እሩታ አደጋ ውስጥ ናት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 1.1K

  • @meseratbusa3734
    @meseratbusa3734 4 วันที่ผ่านมา +7

    የእኔ ልብ ውስጥ ያለው ነገር አውርተሀል ተባረክ❤ እኔ ምን አይነት ብዶ አብርሃም ፎሰተ ብየ ነው አሁን አየው

  • @nta2615
    @nta2615 4 วันที่ผ่านมา +26

    እግዚአብሔር አንተ ጀግና ነህ ለእዉነት እምትቆም እግዚአብሔር ይጠብቅህ 😍😍💐💐

  • @Jdurkr
    @Jdurkr 4 วันที่ผ่านมา +12

    ሩታየየኔ ጀግና አብርሺ ተበላሺቶል መልካም ጉዞ ብቻ ሩታየደህናትሁንልን❤❤

  • @محمدمحمد-ص8و8ع
    @محمدمحمد-ص8و8ع 4 วันที่ผ่านมา +84

    ተባረክ አንተ ልጅ ዛሬ ደሞ በጣም እውነቱ ተነገርክ ሁሉም ❤🎉 ሓቀኛነህ እና👌

    • @botaneshbotanesh
      @botaneshbotanesh 4 วันที่ผ่านมา +1

      ሩታ ከማን ጋር ነች ከዳኒ ጋር አይደለች እንዴ.

