Ethiopian Food/Cuisine "How to Make The Famous Shiro Wet" የቀጭን ሽሮ ወጥ አሰራር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 411

  • @8877dksljfa
    @8877dksljfa ปีที่แล้ว +1

    thank you Auntie, you are such a good teacher. I made your gomen wot recipe tonight and it was so good!

  • @sari6818
    @sari6818 8 ปีที่แล้ว +7

    I could smell the delicious aroma from just watching you cook. I love watching you cook and I have learned many things form watching you.

  • @urud8496
    @urud8496 ปีที่แล้ว +1

    ማሚ ፈጣሪ እድሜዎትን ያርዝምልን

  • @ሱሱሰይድ
    @ሱሱሰይድ 7 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ማማየ ወላሂ ብዙ ትምህርት ወስጃለሁ አላህ እድሜና ጤና ይስጥሽ የተጋቢኖ አሰራር ብታሳይን

  • @bruickworku1230
    @bruickworku1230 7 ปีที่แล้ว

    በጣም አመሰግናለሁ ማዘር.....ስሰራ ሚያስቸግረኝን ነገር ከዚህ ቪዲዮ ተምሬያለሁ

  • @yemitaenat3101
    @yemitaenat3101 7 ปีที่แล้ว

    እናትየ እናመሰግናለን እድሜና ጤና ይስጥልን
    የጥብስ አሰራር ቢያሳዩን ከአሁን በፊት አሳይተው ከሆነ አላገኘሁትም

  • @firhewotyenatenafaki6256
    @firhewotyenatenafaki6256 8 ปีที่แล้ว +30

    እማምዬ በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን ባለሞያ አረጎን

  • @tamratbefekadu6549
    @tamratbefekadu6549 6 ปีที่แล้ว +4

    Mother thank you very much!!!! you really saved my life in an oversea country. I did not even know how to prepare what I have and you make this amazing video. Long life mother!!!!

  • @ghdgfhg8394
    @ghdgfhg8394 7 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው የምትመችው ካሰራርሽ አነጋገርሽ ይጥማል አላህ እድሜና ጤና ይስጥሽ ማማየ

  • @emebettessema9417
    @emebettessema9417 8 ปีที่แล้ว +4

    thank you very much God bless you long live!

  • @እግዚአብሄርፍቅርነዉ-ዸ5ኈ
    @እግዚአብሄርፍቅርነዉ-ዸ5ኈ 7 ปีที่แล้ว

    እማማ በጣም እናመሰግናለን በጣም ጥሩ ትምህርት አስተምረውናል እድሜና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር ያክብርወት

  • @sadaabi5390
    @sadaabi5390 8 ปีที่แล้ว +2

    ማሚ እግዚአብሔር ይባርከዎት እድሜና ጤና ይስጥልን እናመሠግናለን እናታችን

  • @ወለተማርያም-ተ5ዀ
    @ወለተማርያም-ተ5ዀ 7 ปีที่แล้ว +2

    ዋዉውውውውው ምን አይነት ባለ ሞያ.ናቸ እግዛብሔር. ይባርከወት እማማ

  • @bauyoshguzuow5125
    @bauyoshguzuow5125 8 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ማዘርየ ሰላመዎት ይብዛ

  • @brhansweet1026
    @brhansweet1026 8 ปีที่แล้ว

    ማሚየ ሰለ ሁሉም ነገር በጣም እናመሰግናለን እድሜሽን ያርዝምልን ሰላም እና ፍቅር ጤና ይስጥልን

  • @medanitmedantmedanit7366
    @medanitmedantmedanit7366 8 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን እማምዬ እግዚአብሔር ይባርክዎት

  • @אסממוחי
    @אסממוחי 8 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን እናታችን ሰለ ሽሮ አሰራር ስላሳየሽን!!

