @meazaoshone4293
      @meazaoshone4293 ปีที่แล้ว +4

      Ayzoy wondime ketseset wuta wodegeta tetega hulunm teresaleh 🙏🙏

    • @selamiyasu3475
      @selamiyasu3475 8 หลายเดือนก่อน +10

      የሲኦልን ኑሮ እንድትኖር እግዚአብሔር አይወድም ሊያድንህ ይፈልጋል አለምክኒያት ኮመንትህን አላየሁትም

    • @MrDanqst
      @MrDanqst 8 หลายเดือนก่อน +6

      ወንድሜ ስልክህን አስቀምጥልኝ እግዚአብሔር ለሁሉም ማረፊያ አለው❤

    • @firewkoroso728
      @firewkoroso728 8 หลายเดือนก่อน +6

      አሁንም የኔ ወንድ ከሀጢአታችን የሚያነፃ ጌታ አለ በርሱ በማመን ከየተኛዉ ጭንቀት እረፍ፤ ኢየሱስ እውነተኛ እረፍት ነውና

    • @MisraEbrahim-t4m
      @MisraEbrahim-t4m 8 หลายเดือนก่อน +3

      😢 wendime betam wedihalehu! Temesgen! Endezi mezmur ahunim wede ewinet endimerah temegnichalehu.mezmurun adimitilign endegena.❤

  • @saragbermskel3559
    @saragbermskel3559 2 ปีที่แล้ว +10

    እህህህህህህህ ጌትዬ ጠባቂዬ ስንቱን አሳለፍከኝ ጠብቅከኝ ከስንቱ አዳንክኝ እንተ ደግ ጌታ ነህ ክብር ለታረደው በግ ይሁን ።ለምልሚ ሊሊዬ ብርክቲ ነሽ

  • @tesfahunmulualem3413
    @tesfahunmulualem3413 ปีที่แล้ว +3

    ሊሊዬ በአስደናቂ ቃላትና በማይሰለች ዜማ እንዳንች የእግዚአብሔርን ፍቅር፤ ታላቅነት፤ ግርማና ውበት መግለጥ የቻለ አለ ብዬ አላስብም።በረከታችን ተባረኪልን።

  • @abrehamt.379
    @abrehamt.379 3 หลายเดือนก่อน +2

    I am Orthodox Christian and ( not but) love lili's Songs since the earliest time.

  • @yigezua.yigezu71
    @yigezua.yigezu71 3 ปีที่แล้ว +79

    Lili: I hope you know how much God has used you. I am sure I am only one of the maltitudes who have been touched by your songs. Before I knew The Lord (about 24 years ago), your cassette was always in the tape player in my car. The funny thing is that, even after having spent several hours in night clubs, the first thing I always did while driving back home was listen to your songs. They spoke to my core so much. They plowed my heart over and over again and made it ready to receive, in God's time, The Good News that there is salvation through faith in Jesus Christ. So, you are one of few people whose labor came into fruition in my life. ተባረኪልኝ የኔ እህት for giving me Jesus Christ - the priceless, precious and, most treasured gift I ever received!!! I am sure my soul will be one of the bright gems decorating your crown in heaven!!! What a spectacle that will be!!!

    • @abinetmasse820
      @abinetmasse820 3 ปีที่แล้ว +2

      ከክፉ ሁሉ ከመከራዩ ከዘላለም ሞት ከማይታየው ሞት አድነኸኛል ።ጌታ ሆይ ተመስገን ። ሊሊ እንወድሻለን

    • @danielabera6850
      @danielabera6850 3 ปีที่แล้ว

      @@abinetmasse820
      Klk

    • @mitepop
      @mitepop 2 ปีที่แล้ว +4

      what a story , wow, God is Great !

    • @meazaoshone4293
      @meazaoshone4293 2 ปีที่แล้ว +2

      Wow!It is so touching 🥰🥰🥰

    • @yenemarvelous8086
      @yenemarvelous8086 2 ปีที่แล้ว +7

      I hope she read this kind of testimonys.

