መታየት ያለበት የሶፊ የጥልፍ ዲዛይን/ከነሙሉ አሰራሩ/ Sofi's Embroidery Design/0993216557/Sofia Shibabaw

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น •

  • @Nolawieneye
    @Nolawieneye 6 หลายเดือนก่อน +7

    እዚህ ቤት ያየሁትን በጨዋ ደንብ እህታችንን ማበረታታትን የሚያክል የለም! እንዴት ደስ ይላል መልካምነትን ብቻ የሚያጎላ አስተያየት መስጠት ስህተትን እንኳ በለሆሳስ መንገር! ተባረኩ!

  • @melessebereka9513
    @melessebereka9513 6 หลายเดือนก่อน +13

    ዲዛይነር ሶፊ እግዚአብሔር የእጆችሽን ፍሬ ይባርክ።

  • @AmarechWolde
    @AmarechWolde 2 หลายเดือนก่อน

    You look beautiful and great tabarky sister 💐🙏🌻🌺 keep it up the good work. You are blessed 🙏🌻🌺

  • @aberaberhanu4225
    @aberaberhanu4225 6 หลายเดือนก่อน +9

    ሶፊዬ ብሩክ ነሸ እህቴ የእጆችሸን ስራ ጌታ ይባርክልሸ።የኔ ጀግና እህት

  • @Adele-qc6kk
    @Adele-qc6kk 6 หลายเดือนก่อน +3

    በጌታ ፍት በዝህ ሰሞን እያሰብኩ ነበር ሶፍዬ 😘😘😘የኛ እንቁ 😘😘😘

  • @holyseed.1415
    @holyseed.1415 6 หลายเดือนก่อน +5

    ተባረኪ ደግሞ ስታምሪ ሶፍዬ

  • @ephremhailu4744
    @ephremhailu4744 5 หลายเดือนก่อน

    great design good job be strong sis 👍

  • @AbayGetachew-gx2gd
    @AbayGetachew-gx2gd 5 หลายเดือนก่อน

    ሶፍያቺን የኔ ዉድ እህት በርቺ ጌታ ይርዳሽ ❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ይመስገን ስለ አንቺ ❤🙌🙌🙌🙌

  • @zessseyoum9963
    @zessseyoum9963 6 หลายเดือนก่อน

    Geta yebarkish!
    Beautiful work of art! You are gifted! Keep it up!

  • @fedoJesus92
    @fedoJesus92 5 หลายเดือนก่อน

    this is proper Christian character be strong our singer we love you.💖🙌

  • @arsemafortoloni7277
    @arsemafortoloni7277 6 หลายเดือนก่อน

    እጅግ ግሩም ድንቅ ጥበብ ነው በርቺ። ከዚህ በላይ እንድትሰሪ እግዚሐብሄር ይረዳሻል። መድሐኒአለም ይባርክሽ።

  • @Yodit.Tamiru
    @Yodit.Tamiru 6 หลายเดือนก่อน +12

    ሶፊዬ : የእኛ ዕንቁ 🇪🇹 ገና ቪዲዮሽን ማየት ስጀምር : ወዲያው ነበር እግዚአብሔር ሆይ ለዚህ ሁሉ የሚሆን ዕድል ስጣት ብዬ በልቤ የፀለየኩት። God is the only one who can locate you at the right place at the right time. ታዲያ አንቺ ከሁሉም በፊት ለልዑል እግዚአብሔር የተመረጥሽ መዝሙረኛው ነሽ እና ለእግዚአብሔር በገና መደርደርሽን : መቀኘትሽን ችላ እንዳትይ እለምንሻለሁ። አንቺም እንደ ዘመርሽው እግዚአብሔር አለ:በርቺ❤

