ወደ መድረክ ስትወጣ ፈገግ በል/ቧልት አልወድም//ደጀ ሰላም እሄዳለሁ//ፓስተር እንዳለ ወልደጊዮርጊስ - ትውስታ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.พ. 2025
  • የኤደን ኤልሮኢ ቤተሰቦች ከታች ያለውን link ላይክ በማድረግ face book ገፃችንን እንድትቀላቀሉ በታላቅ አክብሮት እጋብዛለሁ፡፡ 👇👇
    www.facebook.c....
    ፕሮግራማችንን እየተከታተላችሁ ሁል ጊዜ አስተያየታችሁን ስለምትለግሱን እጅግ አድርገን እያመሰገንን ሰብስክራይብ ያላደረጋችሁ አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርሳችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ አገልግሎቱን ይደግፉ - ተባረኩ!

ความคิดเห็น • 135

  • @a.z9309
    @a.z9309 3 ปีที่แล้ว +13

    የአንተ መዝሙር እግዚአብሔር ብርሀኔ ነው
    እኛ ቤት ሳይሰማ አይዋልም
    የ 10 አመት ልጄ አብሮ ስለሚዘምረው በጣም ነው እግዚአብሔርን የማመሰግነው ። ዘመንህ እስከነቤትህ ይባረክ ።

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 3 ปีที่แล้ว +23

    ኤድዬ የተባረክሽ የተወደድሽ ተባረኪ እንድዬ ለወንጌል የጨከንክ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ አክባሪህ ነኝ ለምልምልን

    • @abraham9770
      @abraham9770 3 ปีที่แล้ว

      ኤዲ ዋዘኞ እንዲሁም ቧልተኛ ትውልድና መሪው መች እንደዚህ ለወንጌል እና ለእውነት የጨከኑትን ይፈልጋሉ ። ሁሌም እንከን እያወጡ ኮስታራ ፣ህገኛ በሚል ስያሜ በፀጋው እየቀለዱና እያተረፉ ለመኖር የሚስጡት ምክንያት ነው። ዘማሪ እንዳለና ዘማሪ አስፋው በዚህ ቆራጥ በሀሪያቸው አላግባብ በፌዘኞች መሪዎችና ምዕመኖቻቸው ብዙም አይወደዱም ። እነዛ የተቀመጡት በዋዘኞች ወንበር እነዚህ 2 አገልግልዩች ደግሞ በወንጌል እውነት መቀመጫ ስለሆነ ይቃረናሉ። ብቻ ጌታ ይባርካቹ

  • @amarechwoshe4092
    @amarechwoshe4092 ปีที่แล้ว +1

    ፓ/ር እንዱ ፀጋውና ምህረቱ እየበዛ ይብዛልህ ቃሉ የበራልህ ለዘላለም አይወሰድብህ መገለጡ ይጨምርብህ እንወድሃለን እንሰማሃለን በአገልግሎትህ ብዙ ተጽናንቸበታለሁ በተለይ ከፓ/ር አገኘው ጋር ስትዘምሩ የዛሬው ቀን ተሰጠኝ ዕድሜ ተጨመረልኝ...ሰምቼ የማልጠግበው ተባረኩልን ኤዱኪያ ተባረክልን

  • @alemtiruneh8137
    @alemtiruneh8137 3 ปีที่แล้ว +1

    ፓስተር ኤደን ኢንተርቪው የምታደርጊበት መንገድ ፍቅር የተሞላ በመሆኑ ደስ ይላል፤ ሁሉን እንደ እግዚአብሄር ቤተሰብ ነው የምትቀርቢው አስደሳች ነው፡፡ ጌታ ይባርክሽ!!! ከምስክርነቶቹ በጣም የገረመኝ አንድ በእናቱ ሃበሻ በባቱ ናሚብያ የሆነ ወጣት የሰጠው ምስክርነት እጅግ አስገራሚ ነው፤ እባክሽ በዩትዩብ ብትጭኝው ብዙ ወጣቶችን ያስተምራል፤ በተለይ በሃሺሽ ጡዘት ውስጥ ሆኖ ወደ ሞት እየተሻገረ ያየው ነገር አስተማሪ ነው፡፡ እንደው እባክሽ ከየትም ፈልገሽ አፕሎድ አድርጊው፡፡ ጌታ ዘመንሽን ይባርክ!!!!