    • @karimaaml6797
      @karimaaml6797 4 วันที่ผ่านมา +1

      በቃ ሩታም ከዱሮ ፍቅርና ጋናት አብርሽም እንዴዛ አብርሸ ምንም ጥፋት የለም

    • @ሱመያ-ሰ7ኰ
      @ሱመያ-ሰ7ኰ 4 วันที่ผ่านมา +1

      አወ በትክክል ልጅ ሀቀኛነው የምር አስተዋይ ነሕ 👌👍👍👍

    • @GelaneGetachew
      @GelaneGetachew 4 วันที่ผ่านมา

      Ruth ayizosh wantii hundumtu gaariif ta'a jabaadhu waaqayyoo saa gargaaru❤❤❤

  • @ميريميري-ش2ث
    @ميريميري-ش2ث 4 วันที่ผ่านมา +11

    ወየኔ በጣም ትለያለ ከዝ ህሉ የሰራሀዉ የዛሪ አዉነት ና በጣም ይለያል ተባረክ 🙏🙏

  • @marta6786
    @marta6786 4 วันที่ผ่านมา +9

    የኔ አባት ላንተ የማውራው ነገር ሁሉም ደስ ብሎኛል ተባረክልኝ 🥰🥰❤️

  • @hhgu1459
    @hhgu1459 4 วันที่ผ่านมา +1

    አተን የወለደች እናት እግዚአብሔር ይጠብቃት ዋዉመልሥ❤❤❤

  • @Zeineb874
    @Zeineb874 4 วันที่ผ่านมา +114

    ሩታ በጣም ነው የተጎዳችው 💔ማንም ሰው አልተረዳትም💔💔 ፈጣሪ ጥሎ አይጥላትም💔

    • @አሀምዱሊላ
      @አሀምዱሊላ 4 วันที่ผ่านมา +2

      በትክክክ

    • @nfffdt931
      @nfffdt931 4 วันที่ผ่านมา +3

      ባክሽ ድራማ ነው ሩታ ሳትፈቅድ ኣብርሽ በፍፁም የፍቅር ፎቶ ኣይፕስትም ህዝቡን እያወዛገቡ ነው ያሉት ቻናላቸው ለመሳድግ ነው

    • @anshaebrahim3901
      @anshaebrahim3901 4 วันที่ผ่านมา

      ​@@nfffdt931ድራማ ስለሆነ ነው በኮሜንት እምትሰደበው

    • @mrramesha3328
      @mrramesha3328 4 วันที่ผ่านมา

      😭😭😭😭😭

    • @MeIi3-v8x
      @MeIi3-v8x 4 วันที่ผ่านมา

      😢😢😢😢😢😢😢

  • @zebibakasaw8640
    @zebibakasaw8640 4 วันที่ผ่านมา +8

    በትክክል የኔ የዋህ እሩቲ አይዞሺ የኔዉድየ

  • @zufanTube-wc7mc
    @zufanTube-wc7mc 4 วันที่ผ่านมา +40

    ማርያም ሩታ ማንም ሰው የተረዳት ሰው የለም አንተ ራስህ ሰድብካት አሰደብካት ይሁን ችግር የለም💔ሰለፈቀረች ደጋግም ለቧን አየሰበረ ይኑር ነው የምትሉት ለመሆን አየሆንያለው ይታያችኋል ሳይነግራት ከሴት ጋር ደብረዘይት መሄደ ከዛ ቡታጅራ ሃደሩም ውስጥ ፕራክ መስራት ስልክ አለመደወል ይባስ ብሎ የመጀሪያ እያለ ከድሮ ፍቅረኛዬ ቪዲያ መልቀቅ አጥፎቶ እኳን ይቅርት አይላትም ታይ በሀላ አትገኝም ነው የሚላት እስቲ አንተ ሚስትህ ቤት ቅጭ አደረጋ ሌላ ወንድአሽሽገዳማ ሲታል ምን ይሰማሃል? በእውነት ሩታ ግን ጥንካሬ ሴት ናት አትበገርዋ ስንቱ ተባለች ያሉ ምክንያትም እስኪ ቤተሰቦቻቸው አልትሰድበችም እውነት መራሪ ናት ማርያም እውነት ሲናገራችሁ አንገተቸወን የሚያቀርቅር ሰዎች ግን🤧 ያለፈው የሰጠህት ሀሳብ በጣም ነው የተቀየምክህ ማርያም ለማን በትል ስንቱ ሰው ታዘብኩት ለእውነት የምቀም ሰው የለም። ለትዳሩ ሊሚስት ለቤተሰብ ክብር የሚይስጥ ይሄ ባል ነው እዴ ብላ ነው እንጄ የብር ጥማታም😤አመት ሙሉ አሰደባት ራሳን ዝቅ አድረጋ እሱ ከፍ አደረጋችሁ ከአፈር አንስታ እዛ አደረሳችሁ ጠገበ እዴ አብርሽ አስመሳይ ልጂ የለም😡 አድቀን ሁሉንም ትረግጨዋለሽ የገባሽ ቀን😤 ሩታዬ የኔ አትበገር❤🔥💪

    • @አሀምዱሊላ
      @አሀምዱሊላ 4 วันที่ผ่านมา +2

      በትክክል የኔ ሩታዬ ምስኪን😢😢

    • @ሳዳሳዳ
      @ሳዳሳዳ 4 วันที่ผ่านมา +2

      ሩታዬ❤💔​@@አሀምዱሊላ

    • @sweet-e4s4v
      @sweet-e4s4v 4 วันที่ผ่านมา +2

      ትክክል የኔዉድ አብረሀም ካሜራላይ ብቻነዉ የሚቅለሠለሠዉ ይህ እስስት😏😏😏

    • @AsdAsd-q3e
      @AsdAsd-q3e 4 วันที่ผ่านมา

      🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @eteneshworikcho8190
      @eteneshworikcho8190 4 วันที่ผ่านมา

      😢😢😢😢

  • @VxmgLhkjii-vl1zv
    @VxmgLhkjii-vl1zv 4 วันที่ผ่านมา +28

    አቦ አንተን የወለደች እናት ትባረክ ይሄ ነገርህ እግዚአብሔር አይለውጥብህ እውነትን ሀሰትን ሀስት የምትል እውነተኛ ሰው ነህ

  • @Jamela-ql5eh
    @Jamela-ql5eh 4 วันที่ผ่านมา +14

    ወዲሜ ብዙ ሆዶ አፊናለች ሩታየ ግን አላወጣቺም ቡታጀራወች ወዶቺ ሁሉም ከሩታ ጎን ነን አብርሺ እያጠፊነው ሩታ ጥፊት የላትም እደትብላ ትታረቃለች ይሔን እያየች ሩታ

  • @chfucuuccyyc2338
    @chfucuuccyyc2338 4 วันที่ผ่านมา +15

    ትክልል ሩትየ የኔ ውድ የተረዳት የለም ሲጀመር አብርሽ ጠግቦን እውነት በጣም ነው የተለዋወጠው ጉድ

  • @SaSa-n4o7r
    @SaSa-n4o7r 4 วันที่ผ่านมา +15

    እኛማ ቀድሞ ገባን እኮ ሩታየ ምንም ጥፍት የላትም እንዶም ጎበዝ ናት እሱ ግን ጭራሽ ናቃት በ tiktok ፖስት የምያርገው ያስጠላል የሚሰራቸው ድራማዎች እራሱ ለራሱ ምስኪን አስመስሎ ሩታየ እንድትጠላ እየጠራ ነው 🥺ብቻ ይሁን ሩታየ አንድ ቀን ያልፋል ና እንናገራለን አይዞሽ የኔ የዋህ ወሬዉም ስዱብም ቻይው እንዳትሰበሪ 🥺🥰💪

