ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እባካቹ ይህ ፕሮግራም በኢተርኔት ብቻ ባይሆነንና በቲቪ ቢለቀቅልን ብዙ ሰው ተጠቃሚ ያደርጋል አስቡበት ልማድና ክርስትና ቀላል ትምህርት እንዳይመስላቹ ለምታቀርቡልን ወንድሞቻችን ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ የድካማቹ ዋጋ ይክፈላቹ።
Amen
በትክክል ❤❤❤😢😢😢
Amen❤❤❤
@@aboneshworku8027 በትክክል እኛም ቢሆን ብዙ እየሠማን ጉድለታችንን እያስተካከልን ነዉ ግን በስደት አንኖርም አገራችን እንገባለን ሰላም ቢሆንልን ሰለዚህ በቲቪ ይተላለፍልን ድምፃችን ይሠማልን
Exactly
ቃለሕወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ከዚህ ፕሮግራም የእውነት ብዙ ትምህርት አግኝቻለሁ እግዚአብሄር ያክብርልኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤እናመሠግናለንመምህር ያገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን
ደምርኝ 💖🤲💖
አሜን 🙏
ተበርክኮ መፀለይ ስችግር አለው
❤❤❤
ቃለ ህይወት ያስማን
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልንተንስኡ ለጸሎትበዚህ ሰዓት ይህንን የምታይ ሰው የምታደርገውን ለ2 ደቂቃም ብትሆን ተውና ልዑል እግዚአብሔር እያሰብን ቢያንስ አንድ አባታችን ሆይ እንጸልይእግዚኦ ተሰኃለነ❖እግዚኦ ተሰኃለነ❖እግዚኦ ተሰኃለነ❖አቤቱ ማረን ይቅርም በለን✥አቤቱ ማረን ይቅርም በለን✥አቤቱ ማረን ይቅርም በለን✥
ሰላም የተወደዳችሁ ውድ የተዋህዶ ልጆች እንዴት ናችሁ ትምህርታችሁ ሁሉ እፁብ ድንቅ ነው በርቱልን ፤እኔ የምኖረው አረብ ሀገር ነው የኔ ጥያቄ ለፀሎት የሚሆን በቂ ግዜ አለኝ ነገር ግን አንዳንዴ እየፀለይኩ አሰሪዬ ትደውልና ትዕዛዝ ታዘኛለች እኔም ፀሎቴን አቋርጬ እሄዳለሁ የታዘዝኩትን ስጨርስ ካቆምኩበት እቀጥላለሁ ምን ትሉኛላችሁ፤ እህተ ማርያም ነኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ
እኔም እዳች ነኝ 😢
ስራ ስጨርሺ ከመተኛትሽ በፊት አድርሺ
@@Geniየማርያም ኧረ ነፍ ግዜ ስለሆነ ያለኝ ጠዋት 12ሰአት 3 ሰአት ምሳ ሰአት ማታም አደርሳለሁ ግን ሁሌም ሳይሆን አልፎ አልፎ ፀሎት ሳረግ አሰሪዎቼ ይደውላሉ እና አቋርጬ እሄዳለሁ ገና ለገና ይደወልብኛል ብዬ ቁጭ ማለትም አልፈለኩም
ማቋረጡ ግድ ከሆነብሽ አቡነ ዘበሰማያት | አባታችን ሆይ | ብለሽ ዘግተሽ ስጨርሽ ከአቆምሽበት መጀመር ትችያለሽ
@@TrihasHaile እሽ አመሰግናለሁ ይሄ ጥሩ መልስ ነው
በመጀመርያ ቃለህይወት ያሰማልኝ ዛሬ ነው የነቃውት ጸልዬ አላቅም ማለት ነው ይሄን ትምህርት ከሰማው በዋላ ግን እደአዲስ እጀምራለው እግዚሐብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ አሜን
በጣም ደስ ይላል እግዚኣብሔር ጸጋውን ያብዛላቹሁ ለኛም ማስተዋሉን ይስጠን ኣሜን🙏
በእውነት አባታችን ቃለሕይውትን ያሰማልን እረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልን በበኩሌ ብዙ እውቀት አግኝቼበታለሁ አመሰግናለሁ፣ አከብርዎትአለሁ ፀጋ ይብዛልዎት።
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ብዙ ብዙ ነገሮችን ሁሌም እያስተማራችሁን እንድንለወጥ እራሳችንን እንድናይ እያነቃችሁን ነዉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ የቀንዲል ቤተሰቦች 🤲🤲🤲🙏🙏🙏❤❤
ግሩም ነው። ድንቅ ነዎት!🙏 ቃለ ሕይወት ያድልልን። ኅሊና አበውን ከዚህም በላይ ያድልዎ።
መምህራችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን እግዚአብሔር ያከብሪልን በእዉነት ልዩ የሆነ የነፍስ ምግብ እንደምትመግቡን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም ትመግብልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን እኔ የምኖረዉ በስደት ከአህዛቦች በሃይማኖት ከማይመስሉኝ ጋር ነውና 😢ጸሎት ሰደርግ ሆን ብለዉ ይጠሩኛል እናም አቋሪጬ እመለስበታለሁ ሌላዉ ደግሞ እያዩኝ ነው የምጸልየዉ . ም/ም የራሴ ክፍል ስለላኝ ...ብቻ በጸሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ማሪያም 🤲
ቃለ ሂወት ያሰማልን ኩቡር መምህራችንጸጋውን ያብዛላችሁ በእውነት ብዙ ትምህርትኣግኝተናል እናመስግናለን ዕድሜና ጤና ፈጣሪይስጣችሁ ኣሜን።
እግዚአብሔር ይመስገን ቃልሕይወት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን🤲 አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን❤ በረከትዎ ይደርብን🤲🤲
Egzabehar yestelen amen amen 🙏 kale heywte yasemlen amen ❤
አግዚአብሄር ይመሰገን መምህር ቃል ህይወት ይሰማልን
@@Lamia1122Almaroky hi