  • @ወንጌልለአለም
    @ወንጌልለአለም 3 ปีที่แล้ว +1

    እንወድሃለን እንዴ አንተ የወንጌል ባለአደራ ❤️❤️❤️❤️

  • @ethio-code6509
    @ethio-code6509 3 ปีที่แล้ว +3

    Kkkkkkkkkkk. ወንድም እንዳለ ተባረክ የዛሬ አስራ ምናምን ጅማ ሙሉወንጌል ለአገልግሎት መጥተህ ልጄ ባልሳሳት ወደ 7 አመቱ ነው ያንተን ዝማሬ አክት እያደረገ እማ ግን እንዳለ ትቢተኛ ይመስላል ብሎኝ የሳቅንበትን አልረሳም ሁሌም ዝማሬህን ስሰማ ትዝ እያለኝ እስቃለሁ በጣም ነው ምወድህ ተባረኩ

  • @እግዚአብሔርእድልፈንታዬነ
    @እግዚአብሔርእድልፈንታዬነ 3 ปีที่แล้ว +6

    አንድዬ አቤት ስወድህ እኮ የተባረክ ተባረኩ ትዳራችሁ ይለምልም ለብዙዎች ምሳሌ ሁኑ❤️🙏🙏🙏

  • @betelhemgirma9736
    @betelhemgirma9736 3 ปีที่แล้ว +3

    ዘመንህ ይለምልም ፓስተር እንዳልክ 🙏ክርስትና ኑሮ ነው በኑሮህ ደሞ ጌታን ስላከበክ ብሩክ ነህ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏ኤድዬ ተባረኪ 🙏🥰

  • @hanaeshete5099
    @hanaeshete5099 3 ปีที่แล้ว +3

    ወንድሜ ልክ ነው ጌታ ይባርክህ እኔም እጋራዋለው አሁን ተወውና ድሮም የምወድልህ ማንነት ነው የእግዝያብሄርን ህዝብ ማክበር ማስተዋል ነው ድል እዛ ጋር ነው የሚጀምረው አሁንም ፀጋው ይብዛልህ

  • @meskermmeski6168
    @meskermmeski6168 3 ปีที่แล้ว +1

    እንዳለ የእግዚአብሔር ሰው ተባረክ

  • @seifet.k.afrikano1415
    @seifet.k.afrikano1415 3 ปีที่แล้ว +4

    His decency and the message he conveys are appealing to me. ጨዋነቱና የሚያስተላልፈው መልእክት ይማርከኛል። Be blessed!!

    • @eshetuaklilu6433
      @eshetuaklilu6433 ปีที่แล้ว

      እንዳልዬና ውድ ባለቤቱ እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ ውድ ባለቤትህ በልቦ ያሰበችው በዘመንህ ሁሉ ይሁንልህ እንወዳችሁአለን

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 3 ปีที่แล้ว +2

    የምወደው ስው ፀጋ ይብዛልክ ልክ ነህ ማቴወስ 7 አገልጋዮችን ራሳችንም የምናይበት ነውና መርምረን የምንመለስበት ነው ።

  • @zeleke3635
    @zeleke3635 3 ปีที่แล้ว +1

    የተወደዱችው የጌታ ልጆች
    Your blessed 👏👏👏

  • @meseretegrace4793
    @meseretegrace4793 3 ปีที่แล้ว

    እንዳለ እውነተኛ መልኸክተኛ ለወንጌል የጨከንክ በኑሮ በአገልግሎት እውነትን ክርስቶስን ያሳየኸ እንወድአለን!!!!አንተ የትውልድ አባት !!!ወጌልን በኑሮ የገለጥኸ;አውንም ይጨምርብክ !!!ኤዱዬም ተባርከሻል:::ገና ትወርሳለኸ የእግ/ዚር ሠው!!!