  • @UserA03core-qd2qw
    @UserA03core-qd2qw 4 วันที่ผ่านมา +20

    አብርሸ ግን ጤናኛ ነው ወንድሜ 😢😢😢❤

    • @HiwetA-wg4ye
      @HiwetA-wg4ye 4 วันที่ผ่านมา

      ኣንች ደሞ ዉሸታም ዝም ኣትልም 😏😏🙈🙈🤐🤐🤐🤐🤐🤐🤐🤐🤐🤐🤐🤐

  • @ZeradawitMengistu
    @ZeradawitMengistu 4 วันที่ผ่านมา +29

    የሩታ የዋህነት ነው የሚያሳዝነኝ ደካማ ጎኗን ተጠቅመው ተጫወቱባት እባካችሁ የሩታን ስልክ ስጡኝ ደውየ ልምከራት እባካችሁ የሩታ ቤተሰቦች ከነዚህ ሴረኞች ትዳሯን ታደጉላት

    • @EmuLove-bk8ho
      @EmuLove-bk8ho 4 วันที่ผ่านมา

      Tekekelll

    • @HalimahAaa-s2d
      @HalimahAaa-s2d 4 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤

    • @Alya-m4f
      @Alya-m4f 4 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂

  • @fkckcjfiv7447
    @fkckcjfiv7447 4 วันที่ผ่านมา +19

    በጣም ጎድቶታል የእውነት ልጅቶን

  • @MerryMerry-o7w
    @MerryMerry-o7w 4 วันที่ผ่านมา +18

    Jalalaa jalqabaa yomiyuu hin dagatamuu bagaa itti debie🎉❤❤❤ AF❤❤❤

    • @Sara.abamacaa
      @Sara.abamacaa 4 วันที่ผ่านมา

      Dhugaketii.❤

    • @BaGh-yx9eo
      @BaGh-yx9eo 4 วันที่ผ่านมา

      Dhugaa waaqayyoo hin dagatamu

    • @HesaSalem
      @HesaSalem 4 วันที่ผ่านมา

      Kkkk yom itti Debi.ee maa idimee likki ittii hin Debi.uu hin gamadinaa abiresh fi Rutan adda hin banuu hin cinqaminaa

    • @HaniiAhmad-fu8ke
      @HaniiAhmad-fu8ke 4 วันที่ผ่านมา

      Bagaa itti debi, ee dhuugaa A❤❤F❤❤❤

  • @melate.6747
    @melate.6747 4 วันที่ผ่านมา +16

    ትክክል ነህ አሁን ሩታ ብቻዋን መሆንና እራሳን ማዳመጥ አለባት ከሁሉም ርቃ

  • @HdH-ws7or
    @HdH-ws7or 4 วันที่ผ่านมา +18

    አይ እሩታየ ምን ላድርግሽ የኔናት ልጅቱን በዛም በዚሕም ከዚሕም እያማቱ አእምሮ በሽተኛ አድርገው ሊያሥቀምጧት ነው የፈለጉት የኔውድ እሩታየ 😢 የሔ ዳኒ የሚባለው እንኳን እንዴት እንዴት ነው የሚያዴርገው ፈጣሪ ካንችጋር ይሁን የኔ እሕት❤❤

  • @erbth8165
    @erbth8165 4 วันที่ผ่านมา +11

    የኔ ወንዳም ሩታዬዬዬ ነት የተስደበችው የተረገጣችሁት በእውነት ያሳፍራል አንድት ምስኪን ልጅ ተጨወቱባት
    የምር ለዶርላ ተብሎ በዚህ ትዳር ጥንክር ብሎ ይቅር

  • @FhdufgFgg
    @FhdufgFgg 4 วันที่ผ่านมา +8

    የኔ ንግስት ሩታየ ወደ ፍት💪💪💪💪💪💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃

  • @AsiaAsia-d2k
    @AsiaAsia-d2k 4 วันที่ผ่านมา +5

    ይመችህ ወድሜ የመጨረሻ ባለጌ አረመኔ 😢😢😢😢😢እሩቲ 😢😢😢😢እፍፍ ችግሮን ማን ይወቅላት የኔናት

  • @JoneelDevvedooo
    @JoneelDevvedooo 4 วันที่ผ่านมา +15

    በቃ ሩታዬ ይተዉልኝ ለኔ በቃ ልጅታ ይተጫወታት ነዉ ምንም ክብር የለዉም ለሳ😢💔ሩታዬ የኔ ደካማ ጎኔ💔የኔ እንስፍስፍ የኔ የዋህ የሁላቸዉ ገመና ሸፋን😢ድራማ እምሰሩ ሁላቸዉ ምትሰደበዉ ግን ሩታዬ ጥርግ ይበል ልጅታ ለኛ ይተዉለን ድራማ እየሰሩ ምስቱ ከምያስድብ ባል ለምን ጥንቅር ብሎ ኣይቀርም😢💔ኣሁን ኣንተ የእዉነት ሜሪ ቤት ያለች ነዉ እሚመስልህ ቤታ ኮናት ግን ድራማቻዉ ሰለፈሸለ እሳ ጥፋኣተኛ ኣድርገዉ ቀጠሉ ኣለቀ