  • @aleyekamusefa9768
    @aleyekamusefa9768 7 ปีที่แล้ว

    ዋው ደስ ሲል እናመሰግናለን ማዘር እድሜና ጤና ይስልንል

  • @ኢስላምነውሂወቴሂጃብነውው
    @ኢስላምነውሂወቴሂጃብነውው 6 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን እናታችን
    እድሜና ጤና ይስጠዎት

  • @sitiamerasitihave6772
    @sitiamerasitihave6772 8 ปีที่แล้ว +1

    እናታችን በጣም እናመሰግናቸዋለን እድሜ ጤና ይስጥልን

  • @mratwowomola145
    @mratwowomola145 8 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን
    እናታችን
    በጣም ደስይላል
    አሁን
    አሁን
    አለኝ
    ሽሮዉ

  • @rahelbekel5656
    @rahelbekel5656 8 ปีที่แล้ว +6

    ውይ እማማዬ ባይኔ መጣብኝ ውይ እግዚአብሔር ይባርኮት እድሜ ይስጦት የኔ እናት

    • @semiraomer4570
      @semiraomer4570 8 ปีที่แล้ว

      ማሚየ እድሜ ከጤና ጋር አላህ ይስጥሽ በጣም ነው የማመሰግንሽ ከይቅርታ ጋር ተጋቢኖ ብታሳይኝ

  • @zaheraseid9372
    @zaheraseid9372 8 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ማሚ እድሜ ከጤናጋር ይስጥሽ

  • @ኡሚሁቢ-ሠ7መ
    @ኡሚሁቢ-ሠ7መ 8 ปีที่แล้ว +76

    የማማ ወላሂ ስወድሽ የሁል ጊዜ ተከታታይሽ ነኝ ብዙ ተምሬለሁ ውድድ ነው ማረግሽ ፈገግ ስትይ እናቴን ነው ምትመስይኝ
    አንች ስላልኩ ይቅርታ አክብሮቴ ከዛ በላይ ነው

    • @fjjgkty326
      @fjjgkty326 8 ปีที่แล้ว +1

      احبك امي حياتي

    • @hshshjshs7378
      @hshshjshs7378 6 ปีที่แล้ว

      waw aref new gen eski beso bela ena kosert bamargna emtakut negerugn

    • @asiyamuhammed9748
      @asiyamuhammed9748 5 ปีที่แล้ว

      Aakkasumale

    • @amelewerkhussein988
      @amelewerkhussein988 5 ปีที่แล้ว

      እንዴ መስራት ይቻላል የቀይስር ቀጠል

  • @merimusa5589
    @merimusa5589 7 ปีที่แล้ว

    ዋው ሁሉም ስራወ በጣም ደስ ይላል ብሉኝ ብሉኝ ይላል ፈጣሪ እጂወን ይባርክልን

  • @አላህወኪል-አ4ጐ
    @አላህወኪል-አ4ጐ 7 ปีที่แล้ว

    ዋው ቪደወሸ ሁሉም ደሰ ይላል ትምህረትሸም በጣም ይገባኛል በጣም አመሰግናለሁ

  • @samarasyede5570
    @samarasyede5570 8 ปีที่แล้ว

    እድሜና ጤና ይሥጡት እማማ በጣም ነው የምወዶት

  • @Lookatwhaturlookinat
    @Lookatwhaturlookinat 3 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን! የአገራችንን ምግብ አሰራር እያስተማሺኝ ነው

  • @Shiferawe1
    @Shiferawe1 8 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን ማማዬ!

  • @menimeni1825
    @menimeni1825 7 ปีที่แล้ว

    ማሚ በጣም ነው የማከብርሽና የምወድሽ ትምህርትሽ ሁሉ በጣም ደስ ይላል እርጋታሽ በቃ ሁሉ ነገርሽ በጣም ደስ ይላል ማሚዋየ እግዛብሄር እድሜና ጤና ይስጥሽ ውድድድድ ነው የማደርገወት

  • @wesenyelshabune9900
    @wesenyelshabune9900 7 ปีที่แล้ว

    በጣም ነዉ የተማርኲት እግዚአብሔር ይባርኮት ቅንና ግልፅ ነዎት ጌታ አብዝቶ ይባርኮት።

  • @zeharalove8792
    @zeharalove8792 8 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን ማሚ

  • @አልማዝየድንግልየማርያምል
    @አልማዝየድንግልየማርያምል 8 ปีที่แล้ว

    እድሜና ጤና ይስጥልን እናታችን
    የሽሮ አዘገጃጀትን ቢያሳዩን ምንምን መጨምር ያስፈለጋል ?ከምን ከምንስ መዘጋጀት አለበት ?