  • @zezugeber2025
    @zezugeber2025 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ

  • @rebeccamekonnen6331
    @rebeccamekonnen6331 3 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ! ወገኖቼ ።

  • @meer6395
    @meer6395 3 ปีที่แล้ว

    Wowoww Geta yibarekachuu tebarekuuu 💕🍇🍇🍇🍒🍒💓💞💞

  • @mercyz6252
    @mercyz6252 3 ปีที่แล้ว

    Sebliye Yene ehit Egziabher endetaglgeye yordashe!

  • @HsffgHasannk-hm6ej
    @HsffgHasannk-hm6ej ปีที่แล้ว

    ዋወ እንዳለ ይጨመርልህ❤❤❤

  • @aziebSN
    @aziebSN 3 ปีที่แล้ว +1

    Pastor You are so blessed. So you are our blessing to this generation. May Almighty lord bless you richly.
    Thanks Edu.

  • @kidistlemma7053
    @kidistlemma7053 3 ปีที่แล้ว +1

    እንዱ የእግዚያብሄር ሰው ጌታ አብዝቶ ይባርክህ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን ማፈሪያ ትውልድ በበዛበት አንተን ደሞ ጌታ ስለሰጠን ስሙ ይባረክ ተባረክ ጌታ አብዝቶ ከነቤተሰብህ ይባርክህ

  • @millii1
    @millii1 3 ปีที่แล้ว +1

    Pr. Endale, i thank God for giving us such a brother like you. You are blessed and blessing to us.

  • @medhanitkelboro2204
    @medhanitkelboro2204 2 ปีที่แล้ว

    ልዩ ሰው ብዙ ተማርኩበት ጌታ ይባርክህ!!!

  • @easternemera3955
    @easternemera3955 ปีที่แล้ว

    Pastor Endale tebaraki wandimachin

  • @tadrosayele9081
    @tadrosayele9081 9 หลายเดือนก่อน

    You are a blessing Enduye

  • @mennamichael7181
    @mennamichael7181 3 ปีที่แล้ว

    Aduye tebareki hulachum tebareku🙏

  • @Eagle1503
    @Eagle1503 9 หลายเดือนก่อน

    Blessed family ❤

  • @tarekegnwolide7647
    @tarekegnwolide7647 3 ปีที่แล้ว +1

    Ewnet everytime i see him rega yale koster sil new yemawkew Ofcourse he smiles. Love his songs tebarekulen

  • @sarahjohn3760
    @sarahjohn3760 7 หลายเดือนก่อน

    Amen name yesus yadenale ❤❤😢🎉🎉🎉

  • @yigeremueyoel379
    @yigeremueyoel379 3 ปีที่แล้ว +3

    ABSOLUTELY IT'S TRUE MAN OF GOD SENIOR PASTOR ENDALE WOLDEGIORGIS::

  • @tigistseyoume3029
    @tigistseyoume3029 3 ปีที่แล้ว +1

    Wow God bless you all ❤

  • @hewangirma7684
    @hewangirma7684 3 ปีที่แล้ว

    Waaaaaaaaaaw desssss yemel initervew new tebarekuligni ❤️❤️❤️🙏🙏🙏👏👏👏

  • @SisaySikile
    @SisaySikile ปีที่แล้ว

    አኔ ሁሌ እያሠብኩ ስለ እንዳለ እስቃለሁ ልጁ የ ቡታጅራ ልጅ ነዉ ስሙም ተዎድሮስ ኤልያስ ይባላል።እኔ በወቅቱ የእንዳለን አርበኛ ነኝ የወንጌል አርበኛ:በዛ በዛ ብሎ ጨምሮ የልቤን ትርታ......ሣዘምር ኮስተር ማለቱን በቪሲዲ ያያል።ሌላ ጊዜ ደግሞ ልጁ በጌታ አይደለም አስፊ መለሠ ሳዘምር አነጻጽሮ አይቶ ....ያለዉ ሁሌ ያስቀኛል ሲሲ ትክክለኛ የናንተ ዘማሪ ይኸኛው ነዉ እሱን ክፈተው(አስፋውን) የእንዱን ይሄን አትክፈት ለምን አይስቅም አለኝ።ቂቂቂ......

