In the old kale Hiwot" church,there were school for children who grew in the word of God and serve our country. In that chu, demons couldn't stand the power bof the worship and deliverance was cheep We grew in there with father Kedamo and many committed pastors ... The great singers Lily, Bethy wolde...are the fruits of that church. The church has participated in the development of many infrastructures., clinics, water lines, roads,... But the denial of the government of all the welfare of the church is shocking. We must pray like our old days and the Owner, the Supreme Justice Lord Jesus Christ must pray intervene. Etsegenet, that we had ,we must keep it. The church has proved her multi system body in the land. We must keep what belongs to the church like Zoro Babel and fathers of the church had fought for the Lord's altar.
እውነትሽን ነው
እዉነትአርነት ነፃነት ያወጣል ተባረኬ።
❤❤❤
tebareki
የእግዚአብሔር ቤት የክርስቲያኖች ልብ ነው የቃለኢወት የፀሎት ቦታ በመፍረሱ እቃወማለው❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
እግዛብሄር ይርዳን እርሱ ጣልቃ ይግባ ወደሚሰማው እንጨዋለን እርሱም ይመልሳል ፀጋና ሰላም ካንቺጋር ይሁን በርቺ❤🎉
ዘመንሽን ይባርክ ዘረኛ ሆነናል ምህረት ያርግልን❤❤❤❤❤
❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤👍👍👍🌹🌹🌹
ጌታ ሆይ ማረን እንድንነቃ እርዳን
እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ!!!!! ይጠብቅልሽ!!!!
ፀጋ ይብዛልሽ
ሰላምሽ ይብዛ ውዶ እህቴ የአባቴ ብሩክ ዛሬ ዛሬ ብለን እንድንጠራ የረዳን ይህን እዲስ ቀን በየአንዳንዳችን ስለተጨመረልን እድሜ እግዛብሄር ይመስገን እንደ እግዛብሄር ያለ ማንም የለም
tabreki xegaw ybzalishi bibizu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እኔም እንዳንቺ ነው የምለው ሽሮሜዳ መካነእየሱስ በዘረኝነት በተለያየ ስጋውያን የሆኑ ሰዎች ሲበጠብጡ በራሳቸው ቦታ ላይ መንግስት ወስዶ ኮንዶሚኒየም ሰራበት በረከታቸውን አጡ እራሳችንን እንድናይ አይኖቻችንን ይክፈትልን
ጌታ እግዚአብሔር ይባርክሸ ትልቅ መልክት ነው።
የሚያነቃ መልክት ነው !!🙌🙌🙌😇😇😇
Geta yibarkish anchi yetewededsh yeEgziabher sew💐💐
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ተባረኪ እውነት ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ameeeeeeeeen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይባርክሽ!!!
እውነት
ቤተክርስቲያ ሕዝቡነው ተባረኪ ሕዝቡን ማነጽ ዋናነገር ነው😅🎉❤
Lord jesus Bless you tsegenet truth god of word
God bless you
Tebarreki
Tebareki
ሰሚ ሲገኝ አይደል ልባቸው እደፈርኦን ደንድንዋል
God bless you, my sister.
That's true. 🙌🙌🙌🙌❤❤❤
ለሰው ልጅ ድነት እናልቅስ ወይስ ለሕንፃው እናልቅስ ?
In the old kale Hiwot" church,there were school for children who grew in the word of God and serve our country.
In that chu, demons couldn't stand the power bof the worship and deliverance was cheep
We grew in there with father Kedamo and many committed pastors ...
The great singers Lily, Bethy wolde...are the fruits of that church.
The church has participated in the development of many infrastructures., clinics, water lines, roads,...
But the denial of the government of all the welfare of the church is shocking.
We must pray like our old days and the Owner, the Supreme Justice Lord Jesus Christ must pray intervene.
Etsegenet, that we had ,we must keep it.
The church has proved her multi system body in the land.
We must keep what belongs to the church like Zoro Babel and fathers of the church had fought for the Lord's altar.
Kzehi beft bkermt kelej ljoche gar geze lmwused tyeken bdolar kefluna newo metekem yemetchelut tblenal Rasachenen enemelkt begna gudlt newo yemedretu tefat teteyakewoch Ehete ewunet newo
Just to emphasize that the building is not the Church; and Church is not a building.
The building is the property of the congregation.
ሰውም በዘሩ ምክንያት ፈርሶአል እህቴ ጣራ ና ግድግዳማ ቢፈርስም ይሰራል::የጠፋው ነፍስ ግን እንዴት ይመለሳል!? ፍርዱን ለሱ ትተናል እሱ ለሁሉም መልስ አለው::የሁሉ ነገር ባለቤት እሱ ነው::
100%መንፈስ ቅዱስ በአንቺ የሚናገረውን ሀሣብ እቀበለዋለሁ። እግዚአብሔር ሊያጠራ እያንገጫገጨን ቢኾንስ????
ንጉሥ ሕዝቃያስ ሰናክሬም ደብዳቤ ጽፎ ሲያስፈራራው ደብዳቤውን በእግዚአብሔር ፊት ዘርግቶ እየው አንብበው አለው እግዚአብሔር በነቢዩ መልስን ላከ።ሰናክሬምን ቀጣ
ዛሬ ፍርድ ቤት ለቤክርስቲያን መልስ መሰጠት አትችልም
ስልፉን ለጌታ ሰጡ እርሱ ይወጋ።እኛ ግን በትክክለኛ ክርስቲያኒያዊ ሕይወት እንገለጥ።
ጌታ አየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ!!!
እህቴ ምእመኑን ጾም እያሳደሩ የያዙት ይዞታ እግዚአብሔር ፈረደባቸው አገልጋይ በቂ ደሞዝ የለው ታድያ ያን ሁሉ ይዘው ምእመና አገልጋይ ጠኔ እየመታው ቅር ሰው ሰተውት ቢሆን ይህ ይሆን ነበር?አረ ተይኝ ያማል ።
ኩሩፍቱ የመዝናኛ ቦታ ነው እንጂ የቤተክርስቲያን ግንባታ ቦታና የወዛዝርት መዝናኛ ቦታ አይደለም።