Ethiopian Music: Mykey Shewa - ፍንዳታ (Fendata) New Ethiopian Animated music video 2020 (Visualizer)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 1.9K

  • @Mykeyshewa
    @Mykeyshewa  4 ปีที่แล้ว +1091

    ሁላቹንም በጣም አመሰግናለሁ። ሼር ሰብስክራይብ እያደረጋቹ አርቲስቱን በራሱ እንዲቆም ታላቅ አስተዋጸኦቹን እንድታደርጉ በትህትና እጠይቃለው። ለሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላምን ብቻ ያወርድልን ዘንድ አጥብቄ እማጸናለው 🙏🙏🙏😍

    • @sofyaali3026
      @sofyaali3026 4 ปีที่แล้ว +16

      እሽ ግን ለኛሥ መቸነው እምትዘፍንልን🙈

    • @abiifiraa2088
      @abiifiraa2088 4 ปีที่แล้ว +12

      አሪፍ ስራ ነዉ 😍😍😍

    • @endalkteshiga1046
      @endalkteshiga1046 4 ปีที่แล้ว +7

      😍😍😍yena fendata

    • @yaredtube1003
      @yaredtube1003 4 ปีที่แล้ว +6

      ደስ ይላል

    • @filafili6714
      @filafili6714 4 ปีที่แล้ว +4

      Fendata

  • @Amir-g86
    @Amir-g86 4 ปีที่แล้ว +66

    አንገቱን ደፍቶ ለኖረው ዱርዬ እና ፍንዳታ ግን ደግሞ ውስጠ ጨዋ ልጆች ድምፅ ስለሆንካቸው እናመሰግናለን ሚኮ ሸዋ ...specially we 90's always remember the word "ፍንዳታ" & "ዱርየ"....

    • @Mykeyshewa
      @Mykeyshewa  4 ปีที่แล้ว +14

      Awo hulachen teblen neew yadgenew libachen gin fetari new miyawekew. Lemgebaw yedegemal amsgnalhu 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @metimeti3676
    @metimeti3676 3 ปีที่แล้ว +6

    አንገቱን ደፍቶ ለኖረው ዱርዬ እና ፍንዳታ ግን ደግሞ ውስጠ ጨዋ ልጆች ድምፅ ስለሆንካቸው እናመሰግናለን ሚኮ ሸዋ ...

  • @semirahussein5311
    @semirahussein5311 4 ปีที่แล้ว +2

    Fendate fendate durye durye ayafekrm yalew sew man nw wow mykey betam beka 💋💋 nw

  • @kleingtts1054
    @kleingtts1054 4 ปีที่แล้ว +6

    ታልሜ በጣም ደስ የሚል ነው ፣ እናም እግዚአብሔር ቆንጆ ነው ፣ እናም እንደ ማር ያለኝን ሁሉ ያብሳል🇸🇩🇸🇩

  • @classymobiles1608
    @classymobiles1608 4 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ በጣም በጣም ነው የወደድኩት መዝጋት እራሱ አልቻልኩም መሳጭ ነው በርቱ እውነት ነው ዱርዬም ያፈቅራልም ይለወጣልም ቀልብ ካለው እንደ ዱርዬም አፍቃሪ የለም በነገራችላይ የለየልኝ ፍንዳታ ዱርዬ ነኝ ሃሃሃሃ

  • @fiyorinaadmassu4169
    @fiyorinaadmassu4169 4 ปีที่แล้ว +117

    የ36 አመት ባለፀጋ ነኝ ግን ከ፫ ቀን በፊት ይህን ሙዚቃ ሰምቼ ማቆም አልቻልኩም!!! ልጆቼ እንኳን ታዝበውኝ መሳቂያ ሆኛለው🙈🙈🙈🙈!!! Well done👌👌👌👌👏👏👏!!!