ከዚህፕሮግራም ስለፀሎት ብዙ ትምህርት ተምሬያለሁ መምህር ቃለህይወት ያሰማልን በእዱሜ በጤና ይጠብቅልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጯት ተነስቼ የዘወትር ጭሎት የሀይማኖት ጭሎት ውዳሴ ማራም እፀልያለው የሰኔ ጎሎጎሎታ እፀልያለው ይህን ቆሜነው የምፀልየው እስዴት የው ያለውት ይደክመኛል ቁጭብዬ እፀልያለው መምህር ቃለህይወት ያሰማልን
Kale hiewat yesmalen 🙏🥰🙏🥰🙏
AMEN AMEN AMEN 🙏 ❤❤❤❤
ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን በዕድሜ በጸጋ በበረከት በረድኤት እግዚአብሔር ይጠብቅልን አቤቱ እንደቸርነትህ ነው👏😥
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በእውነት ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ ከስህተቴም ለመታርም ሳላውቅ በልማድ ሳደርጋቸው የነበሩትን አስተካክላለሁ ግን በፆለት ስአት እያቆርጥኩ እሄዳለሁ ሁልጊዜም ይረብሸኝ ነበር ማቆረጤ ሰወች ሲጠሩኝ ዝም ስልም አይረድኝም ከምተወው እያልኩ እቀጥለዋለሁ እውነት ፍጣፊዬን አስከፍ ይሆን. ብየ እጨነቃለሁ እናመሰግናለን ለምትሰጡን ትምህርት ቀንድል ሚዲያ ክበሩልን ❤❤❤
ቃለ ህይወትን ያሠማልን መምህሮቻችን
መምህራችን እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለህይወት ያሰማልን እጅግ ትልቅ ትምህርት ነው
ተናፋቂው ልማድና ክርስትና እጅግ በጣም እናመሰግናለን የተወዳጁ ቀንድል ሚድያ አዘጋጅና አቅራቢዎች በአጠቃላይ ክሩ ክበሩልን ቃለህይወት ያሰማልን መምርህ እኛንም እምንማረውን እንተገብረውዘድ አስተዋይ ልቦና ይስጠን❤❤❤🙏🙏🙏
ከፀሎት ሰአቴ ውጪ በጨነቀኝ በከፋኝ ወይም ደስ ባለኝ ጊዜ አምላክን ማመስገን ልማድ ሁኖብኛል። ለምሳሌ በጣም ከጨነቀኝ ስራ እየሰራሁ አምላክን እንደ ሰው ከጎኔ እንዳለ አርጌ አወራዋለሁ በጣም እረፍት ይሰማኛል። ወይም እንቅልፍ ሳጣ ቁጥር ቁጠሩ የሚባለውን የአለሙን ወግ እኔ አምላክን ማውራት ነው የሚቀለኝ። ፈጣሪን ከጎኔ እንደሆነ እየተሰማኝ እያወራሁ ስተኛ ሀጢያት ይሆንብኝ ይሆን እባካችሁ አትለፉኝእግዚአብሔር ያክብርልኝ
ቃለሒወትን ያሰማልን በዕዉነት ቃለሒወትን ቃለበረከትን ያድልልን ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልንግን እኛ እሠዉ ሀገር ያለነዉስ ለምሳሌ የፀሎት ጊዜ መመደብና አለማቋረጥ እንዴት እደምች አላቅም በጸሎታችሁ አስቡኝ❤
@@Genet-ux3ri እግዚአብሔርየተመሰገነይሁን
@@Genet-ux3ri ታድለሽ እኔደሞ አባታችን ሆይ እንኳን ለማለት ባመታት ውስጥ በቁጥር ይገኛል እምልበት ግዜ ሁልዬ ነገ እፀልያለሁ እላላሁ ግን መተግበር አልቻልኩም😨😨
Ye enem tyake new yhe
መታዴል ነው
አባታችንዕግዚያብሔር ይቀበልህ❤❤❤❤❤❤ቃለህይወትያሰማልን
እግዚአብሔር ይስጥልን ብዙነገር ነው የተማርኩት 🙏
በዝህች ድንቅ ክርስትና ውስጥ በመሆኔ በጣም ደስ ይለኛል እግዚአብሔርንም አመሰግናዋለሁ ቃለ ህይወትን ያሰማልን
ሰለማይነገር ሰጦታው እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እድሜን ከጤናጋ ያድልልን በርቱልኝ አቤቱ አንተን መፍራትን በልቦናችን በጎ አምልኮትን በህሌናችን አሳድርብን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህሮ ቻችን ቃለሂወትን ያሰማልን❤❤❤❤❤❤
መጋቤ ሃይማኖት የኔ ፈተና በምጸልይበት ጊዜ ከልጅነትእስካሁን የአዛውንት እድ ሜይ ድረስ ያለውን ሃጢያቴንና ማንኛውም ነገር እየመጣ ያስቼግረኛል ልክ ጸሎቱ እንዳለቀ እንዴት እንደተለዬኝ ሳላውቅ ጥሎኝ ይሄዳል በጣም የተቼገርኩበት ስለሆነ እባካችሁ ከዚህ ነገር የመላቀቅብትን መንገድ ምክር ለግሱኝ ትምህርትህን ወድጄዋለሁ።
እንካን ደና መጡልን መምህር አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
ቃልዮት ያሰመልን መምህር ❤
እግዚአብሔርን ትልቅ ትምህርት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤
ኮሜንት ፅፌ አላቅም ግን በጣም እከታታለለሁ ብዙ ተምሬያለሁ በእውነት ቃለህይዎት ያሰማልን መምህሮቻችን ❤❤በፆለት ስዓቴ ሰዎቸ ይጠሩኛል ያው እሰው ቤት ስለሆነ አቋርጨ እሄዳለሁ ስመለስ እግዚአብሔር ሁሉን አዋቂ ነህ ብየ አቡነ ዘበሰማያት ብየ እጀምራለሁ ያው በአረብ ሀገራት ያለን ልጆች የሁላችን ችግር ስለሆነ እንደምትመክሩን አምናለሁ ❤
ይሄ ምንም ምክር አያስፈልገውም ባለፈውም ተመልሷል አቡነዘበሰማያት ብለሽ ቀጥይ ከሁኔታሽ አፃር እግዚአብሔር ያውቃል
እግዚአብሄር ሁሉም ያውቃል ለሀገራቹ ያብቃቺ እህቶቼ
ቃለሄወትያሰማልንመምህራችን፡ዕድሜ፡ከጤና፡ጋይስጥልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Ejig Tru timhrt new memhr ...egziabher abzto ybarklin.....yene tyake gn tselot Hulu yisemal kegziabher gars eyetenegagerku endehone bmn awkalew .... andand kirstiyanoch kelbh slalhone yilalu ... kelbh malet s mn malet new ...silematamn new yilalu ...balamn mejemeryas egziabhern eteykews neber Tnx!
