I respect him a lot ... Amhara la Amhara gobez saw naw ...please let us all Amharas help this guy...and the region..when we Amharas are strong we will save our country Ethiopia. He keep saying there are lots of challenges saying TPLF is the challenges don’t be fool he is telling us TPLF is our enemy. he is telling us to be united and be strong ..one Amhara one people
Amhara don't have representative in the last 27 years. This symbol so called Amhara party and its members including this guy don't represent the poor Amhara people. The people of Amhara need to rid of this bandas from its shoulder once for good and create true Amhara party that can stand for its people.
Most of the Amaras are crying over and over. They are living in America. Go and fight against the TPLF if you are really man. You all liers.we live where you live.
You sounds exactly Esayas Afewerkie, we got you !!
ኣየ ገዱ በጉ እኔ ልንገራችሁ ውድ የኣማሓራ ልጆች እህት ወንድሞቼ ብትሰድቡኝ ስደቡኝ የማውቀውን ልንገራችሁ ገዱ ለህዝብ ኣይወክልም መቀየር አለበት እኔ የራያ ልጅ ነኝ ሁሉንም ነገር ኣውቃለሁ ብዙ ታሪክ የሚያጠፍ መሪ ነው:: ስድባችሁን ለመቀበል ዝግጅት ነኝ
ፈትህ።ለወቃይትለጠለምት።ለራያደበራችንይመለሰ።
I respect him a lot ... Amhara la Amhara gobez saw naw ...please let us all Amharas help this guy...and the region..when we Amharas are strong we will save our country Ethiopia. He keep saying there are lots of challenges saying TPLF is the challenges don’t be fool he is telling us TPLF is our enemy. he is telling us to be united and be strong ..one Amhara one people
ከዩቱብ. ኮም:
ይድረስ ለአቶ ገዱ አንዳርጋቸውና ብአዴኖች፥
1. Meret Ethiopia Radio - ወልቃይ ጠገዴ ማነው! የአማራ ህዝብ ታሪክና ማንነት በደደቢት የይስሙላ ፊድራሊዝም Dec 3 2016
2. VOA: Prince Mengesha Seyoum on Wolkait Tegede
--
