የሴቶች ወበት ሳሎን/ ሴቶች ፀጉር ቤት/ዋጋ/ ፀጉር ቤት/ ውበት እንክብካቤ/ የፀጉር ቤት እቃዎች/ beauty salon/ ፀጉር ስራ ዋጋ/ አዋጪ ስራ/ ዋጋ/

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ก.ย. 2024
  • This video shows how women's hair saloon is a lucrative business if it is done properly.
    ይህ ቪድዮ ስለ ሴቶች ፀጉር ቤት ስራ አዋጪነት እና አትራፊነት ግልፅ ማብራሪያ ይሰጣል።
    business ideas

ความคิดเห็น • 181

  • @ቅዱስጊዮርጊስአባቴ
    @ቅዱስጊዮርጊስአባቴ 2 ปีที่แล้ว +6

    ስራህ የሚደነቅ ነው ግን ላይክ ያንስሀል ህዝባችን ወሬ ብልግና ነው የሚወደው ቁም ነገር የሆነ ነገር አንመለከትም ከእራሴ ጀምሮ። እና ደግሞ ባሁኑ አነስ ያለ ምግብ ቤት ለመክፈት ምን ያክል ገንዘብ እንደሚበቃኝ ቪዲዮ ስራልኝ ሲመችህ በተረፈ ሰላም ለሀገራችን ይሁን😭

  • @rahelmamo6197
    @rahelmamo6197 2 ปีที่แล้ว +2

    አቀራረብህ አሪፉ ነው ለእህቴ ልከፉትላት ባሰብኩበት ሰአት ስለሆነ ያገኝሁህ ሂሳብ ስት እደሚያስፈልገኝ ስላቀለልክልኝ አመሰግንሀለሁ በርታ

  • @የአብሰራመኮንን
    @የአብሰራመኮንን 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ትልቅ የሰራ ቢዝነሰነው የምታቀርብልን እኔ የሀገሪቱ የኢኮነሚ ሊሄቃንነን የሚሉት እንኳን እንዳንተ አይነት የቢዝነሰ ዕቅድ አያቀርቡም እኔ በጣም አደንቅሀለሁ እናመሰግናለን ግን አትጥፋብን ትንሸ ጠፋ ትላለህ በእርግጥ ምታቀርብልን ሀሳብ ጥናት ይፈልጋል በርታልን።