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለህወት ያሰማልን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Kelehewet yesemelen menegeset semeyet yewereslen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 💚💚💚💛💛💛♥️♥️♥️
እንኳን ደና መጣቹህልን🙏🙏🙏🙏🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልን ፀጋ በረከትን ያድልልን መህምራችን ❤❤❤🎉🎉🎉
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን በእዉነት መምህራችን ቃለ ህወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
ወንድማችን ቃለሂወት ያሰማልን መምህራንን የሚያዘጋጅልን እግዚአብሄር ይመስገን❤❤❤
እግዚአብሔር ይስጥልን ውድ መምህሮቻችን በእውት እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ❤❤❤❤❤❤
በእውነት ልማድና ክርስትና በስጋ ሁነን የምናደምጠው ነገር ግን የነፍስ ምግብ ነው እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን❤ጥያቄ አለኝ ያለሁት ስደት ነው ስተኛ እና ስነሳ በአቅሜ ጸሎት አደርሳለሁ ነገር ግን ሕሊናየ አይሰበሰብም እና በከቱ ልፍት ይሆንበኝ ይሆን ወይስ እግዚአብሔር ይሰማኛል እዳታልፉኝ😢😢በጸሎታችሁም አስቡኝ በስደት በጆሮ በሽታ ተሰቃየሁ በፀሎት አትርሱኝ እግዚአብሔር ይስጥልን❤
ይኼ የኔም ጥያቄ ነው ይመለስልን
ይሄ የኔም ጥያቄ ነዉ
ቃለህይወት ያሠማልን አባታችን
በእውነትለመምህራችንቃለህይወትያሰማልን ያገልግሎትዘመናችሁንይባርክላችሁ
ሰለቃሉ ሁሉ እግዚአብሔር አምላከ የተመሰገነ የሁን ድንቅ ድንቅ እውቀት ነው ያገኘሁት ። የኔን የፈተነኝ ቤቴ ወሰጥ የፀሎት ቦታ በመምህር ግርማ ትምህርት ሁሉንም ቅዱሳን ፣ ነብያት ፣ መላዕክት የማውቀውን ሁሉ እየጠራሁ ተንበርክኬ እሰግዳለሁ አመሰግናለሁ እና ልክ ፀሎት ሳስብ ያዛጋኛል ያሰለቅሰኛል እንደ እዳ ነው የማየው የሚያዘናጋኝን ገፅሼው ከዛ ደሞ ሰጨርሰ ደሰታዬ ወሰን የለውም በጣም ደሰ ይለኛል ❤በፀሎታችሁ አሰቡኝ የሚጋፋኝን አጋንንት ያንሳልኝ በደሰታ እንድጅምር እግዚአብሔር እንዲረዳኝ ለምኑልኝ ። መምህሮቼ ቃልህየወት ያሰማልን በፀጋው ያቆይልን ❤❤❤❤🎉🎉🎉
አይ ወንድሜ ይሄ መምህር እኮ አንቲ መምህር ግርማ ነው ባይሆን ብዙ ትምህርት ማግኘት ከፈለግክ ከተስፍሽም በተቻለ መልኩ ሀይለሚካኤል የሚአስተምራቸውን ትምህርት ተከታተል በጣም ጠቃሚ ትምህርት አለው
ዘገብርኤል ቲዩብ ነው የቻናሉ ስም
ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግሥተ ሰማያት ያውርስልን በ ህይወት በ ፀጋ ይጠብቅልን
አሜን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት🙏♥️
ሠላም ለእናንተ ይሁን
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏መምህራ
እግዚአብሔር ይስጥልን
ቃለ ህይወት ያሰማልንባለማወቅ እኔ ተቀምጬ እፀልይ ነበር :: እግዚአብሔር ይቅር ይበለኝ:: ከዛሬ ጀምሮ በስርአት እፀልያለሁ::
Kalehiwot yasemalen,rejem edemie yenerowot,Bekdasie gizie yegel tsolot yemtseley yenoral wey.
በእውነት ቃለ ሂወት ያሰማልን በአገልግሎት ያጽናችሁ ጸጋውን ያብዛላችሁ ተስፋ የምናደርጋትን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን 😊
መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን።መንግሥተ ሰማያት ያውርስልን።ወንድማችን ዲያቆን እግዚአብሔር ጸጋ በረድኤቱ ከአንተ ጋር ይሁን።ጥያቄስንጸልይ ሐሳባችንን እንዴት እንሰብስብ?
እንኳን ደህና መጣቸሁ❤❤❤❤ቃል ህይወት ያሰማልን የአገልግልት ዘመናቸውን ያርዝምልን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን❤❤❤❤❤❤❤
አሜን! እግዚአብሔር ይመስገን! መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን!!