3. Meret- ወልቃይ ጠገዴ ማነው_!_የአማራ ህዝብ ታሪክና ማንነት በደደቢት የይስሙላ 4. በእስራኤል የሚኖሩ እናት ወልቃይት አማራ ነው ይላሉ
እና ሌሎችንም በሺህ የሚቆጠሩ በኢሳትና በሌሎችም መገናኛዎች የተገለጹና እየተገለጹ ያሉ ስለወልቃይት፣ ጠገዴ፣ ጠለምትና ቃፍቲ ሁመራ ትክክለኛ መረጃዎችን ይመልከቱ፡፡
በጎንደርና በትግራይ መካከል ምን ጊዜም ድንበሩ የተከዜ ወንዝ ነው፡፡ መንቀሳቀስ የማይችል ትግራይ በታሪክ ውስጥ የተከዜን ወንዝ ተሻግሮ አንድም ጫማ መሬት ለአንድም ቀን ቢሆን በጎንደር ኖሮት አያውቅም፡፡ ስለሆነም ስልጣን በጉልበት በመያዝና ሁሉንም መቆጣጠር በማን አለብኝነት በሌሎች ህዝቦች በተለይም በአማራ ላይ ታሪክ የማይረሳውን ስቃይና መከራ እያደረሱ የሚገኙ ትግሬዎች የተከዜን ድንበር ተሻግረው በጎንደር ወረራና በመላው አማራ የሚሰሩት ወንጀል ቆሞ ይህ ተፈጥሮ ያሰመረው ታሪካዊ ድንበር ሲከበርና ሁሌም ሲጠበቅ ብቻ ነው በአማራና በትግሬ መካከል እርቅ የሚደረግ፤ ሰላም የሚወርድና አብሮ መኖር የሚቻል፡፡ ይህ እስካልሆነ ድረስ ግን በህዝብ ለህዝብ ግንኙነት ስም ከትግሬዎች ጋር በወሬም ደረጃ ሰላምን ማንሳት ለአማራ በእንቅርት ላይ ጀሮ ደንግፍ ሲሆን በጭራሽ ማንም ቦታ የማይሰጠውና ለብአዴን ሌላኛው መሳቂያና መሳለቂያ የሚሆን
ነው፡፡ የተከዜ ወንዝ ድንበርነት ሲከበርና ሲጠበቅ ይህን ተከትሎ ብዙ ችግሮች በራሳቸው የሚፈቱ ናቸው፡፡
ከኦሮሚያ፣ አፋርና ቤሻንጉል ጋር ጥብቅ የሆነ ወዳጅነት መፍጠርና ተቀራርቦ መስራት ግን ለሁሉም ወገን ወሳኝ፣ ጠቃሚና አስተማማኝ ሲሆን ተጠናክሮ መቀጠል ያለበት ነው፡፡ ህዝቦች የተቀላቀሉና ለዘመናት አብረው የኖሩ ሰላማዊና ሀገራዊ ናቸው፤ ክፉና ጨካኝ የውጪ ወራሪ ጠላት ከሚመስሉት ከትግሬዎች በተለየ፡፡
ye esraeal sewoch alugn bleh tarik kemegonatsef lemn rashn atfetshm demom meretachu yewesedebachu sew yelem hodamoch slehonachu aydelem welkayt tsegedea alem mulu lbchachn new maletachu yemayker hak new yehe demo syamrachu ykeral enji mechem ayhonm, ay kalachu ende derg abatachu tdefalachu! eskeahun yetagesnachu ybekal!
ከሁመራ እስከ ደጀን በተከዜና አባይ ወንዝ መካከል ጎንደርና ጎጃም መጠኑ 57 ሚሊዮን ህዝብ ከሚኖርባት በተፈጥሮ ከተረገመች ከእንግሊዝ የሚበልጥ ሲሆን ከለምነቱ፣ ውሃማነቱና አየሩ ጀምሮ በሁሉም ጎኑ አስተማማኝ የሆነ በአለም አሉ ከሚባሉ ጥቂት ምርጥ ቦታዎች ውስጥ አንዱ ነው፡፡ የጣና ውሃ ብቻውን ከእንግሊዝ አጠቃላይ የውሃ ሀብት በላይ ነው፡፡ በጎንደርና በትግራይ መካከል የተከዜ ወንዝ ከጥንት ጀምሮ ታሪካዊ ድንበርነት ተከብሮና ሁሌም ተጠብቆ ህዝቦች ሰላም አግኝተው በርትተው ቢሰሩበት ይህ ቦታ ብቻውን መላውን የሀገር ህዝብ አመቱን ሙሉ የሚያበላ፣ የሚያጠጣ፣ የሚያለብስና መጠለያ የሚሰጥ ነው፡፡
