Teacher Taye Bogale I have a great respect for you May Allah reward you for your kindness, this is really a good point Everything you saying is Tikikil.
Mamir God bless you waaqayyoo si'aa ebbisuu yaada +ve dha amarigna ti ish yaschegeregnal lezii new thank you waa'ee sabaf sabaa walitti ararsuu waliif dhiisuu kana haa barsiifnu galatooma jabadhaa!
መምህር ታዬ እግዚአብሔር ይስጥህ ምን ጊዜም አስተሳሰብህ በሳል እና በእውነት ላይ የተመሰረተ ነው ባለህበት ሰላምህ ይብዛ
መምህር ታዬ እረጅም እድሜ አላህ ይስጥህ አቦ ምንብዬ ልመርቅህ
ተባረክ እንደዚህ አይነት ሰው ነው የሚያስፈልገን።የሚያስተራርቁ ብፁአን ናቸው ይላል ቅዱስ ቃሉ/ስድስት ነገር እጠላለሁ ሰባተኛውን ግን ነብሴ ትፀየፈዋለች በወንድማማች መካከል ጠብን የሚዘራ ይላል ቅዱስ ቃሉ።
1-ሮሃማ በሚዲያ ወጥታ ሃብታሙን እንድንወደው እና እንድናከብረው አደረገች
2-ሃብታሙ ግን ሮሃማን እንድንጠላት አደረገ
????????? በምንም የመፍረድ አቅም የለንም
መምህር በጣም ለአንተ ምስጋና አለኝ አንተን የመሰሉ ሰዎችን ያብዛል አትፍረድ ይፈረድብሀልና እሷ ላይ የፈረዱ ሁሉ ይፈረድባቸዋል
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
እየጠሩ የሚጠይቓቸው በጣም ያሳዝናሉ መምህር ታዬ ቅን ልብ ስላለክ ምክር እውነት ነው ፀጋ ይብዛልክ
መምህር ታየ አላህ ያክብርህ እኔ ወላሂ አሳዝናኛለች በቲዳር ብዙ ተበድለናል ግን ይቅር እንላለን
ሜስተዎወቂያ ነው አሉ የሰራው አግብቶ አይደለም ነገር ግን
መሰዎት የከፈለላት መልሳ መሰዎት አስከፍላ 3 ጥላ ሂዳ በሱስ ተዘፍቆ በኋላ አደባበይ ስለወጣች ያላንተ አንድ ቀን መኖር አልችልም የሚለው እንደኔ አይዎጥልኘም መጣላት ያለ ቢሆንም 3 ወር ርቆ ለችግር መዳረግ? ከዚያ እንዴት መልሶ ይታመናል ከባድ ነው አትፍረድ ይፈረድብሀል
እዉነት ነዉ ሁሉም ነገር አደባባይ አይወጣም በነገራችን ላይ እኛም ህይወታችን ሰተናል ይቅርታ ያድርግላት ያኔ ሀብታሙ እዉነትም መልካምቱን እናረጋግጣለን
ውይ መምሕር እግዚአብሔር ይስጥሕ ትክከል ነሕ❤❤❤
ውይይይ መምህርየ የልጆችህ አምላክ እድሜ ይስጥህ እዳተ አይነቱን ያብዛልን ሰው ንፋስ ሆነብን ድብቁን ማን ያውቃል ?
እውነት ብለሀል መምህር እኔም ሳስበው ሩሀማ አሳዝናኛለች እና ሀዘኔን በራሴ ነው ይዤ ዝም ያልኩት እና ረሀማ የወደቀ ዘፍ ምሳር ይበዛበታል ግን ፈጣሪኮ ሊረዳን ሲፈልግ በምክንያት ነው እና እኛ የማናውቀዉን ፈጣሪ አውቆ ሐብታሙንና እዘን አገናኝቷል ነገ የሚፈጠረውን አናቅም እና መምህር አንተ ሁሉን ገልፀከዋል ፈጣሪ ይባርክክ ገፀ ባህሪው የሴቶችንም የወንዶችንም ድብቁን ታሪክ ገልፀከዋል ተባረክ እድሜ ከጤና ይስጥክ ,,
ትክክል ብለሀል መምህር ታዬ
መምህር በጣም ደስ የሚል መልክት ነው እናመሰግናለን 🙏
ተባረክ መልካም ምክር ነው
ምላርግህ የኔባት አደበትህ ይባረክ ትክክክክክክክክክክልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
መምህር ጌታ ይባርክህ ግን ሰው ሁሉ ያንተን አይነት ልብ እንዴት ጠፋባቸው ????????