ቃለህወት ያሰማአልን አባታአችን🥰🥰
ቃለ ህይወት ያስማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ልማድና ክርስትና ከጅምሩ ጀምሮ ድንቅ ነው እየተማርንበት ነው በርቱልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏
ቃለህይወት ያሰማልን አባ
በጉጉት ነው እምጠብቃችሁ ቼሩ አምላክ እድሜ እና ጤና ይስጥልን መምህር ❤❤❤❤
እመቤቶ ሰዉርዋ ማርያም ምልጃሽ አይለነኛ አይለየን ከክፉ ነገር ሁሉ ጠቢቅን ሐደጅሸ ያብቃኛ 🌺🌿💜🌺🌿💜🌺🌿💜🌺🌿💜🌺🌿💜🌺🌿💜🌺🌿💜🌺🌿💜🌺🌿💜🌺🌿💜🌺🌿💜🌺🌿💜🌺🌿🌿💜🌺🌿💜🌺🌿💜🌺🌿🌿💜🌺🌿💜🌺🌿🌿💜🌺🌿🌿🌺🌿💜🌺🌿🌿💜🌺🌿🌿💜🌺🌿💜🌺🌿🌿💜🌺🌿💜🌺🌿🌿💜🌺🌿🌿💜🌺🌿💜🌺🌿💜🌺🌿🌿💜🌺🌿🌿💜🌺🌿💜🌺🌿🌿💜🌺🌿💜🌺🌿🌿💜🌺🌿🌿💜🌺🌿🌿💜🌺🌿🌿💜🌺🌿💜🌺🌿🌿💜🌺🌿🌿💜🌺🌿💜🌿💜🌺🌿💜🌺🌿🌺🌿💜🌺🌿💜🌺🌿💜🌺🌺💜🌿🌿💜🌺🌿🌿🌺🌿💜🌺🌿🌺🌿💜
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ከዚ ፕሮግራም ብዙ ተምራለው 🙏🙏🙏
በእዉነት ቃለ ህይወት ያሠማልን 🥰🥰🥰🥰
በጣም ትልቅ ትምህርት ነው ያገኝሁትእውነት ኣንዳንድ ሓሳቦች ነበሩኝ ተብራራልኝ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም አመሰግናለሁ ከ❤
ቃለ ኅይወት የስመዐልና ክቡር መምህረይ❤❤❤❤
kalehiwet yasemalen memeherachn
ቃለህይወት ያሰማልን
Amen amen ❤❤❤❤❤❤❤❤
በውነት መምህር ቃለህይወትን ያስማልን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን የስማሁትን ለመተግበር ይርዳኝ
በመጀመርያ ግዜ ስለፆመ ፍልሰታ የእመቤታችን ከእረፍቷ እስከ እርገቱዋ ያስተማሩኝ የእኔ መምህር ናቸው እግዚአብሔር እረዥም እፍሜ ኬጤናጋር ይስጠውት ቃለሕይወት ያሰማልን
በእውነት መምህር እግዚአብሔር እድሜ ክጤና ጋር ይስጥልን ክባህሪን
ሰላም እንደምን አላቸሁ ?በእውነት መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እስከ መጨረሻ በቤቱ ያፅናልን ....ብቻ ከቃል በላይ ነው ሁሉምነገር
ቃለ ሕይወት ያሰማልን፣ መንግስተ ሰማይን ያዋርስልን
እንኳን በሰላም መጣችሁልን ቀንዲል ሚዲያዎች ዘመኑን የዋጀ ሚዲያ ሰሚ ጆሮ አስተዋይ ልቦና ስጠኝ😢
Qalehiyot yasemalin
ቃሉን በልቦናችን ያሳድርብን❤❤❤❤
ቃለ ሂውተ ያስማልን መምህራችን ያገልግልዋት ዘመንኖ ይርዘመ እድሜ ከጤኔ ጋሮ ይስጦልን ተስፋ መንግሶተ ስማያትን ያውርስልን ግን እባካችሁ በምነቴ ፍተና ውስጥ ነኝ የዚህ ሚዲያ ተከታዮች በፀሎታችሁ አስቡኝ እህተ ስላሴ ብላችሁ🎉🎉🎉🎉🎉
እግዚአብሔቅይመስገንእኳንደህናመጣችሁልን❤
እንኳን ደህና መጣችሁ መምህሮቻችን በጉጉት ስጠብቅ ነበር❤❤❤❤ የቀንዲል ሚዲያ የልባችን መብራት❤❤❤
ቃለ ሕይወት ያሰመልን እድሜ እና ጤና ይስጥልን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሰላም ለናተ ይሁን እኳን ደህና መጣቹ
እዴትናቹህ ዉዶችየ እንኳን ደህና መጣቹህ መምህር ወድማችን ቀዳሚ ፀጋ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የጸሎት ህይወትን በደንብ ለማየት የሚስችል ግሩም ትምህርት ነው፡፡ በመምህራችን ላይ አድሮ ያስተማረ የሰማይና ምድር ፈጣሪ ክብሩ ይስፋ አብዝቼ ተምሬበታለሁ፡፡ ለመምህራችን ዕድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥል እኔን መሰል ደካች እንድማር ስላደረጉን ቃለ ህይዎት ያሰማልን፡፡
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ብርቱልን ስለምትሰጡን አገልግሎት እግዚአብሔር ይስጥልን እኔ እናተን ይምገልፅብት ቃላት የለኝም ኑሩልን❤❤❤❤❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ብዙ ተማርኩኝ በርቱልን ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን እውነት ቃል የለኝም ምን ያህል ለኛ በእውር ድንብር ለምንመላለሰው ብርሀን እየሆናችሁን እንደሆነ ጥያቄዬ ማታ ማታ ነው ምፀልየው ስፀልይ የዕለቱን ብዬ ነው ደሞ ጊዜውን ካገኘው ቤተከሰርስቲያን ሄጄ ነው እዛ ደግሞ ዛሬ ወይም የቅዳሜን ሳይሆን የእሁድን ነው ሚፀለየው ይሄ ግራ ስለሚገባኝ ነውአመሰግናለሁ
Edimena tena yisitiln❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን❤❤❤እኔ በጣም ነው እየተማርኩት ከዚህ ሚዲያ እውነት እግዚአብሔር ያክብርልን መምህሮቻችን ❤❤❤❤❤ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ❤❤🎉🎉🎉🎉
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ❤❤❤እኔ ሳውዲ አርቢያ ነው የምኖርው እና ዩቱብ ነው የማዳምጠው እየስራሁ ቁሜ ማድርስ አልችልም መፅሐፍ ቅዱስ የለኝም ደግሞም ስአት አላገኝም ስራው ጋር እና ምን ትመክሩኛላችሁ😢😢😢
አይዞሽ እህቴ ሁላችንም ነን ስርልክሽ ላይ ውዳሴ ማርያም መዝሙረ ዳዊት ማውረድ ትችያለሽ ጥዋት አስር ደቂቃ ማታ ስትኝ አስር ደቂቃ የዘወትር ፀሎትን መፀለይ ትችያለሽ ቀረንሽም የተቀደሰ ይሆናል ስተኝም እደዛው እህቴ ስራ ስንሰራ ስራውን ጭርስ አረገን ስጨርስ አቤቱ አምላኬ ሆይ ይህን ስራ እደዚህ ፅድት አርጌ እደሰራሁት የኔንም የደካማ ልጅህን ሐጢያት አፂዳልን ብንል ይህም ፀሎት ነው እግዚአብሔር ይመሥገን በቸርነቱ በአህዛብ ኩሽና ሁነን ብዙ ነገር ተመርናል 😥 እና አይዞሽ እሽ እህቴ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉❤🎉❤🎉🎉❤🎉❤ቃለ ሒወት ያሠማልን❤❤❤
በመጀመሪያ ስለሰጡን ኀይማኖታዌ ትምህርት አመሰግናለሁ እኔ የጤና ባለሙያ ስሆን የማታ ተረኛ ስሆን የሚሸፍንልኝ ሰዉ ሳይኖር ጰሎትጀምሪ ታካሚ ከመጣ በአቡነዘበሰማያት አስሪ ስራየን ሰርቼ ስጨርስ አማትቤ ጰሎቴን ከአቆምሁበት መቀጠል ይቻላል ወይ?