  • @gggmmmm3059
    @gggmmmm3059 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋዉ ዋዉ በጣም ልዩነዉ የመጨነዉ የተመቸኝ በርታ ሚኮ ያምራል

  • @tomasakmel6228
    @tomasakmel6228 4 ปีที่แล้ว +4

    በጣጣጣጣጣምምምምምምም ገራሚ ስራ ነው ትርጉም ያለው ስራ ነው የሰራኸው በርታ እመነኝ በቅርቡ ከ ሚልዮን በላይ ተመልካች ይኖረዋል

  • @berukhaebt8007
    @berukhaebt8007 4 ปีที่แล้ว +2

    Betam arif new

  • @venusnegus6202
    @venusnegus6202 4 ปีที่แล้ว +18

    All the way from Germany much love
    I love it
    Who else Listening from Germany🔥🔥

    • @lijsolatube5698
      @lijsolatube5698 4 ปีที่แล้ว

      Ich bin da fendata ✌️

    • @lijsolatube5698
      @lijsolatube5698 3 ปีที่แล้ว

      @bad vibes ja ich bin Äthiopische was ist los

  • @ashenafimekonnen2517
    @ashenafimekonnen2517 4 ปีที่แล้ว

    mirt sira nw Berta!

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 3 ปีที่แล้ว

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን መጻፍ አለበት።☝☝☝

  • @sehumer50
    @sehumer50 4 ปีที่แล้ว +28

    ሁሌም #1ኛ ማይካችን
    ፍንዳታው ተመችቶን ነበር
    በClap ይሁንልን እሚል እስኪ

    • @sehumer50
      @sehumer50 4 ปีที่แล้ว

      @surAfel Tube ok ያንተንም ሰላም ያብዛው እሱን አያሳስብክ #døne

  • @nebul4219
    @nebul4219 4 ปีที่แล้ว

    Awesome video bro

  • @እማየበጣምነውየምወድሽ
    @እማየበጣምነውየምወድሽ 4 ปีที่แล้ว +5

    ወይ ጉድ ተወዛዋዙቹ ተመችተውኛን በርታ ጠክር ጉበዝ አርፍ ስራ ነው

    • @rozeshowfozimll5780
      @rozeshowfozimll5780 4 ปีที่แล้ว

      👍👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️👈

  • @LoveLife-qw8xs
    @LoveLife-qw8xs 3 ปีที่แล้ว +1

    ይሄ ዘፈን ለራሴ የተዘፈነ ይመስለኛል ጋደኖቼ አለ ራሱ ዘፈኑን ለኔ ያክል አርገው ነው የሚያስቡት በጣም የምወደው የተመቸኝ ዘፈነው አብሶ ፈታ ስል በዚህ ወዝወዝ ነው የምልበት

  • @mukeremsurur7628
    @mukeremsurur7628 4 ปีที่แล้ว +6

    Wow bro betam erif srra new findattaaaaa

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 3 ปีที่แล้ว

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን መጻፍ አለበት።

  • @betselotzerihun2343
    @betselotzerihun2343 4 ปีที่แล้ว

    Betam wedjewalw 👍

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 3 ปีที่แล้ว

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን መጻፍ አለበት።☝

  • @nathnaelgezahgn7145
    @nathnaelgezahgn7145 4 ปีที่แล้ว +4

    ፈንዳታው brother በጣም ነው የሚያምረዉ፡፡ በርታለን

  • @mahlatbanteyrga5434
    @mahlatbanteyrga5434 4 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ነዉ የተመቸኝ በጣም

  • @sulfa7655
    @sulfa7655 4 ปีที่แล้ว +5

    አረ ይመችህ ምርጥ ስራ እስካሁን እያዳመጥኩት ነው ሳልሰለች👌✌❤

  • @rayatube3770
    @rayatube3770 4 ปีที่แล้ว

    wow betam aref sira new berta

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 3 ปีที่แล้ว

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን መጻፍ አለበት።📝

  • @emyaenata1754
    @emyaenata1754 4 ปีที่แล้ว +4

    ምርጥ ሙዚቃ ......በርታልን ....I really love this song...