  • @ኢስላምነውሂወቴ-ቨ8አ
    @ኢስላምነውሂወቴ-ቨ8አ 7 ปีที่แล้ว

    ማማየ በጣም አመስግናለሁ እድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @fsggs6110
    @fsggs6110 7 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ አሁን ላገባ ነበር ሞያ ብዙም የለኝም ነበር ሽኩረን ማሚ ባንች ምክንያት ሞያ ለመድኩ

  • @seadaahmed4574
    @seadaahmed4574 8 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሠግናለን

  • @ekruhabeshawit3233
    @ekruhabeshawit3233 7 ปีที่แล้ว

    ማማ በጣም ነው የምውደወት በጣምእም ነው የምከታተለወት እድሜ ከጤና ጋ ይድጠወት የኔ እናት love u

  • @temimaabdu985
    @temimaabdu985 8 ปีที่แล้ว

    እማማየ እናመሰግናለህ አላህ እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @tigesgitashow7391
    @tigesgitashow7391 8 ปีที่แล้ว

    ሹኩርን። ጉበዝ የኔ ባለሙያ

  • @foziyimer2955
    @foziyimer2955 8 ปีที่แล้ว

    ማም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥሽ እውነት በጣም ጉሩም ሰው ነሽ በዝህ እድሜሽ ሳትደክሚ ለኛ ትምርት እየሰጠሽን ነው በጣም ውድድድድድድድድድ😘😘😘

  • @hayuabdu548
    @hayuabdu548 8 ปีที่แล้ว

    የእውነት እናመሰግናለን ማሚሻ

  • @giovannaiamele2932
    @giovannaiamele2932 ปีที่แล้ว

    Everything you kook is great!

  • @daisyquake5719
    @daisyquake5719 8 ปีที่แล้ว

    you are so good teacher I love your cooking channel how wonderful especially the way you tell us we can do it in meny ways I love it thank you so much God bless.

  • @ታማኝነኝለፍቅሬ
    @ታማኝነኝለፍቅሬ 7 ปีที่แล้ว

    ማዘርዬ እድሜና ጤና ደስታን ጨምሮ ያድልልኝ እማ

  • @bizuyetefera969
    @bizuyetefera969 8 ปีที่แล้ว

    mam betam enamsgenalen baleshibet egziabehar yitabekishi

  • @lailahabebe4671
    @lailahabebe4671 8 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው የምወድሽ እኩዮዬ ስለ ሆንሽ ነዉአንቺ የሚለው ስኳር ነሽ

  • @attegebabege3399
    @attegebabege3399 7 ปีที่แล้ว

    እማየ እግዚአብሔር ይስጥልን በድሞ በጸጋ ይጠብቅልን እውነት በጣም ደስ ይላን

  • @ethayyuethayyu6831
    @ethayyuethayyu6831 7 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን እማምየ

