ብራንዲግ ምን ማለት ነው? ሪ ብራንድ ሲባል ሰምተው ያቃሉ? what is branding and re branding? |aschu graphics|

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 เม.ย. 2022
  • #branding #rebranding #aschugraphics
    እርስዎ የድርጅትዎ ወይም የራስዎ የሆነ ሎጎ አለዎት? ስለ ብራንዲግ ምን ያህል ያውቃሉ? ስለ ሎጎ ወይም አርማ ምን ያህል ግንዛቤ አለዎት? መሪ ቃል/slogan/ ምን ማለት ነው? ድርጅትዎ የራሱ የሆነ የቀለም ኮድ አለው? ለድርጅትዎ ምን አይነት የማስታወቂያ ዜዴን ተከትለው ያስተዋውቃሉ ? ድርጅትዎ የራሱ የሆነ የፊደል አፃፃፍ ተቀርፆለታል? ማጀቢያ ሙዚቃስ? በዚህ ቲቶሪያል እነዚህን ቁምነገሮች ይሸምቱ |aschu graphics|

ความคิดเห็น • 30

  • @fekertube5818
    @fekertube5818 2 ปีที่แล้ว

    ሠላም እንኮን ሠላም መጣህ ወንድማችን የምታሥተምርን አሥተማሪ ነገር ሁሉ እናመሠግናለን ቀጥልበት በርታልን

  • @afaTube
    @afaTube 2 ปีที่แล้ว

    በርታ

  • @badgokusupport5636
    @badgokusupport5636 2 ปีที่แล้ว

    Awesome video
    Thank you for sharing

  • @MrsHawa
    @MrsHawa 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላምሽ ይብዛልኝ አላህ አገራችንን ሰላም ያርግልን በእሰር ሚስቃዩ አላህ ፈረጃውን ቅርብ ያርግላቸው እኛም ብያለንት አላህ ይጠብቀን

  • @GEZEMIDIYA
    @GEZEMIDIYA 2 ปีที่แล้ว

    አሪፍ መረጃ ነው በርታልን ወንድማችን

  • @tube3498
    @tube3498 2 ปีที่แล้ว

    ስላምህ ይብዛ የኔ መልካም በጣም ደስ ይሆናል መልካማውይ አገልግሎትህ ያወቁትን ማሳወቅ መልካም ነው ቀና አስተሳሰብ ሰውንም ማገዝህ ነው ለማያቁት ማሳወቅህ ጥሩ ነው።

  • @yegeterljtube925
    @yegeterljtube925 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ቅድም እንኳን ሰላም መታህ በውነት በጣም ዝቅ ትምርት ነው እናመስግናለን

  • @yengustube
    @yengustube 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ጤና ይስጥልን ሰላም ለእምዬ ኢትዮጵያ ይሁንልን ፍቅር ያድለን አሜን

  • @Abebefente27
    @Abebefente27 6 หลายเดือนก่อน +1

    arif new bro tax

  • @destatube9960
    @destatube9960 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም ሰላምህ በክርስቶስ ፍቅር ብዝት በልልኝ ወድማችን ለቤትህ አድስ ነኝ ግን ዋው ብያለሁ
    ካተ ብዙ እጠብቃለን ትችላለህ ወድማችን👍👍👍

  • @shambal2624
    @shambal2624 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም ቤተሰብ እዴትናቹህ ማሻአላህ ሀሪፍ ቆይታ ነበር

  • @alemtube5403
    @alemtube5403 2 ปีที่แล้ว

    Selamek yebezalek wedem

  • @kidusmikiele9366
    @kidusmikiele9366 2 ปีที่แล้ว

    Arif sera bro bertalen 🙏🏽

  • @mitiktube7214
    @mitiktube7214 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ይቦዛ ውንዴሜ በጣም እናመሰግናለን 🙏👌👌👌

  • @wollo2164
    @wollo2164 2 ปีที่แล้ว

    ሠላም ለዚህ ቤት ሠላም ጠና ይሰጥልኝ አገርችንን አላህ ሠላም ያደራጊልን እሰከ ቤት ለምሰቃዩ ጛደኛቻቻን አላህ ሠላም ለሀገር ነው ያብቃልን ወንደሜ