  • @samrawetsamrawet2297
    @samrawetsamrawet2297 2 ปีที่แล้ว +6

    አሪፍ ነው ወንድማችን በርታልን እግዚአብሔር ይባርክህ አካባቢው እና ጥሩ ሰራተኛ ከተገኛ ያልከው ይሆናል ብዬ እምናለሁ

    • @Hasab101g
      @Hasab101g  2 ปีที่แล้ว

      አሜን። አመሰግናለሁ ።

  • @nhgyhr-mj9kj
    @nhgyhr-mj9kj ปีที่แล้ว +2

    እናመሰገናለን በደብ አብራርተህዋል በርታ

  • @AhmadAhmad-qy5oo
    @AhmadAhmad-qy5oo 2 ปีที่แล้ว +5

    እናመሰግናለን ወንድማችን
    እስኪ መካከለኛ የሴቶች ቡቲክ ለመክፈት እስከ ስንት ብር ያስፈልገናል ? 🥰

  • @mitikewondimu4968
    @mitikewondimu4968 2 ปีที่แล้ว +4

    ወይኔ በጣም ነው ደስ የሚል ጌታን እና በርታልኒ እናመሰግናለን

  • @tsegeredakassa943
    @tsegeredakassa943 ปีที่แล้ว +1

    ጥሩ መረጃ ነው የሱቅ አድራሻ ብትጠቁመኝ አሁን ያለበትን ዋጋ ለማወቅ:: አመሠግናለው

  • @SaraMohamed-kl5nl
    @SaraMohamed-kl5nl ปีที่แล้ว +1

    አናመሰግናለን ጡሩ ማረጃ ነው ዋንድም በርታ

  • @user-id3ly9yo3g
    @user-id3ly9yo3g 2 ปีที่แล้ว +5

    በጣም እናመሠግናለን ወንድም በተለይ በሰው ሀገር ያለን ለሁሉም ነገር እንድንዘጋጅበት ልሁ ትህምርት ነው

    • @Hasab101g
      @Hasab101g  2 ปีที่แล้ว +1

      እኔም አመሰግናለሁ።

    • @eyerus9893
      @eyerus9893 2 ปีที่แล้ว

      @@Hasab101g ወንድሜ የምትገኝበትን ቴሌ ግራም ሊንክ ካለህ ፈልጌህ ነው

  • @يعقوبيوسفعاشور
    @يعقوبيوسفعاشور ปีที่แล้ว +1

    ሀሳብህም አቀራረብህም በጣምደስይላል በርታ ወድም

  • @mhretmeri
    @mhretmeri ปีที่แล้ว +2

    Eshi tebareki 🙏❤

  • @astertube5406
    @astertube5406 2 ปีที่แล้ว +2

    ዋው ስጠብቀው ነበር በጣም በፍቅር የምወደው ስራ

    • @imamroba6045
      @imamroba6045 ปีที่แล้ว

      Mashalaa tabarkii wondimee faxarii ibarikii e bizinasii lanyaa lamanagar baxam hdanqaloo

  • @hayamuhamad5250
    @hayamuhamad5250 9 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤

  • @AsAs-im8ig
    @AsAs-im8ig 2 ปีที่แล้ว +4

    ተባረክ ውይ በጣም አሳስቦኝ ነበር እና እኔ መስራት እፈልጋለው ግን እቃዎችን የት ነው እማገኘው እስቲ አድራሻውን እባክህ ንገረኝ

    • @Hasab101g
      @Hasab101g  2 ปีที่แล้ว +2

      መርካቶ ጆንያ ተራ... ስኬት ህንፃ ላይ ብዙ ሱቆች አሉ። እዛ ጠይቂ

  • @azebadssu7603
    @azebadssu7603 ปีที่แล้ว +1

    Betam tiru adirgeh new yasiredahen amsegnalehu bekiribu yesetoche tsegur bet ena meakup lisera feligie nber eni limd yelegnim serategna liketir new endet new yawatagnal wondmie amsegnalehu

  • @burtukankeya3758
    @burtukankeya3758 10 หลายเดือนก่อน +1

    tnx

  • @ማራናታፍቅር
    @ማራናታፍቅር 2 ปีที่แล้ว +2

    ዋው ጥሩ መረጃ ነው እናመሰግናለን

    • @Hasab101g
      @Hasab101g  2 ปีที่แล้ว

      እኔም አመሰግናለሁ

  • @wrzx5669
    @wrzx5669 10 หลายเดือนก่อน +1

    በ2016 በስንት መክፈት ይቻላል? ያው አሁን ሁሉነገር ጨምሮል

  • @የቅድስትአርሴማልጅነ-ተ8ሸ
    @የቅድስትአርሴማልጅነ-ተ8ሸ 2 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን በርታ ሌላም ነገር አስረዳን

  • @uaeuae8796
    @uaeuae8796 2 ปีที่แล้ว +1

    ጎበዝ አመሰግናለሁ

  • @acemusic2470
    @acemusic2470 2 ปีที่แล้ว +4

    ሌላ ለየት ያለ ቢዝነስ ለወንድ አሪፍ ጠቁመን እስኪ ብሮዬ በትንሽ ገንዘብ!

    • @Hasab101g
      @Hasab101g  2 ปีที่แล้ว +1

      እሺ ብሮ

  • @saharttttss915
    @saharttttss915 2 ปีที่แล้ว +1

    እናመስግናለን ውንድማችንክበርልን

  • @tizuyabatua7119
    @tizuyabatua7119 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ክበርልን 🙏

  • @MemeMeme-jb8tv
    @MemeMeme-jb8tv 2 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ወንድም በጣም የምፈለገው አሰብ ነው