አሰተዋይ ሰዉ ነህ እኔም በጣም ነዉ ያዘንኩት የቆሙቱን ሰወቸ እንኩዋን አላከበረም ግን ጥሩ አርጓል ተጎድታለቸ ፈጣሪ ካንቸ ጋር ይሁን የኔ እህት ጠንካራ ሁኝ ለጊዜዉ ነዉ
Yekertawan ketekebele eko abro menore yelebetem.
ትክክል ነህ መምህር ታዬ 🙏
እግዜአብሔር ይባርክህ
በእውነት የታሪክ መምህር ብቻ አይደከህም የአስመሳዬች መቀስ ጀግና ነህ
መምህር ታዬ አንተ ታላቅ ነህ ማወቅ ማለትይህ ነው
መምሀርየእድሜ ጠና ይስጥህ ጸጋውን ያብዛልህ ሂወቱን የጣሰውአቃለሁ እነለሱም እግዚአቢሄር ዋጋውን ይክፈለው ደግነቱ ወውበት እንዲኖረው አእሰከመጨረሻ አብሮየኑራቸዉ ወረኛም አፉን ይዝጋ ምኞቴ ነው።
እውነት ብለሀል ወንድሜ
የልቤን ነው የተናገርከው መምህር ታዬ በጣም ነው የማከርህ እድሜና ጤና ይከስጥህ ከነቤተሰብህ
ትክክል መምህር ስንት ሰው አለ መሰለህ ለእውነት ፣ ለፍቅር ሲሉ ራሳቸውን የሰው
እኔ እኮ የማደንቅህ ለዚህ ነው መምህር ❤❤❤
❤❤እውነት ነው የተነገርከው እግዚአብሔር ይባርክህ በእውነት ሃብታሙ በሙሉ ልብ ይቅርታን ታቀብሎ በአድነት ብቀጥሉ ጥሩ ነው የትክቶከሮች መሽቃበጡን ትቶው
እግዚያብሄር እድሜ ይስጥልን ተባረክ
የልቤን ተናገርክልኝ መርጥ ሰው
መምህር ለእርሶ ያለኝን አክብሮት በቃላት ለመግለጽ ከምለው በላይ ኖት የሚናገሩበት ቃላት ብስለቱ አሳማኝነቱ ንጽጽሩ አስተማሪነቱ አረ ስንቱን ልበል ብዙ ነው ለዚህ ነው ቃል የለኝም ያልኩት እግዚአብሔር ያክብርልኝ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ
እድሜ፡ይስጥልን፡መምህር፡ አንፍረድ፡መንጋው ፡ተነቃቅቷል፡ሰውን ማግልል፡ና ማሳደም፡እንወዳለን፡ምህረቱን፡ያውርድልን፡፡
እውነት ነው አነገርህ መምህር ታዬ ቦጋለ ተባረክ
መምህር ታዬ ጥሩ አስቀምጠህዋል። በጅምላ መፈረጅ የሀገራችን ህዝቦች መለያ የወረረን የወቅቱ ካንሰር በሽታ ሆኖብናል። ለሉለም ልክ አለው። ከመስመር ያለፈ ጥላቻን በመርጨት መሸቀያ ማድረግ ይብቃ። ለፍቅር ሲሉ ሺዎች ህይወታቸውን የሰጡ ባተነገረበት ብዙ ተዘፈነ። የብስለት ጉድለትም ታይቷል።
መምህር እረጅም እድሜና ጤና ይሥጥልን ጥሩ መልህክት ነው ያሥተላለፉት እኔም በአብታሙ በጣም ተናድጄ ነበር ያደረገው ነገር ጥሩ ሆኖ ሣለ አረካት አበዛ እንኳን እሡ እግዚአብሄር እንኳን ለኞ ሢል የተፉበትን የገረፉትን የተፉበትን የሚያደርጉት አያውቁምና ይቅር በላቸው ብሎል መምህር እናመሠግናለክ
እውነት ነው ሰው ሆኖ የማይሳሳት የለም ዋናው ጥፋቱን አምኖ ይቅርታ መጠየቅ ነው ቲክቶከሮች የሚያራግቡት ለራሳቸው ጥቅም ነው ይቅርታዋን ብትገፋ መቆጨት እዳይጣብህ።
እውነትህነው ወንድሜ ትክክልነው የምትናገረው እንዳንተአይነት ሰው ያብዛልን
እውነት ነው
እግዚአብሔር ይባርክህ መምህር ታዬ !❤❤❤!