  • @melelegamo990
    @melelegamo990 3 ปีที่แล้ว

    Yesemay amilak yibarikachu tebareku bizu neger new yetemarekut stay safe love ❤️ u

  • @sarahjohn3760
    @sarahjohn3760 7 หลายเดือนก่อน

    Tabaraku ❤❤🎉

  • @hanariyatesfaye1057
    @hanariyatesfaye1057 3 ปีที่แล้ว

    Yetebareki neh Enduye God bless your life and your everything's

  • @abeba4328
    @abeba4328 3 ปีที่แล้ว

    Tebareku zemenachihu ybarek 🙏🙏🙏

  • @saraworkneh5377
    @saraworkneh5377 3 ปีที่แล้ว

    in this time i don't open any spiritual videos but this man is very spiritual i love him so much God bless you dear

  • @mihretissa8773
    @mihretissa8773 3 ปีที่แล้ว +4

    Stay blessed brother!!! I’m so inspired! may God continue his work in your life and marriage!!!
    Thank you Eduye!

  • @aberameshesha941
    @aberameshesha941 3 ปีที่แล้ว +2

    Paster Endalle!!!! I am very much happy for you to be a pastor!! I can say you are a man of God and the right person to pastoring Gods people. You are so blessed with beautiful family. May God continue to bless you with more servant and humble spirit! I love to see your presence here in United State. Love you brother!!!

  • @ruthdachew9700
    @ruthdachew9700 2 ปีที่แล้ว

    God bless you . Love you!!!

  • @hanaayele247
    @hanaayele247 3 ปีที่แล้ว

    መልካም ነው ጡሩ ውይይት ነው እስከፍፃሜ የምትጓዝበት ጉልበትተሀቅም ይስጥህ የእህትህ (ሚስትህ )ስትገልፅህ የተደሰትኩት ደስታ!! በተለይ በቤታችሁ ስላለችው ቤተክርስቲያን በቃ ይሄ ነው ከቃላት በላይ በኑሮው የሚገለጥ :ብቻ በአጠቃላይ ጡሩ መልእከት ነው ሁላችሁም ተባረኩ።

  • @mercyz6252
    @mercyz6252 3 ปีที่แล้ว

    I always felt pastor Endale is anointed, and today even more! Yene wendem Egziabher yabezalhe! You have a beautiful wife and children, Egziabher bekegne eju yizohale!!!
    Mogeshe is overwhelmed thru the screen!!!

  • @ifgodiswithuswhocanbeagain9485
    @ifgodiswithuswhocanbeagain9485 3 ปีที่แล้ว

    God bless you brother, you are ah example of all pls do something
    For our people.

  • @meretechmere2189
    @meretechmere2189 3 ปีที่แล้ว

    ዋውው zamanki የባራክ የኔ ማራኪ ፃጋ የብዛልህ ❤❤❤️❤️❤️❤️አንቺም ታባረክ 🍇🍇🍇❤️❤️❤️❤❤️

  • @yigeremueyoel379
    @yigeremueyoel379 3 ปีที่แล้ว +1

    ABSOLUTELY OH YES MAN OF GOD SENIOR PASTOR ENDALE WOLDEGIORGIS::