  • @melate.6747
    @melate.6747 4 วันที่ผ่านมา +44

    ዋው አሁን አገኘህኝ የውልህ ይሄን ነው ያልኩት አንተ አብርሽ አብርሽ ትላለህ እንጂ እንደአብርሽ በሩታ ላይ የተጫወተና የሰራው ስራ ማንም ሰው አይሰራውም አይናችሁን ግለጡ ሩታ ታሳዝናለች

    • @Fatuma-p8i
      @Fatuma-p8i 4 วันที่ผ่านมา +1

      እና ይሄ ደቆሮ በሰው ስሜት ይጫወታል

    • @Alain-o5o
      @Alain-o5o 4 วันที่ผ่านมา +5

      በጣም ሁሉምእሩታንይሣደባልይችልጂይሄንእያየችምትበል እሥኪሤቶቹእራሣችሁላይአርጋችሁእዩት እራሣችሁእማትፈፅሙትንእሧላይትፈርዳላችሁ😢😢😢😢

    • @zainabazainaba1936
      @zainabazainaba1936 4 วันที่ผ่านมา

      እና ሁቴል የሄደው እሱ ነው እሳም ሄዳ ነበረ እሱም ቡሰት ሁለቱም በስሜት ነው እየትነዱ ያሉት

    • @Alain-o5o
      @Alain-o5o 4 วันที่ผ่านมา

      @zainabazainaba1936 ኤረምንእሡብቻ በቲክቶክ ከፍቅርጋየድሮቪዶ ሁለትለቋልኮ

    • @Fatuma-p8i
      @Fatuma-p8i 4 วันที่ผ่านมา

      @@zainabazainaba1936 በስሜት መነዳት እና በሰው ስሜት መጨዋት ይለያያሉ አብረሃም በሩታ ስሜት ላይ ይጫወታል ሩታ ደግም በጣም ስለምታፈቅረው ባየችው ነገር ተናዳለች እደውም አልተናደደቺም እኔ ብሆን እስካሁን ምን እደማደርግ እኔ አውቃለሁ ይሄ ክብረ ቢስ ክብር የሌለው እሱ ጥፊ ብቻ የት ቦታ ዝቅ ማለት እዳለበት ምንን ከምን ማስቀደም እዳለበት የት መቼ መታገስ እዳለበት ማንንከማን ማስቀደም እዳለበት የማያውቅ የዘመናቺን ደቆሮ ወድ ነው

  • @GeniTube-o3o
    @GeniTube-o3o 4 วันที่ผ่านมา +16

    ኧረ ሩታዬን የምር ተውልን ህመሟን ማንም ሊረዳት አይችልም🥺 በቃ ራሷን ሆና ትኑርልን ለኛ እሱ ክብር የሚባል ነገር አያቅም እሩትዬ ስለምትወደው ሴትነቷን ክብሯን ትታለታለሽ እሱም በሴት ልጅ ልብ እንደተጨዋተ የስራውን ይስጠው 😭😭😭 ለሩታዬም እግዚአብሔር አላት የፈጠራት አምላክ ሁሌም ከክፉ ነገር ይጠብቅልን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @mememasheur5645
    @mememasheur5645 4 วันที่ผ่านมา +28

    ወይ ገና ዛሬ ተረዳኸኝ ሩታዬ ወዳ አይደለም የተቀያየረችው

  • @GgsHg-ym4nc
    @GgsHg-ym4nc 4 วันที่ผ่านมา +9

    አንተ ልጅ ግን ይመችክ ትክክለኛ ነገር ነው ምታወራው❤😢

  • @drr8432
    @drr8432 4 วันที่ผ่านมา +6

    እንኳን ሰላም መጣህ ወንንድሜ ❤አረ ልጆቹ ግራ አጋብን አሁን የጨነቀኝ የሩታ ያለችበት ሁነታነዉ😢❤ አብርሽና ፍቅር ተመካክረዉ ይመስለኛል ግን ምሃላይ ሩታ እየተጎዳች ነዉ ቢቻ ፈጣሪ ወደ ልባቸዉ ይመልሳቸዉ🙏💚