  • @selomezegeye3661
    @selomezegeye3661 6 หลายเดือนก่อน

    Thanks Sofi. You made it look easy! I have to try this myself! 🙌

  • @misrakgossaye8394
    @misrakgossaye8394 6 หลายเดือนก่อน

    ሶፊዬ ጀግና በርቺ ጌታ ይረዳሻል

  • @ራስዳርጌ
    @ራስዳርጌ 6 หลายเดือนก่อน

    I can see, you succeeding in this market ✨

  • @MERCYZSOLOMON10
    @MERCYZSOLOMON10 6 หลายเดือนก่อน

    Beautiful designs konjo tebareki ❤

  • @gualetiruneh7779
    @gualetiruneh7779 6 หลายเดือนก่อน +1

    God bless you more and more. Big Respect ❤

  • @senaithailu5415
    @senaithailu5415 6 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ቆንጅ በርቺ ጥሩ ስራ ነው በነገር ሲወጉሽ የነበሩ ሁሉ ከውጫዊ ውበትሽ በላይ ውስጥሽ ያለው ውበት እንደሚበልጥ አይተው ያደንቁሻል የሴት እንቁ ነሽ ጀግኒት ሁሉም ያምራል ከነከለር ምርጫሽ 💕💕💕💕💕

  • @assefashsura578
    @assefashsura578 6 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር አምላክ ብዙዎች ይባርክሽ የከፈተልሽን ያሳየሽን በር ማንም አይዘጋውም ተከናወኚ

  • @felenuna8034
    @felenuna8034 6 หลายเดือนก่อน +7

    ጎበዝ ባለሙያ እግዚአብሔር የእጅሽን ፍሬ ይባርክልሽ
    ደግሞ መስቀሉን ዘቀዘቅሽ ብለው ሳይወርዱብሽ ቶሎ አስተካክይ 😂😂

  • @HiwotYerdaw
    @HiwotYerdaw 6 หลายเดือนก่อน +2

    So gorgeous color and exquisite

  • @FikrHaylegebral
    @FikrHaylegebral 3 หลายเดือนก่อน

    Gobez betam kelel yale ena bahilachin lay yatekore

  • @mihretkifle6679
    @mihretkifle6679 5 หลายเดือนก่อน

    በእጆቿም ደስ ብሏት ትሰራለች ❤

  • @tsidutaye1285
    @tsidutaye1285 5 หลายเดือนก่อน

    ❤ very nice job ses

  • @Shituberhanu
    @Shituberhanu 6 หลายเดือนก่อน +1

    Wow yamral sofi.

  • @sabaasfaw6084
    @sabaasfaw6084 6 หลายเดือนก่อน

    በጣም ያምራል ❤

  • @SisayeTesema
    @SisayeTesema 6 หลายเดือนก่อน +1

    sofe tebareke yamerale meskelune astekakeye❤

  • @TizitaKonjo-f8g
    @TizitaKonjo-f8g 5 หลายเดือนก่อน

    Wow wow ❤❤❤❤

  • @Alias-f1k
    @Alias-f1k 6 หลายเดือนก่อน +1

    Well done Sophie blessed

  • @yemisrachfeseha9995
    @yemisrachfeseha9995 6 หลายเดือนก่อน +7

    ሠላም ሶፊ ስራሽ ቀለል ያለና ደስ የሚል ነው ሲለበስ ግን መስቀሉ ተዘቅዝቋል አስተውለሽዋል?

    • @Rakhor8820
      @Rakhor8820 6 หลายเดือนก่อน +1

      I said same

    • @bayoushaeamro6781
      @bayoushaeamro6781 6 หลายเดือนก่อน

      Gobeze bedenbe Ayeteshewal gene Aweka newe

    • @bayoushaeamro6781
      @bayoushaeamro6781 6 หลายเดือนก่อน

      Meseri

  • @Rakhor8820
    @Rakhor8820 6 หลายเดือนก่อน +5

    I love this one ❤the first one cross was upside down

    • @selamhailu1990
      @selamhailu1990 6 หลายเดือนก่อน +1

      በትክክል

    • @frittasine2209
      @frittasine2209 6 หลายเดือนก่อน +2

      ይሄኛው አልተዘቀዘቀም???? አንገቱ ላይ ያለው መስቀል (ትልቁ) ያልገባኝ ነገር አለ:

    • @frittasine2209
      @frittasine2209 6 หลายเดือนก่อน +2

      ኮሜንት ማጥፋት አደለም መፍትሄው: ቆም ብሎ ማሰብ ይጠቅማል: ወገን ዘመን እያለቀ ነው::

    • @Rakhor8820
      @Rakhor8820 6 หลายเดือนก่อน +1

      @@frittasine2209she needs to pay attention

    • @Rakhor8820
      @Rakhor8820 6 หลายเดือนก่อน

      @@frittasine2209very dangerous

  • @betsegaelias6241
    @betsegaelias6241 6 หลายเดือนก่อน

    ሴት ልጅ እንዲህ በስራ ራሷን ስትጠምድ ውበቷ ጎልቶ እንደሚወጣ ሶፊ እየመሰከረች ነው።ዋው ተባረኪ ❤❤❤❤❤

  • @EliasEsayas-dm2hq
    @EliasEsayas-dm2hq 6 หลายเดือนก่อน +1

    Sofi Betam new Emwodsh ❤❤❤❤❤

  • @azebtesfaye5743
    @azebtesfaye5743 5 หลายเดือนก่อน +1

    Sofi gobez berchi

  • @ethiopialove2772
    @ethiopialove2772 6 หลายเดือนก่อน +4

    ጠረዼዛውን ትንሽ ወደላይ ከፍ ያለ ብታደርጊ ጀርባሽን አትጎጅም በጣም አጎንብሰሻል በተረፈ በርቺ

  • @walelegnyosef1437
    @walelegnyosef1437 6 หลายเดือนก่อน +7

    የመጀመሪያው ላይ መስቀሉ ተዘቅዝቋል እንደ ሁለተኛው አስተካክይ ሶፊዬ

  • @asegedechlemma8028
    @asegedechlemma8028 5 หลายเดือนก่อน

    So beautiful

  • @lordismyshipperd
    @lordismyshipperd 5 หลายเดือนก่อน

    ተጨነቅሽ እኮ ለመታወቅ ግን እኮ ታዋቂ ነሽ አይበቃም እህቴ እስኪ አዋቂ ለመሆን ሞክሪ

  • @tigestyohannes5142
    @tigestyohannes5142 5 หลายเดือนก่อน

    Thanks እየተማርኩ ነው

  • @mekdesmekuria4207
    @mekdesmekuria4207 6 หลายเดือนก่อน

    በጣም ያምራል አንቺም ዉብ ነሽ።

  • @MelikaMmelikam-f2y
    @MelikaMmelikam-f2y 6 หลายเดือนก่อน

    ሶፊ የኔ ውድ ተባረኪ ግን አስተውይ መስቀል አትዘቅዝቂ በወርቃማው የሰራሽው ተዘቅዝቆል እያየን የሰራሸው ❤❤❤

  • @genethabdi2647
    @genethabdi2647 6 หลายเดือนก่อน +1

    Balemuyaa ! sofiya berechi !

  • @ኢትዮጵያሐገሬ-ዠ1ተ
    @ኢትዮጵያሐገሬ-ዠ1ተ 6 หลายเดือนก่อน +1

    Sofiye berch ❤👌

  • @beautiful8049
    @beautiful8049 6 หลายเดือนก่อน +2

    በርቺ 🙏

  • @tigistayalew4474
    @tigistayalew4474 6 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ እጅስራ በጣም ነው እምወደው እድሉን አጊቼ ብማር በጣም ደስ ይለኛል😊