  • @woiynshettekile3401
    @woiynshettekile3401 3 ปีที่แล้ว

    Tebareku pasteroch

  • @astergezawe191
    @astergezawe191 3 ปีที่แล้ว

    ጌታ ኢየሱስ ይባርካቹሁ

  • @DemekeAssefa-zu8mb
    @DemekeAssefa-zu8mb ปีที่แล้ว

    አንዱያን በጣም ነው ምዎዳው 💞💞

  • @z7456
    @z7456 3 ปีที่แล้ว +5

    Pastor ለወንዶቹ በደንብ አርገህ ንገርልን። ብዙዎች ካንተ ይማራሉ ብዪ አስባለሁ።
    God’s blessings to you pastor Endale

  • @menitube-3685
    @menitube-3685 3 ปีที่แล้ว

    ኤዱ ተባረኪ እንዱን ስላቀረብሽልን🙌 እንዱ ሞዴሌ ነህ😍🙏

  • @freellione3203
    @freellione3203 3 ปีที่แล้ว

    Love Endale. Thanks Edu

  • @rahelabraha3450
    @rahelabraha3450 3 ปีที่แล้ว

    Wow Mstom you are lucky She is so beautiful 💕💕💕🙏🙏🙏btam des tlalech Andoye Btam Newo Ymwdh Tebarekolnnn May God Bless You 🙌 🙏 👏

  • @deborahinfochannel4165
    @deborahinfochannel4165 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው ሚወድህ እንድዬ❤️❤️❤️ ግን በጣም ኮስትራ ነህ ስትናገርም። መዝሙሮችንም እንደዚያው በጣም ነው ሚወደዉ። ሁላችንም ጌታ ኢየሱስ ይባርከቹ💕💕💕💕🙏 አመሰግናለሁ ስለቀረብሽልን።

  • @ifgodiswithuswhocanbeagain9485
    @ifgodiswithuswhocanbeagain9485 3 ปีที่แล้ว

    Just keep praying, God will answer.
    Sister. He is an instrument of God.
    With God all things are possible amen.

  • @zj2164
    @zj2164 3 ปีที่แล้ว

    Welcome back Eden ! I like your interviewed Eden.

  • @mitikuhandino1554
    @mitikuhandino1554 3 ปีที่แล้ว

    ተበረኩ 💚✝️💜💕💙💜✝️💛👏💛💔🖤❣️❤️💖💗💓💓🖤🖤💜✝️💜✝️💜✝️🧡✝️🧡✝️💜✝️💛💕💕🖤💜💙✝️✝️✝️💕🧡💙✝️✝️💜💙✝️

  • @bereketdeselegn8704
    @bereketdeselegn8704 3 ปีที่แล้ว

    enduyeee our legend

  • @tiruworkwoldetsadik970
    @tiruworkwoldetsadik970 3 ปีที่แล้ว

    Remain blessed.

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 3 ปีที่แล้ว

    ይሄ ነገር ካዳመጥኩት ትንሽ ቆይቷል ገና ወጣት ሆኖ በድጋሚስላቀረብሽልን ተባረኪ ኮስታራ መሆኑ ችግር የለውም የልቤ ደስታ ጌታ የሚለውን መዝሙር ጋብዥለሁ

  • @yobibla4740
    @yobibla4740 ปีที่แล้ว

    Tebareku 🙏

  • @mezmurlegeta8024
    @mezmurlegeta8024 3 ปีที่แล้ว

    Tebareku endsh gin 1 tiyakye betam gira egabalew lesewm menager alchalkum sle silase mawek efelgalew please melslegn

  • @hiwotzeneb2442
    @hiwotzeneb2442 3 ปีที่แล้ว

    Tebarek

  • @sewnetadinew7251
    @sewnetadinew7251 3 ปีที่แล้ว

    WOW 😳 the fair of God the beginning of knowledge.....