    • @MemeMeme-jb8tv
      @MemeMeme-jb8tv 2 ปีที่แล้ว

      ግን ወንድም የመቼ ነው የቆየው ነው

  • @tsitabelki2289
    @tsitabelki2289 2 ปีที่แล้ว +2

    ክበርልን ጥሩ አርገህ ገልፀህዋል

  • @kilaraskitchencook6554
    @kilaraskitchencook6554 2 ปีที่แล้ว +3

    Thank you so much, very good information keep the good work 🙏

    • @DJ_YoBas
      @DJ_YoBas 2 ปีที่แล้ว

      Thank you so much bro you are doing great
      Err Men's boutique siraln

  • @የገብርኤልልጅ-ሰ8ተ
    @የገብርኤልልጅ-ሰ8ተ 2 ปีที่แล้ว +2

    ተባረክ ወንድሜ

  • @hirutbekel1552
    @hirutbekel1552 2 ปีที่แล้ว +1

    ተባረክ የኔ ወንድም

  • @Met143
    @Met143 2 ปีที่แล้ว +1

    ተባረክልን ልዩ አቀራረብ

    • @Met143
      @Met143 2 ปีที่แล้ว +1

      👍🙏

  • @KD-ks5mq
    @KD-ks5mq 2 ปีที่แล้ว +6

    የ ኮስሞቲክስ ስራ pls?? በቅርብ መጀመር ፈልጌ ምንም ግን ልምዱ የለኝም ዕቃ ከየት እንደማመጣ ምናምን ምንያህልስ አትራፊ ነው የሚለው አስጨንቆኛል እባክህ

    • @Hasab101g
      @Hasab101g  2 ปีที่แล้ว +4

      እሺ። ሂሳቡንና አዋጪነቱን ሰርተን post እናደርጋለን።

    • @KD-ks5mq
      @KD-ks5mq 2 ปีที่แล้ว +3

      @@Hasab101g በጣም አመሰግናለሁ በጉጉት እጠብቃለሁ

  • @susutube8352
    @susutube8352 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም እናመሠግናለን ጥሩ ነው

    • @Hasab101g
      @Hasab101g  2 ปีที่แล้ว

      እሺ እኔም አመሰግናለሁ

  • @fikerderegeberya7476
    @fikerderegeberya7476 2 ปีที่แล้ว +1

    በርታልን

  • @meskiregassa7479
    @meskiregassa7479 2 ปีที่แล้ว +7

    መልካም ሰው እውቀትህ ይባርክልህ

    • @Hasab101g
      @Hasab101g  2 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ

  • @sunyimer4060
    @sunyimer4060 ปีที่แล้ว +1

    Keflahager new menorew gen ante metelew kefya ezih sayehon AA lay new keflahager leminoresa mihon bussens kale plz no lakelgne berr yeze meseraw gera gebtognal

  • @iamethiopian2257
    @iamethiopian2257 2 ปีที่แล้ว +4

    የወንዶች ፀጉርቤት Initial cost እስኪ ስራልኝ ክፈለሃገር ነው ያለሁት እና ለመክፈት ፈልጌ ዋጋ እና አዋጭነቱን ለማወቅ ተቸገርኩ።

    • @Hasab101g
      @Hasab101g  2 ปีที่แล้ว +3

      እሺ እሰራለሁ።

  • @yaredwurwuro8238
    @yaredwurwuro8238 9 หลายเดือนก่อน +1

    Tebarek

  • @kalkidanmihretab3096
    @kalkidanmihretab3096 2 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ተባረክ spa ለመክፈት ምን ያህል ያሶጣናል
    ብዙም ያልተጋነነ መለስተኛ spa ከፀጉር ቤት ጋር ጎን ለ ጎን ለመክፈት

    • @Hasab101g
      @Hasab101g  2 ปีที่แล้ว +2

      እንሰራዋለን በደንብ አጣርተን።

  • @hope998
    @hope998 2 ปีที่แล้ว +1

    ይመችህ ብሮ

  • @Nahusenay123
    @Nahusenay123 2 ปีที่แล้ว +2

    You are so great. I personally have great respect for individuals as like you who always tries to up our standard of life. We((Ethiopian) need more influential youths. Big respect to you bro.

    • @Hasab101g
      @Hasab101g  2 ปีที่แล้ว +1

      Thank you so much.

  • @dirbelemma1377
    @dirbelemma1377 2 ปีที่แล้ว +3

    ቦታው ላይ ሆነህ ብታሳየን መልካም ነዉ ክበርልን

    • @rahelmamo6197
      @rahelmamo6197 2 ปีที่แล้ว

      እዲያውም አቀለለልን ሂሳብን ሰርቶ ነው ያቀረበልን እናም ጥሩ ነው

  • @hananseid7949
    @hananseid7949 2 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን እኔ መክፈት እፈልጋለሁ ጥሩ ማብራሪያ ነው

    • @Hasab101g
      @Hasab101g  2 ปีที่แล้ว

      እኔም አመሰግናለሁ

  • @mekdesyeegzaberseeti2066
    @mekdesyeegzaberseeti2066 2 ปีที่แล้ว +1

    Thenks betam Arif new👍✅

  • @classybeauty219
    @classybeauty219 2 ปีที่แล้ว +3

    Ahun balkachew wagawoch yet new mishetw ekaw please ?