  • @አዩነኝወሎየዋአባቷንናፋቂ
    @አዩነኝወሎየዋአባቷንናፋቂ 6 ปีที่แล้ว

    ምርጥ እናት ማለት አንችነሺ ያደነ እናትእዲሜጤና ለርሰወ ይሁን ፈገግታይበቃል ቀጥሉበት

  • @lydiaaschenaki7479
    @lydiaaschenaki7479 7 ปีที่แล้ว

    love her show be Blessed !!!! i learned a lot

  • @hanahancho6394
    @hanahancho6394 7 ปีที่แล้ว

    ማማዬ እጂሽ ይባረክ ምርጥ እናት ነሽ እድሚሽ እንደማቱሳላህ ይረዘም።

  • @ልኑርበተስፋ-ቘ2ዸ
    @ልኑርበተስፋ-ቘ2ዸ 6 ปีที่แล้ว

    ውይ ማሚዬ እናመሠግናለን ሽሮ በጣም ናፍቆኛል በዛ ላይ ደሥ ትሉኛላቹ ብዙ ጊዜ ሥትሠሩ ፈገግ ብትሉልኝ ደሥ ይለኛል

  • @wendem739
    @wendem739 3 ปีที่แล้ว

    ገላገሉኝ ማዘር! እድሜና ጤና ይስጥዎት

  • @SarahSarah-dd5hm
    @SarahSarah-dd5hm 7 ปีที่แล้ว

    enamesaginalen mamaye
    mitin shiro endet new yamizagajew? ?

  • @endashawekefla8913
    @endashawekefla8913 8 ปีที่แล้ว

    አናመሥግናለን ማሚ

  • @jcjcj3271
    @jcjcj3271 8 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ማም አዳነ ምን አለብህ የናትህን ምግብ እየበላህ ማሻአላህ ብያለሁ ብዙ ዎቻችን የናታችን ድምፅቸው መስማት አልቻልንም ስልክ አይሰራም ባሉበት ደህና ይሁኑ አተ እደለኛነህ ወድሜ ደስይላል

  • @aktube7771
    @aktube7771 8 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን

  • @enatushagana9461
    @enatushagana9461 6 ปีที่แล้ว

    እማዬ እድሜና ጤና ይስጥልን እናመሰግናለን

  • @ruthadafre732
    @ruthadafre732 7 ปีที่แล้ว

    ማማዬ ሙያሽን በጣም ነው የምወደው ምጥን ሽ'ሮ ሲዘጋጅ ምን ምን እንደሚያስፈልግ ብትነግሪኝ በተለይ ከለሩ በጣም ነው የሚያምረው

  • @hayatmohammed3989
    @hayatmohammed3989 7 ปีที่แล้ว

    ቃላት ያጥረኛል ይሄን ነው ለማለት ማማየየየየየ ብቻ ሁሌም አላህ ይጠብቅሽ

    • @kalkal5885
      @kalkal5885 7 ปีที่แล้ว

      ዋውውውው እግዚአብሔር ጤና እና እድሜ ይጠወት ማሚ♥♥♥wdddddddd

  • @ሙሉስደተኝዋድግልአትለየኝ
    @ሙሉስደተኝዋድግልአትለየኝ 8 ปีที่แล้ว

    እማማ በጣም እናመሰግናለን

  • @ዜድነኝብቸኛዋ-ሠ8ኸ
    @ዜድነኝብቸኛዋ-ሠ8ኸ 7 ปีที่แล้ว

    wey mamaye enye hul gizyem yemazewtrat shro nat enamsegnalen

  • @agerneshathaklit9274
    @agerneshathaklit9274 7 ปีที่แล้ว

    emamye betam enmsgenwet alen edma natena yestwete

  • @burukkuneley617
    @burukkuneley617 5 ปีที่แล้ว

    Ye mitn shiro aserar ebokut astemrn 😚enamesegnalen

  • @rahimatube2982
    @rahimatube2982 5 ปีที่แล้ว +1

    እማማዬ ከፕላይ ስቶር በፅሁፍ ብታዘጋጁልን ጥሩ ነው

  • @abduali122
    @abduali122 8 ปีที่แล้ว

    እጅሽ ይባረክ ማማዬ

  • @bintabbas6101
    @bintabbas6101 8 ปีที่แล้ว

    wow amrot lidegagn naw thank you mom

  • @gigisolo3579
    @gigisolo3579 6 ปีที่แล้ว

    Hi, do you have the measurements posted? Couldn't find it under the links you have up. Thanks.

  • @رابيةحبشي
    @رابيةحبشي 7 ปีที่แล้ว

    woooww matheory yeshroshe metn endet yamran

  • @saraseid5905
    @saraseid5905 7 ปีที่แล้ว

    እናመስግናለን እማ

  • @chachichachi5851
    @chachichachi5851 8 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ነው የምወዳት

    • @زيناتعه
      @زيناتعه 7 ปีที่แล้ว +1

      chachi chachi አቦእዲሜይስጥሽ

    • @fatimanoor2488
      @fatimanoor2488 7 ปีที่แล้ว

      زينات عه

  • @tirhas5702
    @tirhas5702 8 ปีที่แล้ว

    Selam Emma, kochekoca endet naw miseraw maleti kariya tefecheto.