    • @anshaebrahim3901
      @anshaebrahim3901 4 วันที่ผ่านมา +1

      ትክክል❤

    • @drr8432
      @drr8432 4 วันที่ผ่านมา +1

      @anshaebrahim3901 😘💕

  • @AminahAminah-zq3nf
    @AminahAminah-zq3nf 4 วันที่ผ่านมา +35

    የዚ ልጅ ንግግር አገላለፅ እደኔ የሚመቸው❤❤

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki 4 วันที่ผ่านมา

    ማርያምን እሩታዬን የተ ረዳት የለም ምነዉ ባላወኳት በቀረበኝ😢😢😢

  • @MaryHamad-d9c
    @MaryHamad-d9c 4 วันที่ผ่านมา +35

    ሩታዬ የኔ ምስኪን❤❤🎉🎉😢😢🙏🙏🙏

  • @mahboba1239
    @mahboba1239 2 วันที่ผ่านมา

    በጣም አሲደሲተህኛል ወንድም ትክክል
    ብለአል❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @baliyeabeba7022
    @baliyeabeba7022 4 วันที่ผ่านมา +7

    እሩታን የተረዳት የለም አብርሽ አስመሣይ ነው በጣም ተጎድታለች

  • @Alem-r8z
    @Alem-r8z 4 วันที่ผ่านมา +6

    እምሀላቸውብቾኛዋ እሩታ ብቻነች የኔ እናት😢😢

  • @SemiraSemiramohammedassen
    @SemiraSemiramohammedassen 4 วันที่ผ่านมา +10

    ሁለቱም ፀበል ያስፈልጋቸዋል

  • @XeybaArabuseid
    @XeybaArabuseid 4 วันที่ผ่านมา +10

    አይ እሩታ የሳ መጨረሻ ነው እሚያሳዝነኝ😢😢😢

  • @Tadyewerk
    @Tadyewerk 4 วันที่ผ่านมา +5

    መጣኽልን ወንድማችን ትክክል ብለሀል ወንድሜ እኛም እንወድሃለን ኑረልን🙏🙏💚💚💚

  • @ሀኒፍቅር-ሸ2ቀ
    @ሀኒፍቅር-ሸ2ቀ 4 วันที่ผ่านมา

    ተባረክ በምን ቃል ልግለፅ❤❤❤❤❤❤❤

  • @FhdufgFgg
    @FhdufgFgg 4 วันที่ผ่านมา +6

    ሩታየ የኔ አንበሳ ስወድሽኮ አንቺ የነካ የለውም በረካ የኔ ስስት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @etenutube-e
    @etenutube-e 4 วันที่ผ่านมา +18

    አብርሸ ነዉ ጥፋትና ፍቅር መጀመረያ ለምን አለፋለግም አለች አሁንሰ ለምን ፋለጌች ሩትኮ ናት አብርሸን ሰዉ ያረጌች የና የ ፍቅር ቤትሰብ ለምን ፋቀዱ አሁን መኪና አይቶ ነዉ ሩትይ አይዛሽ የኔ ቆንጀ😢😢😢

  • @marymahod
    @marymahod 4 วันที่ผ่านมา +14

    እሩተየ😢😢😢😢😢😢የኔሚሥኪን😢😢😢

  • @nadiakamal9710
    @nadiakamal9710 4 วันที่ผ่านมา +9

    እሩታዬ አይዞሺ ሌላም እላልሁ😢😢😢❤🎉

  • @abinezerabinezer1595
    @abinezerabinezer1595 4 วันที่ผ่านมา +7

    እዉነት ያናግርህ ተመቸከን ጎበዝ በርታ🎉🎉😂

  • @Eilsa-yq4yr
    @Eilsa-yq4yr 4 วันที่ผ่านมา +7

    ጎቦዝ ኣሁን ገባህ በጣም ነው የምታናድደኘ ነበር

  • @MelkeFeyera
    @MelkeFeyera 4 วันที่ผ่านมา +4

    ለእዉነት የቆምክ ነህ ወንድሜ ❤❤❤

  • @JituJitu-gp2hm
    @JituJitu-gp2hm 4 วันที่ผ่านมา

    Wenetekeni new tebareke awenema asetelabachewi eko bexami yazazenale wenete kewene abereshi eyaderege keweni atene fexare yebareke nurelene lewenete yekomeke❤❤❤❤❤❤❤

  • @HiwetA-wg4ye
    @HiwetA-wg4ye 4 วันที่ผ่านมา +6

    ትክክል ነህ ፈጣር ይጠብቅህ ♥️🙏

  • @ishopBarouk-wu3dp
    @ishopBarouk-wu3dp 4 วันที่ผ่านมา

    Ruta ❤

  • @ابوه-ر1م
    @ابوه-ر1م 4 วันที่ผ่านมา +9

    yes ❤ yes ❤ yes ❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ሩታዬ ❤❤❤❤❤ የኔውድድድድዽ