ይሁንና ለመስራት ሳይሆን የሚሰራን ላለማሰራት በታዘዙ ሰነፍና ወሬ ብቻ በሆኑ በኢህአፓ ርዝራዦች በመጠቀም ትግሬ ብአዴን ብሎ ጠላት ፈጥሮ በአማራ ላይ አሰማርቶ መገልገያው በማድረግ በነዚህ ቦታዎች ላይ ወረራ እያካሄደ፣ የማያበራ ወንጀል እየሰራ፣ የገበሬውን ምርት ለ26 አመታት እየዘረፈ፣ ሆን ብሎ እድገት እንዳይኖር እያደረገና የሱ ክልል ባልሆነ ለራሱ ጥቅም ብቻ በብአዴን አማካኝነት ሲሆን ይታያል፡፡ የተከዜ ወንዝ ምንጪ ወሎ ሲሆን ውሃው ከጎንደርና ከወሎ ነው፡፡ ይሁንና ግድቡን ከነመብራቱና አሳው ድረስ ትግሬ ለብቻው እየተጠቀመ በሌላ በኩልም ጪስ አባይና ጣና በለስ ድረስ በመምጣት የአማራ ህዝብ መብራትና ባለሀብት ሀይል እንዳያገኝና እንዳያመርት በማድረግ ለራሱ ትግራይ እየወሰደና ወዳጅ ለማድረግ ኤሌትሪክንም በመሬት ላይ እንደሚያደርገው ሁሉ ለሱዳን እየሰጠ ይገኛል፡፡
ማንም ሳይመርጠው ነገር ግን የአማራ ህዝብ ጠላት የሆነ ትግሬ ስላስቀመጠው ብቻ የአማራ ህዝብ ተወካይ ነን እያለ የብአዴንም ስራ ትግሬን በዚህ መልክ ለማገልገልና በአማራ አንድም የመሰረተ ልማት እንዳይኖር ማድረግ ጭምርም ነው፡፡ በምርቱና በሰራተኛው ቦታ በጎጃም፣ ሰሊጥን ጨምሮ በጎንደርና በሌሎችም የአማራ ቦታዎች ቢቻል በየገበሬ ቀበሌው ባይቻል ደግሞ በየወረዳው ወፍጮን ጨምሮ ግዙፍ የሆነ የእህል ማቀነባበሪያና የእርሻ ማዘመኛ መሳሪዎችም ሆነ ግብአቶችን የሚያመርቱ ፋብሪካዎች መተከል ሲገባቸው ምርት በሌለበት ትግራይ የሚሆነውን እያየን ነው፡፡ ምርቱማ ለመፍጨትና ለማቀነባበር በሚል ሰበብ ከጎጃም፣ ጎንደረና መላው አማራ የሚዘረፍ ሲሆን ለትግሬ ስራ የሚፈጥርና መጠቀሚያቸው ነው፡፡
በህዝብ ብዛትና በተለይም ለሀገር በሚሰጠው ፋይዳ ወሳኝ በሆነ ከግማሽ በላይ የሚሆን ታሪካዊ መሬቱን ሆን ተብሎ በጠላቱ በትግሬ በማሳጣት የተከለለ አማራ አንድም የስሚንቶ ፋብሪካ ሳይኖረው ትግራይ ግን ከሁለት በላይ ያለው ሲሆን ግብአቱን ከአማራ ነው የሚዘርፍና ስሚንቶውንም ለአማራ የሚሸጥ፡፡ ትግራይ ውስጥ የሚገኝ የተለያየ የብረታብረት ፋብሪካ፣ የእንጨት፣ የፕላስቲክ፣ ጨርቃጨርቅና የመሳሰለው ፋብሪካ የወልቃይትን ጥጥና የመተከልን ዛፍ ጨምሮ ከአማራ ሲሆን ጥራት የሌለውና ጉዳት የሆነን ሸቀጥ የሚራግፉ በአማራ ላይ ነው፡፡ ጤፍ የሚያመርት እገዛ የማይደረግለት የጎጃም ገበሬ ሲሆን እንጀራ ሳይቀር ወደ ውጪ የሚልክ ግን ትግሬ ነው፡፡
ለዚህ ሁሉ ወንጀል ተጠያቂ ማንም ሳይሆን አማራን ለመጉዳት የተፈጠረና ላለፉት 27 አመታት የአማራ ጠላት የሆነ የትግሬ ቅጥረኛ ብአዴን የሚባል በተለይም የበላይ አመራር የሚባሉት የአማራ ጠላቶች ናቸው፡፡ ከተከዜ እስከ አባይና ከኮረምና አላማጣ እስከ ሸዋ አዲስ አበባ ድረስ የተመረቀ የአማራ ቦታ ግን በተፈጥሮ ከፍ ብሎ በብልጫ የተሰራና ተመርቆ የተሰጠ ሲሆን እነዚህ ታሪካዊ ጠላቶች ሲወገዱ በርትቶ ትክክለኛ ስራ በመስራት በጥቂት አመታት ውስጥ መሬቱ በማገገም በእድገት የሚመጥቅ ነው፡፡ ተፈጥሮ የጠቀመውን ደሞ ማንም የትግሬ ጠላትና የእሱ ተላላኪ ብአዴን ለዘላለም ሊጎዳው አይችልም፤ እነሱ ውሾች ያልፋሉ፤ ህዝብና ሀገር ግን ዘላለማዊ ነው፡፡