    • @yandabatlijochshow
      @yandabatlijochshow 6 หลายเดือนก่อน +1

      ትልልቆቹ የስፌት ት/ቤቶች ውድ ናቸው ሃያት አርባ ስልሳ የሚባል ሰፈር ኮሌጅ ደረጃ የሚያስተምር ት7ቤት አለ እሱ በማትሪክ ውጤት ነው ግን አስር ሆናችሁ ወረዳሽ የድጋፍ ደብዳቤ ከፃፈልሽ በነፃ ምንም የትምህርት ደረጃ ሳይጠይቁ ያስተምራሉ የአጭር ጊዜ ኮርስ ነው።ነገር ግንትንንሽ ነገሮችን እየሰራሽ የሚጠቅሙ ለቤት ሊሆን ይችላል ዩቱብ እያየሽ ሞካክሪ ጥረት አርጊ ሞክሪ ትችያለሽ የሚሞክር አንድ ቀን መንገዱን ያገኘዋል በርቺ።

    • @Sara-p6i3x
      @Sara-p6i3x 5 หลายเดือนก่อน

      ​@@yandabatlijochshowዋጋው ስንት ነው?

  • @sabaasfaw6084
    @sabaasfaw6084 6 หลายเดือนก่อน

    ልዬ ነው
    ሰፌ እራስሽ
    ሞዴልም ራስሽ
    አድናቂሽ ነኝ

  • @sofiabesherfeleke1147
    @sofiabesherfeleke1147 6 หลายเดือนก่อน

    Sofi geta Jesus Christus yejochshen❤sera yebarekleshe

  • @ElshadayGetaneh-z2t
    @ElshadayGetaneh-z2t 6 หลายเดือนก่อน

    ጥሩ ስራ በርቺ

  • @ቃልዬ-ጐ9ከ
    @ቃልዬ-ጐ9ከ 6 หลายเดือนก่อน

    በርቺ ❤️

  • @besemselasysemeselamawlnea471
    @besemselasysemeselamawlnea471 6 หลายเดือนก่อน +1

    ጎበዝ በርቺ ሙዚቃው ኢትዮጵያን አይገልፅም

    • @mihret-hh7ny
      @mihret-hh7ny 6 หลายเดือนก่อน

      ስዋሂሊኛ መንፈሳዊ መዝሙር ነው

  • @senusenu5876
    @senusenu5876 6 หลายเดือนก่อน

    Sofiye konjo sra new enezih yelebeshachewin wagachewinna adrasha btaskemchln? ❤❤❤

  • @eyerusalemsamuel7677
    @eyerusalemsamuel7677 5 หลายเดือนก่อน

    ጎበዝ ሶፊ እኔ እጀ ጉርዱን ማዘዝ ፈልጌ

    • @eyerusalemsamuel7677
      @eyerusalemsamuel7677 5 หลายเดือนก่อน

      ሰማያዊ በቀይ ጥለት የሰራስውን

  • @SisayeTesema
    @SisayeTesema 6 หลายเดือนก่อน +1

    Leke endemechereshawe❤

  • @alwaseem9952
    @alwaseem9952 6 หลายเดือนก่อน

    Menew ye mahalegnawun meskelun zekzekshu ?

  • @GenetwadaalaroGenet
    @GenetwadaalaroGenet 5 หลายเดือนก่อน

    Wow

  • @መስከረ
    @መስከረ 6 หลายเดือนก่อน

    ጎበዝ ሴት

  • @eyerusalemmenberu
    @eyerusalemmenberu 6 หลายเดือนก่อน

    sofiye yene leb qen

  • @marieemariee1196
    @marieemariee1196 5 หลายเดือนก่อน

    Sofiye. Hule. Sayishidesi. Yilenyali. Lijeni. Silemisiyinyi❤

  • @abrahamfiory8978
    @abrahamfiory8978 5 หลายเดือนก่อน

    Sofia goyta Jesus ybarke 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Nolawieneye
    @Nolawieneye 6 หลายเดือนก่อน

    You are gifted and I can see that where you are heading. Gobeze. Konjeye the first design clothes’ big cross is upside down. Please fix that. Other than that, yes you can. It’s a unique and simple but beautiful design style. Keep up the great work!