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Amen amen amen qal hiwoten yasemalen memeherachean
መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን የዛሬዉ ትምርት ለኔ ነዉ
እባካቹ ይህ ፕሮግራም በኢተርኔት ብቻ ባይሆነንና በቲቪ ቢለቀቅልን ብዙ ሰው ተጠቃሚ ያደርጋል አስቡበት ልማድና ክርስትና ቀላል ትምህርት እንዳይመስላቹ ለምታቀርቡልን ወንድሞቻችን ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ የድካማቹ ዋጋ ይክፈላቹ።
Amen
በትክክል ❤❤❤😢😢😢
Amen❤❤❤
@@aboneshworku8027 በትክክል እኛም ቢሆን ብዙ እየሠማን ጉድለታችንን እያስተካከልን ነዉ ግን በስደት አንኖርም አገራችን እንገባለን ሰላም ቢሆንልን ሰለዚህ በቲቪ ይተላለፍልን ድምፃችን ይሠማልን
Exactly
ቃለሕወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ከዚህ ፕሮግራም የእውነት ብዙ ትምህርት አግኝቻለሁ እግዚአብሄር ያክብርልኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤እናመሠግናለንመምህር ያገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን
ደምርኝ 💖🤲💖
አሜን 🙏
ተበርክኮ መፀለይ ስችግር አለው
❤❤❤
ቃለ ህይወት ያስማን
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
ተንስኡ ለጸሎት
በዚህ ሰዓት ይህንን የምታይ ሰው የምታደርገውን ለ2 ደቂቃም ብትሆን ተውና ልዑል እግዚአብሔር እያሰብን ቢያንስ አንድ አባታችን ሆይ እንጸልይ
እግዚኦ ተሰኃለነ❖
እግዚኦ ተሰኃለነ❖
እግዚኦ ተሰኃለነ❖
አቤቱ ማረን ይቅርም በለን✥
አቤቱ ማረን ይቅርም በለን✥
አቤቱ ማረን ይቅርም በለን✥
ሰላም የተወደዳችሁ ውድ የተዋህዶ ልጆች እንዴት ናችሁ ትምህርታችሁ ሁሉ እፁብ ድንቅ ነው በርቱልን ፤እኔ የምኖረው አረብ ሀገር ነው የኔ ጥያቄ ለፀሎት የሚሆን በቂ ግዜ አለኝ ነገር ግን አንዳንዴ እየፀለይኩ አሰሪዬ ትደውልና ትዕዛዝ ታዘኛለች እኔም ፀሎቴን አቋርጬ እሄዳለሁ የታዘዝኩትን ስጨርስ ካቆምኩበት እቀጥላለሁ ምን ትሉኛላችሁ፤ እህተ ማርያም ነኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ
እኔም እዳች ነኝ 😢
ስራ ስጨርሺ ከመተኛትሽ በፊት አድርሺ
@@Geniየማርያም ኧረ ነፍ ግዜ ስለሆነ ያለኝ ጠዋት 12ሰአት 3 ሰአት ምሳ ሰአት ማታም አደርሳለሁ ግን ሁሌም ሳይሆን አልፎ አልፎ ፀሎት ሳረግ አሰሪዎቼ ይደውላሉ እና አቋርጬ እሄዳለሁ ገና ለገና ይደወልብኛል ብዬ ቁጭ ማለትም አልፈለኩም
ማቋረጡ ግድ ከሆነብሽ አቡነ ዘበሰማያት | አባታችን ሆይ | ብለሽ ዘግተሽ ስጨርሽ ከአቆምሽበት መጀመር ትችያለሽ
@@TrihasHaile እሽ አመሰግናለሁ ይሄ ጥሩ መልስ ነው
በመጀመርያ ቃለህይወት ያሰማልኝ ዛሬ ነው የነቃውት ጸልዬ አላቅም ማለት ነው ይሄን ትምህርት ከሰማው በዋላ ግን እደአዲስ እጀምራለው እግዚሐብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ አሜን
በጣም ደስ ይላል እግዚኣብሔር ጸጋውን ያብዛላቹሁ ለኛም ማስተዋሉን ይስጠን ኣሜን🙏
በእውነት አባታችን ቃለሕይውትን ያሰማልን እረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልን በበኩሌ ብዙ እውቀት አግኝቼበታለሁ አመሰግናለሁ፣ አከብርዎትአለሁ ፀጋ ይብዛልዎት።
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ብዙ ብዙ ነገሮችን ሁሌም እያስተማራችሁን እንድንለወጥ እራሳችንን እንድናይ እያነቃችሁን ነዉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ የቀንዲል ቤተሰቦች 🤲🤲🤲🙏🙏🙏❤❤
ግሩም ነው። ድንቅ ነዎት!🙏 ቃለ ሕይወት ያድልልን። ኅሊና አበውን ከዚህም በላይ ያድልዎ።
መምህራችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን እግዚአብሔር ያከብሪልን በእዉነት ልዩ የሆነ የነፍስ ምግብ እንደምትመግቡን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም ትመግብልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን
እኔ የምኖረዉ በስደት ከአህዛቦች በሃይማኖት ከማይመስሉኝ ጋር ነውና 😢ጸሎት ሰደርግ ሆን ብለዉ ይጠሩኛል እናም አቋሪጬ እመለስበታለሁ ሌላዉ ደግሞ እያዩኝ ነው የምጸልየዉ . ም/ም የራሴ ክፍል ስለላኝ ...ብቻ በጸሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ማሪያም 🤲
ቃለ ሂወት ያሰማልን ኩቡር መምህራችን
ጸጋውን ያብዛላችሁ በእውነት ብዙ ትምህርት
ኣግኝተናል እናመስግናለን ዕድሜና ጤና ፈጣሪ
ይስጣችሁ ኣሜን።
እግዚአብሔር ይመስገን ቃልሕይወት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን🤲 አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን❤ በረከትዎ ይደርብን🤲🤲
Egzabehar yestelen amen amen 🙏 kale heywte yasemlen amen ❤
አግዚአብሄር ይመሰገን መምህር ቃል ህይወት ይሰማልን
@@Lamia1122Almaroky hi