  • @betlhembetlhem7434
    @betlhembetlhem7434 4 ปีที่แล้ว +1

    Wow yabde new

  • @ማርታከሸገር
    @ማርታከሸገር 4 ปีที่แล้ว +19

    የአንተ ድምፅ ነው ዋውውው ያበደ ነው ብሮ የአመቱ ምርጥ ዘፈን👌👌👌👌💚💛❤️❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍😘😘

    • @abateabate6253
      @abateabate6253 3 ปีที่แล้ว

      አርሴማየእናቴንጠብቂል

    • @netsanet7047
      @netsanet7047 10 หลายเดือนก่อน +1

      KkkkkkIwillcallKkkkkk

  • @liliengugu2548
    @liliengugu2548 4 ปีที่แล้ว +1

    Wow betam yamral

  • @rakgirlrakgirl3055
    @rakgirlrakgirl3055 4 ปีที่แล้ว +2

    WaW Mert nw Ds yelall Fedata 🤙 ❤

  • @JosansunStudio
    @JosansunStudio 4 ปีที่แล้ว

    Kureja bihonem yeserawe sew gn gobez nw👏👏

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 3 ปีที่แล้ว

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን መጻፍ አለበት።☝☝

  • @bmslide
    @bmslide 4 ปีที่แล้ว +11

    so far, le 23th time eyadametkut nw.....እስኪ መስማት ማቆም yaልቻlachihu 🔥🔥🔥👍🏽👍🏽

  • @kebronkebi3857
    @kebronkebi3857 4 ปีที่แล้ว

    Betam arif message nw yalew kahunochu yeteshale getem alew berta

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 3 ปีที่แล้ว

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን መጻፍ አለበት።☝

  • @AlphaMediaFilm
    @AlphaMediaFilm 4 ปีที่แล้ว +6

    አሪፍ ነው ወንድም አለም

  • @naimarak9672
    @naimarak9672 4 ปีที่แล้ว

    ያምራል ልበል

    • @naimarak9672
      @naimarak9672 4 ปีที่แล้ว

      ካማረህ በል ሀሀሀ አመሰግናለሁ

  • @solyenayemamibecha5464
    @solyenayemamibecha5464 4 ปีที่แล้ว +74

    ፍንዳታ ፍንዳታ ፍንዳታ ድርዬ ድርዬ አይቀየር ያለው ሰው ማነው 👌👌👌

  • @fevenlili9149
    @fevenlili9149 4 ปีที่แล้ว

    Abo betam new wddd yemadergew durye tlobgn thanks man slezefenklachew

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 3 ปีที่แล้ว

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን መጻፍ አለበት።☝

  • @nigussieteklu1340
    @nigussieteklu1340 4 ปีที่แล้ว +5

    ይመችህ አቦ ዘፈኑን ወድጄዋለው

  • @ahmedkurbia1356
    @ahmedkurbia1356 4 ปีที่แล้ว

    Betam arif

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 3 ปีที่แล้ว

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን መጻፍ አለበት።📝

  • @mahletteklemariam9318
    @mahletteklemariam9318 4 ปีที่แล้ว +26

    Ohhh! I love the song and animation as well. Something different and very entertaining. Keep up the good work.