  • @berhanumamo5826
    @berhanumamo5826 6 หลายเดือนก่อน +8

    Meskelu bayzkezk yamral

    • @manalebishmeresha3686
      @manalebishmeresha3686 6 หลายเดือนก่อน +1

      God Bless you more Gera gebetong neber ayenie newe Eyaleku yemehalu mesekel Tezekezekowal Am so sad aweka weyes satawek ?????

    • @selamdemeke1016
      @selamdemeke1016 6 หลายเดือนก่อน

      ​@@manalebishmeresha3686satawek mehon alebet kesew sehtet keberet zeget slemaytefa🙏

  • @selomedamte1960
    @selomedamte1960 5 หลายเดือนก่อน

    እንዳንቺ እብደት የተስማማው የለም::

  • @lid8890
    @lid8890 5 หลายเดือนก่อน

    You doing a good job! That is my interest too . I live in USA and how do I get and what is the name of the machine? Thank you!

  • @BezaGet
    @BezaGet 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤🎉

  • @BirtukanWondiye
    @BirtukanWondiye 6 หลายเดือนก่อน +1

    Gin meskelu yetegelebexe meslonyal qir aleny ketesasatku yiqirta ,yemejemra yeserachiw yederetu meskel

  • @hiruteshete4801
    @hiruteshete4801 6 หลายเดือนก่อน +3

    ሙዚቃዉ አይገባም።
    ሶፍያ ሽባባዉ ነሽ?መልካም ስራ ነዉ የጀመርሽዉ። ግን በሙዚቃዉ ፈንታ የመዝሙር ክላሲካል ብታደርጊዉ።

  • @BirtukanWondiye
    @BirtukanWondiye 6 หลายเดือนก่อน +1

    Sofia bexam new yemiwodish

  • @tsheytakley5757
    @tsheytakley5757 6 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረኪ

  • @tgestifanos
    @tgestifanos 5 หลายเดือนก่อน

    በጣም ያምራሉ ልብሶችሽ ሶፊ በተለይ ወይንጸጁ ልብሱን ስትሰሪ የለበሽው ማለቴ ነው ፣ልብሶችሽን የት ማግኘት ይቻላል ?የምትዘምሪያቸው መዝሙሮች በጣም የተባረኩ ናቸው የስጦታው ባለቤት ጌታ ይባረክ ፣እንወድሻለን እህቴ

    • @OfficialSofiaShibabaw
      @OfficialSofiaShibabaw  5 หลายเดือนก่อน

      ኦርደር ለማድረግ በዋትስአፕ መልእክት ይላኩልን
      +251993216557

    • @tgestifanos
      @tgestifanos 5 หลายเดือนก่อน

      እሺ

  • @meazamarkos440
    @meazamarkos440 5 หลายเดือนก่อน

    Sofi berchelghi

  • @gracejesus6881
    @gracejesus6881 6 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤

  • @mimi8769
    @mimi8769 5 หลายเดือนก่อน

    Afer a she beye meskel zekezkeshe yzekezkeshe

  • @HewanHewan2014
    @HewanHewan2014 5 หลายเดือนก่อน

    Ere meskelu tezekzkual

  • @alemneshaleto6032
    @alemneshaleto6032 6 หลายเดือนก่อน

    እጅሸን ይባርከው የኔ ጎበዝ

  • @fikirtemamotessmafikirtema7490
    @fikirtemamotessmafikirtema7490 6 หลายเดือนก่อน +1