  • @Alain-o5o
    @Alain-o5o 4 วันที่ผ่านมา +9

    የተረዳትየለምኮ እሩታበጣምተጎድታለች ሠውግንሁሉምእሧላይ ፈረደባትጂ አላህይጠብቃትብቻ 😢😢😢😢😢አብርሽጠነኛአይመሥለኚም

  • @NonAlnon-m5q
    @NonAlnon-m5q 4 วันที่ผ่านมา +6

    በትክክል

  • @ሀኒፍቅር-ሸ2ቀ
    @ሀኒፍቅር-ሸ2ቀ 4 วันที่ผ่านมา

    የኔ ሚስኪን እሩታዬ አይዞሽ ሁሉም ለበጎ ነው ፈጣሪ የሚወደውን ነው የሚፈትነው😢😢

  • @መልነሽበከሮ
    @መልነሽበከሮ 4 วันที่ผ่านมา +9

    uffffffffff😢😢😢😢 የእውነት የአንተ አገላለጽ እኮ 😢😢

  • @AsiaAsia-d2k
    @AsiaAsia-d2k 4 วันที่ผ่านมา +5

    ፍትህ ለሩታየ የኔ እህት😢😢😢😢😢

  • @ufasasisay
    @ufasasisay 4 วันที่ผ่านมา +7

    ሩታይ የኔ ምስኪን 😢

  • @Men-t4b
    @Men-t4b 4 วันที่ผ่านมา +5

    Rutaye jigna 🥰🥰🥰🥰💪💪💪💪💪💪✅

  • @Hid6fh
    @Hid6fh 4 วันที่ผ่านมา +5

    ሩታዬ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @danaaklilu-l6p
    @danaaklilu-l6p 4 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂 እኔ የሚገርመኝ ኮሜንተሮች አኔዴ እሩታ ተጎዳች አንዴ አብርሽ ተጎዳ አይይይይ🤗🤗

  • @GgMm-l2j
    @GgMm-l2j 4 วันที่ผ่านมา +8

    ሩታዬ የኔሴት 😢😢😢

  • @Jamela-ql5eh
    @Jamela-ql5eh 4 วันที่ผ่านมา +9

    ወዲሜ ጥፊቱ ሲታወቅ ቲክቶክ የለቀቀው አብርሺ አጠፈው ሁሉም ሰደበው እደት ሩታየ ብዙ ዋጋ ከፊላለች ቤተሰብ ትታ ለሱ ብላ ሩታየ እባ ሞቱም አያምርም

    • @itzz_lee_cpm
      @itzz_lee_cpm 4 วันที่ผ่านมา

      Awo yezarewene atefetotale tekekele

  • @HddgCegj
    @HddgCegj 4 วันที่ผ่านมา

    Dhugaa ketii ❤❤❤❤

  • @ابوه-ر1م
    @ابوه-ر1م 4 วันที่ผ่านมา +21

    ሩታዬ ❤❤❤❤ የኔውድድድድዽ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EdgetAyeleAyele
    @EdgetAyeleAyele 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እድሜ ይስጥህ ማሪያምን ትናገራለህ ወንድሜ

  • @Salama-r6t
    @Salama-r6t 4 วันที่ผ่านมา +10

    ሩታም ይሁን ኣብርሽ ኣይፈረድባቸው ም ሳይፈልጉ ብሆንስ እንደዝ ምሆኑት ሰው ሁሉ መተተኛ ሁኖዋልኮ ዝምብላቹ ፀልይላቸው ዛሬ ሰይጣን ሰው ሰው ሰይጣን የሆነበት ዘመን ነው 😢

  • @frieneshelias9413
    @frieneshelias9413 4 วันที่ผ่านมา

    እንደ እኔ ከሆነ አብርሽ ይህንን ሁሉ የሚያደርገው በሩታ ንዴትና እልክ ነው። ለማንኛውም እግዚአብሔር አንድ ላይ ሊያደርጋቸው ፈልጎ ይሆናል። ሁሉም ወደ ቀድሞ ፍቅረኛው ይመለስ። ይሻላል። አንደ ሩታ ሁሌ በጥርጣሬና በቅናት ከመኖር ለአብርሽ ሳይሻለሁ አይቀርም።

  • @AbiyotZeleke-sb2nh
    @AbiyotZeleke-sb2nh 4 วันที่ผ่านมา +9

    ትክክል የኔ ሐሳብ ነው የተናገርከው ወንድሜ

  • @raheleayele6687
    @raheleayele6687 4 วันที่ผ่านมา

    Le ruta manem yawekelat yelem yene miskin❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Simenash-w1f
    @Simenash-w1f 4 วันที่ผ่านมา +3