    • @Hasab101g
      @Hasab101g  2 ปีที่แล้ว +2

      መርካቶ ጆንያ ተራ ብዙ ሱቆች አሉ። ወይም ስኬት ህንፃ ላይ ይገኛል።

  • @MekuantShegew
    @MekuantShegew 5 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድም ስልክህን ላክልኝ በማሪያም

  • @edenjaml2206
    @edenjaml2206 2 ปีที่แล้ว +3

    ውድም በጣም ነው ማመስግ ነው ግን አውን ላይ ያለነው ይህ ዋጋ 🙏

    • @Hasab101g
      @Hasab101g  2 ปีที่แล้ว

      እኔም አመሰግናለሁ። አዎ አሁን ላይ ያለ ዋጋ ነው።ግን እቃ በየቀኑ ነው የሚጨምረው። መካከለኛ ፀጉር ቤት እንደዚህ ነው የሚከፈተው። ቦታ አመራረጥ ላይ ግን በደንብ መጠንቀቅ ያስፈልጋል።

  • @goybaneyoutube1645
    @goybaneyoutube1645 2 ปีที่แล้ว +1

    Thanks

  • @aynalemyealmi2967
    @aynalemyealmi2967 2 ปีที่แล้ว +1

    ተባረክ

  • @netsanetspiritualtube6118
    @netsanetspiritualtube6118 2 ปีที่แล้ว +1

    ጎበዝ ነህ አዲስ ስብስክራይበር ነኝ በዚሁ ቀጥልበት ስለቢዝነስ

    • @Hasab101g
      @Hasab101g  2 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ

  • @FatyaFolisa
    @FatyaFolisa ปีที่แล้ว +1

    እኔ እፈልጋ መቴርያሉን ወንድም

  • @samrawiteshetu3839
    @samrawiteshetu3839 2 ปีที่แล้ว +1

    Thankyou for sharing your idea about the business. And I want you to include how to get the work permission also..I need fast response

    • @Hasab101g
      @Hasab101g  2 ปีที่แล้ว

      You can have work permission easily.. First you need Tin number then they will check if you have hair styling training paper which you got from training school. Then they want to see rental agreement paper if your business is conducted on rental property. Then they will give you your permit.

    • @hagereasefa28
      @hagereasefa28 2 ปีที่แล้ว

      @@Hasab101g what if if i have not training paper

  • @mesimesi8923
    @mesimesi8923 2 ปีที่แล้ว +2

    ሌሎችንም ስራወች ካሉ ስራልን

  • @bersumhertmulunhe1267
    @bersumhertmulunhe1267 2 ปีที่แล้ว +1

    betam ariff new wagaw gn adisa ba west newa

    • @Hasab101g
      @Hasab101g  2 ปีที่แล้ว

      Awo... Gen yaw waga beygizew yichemral

  • @zinedinkedir9436
    @zinedinkedir9436 2 ปีที่แล้ว +1

    Please ye daycare siralin

  • @zenebechdubale8567
    @zenebechdubale8567 2 ปีที่แล้ว +2

    የየት ሀገር ወጋ ነው እባክህን ?

  • @foufoifukado3025
    @foufoifukado3025 2 ปีที่แล้ว +1

    እናመስግናልን

  • @hairstylesbyeskedar
    @hairstylesbyeskedar 2 ปีที่แล้ว +2

    Great info thank you for sharing! 😍

    • @Hasab101g
      @Hasab101g  2 ปีที่แล้ว

      Thank u for being shola business channel family.

  • @Beemenet
    @Beemenet 2 ปีที่แล้ว +1

    ደስ ይላል ግን የስራተኛ ክፍዬ ና የቤት ክራይ እንደ አከባቢው ይለያል እኔ ፀጉር ቤት ተቀጥሬ ስስራ በጣም የወርደ ነበር ሚከፈለኝ ሹሩባ ግን በሼር ስለሆነ አገኘለው ለማንኛው ጥሩ መርጃ ነው አመስግናለው