እውነት ብለሀል ወንድሜ ተባረክ ሩሐማ አይዞሽ እግዚያብሔር ይፈርዳል ሁሉንያያል
እረጅም እድሜ ይስጥህ ወንድሜ እንደአንተ ያለሰው ፈጣሪ ያብዛልን
ለመጀመሪያ ግዜ የልቤን የነገርክ ወንድም ተባረክ ወንድሜ በእድሜም ገና ልጀ ናት ሚዲያ ላይ ሰትወጣይህንን ያህል ችግር እንደሚያሰከትል አለማወቅዋ አለመክታል አይዞሸ ይቅርታሸ ከልብ ይሁን ጌታ መሀሪ ነዉ
ውይ ውይ መምህር ታዬ በንድህ አይነት ታሪክ ውጥተህ ብዚህ በንፁህ ፍቅር ታሪክ ወጥተህ መምከርህ እጅግ በጥም እከብርህለው አፌ ቁርጥ ይበል እድሜዬን ሙሉ ስለፍቅር 2 ልጆች አሉኝ ባሌ ሲጠብስኝ እንዳይቸግረኝ ልጆቼን ቸግሯቸው አላማቸውን እንዳይስቱ ስለፍቅር ብዬ ዋጋ በመክፍል ላይ ንኝ የምግብ ስራ ላይ ነኝ እሱግን እድሜዬን ሙሉ ሱስ ውስጥ ነው ራሴን እንድጠላ መኖሬን እንድጠላ እያረገኝም ችዬ አለው ራሴን ልጆቼ እናቴ እብራኝ አለው ይሄ ሁሉ ስቃይ ስለፍቅር ብዬ ንው ብዙ ስቃይ ውስጥ ሆኖ ስው ያሳልፍል አሁን ግን በሽተኛ ሆንኩ ችግሩም ኑሮም ነገሩም እየመረልኝም ሰርቼ እንዳልስማ እንዳላየ እያሳለፍኩ ራሴን በስቃይ ውስጥም ሆኜ ልጆቼን እናቴንለማ ግን ራሴን ለማጥፋት እልና እንደገና መለስ እላለው ፍቅር ችግሩንም ማጣቱንም ዋጋ ያስከፍላል አሁን ግንአቃተኝ ከብዙ በጥቂቱ እንደው ማአት የህውት ፊተና ይዤ ግን እየታገልኩ ነው ጥሩ ደረጃ ደርሼ አሁን ግን ችግር ውስጥ ነኝ እግሬ መቆም እያቃተኝም ስኬት ውስጥም ባልሆን እያመመኝም ትግል ውስጥ ነኝ ፊጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህሁሌምጆሮ ስጥቼ ነው ማዳምጥህ ደሞ በዚህ የፍቅር ታሪክ ምርጥ ምክሮችህን ይዘህ እውነተኛ ምክሮችህን ይዘህ መጣህ ደስ ብሎኛል እኔ ግን አስተማሪ የሆነ ታሪክ በመፅሀፍ ብትል ቃልበቃል የሚሳዝን የህውት ምስቅልቅሉ የወጣ ታሪክ ይዤ በሆዴ ከችግር ጋር ቁጭ ብያለው መምህር ታዬ ሁሌም ማደንቅህ በደረስብህ ችግሮችህን ሁሉ ተቋቁመህ ጥፍት ብለህብኝ ነበር ሳየዉህ ደስ ብሎኛል ክበርልኝ
እህታችን ለምን እንደነ ትእግስት ዋልተ ንጉስ ወይ እንደነ ፖስተር ቸሬጋ አትሄጂም ??? የኔ ቆንጆ ከፈጣሪጋ እነሱን አማክሪ እራስሽንም ልጆችሽንም ትዳርሽንም ትታደጊያለሽ
እንዴት እንርዳሽ@@hiwel9209
እንዴት እንርዳሽ ?