ከዚህፕሮግራም ስለፀሎት ብዙ ትምህርት ተምሬያለሁ መምህር ቃለህይወት ያሰማልን በእዱሜ በጤና ይጠብቅልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጯት ተነስቼ የዘወትር ጭሎት የሀይማኖት ጭሎት ውዳሴ ማራም እፀልያለው የሰኔ ጎሎጎሎታ እፀልያለው ይህን ቆሜነው የምፀልየው እስዴት የው ያለውት ይደክመኛል ቁጭብዬ እፀልያለው መምህር ቃለህይወት ያሰማልን
Kale hiewat yesmalen 🙏🥰🙏🥰🙏
AMEN AMEN AMEN 🙏 ❤❤❤❤
ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን በዕድሜ በጸጋ በበረከት በረድኤት እግዚአብሔር ይጠብቅልን አቤቱ እንደቸርነትህ ነው👏😥
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በእውነት ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ ከስህተቴም ለመታርም ሳላውቅ በልማድ ሳደርጋቸው የነበሩትን አስተካክላለሁ ግን በፆለት ስአት እያቆርጥኩ እሄዳለሁ ሁልጊዜም ይረብሸኝ ነበር ማቆረጤ ሰወች ሲጠሩኝ ዝም ስልም አይረድኝም ከምተወው እያልኩ እቀጥለዋለሁ እውነት ፍጣፊዬን አስከፍ ይሆን. ብየ እጨነቃለሁ እናመሰግናለን ለምትሰጡን ትምህርት ቀንድል ሚዲያ ክበሩልን ❤❤❤
ቃለ ህይወትን ያሠማልን መምህሮቻችን
መምህራችን እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለህይወት ያሰማልን እጅግ ትልቅ ትምህርት ነው
ተናፋቂው ልማድና ክርስትና እጅግ በጣም እናመሰግናለን የተወዳጁ ቀንድል ሚድያ አዘጋጅና አቅራቢዎች በአጠቃላይ ክሩ ክበሩልን ቃለህይወት ያሰማልን መምርህ እኛንም እምንማረውን እንተገብረውዘድ አስተዋይ ልቦና ይስጠን❤❤❤🙏🙏🙏
ከፀሎት ሰአቴ ውጪ በጨነቀኝ በከፋኝ ወይም ደስ ባለኝ ጊዜ አምላክን ማመስገን ልማድ ሁኖብኛል። ለምሳሌ በጣም ከጨነቀኝ ስራ እየሰራሁ አምላክን እንደ ሰው ከጎኔ እንዳለ አርጌ አወራዋለሁ በጣም እረፍት ይሰማኛል። ወይም እንቅልፍ ሳጣ ቁጥር ቁጠሩ የሚባለውን የአለሙን ወግ እኔ አምላክን ማውራት ነው የሚቀለኝ። ፈጣሪን ከጎኔ እንደሆነ እየተሰማኝ እያወራሁ ስተኛ ሀጢያት ይሆንብኝ ይሆን እባካችሁ አትለፉኝ
እግዚአብሔር ያክብርልኝ
ቃለሒወትን ያሰማልን በዕዉነት ቃለሒወትን ቃለበረከትን ያድልልን ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን
ግን እኛ እሠዉ ሀገር ያለነዉስ ለምሳሌ የፀሎት ጊዜ መመደብና አለማቋረጥ እንዴት እደምች አላቅም በጸሎታችሁ አስቡኝ❤
@@Genet-ux3ri እግዚአብሔርየተመሰገነይሁን
@@Genet-ux3ri ታድለሽ እኔደሞ አባታችን ሆይ እንኳን ለማለት ባመታት ውስጥ በቁጥር ይገኛል እምልበት ግዜ ሁልዬ ነገ እፀልያለሁ እላላሁ ግን መተግበር አልቻልኩም😨😨
Ye enem tyake new yhe
መታዴል ነው
አባታችንዕግዚያብሔር ይቀበልህ❤❤❤❤❤❤ቃለህይወትያሰማልን
እግዚአብሔር ይስጥልን ብዙነገር ነው የተማርኩት 🙏
በዝህች ድንቅ ክርስትና ውስጥ በመሆኔ በጣም ደስ ይለኛል እግዚአብሔርንም አመሰግናዋለሁ ቃለ ህይወትን ያሰማልን
ሰለማይነገር ሰጦታው እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እድሜን ከጤናጋ ያድልልን በርቱልኝ አቤቱ አንተን መፍራትን በልቦናችን በጎ አምልኮትን በህሌናችን አሳድርብን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህሮ ቻችን ቃለሂወትን ያሰማልን❤❤❤❤❤❤
መጋቤ ሃይማኖት የኔ ፈተና በምጸልይበት ጊዜ ከልጅነትእስካሁን የአዛውንት እድ ሜይ ድረስ ያለውን ሃጢያቴንና ማንኛውም ነገር እየመጣ ያስቼግረኛል ልክ ጸሎቱ እንዳለቀ እንዴት እንደተለዬኝ ሳላውቅ ጥሎኝ ይሄዳል
በጣም የተቼገርኩበት ስለሆነ እባካችሁ ከዚህ ነገር የመላቀቅብትን መንገድ ምክር ለግሱኝ ትምህርትህን ወድጄዋለሁ።
እንካን ደና መጡልን መምህር አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
ቃልዮት ያሰመልን መምህር ❤
እግዚአብሔርን ትልቅ ትምህርት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤
ኮሜንት ፅፌ አላቅም ግን በጣም እከታታለለሁ ብዙ ተምሬያለሁ በእውነት ቃለህይዎት ያሰማልን መምህሮቻችን ❤❤
በፆለት ስዓቴ ሰዎቸ ይጠሩኛል ያው እሰው ቤት ስለሆነ አቋርጨ እሄዳለሁ ስመለስ እግዚአብሔር ሁሉን አዋቂ ነህ ብየ አቡነ ዘበሰማያት ብየ እጀምራለሁ ያው በአረብ ሀገራት ያለን ልጆች የሁላችን ችግር ስለሆነ እንደምትመክሩን አምናለሁ ❤
ይሄ ምንም ምክር አያስፈልገውም ባለፈውም ተመልሷል አቡነዘበሰማያት ብለሽ ቀጥይ ከሁኔታሽ አፃር እግዚአብሔር ያውቃል
እግዚአብሄር ሁሉም ያውቃል ለሀገራቹ ያብቃቺ እህቶቼ
ቃለሄወትያሰማልንመምህራችን፡ዕድሜ፡ከጤና፡ጋይስጥልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Ejig Tru timhrt new memhr ...egziabher abzto ybarklin.....yene tyake gn tselot Hulu yisemal kegziabher gars eyetenegagerku endehone bmn awkalew .... andand kirstiyanoch kelbh slalhone yilalu ... kelbh malet s mn malet new ...silematamn new yilalu ...balamn mejemeryas egziabhern eteykews neber
Tnx!