  • @ethiopiahagere8317
    @ethiopiahagere8317 3 ปีที่แล้ว

    Eduye love you so much!! ❤️❤️❤️

  • @alemkenfe764
    @alemkenfe764 3 ปีที่แล้ว

    God bless you

  • @simretkussa823
    @simretkussa823 3 ปีที่แล้ว

    esey endih newu enji agelgay malet hulum agelgay ke endale hiwot yemar enem balebete megabi new ebet wust yeminorewun hiwot newu be agelglotum yemidegmewu endezih aynetoch bizit yebelulin tebareklign endale yeabate biruk

  • @aberameshesha941
    @aberameshesha941 3 ปีที่แล้ว

    Eden!!!! You are such a huge blessing for every body. You have contagious smile which means your smile makes other people smile, your smile makes other people happy to answer for your questions . May God continue to bless you with more wisdom and understanding.

  • @MasertSolomon
    @MasertSolomon ปีที่แล้ว

    Zaman yibaŕk❤❤❤❤

  • @hallowiegehts477
    @hallowiegehts477 3 ปีที่แล้ว

    GBU more and more

  • @haimanottemesgen139
    @haimanottemesgen139 3 ปีที่แล้ว

    Eden liyu interview tebareku. Endale eniwedihalen. You're so matured. I can see deep connection with your God. Hulem kante emaralehu. Tebarek!

  • @sanegerma3942
    @sanegerma3942 3 ปีที่แล้ว

    ኤዱዬ እንኳን በደህና መጣሽ

  • @milenyemane4769
    @milenyemane4769 3 ปีที่แล้ว

    ኤድዬ #ጌታ #ኢየሱሰ #ክርስቶስ አብዝቶ ይባርክሽ❤ ዘማሪ እንዳለ ከነባለቤትህ ተባረኩ❤❤
    በመጀመርያ ስላልከው @አገልጋይ ስይጣንና እንግልዚኛ ስለተባለ! ትንሽ ልበል እንተ እንዳልከው ሳይሆን @አገልጋዬ በጣም #እግዚአብሔር ሚጠቀምበት የብዙ ስው እምባ ምያብስ በጣም #መንፈስ#ቅዱስ ሚጠቀምበት ወንድም ነው። ስይጣንን ከቋንቋው ለማመሳሰል ብሎ ሳይሆን እያገለገለ በገጠመው ነገር ለመቀለድ እንጂ እንዳልከው እንዳልሆነ ለማብራራት ያህል ነው።
    በተረፈ ባህሪህን🙄 ምትሽከም ምትችክ የትዳር አጋር ለስጠህ #ጌታ አመስግነዋለሁ✋ተባረኩ።

  • @kananelofxlempe6914
    @kananelofxlempe6914 2 ปีที่แล้ว

    Thanks

  • @yigeremueyoel379
    @yigeremueyoel379 3 ปีที่แล้ว +1

    በትክክል፡፡

  • @kananelofxlempe6914
    @kananelofxlempe6914 2 ปีที่แล้ว

    Egzabr sabiliye Enkani darasbish

  • @luwamjudu1747
    @luwamjudu1747 3 ปีที่แล้ว +2

    Lovely family I like your wife ❤️❤️❤️

  • @agezalefebo9345
    @agezalefebo9345 ปีที่แล้ว

    V,good

  • @eliassendano9725
    @eliassendano9725 3 ปีที่แล้ว

    Well come

  • @yigeremueyoel379
    @yigeremueyoel379 3 ปีที่แล้ว +2

    WOW::

  • @kananelofxlempe6914
    @kananelofxlempe6914 2 ปีที่แล้ว

    Sor idye

  • @woiynshettekile3401
    @woiynshettekile3401 3 ปีที่แล้ว

    Wooow desii yilali

  • @medhanitkelboro2204
    @medhanitkelboro2204 2 ปีที่แล้ว

    Ewunet lemenager yesewn mezmur bayzemiru ene zemarim minm aydelehum gin yesewun sizemiru endyawum yanadidegnal alwodm