እዉነት ነዉ
እግዚአብሔር ልቦና ይስጠው ልክ አልሰራም ይቅር ቢላት ጥሩ ነበር አሳዝናኛለች የኔ እናት
እግዚአብሔር ያክብርህ,,,የውስጤን ነዉ የተናገርከው 🙏
እግዚያብሔር እደ እርሰዎ አይነትን አባት ያብዛልን አባታችን
እውነት እግዚአብሔርን ይባርክ መምህር በጣም ጥሩ ምክር ነው
ታዬ ምክር ጥሩ ነው ስትናገር ባትፈጥን ረጋ ብለህ ሀሣብህን መግለፅ ብትችል ጥሩ ነው
መምህር ታዬ በጣም የምወደወት የማከብረወት የእውነት የቆሙ ትክክለኛ ሠው አላህ እረጅም እድሜ እና ጤና ይሥጠወት ❤❤❤
የአግዚያብሄር ቃል እንዲህ ይላል በመጨረሻው ዘመን ፍቅር ትቀዘቅዛለች ይላል ስለዚህ ዘመኑ እየመጣ ስለሆነ ግድ ነው እግዚያብሄር ማስተዋልን ይስጣቸው
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሜ እድሜ ጤና ይስጥህ እውነት እንደዛሬ በምድያ ልቤ ተደስቶ አያውቅም የልቤ ተናገርክ ኩላሉት ስለሰጣት ጥሩ ነው እየተባለ ስሜታዊ ሆነ ልጁ ጥፋቱ አልታየውም ነው ይቅርታ መጠየቅ የነበረው እስዋ እኮ አመሰገነች ልጁ ግን አበዛው ስሜታዊ ሆነ ሩሃማ እህቴ ክዳነ ምህረት እናቴ ካንቺ ጋ ናት አይዞሽ
ዶክተር ታዬ ፈጣሪ ይባርክክ እውነት ተናግረካል
ልጁኮ ኩላሊቱን መያዣ አላደረገም አቶ ታዬ የውስጡን ቁስል እራሱ ያውቃል ከደረሰበት አኳያ ለነገ ምን ሪስክ አለኝ አለ እንጃ ይቅሮታዋን ተቀብሎአል የውስጣቸውን ሁለቱ ይተዋወቃሉ እንጂ ኩላሊት በመስጠቴ አልፀፀት ብሎአል ሆኖም የፈራው ነገር ካለ ጊዜ ለራሱ ይውሰድ መታረቃቸውን መን ይጠላል ጊዜውን እናስተውል በአገራችን የተነገረ አንጂ የልተሰማ ቡዙ አመፅ አለ ያውም በራስ ሰው ሰለዚህ እግዚአብሔር ነገሩን ከልብ አቅሎላቸው ይታረቁ ጊዜ የፈልገል
በተጠራበት ሜዲያ ላይ ሁሉ እየቀረበ ልጅቷን ለማያቋርጥ ስድብና እና እርግማን እየዳረጋት ነው። ረስቷት የራሱን ህይወት መምራት ይችላል ፣ መታረቁ ቢቀር ፣ በልጅቷ ላይ እየተደረገ ያለው ዘመቻ በጣም በጣም ያሳዝናል ።
አስተዋይና በሳል ሰው እንዲህ ይገልፃል ታዬ እ/ር ያክብርህ እውነታው ይህ ነው።
ዩቲዩበሮቹኮ ተርበዋል; ተመልካች ለማግኘት ነው የሚያሽቃብጡት :ግን ግን በሰው ህይወት እንጀራ ልትበሉ ነው?