መንገድ ስሩ፡ መብራት አስገቡ፣ የእህል ማቀነባበሪያ ፋብሪካ ትከሉ፣ ስሚንቶና ብረታብረት ፋብሪካ በብዛት ይኑር፣ ግብርናው ይዘምን፣ ጤፍንና ሰሊጥን ጨምሮ በተለይም በጎጃምና በጎንደር የሚመረቱ ምርቶችን በቀጥታ ለሀገርም ሆነ ለውጪ ለተጠቃሚ ለማድረስ ጊዜ ሳይሰጥ አዲስ አበባ ትላልቅ መጋዘኖችና በየቦታው አነስተኛ ሱቆች ይኑሩ፡፡ ደጀንና ደብረ ብርሀን ላይ መጋዘኖችና ዘመናዊ የሆነ እንጀራ መጋገሪ ፋብሪካ በመገንባት ከሀገር እስከ ውጪ ሀገር የእንጀራን ንግድ አምራቹ ይያዘው፡፡ በዚህም መልክ ብዙ ስራ ይፈጠርና ጥቅም ይገኝ፡፡ ጠጅን፣ ጠላንና ብርዝን ዘመናዊ በማድረግ በጅምላና በየቦታው ራስ በማምረት በውጪ ባለሀብት የተያዘን ጎጅ ቢራ አስወግዶ በቀጥተኛና በተዘዋዋሪ መንገድ በሚሊዮኞች የሚቆጠር የስራ እድል ይፈጠርና የገበያ ትስስር ይኑር፡፡ መርዝ የሆነን የጫትን ተክል ዛሬውኑ ሙሉ በሙሉ አስወግዱ፡፡ ሲጋራ ማጨስ ወንጀል ይሁንና ይጠላ፡፡
ልባችሁ ክፉና ሰነፎች ስለሆናችሁ እንጂ በመቆርቆርና ሀላፊነት በመሰማት የምትሰሩና የምታሰሩ ታታሪ ብትሆኑ ኖሮ ግን ከግማሽ በላይ ታሪካዊ ቦታው ሆን ተብሎ በጠላቱ በትግሬ በማጣት የተከለለ አማራ ግን እጅግ እጅግ ለስራ፣ ለውጤትና ኑሮ ምርጥ የሆነ ቦታ ነው፡፡ እናንተ ደደቦች ግን በወሬ ጥቅም የሚገኝ ለማስመሰል ስራና ምርትን በመተው ወሬያችሁ ሁሉ ቱሪስት፣ ቱሪሰት ነው፡፡ ቱሪሰት ና ስላሉት የሚመጣ ሳይሆን የሚመቸው መሆኑን በማየት ራሱ ሲፈልግ ብቻ የሚመጣ ነው፡፡
ለእንደ አማራ አይነት በተፈጥሮ የተመረጠና ለስራ አስተማማኝ ቦታ ላይ አዋጪና ዘለቄታ መፍትሄው በስራና በምርት ላይ መሰማራትና በዚህ መልክ ሰሪና አሰሪ በመሆን ነው፡፡ ይህ እየሆነ እንደሆነ ሲመለከት አትምጣም እያሉት ቱሪስት ይመጣል፤ ከነጉዳቱና መጥፎ ባህሪው ጋር፡፡ የሀገር ውስጥ እንጂ የውጪ ቱሪዝም ግን ማስተናገዱንና ለጥቅም ማዋሉን ካላወቁበት ጉዳት ሲሆን በቀላሉና ወዲያውኑ በድንገት አደጋ ሳይቀር የሚቆም ስለሆነ አደገኛ ነውና ቱሪስት ማለቱን ትታችሁ መሰራት ካለበት ውስጥ አንዱም ባልተሰራበት ቦታ ስለሆናችሁ በርትታችሁ ስሩና አሰሩ፡፡
የትግሬ ዘረፋ፣ ተንኮል፣ ሴራ፣ ጣልቃ ገብነት፣ የበላይነት፣ ወረራና በአማራ ላይ የሚሰሩት ወንጀል ሁሉም መቆም አለበት፡፡ ከነሱ ጋ በታሪካዊ ትግራይ(የተወረሩ የአማራ ቦታዎችን ሳይጨምር) ማንም ስለምንም አይችልም እና እነሱም በዚህ መልክ ነው ከብአዴን ጀምሮ መስተናገድ ያለባቸው፡፡ የባህር ዳርና የጎንደር እግር ኳስ ቡድኖችና ደጋፊዎቻቸው ሳይቀሩ ትግራይ ሄደው በሰላም ለመመለስ እንደማይችሉ በተደጋጋሚ እየታየ ሲሆን ትግሬዎች ግን በአማራ ቦታና ህዝብ ላይ ብአዴንን እየተጠቀሙ አሁንም የሚሆኑት እየታየና በዝምታ እየታለፉ ነው፡፡ እስከ መች ግን በዚህ መልክ ይቀጥላል?