  • @eyerusalemnegiyaofficialch5641
    @eyerusalemnegiyaofficialch5641 4 ปีที่แล้ว +67

    በቃላት ለመግለጥ አልቻልኩኝምና
    ዝም ብዬ ወይ ጉድ እላለው😭😭😭
    Lilye😍 u r always a blessing 💓
    ufffffff 😇🙏

    • @Goodnewsmedia3471
      @Goodnewsmedia3471 4 ปีที่แล้ว

      Ufffff ,hallelujah !!!!Yeah i cant say any thing !just feel protected !hallelujah

    • @seifudaba1027
      @seifudaba1027 4 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/Z1YMon0LTY0/w-d-xo.html

    • @beyanbekele2834
      @beyanbekele2834 3 ปีที่แล้ว

      P

    • @wendosengoshime
      @wendosengoshime 3 หลายเดือนก่อน

      Amen

  • @HabKok78
    @HabKok78 4 ปีที่แล้ว +7

    የኛ በረከት ነሽ ሊሊዬ እንወድሻለን በግሌም እጅግ በጣም እወድሻለሁ!!! ዘመንሽ ይለምልም፣ይርዘም በአንች ሕይወት እና ዝማሬሽ ጌታ በብዙ ጎብኝቶኛል እኔን ብቻ ሳይሆን በብዙ ሰወች ሕይወት ጌታ በአንች መልዕክት የተነሳ እጅግ ተከብሯል !!!!!
    ተባርከሽ ቅር!!!!!

    • @abinetmasse820
      @abinetmasse820 3 ปีที่แล้ว +2

      እኔም ዝም ብዬ ወይ ጉድ እላለሁ ። የእግዚአብሄርን ጥበቃ እርዳታ ሳስብ

  • @ruthhailu9262
    @ruthhailu9262 4 ปีที่แล้ว +15

    ጌታ ኢየሱስ ስም የተባረክ ይሁን፡ሊሊየ ብርክ ብርክ በልልኝ ፡

  • @OCHA1988
    @OCHA1988 ปีที่แล้ว +2

    ለማመስገን ቃላት ያጣበት ሰው እኔ ብቻ ይመስለኝ ነበረ🥰

  • @yohannesdagmawie9699
    @yohannesdagmawie9699 3 ปีที่แล้ว +11

    በጣም የሚገርም የሚደንቅ አምልኮ ነው ሊሊዬ ተባረኪ የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልሽ

  • @gondertesfaye1263
    @gondertesfaye1263 11 หลายเดือนก่อน +2

    kehiyawu michi silexxexashi kewusxishi yemiwottuh nege hulu tulidin yimarikkali tadileshali bexami geta zemenshi abizzitto yirbaki inwodishalenni❤❤❤❤❤

  • @tamiratbirru1185
    @tamiratbirru1185 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዝአብሔር መሪዬ ነው ከረግረግ ከጭቃው ሀሌም ያወጣኛል እንዳይኑ ብሌንም ይጠብቀኛል ድንቅና የሚያብብ መዝሙር

  • @tobeash1263
    @tobeash1263 3 หลายเดือนก่อน +1

    ዛሬም የማዳምጠዉ መዝሙር ዛሬም የሚያፅናናኝ መዝሙር ነዉ ምክንያቱም እግዚአብሔር በእኔ እና በእኔ በሆነዉ ላይ ሁሌም ሉአላዊ ስለሆነ

  • @ebisaasfaw
    @ebisaasfaw 3 ปีที่แล้ว +23

    God Bless u our sister Liley!!
    The Meaning: Literally Translated
    God built a wall
    God surround me
    God protected me
    Like an eyeball
    Your protection
    It amazes me
    From all evils,
    You saved me
    God is the leader
    He always guides me
    From swamp to mud
    He took me out
    Peace be upon my feet
    The one who leads my way
    To a faithful God
    Let be Glory to him
    Oh my God, your way
    Has led me to the truth
    It made me to follow
    On the way of your commandments
    My God, you protect
    The feet of your righteous people
    In the shadow of your wings
    You hide me too
    The one who he loved
    He lives in confidence
    In the hug of his shoulder
    He sleeps by his Glory
    I am loved too
    I saw his love
    My God showed me his mercy
    He showed me his protection

  • @tsegawyoseph4859
    @tsegawyoseph4859 หลายเดือนก่อน +2

    Lily - remain blessed 🙏 our sister in the Lord. Let the peace & healing hands of the Lord takeover your home in Lord Jesus name🙏

  • @kumelasori6049
    @kumelasori6049 8 หลายเดือนก่อน +2

    Hule litegna sil misamaw mezmur❤🙏

  • @kahsayGebrezgiher-jv7sv
    @kahsayGebrezgiher-jv7sv ปีที่แล้ว +2

    በመዝሙሩ እግዚኣብሔር ባርኮኛል ኣንችም እሱ ይባርክሽ!

  • @elsaefrem7833
    @elsaefrem7833 2 ปีที่แล้ว +5

    ሊሊዬ ጌታ አብዝቶ የአገልግልትሽን ዘመን ሁሉ በከፍታው በፀጋው ይባርክሽ አንወድሻለን ተባረኪ

  • @yeshikassa4048
    @yeshikassa4048 หลายเดือนก่อน

    የማያልቅ ዘመናትን ተሻግሮ የሚፈስ ምንጭ!!!ኢየሱስ ስሙ ይግነን!!!!