ትክክል ነህ እዉነት ነው በቃ ከክፋት እናራቅ እዉነተኛ ንግግር በቃ እሷንም እንታደግ ምዛናዊ ንግግር
እሱ መልካም ሰው ፈጣሪ በመሃከላቸው ይግባ ዳቢሎስ ይፈር እውነት ነው 7 ጊዜ 70 ነው የተባለው ጥሩ አድርገሃል ፈጣሪ ማስተዋል
ሰላም ላንተ ይሁን ወንድም አለም ተባረክልን መልካም የገና በአል ያድርግልህ ላገርህ በሰላም ከቤተሰብህ ይቀላቅልህ!!! አሜን
እግዝአብሄር ይባርክ መምህር ታዬ
Teacher Taye Bogale
I have a great respect for you
May Allah reward you for your kindness, this is really a good point Everything you saying is Tikikil.
በጣም የማከብርክ ወድሜ ወይንም አባቴ ለይተሕ ጨፍጭፋቸው እባክክን
Thank you so much you’re telling the truth no body is perfect only god I am so sad
መምህር እናመሰግናለን ሃብታሙ የሚባል ለማኝነው አሏህ የጣለባት በሴትልጅላይ መኣትማውረድ ምንይባላል
አግዛአብሄር ይባርክህ አውነት ነው አግዛኤብሄር ይቅር ይብለን አንጂ ሁላችን ራሳችን አንፈትሽ 🙏
የተማረ ጨዋ ያውራ ❤❤❤❤ ተባረክ
Thank you so much 🙏🏽🙏🏽🙏🏽 God bless you 🙏🏽❤
ጥሩ መልእክት ነዉ ❤
በጣም ትክክል
Very good point everything you said is makes makes sense. thank you for speak up for these couple. I hope they get back together.
ተባአረክ እባ!!!
❤❤❤ የተማረ ይግደለኝ አለ ያገሬ ሰው ትክክል ነህ እናመሰግናለን❤❤❤
መምሕር የልጁ እንደዚሕ መሆን እኔ ጉዳቱን ነው የማየው ምን ያሕል እንደበደለችው መምሕር ብዙ ሰዎች ቢኖሩም የዚሕ ይለያል በቃ ደግ አደረገ
ልክ ነሽ ልጁ ከህመሙና ከጉዳቱ አንፃር የፈለገውን ቢል የፈለገውን ቢናገር የፈለገውን ቢያደርግ በሱ ያምራል እኛ ግን ምንም ባንል ጥሩ ነው
በግድ አብራችው ኑሩ ባይሉት መልካም ነው ምንም እዳ የለበትም ትዳር እኮ ህይውት ነው ቀላል ነገር አይድለም ህፃን ልጅ ህፃን ልጅ ይሏታል 😂😂 እንዴ ህፃን ልጅ ስው አይጎዳም ልቡ ንፁህ ነው ይህቺ ግን የጥቅም ስው ነች ከሀጂ
@@AbiyAhemdundectedበቃ ብዙ አትበሉ ሀገራችን ላይ እንዲህ እንደፈለግን ስንናገር ይኸው እዚ ደረስን ፈራጅ እግዚያብሔር ነው እኛ ማነን ???? ይህ ሰው እየተናገረ ያለው ተደብቀን አንሳደብ ይብቃ የሚሳደብ ችግር ያለበት ነው
ትክክል
አዋቂ፣መካሪ፣የሚገስጽ ፣ሚመክር ሰው ስላለን ጌታ ይባረክ
I believe with your justification and opinion.