  • @kemill2530
    @kemill2530 2 ปีที่แล้ว

    😍😍😍

  • @genetztawahido1418
    @genetztawahido1418 2 ปีที่แล้ว

    ሠላምህይብዛ ወድማችን እኳንደህናመጣህ

  • @MasHerukancilchannel
    @MasHerukancilchannel 2 ปีที่แล้ว

    Asalamualikum warohmatulohi wabarokatu

  • @dailymezmure
    @dailymezmure 2 ปีที่แล้ว

    ወዳጄ አስቹ እባክሀ አሪፍ ፎቶ ስላይድ አሳየን

  • @seconds-bs6tq
    @seconds-bs6tq 2 ปีที่แล้ว

    ይበረታታል አስቹ አቀራረቡና ኤዲቲንጉ ወዘተ...
    ()ምስጋና()

  • @senaitbeyene7971
    @senaitbeyene7971 2 ปีที่แล้ว

    tiru mereja new

  • @alminishtayacho
    @alminishtayacho 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛልኞ ወንድማችን እንዴት ነህልን በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነዉ ከልብ እና መሠግን አለን እግዚአብሔር ሀገራችንን እና ሕዝባችንን ይጠብቅልን እመብርሃን የታሰሩትን አስፈትታ በሰላም ለቅድስት ሀገራችን ታብቃልን ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር አሜን፫

  • @fafitube7677
    @fafitube7677 2 ปีที่แล้ว

    አሹ ብራድ አቡጊዶ አዘብዛቢ አሹ😂😂😂

  • @tube3498
    @tube3498 2 ปีที่แล้ว

    🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @user-cd5kv4rj3n
    @user-cd5kv4rj3n 2 ปีที่แล้ว

    ሠላምህ ይብዛ ወንድሜ እንደነህ በርታ ግን እኔቤት አመጣም ለምን

  • @saratube8487
    @saratube8487 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ብያለው በማያልቀው ሰላምታችን እዴት ነህ ወድሜ ኧረ አዳደየ እማ ግራ ነው የሚገባኝ ወድሜ ቆይ የማዳምን ስራ ልስራ ወይስ ይሄነን በቅጭላቴ ሴፍላድርግ እኔማ የማዳምን ጩኸት ነው ሴፍ ያደረኩት ክክክክክክክክ ደሞ የማዳም የክፋቷ ከፋት እደዚህ አይነት ነገር ስከታተል ትጠራኛለች. አሁንም ደም ተመልሼ ወደስልኩ ሲይዝ ትጠራኛለች ወይኔ ታዳ እዴት ይግባኝ ወድሜ ኧረ አሹዬ? እናም ወድማለም እናመሰግናለን. ያለህን እውቀት ስላካፈልከን ብራድ ለሁሉም ያስፈልጋል ምሳሌ አድ ሰው ሱቅ በደረቴ እኳ ሲከፍት ለዛች ለትንሷ ሱክ ስም ሊያወጣላት ይችላል እኳንስ. ትልቆ ካፓኒ ትክክል ነህ ወድሜ ማንኛም ነገር ብራትድ አለው ካፓኒም እንበለው ድርጅት ፕራንድ የሚባል ነገር አለ ከዚህ እንኳ ልብስ ትንገዛ. ብራንድ ነው እንላለን ጥራቱን የጠበቀ ማለት ነው እናም የኔ ወድሜ ያወቁትን ማሳወቅ ምንኛ መልካም ነው ጠክርልኝ በርታልኝ ወድማችን. አሁንም እኔም ይቱቤን ብዙ ተመልካች እድኖረኝ. ከፁሁፍ ጀምሬ እስከ ፓነር አቀማመጥ ማሳመር አለብኝ ፕራዱን ቀየርኩኝ ማለት አይደል ወድሜ አመሰግናለው

  • @tihutshow633
    @tihutshow633 2 ปีที่แล้ว +1

    ብድር መልስ ስንት ቀንህ😞

  • @bnbettytube
    @bnbettytube 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ጠቃሚ ቪዲዮ

  • @selamtube21
    @selamtube21 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛልኝ አሹ ወድማችን ዋው በጣም አሪፍ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን ቀጥልበት