    • @Hasab101g
      @Hasab101g  2 ปีที่แล้ว

      እሺ እህቴ እኔም አመሰግናለሁ። ደግሞ የራስሽን ፀጉር ቤት ከፍተሽ ማየት እንፈልጋለን።

    • @Beemenet
      @Beemenet 2 ปีที่แล้ว

      @@Hasab101g እሺ እንደ እግዚአብሔር ፍቅድ እቅድ አለኝ

    • @selamyedu2656
      @selamyedu2656 2 ปีที่แล้ว +1

      Emenet shuruba ethiopia mexechi temeri lememelese asebe neber ka weqesh sent wer yefejal

    • @Beemenet
      @Beemenet 2 ปีที่แล้ว +1

      @@selamyedu2656 መማር ከፈለግሽ አጠቃላይ ነው ከማጠብ መጠቅለል ጀምሮ እኔ በተማርኩት ግዜ የግማሽ ቀን በወር 200 ነበር ሙሉ ቀን ከሆነ በር 300 ብር ነበር የመጀመሪያ ቀን 50 ብር ትርፍ ይከፈላል የፎጣ እና ሙሉ የሚያስተምሩሽ ፍሽና ጥፍር መስራት ቅንድብ አልባሶ ፐብሊስ ብቻ ሁሉንም ነው አሁን ከጨመር እንጃ ሻሸመኔ ነው የተማርኩት

    • @Beemenet
      @Beemenet 2 ปีที่แล้ว +1

      @@selamyedu2656 ግማሽ ቀን ከተማርሽ 6 ወር ሙሉ ቀን ከተማርሽ 3 ወር

  • @bemnet-dw2yk
    @bemnet-dw2yk ปีที่แล้ว +1

    እስቲ አሁን ባለዉ አየር ስራልን በ2016 🙏🙏

  • @user-jg1gx9wd6s
    @user-jg1gx9wd6s 2 ปีที่แล้ว +1

    እናመሠግን አለን ወንድሜ አለም🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ananiyayohannes748
    @ananiyayohannes748 2 ปีที่แล้ว +1

    ወሀ እና መብራት?

  • @elsuteklemariam5995
    @elsuteklemariam5995 2 ปีที่แล้ว +1

    ሸቀጣ ሸቀጥ ሱቅ ለመስራት ምን ያህል ገንዘብ ያስፈልጋል።አዋጭነቱ ምን ያህል ይሆናል?እርዳታችሁን እፈልጋለሁ ፣አመሰግናለሁ

    • @Hasab101g
      @Hasab101g  2 ปีที่แล้ว

      እንሰራዋለን

  • @user-lf6wk1qm9f
    @user-lf6wk1qm9f 2 ปีที่แล้ว +1

    አይ ሰላም ለዝ ቤት ለምታቀርብልን ነገር በጣም ህናመሰግናለን

    • @Hasab101g
      @Hasab101g  2 ปีที่แล้ว

      እሺ እኔም አመሰግናለሁ

    • @user-lf6wk1qm9f
      @user-lf6wk1qm9f 2 ปีที่แล้ว +1

      @@Hasab101g ህንዛመድ

    • @Hasab101g
      @Hasab101g  2 ปีที่แล้ว

      እሺ

  • @sanilala2500
    @sanilala2500 2 ปีที่แล้ว +1

    Ere feligalew ene kasik ena stifun

  • @habtamuersido
    @habtamuersido ปีที่แล้ว +1

    Ba ahun sati sint new

  • @amatube456
    @amatube456 2 ปีที่แล้ว +1

    Amsgenalehu ebakeh tefer ena eyelash seralgne

  • @lionessbiruk2979
    @lionessbiruk2979 2 ปีที่แล้ว +1

    Can you do about clinic

  • @seenaoromoo3492
    @seenaoromoo3492 2 ปีที่แล้ว +1

    Yehunet enem asibehalew tsagurbet lamakafat gin kiraybetnew farahu

    • @Hasab101g
      @Hasab101g  2 ปีที่แล้ว

      አትፍሪ ቤት ኪራዩን ደንበኞችሽ ናቸው የሚከፍሉት። ዋናው ያንቺ አያያዝ ነው። ደፈር ብለሽ ክፈቺ ።

  • @ትዕግሥትሰሎሞን
    @ትዕግሥትሰሎሞን 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @amanuelsema5200
    @amanuelsema5200 ปีที่แล้ว +1

    የት የው

  • @aberashalemayehu8686
    @aberashalemayehu8686 2 ปีที่แล้ว +1

    10q . bussnes bota tamkrenalh? pls address negeragn.