    • @Mykeyshewa
      @Mykeyshewa  4 ปีที่แล้ว +3

      Thank you very much much respect

    • @9.sai1
      @9.sai1 ปีที่แล้ว +1

      tavedy yg er

    • @9.sai1
      @9.sai1 ปีที่แล้ว

      enough to hagrdt

    • @9.sai1
      @9.sai1 ปีที่แล้ว

      frtk emany itge

    • @MAJER1PROPHETEYOELMEKBIB
      @MAJER1PROPHETEYOELMEKBIB ปีที่แล้ว

      ​@@Mykeyshewalove

  • @fuadmiftah3824
    @fuadmiftah3824 4 ปีที่แล้ว +1

    betam new yemedih

  • @genyayeabzolji2832
    @genyayeabzolji2832 4 ปีที่แล้ว +4

    እረ እንደውም ፎቃ ያለው ዱርዬ ጋር ነው 😍😍😍 ይመችክ ማይኮዬ የኔ ጎበዝ ወንድም በርታልኝ ❤❤

    • @Mykeyshewa
      @Mykeyshewa  4 ปีที่แล้ว

      yimechesh thank you

  • @eleniqueen2587
    @eleniqueen2587 4 ปีที่แล้ว +1

    😅😅😅😅 Andegha new 😅😅😘😘😘😘

  • @ሁሉበእርሱሆነ-ፀ4ዀ
    @ሁሉበእርሱሆነ-ፀ4ዀ 4 ปีที่แล้ว +3

    ዋዉዉዉዉዉ ለየት ያለ ስራ ነዉ በርታ❤️❤️❤️

  • @seliselamawit3037
    @seliselamawit3037 4 ปีที่แล้ว +1

    Betam new yewededkut yhen song beziw ketl bro

  • @biggiex5
    @biggiex5 4 ปีที่แล้ว +3

    #1👌ነው ለየት ያለ official video (clip) ብሰራለት ይዋጣልሀል

  • @rahelhailumekonnen5360
    @rahelhailumekonnen5360 4 ปีที่แล้ว

    yabda nw mirtya nw😅👏👍👍👍

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 3 ปีที่แล้ว

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን መጻፍ አለበት።📝📝📝

  • @vegetaselassieiprince6636
    @vegetaselassieiprince6636 4 ปีที่แล้ว +5

    I love ethiopian s music. Frow west indies.. MARTINIQUE

  • @abiotmarkos2330
    @abiotmarkos2330 2 ปีที่แล้ว +1

    Wow አንደኛ ሚኪ በርታ

  • @furyfafi5658
    @furyfafi5658 4 ปีที่แล้ว +6

    Wow I love it keep it up from Eritrea 🇪🇷

    • @danielkesete9677
      @danielkesete9677 2 ปีที่แล้ว

      ik ook ik hou van Eritrea ❤❤❤

    • @Medehaneyalem27
      @Medehaneyalem27 ปีที่แล้ว

      Kkk Eritra edehem Argo 🤣🤣🤣

  • @ayelebekele5234
    @ayelebekele5234 4 ปีที่แล้ว +1

    betam tamechitugnle berate bro

  • @temu_rb7147
    @temu_rb7147 4 ปีที่แล้ว +6

    Ere tichilaleh , abate amazing change from your first animated music video of you much love all respect ✊4 you 👏👏👏

  • @mickyy8326
    @mickyy8326 4 ปีที่แล้ว +1

    mikey abate be acher gize 1 milion view endigebaleh megnotte new tolotolo lekeke

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 3 ปีที่แล้ว

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን መጻፍ አለበት።

  • @ምኞትየአባቷልጅ
    @ምኞትየአባቷልጅ 4 ปีที่แล้ว +3

    Yene fililike yabade sera naw ♥️
    Findeta Findeta Durye Durye🙈

    • @Mykeyshewa
      @Mykeyshewa  4 ปีที่แล้ว +1

      Thank you

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 3 ปีที่แล้ว

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን መጻፍ አለበት።☝

  • @zidajaldo7266
    @zidajaldo7266 4 ปีที่แล้ว +1

    ወላህ በጣም ተማችቶኝል ፍንደተ ፍንደተ ወይኔ ❤❤👌

  • @HusseinYesuf-w1k
    @HusseinYesuf-w1k 13 วันที่ผ่านมา +9

    Who is in 2025

  • @kidsroom9183
    @kidsroom9183 4 ปีที่แล้ว +1

    Yena mar sewedeh arif sera new

  • @mayalove6467
    @mayalove6467 4 ปีที่แล้ว +3

    በርታ ሙድ አለው ዝ....ፍንዳታ

  • @bettym7089
    @bettym7089 4 ปีที่แล้ว +1

    ahah arif new wedjewalew

  • @የጌታየእናትለምኔእናቴናት
    @የጌታየእናትለምኔእናቴናት 4 ปีที่แล้ว +3

    አሪፍ ነው የሚገርም የሚያስቅ አቀነባበር ነው ሚኮ 💞💞💞💞💝💝😜👈

  • @amharawittube588
    @amharawittube588 4 ปีที่แล้ว

    በርታ ሚኮ ጎበዝ

  • @yktube627
    @yktube627 4 ปีที่แล้ว +39

    Tiktok brought me her🗼....
    I can't stop listening this music😘.....
    Who feel like me😉....
    One love for our country Ethiopia🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @rozeshowfozimll5780
    @rozeshowfozimll5780 4 ปีที่แล้ว +1

    አንደኛ ነው

  • @reallifealex1403
    @reallifealex1403 4 ปีที่แล้ว +3

    Yabede new bro

  • @prince_mesay670
    @prince_mesay670 4 ปีที่แล้ว

    Jeena nek arif sera nw 😍👌

  • @ናፈቀኝየአባቴቤት
    @ናፈቀኝየአባቴቤት 4 ปีที่แล้ว +3

    Mykey you are the best musical I like all your music❤❤❤ all the best

    • @Mykeyshewa
      @Mykeyshewa  4 ปีที่แล้ว

      Thank you very much

  • @tsionnat2859
    @tsionnat2859 4 ปีที่แล้ว

    Wow nice work mike

  • @nasrudiin6662
    @nasrudiin6662 2 ปีที่แล้ว +4

    From Somalia 🇸🇴 Ethiopia 💓💓💓💓💓

  • @afrohanz1928
    @afrohanz1928 4 ปีที่แล้ว

    wooo nice video maker for this songs
    ...