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለህወት ያሰማልን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Kelehewet yesemelen menegeset semeyet yewereslen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 💚💚💚💛💛💛♥️♥️♥️
እንኳን ደና መጣቹህልን🙏🙏🙏🙏🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልን ፀጋ በረከትን ያድልልን መህምራችን ❤❤❤🎉🎉🎉
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን በእዉነት መምህራችን ቃለ ህወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
ወንድማችን ቃለሂወት ያሰማልን መምህራንን የሚያዘጋጅልን እግዚአብሄር ይመስገን❤❤❤
እግዚአብሔር ይስጥልን ውድ መምህሮቻችን በእውት እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ❤❤❤❤❤❤
በእውነት ልማድና ክርስትና በስጋ ሁነን የምናደምጠው ነገር ግን የነፍስ ምግብ ነው እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን❤
ጥያቄ አለኝ ያለሁት ስደት ነው ስተኛ እና ስነሳ በአቅሜ ጸሎት አደርሳለሁ ነገር ግን ሕሊናየ አይሰበሰብም እና በከቱ ልፍት ይሆንበኝ ይሆን ወይስ እግዚአብሔር ይሰማኛል እዳታልፉኝ😢😢በጸሎታችሁም አስቡኝ በስደት በጆሮ በሽታ ተሰቃየሁ በፀሎት አትርሱኝ እግዚአብሔር ይስጥልን❤
ይኼ የኔም ጥያቄ ነው ይመለስልን
ይሄ የኔም ጥያቄ ነዉ
ቃለህይወት ያሠማልን አባታችን
በእውነትለመምህራችንቃለህይወትያሰማልን ያገልግሎትዘመናችሁንይባርክላችሁ
ሰለቃሉ ሁሉ እግዚአብሔር አምላከ የተመሰገነ የሁን ድንቅ ድንቅ እውቀት ነው ያገኘሁት ። የኔን የፈተነኝ ቤቴ ወሰጥ የፀሎት ቦታ በመምህር ግርማ ትምህርት ሁሉንም ቅዱሳን ፣ ነብያት ፣ መላዕክት የማውቀውን ሁሉ እየጠራሁ ተንበርክኬ እሰግዳለሁ አመሰግናለሁ እና ልክ ፀሎት ሳስብ ያዛጋኛል ያሰለቅሰኛል እንደ እዳ ነው የማየው የሚያዘናጋኝን ገፅሼው ከዛ ደሞ ሰጨርሰ ደሰታዬ ወሰን የለውም በጣም ደሰ ይለኛል ❤በፀሎታችሁ አሰቡኝ የሚጋፋኝን አጋንንት ያንሳልኝ በደሰታ እንድጅምር እግዚአብሔር እንዲረዳኝ ለምኑልኝ ። መምህሮቼ ቃልህየወት ያሰማልን በፀጋው ያቆይልን ❤❤❤❤🎉🎉🎉
አይ ወንድሜ ይሄ መምህር እኮ አንቲ መምህር ግርማ ነው
ባይሆን ብዙ ትምህርት ማግኘት ከፈለግክ ከተስፍሽም በተቻለ መልኩ ሀይለሚካኤል የሚአስተምራቸውን ትምህርት ተከታተል በጣም ጠቃሚ ትምህርት አለው
ዘገብርኤል ቲዩብ ነው የቻናሉ ስም
ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግሥተ ሰማያት ያውርስልን በ ህይወት በ ፀጋ ይጠብቅልን
አሜን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት🙏♥️
ሠላም ለእናንተ ይሁን
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏መምህራ
እግዚአብሔር ይስጥልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን
ባለማወቅ እኔ ተቀምጬ እፀልይ ነበር :: እግዚአብሔር ይቅር ይበለኝ:: ከዛሬ ጀምሮ በስርአት እፀልያለሁ::
Kalehiwot yasemalen,rejem edemie yenerowot,Bekdasie gizie yegel tsolot yemtseley yenoral wey.
በእውነት ቃለ ሂወት ያሰማልን በአገልግሎት ያጽናችሁ ጸጋውን ያብዛላችሁ ተስፋ የምናደርጋትን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን 😊
መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን።መንግሥተ ሰማያት ያውርስልን።
ወንድማችን ዲያቆን እግዚአብሔር ጸጋ በረድኤቱ ከአንተ ጋር ይሁን።
ጥያቄ
ስንጸልይ ሐሳባችንን እንዴት እንሰብስብ?
እንኳን ደህና መጣቸሁ❤❤❤❤ቃል ህይወት ያሰማልን የአገልግልት ዘመናቸውን ያርዝምልን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን❤❤❤❤❤❤❤
አሜን! እግዚአብሔር ይመስገን! መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን!!