  • @sunightgelan380
    @sunightgelan380 ปีที่แล้ว +1

    pls 2015 kechalik

  • @misgbark
    @misgbark 2 ปีที่แล้ว +1

    tebarek

  • @dagutube3183
    @dagutube3183 2 ปีที่แล้ว +1

    የሚገርም አቀራረብ ነው። 👏👏👏👏

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 2 ปีที่แล้ว +1

    አንድ ፀጉር ቤት ለመክፈት ምንያህል ብር ሙሉ፡ወጭ፡ያስፈልገናል?

    • @rahelmamo6197
      @rahelmamo6197 2 ปีที่แล้ว

      በደብ ከሰማሽው እኮ ሙሉ ሂሳብ ነው የሰራልን

  • @KokobeBell
    @KokobeBell 2 ปีที่แล้ว +2

    May I ask the place that you got the price, need it urgently please

    • @Hasab101g
      @Hasab101g  2 ปีที่แล้ว

      You can find it in ጆንያ ተራ , merkato. There are many shops there.. Or find "ስኬት building" in merkato.

  • @paulosnegash6590
    @paulosnegash6590 2 ปีที่แล้ว +1

    Tanku bro

  • @seblinanazerat5265
    @seblinanazerat5265 ปีที่แล้ว +1

    Ant yemetelew waga ena botaw sethade yeleyayal

    • @Hasab101g
      @Hasab101g  ปีที่แล้ว

      post የተደረገበትን ቀን አስተውለሽዋል ?

    • @seblinanazerat5265
      @seblinanazerat5265 ปีที่แล้ว

      10 mo ago yaw nw ena teyekalew keza befet

  • @rediatmelese9798
    @rediatmelese9798 2 ปีที่แล้ว +1

    What about nail and eye brow house?please

    • @Hasab101g
      @Hasab101g  2 ปีที่แล้ว +1

      I will do it soon.

  • @ይትባረክበርሃ
    @ይትባረክበርሃ 2 ปีที่แล้ว +1

    የት ነው የሚሸጠው ወንድሜ ተባበረኝ ለመግዛት ፈልጌ ወር ሙሉ ስዞር

    • @Hasab101g
      @Hasab101g  2 ปีที่แล้ว

      መርካቶ ዶንያ ተራ

  • @tamerateadane7685
    @tamerateadane7685 2 ปีที่แล้ว +1

    ebakh ye fastfood seralen

  • @yaredwurwuro8238
    @yaredwurwuro8238 9 หลายเดือนก่อน +1

    Amesegenalew

  • @mihretumengistu9795
    @mihretumengistu9795 ปีที่แล้ว +1

    ሸቀጣ ሸቀጥ ለመስራት ምን ያህል ካፕታል ያስፈልጋል

    • @Hasab101g
      @Hasab101g  ปีที่แล้ว

      ቪድዮውን ሰርቼዋለሁ። እሱን ተመልከት

  • @mlove4025
    @mlove4025 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ልምዱ የለኝም ግን እቃወችን አሙዋልቸ የሚችል ሰው ብቀጥር ምን ትለኛለህ ወንድሜ የቤት ችግር የለብኝም ሁሉም አለኝ 💚💛❤️

    • @znashdejen8391
      @znashdejen8391 ปีที่แล้ว +1

      አጭር ጊዜ ስልጠና መውሰድ ትችያለሽ

  • @bizubizu2798
    @bizubizu2798 2 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን

  • @user-kp9ps9bd3x
    @user-kp9ps9bd3x 2 ปีที่แล้ว +1

    የውበት ሳሎን እድገት አይኖረውም ካሁን ካሁን ማን ደንበኛ መጣ ብለህ አንጋጠህ መጠበቅ ነው። ብዙም አያሳድግም

    • @Hasab101g
      @Hasab101g  2 ปีที่แล้ว +2

      እንደዚህ ሰዎችን ማዳከም መልካም አይደለም። ደንበኛ አያያዝ ካወቅን ፣ ሙያችን ምርጥ ከሆነ ሰዎች እኛን ብለው መምጣታቸው አይቀርም። ቢዝነስ እንደዛ ነው

    • @rahelmamo6197
      @rahelmamo6197 2 ปีที่แล้ว

      አቺ አሞትሽ የፈሰሰ ከሆነ የሁሉም ሰው እደዛ ሊሆን አይችልም ማንኛውም ስራ ተለፉቶ ነው ማደግ የሚቻለው የውበት ሳሉን ካወቅሽበት በጣም አዋጭ ስራ ነው