  • @DjShizooProUg256
    @DjShizooProUg256 4 ปีที่แล้ว +3

    Am Deejay Shizoo Pro from uganda, am really loving this song woow mad tune big up that talented MYKEY SHEWA, Though i cant understand the words in the song but can any1 from ethiopia tell what FENDATA means?

    • @Mykeyshewa
      @Mykeyshewa  4 ปีที่แล้ว

      It means bad boy

    • @DjShizooProUg256
      @DjShizooProUg256 4 ปีที่แล้ว +1

      @@Mykeyshewa okay, its a club banger i like it

  • @duryewtube8659
    @duryewtube8659 4 ปีที่แล้ว +1

    Abate yabede new

  • @abdiking2490
    @abdiking2490 4 ปีที่แล้ว +2

    አቦ ይመችሽ ማን በትክክል እኛን ገልጸሺናል።
    ዱርዬ ነው ይላሉ ሰዎቹ ምነው?❤❤❤❤❤❤❤👍🙏🙏🙏

  • @efratech4074
    @efratech4074 4 ปีที่แล้ว +1

    Mayke betam new yewdedkut zefenu dess yelale betam gobez nek berta eshi share share enareglkalen egam

  • @ቅዱስሚካኤልአባቴ-ዸ7የ
    @ቅዱስሚካኤልአባቴ-ዸ7የ 4 ปีที่แล้ว +9

    ያበደ ነው ልንቷ አካሁኗ በሳቅ ነው የምትገለው

  • @konjogela7771
    @konjogela7771 4 ปีที่แล้ว

    በርታ

  • @NGMedia603
    @NGMedia603 4 ปีที่แล้ว +4

    Arif sra new wedenewal bertaln...

  • @rozeshowfozimll5780
    @rozeshowfozimll5780 4 ปีที่แล้ว +1

    ያበደ ነው 👍👍👍👍👈

  • @abbasjamal3392
    @abbasjamal3392 4 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ደስ የምል ሙዚቃ ነዉ 😍😍😍

  • @Yeti21-i3m
    @Yeti21-i3m 4 ปีที่แล้ว

    አደኛ ነው በርታ ምርጥዬ

  • @adonaytandnet8129
    @adonaytandnet8129 4 ปีที่แล้ว +4

    Mykey betam ewedhalew zefanh gaday new

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 3 ปีที่แล้ว

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን መጻፍ አለበት።

  • @kirkosaat9964
    @kirkosaat9964 4 ปีที่แล้ว

    ተወዳጁ በርታልን

  • @dagimpetros4836
    @dagimpetros4836 4 ปีที่แล้ว +9

    ሰማሽልኝ ወይ ደሞ ያባብዬን 😍

  • @stoicsforethiopia
    @stoicsforethiopia 4 ปีที่แล้ว +1

    Wow mykey mirx sra new berta

  • @oceanicherry
    @oceanicherry 4 ปีที่แล้ว +3

    mykeyee arif zefen nw

  • @adonyasbiruk4206
    @adonyasbiruk4206 3 ปีที่แล้ว +1

    ይሄን የለቀቀ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @mekit.mariam3198
    @mekit.mariam3198 4 ปีที่แล้ว +13

    Who is the singer ? I am in love with this song! mulu ken findata findata dureye dureye sil new yewalkut lol love it love it very good animation as well! this soon will go viral I am sure!