  • @ይስሬሸይስሬሸ
    @ይስሬሸይስሬሸ 3 ปีที่แล้ว +1

    ወይ እንድዬ ስወድህ እኮ ትመቸኛለህ ።😂😂😀ብዙ ሴቶች እህቶች ምናይነት ወንድ ነው የምትፈልጉት ሲባሉ ኮስታራ ይላሉ እንደው ኮስታራ ማለት እንደ እንዳለ ይሁን ወይስስ??? እኔ ግን የእውነት እየሳኩ ነው የሰማሁት ኮስ-ተ-ር ሲል ሲያስፈራ 😂😂 እንድዬ እንወድሀለን 😘😘

  • @yigeremueyoel379
    @yigeremueyoel379 3 ปีที่แล้ว +1

    WHAT AN AMAZING, POWERFUL, MARVELOUS, LIFECHANGING, MIRACULOUS, WONDERFUL, BEAUTIFUL, LIFETOUCHING, BLESSED, GOLDEN, TEACHABLE, ICON, ANOINTED, SWEET, TOUCHABLE, DYNAMIC, SHARP, EFFECTUAL, DEEP, HOLISTIC, GREAT,GENUINE,ACCURATE, TANGIBLE, PROPHETIC,SPIRIT FILLED AND UNIQUE INTERVIEW AND EXPERIENCE PRAISE THE LORD HALLELUJAH::

  • @selamzewdu7991
    @selamzewdu7991 3 ปีที่แล้ว

    አሪፍ ባል። ታድላ

  • @Zahra-ki3bz
    @Zahra-ki3bz 3 ปีที่แล้ว

    Zamanih yibbaraki

  • @eleni9688
    @eleni9688 3 ปีที่แล้ว

    ጌታ ይባርካችሁ ገጠመኙ በጣም ያስቃል ወደ ደቡብ አፍሪካ 😂😂😂😂😂

  • @asayechabate5645
    @asayechabate5645 3 ปีที่แล้ว

    p/r endale betam tebarekilign ......wachemo university temari hogne betemihrete betekirstiyan ehud ehud ekafel neber betam tebarkebetalew .....betam mifelgew aynet agelgilot new mitagelegilew

  • @kananelofxlempe6914
    @kananelofxlempe6914 2 ปีที่แล้ว

    👍👍

  • @misrakaragaw7930
    @misrakaragaw7930 3 ปีที่แล้ว

    🙌🙌🙌🙌

  • @yezinashtafere385
    @yezinashtafere385 ปีที่แล้ว

    🤲🤲♥️♥️❤❤🙏🙏

  • @Hana-og5kd
    @Hana-og5kd ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲

  • @kananelofxlempe6914
    @kananelofxlempe6914 2 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍

  • @yigeremueyoel379
    @yigeremueyoel379 3 ปีที่แล้ว +1

    YEAH::

  • @yezinashtafere385
    @yezinashtafere385 ปีที่แล้ว

    🙏🙏❤❤❤❤❤♥️♥️🤲🤲

  • @beersheba4316
    @beersheba4316 3 ปีที่แล้ว

    አሁን አሪፍ ነው የቅድሙን አጥፍተሽ እንደ አዲስ አፕሎይድ ሰላደርግሽ እናመሰግናለን ኤዱ ከሰራሽ ጥራት ያለው እና አድማጭ ተመልካችሽ እሚመለከተው ይሁን ተባረኪ

  • @meretechmere2189
    @meretechmere2189 3 ปีที่แล้ว

    አቡዬ ❤❤❤ዋውው

  • @kananelofxlempe6914
    @kananelofxlempe6914 2 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍💖💟❤

  • @Smilegirl-m6e
    @Smilegirl-m6e 3 ปีที่แล้ว +1

    ሰው በተሰጠው ፀጋ ሲያገለግል ውጤታማ ይሆናል በሰው ምርጫ የሚሆን ሹመት ለፍርሃትና ውጤታማ ላለመሆን ይዳርጋል
    ወንድማችን በዝማሬ አገልግሎቱ ቢቀጥል በጣም ብዙ ፍሬ ሊያፈራ ይችላል የተሰጠውም ፀጋ ይህ ይመስለኛል