amahran yemitekem eskahun yelem antebechahen bergute menem madergu atechilem honom betchalek akem lamarw hezbe kedemia mesetet alebek eneberke.endihu eneadisu yetgure dikalawechi nachw kebzu betkito yebaden dergite betgurewechi dikala yetmola new lamhara hezbe yasebalubeye aletebekem yetgure budun eguziabeher yatefachw yehezbena yehager atelawechi nachw hagern yemiawardu koshashawei nachw gedu enwedhalen eguziabeher ketgure ekek yetbekehe
Good tought
ደበራችን ይመለስልን
ቀይ ባንዴራ የማንነዉ???
እነማኛደሆንአሜሬካንተቀምጢየሚቀባጢረውንአየሠማህአዳሜአትረብሺአዳሜ
እኛ ከአንተ ምንፈልገው ለትግሬ የስጠኸውን መሬት አስመልስን
ekram muhe አቶ. ደጉ. ሕዝቡህን. ከጓንሕ. አሠልፍ. አይዞህ. እሚለፈልፍቱን. አትሥማ. ደግናው. የአማራ. ሕዝቡ. ከጓንህ. ነው. እንደለማ. መገርሣ
ለምን ጠቅላላ ትግራይን ኣትወስድቱም
የመስፋፋት ህልማችሁ መቸ ነው የሚያቆመው
አሁን ይህ ሰው በአካል ሲሂድ አያናድም
የአማራን ህዝብ ወደሆላ የጎተተው ይህ ሰው ና ይህን ሰው የመሰሉ የአማራ መሪዎች ናቸው።ይህ ና መሰሎቹ ለህወሃት የሚሰሩና ህዝቡ ሰልፍ ሲወጣ ወጣቱ የሚያስገድል ሰው ነው።ለምን የኦሮሞ መሪዎች ሲቀየሩ አንተስ አብረህ አትቀየርም።አማራን እወክላለሁ የሚለው በሙሉ አማራን የሚንቅ ና አሳልፎ ለህወሃት ደህንነት የሚሰዋ ነው።
ገዱ መሬታችን ይመለስ ደበራችን ተከዜ ነውውውው።
what about walqayt questions!
Amhara is Ethiopian. Ethiopians are Hero! Therefore, Mr.Gedu why you gave our land for Tigray and Sudan? Think over it . History will ask you !!!!