  • @danawitendale141
    @danawitendale141 4 ปีที่แล้ว

    Arif new ketilibet

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 3 ปีที่แล้ว

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን መጻፍ አለበት።

  • @androidplayer4951
    @androidplayer4951 4 ปีที่แล้ว +6

    Bro your song take to the imaginary land whenever I listen to it I love it

  • @BuzeMan
    @BuzeMan 4 ปีที่แล้ว +2

    wendme Yabednw Yemcheshe Good Luck Gena Gen Akemk Altenkam Bekerbet Selmakek eshi Berta bro

    • @rozeshowfozimll5780
      @rozeshowfozimll5780 4 ปีที่แล้ว

      ሁለታቹም በርቱ❤️❤️🌻👈

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 3 ปีที่แล้ว

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን መጻፍ አለበት።

  • @Rominass2489
    @Rominass2489 4 ปีที่แล้ว +9

    i like bro 👍👍👍👌👌 ፍንዳታ ፍንዳታ🕺🏻🕺🏻

    • @nicetube0742
      @nicetube0742 4 ปีที่แล้ว

      ሬሳክ ይፈንዳ

    • @Rominass2489
      @Rominass2489 4 ปีที่แล้ว

      @@nicetube0742 gmatam ወሸላ fit

  • @amenkbrom1728
    @amenkbrom1728 3 ปีที่แล้ว +1

    ፍንዳታ አሪፍ መልክት አለው ብራ በርታ

  • @thegamerleoul2109
    @thegamerleoul2109 4 ปีที่แล้ว +4

    Ohhh my god i fall in love with this music thx mike we want another like this tnx

  • @yabkalandragchew6496
    @yabkalandragchew6496 4 ปีที่แล้ว +1

    mikoua wowwwwwwwwwwww ebdeya new

  • @allahisone2808
    @allahisone2808 4 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ነዉ ደስ የሚለዉ ልክ ነዉ ደሞ ዱርዬ አያፈቅርም ያለዉ ማነዉ😊😍

    • @EthioYs
      @EthioYs 4 ปีที่แล้ว

      በናታችሁ ቅን ሰዎች ካለችሁ በፈጠራችሁ የዩቱብ ቻናሌን ፎቶዬን ነክታችሁ ሰብስክራይብ አድርጉልኝ
      በፈጠራችሁ በጣም ተቸግሬ ነው የቴክኖሎጂ ቻናል ነው።

  • @frezergenet5397
    @frezergenet5397 4 ปีที่แล้ว

    አሪፍ ስራ ነው በርታ

  • @jossybiruk9561
    @jossybiruk9561 2 ปีที่แล้ว +5

    I love this so much I watched it like a million times😍😘😍❤

  • @sbeleasffa1550
    @sbeleasffa1550 4 ปีที่แล้ว +2

    ለየት ያለ እና እውነታን ያዘለ ዜማ ነው ብዙ ላይክ ብዙ ኮመንት ብዙ ሼር ያስፈልዋገል፡፡ የያዘው ግጥምና ዜማ ብቻ በቂ ነው፡፡

  • @laughone
    @laughone 4 ปีที่แล้ว +3

    Nice song..

  • @fedayn1838
    @fedayn1838 4 ปีที่แล้ว

    Nice song Habesha new stile from Eritrea.

  • @እየሩሳሌም-ቀ6ለ
    @እየሩሳሌም-ቀ6ለ 4 ปีที่แล้ว +6

    Bro I am a big fan of you! You always bring something new and it is very refreshing!

    • @Mykeyshewa
      @Mykeyshewa  4 ปีที่แล้ว

      🙏🙏🙏

    • @rozeshowfozimll5780
      @rozeshowfozimll5780 4 ปีที่แล้ว

      Wow

    • @rozeshowfozimll5780
      @rozeshowfozimll5780 4 ปีที่แล้ว

      👍👍👍👍❤️👈

    • @Nigus-bc3ld
      @Nigus-bc3ld ปีที่แล้ว

      ​@@Mykeyshewaያ ም ራ ል ድ ም ጽ ህ ን በጣም ነው ም ወ ደ ው (ኪ ኪ )❤

  • @ፍትህናፋቂዋ
    @ፍትህናፋቂዋ 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋዉ እኔ በጣም ተመችቶኛል ሚኮ ቀጥልበት።

  • @lilo2024-ag
    @lilo2024-ag 4 ปีที่แล้ว +5

    Wow
    This is dope man 💯👌💪🔥🔥🔥

  • @kinepictures9695
    @kinepictures9695 4 ปีที่แล้ว +1

    konjo nw bro