ቃለህወት ያሰማአልን አባታአችን🥰🥰
ቃለ ህይወት ያስማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ልማድና ክርስትና ከጅምሩ ጀምሮ ድንቅ ነው እየተማርንበት ነው በርቱልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏
ቃለህይወት ያሰማልን አባ
በጉጉት ነው እምጠብቃችሁ ቼሩ አምላክ እድሜ እና ጤና ይስጥልን መምህር ❤❤❤❤
እመቤቶ ሰዉርዋ ማርያም ምልጃሽ አይለነኛ አይለየን ከክፉ ነገር ሁሉ ጠቢቅን ሐደጅሸ ያብቃኛ 🌺🌿💜🌺🌿💜🌺🌿💜🌺🌿💜🌺🌿💜🌺🌿💜🌺🌿💜🌺🌿💜🌺🌿💜🌺🌿💜🌺🌿💜🌺🌿💜🌺🌿🌿💜🌺🌿💜🌺🌿💜🌺🌿🌿💜🌺🌿💜🌺🌿🌿💜🌺🌿🌿🌺🌿💜🌺🌿🌿💜🌺🌿🌿💜🌺🌿💜🌺🌿🌿💜🌺🌿💜🌺🌿🌿💜🌺🌿🌿💜🌺🌿💜🌺🌿💜🌺🌿🌿💜🌺🌿🌿💜🌺🌿💜🌺🌿🌿💜🌺🌿💜🌺🌿🌿💜🌺🌿🌿💜🌺🌿🌿💜🌺🌿🌿💜🌺🌿💜🌺🌿🌿💜🌺🌿🌿💜🌺🌿💜🌿💜🌺🌿💜🌺🌿🌺🌿💜🌺🌿💜🌺🌿💜🌺🌺💜🌿🌿💜🌺🌿🌿🌺🌿💜🌺🌿🌺🌿💜
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ከዚ ፕሮግራም ብዙ ተምራለው 🙏🙏🙏
በእዉነት ቃለ ህይወት ያሠማልን 🥰🥰🥰🥰
በጣም ትልቅ ትምህርት ነው ያገኝሁት
እውነት ኣንዳንድ ሓሳቦች ነበሩኝ ተብራራልኝ እግዚአብሔር ይመስገን
በጣም አመሰግናለሁ ከ❤
ቃለ ኅይወት የስመዐልና ክቡር መምህረይ❤❤❤❤
kalehiwet yasemalen memeherachn
ቃለህይወት ያሰማልን
Amen amen ❤❤❤❤❤❤❤❤
በውነት መምህር ቃለህይወትን ያስማልን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን የስማሁትን ለመተግበር ይርዳኝ
በመጀመርያ ግዜ ስለፆመ ፍልሰታ የእመቤታችን ከእረፍቷ እስከ እርገቱዋ ያስተማሩኝ የእኔ መምህር ናቸው እግዚአብሔር እረዥም እፍሜ ኬጤናጋር ይስጠውት ቃለሕይወት ያሰማልን
በእውነት መምህር እግዚአብሔር እድሜ ክጤና ጋር ይስጥልን ክባህሪን
ሰላም እንደምን አላቸሁ ?በእውነት መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እስከ መጨረሻ በቤቱ ያፅናልን ....ብቻ ከቃል በላይ ነው ሁሉምነገር
ቃለ ሕይወት ያሰማልን፣ መንግስተ ሰማይን ያዋርስልን
እንኳን በሰላም መጣችሁልን ቀንዲል ሚዲያዎች ዘመኑን የዋጀ ሚዲያ ሰሚ ጆሮ አስተዋይ ልቦና ስጠኝ😢
Qalehiyot yasemalin
ቃሉን በልቦናችን ያሳድርብን❤❤❤❤
ቃለ ሂውተ ያስማልን መምህራችን ያገልግልዋት ዘመንኖ ይርዘመ እድሜ ከጤኔ ጋሮ ይስጦልን ተስፋ መንግሶተ ስማያትን ያውርስልን ግን እባካችሁ በምነቴ ፍተና ውስጥ ነኝ የዚህ ሚዲያ ተከታዮች በፀሎታችሁ አስቡኝ እህተ ስላሴ ብላችሁ🎉🎉🎉🎉🎉
እግዚአብሔቅይመስገንእኳንደህናመጣችሁልን❤
እንኳን ደህና መጣችሁ መምህሮቻችን በጉጉት ስጠብቅ ነበር❤❤❤❤ የቀንዲል ሚዲያ የልባችን መብራት❤❤❤
ቃለ ሕይወት ያሰመልን እድሜ እና ጤና ይስጥልን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሰላም ለናተ ይሁን እኳን ደህና መጣቹ
እዴትናቹህ ዉዶችየ እንኳን ደህና መጣቹህ መምህር ወድማችን ቀዳሚ ፀጋ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የጸሎት ህይወትን በደንብ ለማየት የሚስችል ግሩም ትምህርት ነው፡፡ በመምህራችን ላይ አድሮ ያስተማረ የሰማይና ምድር ፈጣሪ ክብሩ ይስፋ አብዝቼ ተምሬበታለሁ፡፡ ለመምህራችን ዕድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥል እኔን መሰል ደካች እንድማር ስላደረጉን ቃለ ህይዎት ያሰማልን፡፡
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ብርቱልን ስለምትሰጡን አገልግሎት እግዚአብሔር ይስጥልን እኔ እናተን ይምገልፅብት ቃላት የለኝም ኑሩልን❤❤❤❤❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ብዙ ተማርኩኝ በርቱልን ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን እውነት ቃል የለኝም ምን ያህል ለኛ በእውር ድንብር ለምንመላለሰው ብርሀን እየሆናችሁን እንደሆነ
ጥያቄዬ ማታ ማታ ነው ምፀልየው ስፀልይ የዕለቱን ብዬ ነው ደሞ ጊዜውን ካገኘው ቤተከሰርስቲያን ሄጄ ነው እዛ ደግሞ ዛሬ ወይም የቅዳሜን ሳይሆን የእሁድን ነው ሚፀለየው ይሄ ግራ ስለሚገባኝ ነው
አመሰግናለሁ