  • @YetimAli-k4f
    @YetimAli-k4f 9 หลายเดือนก่อน +2

    I will always love this blessed song liliye God bless you more and more!!

  • @metafriyaawel
    @metafriyaawel 3 หลายเดือนก่อน +1

    ቬሩት ቸርች ሲዘመር እንዴት ደስ ይል ነበረ አንድ ህህት ነበረች ነምትዘምረው❤❤❤❤

  • @mekorerahel5119
    @mekorerahel5119 4 ปีที่แล้ว +9

    God bless you lilye
    ቃላቶችሽ እንዴት እንደሚጣፍጡ ሰላም እንደሚሰጡ .. I just don’t have any words
    God bless u r whole life ...

  • @apostletechaleabebe6386
    @apostletechaleabebe6386 3 ปีที่แล้ว +3

    ዋው ሊሊ የተባረክሽ ነሽ መሐልየ መሐልይ ነው መዝሙሮችሽ (ከመዝሙሮች የሚበልጥ መዝሙር)በተለይ ይህ መዝሙር ለኔ ልዩ ነወ ።ይብዛልሽ

  • @martatesfaye7773
    @martatesfaye7773 6 หลายเดือนก่อน +1

    ሊሊዬ ተባረኪልኝ ሁሌም መዝሙሮችሽ አዲስ ናቸው አይጠገቡም ሁሌም መልእክት ናቸው ሁሌም ትንቢት ናቸው በመንፈስ ቅዱስ እሳት የተቀመሙ መዝሙሮችሽ የሞተን ነገር የማስነሳት የደከመውን የማበርታት ሃይል አላቸው የእግዚአብሔርን ምህረትና ቸርነት ፍቅርና ርህራሄ ትልቅነቱን ብዙ ብዙ የእግዚአብሔር ማንነት የመተረክ አቅማቸው ከአይምሮ በላይ ነው እግዚአብሔር ጨምሮ እየባረከ ይሃርክሽ ❤❤❤❤ እንወድሻለን

  • @amya.9535
    @amya.9535 4 ปีที่แล้ว +6

    አቤት ጥበቃህ ያሰደንቀኞል!!!!! ከዘላለም ሞት አድነህኛል!!!!!!!!🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕

    • @seifudaba1027
      @seifudaba1027 4 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/Z1YMon0LTY07/w-d-xo.html

  • @antetoma6143
    @antetoma6143 5 หลายเดือนก่อน +2

    ሁሌም ተባረኪ፡፡ እንደ እኔ በዝማሬዎችሽ የሚባረኩ ሁሉ ይባረኩ፡፡ ቅጥር ሰርተህ....

  • @HopeFul-c8o
    @HopeFul-c8o 24 วันที่ผ่านมา +1

    lili anchn egzabhr ybarksh geta kanchi gar yhun.

  • @EfrataBikila
    @EfrataBikila 4 หลายเดือนก่อน +1

    አለ መባረክ አልቻለም ጌታን ዘመን ሺህ ይባረክ አቤት ጥበቃ ከስንቱ ጥባካኝ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ትምህርት
    @ትምህርት 3 หลายเดือนก่อน +1

    ጌታ ይባርክሽ ሊሊ እግዝአብሔር አንቺን ዘማሪ እርጎ ስለሰጠን ስሙ ይከበር

  • @tesfanshiwdagenw7144
    @tesfanshiwdagenw7144 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይባርክሽ የሜያፅናና መዝሙር ነው የመንፈስ ቅዱስ መገኘት አለበት ❤❤❤

  • @almaztsehau484
    @almaztsehau484 4 ปีที่แล้ว +3

    ሊሊዬ እህቴ ጌታ ኢየሱስ ዘመንሽን ይባርክ አንች በረከታችን ነሽ ውድድ ነው ማደርግሽ

    • @seifudaba1027
      @seifudaba1027 4 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/Z1YMon0LTY09/w-d-xo.html

  • @AnnaAdise
    @AnnaAdise หลายเดือนก่อน +1

    ባዝ ማዝሙር ህወቴ ታቃያራ ታባረክ ልልዬ 😢😢😢

  • @abinetmasse820
    @abinetmasse820 3 ปีที่แล้ว +2

    .....ከዘላለም ሞት ከማይታየው ሞት አድነኸኛል ።

  • @abnett.6429
    @abnett.6429 3 ปีที่แล้ว +3

    አሜን የቅዱሳንህን እግር የምትጠብቅ

  • @bekaludile1281
    @bekaludile1281 4 ปีที่แล้ว +9

    You are a blessing for us 🇺🇬🇺🇬I used to live in Uganda Kampala. Lily geta abzto yebarkshe. Your song is powerful

  • @tmwk3492
    @tmwk3492 3 ปีที่แล้ว +11

    I have listened this song for about 22 years. But still powerfull.