    ጀግኒቷ

  • @meshamoarega3259
    @meshamoarega3259 6 หลายเดือนก่อน +1

    21st Golden Girls

  • @FireSima-zm8ge
    @FireSima-zm8ge 6 หลายเดือนก่อน

    yeshaleshal

  • @ZebenayAklilu-n5j
    @ZebenayAklilu-n5j 6 หลายเดือนก่อน

    I ❤️

  • @MimiGetachewi-mv3fk
    @MimiGetachewi-mv3fk 5 หลายเดือนก่อน

    የመጀመሪያው ላይ መስቀል ታዛቅዝቆዋል አስተካክዩ 🙏

  • @ibelongtojesus7598
    @ibelongtojesus7598 5 หลายเดือนก่อน

    Mesqelun astekaky tezeqzqal

  • @dmx3674
    @dmx3674 6 หลายเดือนก่อน

    ዲዛይኖቹ እጅግ ያምራሉ ። ለኛ ለሙስሊሞችሽ ምን አይነት ዲዛይን አለሽ ፣በተለልይ ለሴቶቻችን ? መቼም ያንቺ ዲዛይን በሀይማኖት እንደማይወሰን ይገባኛል ።

  • @arrongeorgie
    @arrongeorgie 6 หลายเดือนก่อน

    ♥️

  • @Godislove482
    @Godislove482 6 หลายเดือนก่อน +2

    ምን ሆነሽ ነው እህቴ መስቀሉ ተዘቅዝቆ አይታይሽም ? እረ እናስተውል

    • @Rakhor8820
      @Rakhor8820 6 หลายเดือนก่อน +1

      I am sure the enemy trying to get this anointed woman of God

  • @dmx3674
    @dmx3674 6 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ ስለ ዲዛያን የማውቀው ነገር የለም ፣ ግን የጂጂ ቤተሰብ ቤተሰቤ ነው። ጂጂ ለኔ ኢትዮጵያ ማለት ናት። ሌላ ማለት የምፈልገው ቢኖር ፣ ለምን አታገቢም ? ልጅ ነሽ ፣ መጸሀፉ ብቻ አትሆኑ ዘንድ ብሏል ። X ባለቤትሽ መልካም ሰው ነው ግን ከፈታሽው ቆይተሻል ። ላንቺ የመሰለ ልጅ ፣ መልካም ወንድ እንዴት ይጠፋል ? ለነገሩ ጴንጤ ውስጥ ምን ወንድ አለ !

  • @lindat9231
    @lindat9231 6 หลายเดือนก่อน

    አሁነ ደግሞ designer ሆነሽ ተከሰትሽ ይገርማል

  • @Mimi-d7u3v
    @Mimi-d7u3v 3 หลายเดือนก่อน

    መስቀሉ ለምን ዘቀዘቅሽው

  • @bethelehem4989
    @bethelehem4989 5 หลายเดือนก่อน

    ምነው አንደኛውን ልብስ ላይ ያለውን መስቀል ዘቀዘቅሽው?

  • @selomedamte1960
    @selomedamte1960 5 หลายเดือนก่อน

    መና የሆንሽ ::የማትጀምሪው የለም::

  • @elda554
    @elda554 5 หลายเดือนก่อน

    ሸማ የኦርቶዶክስ ነው የራሳቹን ፍጠሩ

  • @kedesttesma638
    @kedesttesma638 6 หลายเดือนก่อน

    ስራ አግኜሽ ይሻልሻል

  • @ag1498
    @ag1498 5 หลายเดือนก่อน

    በቃ በሁሉም ቦታ ልታይ ልታይ፡ተደበቂ ባክሽ፡ኮመንት ሠጪ ደሞ እንተለመደው አጨብጫቢ

  • @alwaseem9952
    @alwaseem9952 6 หลายเดือนก่อน

    Menew ye mahalegnawun meskelun zekzekshu ?

  • @Meskerem-oz5oh
    @Meskerem-oz5oh 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @walelegnyosef1437
    @walelegnyosef1437 6 หลายเดือนก่อน

  • @alwaseem9952
    @alwaseem9952 6 หลายเดือนก่อน

    Menew ye mahalegnawun meskelun zekzekshu ?

  • @buretamati5338
    @buretamati5338 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