ተጨማሪገቢየማገኝበትንሙያከዩቱብአገኘዉ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 20

  • @menbiasalfa.a
    @menbiasalfa.a 11 หลายเดือนก่อน

    ሰላም አዜቤ ሰላምሽ ይብዛ አሁን ላይ የስራ ተነሳሽነት ካለን ገንዘብ ማግኘኛው ዘደ ቅድስት ቀላል ነው የተለያዩ አብልኬሾ ያላቸው ጠቀሜታ ተነግረሻል ጎሸዝ
    እኔም ዩቲቡን በጣም ነው የምወደው የራችን ቪድወ ኢድት ስናደርግ ትኩረትና ዳግም ማዳመጥ ያለውንም ችግርም መለወጥ እንችላለን ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @adona21adona16
    @adona21adona16 11 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም አዚዚዬ ውዴ የዛሬው ደሞ እጅግ በጣም ጠቃሚ ወሳኝ ትምህርት ነው ለብብዎቻችን የሚጠቅም ትምህርት ነው እናመሰግናለን የኔ ውድ❤❤

  • @ቆንጆኢትዮጵያዊ
    @ቆንጆኢትዮጵያዊ 9 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ቆንጆ በጣም ጠቃሚ ነገር ነው እየሰራሸልን ያለሸው እናመሰግንሻለን እውነት ነው ተጨማሪ ገቢ አሰፈላጊ ነው

  • @seblekitchen
    @seblekitchen 11 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም አዚዬ እንኳን ደና መጣሽ ዋው በጣም ጥሩ እንፎርሜሽን ነው የምሰጪን እናመሰግናለን 🙏

  • @jorgeneko7521
    @jorgeneko7521 11 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ላንቺ በጣም ነዉ የተመቸኝ እዉነት ነዉ ያሰፈልገናል ገቢ❤❤❤

  • @personallyvogel9121
    @personallyvogel9121 11 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ለናንተ ይሁን ፈጣሪ ሀገራችንን ይጠብቅልን አዚዩ እህቴ በጣም ጥሩ መረጃ ነዉ ምታመጭልን እናመሰግናለን😘😘😘😘😘😘😘😘😘🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹

  • @roselike6259
    @roselike6259 11 หลายเดือนก่อน

    የኔ ዉድ በጣም ምርጥ ሀሳብ ነዉ ምትመጭዉ እናመሰጏናለን😍😍😍😍

  • @YohannesGuadegnaw-f4s
    @YohannesGuadegnaw-f4s 9 หลายเดือนก่อน

    let as continuuuu

  • @hayatuu
    @hayatuu 11 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም እንኳን በሰላም መጣሸ🎉🎉🎉

  • @YohannesGuadegnaw-f4s
    @YohannesGuadegnaw-f4s 9 หลายเดือนก่อน

    berch

  • @blackdiamond4703
    @blackdiamond4703 11 หลายเดือนก่อน

    Your are right azzistyle 😊😊

  • @Arsamatube
    @Arsamatube 11 หลายเดือนก่อน

    Woooow ehta enamesegnalen tru tmhrt neber ehta❤❤❤

  • @Hana_tube
    @Hana_tube 11 หลายเดือนก่อน

    ዋው በጣም ደስ የሚል እይታ ነው ከልብ እናመስግናለን

  • @AbiMediaአቢሚዲያ
    @AbiMediaአቢሚዲያ 11 หลายเดือนก่อน

    online ስራ ለሰራው ሰው በጣም ያዋጣል

  • @MesafintSntie
    @MesafintSntie 7 หลายเดือนก่อน

    thankss

  • @blackdiamond4703
    @blackdiamond4703 11 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @jorgeneko7521
    @jorgeneko7521 11 หลายเดือนก่อน

    Thank you for youradvice 🙏😘❤️

  • @mylifevlogs9851
    @mylifevlogs9851 11 หลายเดือนก่อน

    🫶👍❤❤❤

  • @MesafintSntie
    @MesafintSntie 7 หลายเดือนก่อน

    thankss

  • @asadkazmi8429
    @asadkazmi8429 11 หลายเดือนก่อน

    ❤❤