  • @AbCd-k1t6q
    @AbCd-k1t6q ปีที่แล้ว +1

    You're living your purpose and nothing else is more satisfying than living ones purpose.

  • @ambayeadane9150
    @ambayeadane9150 ปีที่แล้ว

    😢😢😢😢😢ስለምን ከዚህ ብርቱ ባለቅኔ አንደበት አዲስ ቅኔ ሳንሰማ እስከአሁን ቆየን ?😭😭😭 waiting for more anointed songs that will leave us speechless

  • @Solomonmichael-ss7en
    @Solomonmichael-ss7en 7 หลายเดือนก่อน +2

    It's Really My Life Singer Lili God Bless You About Singing My Life

  • @africamizan2508
    @africamizan2508 8 หลายเดือนก่อน +1

    ሊሊየ ተባረኪልኝ!! በዘመናት መካከል ጌታን መስክረሻልና በአባቱ ፊት ይመሰክርልሻል

  • @therevelationethiopia2134
    @therevelationethiopia2134 4 ปีที่แล้ว +6

    Amennnnnn የእግዚአብሔር ጥበቃ ያስደንቃል ተባረኪልኝ ሊሊዬ የትዉልድ በረከት ነሽ ❤

  • @sarademeke99
    @sarademeke99 11 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር አምላክ እጥፍ ድርብ ፀጋውን ይጨምርብሽ ተባረኪ እወድሻለሁ ሃሌሉያ

  • @rebeccawilliams604
    @rebeccawilliams604 3 ปีที่แล้ว +1

    አቤት፡የእግዚአብሔር፡ፍቅሩ፡ጥበቃው፡ስሙ፡ከዘላለም፡እስከ፡ዘላለም፡የተባረከ፡ይሁን !!!

  • @beniharer5667
    @beniharer5667 2 ปีที่แล้ว +3

    ጀግና የእግዚአብሄር ሴት አሁንም ቅባቱ ይጨምር

  • @sweetlove2592
    @sweetlove2592 4 ปีที่แล้ว +4

    ጸጋው ይብዛልሽ ሊሊዬ ተባረኪ በብዙ አንቺ በረከታችን ነሽ፡፡

    • @seifudaba1027
      @seifudaba1027 4 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/Z1YMon0LTY06/w-d-xo.html

  • @mylord46
    @mylord46 3 ปีที่แล้ว +1

    ሊሊየ ተባረኪ ሚገርም የእግዚአብሔር መንፈስ ያለብሽ ብርቱና ጠንካራ ሴት ነሽ

  • @ethchristianvevo
    @ethchristianvevo 10 หลายเดือนก่อน +1

    May God continue blessing you! This is a result of deep prayer life!!!

  • @danieldangiso1781
    @danieldangiso1781 3 ปีที่แล้ว +1

    ቤጌታ በእየሱስ ስም ቀር ዘመንሽ ይባረክ።

  • @mesk_erem
    @mesk_erem 3 หลายเดือนก่อน

    አሀን ጌታ አግኝቶኝ እርፍ ብያለሁ ቀድሞ የጴንጠ መዝሙር ልቤን ስለሚነካኝ ይቀይረኛል ብዬ ስለምፈራ በስሱ ነበር የምሰማው እውነትም ታድያ የቀድሞው ሳስበው በመንፈስ ቅድስ የታሸ ስለሆነ ይመስለኛል አባ የቀድመውን መልስልን❤❤❤❤❤

  • @baseapptube
    @baseapptube 4 ปีที่แล้ว +13

    ከእንቁ አብልጦ ነው የቀባሽ ተባረኪ ጌታ ስሙ የተባረከ ይሁን

  • @peace-4all587
    @peace-4all587 2 ปีที่แล้ว +2

    ሀሌ ሉያ ኡኡኡ
    God bless you sis 🙏

  • @elixehusanaa2437
    @elixehusanaa2437 3 ปีที่แล้ว +2

    ሊሊዬ የኔ ውድ ጌታ ዘመንሽን ይባርክ🙌🙌

  • @mler351
    @mler351 6 หลายเดือนก่อน

    አሜን እግዚአብሔር ቅጥር ሰርተህ ጠላቶቼ እንዳያገኙኝ አድገሃል። ሊሊሾ ተባረክ።

  • @gezubeji
    @gezubeji 11 หลายเดือนก่อน +2

    It is very good i come for canada

  • @heranrobel9187
    @heranrobel9187 4 ปีที่แล้ว +10

    That's true he always take care of us but most of the people don't know this but god is always the lover of our sol and the king of our heart and he always protects us just as egle cover his chldren or protects them from all the evil bless u lily u are blessed