  • @user-xv6hu7cl3z
    @user-xv6hu7cl3z 3 หลายเดือนก่อน +1

    እረ ተው ወንድም በስንተኛው ዓመተ ምህረት ነው ይሄ ዋጋ ምነው የሚያቅ ይኖራል ብለክ እንኳን ትንሽ ትንሽ አታስብም አይይይ 😂 አንድ ካክስ ከ28ሺ እስከ 40ሺ ነው ወላሂ እኔ ገዝቼ እየሰራው ነው ።

    • @Hasab101g
      @Hasab101g  3 หลายเดือนก่อน

      እንዴት ነው ቪድዮ post የተደረገበትን ቀን ማንበብ አትችይም ወይስ ምን ?

  • @user-rv3wr1kv8p
    @user-rv3wr1kv8p 2 ปีที่แล้ว +1

    እስቲ እፈልግካለው ቁጥርክን ላክልኝ

  • @tirgalemkassaye89
    @tirgalemkassaye89 2 ปีที่แล้ว +2

    Sile nail material siralin

    • @Hasab101g
      @Hasab101g  2 ปีที่แล้ว +1

      እሺ። I will

  • @user-ck2li5lq8z
    @user-ck2li5lq8z ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ለዚይ ቤት

  • @ስአዳ-ለ9ሰ
    @ስአዳ-ለ9ሰ 2 ปีที่แล้ว +1

    የት ነው ወንድም አድስስ ነው

  • @ሀሴትሀሴት-ቨ2የ
    @ሀሴትሀሴት-ቨ2የ 2 ปีที่แล้ว +1

    Enamesgenaln broye

  • @eyerus9893
    @eyerus9893 2 ปีที่แล้ว +1

    ወንድሜ በምን ላግኝህ

  • @tegestamaya1845
    @tegestamaya1845 ปีที่แล้ว

    ወንድሜ አሁን ዋጋወ ሰ
    እደዚህ ነወ ከሆነ አድራሻ ብሰጠኝ

    • @Hasab101g
      @Hasab101g  ปีที่แล้ว

      post የተደረገበትን ቀን ዋጋ ነው የተጠቀምኩት። አሁን ዋጋ ጨምሯል። አድራሻ መርካቶ ድር ተራ ወይም ዶንያ ተራ

  • @emebettube4963
    @emebettube4963 2 ปีที่แล้ว +1

    የወደፊት እቅዴ ነዉ

    • @Hasab101g
      @Hasab101g  2 ปีที่แล้ว +1

      መልካም ። በርቺ

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ለ4ነ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ለ4ነ 2 ปีที่แล้ว +1

    wow 👍👍👍👍

  • @አዝመራፍቅረማርያምፍቅርማ
    @አዝመራፍቅረማርያምፍቅርማ 2 ปีที่แล้ว +1

    እስኪ እንድትተባበረን ስልህ የበለጠ አንተን ለማግኘት ስልክ አስቀምጥ ወንድም

  • @kal___kidan7006
    @kal___kidan7006 2 ปีที่แล้ว

    መካከለኛ ጁስ ቤት ለመክፈት ሃሳብ አለኝ እስኪ እስከ ስንት ወጪ እንደሚያስወጣ ብትነግርኝ ወንድሜ

    • @Hasab101g
      @Hasab101g  2 ปีที่แล้ว +1

      እሺ ። እሰራዋለሁ

  • @user-lr4zy4uo6j
    @user-lr4zy4uo6j ปีที่แล้ว +1

    ወንድሜ በናትክ የመቼ ቀረፃ ነው አሁን ፈልጌ ነው

    • @Hasab101g
      @Hasab101g  ปีที่แล้ว

      post የተደረገበትን ቀን ተመልከተው። አሁን ዋጋ ጨምሯል

  • @hiwotmekonnen4321
    @hiwotmekonnen4321 2 ปีที่แล้ว +2

    Hi Selam new
    Internet cafe lekafet aseba nebar men temakeregaleh?

    • @Hasab101g
      @Hasab101g  2 ปีที่แล้ว +1

      በጣም ቆንጆ ነው ግን መጀመሪያ ላይ አያያዝሽ ወሳኝ ነው። የኢንተርኔት ካፌ ቢዝነስ ፕላን እየሰራን ነው። እና እስኪ ታይዋለሽ።