Siltan lewetat lewutn yametal wetatu wedes siltan weta weta yibel
ጥልቅ ተሃድሶ የሚባል ቀፋፊ ቃል ምናለ ከአንደበታችሁ ባይወጣ የህዝብ ጥያቄ ካለ መመለስ ነውጄ የምን ማድበሳበስ ነው ተሃድሶ የሚባል ነገር መርዝ የተጨመረበት ነገር ነው
የአማራ ኪልል የሂዝብሀላፊነት የተሸከሙት ባለዲረሻ አካላት አሁንለደረሰበት እሊህአሰጨራሽ ሁኔታ አሁንለደረሰበት ለውጥ ለማድተስ ቺሎወል በጣምሊመሰገኑይገባል
Comon men dont think with ur stomach,think with ur head
ኧይ የሆዳምበሬ ጭድያዝለታል አለያገሬሰው እነሆዳም አማራንትግራይ ወልቃይትን ሲወስድ የትነበርክ የሰሜንተራራ የትግራይነውብለው25 አመትሳስተምሮየትነበርክ በአፋችሁ የአማራህዝብ ትላላችሁ ውስጣችሁ መርዝነው እንደባብ ለምድየለበሳችሁተኩላወችናችሁ እውነትንደብቃችሁ አስበላችሁን
እኔ የሚገርመኝ የኸ የትሬ ብሣሺ የአማራ ምኑ ነው በገኘው አቃጥለው ነበር ገዱ አተ የቁም እሬሣ አተ አማራ አይደለም
አማራ አይዴለሁም ግን እኔኚ ስውዬ የማጫራሻ ሆዴይባለኛል ደግ ስው ይመስለል ወያኔ ስር ስለሆኔነው እንጂ
እስኪ መጀመሪያ ክትግሬ ወያኔ ነጻ ውጡ::
ayi gedu gede bis neh bakih ytiwulid telat
የኢትዮጵያን ባንዴራ ማጨማደዳችሁ ግን ተገቢ ነውን??? አረ መንግስት ያለህ…………….
በአዴን ማነው
በርከት ስሞኦን ኤርትራዊ
ከበደ ጫኔ ትግሬ
አድሱ ለገሰ ትግሬ
ደመቀ መኮነን ትግሬ/ኦሮሞ
ገነት /ገብግዜያብሄር ትግሬ
ህላዊ የሴፍ ትግሬ
ምንም እንጥፍጣፊ የአማራ ደም የሌላቹህ የእባባብ ልጆች ናቸህ የአማራ ልጆች የሚባሉትን እታችኛው አመርራ ላይ ነው እነሱም የቁም እስርኛ ናቸው ቁጥጥር ይበዛባቸዋል ሞት ሞት ለበአዴን በድኑ
አማራ ፍቅር ነው aydelum enji bihonus..? Bereketm bihon ante amara negn kemitlew yebelete rasun yesete new.
አማራ ፍቅር ነው እውነት አንጀቴን አራስከው ግን ይሄ ስውዬ ዘሩ ምንድነው አናቱን በጥይት ባፈርስው ደስ ባለኝ ለነገሩ ትንሽ ግዜ ነው ያማራ ነፃነት ይመለሳል
ደመቀ መኮነን አማራ ነው
Kidi Kidi ማር ይህስ አማራ ነው ወሎ ነው ትውልዱ ብቻውን ሆነ እንጅ ከላይም ከታችም ቁጥሩ በዝቶበት
እናቴ ናፍቆሽን አልቻልኩም አማራ አደለም በእናቱ አድዋ ትግሬ በአባቱ ከሚሴ ኦሮሞ ነው አማራ ቢሆን አማራን ልሀጫም ብሎ ይሳደብ ነበር