  • @islamnawhiwote2694
    @islamnawhiwote2694 7 ปีที่แล้ว

    ezger yetbikish. ye sew magn betm ke lib inemeginlen ❤

  • @metakonjo2900
    @metakonjo2900 7 ปีที่แล้ว +1

    እማምዬ በጣም ነው የማመሰግነው ውድድድድድድድ

  • @zeharasaid9910
    @zeharasaid9910 8 ปีที่แล้ว +1

    Thanks for your help

  • @halidmhamd5588
    @halidmhamd5588 5 ปีที่แล้ว

    ይስልምየዲኪእጂሽይባረክ

  • @thereisonlyone6357
    @thereisonlyone6357 6 ปีที่แล้ว +1

    Mama,
    Your Shiro looks delicious, I cook Shiro the way you do it except I use Haymalian salt and I notice a difference in the taste than using regular salt. Haymalian salt makes taste Shiro a lot better when cooking in the U.S.

  • @CookiesbyAlgi
    @CookiesbyAlgi 7 ปีที่แล้ว +1

    Thanks, my mom enjoys this channel. We are watching you from Los Angeles. Tebarekulign.

    • @tesw-yohannes3674
      @tesw-yohannes3674 6 ปีที่แล้ว

      ማማዬ በጣም እወድሻለሁ የኔ ባለሞያ። ከሁሉ እርጋታሽ ። የውነት የእናት ለዛ ያለሽ።እግዚአብሔር።በነገሮች ሁሉ ይባርክሽ።ድንግል ማርያም ትባርክሽ።እንዴት ያለሽ ባልሞያ ነሽ የምትስሪው ሁሉ የአገር ቤት ምግብ ነው።ባለሞያ ነሽ ጎበዝ። ምንም እንከን የለውም የምትሰሪው።የአንቺን ምግብ ሳይ አገሬ የእናቴ ምግብ ይናፍቀኛል።በርቺ እመብርሀን ከነልጅዋ ትጠብቅሽ ።የእውነት እናት።እግዚአብሔር ።ይስጥልን ስላስተማርሽን። ቤተማርያም ነኝ።

  • @محمدعلي-ه9ه1ب
    @محمدعلي-ه9ه1ب 8 ปีที่แล้ว

    mamaye ejishen yibarekelegn yena balemuya

  • @cacobiru3221
    @cacobiru3221 ปีที่แล้ว

    Thank you moma!

  • @hshsbsbshsjs2404
    @hshsbsbshsjs2404 8 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ሰው አገር ከመጣው ጀምሮ ደግሞ ፕሮግራሙን መከታተል ከጀመርክ ጅምሮ የአረብ ምግም አልበላም እናትዬ ለልጃቹት የማያልቅ እድሜ ይስጥላቸው

  • @ሪሀናሰይድ
    @ሪሀናሰይድ 8 ปีที่แล้ว +1

    ማማየ ሰላምሽ ብዝት ይበል እናመሰግናለን እስኪ ሽሮ ተጋቢኖ አሰራር አሳይኝ

  • @serkaahmad1603
    @serkaahmad1603 6 ปีที่แล้ว

    እናመስግንአለን እግዛብሔር ይጠብቅሽ

  • @maedahabib1669
    @maedahabib1669 8 ปีที่แล้ว +6

    እማምዬ! !!!!!! የኔ ውድ ጥፍት አልሽብኝ እኮ ዋው ምርጥ ሽሮ እኔም እሰራለሁ በለሙያ ስላረግሽኝ በጣም አመሰግናለሁ
    ማምዬ ሸሮ ተጋቢኖ ስሪልኝ?