    Rutayee 😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤

  • @BurteAbito
    @BurteAbito 3 วันที่ผ่านมา

    Dhugaa rutan badii gudaa qabidii yoo abirishen wal lotee maal gotii manaa danetii warii jetaan 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @sayedahmada718
    @sayedahmada718 4 วันที่ผ่านมา +3

    ትክክልነህ ወንድሜ❤❤❤❤

  • @MiskeyRAMTO
    @MiskeyRAMTO 4 วันที่ผ่านมา

    ተበረክ. ዎድሜ ሀቀኘ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ቀጥል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @sweet-e4s4v
    @sweet-e4s4v 4 วันที่ผ่านมา +4

    ክበርልን ወንድሜ ሀቅጋ መቆም መልካምነትነዉ👌👌

  • @ShadensamiraAlbshri-ge5gl
    @ShadensamiraAlbshri-ge5gl 4 วันที่ผ่านมา +2

    እራሱ ነዉ ሩታን መክዳት የፈለገዉ❤❤❤

  • @ayishakhan6701
    @ayishakhan6701 4 วันที่ผ่านมา +3

    አብርሽ መምታት ቢፈልግ በጥፊ የመታችው ቀን ያጠናፍራት ነብር

  • @Toabish
    @Toabish 4 วันที่ผ่านมา +2

    Rutaye 😭 ayizoshi Hulu yalipali rutaye ayizoshi 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💋

  • @jobazamoussa927
    @jobazamoussa927 4 วันที่ผ่านมา +6

    የቅየነዉ አብርሽ እንደዚ አያደርግም ወድሚ አብርሽ

  • @عادلالعضيل
    @عادلالعضيل 4 วันที่ผ่านมา +2

    ትክክል ነህ ወንድሜ የልቤ ነው የነገርህልኝ ተባረክ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MissItupia
    @MissItupia 4 วันที่ผ่านมา +5

    ይመችህ እውነት ነው

  • @SosoHabsh
    @SosoHabsh 4 วันที่ผ่านมา

    ደግአደረገ እሰይይይይይይይ

  • @SdSd-kg7hj
    @SdSd-kg7hj 4 วันที่ผ่านมา +4

    Merry Baxabaxami Balge 😒🤔🫢😅😅😅😅😅😅😅

  • @Etanshiwato
    @Etanshiwato 3 วันที่ผ่านมา

    ትክክል ነህ አብርሽ በጣም ባለጌ ነው

  • @Rahima-x8m
    @Rahima-x8m 4 วันที่ผ่านมา +4

    የዳኒ ማሽቃበጥ አቤት ድራማ ሩታ ግን አሳዘነችኝ 😢😢😢😢

  • @fauziayasuf6518
    @fauziayasuf6518 4 วันที่ผ่านมา

    አብርሽ አና ሩታ ጰበል መገባት አለባቸው

  • @HewanMulugeta-o5x
    @HewanMulugeta-o5x 4 วันที่ผ่านมา +12

    😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔እሩታዬ ለሱ ብላ ቤተሠቦቿን ያጣች ሚስት ዛሬ ባለፈ ታሪክ ተቀየረች የኔ እናት ሲጀመር ፍቅር እራሱ የምትፅፈው ኮመንት ያስጠላል ፍቅር እራሱ ቲክቶክ ላይ ፖስታለች ግራ ገባን ወዴት ትሂድ እሩታ ሁሉም ፈረደባት😢😢😢😢

    • @Senayet23
      @Senayet23 4 วันที่ผ่านมา +1

      ለሱ ብላ ሳይሆን ለፍቅሯ ብላ ነው

    • @GhhGhu-kd2cy
      @GhhGhu-kd2cy 4 วันที่ผ่านมา +2

      ለምን ዲኒገ መኑረ ጀምረች ለምን ቤተሰብ የላትም

    • @anshaebrahim3901
      @anshaebrahim3901 4 วันที่ผ่านมา

      ​@@Senayet23ዝበይ እሱም እዳይጎዳ ዋጋ ከፍላለች

    • @Senayet23
      @Senayet23 4 วันที่ผ่านมา +1

      @anshaebrahim3901 ትዳርዋን ብትፈልክ እማ ሻንጣ እየጎተቱ ከመሄድ ችግርዋን እቤት መፍታት ትችል ነበር ሲጀመር ዳኒ የድሮ ፍቅረኛዋ ነው ለምን እሱጋ ሄደች ከሄደችም ዘመድ ጋ ወይ ጎደኛ ጋ አትሄድም ጠላቶቱ ቤት ሄዳ ሰድባ ለሰዳቢ የምሰጠው ሲቀጥል ክብር ከራስ ይጀምሬል እራስዋን ተዋርዳ ልጁንም አዋረደችው ያችስ ዘመድ ነኝ ካለች የፍቅር ጥያቄ አቅርባ አብርሽን አፈቀርኩኝ ብላ ስትመጣ የት ነበረች ቡና ቤት ለቡና ቤት ተያይዘው እዬዞሩ መሸቀያ አደረጉዋት እንጃ ምን ተጠቀመች