አቶ ደጉ እባክዎ ህዝቡን አታስጨርስ ካልቻልክ በቃኝ በል ወልደህ የምታደርሳቸው ወጣቶች እያስጨረስክ ነው ሀገር የሚመሩ ብሩህ አምሮ ያላቸው አለቁ እባክህ ቆም ብለህ አስብ በተለይ ብአዴን ማነው ከላይ ያሉት በሙሉ ትግሬ ናቸው ምንም ለውጥ አታመጡም መጀመሪያ እራሳችሁን በደንብ ተደራጅቶ መሥራት ካልጀመራችሁ መጀመሪያ ከርቸሌ የምትገባው አንተ ነህ ፍጠን የውሳኔ ሰው ሁን አለምነው ጋር እየሰራህ እንዴት ትሰራለህ አትፍራ በጣም የሚያሳዝኑ ውሳኔወች ሰጠሀል በተለይ መሬታችንን በየጊዜው እየቆረሳችሁ የምትሰጡት መሬት በጣም ያማል እንዴትስ ይቅር ያስብላል ከባድ ነው አዋረዳችሁን ይሄ ጥልቅ ሕዝብ መሪ አጣ ምንም ተስፋ የሚጣልባችሁ አድለም እግዚሀቤር እሱ ለዚህ ህዝብ ሰላም ያውርድልን አገራዊ ስሜት እንዳይኖር ያረጋችሁ እናንተ ናችሁ ኦሮሞና አማራ ጊዜ ይፈጃል እንጅ ባንድ ላይ ነፃ እንወጣልን
yeserash Worku has
ant mahayiim washatam nachuh allah yetfachuh
የሞተላት አገር ላመኚ ትግሬ ትሠጠለክ
ያማራም ህዝብንም ነዉ ስለሽግርዉንም ስለሰማዉንም የጠየቀም እንጅይ ስለኦሬንም ስለምናምንም ቢሄርንም አቻም ማቻም ፈሳም አራም ቢሄርንም አራማጅዉንም አገዳዳይዉንም የቢሄርንም መንግስትም በሽታም አቲታም ይዛችሁንም ላማራም ሙህራንም አትጠይቅዉብንም ጥንቃቄ አድርግዉ ካድሪንም ቢሄር ጠላትም አማራም የሄናችሁንም የትኛዉንም ቡሄርንም ነዉ ስላማራም አብሮነትም የመኖርንም ተጨንቆም ተጠየቃችሁንም ልገንጠል ወይም ክልልም ቢሄርም ሀገር ክልል ቢሁረም ትግራይ 7አሚልም ቢሄርም ሀገርም ኦሮሞንም ጠቅላይም ሚንስተርንም ዋናም ከተማንም ከፋፋይም በዘርንም ለራስዉንም ቢሄርንም ሀገርንም ከተማንም ለቢሄርዉ የሚያስብንም ያንተም መንግስት ተላላኪነትህንም ያላስፈላጉንም የቢሄርንም በሽታም ያንከነከነህንም ንግግ5ንም ኦሮሞንም ከተማንም ክፈልልይም ጠቅላይም ሚንስተርም ነዉ ስላማራም አብሮነትም በጥይት ከአዲስንም አበባንም የሚመልስንም ይህንም ነዉ ኦሮሞንም አብሮተም የጠየቀህንም ሀሀሀ ያስቃልም እረፍ ስማቸውንም መጠራትም ይዘገንናልም አረ እብድ የሆነንም ብቻም ጥርዉም ይኖራልም ያስባል ግን አለም አይሆንምጥፋትም ለመከፋፋይም እየሰራም አብሮነትም አይኖርም እርዳዉ
THIS MAN IS NOT AMHARA.
lena daye
Your self storage Amara tewelege nacho. There is no Amaras in the world
እንተ የምታወራው ስለጥቅም ነው ያሳዝናል ; አማራን እትወክልም ስለ አማራ ህዝብ ስታወራ አታፍርም (ማፈርያ )
Amhara don't have representative in the last 27 years. This symbol so called Amhara party and its members including this guy don't represent the poor Amhara people. The people of Amhara need to rid of this bandas from its shoulder once for good and create true Amhara party that can stand for its people.