  • @bruknahom7653
    @bruknahom7653 7 ปีที่แล้ว

    mami zarey ke eresogha meret sero seraw wowwwww tanx

  • @fetiyabeshir723
    @fetiyabeshir723 6 ปีที่แล้ว

    Bemagamariya TANKYOU salele alalfeme!!!!
    I was thinking what i should cook for lunch??? Hummm why i don't watch MY Chef MAMYA .
    Got the answer.
    Thank You 10× times
    We muslims say "jazhumla kayer"

  • @fatumaabduabduo6976
    @fatumaabduabduo6976 8 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን ያዳነ እናት

  • @anwaranwaar5673
    @anwaranwaar5673 8 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን እናታችን

  • @zdtube2303
    @zdtube2303 8 ปีที่แล้ว +1

    ማሚየ እድሜ ጤና ለአንች ይሁን እጅሽን አይቆርጥመዉ ከእናቴ የተማርኩት ሙያ በሥደት የተነሠ ረሥቸዉ ነበር አንች አሥታወሽኝ አሥለመድሽኝ አቦ ይመችሽ፡ ግን ካሁን በፊት በብዙ ኮሜቶቸ ላይ ተናግሬ ነበር እርግጠኛ ነኝ የብዙወቻችን ጥያቄ ይሆናል፡ ከይቅርታ ጋ ብታሣይን እወዳለሁ
    1/ እርጠብ ያለ ጥብሥ አሠራር ማለቴ በጣም ያልደረቀ እንጀራዉ ላይ ሥዘረግፊዉ እንጀራዉን የሚያረጥብ
    2/ አልጫ አሠራር ማሚየ አልጫ አሠራር ጠፍቶኛል
    3/ ድፍን ምሥር ወፈር ያለ ወጥ አሠራር ፕሊሥ ቀጣዩ ቪዶወሽ (1) ቁጥርን ብታደርጊልን ይመረጣል በጣም አምሮኝ አሠራሩ ጠፋብኝ ደረቅ ሆነብኝ ደግሞ ነፍሠጡር ነኝ ምናባቴ ይሻለኛል 😥😥😥😥😥😥

  • @weletegerima7717
    @weletegerima7717 8 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን mother

  • @ሰሚራበሀሩ
    @ሰሚራበሀሩ 8 ปีที่แล้ว

    እማማዬ እናመሰግናለን

  • @KaliKali-fk2uf
    @KaliKali-fk2uf 7 ปีที่แล้ว

    እናመስግናለን

  • @kelemdagene1913
    @kelemdagene1913 7 ปีที่แล้ว

    እውነት እድሜ ጤና ይሥጥሽ በመሠረቱ እናት የለኝም መያ ለአሥተ ማርሽ ጌታ ይባርክሽ እወድሻለን እማሁሌም

  • @marthaisabell781
    @marthaisabell781 8 ปีที่แล้ว

    thanks mam God bless you

  • @sjagghaggg6626
    @sjagghaggg6626 7 ปีที่แล้ว

    ስታምሪ፡እኮን፡ወጥሽ፡ፈገግታሽ፡ጣፋጭነው፡በርችልን፡

  • @samirasamira989
    @samirasamira989 8 ปีที่แล้ว

    wowowwowowwo dase yamel shero enamesagenalan mom

  • @desdemonafantaye3258
    @desdemonafantaye3258 8 ปีที่แล้ว +1

    hi emama thanks for teaching us how to cook. can you please show us how to cook tripa.

  • @allhamdulilahallhamdulilah1612
    @allhamdulilahallhamdulilah1612 8 ปีที่แล้ว

    አናመሰግነወታለን ማዘር

  • @fnoteloza190
    @fnoteloza190 7 ปีที่แล้ว +6

    ማሚዬ የማቱሳላን እድሜ ያድልሽ 😍😘!

    • @dghjghii782
      @dghjghii782 7 ปีที่แล้ว

      Fnote Loza ሸዘደየወመአጸፈጨአ፫ለከከዘወ ዘዘወጸዘወከጠቀ

  • @llslol123
    @llslol123 7 ปีที่แล้ว +2

    Can you please put English subtitles on all your videos. I don't really understand Amharic