    • @anshaebrahim3901
      @anshaebrahim3901 4 วันที่ผ่านมา

      @Senayet23 ጀግና ናት አቃጥላሻለች ክክክክክ

  • @lubinayesuf
    @lubinayesuf 4 วันที่ผ่านมา

    ወላሂ ትክክል ማነው እንደኔ እሩታናት ጥፋተኛ እያለችሁ የምትዘላብዱት የምር እንዴት እንደተናደድኩኝ

  • @GhFg-i2z
    @GhFg-i2z 4 วันที่ผ่านมา +16

    እረ ሩታ ነቃ በዪ የምትሉ😢😢😢

  • @SmrtSs
    @SmrtSs 4 วันที่ผ่านมา +1

    😢😢😢😢❤❤❤ሩታየ ኣይዞሽ

  • @FasilNiguse
    @FasilNiguse 4 วันที่ผ่านมา +4

    እኛም የናፈቀን መጨረሻቸው ነው ለማየት ያብቃን ብሮ

  • @elizabethtesfatsion4596
    @elizabethtesfatsion4596 4 วันที่ผ่านมา

    የኛ ጀግና ምን መሰለህ ድራማ ሁሉምበጣምአርትፊሻአሎች ናቸው ሩታም አብርሽም
    ሁሉም ይለያዩ ምን አገባን ስንት ችግር እያለ በዚህ መጨነአነቅአያስፈልግም ስው እንዲጠላቸው ነው የእውነት ስው እያስጠሉ መጡ

  • @elizabethtesfatsion4596
    @elizabethtesfatsion4596 4 วันที่ผ่านมา +6

    የአብርሽ እሄ ሁሉ የድር የፍቅር ግዜ ፎቶእዎች ናቸው ስውነቱ ለውጥ እይ ሩታንለማስቀናት ነው ግንእያስጠሉ መጡ አሁንስ

  • @Ksaaa-tf9fk
    @Ksaaa-tf9fk 4 วันที่ผ่านมา +2

    👍❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🤲🤲🤲💒ወንድሜ ትክክል

  • @NaNa-lw3xq
    @NaNa-lw3xq 4 วันที่ผ่านมา +3

    ልክ ነክ ለጅታ ሩታን ችግራን ማንም አልተረዳትም መዳንያለምን አሁን ሩታን ከዚ ወጥመድ ውስጥ ማውጣት ነው

  • @DeraFeker
    @DeraFeker 4 วันที่ผ่านมา +1

    yessss yessss ❤❤R♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️R🍫🍫🍬🍬🍬❤❤❤

  • @hamdaabdirahman6715
    @hamdaabdirahman6715 4 วันที่ผ่านมา +5

    አብርሺ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭የሆነነገር አሥነክተዉታል በሰላሙ አይደለም

  • @hannahmariam4491
    @hannahmariam4491 4 วันที่ผ่านมา +2

    የሚከተላቸዉን ሰው ከምንም የማቆጥሩ ሆኖአል በእውነት እኛን እያጃጅሉ ነው ያሉት በጣም ያሳዝናል

  • @HalimahAaa-s2d
    @HalimahAaa-s2d 4 วันที่ผ่านมา +2

    ሩታ ሚሰኪን እኔ እርዳታለሁ ምክኒያቱም አሰመሳይ ሰዋቺ በዙራየ ነበር 💔

  • @fftyy8933
    @fftyy8933 4 วันที่ผ่านมา +2

    ምርጥ ዲራማ የዛሬው

  • @Sofia-iq9gl
    @Sofia-iq9gl 4 วันที่ผ่านมา +3

    እኔም ግራ ገባኝ ግን እኮ እሷም ከድሮ ፍቅረኛዋ ጋር አንድ ላይ ነው ያለችዉ እሱ ፎቶ ነው የፖሰተዉ እሷ አብራ እየኖረች ነው 😮😮ብቻ አሪፍ ድራማ ነው 😂😂😂😂😂😂

  • @lamiryesilaselij9027
    @lamiryesilaselij9027 4 วันที่ผ่านมา

    እዲ ከሆነ በጣም ያሳዝናል እሩታ ከነዚ ልጆች መራቅ አለባት በነገራችን ለይ