ልቀቅልን ጅሉ
የሄ የትግራይ ህዝብ ገዳይ ነው
በጣም ህዝብ ትግራይ ደግሞ በጣም ይጠላል
ገዳዮች ደግሞ ነጻ እንዲወጡ ኣደረገ
የመስፋፋት ህልም ደግሞ ኣለው እየታገለ ነው
ራያ እና ወልቃይት ከትግራይ ቆርሶ ወደ ኣማራ ለመጨመር እየታገለ ነው ኣደገኛ ሰው ነው
Lair
አንተ ሰው በራስህ እማትተማመን ሰወች አብረውህ ከተጫወቱ እና አብረውህ የሚስቁ ሰወች ሲመጡብህ ልብህን ከፍተህ የምትሰጥ ባዶ ነህ።ደግሞስ መቀሌ ህደህ ከሰይጣኖች ግር አብረህ እንድትበላ እንድትጠጣ ካደረጉህ በኋላ ወዲያውኑ መሬታችንን የሰጠህ ሰው ነህ።ምንም እንኳን መሬቱ ለጊዜው እንጅ እንደምናስመልሰው ቢታወቅም አንተ ግን አማራን ሽጠህዋል።በጥቅሉ ብአዴን በሆዱ የሚታለል የአማራ ውርደት በዘመናችን ድፍን የአማራን ህዝብ ለበሽታ የዳረገ ነው።ግን ከናንት ዝቃጮች ተላቆ አዲሱ የአማራ ትውልድ መሬቱን ያስመልሳል።
tadele girmaye kkkkkkkkkkk
ክክክክክ ደጉ በጉ ክክክክክክክክክ ምን ይመስላል ወሬ ብቻ ክክክክክ
ባአዱን ማለት ትግሬ ነው
enata amaran atwakluum
የታሪክ አተላ ናችሁ
Simar meretachin askebir yeamharan hizb ekulnetuin askebir yehin miskin yewahi hizb
Emigotetwen awetitachu metal lehuzeb yemayikom serachun yemigotetwen nekelachu awetu
ቆይ፡ቋንቋህ፡ምንድነዉ
Mechi melesachew yamhara hizb tiyake yewetatu dem yifredbih
Most of the Amaras are crying over and over. They are living in America. Go and fight against the TPLF if you are really man. You all liers.we live where you live.
leba mejemeriya amhara hun gered neh
at least atwashu akim endelelachihu yitawekal simun keyayirew biderajum alamachew leman endehone yitawekal silezih ke ahun behuwala ayiseram
you will be responsible for 100 people killed in Bahirdar and 70 people killed in Gondar by TPLF!
Ante bechirashi amharan atoklm btoklma yamaran meret asalfeh le tigrayi asetim neber min ayinetu doma neh
ደደብሆላወሊቃይትለማንተሠጠብህወያኔነውታግሎያመጣውድል
አፍብሉ
ssss
እንድ አንድ የመሳፍንት ትርፍራፊ ሚመኙት በአፀወቹአስተዳደር የነበረ ስርአትነውሚንስተዳደረው ብሎውሲንጫጩት ያሳዝናል ምድረአሸባሪሁላ መንግስት ለመቃወም ብቃትምየላቸው ፀባቾው ከአንድ ቢሄር ነው
ante bicha alh
oromo kalal wast ye amara hizib 15milliyn Alla lamin ye amara liyuzan atsatum lik kamise indasatatchuh
የትግራይ ኮንዶም ናችሁ
አኔግንአማራነኚያውምየሀይቅሊጂአዳሜመሲራትትያቅትህአገሪትረብሺአለህታራለህደግአረጋችሆ
ወይምአረብአገሪአኮወታችሆበግኮጠብቃችሆአበሎምአገረከምረብሹ
ኦሮሙውቴያነኚከሪሙደሙየአማራውዝፌጢተነሳህጫትሲታላምጢየሚትውልቡዘኔነህይህንእሚሠራውደደብ
ታዳላገራቸውከተቆረቀሮደለሎንወይምአረሚንለምንጫትእያለመጠከሚውወጣትነኚየሚሎትለምንበሊማትአያለሚሚምነውአኔትነሺሲልጣንቢኖረኚኖሮአደዝህአገሪአየወጣየሚረብሸውንእገሮንበዘይትነበሬአያሪከፈከፈኪአሚገሪፈው
አነግንአማራነኚያውምየሀይቅሊጂነኚጫትከማላመጢይህንኮአያለሙሚሠየማኛንወሪአየሠሙአገሪከሚረብሺአቦአኔሲሊጣንቢሠጡኚባድቀንነበሪጪጪየማረገውአማራአመራአትበልትግሪምየኛውነውተዎልደናል