    • @seifudaba1027
      @seifudaba1027 4 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/Z1YMon0LTY0/w-d-xo.html

  • @derejeassamnow8010
    @derejeassamnow8010 4 หลายเดือนก่อน

    ሊሊዬ እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርከው።ያንቺና ያንቺ የሆኑት ይባረኩ።
    እግዚአብሔር ዕድሜ ና ጤና ይስጥሽ።

  • @Wubitbalew
    @Wubitbalew ปีที่แล้ว +1

    Lilye yetlesh ekonsh takialesh a ❤❤❤tebarki

  • @meazaoshone4293
    @meazaoshone4293 2 ปีที่แล้ว +3

    Lilye hule semeche yemaltegebesh may God bless you more and more my dear.❤❤❤

  • @wondimumehandis9767
    @wondimumehandis9767 8 หลายเดือนก่อน +2

    ህያው እግዚአብሔር ይባርክሽ በእውነት!

  • @yediaddis5952
    @yediaddis5952 2 ปีที่แล้ว +2

    Yelijinete mezmur, swedish eko!!!!

  • @football-soccer9853
    @football-soccer9853 4 หลายเดือนก่อน +1

    The tears when I listen to this song.😢 God bless

  • @meronak2787
    @meronak2787 4 ปีที่แล้ว +4

    I heard this song for abt 20 yrs can't resist the power of this song.
    Lily u r truly blessed

  • @alemuber4077
    @alemuber4077 4 หลายเดือนก่อน

    Amen kitir serto kebizu mekera fetena kekifuwoch keasmesayoch adinognal. Yezelalem Amlak Menoriyaye Geta Eyesus Kiristos Egziabher Yibarek.

  • @danielfurunge
    @danielfurunge ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ሊሊዬ ከክፉም ይጠብሽ::

  • @MuseAbebe-zk4qq
    @MuseAbebe-zk4qq 5 หลายเดือนก่อน

    ጌታ በምህረቱ ይሻፍንሽ ያጌታ ብርቅዬ ልጅ በአንች አገልግሎት ተባርካነል

  • @girumeess4362
    @girumeess4362 ปีที่แล้ว +2

    Listening to these soaked in tears at 3:00am in the morning.. It truly penetrate deep inside my soul. Thank you Lily.

  • @selamawitabebe1139
    @selamawitabebe1139 2 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን!❤ የኔ ውድ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ!❤

  • @pastorSintayehu
    @pastorSintayehu 2 ปีที่แล้ว +1

    Lilye my dear. Siwedish.
    እግዚአብሔር መሪ ነው።
    አሜን

  • @ማስተዋል-ኈ4በ
    @ማስተዋል-ኈ4በ 4 ปีที่แล้ว +11

    Just listened it for the 7th time and still want more...it triggered a lot of good memories! You are a legend Lily !!

    • @seifudaba1027
      @seifudaba1027 4 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/Z1YMon0LTY0/w-d-xo.html

  • @oromiyaaqaccee1399
    @oromiyaaqaccee1399 4 ปีที่แล้ว +11

    God bless your Ministry

    • @seifudaba1027
      @seifudaba1027 4 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/Z1YMon0LTY0/w-d-xo.html

  • @haimanotmasresha4374
    @haimanotmasresha4374 3 ปีที่แล้ว +1

    Liliye yene konjo ejg new yemwedesh 1000 amet nurilgn!!!!!

  • @dehabkifleyesus93
    @dehabkifleyesus93 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤ኣሜንንን ለኔ የስራው ቅጥር በጣም ይለያል የኔ ውዴ እየሱስ ጌታ ስሙ ይባረክ ሃሌ ሉያ❤❤❤

  • @eshetumengeshamarra2241
    @eshetumengeshamarra2241 ปีที่แล้ว +3

    What a blessing!!!!!!!!!!!!!!!!!! Liliye God bless you. I have been listening and singing this song for years bu tstill it is fresh and new.

  • @chernetanamo1597
    @chernetanamo1597 2 ปีที่แล้ว +3

    አሜን፡፡ጌታ ይባርክሽ ሊ ሊዬ