absolutely right
በጣም ወደድኩህ ሀቃኛ ሰው የልቤን ተናገርክ ዘላለም ኑርልኝ 🙏🙏🙏🙏🙏
በቅድሚያ የበኩሌን አመሰግናለሁ ቀጣይደግሞ በፍፁም ከእውነት የራቀነው ተግሳፅህ ሐብታሙ ልጂህ ቢሆንስ????ከምድረገፅ ታጠፋትነበር መጠፋፋቱን ባልደግፈውም እንደሰውግን ውስጤ በልጂቷ ተቆጥቷል አንተራስህ ማገናዘብ ብትቺል ብዙነገሮቺነው ያሳለፈው ያንንሁሉ ትቶ አብረው መኖር ጀምረውነበር ቢረሳ ህንድ ሔዶ ያደረጉት ይረሳል?ደግሞ እሱ ኩላሊት ሰጠሁብሎ የጮኸበት ጉዳይ የለም ይቅር ብሏታል የጎጆውጉዳይ ደግሞ እ/ርነው የሚያውቀው ስለዚህ በልጁላይ አንተም የማያገባህን እየፈረድክነው
ካፍህ፡ ማር፡ ጠብ ይበል
የእኔ አባት በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ ❤❤❤🎉🎉🎉
appreciable advice thank you
እዉነት ነዉ ተባረክ
Thank you...መምህር ።
መምህር ❤❤❤የምወድህ እኮ በምክንያት ነው ❤ ዕድሜ ይስጥህ ኑርልን
ክበርልኝ ትውልድህ. ይባረክ
Yes yes yes yes yes yes yes tebarki tebarki tebarki tebarki tebarki
አንዷ እኔነኝ በጣም ልቤ የተሰበረ ወንዲሜ አሁን የተናገርክዉ ለኔም አፅናናኝ
መ ምህር እንዳንተ ያለዉን ጥሩአስተሳሰብያለዉን መካሪ ያብዛልን
ሀብታሙ ለፍቅር ብለህ ኩላሊት መስጠትህ መልካም ነው ሰው ለሀገሩ ህይወቱን ይሰጣል በፍቅር ያሳለፋችሁትን ጊዜ አስብ እግርህ ላይወድቃ ይቅር በለኝ ብላሀለች ከወሬኞች ጋር አትጨፍር
Thank you !
ትክክል ታሳዠናለች እውነት
Oh yeah God bless you brother Taye in appreciate you bye have a great
At Tebarkuling yene Abte Edimena xenayesixling
ትክክል ምን ኃይል እንድ ሚንኖር አናቅም ባቃ ይቅርታ አድርጎ አብሮ ይኑሩ
እዉነት ነዉ ብለሀል መምህር የኔም ሀሰብ ነው
Thanks Good blessed
ተባረክ መምህሬ
መምህር የልቤን ነው ጥሩ አገላለፅ የገለፅከው 👉👍🙏🙏🙏🙏❤
ተባረክ.አባቴ.ንገርልኝ.አብታሙ.ሰው.ምን.ይለኘል.ብሎ.አፍሮ.ነው.እንጂ.እራሡ.መወሠን.አይችልም.በሠው.መመርያ.ነው.የሚኞረው.የወድ.ውሣኔ.አይወስንም.እናቴ.ሩአማ.ዝም.በይ.በጭራሽ.እዳትጨናነቂ.ወር.ለሳምት.በነገራችን.እኔ.ሁቱም.አላቃቸውም.ግን.እውነት.መናገር.ኸረ.ሥት.ሀለ.ይሄ.ይቅርታ.የማይቀበል.እሷ.ጒበዝ.ናት.ይቅርታዋን.ያቃጥለዋል.እባክሽ.ከአውን.በዋላ.ይቅርታ.ብሎሽ.አያገኝሽም..ሩአማዬ.ቦታ.አትሥጪው.በቃ.ጆሮሽ.አትሥጫቸው.ወደህይወትሽ.ተመለሺ.ከዝ.በአላ.ባል.አይሆንሽም.ተወት.አርጊው.እባክሽን.እህቴ.ለራሥሽ.ኑር.እህቴ.ምንም.ማሠብ.መጨነቅ.ትተሽ.መኖር.ጀምር.ውዴ.እባክሽ.በርቺ.ወረኞ.ሁላ
እ/ር የእኛ የኢትዮጵያዊያኖችን ሀጢያት ይቅር ይበለን ለስሙ እምነት አለን እንላለን እንኩዋን እምነት ህሊና እንኩዋ ያለን አይመስለኝም የሚታየው የሚሰማው ነገር የውሸትን ወሬ አጋነው አግዝፈው ማውራት ይህ ከሰይጣን ነው እንጂ እውነት ከጤነኛ ሰው የሚጠበቅ አይደለም፡፡ ቆም ብለን እናስብ.....
ትክክል ማርያምን ሠው አሽቃበጠ ልጆቹ በየት ይታርቁ
እግዚአብሔር ይባርክህ አቶ ታዬ
Mamir God bless you waaqayyoo si'aa ebbisuu yaada +ve dha amarigna ti ish yaschegeregnal lezii new thank you waa'ee sabaf sabaa walitti ararsuu waliif dhiisuu kana haa barsiifnu galatooma jabadhaa!